ኢየሱስ ግን (Eyesus Gen) by Mesfin Tesfaye and Bezawit Mesfin, Live Recording @ Baroque Records 2024

  Рет қаралды 40,462

Baroque Records ETH

Baroque Records ETH

Күн бұрын

ኢየሱስ ግን (Eyesus Gen) by Mesfin Tesfaye and Bezawit Mesfin, Live Recording @ Baroque Records 2024
Stay Connected:
Instagram: ...
Facebook: / baroque-records-eth-11...
Telegram: t.me/baroquere...
TikTok: www.tiktok.com...
"ኢየሱስ ግን"
Lyrics and Melody by: Mesfin Tesfaye and Tsion Hilawe
Performed by: Mesfin Tesfaye and Bezawit Mesfin
Music Produced by: Yohannes Tilahun
Music Rearranged by: Teyent Asrat
VERSE 1
የኤልዛቤል ዛቻ በፍርሀት አቅልጦኝ
ነፍሴን ለማዳን ስል በረሀ ዘለቅሁኝ
በማትጠልለኝ በክትክታ ዛፍ ስር
ተኝቼ በጩኸት ጌታዬን ሳማርር
CHORUS
ኢየሱስ ግን
ተራራው መች ሸፈነው በረሀው መች አገደው
ዳገቱ መች ታከተው ቁልቁለት መች ሰለቸው
ብቻዬን ባለሁበት እጆቹን ሰደደና
ይኸው አበረታኝ በፀጋው እንደገና
VERSE 2
ምንም አትጠቅመኝም በቃ ነፍሴን ውሰድ
ይሻለኛል መሞት በአለም ከመሰደድ
እያልኩኝ የምሬት ድምፄን ሳስተጋባ
ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ስታጠብ በእንባ
ኢየሱስ ግን…
VERSE 3
ዓላማዬን በሞት መዝጋቱን መርጬ
ለጠላቴ ዛቻ ራሴን አጋልጬ
ጭንቀቴ ነግሶብኝ ተወስዶ ሰላሜ
በክትክታ ዛፍ ስር ሳለሁ ተጋድሜ
ኢየሱስ ግን…
VERSE 4
ጭው ባለው በረሀ ለቅሶዬን ሰምቶኛል
የምሬት ጩኸቴን በደስታ ለውጧል
በሚቻለኝ ሁሉ ክብሩን አውጃለሁ
ለታላቅነቱ ወድቄ አሰግዳለሁ
ስለሚወደኝ
ተራራው መች ሸፈነው....
#Ethiopianmusic #TsionHilawe #MesfinTesfaye #BezawitMesfin #Lekyelelewfikir #Eyesusgen #Baroquerecords #Ethiopianmezmur #mezmur #newsongs2024 #Ethiopianchristiansong #newmezmur #protestantsongs #protestantmezmurnew
Music in this video
Learn more
Song Eyesus Gen
Album Lek Yelelew Fikir
Artist Tsion Hilawe
Recording Studio Baroque Records
Graphics Baroque Records
Note You can get the full album on telegram by following the instruction from our bot @baroque_recordsbot
*Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited!

Пікірлер: 74
@MEKLITTEREFE-sg2vi
@MEKLITTEREFE-sg2vi Ай бұрын
የኤልዛቤል ዛቻ በፍራት አቅልጦኝ ነፍሴን ለማዳን ስል በረሀ ዘለኩኝ በማትጠልለኝ በክትክታ ዛፍ ስር ተኝቼ በጩኸት ጌታዬን ሳማርር ኢየሱስ ግን ተራራው መች ሸፈነው በረሀው መች አገደው ዳገቱስ መች ታከተው ቁልቁለት መች ሰለቸው ብቻዬን ባለሁበት እጆቹን ሰደደና ይኸው አበረታኝ በፀጋው እንደገና ምንም አጠቅመኚም በቃ ነፍሴን ውሰድ ይሻለኛል መሞት ባለም ከመሰደድ እያልኩኝ የምሬት ድምፄን ሳስተጋባ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ስታጠብ በእንባ አላማዬን በሞት መዝጋቱን መርጬ ለጠላቴ ዛቻ እራሴን አጋልጬ ጭንቀቴ ነግሶብኝ ተወስዶ ሰላሜ በክትክታ ዛፍ ስር ሳለሁ ተጋድሜ ጭው ባለው በረሀ ለቅሶዬን ሰምቶኛል የምሬት ጩኸቴን በደስታ ለውጦል በሚቻለኝ ሁሉ ክብሩን አውጃለው ለታላቅነቱ ወድቄ ሰግዳለው ስለሚወደኝ ተራራው መች ሸፈነው በረሀው መች አገደው ዳገቱስ መች ታከተው ቁልቁለት መች ሰለቸው ብቻዬን ባለሁበት እጆቹን ሰደደና ይኸው አበረታኝ በፀጋው እንደገና
@fekertealemu1451
@fekertealemu1451 Ай бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ይህን መዝምር ስፈልግ ከ10 ኣመት በላይ ሆኖኛል እጅግ ታነፅኩበት
@Useridc251
@Useridc251 3 күн бұрын
How I love this family… እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💛
@abebayebitew8997
@abebayebitew8997 Күн бұрын
Thank God for making you the blessing of the church in this marvelous gift. Sing!!
@eyobjara6711
@eyobjara6711 Ай бұрын
ዘፍጥረት 35:3 [3] ተነሥተን ወደ ቤቴል እንውጣ፤ እዚያም በመከራዬ ጊዜ ለሰማኝ፣ በሄድሁበትም ስፍራ ሁሉ ላልተለየኝ አምላክ (ኤል) መሠዊያ እሠራለሁ።” ኢየሱስ ግን በድካማችን የሚቆም ልዩ ወዳጅ እውነተኛ አባት😍 ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 2 күн бұрын
ተባረኩ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 3 күн бұрын
What a song! Thank you for sharing very meaningful tebareku!
@asmeproduction8718
@asmeproduction8718 11 күн бұрын
ተባረኩ የተወደዳችሁ፡፡ ድንቅ መዝሙር ነው፡፡ ኢየሱስ ግን ተራራው መች ሸፈነው በረሀው መች አገደው ዳገቱ መች ታከተው ቁልቁለት መች ሰለቸው ብቻዬን ባለሁበት እጆቹን ሰደደና ይኸው አበረታኝ በፀጋው እንደገና ቶሎ ቶሎ ኑልን፡፡
@elizaafework4414
@elizaafework4414 Ай бұрын
ይህንን መዝሙር ድሮ ፅዮን እና መስፍኔ ስትዘምሩት አልረሳውም ተባረኩ 🙏
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Ай бұрын
ጽዮን በቤቴል መካነእየሱስ የዛሬ 30 አመት አካባቢ ትዘምረው ነበር።
@DeborahTeshome
@DeborahTeshome Ай бұрын
Father and Daughter worshiping JESUS !!!🙏
@tgtak3916
@tgtak3916 Ай бұрын
ኦ ማይ ጋድ💕 ኢየሱስ ግን ... በጣም የምወደው ፈልጌ ያጣሁት መዝሙር ተባረኩ
@HopeYilma-x7g
@HopeYilma-x7g 23 күн бұрын
ወይኔ በጣም ነው የወደድኩት ይሄን መዝሙር ተባረኩ
@nathansis2396
@nathansis2396 Ай бұрын
Teynt 🔥 you're an awesome pianist
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 26 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እውነት ነው ኢየሱስ ግን መከራችን አያርቀውም ሁሌም ከኛ ጋር ነው ክብር አንድ ልጁን ለሰጠንለወደደን ለአባቱ ይሁን!
@eliasgebremichael4326
@eliasgebremichael4326 Ай бұрын
ፂዮን ይህንን መዝሙር ቤተል መካነ እየሱስ ስሰማ ነው ያደኩት። እኔ የዛን ጊዜ kids choir ነበርኩ። God bless you
@genetbiru760
@genetbiru760 25 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።🙏🙏🙏
@SelamKefyalew-cw3xm
@SelamKefyalew-cw3xm Ай бұрын
Could you please put the whole album on Spotify? Really loved the whole album! And glad to see a video of your dad singing his songs! Thank you and may God bless your family
@baroquerecordseth7373
@baroquerecordseth7373 29 күн бұрын
Okay, we are working on it.
@meseretasfaw2818
@meseretasfaw2818 24 күн бұрын
ውይ ልጅ ሆኜ የማውቀው ግን ብዙ ጊዜ ዘምሬ እፅናናበታለሁ ተባረኩ
@hanatgisitu1355
@hanatgisitu1355 7 күн бұрын
God bless you😢❤
@abrishoalex7851
@abrishoalex7851 3 күн бұрын
Blessed 🥰🥰🥰
@kalebJML
@kalebJML Ай бұрын
This song shows our God's faithfulness...Geta yibarkachu!!! I love this family!
@wondimusimion8644
@wondimusimion8644 Ай бұрын
Tebereku Dr Bezi
@hibistgirma7270
@hibistgirma7270 Ай бұрын
Eyesus gn, ewnetegna wedajachen!! ♥️♥️🙏 Tebareku!!
@chernetyohannes6130
@chernetyohannes6130 Ай бұрын
Des sitlu betam abat ke liju gar endezi sizemr endet des yilal tebareku enante❤
@gedionbiniyam
@gedionbiniyam Ай бұрын
I can't stop listening! ❤
@dawitworku3375
@dawitworku3375 Ай бұрын
Blessed Family ❤❤❤
@HailuGirma-t1i
@HailuGirma-t1i 29 күн бұрын
amazing song
@hallelujahhaile2587
@hallelujahhaile2587 Ай бұрын
ተባረኩ ❤🙏
@TeferraTeferra
@TeferraTeferra Ай бұрын
ዘራችሁ ይባረክ
@misikirabeje8531
@misikirabeje8531 Ай бұрын
Amen Amen. Woow I am so glad to see you. you are so blessed ❤❤❤❤❤❤
@asratmulachew690
@asratmulachew690 Ай бұрын
ኢየሱስ ግን ❤
@gelilabiresaw7308
@gelilabiresaw7308 Ай бұрын
Such a blessing song
@adeytamrat8196
@adeytamrat8196 Ай бұрын
I grew up listening to this song. My dads favorite ❤
@NGNA28
@NGNA28 Ай бұрын
Geta abzito abzito yebarkachu❤
@ShembelelSolomon
@ShembelelSolomon Ай бұрын
Awo Mesfin and his daughterg Bezu tsion’s daughter.
@asterhilawe8192
@asterhilawe8192 28 күн бұрын
God bless your family
@selamawitshibru1935
@selamawitshibru1935 Ай бұрын
Tebarku Abate ena lje
@werqaferaw
@werqaferaw Ай бұрын
Thank you for this song!🖤
@Mihiert
@Mihiert Ай бұрын
❤ Blessed
@amanuelnebi1351
@amanuelnebi1351 Ай бұрын
Beziye geta ybarksh 🖐️
@samiwolde2753
@samiwolde2753 Ай бұрын
Wowww
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 Ай бұрын
❤️❤️🙏🙏🙏🙏😇😇😇🙏
@NiguseJole
@NiguseJole Ай бұрын
God bless u ❤❤l
@mekdesdutiso4248
@mekdesdutiso4248 Ай бұрын
Tebareku 🥰
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Ай бұрын
Are they father and daughter !?😍
@yafetbirhanu3342
@yafetbirhanu3342 Ай бұрын
Bezye tebareki
@Gospel_through_music
@Gospel_through_music Ай бұрын
Christ is a God of grace😮
@girumbelay7778
@girumbelay7778 Ай бұрын
Yes Amen!!❤❤❤
@sifentadesse2046
@sifentadesse2046 Ай бұрын
Tebareku!!
@singeryishakb2022
@singeryishakb2022 Ай бұрын
Wow
@edenbayisa
@edenbayisa Ай бұрын
😭❤❤❤❤❤❤❤❤
@page4433
@page4433 Ай бұрын
Amen amen
@_tesfish
@_tesfish Ай бұрын
❤❤❤
@mezmurs
@mezmurs Ай бұрын
egzabher yebarkachu
@Barkan_addis
@Barkan_addis Ай бұрын
🥰
@ruthkebede755
@ruthkebede755 Ай бұрын
እምነታችሁ ምንድነው ?
@fekertealemu1451
@fekertealemu1451 Ай бұрын
@@ruthkebede755 ሁሉን በሚችል ሰማይ እና ምድር በፈጠረ በእግዚኣብሔር ኣምናለሁ ደግሞም በኣንድ ልጅ በጌታችን በእየሱሱ ክርስቶስ ከድንግ ማርያም በተወለደ በተሰቀለ በተቀበረ ደግሞም ከሀጢያት ሊያድነን በተነሳ ህያው በሆነው ኣምናለሁ ኣንቺስ? ኣንተስ?
@ruthkebede755
@ruthkebede755 Ай бұрын
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አምናለሁ
@speaktruth7536
@speaktruth7536 Ай бұрын
ስማን አላስታውሰውም መዝሙርንግን የዘመረችው ሌላ ሴት ናት መካነየሱስ ትመጣ ነበር ስለሶ ስጠይቅ ጉሮሮ በሽታ እንደያዛት እቆመች ሰማሁ ጌታ ይገስፀው ሰይጣን ድንቅ ሴት ነበረች ባለበት ጌታ ይፈውሳት የምታቋት ፃፉ ልኝ
@tsionhilawe3821
@tsionhilawe3821 Ай бұрын
የጠቀስካት ሴት ጽዮን ህላዌ ነኝ። መዝሙሩን የዘመሩት ልጄና ባለቤቴ ናቸው። አሁን ካልከው ህመም ነጻ ነኝ። ይህንኑ ዝማሬ በቁጥር 3 አልበሜ ላይ ዘምሬዋለሁ። ግጥሙን ባለቤቴ ዜማውን ደግሞ እኔ ነን የተቀበልነው። ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን።
@kalebJML
@kalebJML Ай бұрын
​@@tsionhilawe3821Geta yibarkachu!! yetewedede beteseb. I have loved your songs since your album release. And so glad I got the chance to see you in person at Bez's graduation. anchim degmo neyiln belela mezmur😊 Tebareku
@kalebJML
@kalebJML Ай бұрын
​@@tsionhilawe3821ሶስት አልበም አንደነበር ፈፀሞ አላወኩም ነበር? የት ላገኝ እችላለው?
@baroquerecordseth7373
@baroquerecordseth7373 Ай бұрын
@kalebJML God bless you for your lovely comments. The Album is available on this channel. And if you want the audio version there is direction on how to get it on telegram in the description.
@kalebJML
@kalebJML Ай бұрын
@@baroquerecordseth7373 Thanks for your response, but I meant if there were other 2 albums of hers. I bought this album the day it was available on telegram😊
@redietgirma8923
@redietgirma8923 29 күн бұрын
Beautiful song
@israeldesta8359
@israeldesta8359 Ай бұрын
ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
@hailugirma6430
@hailugirma6430 Ай бұрын
Blessed ❤❤❤❤❤❤
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 2,4 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 68 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 24 МЛН
The Story Behind ኢየሱስ ግን (Eyesus Gen) @ Baroque Records 2024
10:38
Baroque Records ETH
Рет қаралды 2,1 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 360 М.
Ethiopia New Song Genana SOZO Band 2021
5:23
Senfam Production
Рет қаралды 611 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 2,4 МЛН