Рет қаралды 16,493
ውለታው (Weletaw) by Bezawit Mesfin ft. Solomon Bula (Official Music Video) from Baroque Records
Stay Connected:
Instagram: ...
Facebook: / baroque-records-eth-11...
Telegram: t.me/baroquere...
TikTok: www.tiktok.com...
"ውለታው"
Lyrics and Melody by: Mesfin Tesfaye
Music by: Yohannes Tilahun
CHORUS
ውለታው እጅግ ብዙ ነው
ጌታዬ ለኔ ያደረገው
ቆጥሬ ልዘልቀው ባልችልም
ተመስገን ከማለት አላርፍም
VERSE 1
ነፍሴን ከሞት አፋፍ አድኗል
ያበቃ ታሪኬን ቀጥሏል
በሚያስደንቅ የማዳን ስራው
አትረፎኝ በህይወት አለሁ
የለኝም ልዩ ስጦታ
ለዚህ ግሩም የፍቅር ጌታ
አፌን በምስጋና እከፍታለሁ
ውለታውን አወራለሁ
ውለታው…
VERSE 2
አልወጣውም ካልኩት ከማጥ ውስጥ
ነጥቆ አውጥቶኛል ሳልዋጥ
ምህረቱን በህይወቴ አብዝቶ
አቁሞኛል ጌታ ደግፎ
የተትረፈረፈው ሰላሙን
አብዝቶልኝ ቸርነቱን
በህያዋን ምድር ላቆመኝ
ምስጋናን እሰዋለሁኝ
ውለታው…
VERSE 3
በለመለመ መስክ አደርኩኝ
ከእረፍቱ ውሃ ጠገብኩኝ
አምላኬ ያሳጣኝ የለም
በእርሱ ታምኜ አላፈርኩም
ሁሉ በሁሉ ሆኖልኝ
የደስታን ዘይት ቀብቶኝ
በፊቱ ይኸው አቁሞኛል
በምስጋና ልቤን ሞልቷል
ውለታው እጅግ ብዙ ነው
ጌታዬ ለኔ ያደረገው
ቆጥሬ ልዘልቀው ባልችልም
ተመስገን ከማለት አላርፍም
#Ethiopianmusic #TsionHilawe #BezawitMesfin #BezaMesfin #Lekyelelewfikir #Weletaw #Baroquerecords #Ethiopianmezmur #mezmur #newsongs2022 #Ethiopianchristiansong #newmezmur #protestantsongs #protestantmezmurnew
Music in this video
Learn more
Song Weletaw
Artist Bezawit Mesfin
Album Lek Yelelew Fikir
Recording Studio Baroque Records
Videography Hebron Production
Note You can get the full album on telegram by following the instruction from our bot @baroque_recordsbot
*Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited!