ጀነራሉ ጉዞ ከሁርሶ እስከ ጋፋት

  Рет қаралды 5,815

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

ጀነራሉ ጉዞ ከሁርሶ እስከ ጋፋት | አናርጅ እናውጋ | #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!
Facebook - / ashammedia
KZbin. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
#Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
#asham_news #አሻም_ዜና
#የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
#አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
#ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
#እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
#ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
#ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
#ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
#ከጀርባ

Пікірлер: 21
@leoulwoldegiorgis7038
@leoulwoldegiorgis7038 2 ай бұрын
what a lovely a strong and energetic soldier , engineer , teacher and father . I learned too much from him a lot , Thanks . may God give him long life and happiness.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 ай бұрын
Thank you Ashama for inviting this hero General. I knew shunikurt Micheal, salalle Fich. Thank you for servied our country and did Greatest accomplishments for Ethiopia. Long life for you General?
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 2 ай бұрын
This is amazing. This person has to be recognized. In my opinion, he is successful in all endeavors including the adventure he made to move around Europe with two wheels.
@habtamugetachew7356
@habtamugetachew7356 2 ай бұрын
ጀነራልን በቅርብ የማውቃቸውና ረዳታቸው ሆኘ ለ5 አመታት አብሬአቸው የሠራሁ ሲሆን ጠንካራና ስራ ወዳድ ሲሆኑ ከአመራራቸውና ከስራ ሰዓት አጠቃቀማቸው ብዙ ተምሬአለሁ የአውሮፖ ጉዞ ታሪካቸው የሚገርም ነው ከአውሮፓ በአፍሪካ አድርገው ወደ አገር ለመግባት አስበውት የነበረው ጉዞ ተሳክቶላቸው ቢሆን ኖሮ ሁለተኛው/Adventure/ አድቬንቸር ትልቅ ታሪክ ነበር።ያቀረቡት ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው አሁንም ረጅም ዕድሜ ለአለቃዬ እመኛለሁ። ሀብታሙ ጌታቸው
@mihretendeshaw6323
@mihretendeshaw6323 2 ай бұрын
What a man, what a legend ,what a citizen ,OMG you make my day #sir!!!!! Lovely story fascinating story telling , thank you for all your services #General. Salute!
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
አይ መታደል አገርና ወገንን ተከብሮ ማገልግል እድሜ ከጤና ይጨምርልን 🙏ምን የተረገመ ዘመን ነው የእኛ ግን አገርህን መውደድ ሃጢአት የሆነበት😢
@YdidiyaSolomon-vg4lt
@YdidiyaSolomon-vg4lt 2 ай бұрын
ከጄኔራል ባዩ ጋራ ሜታ አቦ ላብራቶሪ ቴክኒሺያን ሆኜ ሰርቻለው እንደሣቸው ጎበዝ መሀንዲስ አጋጥሞኝ እያውቅም ለሀገር ባለውለታ የዋሉ ሰው ናቸው እድሜያቸውን ይርዝምልን
@hamzymt7496
@hamzymt7496 2 ай бұрын
Great 👍 👌 👍
@dichagena3726
@dichagena3726 2 ай бұрын
ሀገሬ እጅግ ድንቅ የሆኑ ዜጎችዋን አትንከባከብም።እኚህ ጅኔዬስ አትዮጵያዊ በስራቸው ብቻ መከበር የሚገባቸው እና ለእዲሱ ትውልድ አርአያነታቸው መተላለፍ ይኖርበታል።በዚህ ላይ የእውቁ ሳንድኸረስት ምሩቅ ናቸው።ለሀገራችን ላባረከቱት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።
@TamratTekalgn
@TamratTekalgn 2 ай бұрын
It is really a fascinating story of Gen. Bayou, I imagine how hard working and dedicated they where from that generation. Love and peace, I wish him all the best. T. T
@mightyg8545
@mightyg8545 2 ай бұрын
ጀግና ነዎት ጄነራል 🫡 አውሮፓን በscooter የዞሩበት ታሪክ አስገራሚ ነው ። What an experience!! በ88 አመታቸው፡ በዚህ ቁመና፡ የዚህ ሁሉ ዘመን ድንቅ ታሪክን ስላካፈሉን እናመሰግናለን። በዘመንዎ ለአገር ትልቅ ሰርተዋል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AnnoyedMicroscope-ud5tl
@AnnoyedMicroscope-ud5tl 2 ай бұрын
ላበረከቱት አስተዎፆ እጅግ እናመሰግናለን። የሰሩት ስራ ሁሉ ለአገር ጠቃሚ ነው። ቀጣይ መንግስትጠሆነ ሕዝብ አገልግልዎትን ያደንቃል👍
@berhanud4300
@berhanud4300 2 ай бұрын
እንድሜ ይጨምርለዎት። ትምህርት ቤት ነዎት
@matioszewdu5746
@matioszewdu5746 2 ай бұрын
This is a fascinating life story of Gen. Bayu, He has accomplished a great deal of experience, especially the London experience. Asham TV, thank you for capturing his story for future generations.
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
እንዃን በሰላምና በጤና ለዚህ ዕድሜ አደረሰዎ
@mesay2994
@mesay2994 2 ай бұрын
በርቱ ምርጥ ፕሮግራም !
@nyo1026
@nyo1026 2 ай бұрын
There was time Ethiopia had serious men who really meant business.
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 2 ай бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹
@xJohnnyPro
@xJohnnyPro Ай бұрын
የተከበሩ ጄነራል ባዩ አለሙ ስላገኘኖት ደስ ብሎናል።
@jitu2085
@jitu2085 2 ай бұрын
በ ወቅቱ የጋምቤላ አዉሮኘላን ማረፊያ በሚገነባበት ወቅት ሲሚንቶ ወደ ኘሮጀክቱ ይጭኑ ከነበሩ ሰዉ ሲናገሩ ከ ሲሚንቶ ፋብሪካ እስከ ኘሮጀክቱ በመንገዱ ምክንያት 6 ቀን ይፈጅብን ነበረ መንገዱ ላይ ይታይ የነበረ ኤንትሬ የሚሄድም የሚመለስም ሁሉ በወቱ ለዚሁ ኘሮጀክት በመቶዎች የሚቆጠሩ ነበሩ ይሄን በወቅቱ ግዙፍ ኘሮጀክት የግንባታ ሂደት ማየቱ እንደ ተአምር ነበረ፠
@monkeyd3700
@monkeyd3700 2 ай бұрын
😅እኔ ልንከራተ ት ለምን የኢጅብት ፕሌን አይጠቀሙም ነበር
ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ናት. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
2:13:28
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 1,1 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 84 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 8 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,7 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  (ክፍል 1) #FANASTREAM
1:15:33
ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:01
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 200 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 84 МЛН