"የአማራ ፖለቲካ ቁማር ተበልቷል! | "ሦስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ራስ ምታቶች! | ከሰለሞን መንግስት ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ!

  Рет қаралды 70,565

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 438
@akalabebe8108
@akalabebe8108 Жыл бұрын
ጥሩ መፅሀፍ በጥሩ አንደበት የሚያነብ ነው የሚመስለኝ ።ስነ ምግባሩም አስደምሞኛል፣፣ ተባረክ❤
@tadesseworku6475
@tadesseworku6475 4 ай бұрын
ማንበብ ማወቅ መረዳት እንደዚህ ትልቅ ሰው ያደርጋል ። እናመሰግናለን ወንድም።
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 Жыл бұрын
ሁሌም ለኔ ትለያለህ ተባረክ❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
ሶል ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ እየተጠቀምክበት ነው እንደዚህ ያሉ ጠበብቶችን ያብዛልን
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 Жыл бұрын
ወንድሜ ትክክል ነህ. ብዙ ስራ ይጠበቅብናል እንደ አማራ . Thank you bro 🙏
@abeyadise1138
@abeyadise1138 Жыл бұрын
የሚገርም ትንታኔ ነዉ እወቀት አንደበት አጠቃሎ የሰጠህ እግዜብሄር ይጠብቅህ።
@mesfinkitaw6083
@mesfinkitaw6083 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ሰው ።
@andualemtadesse2499
@andualemtadesse2499 Жыл бұрын
Solomon Mengist I salute you! In my opinion, You have the capacity to be a a political leader!
@glorytogod7071
@glorytogod7071 Жыл бұрын
He’s my favorite of all time!! You can literally sense peace from just watching this man speak. Thank you 🇲🇱❤️
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano Жыл бұрын
አንደበትህ እኮ ልክ እደብርጭቆ ውሐ ነው የሚጠጣ ነገር ስታወራ ውለህ ብታድር ምንም አትሸለችም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤ ከጂቦች እነሱ የተማር አይወዱም
@alemkenadugna2727
@alemkenadugna2727 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላም የቆመ ወጣት መድኃኒዓለም ይጠብቅ የኔ አንደበት እሩቱ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ነህ ሁሌም ባለህበት ሚድያ እከተላለሁ የኔ ጀግና ሽህ አመት ኑር።
@alemkenadugna2727
@alemkenadugna2727 Жыл бұрын
👌👌👌👌
@nunumekonnen3325
@nunumekonnen3325 Жыл бұрын
እመቤታችን ትጠብቅልን❤❤❤
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህንም በቻልከው ሁሉ ጠብቅ
@alemyimer7913
@alemyimer7913 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ንገራቸው ሰሚ ካለ
@mikemike2627
@mikemike2627 Жыл бұрын
ሰለሞን እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ በጣም ነው ምሳሳልህ ሰው በጠፋ ሰዓት ሰው የሆንክ ጀግናዬ ነህ
@swsw2459
@swsw2459 Жыл бұрын
ቃላት ያሰኛል ለኔ ልዩ ነህ አቦ ወኔህ ይጣብኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@swsw2459
@swsw2459 Жыл бұрын
👉😍
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 Жыл бұрын
ሰላም ውድ የአማራ ልጆች❤🙏
@keyahalil1150
@keyahalil1150 Жыл бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@biskut6932
@biskut6932 Жыл бұрын
ጎበዝ ፖለቲካ ትንታኔህ ሲመጡም አቅም እስኪያገኙ ነው ህዋት የመገንጠል አላማ አለ አማራጩ አንድነት ነው የህዝብ ኢትዮጵያዊ አንድነት
@fasildagnew157
@fasildagnew157 Жыл бұрын
💚💛❤️ እጅጉን አድንቄሃለሁ!!! ድንቅ የሆነ እይታ አለህ።!!! 💚💛❤️
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ Жыл бұрын
Thanks Sele!! Owr hero....
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
የበሰለ ትንተና ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እንዳተ ያለውን ምርጥ አይምሮ ያለውን ሰው ማየት አይፈልጉም እና ከአፋኞቹ ቡድን የምታምነው አምላክ ይጠብህ።
@hailumulugeta6785
@hailumulugeta6785 Жыл бұрын
ሰሎሞን አይኑና ጆሮው የተደፈነውን የአማራ ሕዝብ የሚኮረኩር ጥልቅ ሀሳብ አስቀምጠሀልና እናከብርሀለን። ።
@yitbarek350
@yitbarek350 Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ በጣም ጠልቆ አሳቢ ነው!( የበሰለ አስተሳሰብ ባለቤት ነው! ተባረክልን!)
@genet21
@genet21 Жыл бұрын
He is the one we need!!! እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እውነት እውነቷን !!!! አለቀ ደቀቀ ወደኋላ ወደፊትም የለም።
@bezuneshrogie136
@bezuneshrogie136 Жыл бұрын
Tebarek!!!
@yelmag2511
@yelmag2511 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx Жыл бұрын
ወንድሜዋ ጌታ ይጠብቅህ ከነዚህ ገዳዮች
@zahrahussain9070
@zahrahussain9070 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔወንድም
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 Жыл бұрын
ምርጥ የአማራ ልሳን ሚዲያ ናችሁ።
@myhomeethio
@myhomeethio Жыл бұрын
ብልፅግና በቅሎ ነው በትክክል ጥሩ ስም ነው የተሰየሙት
@emshawtibebu
@emshawtibebu Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ሶል ፈጣሪ ይጠብቅህ እንድ ቀን አማራ ከወደቀበት ይናሳል ኢትዮጵያም ወደ ቀድሞ ክብሯ ትመለሳለች !!!!
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ትባረኩ::
@buzuneshsheferaw6009
@buzuneshsheferaw6009 Жыл бұрын
እነዛ ክፉዎች አፍነው እንዳጎዱህ ፍራቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mesfinbahiru132
@mesfinbahiru132 Жыл бұрын
ተባረክልኝ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Жыл бұрын
እግዛብሄርን እኔ እራሴ አዲስ ታሪኮችን ምሰማ ነው የመሰለኝ ይጣፍጣል አንደበትህ እግዜር ይጠብቅህ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Жыл бұрын
አይ ይቼ በቅሎ የኔወንድም እድሜናጤና ይስጥል ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅህ ጠያቂውም ጎበዝነህ
@getasewbelay9519
@getasewbelay9519 2 ай бұрын
በናታችሁ የሰለሞንን አድራሻ ስጡኝ
@Ahmed-vc7my
@Ahmed-vc7my Жыл бұрын
አማራ ማጠነ ለምለምነው እዳታይነት አማራን ያብዛልን ሰሌዋ ፍትህ ለፊልዲ ማርሻል ተፈራ ማሞ😭😭😭
@gabrielayalew75
@gabrielayalew75 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተንታኝ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@alemyimer7913
@alemyimer7913 Жыл бұрын
አባቴ ቱሌት አማራ ከአሁን ብኋላ አገቱን ለካራ ሰቷል ብዙ ግዜ ነበረው አምልጦታል
@semeremasre7309
@semeremasre7309 Жыл бұрын
እንደ አማራ ሰርተህ ተከብረህ ስትገኝ ስነ ልቦናችን ስለሚታወቅ !!!!!!!!!❤
@redietbezabih6641
@redietbezabih6641 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ድምፅህ በጣም ቀስ ያለ ነው አይሰማም በተረፈ ምርጥ ውይይት ነበር እናመሰግናለን ሰለሞን መንግስት ❤😊
@yordanosgerikiel1137
@yordanosgerikiel1137 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም አማራ አማራ በጣም ሸተትክ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
አይዞህ አባቴ እንኳን እንደ አንተ አይነት ሀገር የሚጠቅም አማሬውም እንዲነቃ እያረክ ነው የጠዩኩውን እንዲሚሳካልህ ኡልጠሬጠርም
@Jeruslem
@Jeruslem Жыл бұрын
ለአማራ ህዝብ የሚጠቅመውን ብቻ አውሩ ኢትዮጵያ የራሷ ጉዳይ አማራ ሲሞት የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጥ ነው ያሉት😢
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
በማን መሬት ላይ ሆነሽ ነው ለአማራ የምትታገይው መጀመሪያ ከስሜት ውጭና ፖለቲካ ተረጂ
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 Жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏 እራሥህን ጠብቅ እንደአንተ እውነትን ከሚሥረጃ ጋር ተናጋሪዎችን ደካማ ጎኑን ሥለሚያውቅ የብልፅግና መንግሥት ከፅንፈኛ ኦርሞዎች ጋር ተባብሮ አፍኖ እየወሠደ መደብደብ ነው ሥራው
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 Жыл бұрын
አግዚያብሔር ይጠብቅህ አንተ የልጅ አዋቂ
@shegawdagnew4578
@shegawdagnew4578 Жыл бұрын
Wow! It is a remarkable speech. A brave man.
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
የሶል የፓለቲካ አረዳድ ጊዜውን የዋጀ: ባለጊዜዎችን መንበርተኞች የሚያደናብርና የሚያስቆጣ ሰፊውን ህዝብ የሚያነቃ አደገኛ ማርከሻም ማንቂያም ነው! ለብዙዎች ሼር በማድረግ ይሄን ባለ ብሩህ አእምሮና አስገራሚ የፓለቲካ ግልጠት ለብዙዎች እናድርስ!! በርታልን!!
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
አየ አማራ ስንት ይህን የመሰለ የተዳፈነ እሳት አዳፍነህ ይህን የመሰለ ዳይናሚክ አእምሮ እያለ የመከነ በቅሎ ቦድካና ሴት ተንተርሶ የሚኖር በአዴንን ይዘን እንዴት ወደ ፊት ትመጣ? እውነት ነው በአዴንና አብን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ከተሞኝን ከርመናል በተለይ ቀለጠ ብሎ አማራ ማዳጋስካር እንጂ ኢትዮጵያ የለም ተባረክ
@SenayTsega
@SenayTsega 6 ай бұрын
ሶል የኔወድም ተባረክ ከስድስት አመት በኋላ አየዉህ እራስክን ጠብቅ
@adugnabelay1574
@adugnabelay1574 Жыл бұрын
Your discussion was very impressive. Thank you so much guys.
@gonderew2112
@gonderew2112 Жыл бұрын
አይ በጣም ድንቅ ትንታኔ ነው
@New-ch8cb
@New-ch8cb 10 ай бұрын
በጣም ጀግናነሕ
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Жыл бұрын
ሰው ሰው ሰው በቃ ሰው ነህ ለኔ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@peaseforallethiopiapeople7700
@peaseforallethiopiapeople7700 Жыл бұрын
You are smart and bless , you understand the Ethiopian political very well, you will help the young generation to open their Eyes and stand for their freedom , freedom is not coming free , it costs
@dagnawgedif4529
@dagnawgedif4529 Жыл бұрын
በጣም ነው እምወድህ ራስህን ጠብቅ በጣም ውድ ነህ ታስፈልገናለህ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Жыл бұрын
Thank u for the information 💓 👍 ☺ 🙏 😊 😘 💓 ☺ 🙏
@meskiwol422
@meskiwol422 Жыл бұрын
Ato Solomon Mengestu very young ,politically matured more than his age, keep up a good job !!!
@abiybelayneh7034
@abiybelayneh7034 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hewankidane8975
@hewankidane8975 Жыл бұрын
ጥያቄውን በሚገባ ነው የገለፅከው 👍👍 ስለ ታማኝ ስለ ዶር ብርሀኑ እንዲሁም አንዳርካቸው የሁላሽንን ትዝብት ነው የነገርክልን እናመሰግናለን ሶልየ የዘመናችን brilliant man❤️
@GNegasi
@GNegasi Жыл бұрын
Bright mind and telling just the truth.
@nurutuha8376
@nurutuha8376 Жыл бұрын
Exactly 💯
@worededgier2604
@worededgier2604 Жыл бұрын
Thank you brother to share us what you know. You are really intellectual person.
@wgiorgiesb.698
@wgiorgiesb.698 Жыл бұрын
አማራ በራሡ ቆሞ ጠንካራ visionary Leadership ሥላልመሠረተ ተቋምም ሥሌለው ከሌሎች አጋርነት ፈጥሮ ተፅኖ መፍጠር አልቻለም። በመሆኑም ጨዋ ታማኝ አገልጋይ ነው።እምቢ የሚል ካለ አየተኮረኮመ የሚቀጥል ሢሆኑ የወደፊት ዕድሉን እያጣ ነው።
@eshetuyeromaw148
@eshetuyeromaw148 Жыл бұрын
ድንቅ አገላለፅ እድሜ ይስጥህ
@atrsawandualem7674
@atrsawandualem7674 Жыл бұрын
So genius. Thank you.
@kasseng4738
@kasseng4738 Жыл бұрын
Thanks Solomon for always providing us with true and factual Ethiopian politics analysis. You are the one and only Ethiopian true Journalist in my view. Hence, Please encourage and train young Ethiopians to follow your foot steps. Stay blessed!
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 Жыл бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmaengdaw6700
@girmaengdaw6700 Жыл бұрын
I wonder your good explanation and analysis. Thanks a lot .
@fayizmesoud
@fayizmesoud Жыл бұрын
የሚገርም ሠው
@helenalexander955
@helenalexander955 Жыл бұрын
Very good analysis Solomon.
@hanatefera-zp6wq
@hanatefera-zp6wq Жыл бұрын
He is my hero .
@DanielGetu
@DanielGetu Жыл бұрын
I swear this young man has a beautiful mind! I love his thinking:) We should get along with the TIGRAY. Of course, without giving our opportunity.
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H Жыл бұрын
በልጤ እንኳን አቀረብክልን እኔ እሱ በሄደበት ሁሉ በፍለጋ ላይ ነበርኩ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
Great Man !!!!
@mebeacake
@mebeacake Жыл бұрын
ሰሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ የምንግዜም ፀሎቴ ነው፣ የበቅሎዋ ነገር ተመችታኛለች😅
@yesewlikatalel7233
@yesewlikatalel7233 Жыл бұрын
አከብርሀለሁ
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 Жыл бұрын
ምርጥ ውይይት
@hanatefera-zp6wq
@hanatefera-zp6wq Жыл бұрын
He is right men ❤❤❤❤ I love him .
@Ahmed-vc7my
@Ahmed-vc7my Жыл бұрын
ሰሌ አዴበተ ሼጋ የፖለቲካ ንጉስ ብዬሀለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌💪
@DanielGetu
@DanielGetu Жыл бұрын
ለየት: በሰል ያለ ሀሳብ ያለው ምርጥ ወጣት!!!
@injurytime7612
@injurytime7612 Жыл бұрын
wow amazing analysis
@abrahammihret6239
@abrahammihret6239 Жыл бұрын
በሳል ልጅ!! ግን ይሻለን?? መሪ አጣን 😢ሕዝብም ተኛ!!
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 Жыл бұрын
About Endargachew very true
@talegetaagachew6545
@talegetaagachew6545 Жыл бұрын
My God realy full politician
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Жыл бұрын
ምርጥ አሳቢ ና የልብ ጓደኛ 💚💛❤️
@tesfayetechane7717
@tesfayetechane7717 Жыл бұрын
ሠሌ ያምርብሐል።ሐኪም ነህ ጋዜጠኛ ነህ ሣይኮሎጂስት ነህ ከኔ ወዲያ አንባቢና አዋቂ ላሣር ለሚሉት ጠቅላዩ ጥሩ አስተማሪ ነህና መድሐኒዓለም ካንተ ጋር ይሁን።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
አቤት የበቅሎዋ ታሪክ እንዴት እንዴት እንደሚአስቅ!!! ትክክል ነህ::
@سعيدسعيد-ف5ز3ي
@سعيدسعيد-ف5ز3ي Жыл бұрын
ትክክል ፍትህ ለዘመኔ ካሴ
@berhanubedane461
@berhanubedane461 Жыл бұрын
እገሌ ለምን ዝም አለ ብሎ ነገር ምን ማለት ነዉ እኔ እተካለሁ ብሎ መነሳት ይቻላል እኮ። የነሱን ትቶ የተሻለ ሀሳብ ይዞ ገበያዉን መግዛት ይቻላል መደራጀት ማደራጀት ይቻላል
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 Жыл бұрын
የሰለሞን የዛሬው ትንታኔ ብዙም አልተመቸኝም:: አንደኛ አማራ ተስፋ ቢስ ነው የሚለውን ትንተና እልስማማበትም:: ተስፋው ሁሉም የክልሉ ህዝብ እና ምንግስትም አንድ መስመር ላይ ሲመጣ ነው! ለዚህም ያሉትን የአማራ አመራሮች ጭንቅላት ጭንቅላታቸውን እየመቱ ከህዝብ መነጠል ሳይሆን ያለውን ችግር በጋራ እውቅና ሰጥቶ ተጠጋግቶ አብሮ መስራት አማራጭ የለውም! እሱ እንደሚለው ህወሀት ከውድቀት በስተቀር ያተረፈው ንእገር የለም:: ሁለተኛ ኤርትራ በህወሀት ወረራ ወቅት የተጫወተችውን ሚና ማኮሰሱ እንዲሁም እውቅና አለመስጠቱ ትዝብት እና ሌላ ምን ድብቅ አጀንዳ አለ ብሎ ለመጠርጠር ያመቻል:: የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በጎ ግንኙነት ማድረግ የማይቀር ለሁለቱም አገሮች እጅግ አስፈላጊ ነው:: አሜሪካ የአማራን ኃይል ለመጫን የሚፈልገው ከኤርትራ ጋር ተቀራረበ ብሎ መሆኑ መረሳት የለበትም:: ይህ የአካባቢው ፖለቲካ እጅግ የተወሳሰበ እና ዝም ብሎ በደመ ነፍስ የሚገለፅ አይደለም:: የኤርትራን ውለታ መርሳት/መካድ ዋጋ ያስከፍላል! እና ሰለሞን በዚህ ጉዳይ ረጋ በል አዋቂዎችን አማክር::
@agazdamo9177
@agazdamo9177 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ። አማራ የክፋ ጊዜ ወዳጁን መንከባከብ አለበት።
@Fanoawit
@Fanoawit Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ! ልጁ የአማራን ሕዝብ ልብ ትርታ ያወቀ አፈ ቀላጤ ነው። የኤርትራን ውለታ ማኮሰስ አማራን ከጀርባ መውጋት ነው።
@getnetgashaw9052
@getnetgashaw9052 Жыл бұрын
lehodamochu ye-amhara politikegnoch bemulu assignment new yesetachew enj tesfa bisnetn aydelem yetenagerew
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 Жыл бұрын
@@getnetgashaw9052 አማራን ከኤርትራ ለመነጠል የሚሄድበት ስልታዊ መንገድ አልገባህም! ይህ የማን የቤት ሥራ ይመስልሀል? ወይም እሱም ጋዜጠኛ ስለሆነ ስትራቴጂክ የፖለቲካ እሳቤዎችን አልተገነዘበም!
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነው
@Barchitube6807
@Barchitube6807 Жыл бұрын
ነበልባሉ መጣ ናፍቆኝ ነበር ማርያምን ባተላይ ተስፍ አለኝ ጀግናው
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 Жыл бұрын
የአማራ ፖለቲከኛ ማውራት እንጄ ጠንካራ ድርጅት መስርቶ ህዝብን ማታገል አልቻለም።
@DawitShimels
@DawitShimels Жыл бұрын
ትግራይና አማራ አንድ እንዲሆን ያማራ ሙሁራን ሰፊ ስራ መስራት አለበት
@solomonabera5298
@solomonabera5298 Жыл бұрын
ሰሎሞን በጣም ጎበዝ አንደበተ ርቱዕ ነህ! ግን በኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖርክ እዉነት መናገር ወንጀል መሆኑን የዘነጋህ ወይም ለሚገጥምህ ነገር ቦታ አልሰጠህም ማወቅ ያለብህ ጦር ሲወረወርብህ ጎንበስ ብሎ ማሳለፍ ፍርሀትሳይሆን ጀግንነቸት ነዉና አስብበት!!
@abrahamtuwafie3459
@abrahamtuwafie3459 Жыл бұрын
ወንድሜ የምትለው ሁሉ ትክክል ነህ ግን ምን ያህል አማራ አብሮ ይቆማል
@semahagnmannegerew4580
@semahagnmannegerew4580 Жыл бұрын
ሠለሞን ጎበዝ
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 Жыл бұрын
This Solomon Megiste is a brilliant guy who has high IQ who understands the real political problems
@mossamare3883
@mossamare3883 7 ай бұрын
I can't get tired listening his wisdom and his knowledge is beyond and above. May God be with you. I have a questions Solomon for your next program, what would be your options about Raya and Welkiyt and if Fano agree peaceful with Federal governments, Yefano Kidme hunetawech min mehon alebachiw? Pls explained for us based on your knowledge . Thank you
@zelalemdesalegne1749
@zelalemdesalegne1749 Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 23 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 86 МЛН
ሀውልት ለማፍረስ የሚጠመደው ለምንድነው?
30:39
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 50 М.
የህዝብን ችግር ከመቅረፍ ይልቅ ህዝብን ማናደድ ነው የተያዘው/ፍቅር የለበሰ ፖለቲከኛ አታይም
23:29
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 120 М.
Anchor Media የመተማው ኮሪደር ትንቅንቅ
17:23
Anchor Media
Рет қаралды 41 М.
ራስ መካድ ምንድነው?
32:40
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 20 М.