ኢየሱስ ለማርያም ልጇም መድሀኒቷም ነው

  Рет қаралды 4,450

Ambassador Media-አምባሳደር ሚድያ

Ambassador Media-አምባሳደር ሚድያ

Күн бұрын

ኢየሱስ ለማርያም ልጇም መድሀኒቷም ነው #marciltv #ኢትዮጵያ #ማርያም #yegna_tube #divineshow

Пікірлер: 18
@babiwayway477
@babiwayway477 9 ай бұрын
ተባረኩ
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 2 ай бұрын
በጣም ቀላላ እና ግልፅ ነገር ነው ቅድስት ማርያም የተለየ ልዮ ክብር ይግባታል አንዱ ኃያል ቅዱስ የሆነው አማኑኤል የሱስ ክርስቶስ መንፍስ ቅዱስ በቅድስት ማርያም አድሮ ስጋ እና ደም ሆኖ መንፈስ ቅዱስ ከእሷ ተዋኅድዋል ስለዚኅ ቅድስት ማርያም ልዩ ክብር ይገባታል 🎉 እየሱስ በምድር ሳለ የእሱ የልብሱ ጨርቅ እንኩዋን በሽተኛ ፈውስዋል
@YesemayDej-uq8py
@YesemayDej-uq8py 2 ай бұрын
ልዩ ክብሩ ምንድነው?
@issacnewton7987
@issacnewton7987 2 ай бұрын
Awesome discussion
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 ай бұрын
ማሪያም እናቱ, ሒዱ ወደሱ የሚላችሁን አድርጉ ብለችሗለች።
@santayehusantalayehu
@santayehusantalayehu 2 ай бұрын
ማሪያም ን ማን ያዋርዳል አናከብራታለን መጽሀፋ ያላትን ናት ብፅእት ድንግል ወዘተ መጽሀፋ ያላላትን ብትል የተረገምን ነዉ የምንሆነው ማርያም እንኳ በቃና ዘገሊላ እሱን ስሙት ብላለች ለምን ሰለልጁ አውሩ
@YesemayDej-uq8py
@YesemayDej-uq8py 2 ай бұрын
አብም እርሱን ስሙት ስላለ አብን አንሰማውም ማለት ነው?
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 2 ай бұрын
All things happen for Glory of our Lord and Savior Jesus Christ. You guys are coming close to Orthodox now.that is good. Orthodox preaches Jesus Christ. You will understand later why we venerate Our Virgin mother. Mary when times comes. She was and is always Virgin.
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 2 ай бұрын
ሲጀምር መፅሐፍ ቅዱስ እመቤት ብሎ አይልም። እኛ ጴንጤዎች ማሪያምን እንወዳታለን መፅሐፍ ቅዱስ ብፅኢት ይላታልና የነተለየ ቦታ ግን አንሰጥም።
@samsonserani
@samsonserani 2 ай бұрын
Egzabeher amelak bota setwatal ante letsetatem letekeleklatem atchelem!
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 ай бұрын
@michaelwaregay826
@michaelwaregay826 2 ай бұрын
ጥራዝ ነጠቅነት እንዲህ ያጯጩሃል ። መንፈሳዊ ነገር ግን በትህትና : በእውቀት ና እግዚ/ን በመፍራት ሊሆን ይገባል ። ጉዳዩ መንፈሳዊ እዉቀት እንጂ ስጋዊ አይደለምና! በመጀመሪያ እስቲ እናንተ መስከንን : ቃሉንም በሙላት ከዛም መንፈስን እወቁ ።
@EphrameYilema
@EphrameYilema 2 ай бұрын
Setawru lisamaceh nawe enda yatraciht
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 2 ай бұрын
የአጋንት መጠቀሚያ የኦናቹ መናፍቃን 😂
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 2 ай бұрын
ባቢ አንተ ብቻ ለምን ታወራለህ? ማዳመጥን ምረጥ ዝም ብለህ ስታወራ ጥይት ትጨርሳለህ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 ай бұрын
ሶስታችሁም ጥርብ ድንጋዮች መሃይሞች ናችሁ 😂ለክብር የደነቆረ ክርክር እበቶች!!😂
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን እና ጥበብን ይስጣችሁ በስህተት ለምትናገሩት ሁሉ ይቅር ይበላችሁ እናንተ አከበራችኻት አላከበራችዋት እርሷ ቀድሞ ልጇ ፣ወዳጇ፣ ዓምላኳ፣ይህችን ከሴቶች ሁሉ የተለየች፣ንፅህት፣በስጋዋም ፣በሀሳቧም ድንግል የሆነች የጌታዬ እናት በልጇ በዓምላኳ ከብራለች።።።። እርስ በእርሳችሁ የምታወሩት እራሱ በመፈራራት ነው ቃሉን አትደፍሩትም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመብርሃንን አታመልክም ።። ክርስቶስን ትሰብከዋለች፣ትኖረዋለች ፃድቃን ፣ሰማዕታትን፣ ታስባቸዋለች፣ታከብራቸዋለች፣እንደቃሉ ፣የምታመልከው አልፋና ኦሜጋ የሆነውን ልዑል እግዚአብሔርን ብቻና ብቻ ነው ስለራሳችሁ ብታወሩ ጥሩ ነበር።
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 2 ай бұрын
አቤት እውቀታቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 155 М.
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН