ኢየሱስ የራሱን ስጋ በልቷል የኦርቶዶክስ ተረት..ኤርሚ በዝረራ የኦርቶዶክስ አስተማሪውን አስወጣው...ኤርሚያስ አበበ | faithline ኤል ቃል | የወንጌል

  Рет қаралды 1,291

የእውነት ወንጌል

የእውነት ወንጌል

Күн бұрын

Пікірлер: 9
@greenfarmgabella22
@greenfarmgabella22 9 ай бұрын
ኤርሚ ሠላም ላንተ ይሁን ጥሩ ስራ እየሰራህ አንዳንዴ የምትጠቀምባቸውን ኦፌንድ የሚያደርጉ ናቸው
@AkaliDanni
@AkaliDanni 10 ай бұрын
❤❤❤
@MrKana-ve4tm
@MrKana-ve4tm 10 ай бұрын
Tebarek
@fitsumtsegaye9039
@fitsumtsegaye9039 10 ай бұрын
ሥላሴ ወንድ ነው ወይ ሴት ? ቅድስት ሥላሴ
@Emanu1532
@Emanu1532 10 ай бұрын
እንደ ኦርቶዶክስ ከፔንጤ የተማርኩት ኢየሱስ ትሁት፣ፉቅር፣አስተማሪ ፣ተሳሳተ ያለውን የማያወግዝ፣የማያገል፣የማያማ፣የማይጠላ፣በጉልበት የማያምን አራድዬ መሆኑን እየተማርኩ ነው ፔንጤን እንዳልናቅን ይጮሀሉ፣ይዘላሉ፣በካራቴ ይማታሉ እንዳልተባልን ጓደኛ አትሁኗቸው ተብለን እንዳልተመከርን ዛሬ ከፔንጤ ብዙ እውቀት እየሸመትን ነው ሂፕሆፕና ሬጌ ራጋ ስረግጥ ተው የማይል ጥንብር ብዬ ስሰክር የሚያጨበጭቡልኝ የኦርቶዶክስ ጓደኞቼ ዘመዶቼ ስለ ኢየሱስ ከሰማሁ ለምን ያቅራቸዋል ስሞት ና ስወድቅ ተው ያላለኝ ኢየሱስ ስል ከገላመጠኝ ወለበል በልልኝ
@Emanu1532
@Emanu1532 10 ай бұрын
በድራፉትና በውስኪ ደንዝዤ ያወጣኋት ሴት ትሁን ሰይጣን አላውቅም ኢየሱስ ባለሁበት በመንፈስ ጥመቀኝ ከመጠጥ የሴት ሰውነት የመሸጎጥ ሱሴን እጠበው በሀጥያት ስሸት ቤተክርስቲያኒቷ አንድም የረዳችኝ የማዳን ስራ የለም ሊያድኑኝ የማቀርቡትን ከማውገዝና ከማጥላላት ውጭ ዘፈን ማ ቤት ነው የደመቀው?
@tizitakasa2358
@tizitakasa2358 10 ай бұрын
Hule meblat meblat metetat egezeo!!!
@tesfayefichala9036
@tesfayefichala9036 9 ай бұрын
1. መተተችብኝ፣መተተብኝ፣ አሟረተብኝ፣ አሟረተችብኝ፣ አበላሸብኝ፣ አበላሸችብኝ፣ አሠራብኝ፣ አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም፣ አይተኛልም፣ ደገመብኝ፣ ደገመችብኝ፣ አስደገመብኝ፣አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ፣ ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ፣ አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ፣ አሳቀለችብኝ፣ አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዙሮብኝ ነው፣ አዙራብኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ አጋንንታዊ ልምምዶችና መጠቃቃቶች የተሞላ ሐይማኖት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና እንዲሆን የተፈለገው? 2. የጎሪጥ እየተያየ፣ አንዱ ሌላውን እየተጠራጠረ፣ እየሰጋ፣የሆኑ የተመተተባቸውንና ያድኑናል የሚሏቸው ነገሮችን በኪሳቸውና በቤታቸው እየቀበሩ የሚኖሩበት የአምልኮ ሥርዓት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና እንዲሆን የተፈለገው? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎች፣ ለጥቃቶች፤ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት የሚኬድበት ሐይማኖት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና እንዲሆን የተፈለገው? 3. ብልጥግና ለማግኘት፣ለበቀል፣ሌላውን ለማጥቃት፣የሌላውን ዕድል ለማበላሸት፣ሌላውን ገድሎ ለመውረስ፣ ለአምልኮ፣ ለልመና፣ ለስኬት፣ለፈውስ፣በልጦ ለመገኘት ይረዳሉ በሚል ከመናፍስት ጋር ለመገናኘት የሚኬድባቸው በርካታ ምስጢራዊና ተዓምር አድራጊ ኃይል አላቸው ተብለው የሚጠሩ አምልኮ ቦታዎች ያሉት ሐይማኖት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና የሚሆነው? 4. እነዚህን ሁሉ የሚለማመዱ ሰዎችስ በየትኛው መመዘኛ ነው የቅዱሱ ጌታችን በጎች ናቸው የሚባሉት? 5. ተስፋ በሚደረግባቸው፣ አሳፋሪ ስለቶች በሚፈጸሙባቸው፣በሚለመኑ፣ መሥዋዕት በሚቀርብላቸው ፣ በሚሳለሟቸውና በሚሰገድላቸው ፍጡራን፣ ሐውልቶች፣ ቅርጻ ቅርጾችና ሥዕላ ሥዕሎች ፊት እየተሰገደ የሚከናወን ሐይማኖት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና የሚሆነው? 6. በመገዳደል፣ገድሎ በመሰወር፣ ለትውልዶች በሚቀጥል መበቃቀልና በቆሻሻ የደም ታሪክ የጨቀየ ሐይማኖትና የአምልኮ ሥርዓት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና እንዲሆን የተፈለገው? 7. ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግ/ር አብ ፍቅሩና ወራሹ የሆነ ልጁ፤እንዲሁም ሁላችንንም ወዶን ሊያድነንና ሊያስታርቀን ከላይ የመጣ የጌቶች ሁሉ ጌታ የሆነ አዳኝ ነው፡፡ የሚጠላሉና የሚገዳደሉ ሁሉ የርሱ አይደሉም!!! 8. በጥላቻ የተሞሉ፣ የሚገዳደሉ፣የወንድማማች ፍቅርን እንደ ቅልነት የሚያዩ ፣ ራሳቸውንና የራሳችን ነው የሚሉትን ሰው፣ አቋምና እሴት ብቻ የሚወዱ፣ በቅንነት ላይ የተመሠረተ ዕውነተኛ ዕርቅን የማያደርጉ ሁሉ የነፍሰ ገዳዩ፣ የሐሰተኛውና የሌባው ልጆች እንጂ የቅዱሱ እግ/ር ልጆች አይደሉም (ዮሐ. 8፡ 44) ፡፡ 9. በየቤቱ፣በየጉራንጉሩና በየመንገዱ ክፍ ብለው በተጠቀሱና በሌሎችም አጋንንታዊ ጥቃቶች በሽተኞች ሆነው ስብዕናቸው ተሰብሮ የወዳደቁ ቁጥራቸው እጅግ የበዛ ዜጎች ያሉን አገር አይደለንምን? 10. በየቤቱና በያካባቢው በነዚህ ምዋርቶችና መተታ መተቶች ተጠቅተውና ተለክፈው በሱሳ ሱሶችና በዕፆች ተሰባብረው የወደቁ፣ ምርታማ መሆን ያቆሙ፣ለራሳቸው፣ለቤተሰቦቻቸው፣ለህ/ሰቡና ለአገርም ትልቅ እንቆቅልሽ የሆኑ ሚሊዮኖች ዜጎች ያሉን አገርና ህዝብ አይደለንምን? 11. በነዚህ፣ በሌሎችም ገና ባልተዘረዘሩት በቅዱሱ አምላካችን እግ/ር ላይ በተፈጸሙ አመፃዎችና የአምልኮ ምንዝርናዎች ምክንያት ድህነትና መገዳደል ባህላችን ሆኖ በመቅረቱ ቁጥራቸው የበዛ ልጆቻችን እጅግ አዋራጅ ለሆነ የመሸታ ኑሮና ስደት አልፈው እየተሰጡ የተሰበሩብን አገርና ሕዝብ አይደለንምን? 12. ስለዚህ ወገኖቼ ሆይ፡- ቅዱሳን ሐዋሪያቱ ወደ ሰበኩት ወደ ተሰቀለልን ክርስቶስ የሱስ አዳኛችንና ጌታችን እንመለስ፡፡ እርሱን ጌታዬ ነህ ፤አዳኜ ነህ ብለን በግላችን እንቀበለው፡፡ በተለያዩ ክንዋኔዎችና አምልኮዎች ሌሎችን በርሱ ላይ አንጨምርበት፡፡ ፍጡራኑን መስበኩንና በነርሱ ላይ ማተኮሩን አቁመን ብቻውን በቂ ስለሆነ ወደርሱ እንመለስ፡፡ ፈጥነን እንመለስና ራሳችንንና እነዚህና ሌላም በርካታ ዕርግማንና ኃጢአት ያዋረዳት አገራችንን እናድን (1ኛ ቆሮ. 1፡23)፡፡ 13. ኢትዮጵያውያንንም ሆነ የሰውን ዘር በሙሉ የሚያስታርቀው፣ ዕውነተኛና ዘላቂ ዕርቅ ማስገኛና ሁላችንም አሸናፊዎች የምንሆንበት ብቸኛው መንገድ ይኸ ነው!!! ዕርም የሆኑትን መራቀቆችና መሰዳደቦች አቁመን ይህንን የዕርቅ መንገድ ስንከተል ብቻ ነው እግ/ርም የሚረዳን፡፡ ከዚህ ውጭ ያለው ሁሉ አጥፊያችን ነው፡፡
@MrKana-ve4tm
@MrKana-ve4tm 10 ай бұрын
❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
1:00:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 81 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 40 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
oct 9/2024 እዋናዊ ህጹጽ ሓቤረታ ዜና ብስራት
38:24
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 3,9 М.
ኢስላም ነኝ ካላችሁ ይሄንን አድምጡ!!!
1:34:36
Memhir Gebeyehu Yismaw
Рет қаралды 4,5 М.
አዲሱ ፕሬዚዳንት "ልበ-ሰፊነት አብቅቷል! ከዚህ በኃላ አንታገስም!" ያሉት ለማን ነው?
37:20