ልጅሽን አስተዋውቂኝ---

  Рет қаралды 153,946

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Жыл бұрын

• ሳነሳሳው እመቤት ካሳ Emebet K... 👍👍👍👌👌👌👈

Пікірлер: 1 800
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Жыл бұрын
እስኪ በነሱ ፍቅር ደስ ያላችሁ ባላይክ አሳዬኝ❤
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k Жыл бұрын
እዉነትያረጌላት
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv Жыл бұрын
ፕራንክ እንዳይሆን😂😂
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k Жыл бұрын
@@HiwiLove-je2kv ላይክ አረጌእማፍራክነዉ ቢሉ እናደዳለሁ
@aswe8362
@aswe8362 Жыл бұрын
​@@HiwiLove-je2kvኤ ወላ ምንም ደስ አላለኝ
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s Жыл бұрын
ብራክ እዳይሆን ነው የፈራሁት 😂
@yeshiayanaw3399
@yeshiayanaw3399 Жыл бұрын
እመቤትን የምትወዱ በላይክ የኔ ፍልቅልክ ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤😮
@kikipipi5647
@kikipipi5647 Жыл бұрын
ማን በግድ ውደጃት አለሽ ዝም ማለት አትችይም😡
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 Жыл бұрын
@@user-gk2er2mw5i መጀመሪያ ሥታገኛት እኮ ነው ጣዝማ ማር በየቦታውኮ አይገኝም እሙ ማለት ጣዝማ ማር ነች 👌👌👌
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂❤❤
@wwxx662
@wwxx662 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fetumwase-wz6un
@fetumwase-wz6un Жыл бұрын
ደምሪኛአደስነኝ
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s Жыл бұрын
የሰው ልጂ ጂማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነው እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምረው🙏❤
@malran373
@malran373 Жыл бұрын
Amen🙏🙏
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
እውነት ነው
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 Жыл бұрын
Ewnet new❤
@user-xx3jv1dj9z
@user-xx3jv1dj9z Жыл бұрын
አሜን ❤
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k Жыл бұрын
እሙየ የእውነት መሽኮርመምሽ በቃ ልክ ነው በጭራሽ እዳትቀይሪው የምታፍሪውን ነገር !! ሴት ልጂ ልክ እንዳች ስትሆን ነው ደስ የምትለው ፍጻሜያችሁን ያሳምርው የድንግል ማርያም ልጂ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ❤️😘
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g Жыл бұрын
ፈጣሪ የተ ባረከ የፍቅር ዘመን ያድርግላቹሁ እሙ እና ነባ ❤❤❤
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j Жыл бұрын
የተሠበረን ልብ የሚጠግነው ረበና ነው አላህ ያዝልቅልሽ በብዙ በፍቅር ያኑራችሁ
@rahamdno
@rahamdno Жыл бұрын
ሳህ 🌹🌹🌹
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ትክክል አሜን ያዝልቅላቸው
@user-ri2fl4hz7i
@user-ri2fl4hz7i Жыл бұрын
ተጋብታችሁ ለማየት እዴት እደጓጓዉ ማርያምን ስወዳችሁ የልጁ ትግስት የዋህ ለየዋህ ምርጥ ትዳር ይኖራችኃል ነፍስ አባት ያዙ እዲመክሩአችሁ እዲገስፁአቸሁ ነፍስአባት ግድነው እሙየ ግን በመካከል ሌላሰው እዳይገባባችሁ 3ስተኛሰው እዳይኖር አደራ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤ ነባ ስሙ እራሱ የሚገርምነው ወድሜነው የሚመስለኝ ዝም ብየ ሳየው ያሳዝነኛል ለምን እደሆነ አላቅም ያገሬ ልጂ እሙየ ይቅናሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamafre2426
@salamafre2426 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
ባልና ሚስት ካድ ወዝ ይቀዳን አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሙየ መጨረሳቹሁን ያሳምረው❤❤❤❤❤
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
እኛ የገጠር ልጆች ይገባናል ማፈሩ❤
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
አዎ ያደግንበት ነው ፍጣጣ አይደለንም ❤❤❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
ትክክል እህ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Жыл бұрын
ክክክክ
@jazeerabranch2337
@jazeerabranch2337 Жыл бұрын
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ማፍረው ❤❤
@user-ys8gp9io1x
@user-ys8gp9io1x Жыл бұрын
እሙየ ትንሽ እረጋ በይ አሥሬም አሠቂ ትንሽ ቀንሽዉ በተረፈ ያብርሀምና የሣራ ያርግላችሁ ታምራላችሁ❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ነባ በጣም ጎበዝ ነክ ምርጫ ታውቃለክ የዘመኑ የከተማ ሴቶች ጢንዚዛዎች ናቸው ወንዱም ሴቱም በዝሙት ተዘፍቀዋል ስለዚ ምርጫክ እሙዬ መሆኗ እድለኛ ነክ እሷም አንተን ማግኘቷ እድለኛ ናት አንተ እንዳልከው ንፁ ልብ ያላት ሴት ነች ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው ተጋቡ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤❤❤
@emuyejima9423
@emuyejima9423 Жыл бұрын
Ewent nw yene konjo 🙏❤️.
@hlinayimareyam4605
@hlinayimareyam4605 Жыл бұрын
ዋው ግሩም ሀሳብ❤❤❤❤
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶይባርካችሁ
@TigistShibeshi-mz5wx
@TigistShibeshi-mz5wx Жыл бұрын
አውነት ነው አይዟችሁ አሙዪ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላከ ይጠበቅቸሁ❤❤❤😍😍😍
@salmakhan3464
@salmakhan3464 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመብርሃን ትርዳሽ❤❤
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Жыл бұрын
ሱባን አላህ የተጎዳን ሰው አላህ ሲያስደሰት ዛሬ ገና አየሁ መልካሙን ሁሉ እዲገጥማችሁ እመኝላችኋለሁ ❤❤👍👍
@user-ce2sw6id5j
@user-ce2sw6id5j Жыл бұрын
አሚን
@meryemtube3873
@meryemtube3873 Жыл бұрын
ኸረ እኔ አላመንኳቸውም እየዋሹ ነው
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንኖ
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Жыл бұрын
ራስሽ ሁኚ ማንንም መሆን የለበሽም እህቴ ከወደደሽም ከነምንሽም መሆን አለበት ❤መልካም የፍቅር ዘመን ተመኘሁላቹው ሌላም እጎዳለሁ ብለሽ አታስቢ ከዚህ በፊት የገጠመሽ ልተማሪበት እንጂ ዛሬ አዲስ ቀን ነው ለመጎዳት በመጀመሬያ ራሳች እንዲጎድ አለመፍቀድ ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ህይወታቸውን ፍቅርራቹን ይባርክላቹው
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስው ሁሉ ጥንድ ጥንድ እየሆነ ነው እኔ ተመልካች ብቻ ሆኜ እንዳልቀር አስበኝ አሜን🤲🙌🏻
@meer6395
@meer6395 Жыл бұрын
😅😅😂😂amen
@muluyelegalemyoutube1096
@muluyelegalemyoutube1096 Жыл бұрын
ማርየ አይዞሽ አንችም ጥንድ ትሆኛለች
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
@@muluyelegalemyoutube1096 🥰🙏
@user-ui3cc2kr8z
@user-ui3cc2kr8z Жыл бұрын
አብሺሪየኔቆጆ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@aynalemmesele7187
@aynalemmesele7187 Жыл бұрын
ገንዬ የኛ ሳቂታ ይህ ልጅ ግን ቢያስከፋሽ እኛ የአረብ አገር ልጆች አንለቀውም ይጠንቀቅ መቼም ወንድ.....😅
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
😂
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Жыл бұрын
በፍቅራችው ወረት አይግባ እግዛብሔር የተበረከ ፍቅር ያርግላችው ❤❤
@gffd1436
@gffd1436 Жыл бұрын
ካይን ያውጣችሁ የኔ ፍልቅልቅ እሙዬ አተም ምርጥ ወጣትነህ ባይሆን ልጇን አደራ እደልጅህ ተከባከብላት እኔም እደሷነኝ ልጅን ብበድልብኝ እያልሁ እስካሁን እየተወዛገብሁ ልጅም አልሀምዱሊላህ የ6አመት ሆነልኝ እሲ ዱአአርጉልኝ የሙዬ ቤተሰቦች ትዳር በየግዜው ይመጣልኛል ግን ለልጄስል አላገባም ብዬ ይከው በስደት አ4ተኛ አመት ሆነኝ ልጄም እህት ላኪልኝ ይለኛል ግራገብቶኛል😢😢
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
አወ እሙየ እኛ የክፍለ ሀገር ልጆች ፈጣጣ አይን አውጣ አይደለንም መሽኮርመም ባህላችን እድገታችን ነው 👍👍
@astermichael3363
@astermichael3363 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ አይ እሙዬ አንቺን እያየሁ አለመሳቅ አልችልም። እሙ ሽምግልና ፍፁም አስፋውጋም ይላክ። ማፈርሽን ቀንሺ ጉርሻ ተቀበይ። በተረፈ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው።
@user-yt8kf3nl3o
@user-yt8kf3nl3o Жыл бұрын
😂😂😂
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f Жыл бұрын
@astedeastede6783
@astedeastede6783 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ከነልጇ ትባርክላችሁ ❤
@Habtamyoutube3023
@Habtamyoutube3023 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
እሙየ ስጦታ ፍቅርን ያጠነክራል አንችም ስጦታ ስጭው 👍👍
@MeqidelawitFanta
@MeqidelawitFanta Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ ለንሰሀ ሂወት ለስጋወ ደሞ ያብቃችሁ ፈተናዎቹን የምትቆቆሙበት ትእግስት ይስጣችሁ እወዳችሆለሁ
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
ማርያምን ደስ ስትሉ እሙየ አች ማለት ኑፁህ ወረቀት ነሽ ከሆድሽ ምንም ነገር እደለለሽ አምናለሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እሱም በጣም ትግስተኛ በእውነት ታምራላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b Жыл бұрын
ሆ እረ ተንኮለኛ ሃይለኛም ስዉ ናት
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
እሙዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክላችው
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር በመንገዳችሁና በፍቅራችሁ መሃል ይሁን አይዞሽ እሙዬ ፈራትይወገዳል እግዚአብሔር ከሁለት ወደ አንድነት ያሸጋግራችኋል ታማኝነት ያሸልማል ግን ማመን ብቻ ሳይሆን ታማኝ ነኝንማለት ያስፈልጋል እሙ ዘመዴን ትመስሊኛሽ ሳይሽ በእውነት እህት አለም
@user-md2ij7ni7w
@user-md2ij7ni7w Жыл бұрын
እናተ ልጆች ተልተሎ ኑልን እሙ ነባ ደስ ትላላቹህ
@birtkanstegn4206
@birtkanstegn4206 Жыл бұрын
ሲያጎርስሽ ጉረሽ ልጁን አታሰፍሪው የኔ ውድ እሙየ❤❤
@hiwotgetachewu6972
@hiwotgetachewu6972 Жыл бұрын
እመብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ🙏 አንቺ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ!❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ሁለት ቆንጆዎች በጣም ነው የምታምሩት የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ ሰርጋችሁን ለመብላት ባንታደልም በስደት አለም ሆነን ደስታችሁን ለማየት ያብቃን የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ መልካም ህይወት ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@rahilrahil2303
@rahilrahil2303 Жыл бұрын
የኔውድ ያለፈውን ሂወትሸን አሰርሰቶ በደሰታ ያኑርሸ አተም ተባርክ😘😘😘😘😘
@uaeuae6436
@uaeuae6436 Жыл бұрын
Amiiniii.yanurat❤❤❤❤
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ፍቅርራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰 ወላሂ የገጠር ልጆች እኮ ፍቅር ነን ❤️❤️💔
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
በጣም ከምር ❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Жыл бұрын
እውነተኛ ልጅ ነው ቤተስብሽ አስተዋውቂኝ አለሽ .ጉበዝ አላህ ያሳምርላችሁ
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ 😂😂😂 ሰላም ፍቅር ፅናት እምነት ተስፋ የሞላበት ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤
@mamamma12
@mamamma12 Жыл бұрын
የኔ እናት የሰው ደስታ ይስደሰትኝል የኔ ፍልቅልቀ ስወድሽ በርቱ ❤❤❤
@selam8348
@selam8348 Жыл бұрын
ዛሬ የመጀመራ ኮመንት ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያ ኑሯችሁ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@kechohabeshawit3729
@kechohabeshawit3729 Жыл бұрын
ኮሜንቱ ራሱ የእሙ ንፁህ ሰዉ ንፁህ ልብ እንዳላት ይናገራል እሙዬን የሚጠላ የለም በእዉነት ታድለሃል ነባዬ🥰❤
@birtukan2095
@birtukan2095 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ አደራ ሁሉም ፍቅር ሁኑ 😍😍😍
@Tizitademoz-ox2gi
@Tizitademoz-ox2gi Жыл бұрын
ነባዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ቅን እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እብርሀን ታዳራቹን ትባርክላቹ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን ሁሌ ነው የምከተላቹ እንዴት ደስ እንዳለኝ እሙዬ ዛሬ ፍራት ቀንሰሻል ጉርሻ እንቢ አይባልም እሙ ማርያምን ❤ጉረሺ ዋ
@Tizita1232
@Tizita1232 Жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋውው በጣም ደስ ይላል አይዛሽ ችግር የለውም እኔ ባህሪሺን ወድጄዋለሁ አሁንም እመብርሃን አዛኚቱ ከልጇ ከወዳጇ ፍቅርን ታስጨምርላቹ ማነው እንደኔ እሙን እና ነባን ለማየት የሚጓጓ በላኪ
@weto9483
@weto9483 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ በጣም ነው ያከበርኩህ ይህንን የሃገራችንን አስተሳሰሰብ ሰብረህ ፍቅርን ስላስበለጥክ ፣ምርጥ ሚስት ነው እግዚአብሔር የሰጠህ
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
እሙቲዬ ስወዳት ማርያምን እምገርም ልብ ያላት ናት እኮ ❤❤❤
@surathehabesha
@surathehabesha Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛው ደስተኛ እና የተረጋጋ ፍቅር የሞላበትን ህይወት ከልብ እመኝላችዋለሁ 🥰😍🥰🤩
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አረድርስን የኔ ቅን አስተዋይ መልካም ቅን መልካም ሴት ሰውዳችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማችን በርቱልኝ!!!!❤️🙏
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ የመላአክት አለቃው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ❤❤❤ እውነትሽን እሙ የኔ መልካም የክፍለሀገር ልጆች የበፊቶቹ ናቸው የምናፍረው አሁን የተወለዱት አይናውጣ ናቸው
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
አቤት እመቤት ሴቱ ታላጎረስከኝ ብሎ ያኮርፋል አች ደሞ ጉርሻ አልቀበልም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔአሎዲም
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 Жыл бұрын
😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ፈርታ እኮ ነው 😂😂 የሙየ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Жыл бұрын
እሙይ የኔ ፍልቅልቅ ቅዱስ መኬይል የትባርክ ተዳር ያድርግልሸ የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤ ታድለሀል እመቤትን የመለ ሴት እውነት ነው እሙየ ንፁህ ሴት ናት ደስ ይበላችሁ ጥሩ ባል ነው የሚመስል ፈሪሀ እግዝሀቤር የፈራ ጎደኛ መስሎ ጠላት ይጠብቃችሁ
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
እውነት ነው እሙ እኔ በስልክ ነው ማውራት ምችለው በ አካል ድንብርብር ብዬ ቁጭ 😄😄ለማንኛውም እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ
@habetammulaw7640
@habetammulaw7640 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ እሙዬ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ
@asteradise2467
@asteradise2467 Жыл бұрын
ብዙ ማሀላ አታብዥ የኔ ፍልቅልቅ በተረፈ የተባረከ የተቀደሱ ትዳረ ይሁንላቹህ❤❤❤❤❤
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
😁😁😁 መሀላ ሲበዛ ጥሩ አደለም
@fikirfikir1562
@fikirfikir1562 Жыл бұрын
ስለ ልጁዋ ጨንቆት ነው ተው❤
@asteradise2467
@asteradise2467 Жыл бұрын
@@HalimaEthioክፍታፍ
@HalimaEthio
@HalimaEthio Жыл бұрын
@@asteradise2467 ነሽ ጅል እና በልጆ ለምን ይጨቃላል ከብት
@maryshara4466
@maryshara4466 Жыл бұрын
እሙ ነባ በጣም ደስ የምትሉ ፍቅረኛሞች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
እሙዬ አንችን ማየትሽከጀመርኩ 6አመት ሆነኝ በጣም ነው የምወድሽ ከማለዳ ኮኮብ። ጀምሮ እናማ እግዚአብሔር ፍቅራቹውን ያብዛላቹው በርቱ ባልና ምስት ካንድ ወንዝ ይቀዳሉ የምባል እውነት ነው ስታምሩ ❤❤❤እግዚአብሔር ብፈቅድና ብኖር ከአካል እደማገኝሽ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ይችን ኮንት የምታነቡት እግዚአብሔር ያለሰባቹው ደስታ ይስጣቹው❤❤❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜን የኔመልካም አብሮ ይሥጠን
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤😘😘😘😘😘💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-wp6zz7oh5h
@user-wp6zz7oh5h Жыл бұрын
ማርያምን እውነትሺን ነው የክፊለአገር ልጆች እንዲህ ነን በመግደርደር እና በፊርሀት ቆሜ ቀርው 🙄🙈 የገጠር ልጅ መሆን እዳ ነው እኔ እርዳሻለው እሙ ተፈጥሯችን ነው
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
እኔም 🙆😂😂😂🙊
@Mull369
@Mull369 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ትዳራቹሁን ይባርክ እግዚአብሔር ፡ ደግሞ ላጉርስሽ ሲልሽ ጉርሽለት እብኝ ማለት ነውር ነው መሸነፍ ክብር ነው እና ለፍቅር ተሸነፌ ደስ ትላላቸሁ ዘመናቹሁ ይባረክ።
@user-kv9bs9zk5f
@user-kv9bs9zk5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እሙ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ ፍቅራችሁን ያብዛልሽ እሙ አንች ንፁህ ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
ፀልይ የበለጠ እዳይለይሽ አምነን ሰተነውማ አያረገውም ግን እግዚአብሂ ርአንድ ያደረገውን ሰው አይለየውም በርቱልን❤❤❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ውድ የኦርቶዶክስ የተዋሕዶ ልጆች በያላቹበት መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን እሙ እና ነባ እግዚአብሔር ፍጻሜያቹ ያማረ ይሁን የሰው ልጅ መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው እማምላክ ትርዳቹ😍😍😍😍😍😍
@user-fz9zp8sj1u
@user-fz9zp8sj1u Жыл бұрын
ጌታ እየሱሰዘመነሽይባራካልችህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሙዬ እንኳን አብሮ አደረሠን ሁለት የፀይም ቆጆ ዋዉ ስታምሩ ❤🎉🎉🌹🌹💚💛❤👍
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹሁ ብዝዝዝት ይበልልን እሙዋዬ ናወንድም አሜን እንካን አብሮ አደረስን❤❤❤
@alzemtube5249
@alzemtube5249 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውራችሁ 🙏እሙ ብትጎርሽለት ምኞቴ ነው መግደርደር ባህላችን ቢሆንም ዛሬ ላይ ግን ባል ልታደርጊው ያሰብሽው ወንድ ጉርሻ ይዞ ሲለምንሽ እምቢ ባትይ እሱንም ብታጎርሽው ፍቅራችሁ ይጨምራል እንጂ ምንም አያሳፍርም እሽ እሙዬ ስወድሽ ጉረሽለት አጉርሽውም ❤
@FantuBazazew-hj8ck
@FantuBazazew-hj8ck Жыл бұрын
ገነ ተብባልችሁ እወደችሆለሁ ❤❤❤❤❤❤
@tiztagobezie
@tiztagobezie Жыл бұрын
እሰይ ስታምሩ በማርያም ብያቹ ነበር በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤
@hannadubai2030
@hannadubai2030 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ እሙየ መላኩ ሚካኤል ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።👏❤ ብዙ ፍቅረኛሞች አለሁኝ እሙ የአንች ደግሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ከብዙ ፈተና አሳልፎሽ ዛሬ ላይ ደግሞ ደስ በሚል መልኩ ስላየሁሽ እመብርሃን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ👏❤
@enkuwanabroaderesenamensam1593
@enkuwanabroaderesenamensam1593 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ቅን ገና ብዙመልካም ነገር በህይወትሽ የመጣል ተጋብታችሁ የብዙና የተባረኩ ልጆች እናትና አባት እንድትሆኑ እመኛለሁ ነባዪ የዋህ ትመስላለህ መልካም ሁንላት ታማኝ ሁንላት ልጇንም እንደልጅህ ተባረክ ❤❤❤መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
እሙ ስሚማ ጻድቃኔ ማርያም ሂጂና እማምላክን ጠይቂት. የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርከችሁ ታባረኩ
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን እሙዬ ስውድሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ መጨርሻው ሲያምር ነው ነባ ድርብብ ያለ ምርጥ ሰው በርቱ እሙ ለምን አፈርሽ አልልሽም ግን ጉርሻ ባትውጅም ግን ጉርሽለት ነውር ነው።!!!
@rehma.you.tube.741
@rehma.you.tube.741 Жыл бұрын
እንደው ፈጣሪ ልብህ አይቀይረው ሴት ልጅ መጀመራ ከተጎዳች ሁለተኛ ወንድ ልጅ ደግማ መቅረብ ለሱዋ ብዙ መሰዋት ያስፈልጋል ብቻ ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል ከልብ የማይነቀል የልብ ኽመም ነው 😢😢
@askalassefa8976
@askalassefa8976 Жыл бұрын
መልአኩ ቅዱስ ሚካዬል መጨረሻውን ያሳምርላቹ ነባና እሙ❤
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አሜን❤
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
የኔ የዋህ እሙዬ ኪዳነ ምህረት መጨረሻችሁን ታሣምርላችሁ ❤🌹😍!!!🌸 ነቫ ደግሞ መልካም ሰው ትመሥላለህ እዳትጓዳት ከምር "
@tabsthkwt7661
@tabsthkwt7661 Жыл бұрын
እቶቹህዪ አምህን በሉሁ የለገቡሁ እደዚህ አይነት ቅን በልህ ይሲጠቸሁ ጌተአ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmuhussain6915
@fatmuhussain6915 Жыл бұрын
ያበደ ነዉ ማሻአላህ ወልዲቹሁ ከብዲቹሁ ለማየት ያብቃን
@enanu7590
@enanu7590 Жыл бұрын
ፍቅር እስከመቃብር ያዝልቅላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ አሜን በሉ እሙና ነባ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
የጅማሪው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ይአሳምርላችሁ እሙ ነባ ምርጥ ቤተስብ ትሆናላችሁ በርቱልን ልጅሽን ይመስላል ምርጥ አባት ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳህ
@shiwyshiwy9177
@shiwyshiwy9177 Жыл бұрын
በተረፈ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
@zinetbezabehzinetbezabeh7789
@zinetbezabehzinetbezabeh7789 Жыл бұрын
እሙየ የደስታምንጭ ፍልቅልቋእህታችን አላህ ፍቅራችሁን ዘላቂያድርግላችሁ
@amaamm3963
@amaamm3963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሙየ አሜን እኳአን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ኢትዮጽያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን፫
@tgbw28
@tgbw28 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ❤❤ እንኳን ደስስስስስ አለሽ. አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
እሙ እሰይ ምን አይነት ጀግና ነው የተቆለፈውን የልብሽን በር በርግዶ የገባ አንበሳ ብዬዋለሁ👏 በዛ ላይ ሸበላ 👌እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው🙌 ጉርሻ ደሞ ልመጂ አንቺም አጉርሽው ለሚወዱት ሰው ብዙ ይደረጋል አልወድም ማለትን ትተሽ ቀስ በቀስ ተለማመጂው ጉርሻ አንዱ ፍቅር መገላለጫ ነው የከተማ ነገሮችን ቀስ በቀስ ተለማመጃቸው መኖሪያሽ ስለሆነ አይዞሽ የኔ የዋህ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤት እህታችን እንኳን ደህና መጣችሁልን ዉዶችዬ ስወዳችሁ በርቱልን ተጋብታችሁ አድስ ሄወት ጀምራችሁ ደስተኛ እንደምትሆኑ እርግጠኛነኝ❤❤❤❤
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Жыл бұрын
እግዚአብሔረ አምላክ ትዳራችሁን ያብረሀም የሰራ ያረግላችሁ ወዶቼ ክብረ ለድግልማሪያምልጅ መጨረሻዉ ሲያመረመነኛደሰይላል የማዳም ቅመሞ ሀሳብችን አሳክቶ ፈጣሪ አምላክ ለሀገራችን ያብቃን ፈቅረ ደስታ የተሞላበት ትዳረ ይስጠን
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ እንኳን ሰላም መጣችሁልን ሴት ልጅ ጥበበኛ ናትና የሚቀየረውን ማስተካከል አይሳናትም እሙዬ ደስ ስትሉ ❤️
@workitye539
@workitye539 Жыл бұрын
ውድ የዋህዶ ልጆች እኳን ለቅዶስ ምካኤል አደረሳቹህ❤❤❤❤ ሰላም ላገራችን በጣም ታምራላቹህ መጨረሻቹህን ያሳምራላቹህ
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
የጎቻሟ ቀበጥ ታራላቹህ አይለያቹህ አሜን ❤❤
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ፍቅር ፣ደስታና እምነት የሞላበት ትዳር ይስጣችሁ እህቶቼ በጣም እወዳችሁለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እኛም ውድድድ❤️❤️🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berobero3434
@berobero3434 Жыл бұрын
አሜን❤❤
@jazeerabranch2337
@jazeerabranch2337 Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@tsigazelekezeleke1786
@tsigazelekezeleke1786 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ የኔውድ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዋነው ነገር የሰውልጅ መጨረሻው ሲአምር ነውና እማምላክ መንገዳችሁን ታሳምርላችሁ
@abdurahaman1859
@abdurahaman1859 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሰላማቺሁን ያብዛላቺሁ
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 Жыл бұрын
አንኳን ለ ቅድስ ሚካኤል አደረሳችሁ የኔ መልካም የሰው ልጅ መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻ ነውና ቅድስ ሚካኤል መጨረሻችንን ያሳምርልን ከፈጣሪ በታች ጠንቀቅ በይ ውድ 😘💚💛❤️
@eexx4513
@eexx4513 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ በጣም የምርጥ ምርጥ ጥንዶች እንወዳችሁ አለሁ❤❤❤
@user-gp7fj2hq7r
@user-gp7fj2hq7r Жыл бұрын
መሽኮርመምሽ በእውነት ደስ ይላን ሴት ልጂ እንደዚህ ስት ሆን ነውእሚያምረው ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 Жыл бұрын
እመብርሀን የተባረከ የፍቅር ዘመን ታድርግላችሁ❤❤
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
ለ እኔ አባት ለ አንቺ ወድምሽ ነው 🤣🤣🤣
16:41
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 38 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 17 МЛН
ታሰርኩ---
18:20
Emebet Kassa
Рет қаралды 83 М.
ጓዳ እንግባ ስላት ትሽኮረመማለች
15:42
Emebet Kassa
Рет қаралды 80 М.
መልስ ሰንበት---
13:26
Emebet Kassa
Рет қаралды 163 М.
ለሚያፈቅሩት የሚሰጥ ዉድ ስጦታ...
10:09
Neba Entertainment
Рет қаралды 188 М.
Didiya hume wo chidiya dila do na 🦜🦜 #shorts #comedy 😜
0:34
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 69 МЛН
ДЕНЬ ГЛАЗАМИ МАМЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59