"ጀ/ል አበባው ቡልዶዘር እንዳይሆኑ እሰጋለሁ" | ተቃዋሚዎች የቤተመንግሥቱ የሳሎን ጉዝጓዝ ሆነዋል"

  Рет қаралды 46,247

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Пікірлер: 110
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው የሚናገረው ነገር ሁሉ ትክክል እና ትምርት አዘል ነው የማንንም ብሄር አይሳደብም ሊደነቅ ይገባል አላህ ይጠብቅህ
@mintyassefa
@mintyassefa Жыл бұрын
ማን እንደአማራ ሕዝብ 😢ዋልታና፣ ማገሩ😢ሰብዓዊ ሃይማኖተኛው🙏🙏🙏🙏ኑሩልኝ ወገኖቼ🙏🙏🙏
@ss-jm8se
@ss-jm8se Жыл бұрын
አበባው አቅም የላትም በተዋፅዖ ነው እዚህ የደረሠችው
@womenumehari3370
@womenumehari3370 Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@andyt7703
@andyt7703 Жыл бұрын
ግርም:የሚለኝ:ጥርግርግ:አድርጎ:ይህን:ምስኪን:ህዝብ:ላይ:አስወረደበት:ከዛም:አልፎ:ሰራዊት:እየመራ:የወረረውን:ጀነራል:እንዳታስቀይሙት:ይልሀል::አሀ:ብለህ:ታዳምጣለህ
@penafrica4321
@penafrica4321 Жыл бұрын
ሜካፕ ያደረገችን ሴትን የሚያባርር መንግሥት አንተን ለመግደል ቢያሳድድ አይገምም። ህዝብን ማንቃት እውንነታን ለህዝብ አሰፈላጊ ነው። ለዚህም እራስን ጠብቆ መስራት አስፈለጊ ነው።
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
እየሰማሁህ ስመጣ አንዳንድ ያልገቡህ ነገሮች አሉ። አንደኛ አምሃራ የራሱን ምድሮች በቀድሞ ስማቸው መጥራት አሁንም የግድ ይለዋል። የቤተ አምሃራ ኦሮሞ በዚህ የሚቀየም ከሆነ መልሱ አንድ ነው እንድትጠፋ ይፈልጋል ማለት ነው። አምሃራ ኦሮሞን መናገር የጀመረው ኦሮሞ ከነጮቹ ጋር ተንኩሎ ባመጣው የወረራ መነሻ ሃሳብ መሠረት አምሃራ ለማጥፋት የሃሰት ትርክ በጀመረ 60 ዓመት በኋላ ነው እሱም ትርክቱን በስራ ላይ አውሎትም ዝም ብሎ ነበር ሲቀጥል ግን መናገር ጀመረ የቅማንት ህዝብ ቅድሚያ ፀቡ ከብአዴን ጋር እንጂ ከአምሃራ ህዝብ ጋር አልነበረም ትህነግ ስልጣን ከለቀቀች በኋላ ግን ከOMN. ጋር ብዙ ሰርታበታለች የቅማንንት ታጋይ ነኝ ብሎ አምሃራን ልብላው ያለው ራሱ ነው አምሃራ አይደለም። በሃይማኖት ደረጃ ያልከውን እቀበላለሁ እስካሁን ግን የምናያቸው ታጋዮች ከሙስሊምና ከኦርቶዶክስ የሚወጡ ናቸው ፕሮቴስታንት ጥቂት ነው በላሊበላ የሚኮራው አምሃራ እኮ የላሊበላ ጠባቂ እና ከእስራኤል እስከ ንግስናው አብሮት ስለቆመና ስለሠራ ነው የገዛ ወገኖቹ ጨክነውበት። ሌላው ያላስተዋልከው ሰቆጣም ሆነች አምሃራ ስትፈናቀል ልዪነት የላትም ሁለቱም እየዳከሩ ነው። አሁን የመጣው የአምሃራ ትግል ሁልህም ታገል ነው አበቃ አምጋራ የህልውና ትግል ነው የያዘው እኩል አይደለም በሁሉም ቀብረውታል ስለዚህ ሌላ አማራጭ የለውም ለሌላውም ህዝብ ለራሱም ሲል አምሃራ ሃይሉን ማደስ የግድ ይለዋል። ሌላው ቡልዶዘሩ ጀነራል እስኪ አገር ወዳዱን ፋኖ ራሱን እንዳይከላከል ከሚያግደው አጥፊውን ኦሮሞ ይሄ 9 ጊዜ አጣዬን ያቃጠለውን ይሄ ቢዛሞ ላይ ገበሬን የሚጨፈጭፈውን ባንክ የሚዘርፈውን ሰው በቁሙ የሚሰርቀውን ይደፍጥጥ እና ያሳየን ያኔ እንደምትለው ኢትዮጵያዊ እንለዋለን። ከተማ የሚያስረብሸውን አሸባሪ በቃህ ይበለው አምሃራን አንገቱን ካላስደፋሁ ብሎ የዛተውን ለምን አያስረውም ህግ አይደል እንዴ? የአገር ጠባቂውን ላም ሳይቀር በቁም ሲያነድ አብሮ አጠፋዋለሁ ከማለት የላቀ ባንዳነት አለ? አይደለም ለአምሃራ ለኢትዮጵያዊውም ቢሆን? የምትወደው ከሆነ ንገረው እኔ አምሃራ አይደለሁም ጄነራሉ ግን በዚህ ሰዓት ለእኔም ባንዳ የምድሪቱ አደጋ እንጂ አገር ወዳድ አይደለም ምክንያቱም ኢትዮጵያ በትነን እንሄዳለን ካሉት ጋር አብሮ ለመበተን አምሃራን እያጠቃ ስለሆነ።
@FikruMengistu-z3s
@FikruMengistu-z3s Жыл бұрын
100% True
@splashinternationalNewTa-op3eu
@splashinternationalNewTa-op3eu Жыл бұрын
የአማራን ህዝብ በቅድሚያ ትጥቅ እነዲፈታ የኦህድድን ጦር እየመራ ያለው አንተ የምታንቆለጳጵሰው ጀኔራል አበባው ነው። ስለዚህ ጀኔራል አበባው የኦህድድን አማራን የማውደም ዘመቻ እየመራ ሲሆን ስለ አማራ ህዝብ መጎዳት ያለህ መቆርቆር ፉሪሽ ነው።
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
ይቅርታና በለጠ ምነው ብልፅግና ሆንክብኝ😂😂😂
@ethiopia9326
@ethiopia9326 Жыл бұрын
በእውነት እደዚህ አልጠበኩትም ለዚህ ነው ያልታሰረው ይሄ አጨብጫቢ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Жыл бұрын
ይሄኛው ጥራዝ ነጠቅም መርዙን እረጭቶነው የወጣው
@osmanyasin5760
@osmanyasin5760 Жыл бұрын
ይህ ሰው ትክክለኛ እና በሳል ሰው ነው። ከዚህ ተማሩ፣ አብዛኞቻችሁ ኦርቶዶክሳዊ ዝንባሌ አለባችሁ፣ በአፈታሪክ የተነገራችሁ ለኢስላም እና ሙስሊም ያላችሁ እይታ ሸውራራ ሆኗል። ጠጋ በሉ እና አንብባችሁ ለመረዳት ሞክሩ። እየሰማችሁ ያደጋችሁት እና ኢስላም እና ሙስሊሞች በተጨባጭ ማንነታቸው ፍፁም ተቃራኒ እና ሩቅ ነው። ተቀራረቡ፣ አትጠራጠሩ፣ ተዋወቁ፣ በተግባር እና በተጨባጭ በምታረጋግጡት ነገር ላይ ዕውቅና ስጡ፣ አመለካከት ቀይሩ፣ ተዋህዳችሁ ትልቅ ኃይል ሁኑ።
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
አንተ አንበሳዬ ነህ ምነው መንታ በሆንክ ኖሮ እንጀት ታርሳለህ አንዳንድ ስው ይደንቃል ራሱን ሳያውቅ እንትን ሊነግርህ ይፈልጋል ጀነራል አበባውን እከብራቸዋለሁ የሀግራችን ጀግና እንበሳ ናቸዉ እንድ ጊዜ ግን አሳሳትዋቸው መቼስ አማራ ይምራቸዋል ብዬ አስባለሁ በርታ እንተ ጌታዬ እግዚእ ብሄር ይጠብቅህ ❤
@dawit8250
@dawit8250 Жыл бұрын
The only way that our people should give attention is to clear up Abiyi’s dogs all over the region then fight the real fight of freedom! Victory for the great Amhara people!
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
True we are starting we are the winners abiy must go
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 Жыл бұрын
በዚህ ሰው ለመጠየቅ መፍቀድህ ያንተን ታላቅነት ያሳያል ጠያቂው ያሰተውል
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
የኔጀግና ምንላርግህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
God bless you 💚💛❤
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Wise man you explaind it very well
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 Жыл бұрын
አይ በለጠ! ልጁ የሚያወራው ከአቅምህ በላይ ሆኖብህ የተዝረከረከ ጥያቄ ትጠይቃለህ።
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 Жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ እውነት እውነቱን ቁጭ ልብ ያለው ልብይበል: በርቱ የሀገሬ ልጆች
@sisaybook75
@sisaybook75 Жыл бұрын
አይመስለኝም ይሄ ልጅ ጽንፈኛ ነው። ደግነቱ እድል አያገኝም ።ጽንፈኛ አንገሽግሾናል::
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 Жыл бұрын
አረ እስከዛሬ አልሰጋህም ? ገና ልትሰጋ ነው ? ዩቱዪባም ደላላ ።
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ሶል ትክክል ግን አማራ ኢትዮጵያዊ ነትን ስለምንወድነው
@destalencho9106
@destalencho9106 Жыл бұрын
ለፈላስፋው አብይ ጥፋት ማስተባበል ወይም ምክንያት ማበጀት ያስቸግራል። ቢያርዱኝ እንኳን አላጎበድድም ብሎ ነበር እኮ
@GetahunAbebe-jl1by
@GetahunAbebe-jl1by Жыл бұрын
እውነተኞች ከእውነትጋ ቁሙ ሀሰተኞች ከሀሰትጋ ቁሙ የአማራ ህዝብ እንባ።ሲወርድ ውሀነው ሲመለስግን እሳትነው ያረፈበትሁሉ ይቃጠላል።እንባ ከሰማይ ድረስ ይሰማን ከወደሰማይ መልስ ሲመጣ የሚቋቋም የለም ምሳሌ ፈሮንን ሶዶምና ገሞራን የኖህን ታሪክ ማየትነውአስታውሱ እንዳትረሱ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Жыл бұрын
ጥራዝ ነጠቅ በሁሉ ሌመወደድ መከራ የምትበላ ስትቀፍ የወሎ ኦሮሞ የሚባል የለም ገባህ ወሎ የሚኖር ኦሮሞ እንጂ ከሚሴ ምድረገኝ አይደለም ነው??በወር አንዴ ብቅ እያልክ ለአማራ ጠሎች ቫይራል የሚሄድ ንግግር አትገር ትሄዳለህ እርኩስ ብአዴን!!ጥፋ አቦ
@טטכ.ה
@טטכ.ה Жыл бұрын
የምን ህግ ማሥከበር እናተም ብልግናፓርቲ ህግእጣሰሀ?ህግ መሥከበር እናትም ዘርማጥፉቱን ስሙን አቃለችሁ ህግ ማሥከበር አለችሁ
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 Жыл бұрын
I don"t feel ok with this journalist he seems to me a secret agent to abiy group
@bezamaryam2456
@bezamaryam2456 Жыл бұрын
በጠያቂውና በተጠያቂው መካከል ሰፊ የአቅም ልዩነት አለ
@alemdamte9918
@alemdamte9918 Жыл бұрын
እጅግ በጣም
@huriymelesse8071
@huriymelesse8071 Жыл бұрын
እኔ የሚለው ቁጭ ብለው መተቸት መፍትሆ አየሆንም ከማውራት ለምን አዋቂ ነኝ ካል ለምን በስራ አታሳይም መተረክ እማ ሁሉ የችላል ከዛም ከዛም ለቅሞ የራስህ ሀሳብ ከለህ በተግባር አሳይ
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Жыл бұрын
ኧረ በእናታችሁ በፈጠራችሁ ባይሆን እናንተ የኦነግን ወረራ ህግ ማስከበር እያለችሁ አትጥሩት !! ለመሆኑ ገዳማዊያን የጠሱትን ህግ ምንድነው ? በተረፈ ሌላው ውይይታችሁ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን ።
@wasihun5737
@wasihun5737 Жыл бұрын
ምንድን ነው የሚለው ይሄ የአማራ ምሁር የሚባል እኮ ትንሽ አስጨብጭቦ ብዙ ያስለቅሱናል የሚወራና የማይወራ ለይ ወርደህ ስራ ብሽቅ ሚዲያ ላይ ወተህ አትዝረክረክ
@YohansMesle-jb1ip
@YohansMesle-jb1ip Жыл бұрын
አሁንም ጋዜጠኛ ሰለሞን ድንቅ ተንታኝ ነው።
@gulelatbelihu8312
@gulelatbelihu8312 Жыл бұрын
የማነው ለዛዛ ይሄ ደሞ ያንን ሁሉ መከራ አማራ ላይ ያወረደውን ዘር የተቃጠሉበት እሳት ይለበልበኛል አላለም ጭራሸ ልደቱ ይላል ፍርፋሪ ለቃሚ
@ethiopia9326
@ethiopia9326 Жыл бұрын
ግን ይሄ ልጅ አጠራጠረኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እስቲ እናተ በኢትዮጵያ ተደራጁና ኑ አማራውን ተውት በአማራነቱ ይጠናከር ተውት አማራ አሁን መሬት ይዛል ይሄን ልጅ አማራዎች በተንብ ሀሳቡን ተከታተሉት ከነ አብይ ተልኮ መቶስ ቢሆን ማን ያውቃል
@ዳንኤልሙላቱ
@ዳንኤልሙላቱ Жыл бұрын
Fair and excellent analysis of current ethiopian politics.
@wondayteferi1763
@wondayteferi1763 Жыл бұрын
Sole... ከታሰርክ በዚ ጠያቂ ጠቋሚነት ነው !! He is way off from the reality and he is so ፈሪ
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
ተቃዋሚዎች የቤተመንግሥቱ የእግር መርገጫዎች ቢባሉ ይበቃቸዋል ወይ?
@nejibkedir4318
@nejibkedir4318 Жыл бұрын
ሰለሞን የምትገርም የፖለቲካ ሰካራም መሆንህን ተረዳው በጣም ቀባጠርክ
@ethiopia9326
@ethiopia9326 Жыл бұрын
ጠያቂው ደንበኛ የአብይ አጨብጫቢ ፈሪ አማራ ለካስ ያልታሰርከው እንዲህ ስለምታጨበጭብ ነው
@balemlaybalem4587
@balemlaybalem4587 Жыл бұрын
የዱቄት ስርቆቱ ላይ ጽንፈኛው ፋኖ ስሙ ባለመጠራቱ ምን ተረዳችሁ
@Fanotesemara
@Fanotesemara Жыл бұрын
Abiy’s lapdog.
@melkamsewabie1724
@melkamsewabie1724 Жыл бұрын
የውነት ገራሚ ሰው ነህ በርታልን በለጠ ግን ትንሽ ብስለት ይቀርሀል መንገድህ እንደኛ ተመሳሳይ ነው በሌ ግን አካሄድ ልዩነት አለ ጥበብ እና ማስተዋል ጨምር
@سعيدسعيد-ف5ز3ي
@سعيدسعيد-ف5ز3ي Жыл бұрын
በርቱ ደሞቸ❤❤❤❤
@MichaelHanal
@MichaelHanal Жыл бұрын
America and woyane had tried 27 years to change Eritrea regime. And President Essays Afowerk . It wasn't possible. Now it can't be think of . We are more than enough replaced President Essays Afowerk Eritrea is super in military capabilities.
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 Жыл бұрын
ጠያቂው ምን ሆኖ ነው በእግዚአብሔር? ተገርፏል እንዴ?
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Жыл бұрын
አንተ ልጅ እራስህንጠብቅ አብይ አህመድ የሚባል የስፈር ዱርየ በእውቀት ከሱ የበለጠን ስው ያስራል ይገላል
@esheeshe2793
@esheeshe2793 Жыл бұрын
You can fall in love with General Abebaw, that's your choice. General Abebaw is the messenger of Abey Ahmed. Amhara people knows what is going on.
@embetsegaw9611
@embetsegaw9611 Жыл бұрын
ሰለሞን እኔ የአንተ ነገር ያሳስበኛል እባክህ ራስህን ጠብቅ
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 Жыл бұрын
Seeing belving but you denying the truth For the sake of one Tyrant person we all want the well being of all Etiopians Some of what you say is right but don't speak half truth because that Shows you have no clear stand.
@abebeamha9519
@abebeamha9519 Жыл бұрын
አማራ 30 .50 አመታት ተመታ አሁን ደግሞ ኀጢያት ማሸክም አፍ መፍቻ
@asfawfeyissa9854
@asfawfeyissa9854 Жыл бұрын
Bezu mefetesh asfelagi new tru ena Mesach yehone hasab lekerbu ychlalu swr agenda lifter ychlalna new .yhnen guday kezhe belay malet ykebdal bezu slemalawkew .ylelochn agenda yezo limeta slemichl yekrta.
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Жыл бұрын
ብልፅግና ልዮ ዞን የፈቀደዉ አምሀራን ለመጉዳት ነዉ
@saheleselase3
@saheleselase3 Жыл бұрын
ግመል ብትለውም አይገርምም. ዘሩን ለገንዘብ የከዳ.
@wediofla3230
@wediofla3230 Жыл бұрын
Banda, Can you tell us how long Isayas will help you occupy Tigray's land?
@ethiopia9326
@ethiopia9326 Жыл бұрын
ግን ወንድሜ አማራ መጀመሪያ አማራ ሆኖ ከዛ ከሁሉም ወንድሞቹ ጋር እኩል መነጋገር የሚችልበትን አቋም መያዝ አለበት አማራ ኢትዮጵያዊነቱ የትም አይሄድበትም
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
Never forget Abebaw taddese is tegere so there is no wonder if he has washed his body the amaras blood We will see where he is going to hide and where his childern are going to live He is the least educated fake genetak
@ermiasabraham864
@ermiasabraham864 Жыл бұрын
Belete probably regretted having Solomon on his media. Apparently one of few elites that makes sense in that part of ethiopia.
@zengisbagds4223
@zengisbagds4223 Жыл бұрын
ትግሬ ሳይል ኣማራ ተናግሮ ኣያውቅም ቅናታም።
@nahomkebede8667
@nahomkebede8667 Жыл бұрын
ቃላትቶች የለኝም እንዲት እደማደንቀው በጣም ድንቅ የሆነ በጥራት የሚያብራራ ጥሩ አስታዋይ ብዙ ያነበበ ጥሩ እውቀት ያለው ኢትዮጵያዊ ነው፡፡
@billdallas4852
@billdallas4852 Жыл бұрын
ይገርማል የት ተደብቆ ነበር በጣም ይመሰጣል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአውሬ እኛ አውቀናል ጉድ ጉደ ምሰናል 🐪🇪🇷
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Жыл бұрын
ዞራችሁ ዞራችሁ ህዝቡላይ ትደፈድፋላችሁ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu Жыл бұрын
Useless, divisive and illiterate discussion
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
ሶስተኛ ነኝ 👍👍👍
@abuaziza898
@abuaziza898 Жыл бұрын
አይ አንተ ልጅ ፖለቲከኛ አደረከን እኮ
@ገድሊህዝቢትግራይ
@ገድሊህዝቢትግራይ Жыл бұрын
ገቢ ይደረግ መርዛም ዝንብ
@tsegayhagos9971
@tsegayhagos9971 Жыл бұрын
ምድያ ወጥተ መደንፈት የዘለለ ምንም ኣይፈይድም
@bezamaryam2456
@bezamaryam2456 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ልጁ የሚናገረውን ተረዳው እባክህ
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ Жыл бұрын
ይረዳል🙏🙏🙏
@HussenAbdela-fx8gg
@HussenAbdela-fx8gg 3 ай бұрын
ጀረናል አበባወ እደበግ ይጎተታል
@timharmon10
@timharmon10 Жыл бұрын
Abiy could have stood his ground like Isayas if he were really to have the good will to take the country out of extremism. He chose his way cus his agenda is different from the majority Ethiopians aspirations. His books and his close friends like Abdissa has told the truth from the get go but we chose to ignore the facts and stuck to his fairytale
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ Жыл бұрын
Arif tinitane
@abuaziza898
@abuaziza898 Жыл бұрын
እራስህን ጠብቅ
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Жыл бұрын
እውነት ነው ።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Жыл бұрын
ወሬ አልበዛም ግን?..ለምን አንሠራም?..ከአመት እስከአመት ወሬ??
@hijh7559
@hijh7559 Жыл бұрын
አስታዋይወጣጥ
@seifebiru5083
@seifebiru5083 Жыл бұрын
Long live Sele!!!!!
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 Жыл бұрын
አበባው ቦለቲካ ማን አውራ አለው ሰለሞን
@samsonethio7880
@samsonethio7880 Жыл бұрын
Solomon,I really admired the way your explanation,please,me and people like me ,we would like to see your presentation on your own media platform with professional journalist,,,
@DagmFekaduOfficial
@DagmFekaduOfficial Жыл бұрын
If you are Amhara, listen carefully. He is divisive
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 Жыл бұрын
Abbebaw is a banda and sale-out. He does not to be referred as General.
@yitagesubayu8047
@yitagesubayu8047 Жыл бұрын
Fetari keawurewu yitebik yeliben new yaworahewu
@rttr3992
@rttr3992 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SemingZewida
@SemingZewida Жыл бұрын
Selemon yefikr sew bertalin
@GetahunAbebe-jl1by
@GetahunAbebe-jl1by Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳን ዝም አይልም
@yasinmekonnen1589
@yasinmekonnen1589 Жыл бұрын
በትክክል ነው የተነተንከው ተባረክ አቦ
@messaydamte2174
@messaydamte2174 Жыл бұрын
አይኑ የጠፋ ትልቁ ቡል ዶዘር ነው
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky Жыл бұрын
እድትንዉማርግህመላጣ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ድጋሜ ለቀቃቹሁትስ🙄
@bezamaryam2456
@bezamaryam2456 Жыл бұрын
የነብር አይን ከቅጠል የፍየል አይን ከቅጠል
@alazaryosef
@alazaryosef Жыл бұрын
አይ የቃሚ ነገር ሁሉን ቅጠል አደረግኸው "የነብር ዓይን ከፍየል የፍየል ዓይን ከቅጠል" ብለህ አዳምጥ
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 Жыл бұрын
ሰላሞንዬ እንዴው ምን ላርግህ ቃል አጠረኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ
@andyt7703
@andyt7703 Жыл бұрын
Haha amara is funny people asking this guy like expert 😊
@adadashwoldemariam6626
@adadashwoldemariam6626 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን
@nebaH1214
@nebaH1214 Жыл бұрын
sol Allah ytebkh wellahi tleyalew
@Trafalgar-mp8zw
@Trafalgar-mp8zw Жыл бұрын
😮😮😮😮 ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
አራጁ
@alulaafework745
@alulaafework745 Жыл бұрын
What else did you think the question and answer with a journalist was going to be? except wore, if you want drama or movie go somewhere else, idiot.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
አንድን ሃገር ለመቆጣጠር ሀይማኖትን መቆጣጠር
36:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 31 М.
EMS Eletawi የአደባባይ ግድያና የዘፈቀደ እስር Wed 02 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,4 М.