ኢየሱስ አምላክ ነውን? መሐመድ አበባው ከኡስታዝ ፈርሃን || ሙስሊም ክርስቲያን ክርክር || debate

  Рет қаралды 17,633

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

የመሐመድ አበባውን የዩትዩብ ቻናል ለማኘት ይህንን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ ተጫኑ / @user-qr2es6oz7s
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Пікірлер: 356
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 ай бұрын
✍️የመሐመድ አበባውን የዩትዩብ ቻናል የምትፈልጉ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ SUBSCRIBE አድርጉ። youtube.com/@user-qr2es6oz7s?si=XXg6Z5jojKnADydF
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 ай бұрын
እሺ ስፈልግ ነበረ❤
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 ай бұрын
እሺ ስፈልግ ነበረ
@FevenZerihun-ld8dd
@FevenZerihun-ld8dd 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ለመመለስ ብለው ቃልህን ሲያነቡ እውነቱን በዚያው አብራላቸው 🙏🙏
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 3 ай бұрын
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” - 2ኛ ቆሮ 5፥17
@emeba951
@emeba951 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት መከባበር ያለበት ነው ! ማሜ በትክክል አስቀምጠሃል ! ፈርሃን ጥረትህን አደንቃለሁ ተባረኩ !!
@betheladmasu2689
@betheladmasu2689 3 ай бұрын
ሮሜ 9 (Romans) 5፤ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 3 ай бұрын
“በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።” - ዮሐንስ 1፥4።“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36።“አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው፥ እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣቸዋል።” - ዮሐንስ 5፥21።“እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።” - ዮሐንስ 6፥47።“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” - ዮሐንስ 11፥25።“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” - ዮሐንስ 10፥10 ።ብዙ ማቅረብ ይቻላል ጌታ በራሱ ህይወት የለውም ብለህ ላቀረብከው ሐሳብ
@yemegnushal
@yemegnushal 3 ай бұрын
ወንድሜ መሀመድ አበባው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 3 ай бұрын
“ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥23
@BirhanuMolla-pe7mm
@BirhanuMolla-pe7mm 14 күн бұрын
ጥሩ ውይይት እግዚያብሄር ይባርካችሁ
@tamu9683
@tamu9683 3 ай бұрын
መሜ ታባረክ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ፈርሃን ጌታ እያሱስ በመዎቅ በመማን ህይወትህን ከስኦል አትሪፍ እንዎድሃለን 🙏
@FikiruIrana
@FikiruIrana 2 ай бұрын
መሀመድ አበባው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!!
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 3 ай бұрын
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6
@Jedidiahtamene7374
@Jedidiahtamene7374 3 ай бұрын
“እኔና አብ አንድ ነን።” - ዮሐንስ 10፥30
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 17 күн бұрын
መሀመድ አበባው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ። ይህ የሙስሊም ሀይማኖት አስተማሪ አውቆም ይሁን ሳያውቅ ብዙ የህይወቱን የመዳን ግዜውን አባክኗል። አንድ ነገር ግን ይሰማኛል በውስጤ ። ወደፊት በክርስቶስ ከሆኑት ይልቅ ከሙስሊም ወይም ከሌላ የሀይማኖት ቤት ውስጥ ወደ ክርስቶስ የሚመጡት አማኞችን ጌታ በቅናት ልክ እንደ መሀመድ አበባው ለብዙዎች መዳን ይጠቀምባቸዋል። ይህም ልክ እንደ ጳውሎስ ማለት ነው። ለቀንደኛና ቀናተኛ አይሁድ ጌታ ጳውሎስን ነውና ያስነሳው። ለሙስሊሞች ጌታ ሙስሊሞችን ያስነሳልና ክብር ይሁንለት። የብዙ ሙስሊሞች መዳን እንዲሆን እንፀልያለን። ብዙ ተከራካሪዎች ከጅምሩ በመቃወም ስለሆነ ክርክራቸው ፈፅሞ በቶሎ አይድኑም። ልባቸው ላይ ቃሉ የሚወቅሳቸው እነርሱ በንስሀ ይድናሉ። ብዙዎች ሀጢያተኝነታቸው አይሰማቸውም ፣ አምላክንም አይወዱም ስለዚህ መንገድ፣ እውነትና ህይወት የሆነውን ክርስቶስ እየሱን አውቀውና ተቀብለው የእግዚአብሔርን ጥሪ አክብረው ለመዳን ጭንቅ ነው። የብዝዎቹን መንገድ የሚዘጉት ደግሞ አስተማሪዎቻቸው ናቸው። አንዳንድ አስተማሪዎቻቸው ብዙዎችን ክርስቶስን እንዳይቀበሉና እንዳይድኑ አድርገው በስተመጨረሻ እነርሱ ግን አምነው ይድናሉ ። የሚያሳዝነው ይሄው ነው።
@wengelawitzewde7629
@wengelawitzewde7629 3 ай бұрын
God bless you my brother!! Jesus is Lord!!
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ልቦናቸው ይክፈተው
@user-mm3zl7dm8i
@user-mm3zl7dm8i 3 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል 😘😘😘😘😘😘
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 3 ай бұрын
እንደት እና ከማነው የሚያድነው እሱ ጌታ ከሆነ
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108 3 ай бұрын
ላንተ እና ለኔ ሊያድን መጥቷል ከገባህ የሱ።
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108 3 ай бұрын
ከሰይጣን ከሲኦ አዳነን።
@RrRr-z3f
@RrRr-z3f 15 күн бұрын
እናቱን ማንፈጠራት መጀመሪያ መገን አስተሣሠብ
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰዉ ፍጹም አምላክ ነው
@نجودالحربي-ه6س
@نجودالحربي-ه6س 24 күн бұрын
Awo
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 3 ай бұрын
እኔ የእርቶዶክስ ተወህዶ ክርስትና ተከታይ ነኝ የእየሱስ ክርስቶስ መድሀኒትነትና ከምላክነት በፍቅር በእምነት የሚገኝ ነዉ እንጂ ብዙ ጥቅስን በመጥቀስ አይሆንም።
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 3 ай бұрын
እዚህ እምነት ሳይሆን እውቀት ነው ቀዳሚው የተጥቀሰው ጥቅስ እኮ ከመፅሀፋችሁ የወጣነው
@alfyiamoh
@alfyiamoh 3 ай бұрын
አቤት እውቀት 😂ጥቅሱ ታዳ የእግዚአብሔር ቃል አይደል እንደ?ክርስቲያን ነኝ ለማለት የእግዚአብሔር ቃል ማመን ያስፈልጋል ተረትና ምሳሌ የሆነው የእን አቦ ፣ስማቸው ጠፋኝ የነዘበ ተረት የሚቀዱበት ክክክክ
@user-fx3xy6hu8u
@user-fx3xy6hu8u 3 ай бұрын
ewnetsh new mexhaf metekes ataqks mawek ena egziabhier mawek yeteleyaye new 🎉
@dagimfisehadagizema1796
@dagimfisehadagizema1796 2 ай бұрын
@MindMatter-123 ማስረጃ እስልምና የሙሀመድ በዉሸት ላይ የተመሰረተ ሀይማኖት ነዉ
@mebratuarega9135
@mebratuarega9135 2 ай бұрын
@@alfyiamoh ፣ዀ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 3 ай бұрын
ኧረ በፈጠራቹ አላና እግዚአብሔር ኢየሱስና መሃመድን መፅሃፍ ቅዱስና ቁራንን እኩል አስቀምጦ ማነፃፀር ራሱ አይመጥንም የሰውን ቋንቋ የሰዋስውን ህግ እንኳን አስተካክሎ መናገር ያልቻለ ቁራን እንዴት እንዴት ሰማይና ምድር ከተፈጠረበት ቅዱስ ቃልጋር ይወዳደራል ? ቅዱሱ ጨዋው ፃድቅና አምላክ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅስ እንዴት ከእርኩሱ ዝሙተኛ እጋንንት ያንደፋድፈው የነበረ የሚጥል በሽታ ከነበረበት አሳዛኝ ምስኪን ሰውጋ ይወዳደራል።
@user-rv3sw1ih4k
@user-rv3sw1ih4k 3 ай бұрын
እውነት ነው ሰው እንዲገባው ነው
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 3 ай бұрын
አይደል ጭራሽ የናንተን የፈጠራ እና በማንም ስሜታዊ በሆነ ሰው በተፃፈ መፅሀፍ አይደለም ከቁርአን ጋር መወዳደር ከምኑም አይደርስም. መፅሀፋችሁን. በደንብ አንብቡት. እና ሰውን አምላክ ብላችሁ ማመናችሁ በራሱ ያስቃል😂😂😂
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ኢስልምናን አንደ የጃጀ ክርስትያን ነዉ የመሰረተዉ
@ElduErsumo
@ElduErsumo 3 ай бұрын
Eko getaan beselami lemeweyayet sibali inezin koshashaachi ikuli madregi 😢
@user-ny1lj3me1v
@user-ny1lj3me1v 3 ай бұрын
​@@user-gf6vo6vp5rfexera nw yimil ye ustazochachu teret yizachu Bible n indemiyaq sew sitaweru inante nachu mitasiqut iski kequran yefexera metsaf nw yimil xiqs siteny quranachun irasu mejemera anbibu na keza sile Bible tawerale keza.....quranachu kiristiyaanochi berasachew metsaf indiferdu yinageral ina quran befexera metsaf indinferd nw miyazen.....zimbileh yetebalkewun kemitqeded haymanot ledinet silehone yerasin mejemeriya mulun tereda keza metsaf qiddusin anbibna tawerale
@user-ef6vs2or4c
@user-ef6vs2or4c 3 ай бұрын
ዮሐንስ 3፥36።“አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው፥ እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣቸዋል
@getahuntesema2185
@getahuntesema2185 Ай бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 3 ай бұрын
መሐመድ ግን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ክርስቲያኑ 38 አመት በማመን ብቻ ስኖር አንድ አህዛብ ጥቅስ እያጣቀስኩ መሞገት አልችልም አንተ ከአህዛብ እምነት መተክ መፀሐፍ ቅዱስን አውቀክ አህዛብን ስትሞግት ይገርማል እግዚአብሔር እንዴት ቢወድክ ነው ቃሉን ያፈሰሰብ መመረጥ እንደ ሐዋርያቱ ማለት ይሄ ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 ай бұрын
ስለዚ ከዚህ በኋላ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብና መመስከር ይጀመር፣ ለውጥ ከሌለ የሚያሳዝን ይሆናል።
@helimahelima5706
@helimahelima5706 14 күн бұрын
አህዛብ አላለችም 😂😂😂😂 አህዛብማ እናንተ ናችሁኮ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 3 ай бұрын
በፍቅር ንዲስፕሊንና በእውቀት የተመሰረተ ኣስደናቂ ጨዋነት የታየበት የወንድሞች ውይይት። ውይይታችሁ ከክርክርና ከእልህ የነጻ በመሆኑ የማመዛዘንና የማስተዋል ተሰጠኣችሁን ኣደነቅኩ። ጌታ ይክበር።
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@bilchasurur857
@bilchasurur857 3 ай бұрын
እየሱስ ከማሪየም ተፀንሶ የተወለደ የአሏህ ማላክተኛ (ነቢይ ) ነው።
@bulchadalacha2016
@bulchadalacha2016 16 күн бұрын
Thankyou
@redagebre5616
@redagebre5616 13 күн бұрын
ለስጋዊ ሰው የእግዚአብሄር ነገር ሞኝነት ነው:: ክርክሩን መስማትጥሩ ምክንያቱም ሙስሊሞች እንዴት መፅሃፍ ቅዱስን እንደሚረዱ የሚያስተምር ውይይት ነው እግዚአብሄር ሲገለጥለት ይረዳው ይሆናል የዚህ አለም አምላክ እንዳያዩ አይናቸው አሳውሮባቸዋል
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ዓለም ስትፈጠር እኔ ነበርሁ ይላል ራእይ ላይ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ የያለሁ የነበርሁ ዘለአለም የምኖር ይላል የማንኛውም ሰው ዋጋው በእጅ ነው እንደ ሥራውና እንደ እምነት ይከፈለዋል ይላል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሀንስ ራእይን :- የመጭርሻውን ሁለት ምእራፍ ይመልከቱ ፣ እኔ ኢየሱስ እያለ ነው የሚናገር ፣
@SimegnJoooh
@SimegnJoooh 29 күн бұрын
Mame lamamasigani kalatu yatirali Tabereki Minimi Alilimi❤
@yade716
@yade716 3 ай бұрын
ለሙስሊሞች ጥሩ መድሃኒት ራሱ ቁራንን የቤት ስራ መስጠትና ማጋለጥ ደግሞ ማስጮህ ነው።
@Uvbnn
@Uvbnn 3 ай бұрын
ቁርአን አንብበህ ወይም አንብበሽ ታቃለህ or ታቂያለሽ?
@tsialex7222
@tsialex7222 3 ай бұрын
@@Uvbnnminu yinebebal? Ye Mohammed ye sex life ?
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 ай бұрын
@@Uvbnnእይወት የለውም እኮ 😂😂😂
@binihameutube
@binihameutube 3 ай бұрын
@@Uvbnn Awo, befelekew yequran meraf weyim hasab lay meweyayet enchilalen
@user-go5oo8kj4v
@user-go5oo8kj4v Ай бұрын
Tebarek
@abudesisa468
@abudesisa468 2 ай бұрын
ፈረዐን በቃል ማስረጃ ስለሚሟገት ሳላድን አላልፍም መንፈስቅዱስ ዐይንእን ይክፈት ተባረክ
@meb153
@meb153 3 ай бұрын
ወንድም መሀመድ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤ይህ ወንድም በቻውን እየተጋደለ ነው ነገር ግን ማንም ትኩረት አልሰጠውም።በወንጌል የጌታን መንገድ ጥርጊያ ያዘጋጃል ሌሎቹም ፓስተር ሐዋሪያ ነብይ ነን ባዮች የሰውን ኪስ መጥረግ ትተው መንገዱን ቢጠርጉ በብዙ የባረኩ ነበር።
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 ай бұрын
ወይ እስላም
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 3 ай бұрын
ምን ሆነ
@ssalem7110
@ssalem7110 3 ай бұрын
ISLAM IS MORE ABOUT LIFE DISCIPLINE THAN BELIEVING AND FORGETTING ABOUT IT. ISLAM LIVES ☪ ☪ ☪
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 3 ай бұрын
Selam uwnet be 1 amlak yemiyamelk huletena sostena yelelew haqena emnet new
@helimahelima5706
@helimahelima5706 14 күн бұрын
የጥላቻ መፈሥ ይዞችኻል
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 ай бұрын
መሀመድ ከሞት መነሳት አይችልም እንጂ አንድ ጊዜ የመነሳት እድል ቢያገኝ ለሙስሊሞች የሚያስተላልፈው መልእክት እባካችሁ ሙስሊሞች በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምናችሁ ከዘላለሜ ሞት ከሲዖል አምልጡ እኔም ተሸውጃለሁ አደራ እኔ ወዳለሁበት እንዳትመጡ ነበረ የሚላቸው።
@seidkebede4116
@seidkebede4116 Ай бұрын
ተጽና ና!
@helimahelima5706
@helimahelima5706 14 күн бұрын
ነብዩ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀነት ከሣቸዉ በፊት የሚገባ የለም እናተም አላችሁ አደልደ የሚበላ የሚጠጣ እድሁም የሚፀዳዳ የሚርበዉ የሚጠማዉ አምላክ ብላችሁ የምታመልኩት
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108 3 ай бұрын
እኔ ለፈርሃን ብጸልይለት ደስ ይለኛል ክርክሩ ሁሉ በደመ ነብስ ነዉ ግን ቅን ሰዉነዉ ከሌሎቹ እሱ ሲናገር ደስ ይለኛል ጌታ አምላክ ከጭፍንነት እዉነቱ ይግለጥለት ማሜ ጀግና በርታ።
@user-oo9ne8uu8g
@user-oo9ne8uu8g 3 ай бұрын
ወላሂ ያንታጽሎት ምንም አይርግም
@TamiratAbity
@TamiratAbity 3 ай бұрын
ሕይውትም መንገድም እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደአብ የሚገባ የለም እውነት እየሱስ ብቻ ነው ።
@alemalemu9939
@alemalemu9939 2 ай бұрын
ኡስታዝ ጌታ ቃሉን ያብራልህ አይኖችህን ይክፈት ተባረክ
@MsMina-gq6zu
@MsMina-gq6zu 17 күн бұрын
ስለማይቀበሉት ነውጅ ውስጣቸውስጥ ጥያቄ ይፈጥርባቸዋል
@Amharicfilmmovies
@Amharicfilmmovies 3 ай бұрын
This channel is really worthy and essential to convince muslims i appreciate you guys, but i have one suggestion, the first part of all your videos is not smooth to invite our muslim brothers for instance; በመሀመድ ጮሌነት እንደሚለው አይነት ቃላቶችን ባታስገባ በቀላሉ እነሱን ለመጋበዝ ይመቻል። እውነት እኮ ነው ጮሌ እና ሀሰተኛ ነቢይ ለእራሱ ፍላጎት ሲል አሏህ አወረደልኝ ምናምን ያለው but for them it may irritate them at very beginning of the videos. God bless you!!
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 ай бұрын
አስተያየትህ ልክ ነው አመሰግናለው። ግን ሙስሊሞች አንተ እንዳሰብከው አይደለም፣ እሱ በእነሱ ላይ አይሰራም። ይባሱኑ እልህ አስይዟቸው እንዲሰሙ ያደርጋቸዋል። እውነት ነው ያናድዳቸዋል ግን በጸባይ እሹሩሩ እያለ ከሚነግራቸው ይልቅ እንዲህ አይነቱን ለመስማት የቀረቡ ናቸው። ጮሌነቱን ሁሌ እየሰሙ ጆሮዋቸው ላይ ቢያቃጭልና ለምን እንዲህ ይላል የሚል ጥያቄ ውስጥ ቢገቡ ይሻላቸዋል። የሙስሊሙ አለም ተቃራኒ አለም ነው። አንተ ጥሩና ልክ ነው ብለህ የምታስበው ነገር እነሱጋ ተቃራኒ መልክ ንንዛል። እና በዚህ ተረዳው። ያንን ያደረኩት ቆርቁሯቸው ሙስሊሞች እርስ በእርሳቸውም እንዲነጋገሩበት ነው፣ ደሞ ተሳክቷል። እስከዛሬ ብዙ ሰው ጋር ስላልደረሰ በሚል ምንም አስተያየት ሳይሰጡ መቀመጥን መርጠው ነበረ፣ አሁን እንደማያዋጣቸው ስለገባቸው ምላሽ መስጠት ጀምረዋል። ስለ አስተያየትህ አመሰግናለው፣ ተባረክ!!!
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 3 ай бұрын
Ayyy ab dawytm ekko abbate hoy yilal
@samri6650
@samri6650 15 күн бұрын
ለዚህ ሙስሊም ሰው የሚያነበው የእግዚአብሔር ቃል እንዲገለጥለት እንፀልያለን። አብ ወልድን ካልገለጠ፣ ወልድም አብን ሊገልጥ ካልወደደ እግዚአብሔርን የሚያውቅ የለም
@helimahelima5706
@helimahelima5706 14 күн бұрын
እሡኮ ክርሥቲያን ነበርኮ እዉነቱን አዉቆ ነዉ ወደ እሥልምና የመጣዉ
@smsm3968
@smsm3968 3 ай бұрын
የሙስሊሞች አይን ያወጣ ክህደት
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 ай бұрын
ይገርማል እውነቱ ማወቅ ቀላል ነው
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 3 ай бұрын
ሀሀሀ በጣም አወ እየሱስ ጌታ አይደለም አሁንም እንክዳለን
@endrisabay
@endrisabay 2 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8፡40 ነገር ግን አሁን ከእግዚእብሔር የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም። እራሱ ሰው ነኝ እያላችሁ እናንተ የአምላክነት ደረጃ መስጠት ምን አይነት መታወር ነው
@hanahailu3073
@hanahailu3073 2 ай бұрын
​@@user-gf6vo6vp5rለመሀመድ ንገረው
@helimahelima5706
@helimahelima5706 14 күн бұрын
​@@user-gf6vo6vp5rበትክክል እየሡሥ አምላክ አደለም ነብይ ነዉ
@ruthtadesse4906
@ruthtadesse4906 3 ай бұрын
እስላም ማውራት ያለበት ስለቁራን ነው እንጅ ስለመፅሐፍ ቅዱስ ማውራት የለበትም
@user-qn7mm4ls7r
@user-qn7mm4ls7r 3 ай бұрын
እየሱስ የዘላለም አምላክ ነው
@user-du7rm6ij1g
@user-du7rm6ij1g 3 ай бұрын
ተባረክ ! በረታ ።ልጂ ጌታ ካረዳ ዉ ሩቅ ነዉ!
@amlisium6189
@amlisium6189 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ: ኣምልተሃል : ጌታ የሱስ ያላወቁ: ራሱ አይናቸውን ይክፈትላቸው :ልባቸውን ይንካው : ክብር ለ ጌታ የሱስ ብቻ ይሁን የሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 19 күн бұрын
❤❤❤እኔምለው ግን እስላም ሆኖ በአረብኛ ብቻ እንዲጸልይ የግድ ነው?? ወይንስ አላህ የሚሉት አረብኛ ብቻ ነው የሚሰማው?? ❤❤❤
@EberhemFollambo
@EberhemFollambo 3 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@kenbontamiru9564
@kenbontamiru9564 3 ай бұрын
Mame Geta tsegawun yabizalhi ❤❤❤❤
@woldabibyitref958
@woldabibyitref958 Күн бұрын
ሙስሌም ህትና ወንድሞቼ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች 1. እየሱስ ከአብ ተወለደ ሲባል ያለናት ተወለደ እያልን መሆኑን እንጂ ሞስሌሞች እንደሚያስቡት ከእናት ተወለደ እያልን እንዳልሆነ መገንዝብ ያስፍልጋል፡፡ ቆራን ግን አላህ መወለድ ሲፍልግ ግን ሴት እንደሚያስፍልገው ተናግሯል፡፡ 2. እየሱስ በመሬት ተወለደ ስንል ደግሞ ያለ አባት ከድንግል ማሪያም ተወለደ እያልን መሆናችን ይህን ደግሞ ቆራን ያለ አባት መወለዱን አርጋግጦልናል፡፡ 3. እየሱስ የአብ ቃል ነው ስንል ቆራን ደግሞ የአላህ ቃልና መንፍስ ነው በማለት አርጋገጦልናል፡፡ ስለዚህ እየሱስ ስውም አምላክም መሆኑን መጻሃፍ ቅዱስ በደንብ ተናግሯል፡፡
@user-cj4ck7rq8p
@user-cj4ck7rq8p 2 ай бұрын
Tebaraklgne geta mogosune yefisibih
@tilahuntahiro3483
@tilahuntahiro3483 3 ай бұрын
በፍፁም ንፅፅር አይሆንም፣ በንፅፅርማ ሁለታችሁም የራሳችሁን ሳይሆን ወንጌልን እየሰበካችሁ ነዉና በርቱ፣
@saraalsara-d4w
@saraalsara-d4w 17 күн бұрын
ክርሥቲይንማለትእደዚሕእረጋያለነዉ
@yedidyaful
@yedidyaful 3 ай бұрын
ሙስሊሙ ልጅ ያለህ ቅናት በጣም ደስ ይልላ ግን አንድ የታዘብኩብህ ነገር ይህን ሁሉ ጥቅስ ስትጠቅስ አንዲቷን ጥቅስ እንኳ ዐውዱን እና ታሪካዊ ዳራውን በጠበቀ መልኩ አልጠቀስክም። ሌላኛው ደግሞ አንተ የምትፈልጋቸውን ቁጥሮች ብቻ ሸምድደህ ያዝህ እንጂ ሙሉ ምዕራፉን ከተቻለ ደግሞ መጽሐፉን ብታነብ መልስ እዚያው ታገኛለህ። ክርስትና ኢየሱስ ሰው አይደለም አይልም ግን ኢየሱስ ሰውም አምላክም ነው ነው የሚለው። መጽሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ያለውን ለሚያምን ሰው የኢየሱስን ተዋህዶ (አምላክም ሰውም) መሆን ማመን አይከብደውም። ሰው ሰው ሰው የሚለውን እንደተቀበልህ አምላክ ፈጣሪ አልፋ እና ኦሜጋ የሚለውን መቀበል ምነው አልዋጥ አለህ
@kalkidanberhanu2604
@kalkidanberhanu2604 2 ай бұрын
ፈረሀን የምትናበው ቃል ለመዳን ያድርግል ወንድሜ።
@ketemademeke2856
@ketemademeke2856 3 ай бұрын
wow so amazing appreciate you all Yes JESUS IS LORD
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x 2 ай бұрын
እየሱስ ጌታውን አምላኬ ሆይ ለምን ተውከኝ እያለ እየለመነ፣እኔ የተላኩት ለጠፉት ለእስራኤል በጎች እያለ መልክተኛ መሆኑን እየገለፀ፣ ወደ አምላኬ እና ወደ አምላካችሁ አርጋለሁ እያለ፣ከጌታየ የሰማሁትን እንጅ እኔ ከራሴ ምንም ላደርግ አልችልም … ብዙ ብዙ እያለ ካልገባችሁ ምንም ነገር ቢፈጠር አይገባችሁም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tesfayetegegn6430
@tesfayetegegn6430 2 ай бұрын
ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ። ስጋን ከመዋሐዱ በፊት ቃል (አምላክ ) ሲሆን ቃል ከእናታችን ማርያም ከስጋዋ ስጋን ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በተዋሕዶ 33 ዓመት በዚህች ምድር ላይ ተመላልሷል ። ፍፁም አምላክ ቢሆንም የሰውን ስጋ ስለተዋሐደ ፍፁም ሰው ስለሆነ ከኃጥያት በቀር የሥጋን ግብር (ሥራ) ሰርቷል ። በልቷል ተርቧል ተጠምቷል ተኝቷል ደክሟል እንዲሁም እግዚአብሔርን አምላኬ ብሎ ጠርቷል ።ይህንንም በተለያዩ የመፅሐፍ ክፍሎች እናገኘዋለን ። አንዳንድ ሰዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ብሂል እርቀው በስድ ንባብ እያነበቡ ደረቁን ሙግት ይሞግታሉ ። ይኽ ሙስሊም ወንድማችንም ያደረገው ይኼንኑ ነው ። ሌላው የሚያደርቁን ኢየሱስ “እኔ አምላክ ነኝ “ አላለም የሚለው ነው ። ምንም እንኳን ለነዚህ ከመፅሐፍ ቅዱስ በቂ መረጃ ቢኖርም ቃል በቃል ያለበትን አሳዮን እያሉ ይሞግታሉ ። ለነዚህ መልሱ ኢየሱስ አልመሲህ ነው እያላችሁ የምትሉት በቁራናችሁ ውስጥ “ አልመሲህ ነኝ “ ያለበትን አሳዮን ማለት ነው ። ለነገሩ ነው እንጂ ምንም አምላክ ለመሆኑ በቂ መረጃ ቢኖርም በተዋሕዶ ሰው ሆኖ የመጣው አምላክነቱን ለማሳመን ሳይሆን ቀጥተኛዋን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ለመመስረት ቤዛ ሆኖ መሞቱን ፣መነሳቱንና ማረጉን በማመን የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዲወርሱ ለማብቃት ነው ።
@chalikeb3485
@chalikeb3485 3 ай бұрын
wow Jesus my Lord
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በግድ ኢሳን ተቀበሉ ብሎ ትርክት አለ እንዴ ሲቀጥል ከመሐመድ በፊት አላሀ የት ነበር ክርሰቶሰ በዚች ምድር መቶ በፍቃዱ ሞቶ ተቀብሮ ተነሰቶ አርጎ አዋሪያት ክርሰትናን ሰብከው ወጌል ለአለም አሰራጭተው ከአለፉ ከ600መቶ አመት ቦአላ አንድ ሰው ተነሰቶ የፈጠረው እሰልምናን አውን ዞራቹ አላህ ሰትሉን ምን ማለት ነው ወዳጄ ከመሐመድ በፊት አላህ አልነበረም ከአላ ከመሐመድ በፊት ክርሰቶሰ ነበር እና እባካቹ ክፉ አትናገሩ ሙስሊሞች እውነትን መርምሩ በጨዋ ደንብ ተማማሩ እንማማር🤔
@Uvbnn
@Uvbnn 3 ай бұрын
😐እረ እንዴት የበሰበሰ ሃሳብ ነው ያቀረብሺው? እንደዛ ከተባለ እየሱስ ሳይወለድ በፊት የት ነበረ? ማንስ ነበር ይቺን ምድር ይመራት ነበር
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 3 ай бұрын
አላህ በፊትም ያለ አሁንም ያለ ወደ ፊትም ያለ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 7 күн бұрын
የበሰበሰ ፍሬ የሌለው በስብሶ የቀረ ይኤንን ትርክት የጫነባቹ ነው ክርሰቶሰ እውነት እይወት ነው ትንሽ አይሰቀጥጥሽም እንዴ እየሱስማ ሳይወለድ የነበረ አልፍአና ኦሜጋ ነው የነበረ ነው ​@@Uvbnn
@Uvbnn
@Uvbnn 7 күн бұрын
@@user-xs8vl3hf6s አላህም እንደዛ ነው The Alpha and Omega
@ህይወት4502
@ህይወት4502 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
@user-in9vh9nc2m
@user-in9vh9nc2m 3 ай бұрын
ይሄ ሰዉ የእዉቀት ማነስ አለበት፣ እርሱ ብቻ አይደለም ሙስሊሞች የክርስቶስን ሰዋዊ ተግባርን ከመጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳሉ ስለአምላክነቱ የሚገልጽ ክፍል ሲኖር ግን ይህ ክፍል ተበርዟል ይላሉ። የበረዘዉ መጽሐፍ ቅዱሱ ሳይሆን የበረዘ ቁርዓናቸዉ በዚህም የተነሳ ይህንን መጽሐፍ ያነበበ አእ ምሩዋቸዉ ነዉ።
@tagaylemma7306
@tagaylemma7306 3 ай бұрын
አላህ የሚባለው ጥቁር ድንጋይ ከእግዚአብሔር ጋር በምን ይወዳደራል ? ቁራን ያልተማረ መሃመድ የደረሰው ልብወለድ የእግዚአብሔር እስትንፋስ የሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ጋር እንደት ልወዳደር ነው
@kumelgeremew9335
@kumelgeremew9335 3 ай бұрын
ወዳጄ ቁራአንን በምን ሂሣብ ነው ቅዱስ ከሆነው የአምላክ ቃል ጋር እኩል ቁጭ ብለህ የምታወራው ለማንኛውም ጸጋውን ያብዛልህ።
@yididiyaloba6071
@yididiyaloba6071 3 ай бұрын
@MindMatter-123 ውዷ መጀመሪያ በተግባቦት ና በጨዋ አማርኛ አውሪ በመቀጠል አንድ ጥያቄ እስቲ መልሽልኝ እስልምናን የምታውቂው ከሆነ ና ኢሳ ቃል በቃል እኔ ነብይ ነኝ አታምልኩኝ ያለበትን ቦታ አሳዪኝ🙏ከቁራን ውስጥ አመሰግናለሁ
@hanahailu3073
@hanahailu3073 2 ай бұрын
ቁራን እኮ የመሀመድ ተረት ነው​@@yididiyaloba6071
@helimahelima5706
@helimahelima5706 14 күн бұрын
​@@yididiyaloba6071በምን አዉቃ ታመጣለች ደሞ ቁርአንን ታጣጥላለችደ
@jesuswillcome
@jesuswillcome 2 ай бұрын
1 John 2:23 "Whosoever denieth the Son, the same hath not the Father: [but] he that acknowledgeth the Son hath the Father also."
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 3 ай бұрын
Jesus is Lord forever! 👌👌
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Ай бұрын
🎉
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 ай бұрын
ፈረሐን የውልክ ሁሉም ነገር ሕግና ደብ አለው ይሄንን ካላወቅክ የተም ቦት ብትሄድ ከሰውጋር መግባባት አትችልም ውይይት በመከባበር እና በጨዋነት መሆን አለበት ከለበለዛ መግባባት አትችልም
@iandmyself
@iandmyself Ай бұрын
i am....the way the truth and life
@user-oo9ne8uu8g
@user-oo9ne8uu8g 3 ай бұрын
ኡስታዝ ፈርሀን ጨርሰህወል ለሚገበው
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq 3 ай бұрын
ሙሐመድ ትህትና 🥰
@woldabibyitref958
@woldabibyitref958 Күн бұрын
ሙስሌም ህትና ወንድሞቼ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች  አብ ያለ ወልድና ያለ መንፍስቅዱስ አንዳችም ነገር ማርግ አይችልም  ወልድም ያለ አብና ያለ መንፍስ ቅዱስ አንዳችም ነገር ማርግ አይችልም  መንፍስቅዱስም ያለ አብ ና ያለ ወልድ አንዳችም ስራ መስራት አይችልም ምከናይቱም ይህን አለም ከመኑር ወደ አለመኖር እንዲሆም በመፍረድምና በአምላክነት አንድ ናቸው ይሆን እንጂ ሶስት አምላክ የሚባል ነገር የለም፡፡ ለዚህም ነው አንድ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚባለው፡፡ይህ ማለት የስላሴን ምስጥር በደንብ መማርን ይጠይቃል እንጂ የፈጣሪን ስራና አኗኗር በአንድ ጊዜ ማወቅ አይቻልም እደዚያማ ከሆነ ፈጡርና ፈጣሪ ልዩነት የላቸውም ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ሰፊ ትምህር ያለው ስለሆነ ቀርብ ብሎ መነጋገርን ይጠይቃል ማለት ነው፡፡
@aishamohammid5487
@aishamohammid5487 3 ай бұрын
በስበቡ እየሱሰኝ ስበከ ❤
@AyoubHusein-m5s
@AyoubHusein-m5s Ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ የክርስቲያን መምህራኖች የሙስሊም መምህራኖች በሌሉበት ይፎክሩና ከመስሊሞች ጋር ሲገናኙ ጦጣ ይሆናሉ ፤ ይዋረዳሉ ።
@user-kp9gr4vu9w
@user-kp9gr4vu9w 3 ай бұрын
ለመመለስ ማዳመጥ አለብኽ
@yemachaltube
@yemachaltube 3 ай бұрын
Yess
@ethiopiahagere5377
@ethiopiahagere5377 3 ай бұрын
ከእስላም ዳይሎግ ስታደርጉ አንድ ከመፅሐፍ ቅዱስ ከጠየቊ አንድ ከቊርዓን ወይም ከሐዲዝ መጠየቅ አለባቸው ።
@BirukKibebe-dt4yy
@BirukKibebe-dt4yy 3 ай бұрын
ጀግኖቹ እስኪ ከሙሀመድ አስመልጡን ሁልሺም ጉዞ ወደ ሙሀመድ ወደሀቁ መንገድ መግባታቺሁ አይቀርም ። ምክንያቱም የተኛውን ምእመን ቀስቅሳቺሁ መፀሀፍ ቅዱስን እዲፈትሺ እያረጋቺሁት ነው ከፈተሼ ደግሞ አንድም ሦስትም እያላቺሁ ስታወዛግቡት የነበረውን ምእመን ወደቀጥተኛውና ጥርት ወዳለው አምላኩ ወደ አላህ እያቀረባቺሁት ነው ። ከናተ ስድብ እንጂ እውቀትን እንደማያገኝ ከራሳቺሁ አደበት ያረጋግጣል።
@user-so1em4px2v
@user-so1em4px2v 3 ай бұрын
መሀመድ ትክክል ነው
@user-oc5zb8zt3y
@user-oc5zb8zt3y 3 ай бұрын
መዝ 110፡1 "ጌታዬ ለጌታዬ" ዳዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የነዳዊት ሁሉ ጌታ ነው።
@user-kp9gr4vu9w
@user-kp9gr4vu9w 3 ай бұрын
ሌሎች እዉነቱን እንዲረድ መሀል ገብተኽ አትረብሽ እውነት ካለኽ ተረጋግተኽ ስማ
@user-uy2qu6py6n
@user-uy2qu6py6n 3 ай бұрын
2ኛ ቆሮቶስ ምእራፍ5ቁ16 ላይ አንብብለት?
@henokkurabachew7957
@henokkurabachew7957 3 ай бұрын
መሀመድ ወደ ኦርቶዶክስ ብሆን አርፍ ነው ግን መርምረው ትደርሳለህ እውነት ስለ ምትፈልግ 😍
@ADISALEMYISHAK
@ADISALEMYISHAK Ай бұрын
THANK YOU JESUS
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 3 ай бұрын
“Namni ilmicha ganu abbichaa wajjin firooma hin qabu; ilmicha amanachuu isaa kan beeksisu immoo abbichaa wajjinis firooma qaba.” - 1Yoh. 2:23
@Topg-e6m
@Topg-e6m Ай бұрын
እምየ ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር❤❤❤❤❤❤
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 3 ай бұрын
Ustaz Ferhan Rebna yhfezek
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q 2 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w Ай бұрын
አሮጌውና አድሱ እንድገባው ሁለት ልደት አስተምረው። በሰው እና በአምላክ መስለህ
@adamfessha7808
@adamfessha7808 3 ай бұрын
እውነት ያሸንፋል
@ketemademeke2856
@ketemademeke2856 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 3 ай бұрын
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ¹⁰ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። … ¹⁴-¹⁵ እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥
@yemachaltube
@yemachaltube 3 ай бұрын
yesss
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 3 ай бұрын
ሙስሊሞች፣ሀቅ፣ስላላቸው፣የሚጠየቁትን፣ይመልሳሉ፣።
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ አምላክና ጌታ ነዉ
@user-oc5zb8zt3y
@user-oc5zb8zt3y 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ተብሎ ተጠርቷል ይህንን ተቀበል። ኡስታዝ
@Mami-op5my
@Mami-op5my 3 ай бұрын
ፈጣሪ ከምንም የፀዳ ሲሆን ፈጣሪ ከሆነ በሽንት መሽኛ በኩል ለመምጣት ለምን አስፈለገው ለምን አዳምን አልሆነም ያለእናት ያለአባት
@MeheretuArgago
@MeheretuArgago 2 ай бұрын
I’m blessed
@alfyiamoh
@alfyiamoh 3 ай бұрын
የስሲቱ ምሳሌ ተመቸኝ😂😂እንደሚመሰለን ፈረሀን የሚባለው እውነት በደንብ ያውቃል ስለኢየሱስ ግን ለለመሸነ ነው ሆም ብሎ ቃሉ የሚጣምመው 😮
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 3 ай бұрын
ወገኖች 👉ሱራ 7:179 ላይ አላህ ብዙዎችን ለገሀነም ፈጠረን ይላል እኮ አላህ የሲኦል እራት አድርጎአቸኋል
@The-lj7yh
@The-lj7yh 3 ай бұрын
ጥቅሱን ባላቅም መፀሀፍ ቅዱስምላይ አለ ወላሂ ክርክር ላይ ሰምቸዋለው
@EyobKassaya
@EyobKassaya 19 күн бұрын
Fexeren kale alaha 3 new malete new
@The-lj7yh
@The-lj7yh 19 күн бұрын
@@EyobKassaya እነዚያ አሏህ ሶስትነው የሚሉ ካዱ ይላል ቁርአንላይ አለ እራሱን ለማጋነንነው
@The-lj7yh
@The-lj7yh 19 күн бұрын
@@Alemtsehay777 አሏህ ሁሉን አዋቂነው የወደፊቱን ገሀነም ይሁኑ ገነት ቀዲሞ ስለሚቅነው የተናገረው
@user-nr7pn6wq8r
@user-nr7pn6wq8r 3 ай бұрын
የኢስላም ወዲሜ ጄዛከላህ ኸይር አላህ መሰሎችህን ያብዛልን በነገራችላይ እኔዝህ ማሰቢያቼዉየተዘጋ ሲነግሯቼዉ ዉለዉ ሲነግሯቼዉ ቢያዲሩ አይሰሙም አዉቆየተዴበቀ ቢጠሩት እይአይልም ስለዛ ተወለዴ አምላክሆነ የሚሉ ዘባጣሪወች እዳይሸነፊ ዴረቅ ጭቅጭቅ ነዉ እዳይሰሙ ጆሯቼዉ ቀርቶ ልባቼዉታዉሯል
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
የቁርአኑን አላህ ከሰይጣን በምን እንለይ? ተቸገርንኮ
18:44
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 6 М.
መሃመድ አበባው ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣባቸው ምክንያቶች
1:00:52
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 8 М.