Jawar Mohammed and Tamagn Beyene

  Рет қаралды 519,991

abdurehim ahmed

abdurehim ahmed

Күн бұрын

Пікірлер: 470
@kadejamohammd7745
@kadejamohammd7745 6 жыл бұрын
የቆየም ኮመት ቢሆን ሳላመሰግንህ አላልፍም ታማኝ ሙሉ ሰው ሙሉ አዕምሮ ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!!! ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ያአላህ አሚንንንንንን።
@hayalovelove7266
@hayalovelove7266 8 жыл бұрын
edate tesadebalachu men yaleu nager ale hulu yetenagerau hakika new esu crestane huenowa yemusilem teyake eskamemales entagelalen eyale esilmenane yemasedeb kalate atenageru allah en firu ehte wendemowach
@yaBeshaMeret
@yaBeshaMeret 11 жыл бұрын
May the creator bless Tamagn Beyene. your are really Tamagn ,standing to the truth against oppressor in this difficult time will never be forget in Ethiopia history in generation to come. Tamagn certainly will have enemies in people on today's power and in those who have blind hate for Ethiopian muslims in/out side Ethiopia. but truth will give him confort and peace of mind which otherwise the whole material world couldn't. peace
@nigusmirete1236
@nigusmirete1236 4 жыл бұрын
ታማኝ በየነ እግዝኣብሄር ይጠብቅህ
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730 6 жыл бұрын
Lencaa koo nuuf jiradhuu Rabbiin umrii kee sii haa dheresuu Rabbin ijaa Hamtuu siraa haa qabuu Hamtuun kee Gadii haa garagaluu Jawee koo ❤️ ❤️ 💋💋✅✅👍👍
@hawitelila9f5
@hawitelila9f5 4 жыл бұрын
Aye jawar kemame eko nahe😍😍😍😍😍
@hawahawarooroohawahawawaw9439
@hawahawarooroohawahawawaw9439 11 жыл бұрын
waw tamagn bayene baxam das yamel bayhulu vido sanmalkt yant qalt ba haq yatmulo nachw y etopiyaa mkuray alla yaquyelan hawa gunfiree
@habteshgoodgood9042
@habteshgoodgood9042 5 жыл бұрын
ጃዋር አስር አይነት ማንነት ያለው ሰው ነው፡፡ አየር ወደሰፈነበት እየነፈሰ ለራሱ ዓላማ የሚመቸውን አካሄድ እየተገበረ ይገኛል፡፡ ወገኔ ይህን ሰው በፍጹም አትመነው፡፡ በ? እየው፡፡
@nigusiekassayew.michael4503
@nigusiekassayew.michael4503 4 жыл бұрын
የፊደል ኃውልት የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች። ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች። ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!! ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው። ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው። ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው። ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው። ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል። ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም። ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም። ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል ኻንኮክ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው። ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም። ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው። የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው። ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው። የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል። ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው። በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን። ወንድሞቼ ! እህቶቼ ! በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው። ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ። ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።
@ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ
@ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ 5 жыл бұрын
ታማኚ ምርጥ የኢትዩጲያ ልጂ ነህ ኑርልን አቦ
@igo1071
@igo1071 5 жыл бұрын
ጀዋር ቴረሪት ነው ታማኝ መልአክ ነው ሁሉን ወዳድ 💚💛❤️🙏🏼
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 6 жыл бұрын
يـــــــــــــــا ربببببببببب ታማኝ በየነን ድነ ኢስላምን አስይዘው ወፍቀው በጣም ሰው የሰው አይነታ ነው እህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ያስይዝህ የኔ አንበሳ
@rahmalolo3225
@rahmalolo3225 9 жыл бұрын
ታመኝ ምርጥ ያእትዮፒያ ልጅ እድሜህን ያርዝመው
@abdellamuhammed2644
@abdellamuhammed2644 6 жыл бұрын
Tamagn you are always genuine and realistic.
@mekaali2832
@mekaali2832 5 жыл бұрын
የኛ።አበሳ።ታማኝበየነ።ኑርልን።የኛውድ።አብይሰጠን።ባተበርከት።ጩህህም።አልቀረህ።አልሀምዱሊላህ።ሺ።አመት።ኑርልን።ታማኝበየነ።አይንና።ጀሮነህ።ለህዝባችን።ከዘረኝነት።የጰዳህ።ጀግና።የታደለችናት።ወለደችህ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ታማኝ ጎበዝ ኢትዮጰያዊነህ። አወ ኧረስንት ተበድለናል። አላህ ይሁነንጂ እኛ መቸም ክፉአንሠራም አላህን እንፈራለን
@SOFIAA-bs9zg
@SOFIAA-bs9zg 5 жыл бұрын
የኢቶዮጱያያሠው ታማኝ ቀጥልበት ፈጣሪም ይርዳሀን
@tesfaneshmazengiyamazengiy2726
@tesfaneshmazengiyamazengiy2726 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አስተዎይ ይብ ይስጠን ለሁላችንም ሀገር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ናት የክርስቲያን ሀገር እንጂ የሙስሊም አይደለችን! ።ነገር ግን በፊትም ቢሆን እንግዳ ስለነበሩ ነው በአሁኑ ሰአት ደግሞ እግዚአብሔር ወዶ እና ፍቅዶ ሰውን በአምሳሉ ሰለፍጠር አክብርን ተከባብርን እንድንኖር ፍቅዶ በአንድ ሀገር አሰባስቦናል ስለዝህ እባካችሁ እባካችሁ በአፍችሁ መአት አታምጡብን! ክርስትያን መሆን እና በክርስትና መኖር ይለያያል!!!!!!!!!!! ከመሆን መኖርን አሳዮ ነገ አፋር መሆናችንን እናስብ
@bensevyorumturky6066
@bensevyorumturky6066 8 жыл бұрын
tesfanesh Mazengiya mazengiya። አውርተሽ ሙተሻል ኢትዮጵያ የክርስትና ሀገር ናት ክክክክ
@tesfaneshmazengiyamazengiy2726
@tesfaneshmazengiyamazengiy2726 8 жыл бұрын
Neima love ምን ለማለት ፍልገሽ ነው ድሮም እኮ እናንተ እውነትን ማምኖ መቀበል ይዳግታችኃል! ስለዝህ ማውቅ ከፍለግሽ/ክ ታረክ መፃህፍትን አንብብ/ቢ
@ferozaahmed7311
@ferozaahmed7311 8 жыл бұрын
tesfanesh Mazengiya mazengiya ተይቺ እባክሽ ደፋር ነሽ ማነው እንደዛ ያለው ደነዝ
@ከአላህሌላአንድምአምላክየ
@ከአላህሌላአንድምአምላክየ 8 жыл бұрын
tesfanesh Mazengiya mazengiya ማን ነው ያለዉ የክርሥታን አገር ክርሥትና የመጣዉ ከኢሥራዬል ነው ክርሥትናም ቢሆን ኢትዮፕያ አነበረም እሺ ኢሥለም የመጣዉ ነቢዩ ሙሀመድ አለይሂ አሠላም ሠሀባኦች ወደ ኢትዮፕያ በመላክ ነበር ኢሥልምና ሊገባ የቻለዉ በነሡ አማካኝነት ነው ታደ በዚ አይነት ኢትዮፕያ ላይ ምን ነበር ?
@nejmiajemal2555
@nejmiajemal2555 9 жыл бұрын
አልሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ እክበር ጎበዞች ቀጥሉበት እኝም ከጎናችሁ ነን ኢንሻአላህ !!!!!!!
@hawitelila9f5
@hawitelila9f5 4 жыл бұрын
Also Temagn thank you
@እናትሀገሬለዘላለምትኑር
@እናትሀገሬለዘላለምትኑር 6 жыл бұрын
ታማኝ በየን እርሜ በርሜላይ ይጨምርል ከሐቅ ንግግርህ ወደሗላ የማትል ሠው ነህ
@mu5939
@mu5939 11 жыл бұрын
I can loudly say that tamagn got the right name. his name and his mind made a perfect match. god bless you tamagn! long live!
@muhammadhummed8321
@muhammadhummed8321 3 жыл бұрын
Hi nice Attention
@haitmozml2061
@haitmozml2061 6 жыл бұрын
አብሽሩ አላህ ምንግዜም ከኛጋራ ነው ሀቅን የያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም
@aishaseid6177
@aishaseid6177 6 жыл бұрын
Ilove you juwar and tamag and abiy wudddd ilike
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
ሙስሊምን የምትሳደቡ ስነ ስርአት ያዙ እሽ ኮመንት ላይ ያላችሁ እኛ ሙስሊሞች የሰውን ሀቅ ሆነ ሌላም እንነካም እሽ እኛ ከሁሉም በላይ ሀይማኖት የፀዳ ነው ሀይማኖታችን ወደዳችሁም ጠላችሁ
@እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም
@እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም 5 жыл бұрын
አቺም ምትፅፊው አስቢ የማን ሀይማኑ አፀያፊ አየሽው ያቺ ሀይማኑት ከፍ ከፍ አርገሽ የሰውን ዝቅ ዝቅ ማረግ አትቺም እግዚአብሔር ማስታወሉን ይስጠን
@rozahabeshawitgroup8735
@rozahabeshawitgroup8735 5 жыл бұрын
@@እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም ትክክል
@cristycristy1440
@cristycristy1440 4 жыл бұрын
ክክክ
@eyeusalme2533
@eyeusalme2533 8 жыл бұрын
ታማኝ ጃአዋር ግን እቅድሁ Ethiopian ማጥፊአት ነው ልቦና ይስጠው እንደማንኛውም ሰው ግን ማንእነቱ መብት ጥያቄ መብት ምጠየቅ ይችላል ግን ስልጣን ሲይዝህ ቅድሁ ኣሮሞን መገንጠል እና አማራውን ወይም ሌላ ቤሄር ጨፍልቆ የመግዛት ይቅር ይበለው ምነው ስልጣንማንም።አይጠላም ግን...ለበቀል የሜነሳ ሰው አላየውም እግዝያብሄር ያስባት ethiopian ምነው እንደታማኝ ባይሆን ሀገሬ ህዝቤ ብትል ያምርብካል ሀሌሎያ ውይ ጀዋአር ሙሀመድ ኣሮሞ ብሬ መጠርያ እንጂ ዜግነት መጠያ አይደለችም ተማኝ ምከረው ወይ አብርከው መድርክህ አትቁም ይህ እብድ ነው
@አሳርፍተጠንቀቅ
@አሳርፍተጠንቀቅ 6 жыл бұрын
ትክክል ታማኝ እኔም አስታውሳለሁ የሙስሊም በአል ሲሆን ት/ ቤ እራሱ አንድቀን ብቻ ነው የሚዘጉት የክርስቲያን ሲሆን ግን ከሳምንት በላይ ይዘጉታል ።
@abedlladegu1205
@abedlladegu1205 6 жыл бұрын
ምረጦቺ ጥሩ አነጋገር ነው ተመቺቶኛል
@EthiopiaEthiopiaEthiopia
@EthiopiaEthiopiaEthiopia 10 жыл бұрын
My response is to Tamagn's comment on religion and the Ethiopian parliament. Do you understand what secularism mean? Educate yourself!
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 4 жыл бұрын
Selamachu, yebezalen, Tamen, tikilkil, ante, mekam, sew, neh, egizabeher, yetabikilgn, 💚💛❤️🙏
@Ninasee19
@Ninasee19 6 жыл бұрын
Long live for Tamagn, YeEthiopia lij🙏😘
@joujou1234
@joujou1234 5 жыл бұрын
ጀዎር ፈጣሪ ነብሰህን አይማርህ አቃጠልከኝ
@tamiratkeno3625
@tamiratkeno3625 5 жыл бұрын
kkkkk gena tekatelale
@joujou1234
@joujou1234 5 жыл бұрын
Esun sektatle ymgiale
@et6209
@et6209 4 жыл бұрын
Aye Jewar bezi wegeneh lay betelatenet tenesah,,,,gin lemen?? lemen ???
@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ
@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ 6 жыл бұрын
ታማኝ ሰላምህ ይብዛ ጀግናየ ይህ ከብት ጋር አትነካካ
@ruthina1927
@ruthina1927 8 жыл бұрын
Thank you ,you are speaking on the truth !!!!
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 5 жыл бұрын
ታሜ የሰው ዘር የአፄ ቴወድሮስ የህዝብ ልጅ💚❤💛😍💔💟💋💘💪💪💪💪ታሜ ፍቅር💋💘💪❤💚😍💔
@fikirsisay8137
@fikirsisay8137 9 жыл бұрын
Tamgne lemehonu emtnagerewn tawkaleh?
@zahraahussain4868
@zahraahussain4868 6 жыл бұрын
ጀዋረ ጀግና። ታማኝ ጀግና ኑሩልኝ ለኢትዮቢያ
@gumatawgashaw8608
@gumatawgashaw8608 4 жыл бұрын
tamagn tebarek
@kontta0544
@kontta0544 8 жыл бұрын
ynte awnet yethiopia awnet aydelem fandia
@lkioubosafe5771
@lkioubosafe5771 4 жыл бұрын
Thanks.jewar.mar.andim.kahn.sow.yigeDal.bilo.ayaqi.tamag.gin.jawar.yisqe.bilo.yemicoh.sownow.baya.aDabayu.
@نقت-ن1غ
@نقت-ن1غ 6 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ዬኢትዩጲያ ጀግና
@habibasaid7884
@habibasaid7884 5 жыл бұрын
ታሞኝየ እውነትም ታማኝ ነህ አላህ ሰላምህን ያብዝልህ አቦ
@hayemanotehayemanoteselame1828
@hayemanotehayemanoteselame1828 7 жыл бұрын
ታማኝ፡እድሜ፡እና፡ጤና፡ይስጥህ፡ዬ ወያኔ ድብንንንንን፡ይበል
@marefamarefa2728
@marefamarefa2728 6 жыл бұрын
Allah yitebkh wendim Jewar
@marefamarefa2728
@marefamarefa2728 6 жыл бұрын
Allah yitebkh tamagn
@lkioubosafe5771
@lkioubosafe5771 4 жыл бұрын
Jawwar.👍👍👍💝💚😢💘💚💟💚💘💝🙏
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
bravo tamasiyi haki tenagari hidaya yisitihi!!!
@mmmm-jf2el
@mmmm-jf2el 6 жыл бұрын
ታማኝ በጣም እንወድሃለን ወንድማችን ኑርልን 💚💛❤
@إكراممحمدأدمحسبياللهونعمالوكيل
@إكراممحمدأدمحسبياللهونعمالوكيل 9 жыл бұрын
tankyou very very very much tamagne beyene nice ye Ethiopia lijy hullem tedesetikugne bante best ye Amhera lijy betam betam Eniwodih Alen keegnam Belay Alah ywededih
@saratasahi590
@saratasahi590 4 жыл бұрын
ጀ ዋ ር ማለ ት አይ ስስ ነው 666
@selamamsalu7771
@selamamsalu7771 4 жыл бұрын
ታምየ የኔ ጀግና ምን ልሁንልህ የኔ ታምየየኔጀግናምንልሁንልህየኔሙህር
@marefamarefa2728
@marefamarefa2728 6 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቃችሑ ጃወር መሐመድ
@eluyoh8716
@eluyoh8716 6 жыл бұрын
Wishetam ye Ethiopia Muslim befikir yemininor enji tegelo sinor semche alawkim muslim zemdoche ye abatewedgoche befkur begara sibelu yenoru mehonachewn awkalehu bezemene be baed sim gin sinesu semchem alawkim gena ahun kante semahu ykir ybelih alhon silachu behaymanot hizbun makesel jemrachu ato tamagn eyayenih zemnih bekifat asalfkew asmesay leba
@labafasikalachore5493
@labafasikalachore5493 8 жыл бұрын
Jawar Mohammed and Tamagn Beyene Simirbachuihu ! Antem bilo poletikegna
@reehaa7883
@reehaa7883 7 жыл бұрын
asmesay leabochi hulu aysakalachihum be muslimochi sm ltnegdu dedebochi kenante belay enawqalen wsha hulu
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ኑርልን ታማኝ
@አንድናትለናቷ
@አንድናትለናቷ 6 жыл бұрын
ታማኝ ና ጀዋር ምርጥ ሠወች ሠላማችሁን ያብዛው አቦ
@rashidrrr7112
@rashidrrr7112 4 жыл бұрын
ታማኝአላህረጅምእድሜከሙሉጤናጋሪይወፍቅህአላህይጠብቅህ
@fetoonfetoon.7229
@fetoonfetoon.7229 9 жыл бұрын
Ya'ethip'muslimin'yanak'hoduu'maret'yikaa'balge'inat'sidoch'nachu'bota"saxachun'allsaxachu'damo'haqachin'machem'ayiqarim'atisadabuu'wandime'bayane'la'muslim'yatanagarkaw'Allah'idimeh'yarzim'haqitanagarinak'jazakalla'wakayiran'takibir'ALLAHU'AKIBAR'yamit'sadabut'milasachun'qoxibuu'ok'fetuun'bint'muslim'
@stinatasfaye8146
@stinatasfaye8146 5 жыл бұрын
Alla yakbriki
@traditionaltube809
@traditionaltube809 2 жыл бұрын
ነጭ ነጯን ስባል ምንድነው ያልከኝ ሰውዬ ይሄው ሀቅ ሀቋን መናገር ማለት ነው፡፡
@haitmozml2061
@haitmozml2061 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በተክክል አላህ ይጠብቃቹ
@አላህበቂየነውእሡሀያልነው
@አላህበቂየነውእሡሀያልነው 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ሀቅ ተናጋሪን ጠላቱ በዝቷል ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን
@darartunegn1158
@darartunegn1158 5 жыл бұрын
Heyhey ke musilem anat werede comment layi musilemin mitesadebut adeb gizu mider kimalam
@fatumaali8467
@fatumaali8467 6 жыл бұрын
ታማኝ።እውስጣችነህ።አላህ።ይጠብቅህ።የኛበሳ
@نقت-ن1غ
@نقت-ن1غ 6 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ዬኢትዬጲያ ልጅ
@saadahmunat9244
@saadahmunat9244 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@dhjjfhkk2064
@dhjjfhkk2064 6 жыл бұрын
I LOVE YOU ETHIOPIA
@Belqislove
@Belqislove 5 жыл бұрын
negrlig tamag antko leb nesuh sw neh endga yetbdl sw bagru yelm gn Allah hulum chay nw migrmg andandoch yebet krstyann makatel keslmna ga myayazut ngr nw migrmg welahi tebabnatachwn yasayal deroko meka Lay sahboch tesdw yemtubat botako mejmrya bt krstyan nbrch yeslam bota resachut yemataku kalachu beziw endtaku ega betam kebr aln lbt krstyan
@بنتمحمدالحبشيةإثيوبيا
@بنتمحمدالحبشيةإثيوبيا 8 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@نقت-ن1غ
@نقت-ن1غ 6 жыл бұрын
ልብያለው ልብ ይበል ዋነኛ ዬኢትዬልጲያ ሰላም አጥፊ ጅሀር ተብዬው
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
be mini mikiniyati? esti akiribewuu?!
@bikilasebere7730
@bikilasebere7730 8 жыл бұрын
tamagnna werew silitan endefelegk ke brhanuna ke jawar gar gedel gibu.
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 6 жыл бұрын
Tammagen you are hero and great
@hd1935
@hd1935 8 жыл бұрын
Huletachi lesltan timat bestekere minm mireba yepoletica alamana witin befutsum yelachih.yetemsachuhi alama and ena and new esim siltan new.ketfat beket minm witet yemayagegn lezelam. Ethiopia kemetifo sewoch amlak yitebkat.
@fetiyafetiya4639
@fetiyafetiya4639 5 жыл бұрын
ታማኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ አንበሳ
@alexpasha11
@alexpasha11 11 жыл бұрын
Tamagn .... angethin be fencha sikortuh tawkaleh yene Jawarn maninet
@hananseidemuhanifaa7272
@hananseidemuhanifaa7272 8 жыл бұрын
fetari yakoyeh
@damma2573
@damma2573 8 жыл бұрын
ወለሂ ተመኝ የኔ ጀግና ውስጤ እኮ ናህ አለህ ይጠብቀቹሁ ሁለቹሁም
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 7 жыл бұрын
Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም እስልምና ማለት እኮ ሙስሊም ያልሆነ ሰው መግደለ ፅድቅ ነው ብላችሁ ነው የምታምኑት ። ክርስትና እኮ ሰው የገደለ ሰው ቢኖር አንኳን ይታሰራል አንጂ ፍርዱ የፈጣሪ ነው ብለን ነው የምናምነው ። ሰው የገደለ ይገደል ብላችሁ እኮ ነው የምታምኑት ፥ ሰው መግደል ሽብር ነው ። ሰው መግደል አጅግ በጣም በጣም ነውር ነው !!!!!! እኔ ማን ነኝ ብሎ የሚያስብ ሙስሊም እስልምና ስተት እንደሆነ ነው የሚያገኘው ። እስኪ የትም የ ክርስትያን አገር ሂዱ ፥ ማነው እንደ ሳውዲ አረብ ውጡልን የሚሉት ??? ማንም ሁን ማንም በ ሰዉነትክ ነው የምትከበረው የትም የ ክርስትያን አገር ። ኢትዮጲያ የክርስትያን ደሴት ስለሆነች አደለም ሳውዲ አረቦች የሚበሉት የሚጠጡት ስያጡ አንኳን አብልታ በሚፈልጉት እምነት አምነው እንደ አገራቸው እንዲንቀሳቀሱ እንዳልፈቀደች አደለም እንዴ የካድዋት ? ይሄ ጁዋር የሚባለው ጀዝባ ኢትዮጲያ በሜንጫ እያለ እንዴት ነው እስልምና (አል ሸባብ ) (አይሲስ) እና ለሎችሁ አሸባሪዎች አደለንም የምትለው kkkkkk አላህ ወአክበር እያሉ ሰው እንደ በግ ለሚያርዱ አሸባሪ ካልተባሉ ማን ሊባሉ ፈልገህ ነው ሞሃመድ ? ቫምፓየር ? የብይ የምትሉት መሃመድ እኮ እንደ ክርስቶስ በፍቅር መማረክ ስለማይችል ነው እሱን ያላመኑት እንዲገደሉ እጃቸው እንዲቆረጥ ያዘዘው !! ተከታዮችሁ አንዲበዙ ፍቅር የለም በማለት ነፃነት ከልክሎ ግን 1 ወንድ 7 ሴት ማግባት ይችላል ብሎ የስጋ ስሜታቹ ያበረታታው እናቶቻቹ ብትወዱ ሴት ታከብሩ ነበር ። ለነገሩ መሃመድም የ 7 አመት ህፃን ልጅ አግብቶ ሲኖር ነበር !!! ነብይ ከ አምላክ የተላከ ተብሎ የሚገርም ሰው ነው kkkkk እስኪ ማን ሙስሊም ነው ? የ 7 አመት ህፃን አደለም የ 15 አመት ህፃን ለ 50 አመት ሽማግሌ የሚሰጠው ? ቸግሮት ቢሰጥ እንኳን ሲውጠው ቃር ቃር ይለዋል ስለዚህ እናንተ እያያቹ የማታዩት ፥ እየሰማቹ የማትሰሙት ማስተዋልን ይስጣቹ ። ማንበብ ለምትችሉ የ ቁራን ጽሁፍ ለምታምኑይ " ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ፈዋሽና አዳኝ ነው !!! ቁራን 3፥49 / ቁራን 5፥110 ማንበብ ይጠቅማል ።
@ሩሀማነኝየክርስቶስልጅ
@ሩሀማነኝየክርስቶስልጅ 6 жыл бұрын
አጭበርባሪ ቀጣፊ ገጀራ ያነሳው ማነው ታዳ ?የንጹሀንን ደም እሚአፈሰው ማነው ታዳ?
@aliovali4165
@aliovali4165 6 жыл бұрын
may Allah save jawhar mahamad
@eseyetftu5183
@eseyetftu5183 6 жыл бұрын
ታማኝ የኢትዮጵን ህዝብ አንድ አድርገህ በመናገህ በመናገርህ ደስ አለኝ
@belaihunfelek8590
@belaihunfelek8590 10 жыл бұрын
Be aware of...! Tamagn and Jawar, they have different mission. I don't know why they have made synchronous speech on the same conference. ESAT must be careful about its info quality for its audiences.
@meseretabebe483
@meseretabebe483 6 жыл бұрын
ተአማኝ እግዛብሄር ይባርክህ
@smarttwistcomsmarttwiat5925
@smarttwistcomsmarttwiat5925 7 жыл бұрын
jawar muhamad ballehiibat allha yetabqiih
@waliintola4089
@waliintola4089 6 жыл бұрын
mesadeb amel yehonabachew hizboch min eyaserachu endahona rasachun esik melasbilachu teyiku please! tilacha yetim ayedarsim!!
@Biyya1000
@Biyya1000 11 жыл бұрын
You all die hating Jawhar. Jawar said I am oromo first. When you guys said I am Ethiopian first, even though that means Orthodox, amhara (in bracket), nobody from oromo got mad. Oromo, even the new born will tell u that I am Oromo first and can change nationality anytime. Ethiopia is nationality.
@የኢማሙአህመድልጅነኝ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 жыл бұрын
ታማኝ ኑር
@ረሂማአብደላ
@ረሂማአብደላ 10 жыл бұрын
good job tamagne & juhare
@jemessjemss4055
@jemessjemss4055 6 жыл бұрын
ዋዉ
@momenamola6081
@momenamola6081 8 жыл бұрын
አንድ አንድ እህቶቻችን መስመር እየዘለላቹህ ነው ታማኝ በየነ መሻአላህ ትክክል ነው የሚናገረው መጨረሻለይ ሸርሙጣ ብለሽ የተሳደብሽ ልጅ አለሽ እራስሽን ዘወር ብለሽ እይው እራስሽን አስተካክሊ እኛ ሙስሊሞች ነስር እምንጠብቀው ከወያኔ አይደለም ከአንድ አላህነው አላህ ሶብር ይወፍቀን ይሻአላህ አላሁ አክበር
@dhjjfhkk2064
@dhjjfhkk2064 6 жыл бұрын
Jawar and tamagn allha yetabkachu
@gjghgug1913
@gjghgug1913 2 жыл бұрын
💪💪💪☝🏾
@asadeu5326
@asadeu5326 6 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ሰው
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 6 жыл бұрын
Mashallaah tamany bayan tikikil nah
@netsatube892
@netsatube892 5 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ሰው ሲገደል ዝም እያልክና ዛሬ ዲስኩር ስታደርግ ትንሽ አታፍሩም !!
@fretehhgufggydy8259
@fretehhgufggydy8259 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@fretehhgufggydy8259
@fretehhgufggydy8259 5 жыл бұрын
ምን ነካው ታማኝ አሁን የተናገረው ነገር ተስተት መሆን አለበት ወየወየወይየ
@ኑራላህየቱፕኑራላህ
@ኑራላህየቱፕኑራላህ 4 жыл бұрын
🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@shewayezemaremelaketyasema6784
@shewayezemaremelaketyasema6784 6 жыл бұрын
ልክ ነህ ታማኝ ፈጣሪ ሲመሰገን አብሶ አባ ዱላ ገመዳ ጥርሱ እስኪረግፍ ድረስ ነው የሳቀው
@ኑራላህየቱፕኑራላህ
@ኑራላህየቱፕኑራላህ 4 жыл бұрын
👍👍🌷🌷🌷🌷👍
@shimeliseshetu3609
@shimeliseshetu3609 6 жыл бұрын
ዛሬም እንደትላንትናዉ አንድላይ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለኛል፡፡
@kdestkhalely6482
@kdestkhalely6482 5 жыл бұрын
❤❤❤❤
@MiKi-ft6ge
@MiKi-ft6ge 5 жыл бұрын
Addis laye botywenena arune layer new beka weyene yene Weshaaaaaaaaaaaaa
@tigistabdallah9538
@tigistabdallah9538 9 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ስው
@mulkensakitau8654
@mulkensakitau8654 8 жыл бұрын
kkk
@stdaltedesse7443
@stdaltedesse7443 6 жыл бұрын
እይ ጀግናው ታማኝዬ አደበተ እሩትን አዳምጥ ጁሃር
@eshetugizat9313
@eshetugizat9313 5 жыл бұрын
jjwar ate koshasha gala minew amlak bilot fit lifit betegenagen ate gmatam gala
Ethiopia - ጃዋር ካደፈጠበት በድጋሚ…
9:21
Feta Daily
Рет қаралды 120 М.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 40 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 169 МЛН
EthioTube Presents Jawar Mohammed | August 2013
47:42
EthioTube
Рет қаралды 596 М.
How the Most Elite Spy Agency Operates
22:42
Newsthink
Рет қаралды 2 МЛН
How to win a argument
9:28
ajaxkmr (ajaxkmr1986)
Рет қаралды 651 М.
Col. Mengistu Hailemariam interviewed by Tamagne Beyene
7:07
Hawu Media- ሃው ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН