"ልጄ መናገር አይችልም ነበር" ...ለኦቲዝም ልጆች የሚሰጡ ጠቃሚ ቴራፒዎች //ስለጤናዎ// በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 31,719

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 85
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
ጓደኛዬ ልጇ አምስት አመቱ ነው እስካሁን አይናገርም ብቻውን እሱ ሲፈልግ ይጫወታል ሰው ሲጠራው ዞር ብሎ እንኳን አያይም የሱ ታናሽ ወንድም ከሱ መጫወት ይፈልጋል እሱ ዞር ብሎም አያየውም አረብ ሀገር እያለች ይወድቅብኛል እቃ ይሰብርብኛል እያለች ስልክ ከፍታለት ታስረው ነበር የተለያየ ቋንቋም ስለሚያወሩት የዛ ተፅኖ መስሎኝ ነበር ታድያ የተፈታ ግዜ ሩጫው ማንም አይደርስበት ወደ ሀገር ከገባት ሁለት አመት እየሆናት ነው እስካሁን ልጇ አይናገር ክፍለሀገር ነው ያለችው ባሏም ሰኡዲ ነው እህት ወንድም እናት አባት ከጎኗ የሚሆን ሰው የላትም እዚህ እናንተጋ እንዳታመጣው ትንሽ ልጅም አላት ቤቷን ትታ ሸገር መቀመጥም ይከብዳት ይሆናል ግን በአጭር ግዜ የሚያልቅ ቢሆን አሳክማው ትመለስ ነበር እባካችሁ ቢያንስ መናገር እንዲችል ምን ያህል ግዜ ይወስድበታል የዚህ ድርጅት ቁጥርሽ EBS ምናለ እስክሪን ላይ ብታስቀምጡልን😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
በጣም ንቁና ጠንካራ አዋቂ እናትን ማየት ደስ ይላል ደሞም ብዙ ባልሰለጠነው አለም አድናቂሽ ነኝ በርቺ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ቁዱስ ፈጣሪ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
መቅዲ ብዙዎች የሚማሩበት የብዙዎች ችግር ስለሆነ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያየነው እናመሰግናለን አድራሻው አቅም ይጠይቅ ይሆን ቢብራራ መልካም ነው
@zewditu1735
@zewditu1735 Жыл бұрын
ሰላም መቅደስ ዛሬ በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽው ሌላው ቤተሰብ አላፊነት አለበት የቤቢ እናት አይዞሽ በርቺ ከቻልሽ ቤት ውሥጥ ስትሆኚ የልጆች መፀሐፍ አብቢለት እና የሚገጣጥም መጫወቻ አብረሽው በመጫወት ጊዜ ከሰጠሽው ብዙ ለውጥ ያመጣል በተረፈ ከነዚህ ቆንጆ ልጆች ጋር የምትሰሩ ሁሉ ተባረኩ❤❤❤
@ashenafitafese8236
@ashenafitafese8236 Жыл бұрын
መቅዲ እንዴት እንደማመሰግንሽ አላውቅም ይህ ፕሮግራምሽ ከፈጣሪ የተላከ ማንቂያ ነው እኔ እንኳን በዚህ ፕሮግራምሽ ላይ ስለ ወንድ ልጅ የዘር ፍሬ ባቀረብሽው ላይ እኔም ከፕሮግራምሽ በኃላ ነው የ10 አመት ልጄን የተመለከትኩት ሳየው አንድ የዘር ፍሬ ነበር ያለው አሁን ግን ተሰርቶ በሙሉ ጤንነት ላይ ይገኛል መቅዲፈጣሪ ጤና ይስጥሽ ሆነሽ ስለምታቀርቢ ነው ትኩረት ሰጥቼ የተከታተልኩሽ እና የልጄን የወደፊት ህይወት ታድገሽልኛል ቃል የለኝም ልጅሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
❤️❤️❤️😇
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 Жыл бұрын
Wow ❤
@Karakore-r3y
@Karakore-r3y Жыл бұрын
You deserve to be commended for the work you do (the school) and thank you for the awareness you are bringing to the public, EBS!! As a parent of an autistic child, nearly 12, I know what the mother (and most probably the father) went through to get to this point. I live in London, UK, and my son goes to a similar school and has been showing all the progress seen on the boy the presenter calls 'baby' after attending his school. However, I am not sure why English is used as a school instruction medium. Couldn't lessons be provided in Amharic (please, don't get me into ethnic disputes about languages. This is Addis Abeba, the capital city of the nation where a national language ought to be used)? If the thinking is to improve standards, then English, as a foreign language, should be given in the proper way to ensure quality. Using English instead of a local language would be nothing but reinforcing an inferiority complex. Hopefully, I am not going to be given this standard answer 'It does not matter' because it does matter. Let's not transfer this 'yenech neger hulu yebelay new' attitude to the younger generation. Enough said.
@taituadem8465
@taituadem8465 Жыл бұрын
በጣም የደስ የሚል የሚያበረታታ ነው ኢትዪጵያ ላይ ይህ መኖሩ በጣም ትልቅ ተስፋ ነው። በርቱ❤❤❤
@Bethlehemfetene
@Bethlehemfetene Жыл бұрын
እስከሚታወቀው ድረስ ሀገራችን ላይ ያሉት የስፒች ቴራፒስቶች በጣም ውስን ናቸው ከ 16 አይበልጡሞ። አሁን ላይ ትምርቱን በመውሰድላይ ያሉትን ብንደምር እራሱ ከ 30 አይበልጡሞ። ስለዚህ እንደነዚ አይነት ትምርት ቤቶች አገልግሎቱን በምን አይነት ባለሞያ ነው እየሰጡ ያሉት? በቅርቡ ስለ ስፒች ቴራፒስት ትክክለኛውን መረጃ የምናቀርብ በመሆኑ ከእስከዛ ህብረተሰቡ ለሚያገኘው አገልግሎት ማስረጃ( ላይሰንስ) እንዲጠይቅ ተማሪዋች ከሆኑም መታወቂያቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስፒች ቴራፒ መሆናቸውን እንዲያረጋግጥ አሳስባለው!!!
@georgegebremeskel8535
@georgegebremeskel8535 Жыл бұрын
Who told you speech and language therapy is only givn by a speech therapist only? Why are guys bragging about the number 16 and stuff?
@drabdiketema4
@drabdiketema4 11 ай бұрын
​@@georgegebremeskel8535 No need of to be told by any else. Speech is only to be treated by Speech pathologists/ therapists, even not by neurologists... If you don't know about the profession, ask those Speech Specialists. Otherwise faking the community by the name of Speech therapy is Criminal act to be condemned legally.
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ንቁ ነው በጣም
@nebiytetasefy1915
@nebiytetasefy1915 Жыл бұрын
መቅዲ በጣም አሪፍ ኘሮግራም ለይ ነው የሰራሽው
@selamabebaw3258
@selamabebaw3258 Жыл бұрын
እባካችሁ ትክክለኛ አድራቻ ንገሩን
@fatiyeadem6371
@fatiyeadem6371 Жыл бұрын
Pls yet nw adrashaw?
@Yeab-u5y
@Yeab-u5y Жыл бұрын
እባክሽ መቅዲ አድራሻው
@edilawitmahder463
@edilawitmahder463 Жыл бұрын
God jop thank 😊
@Yeab-u5y
@Yeab-u5y Жыл бұрын
ስልኩን ማግኘት ከቻልን
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Жыл бұрын
በሁሉ በኩል የተሳለች ምርጥ ጀግና እናት::
@ermiasbegena
@ermiasbegena Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@minmTesfedlet
@minmTesfedlet 6 ай бұрын
❤❤❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@gizeworkgizework5226
@gizeworkgizework5226 Жыл бұрын
መቅደዲ አድራሻው የት ነው እባክሽ በአሥቸኳይ ላኪልኝ ለሥቸግርሽ
@gizeworkgizework5226
@gizeworkgizework5226 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ አሪፍ ነው በዚዉ ቀጥይ ቦታውና የትምህርት ቤቱ ሠም? ሄጄ ሣርቤት አጥቼው ተመለሥኩ
@RebqaRebqa-m9u
@RebqaRebqa-m9u Жыл бұрын
I wise my son is like him l am happy for you but l am sad
@sofanietbahran8565
@sofanietbahran8565 Жыл бұрын
Btamm enamsgnaln tekami merja nw ybzu welaji chger nw
@SirgutMekonen
@SirgutMekonen 16 күн бұрын
አድራሻው የትነው
@moesh7884
@moesh7884 Жыл бұрын
Eye contact endinorew book wodelaye aderegiwe
@YeneworkAmed
@YeneworkAmed Жыл бұрын
የትናቸው
@yitaperez1694
@yitaperez1694 Жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏
@topnursinghome
@topnursinghome Жыл бұрын
Around Topnursing home.
@fayzaabdlkirem4954
@fayzaabdlkirem4954 4 ай бұрын
አማርኛም ቢማሩ ባይ ነኝ እቤት ስመለሱ ሌላ እንዳይሆንባቸው
@BeYo-d9u
@BeYo-d9u Жыл бұрын
ውዴ አድራሻው የት ነው
@Yeab-u5y
@Yeab-u5y Жыл бұрын
እባካችሁ ስልኩን
@NaneKw
@NaneKw Жыл бұрын
Adrashaw yet endehone binawk tiru new
@sojoo4094
@sojoo4094 Жыл бұрын
የት ነው እባካችሁ ልጀ ኦቲዝም አለበት እባካችሁ
@laylanasro6963
@laylanasro6963 Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው
@MeriSintauehu
@MeriSintauehu Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው መቅዲ
@mahletamare5365
@mahletamare5365 Жыл бұрын
ሳርቤት በቫቲካን ኤንባሲ ወደ ውስጥ ገብቶ
@zeyneb1071
@zeyneb1071 Жыл бұрын
Pls tell me the add
@frehiwotassefa3513
@frehiwotassefa3513 Жыл бұрын
አድራሻውን ንገሩን ሁል ቀን በደንብ አትገልፁም
@ayelechtigistu6320
@ayelechtigistu6320 Жыл бұрын
Sumit ፍርድ ቤቱ ጋር እና ሳር ቤት ቫቲካን ኢምባሲ ጋር ናቸው
@ayelechtigistu6320
@ayelechtigistu6320 Жыл бұрын
Sumit ፍርድ ቤቱ ጋር እና ሳር ቤት ቫቲካን ኢምባሲ ጋር ናቸው
@hulunakefmedia3443
@hulunakefmedia3443 Жыл бұрын
ቫቲካን እንባሲ ጀርባ ሞዛምቢክ እምባሲ ፊት ለፊት Mald school
@edanyifater
@edanyifater 5 ай бұрын
ፒሊስ ቅጥቹ
@biruktawitspeechtherapist7577
@biruktawitspeechtherapist7577 Жыл бұрын
ለebs ጥያቄ አለኝ እዛ ቦታ ላይ የ ስፒች ላንጉች ቴራፒ ባለሙያ እንዳለ አረጋግጣችዋል ወይ
@taituadem8465
@taituadem8465 Жыл бұрын
የምታውቂው ነገር የለም ዝም በይ!!! ጥሩ እየሠሩ ነው ማበረታታት ነው ኢትዪጵያ ላይ🤔
@biruktawitspeechtherapist7577
@biruktawitspeechtherapist7577 Жыл бұрын
Yamawerawe ngr selale nw yatenagarekute with out profession maberetatate lek aydalam baza lay school system lay yamesaru speech therapist yalum
@alexmurphy-mr3po
@alexmurphy-mr3po Жыл бұрын
Eshi Brukitawit yehin yetlacha negegrshn wed gon adergiw ena lemhonu enate mn yahel tedrash nachw lezih hulu mahebrseb beki nen belachu tasebalchu? Degmos yehin yahel yemiyasasbachu khone lmn bendzi aynet temert betoch lay balmiyawoch ataseltnum lmn aterduachwm 16 nen belachu weri becha kemtawru temertun wed mahbersbu betawerdut yetshal yemselgnal ena endzi aynet ye mengsitm, yegle temert betoch alu mabertatat ena magez teru nw sebawinet tesemtuachu betagzu yetshal yemselgnal ena endzi ayent melkam sirawochn setmlktu melkam melash ena tegbiwn waga betsetut bay negni (negative Asetsasbachun kense adergu)
@biruktawitspeechtherapist7577
@biruktawitspeechtherapist7577 Жыл бұрын
@@alexmurphy-mr3po eshi Alex hasabehin wedejewalawe ngr gn eya anta yametelachawn ngr provide ka maderage wada huwala yala saw yalam eyam eko La community nw yameneserawe yalekachawen nagaroche La tayakun schools private and public school not only school for centers share eyadaragen nw 16 nane yalenawem lek nw ka enazhi wechi lela saw yalawem anta yametelawe ngr dmo ya professional gudaye wedegon maderage tnsh kekabedal
@NebuDuna
@NebuDuna Жыл бұрын
#@biruktawitspeechtherapist7577 ውድ (ከምትጠቀሚበት የኢሜይል ስም ከተነሳሁ) ብሩክታዊት። እኔ የንግግር ባለሙያ ሳልሆን አንድ የልዩ ፍላጎት ልጅ ያለው ወላጅ ነኝ። ለኢቢኤስ የጠየቅሽው ጥያቄ እንዲሁ መንፈስሽን ሊያስረዳኝ ስለሞከረ እኔ የገባኝን ልናገር እና ካጠፋሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ። በውነት ለመናገር ከትምህርት ቤቱ ጋር በምንም አግባብ ግንኙነት የሌለኝ የ9 አመት ኦቲዝም ጋር የሚኖር ወንድ ልጅ ያለኝ አባት ነኝ። እንደውም ለኢቢኤስ የምጠይቀው ብለሽ የጠየቅሽው ጥያቄ ከትምህርት ቤቱ ጋ አለመግባባት ያለሽ ወይም ለ16 ነን ለምትሉት የንግግር ባለሙያዎች ያለሽን ተቆርቆሪነት ያሳያል። እኔ ግን ልንገርሽ... ድርጅቱ እንደዛሬ የንግግር ባለሙያ አለን ሳይል በፊት የዛሬ 5 አመት ለምኜ ልጄን ማስገባት ያልቻልሁበት ትምህርት ቤት ነው። ስሙን የማውቀው ከንግግር ባለሙያ ጋር ተያይዞ ሳይሆን የልዩ ፍላጎት ልጆችን አቃፊ ሆኖ ነው። ዛሬ እኮ ያጣነው የልዩ ፍላጎት ልጆቻችንን እንኳን የሚወድልን ይቅርና የሚቀበልልን ትምህርት ቤት ነው። ስለዚህ ባለሙያው ባይኖራቸውም የልዩ ፍላጎት ልጆቻችን ስለሚቀበሉ እንኳን ቆም ብለሽ ልታመሰግኛቸው ይገባሻል። ሲሆን ሲሆን ደግሞ በምን ላግዛችሁ ብትያቸው ጥሩ ነበር። በነገራችን ላይ ለልጄ ስል ጥቂት የልዩ ፍላጎት ማእከላትን ጎብኝቻለሁ። በሙሉ ማለት ይቻላል የንግግር ባለሙያን ገበያው ላይ ስለማያገኙ ወይም በሌላ ምክንያት በማእከላቸው ውስጥ ባህርይ እና የተለያዩ ክህሎት የሚያስተምሯቸው ባለሙያዎች ናቸው አብረው የንግግር ትምህርት የሚሰጧቸው። እኔም ብሆን ሰልጥኜ ለልጄ እንዲሁ ማድረግ ችያለሁ። ታድያ እናንተ 16-30(በመማር ላይ ያሉትን ስንጨምር-ይህንንም እንዳችው ከላይ ይሁን ከታች ከፃፈው/ፈችው ሰው ተነስቼ ነው።)(በነገራችን ላይ የንግግር ባለሙያዎቹ ተነጋግራችሁ የፃፋችሁት ነው የሚመስለው።'አንተም ፃፍ አደራ' የተባባላችሁ ይመስላል-እርግጠኛ አይደለሁም ግን!) የሆናችሁት ለ መቶ ምናምን ሚልየን ህዝብ መቼ ትበቃላችሁ? ስለዚህ የማበረታታሽ እነዚህን እንድታደርጊ ነው። 1ኛ- እኛ እኮ ከሚል አመለካከት ውጪ። ሌሎች የሚሰሩትን ነገር ማበረታታት ልመጂ። 2ኛ- እንደዚህ ያሉትን ትምህርት ቤቶች በበጎ ፈቃደኝነት አገልግይ። ከመታበይ ያድንሻል። እመኝኝ! ትምህርት ቤቱ የንግግር ባለሙያ ባይኖረውም የአንድ ለአንድ ባለሙያ ስላለው ልጆቹ ላይ ብዙ የንግግር ለውጥ እንደሚያመጣ ሰምቻለሁ። ሲጀመር እኮ የመጀመሪያው የንግግር ባለሙያ ለመሆን የተመረቁት ከኮቪድ ወዲህ አይደል እንዴ? ከመቸው ነው ባለሙያ ለመባልስ የሚበቁት? ልምድስ ምንም ፋይዳ የለውም? በፕሌይ ቤዝድ ቴራፒ ውስጥ ስፒች የምታስተምር ሴት የዛሬ ብዙ አመት በፊት አውርታኛለች። ይቺስ ሴት ልታስተምር ስትመጣ መታወቂያ እንጠይቃት? ስለራሳችሁ ያላችሁን አመለካከት ወረድ አድርጉት። ጥቂት መሆናችሁ ይበልጡኑ ትሁት ሊያደርጋችሁ ይገባ ነበር።ስለዚህ አብረሽው ስሪ። ይህንን ፅሁፍ ከላይ እንዳንችው 16 ምናምን ነን እያለ ለሚመፃደቀው/ለምትመፃደቀው ባልደረባሽም አስነብቢልኝ።(በነገራችን ላይ መታወቂያ አሳዩን ከምንል ይልቅ በስራችሁ እኮ እናውቃችኋለን።በሰአት ከምትጠይቁት ሙዳ ብር በመነሳት ለብር እንደቆማችሁ ማወቅ ይቻላል። #ፋክክሩ ቀርቶ ምን ነው በተረዱልን#!!!! በበጎነት የምትሰሩቱ ምህረት አድርጉልኝ።እናንተን አይጨምርም! ይልቅስ እስቲ ግሩፕ ክፈቱና የበጎ አገልገሎት ስጡን) አመሰግናለሁ። መልካሙ ነኝ።
@Muntaha-h4p
@Muntaha-h4p Жыл бұрын
Adrashaw yet new?
@yosephme8943
@yosephme8943 Жыл бұрын
Adrashaw sarebet bevatikan embasy wedelay wetsh dagetun endechrsh wede gera tatefwo mozambic embasy fit lefit mald
@selamlehagere3110
@selamlehagere3110 Жыл бұрын
Tebarek
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Are ebakachhu lje 4Ametu New Af Bzum Alfetam Beza Lay Ke 8 Wer Jemero Mgb Aybelay Yalmokerkut Yelem Be Emnet Dereja Behkmnawm Tmhrt Edmew Derso Bemgb Guday Ankebelm Alugn Gra Gebtogn Lekso Bcha New Ebakachhu Yemtawkut Tru Hkmna Bota Kale Tekumugn
@H1oney
@H1oney Жыл бұрын
Adress???
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
ቦታውስ?
@ayelechtigistu6320
@ayelechtigistu6320 Жыл бұрын
አድራሻቸው ሰሚት ፍርድ ቤት አጠገብ እና ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲው ጋር ናቸው
@kal1730
@kal1730 Жыл бұрын
ምን ይባላል ስሙ
@kal1730
@kal1730 Жыл бұрын
ሳር ቤት ያለው
@haregbete1942
@haregbete1942 Жыл бұрын
እባክሽን ስሙን ማን እንደሚባልና ከቻልሽ ስልካቸውን የምታውቂው ከሆነ እኔም የ4 አመት ልጅ አለኝ እባክሽ ላስቸግርሽ
@titigirma9310
@titigirma9310 Жыл бұрын
What is the name of the center at summit please
@Bezawit19
@Bezawit19 Жыл бұрын
አልጄሪያ ኤንባሲ ጎን ስሙም Mald Educational Support
@zeyneb1071
@zeyneb1071 Жыл бұрын
Pls aderashawen negerun
@bilalkimbado7009
@bilalkimbado7009 Жыл бұрын
የትምህርት ቤቱን አድራሻ ንገሩን
@hulunakefmedia3443
@hulunakefmedia3443 Жыл бұрын
ቫቲካን እንባሲ ጀርባ ሞዛምቢክ እምባሲ ፊት ለፊት
@Bezawit19
@Bezawit19 Жыл бұрын
Mald Educational Support አልጄሪያ ኤንባሲ ጎን
@biniyammulatu5047
@biniyammulatu5047 Жыл бұрын
Adrshawen pls
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ሰሚት ፍርድ ቤት
@serkalemnegash-nv1zf
@serkalemnegash-nv1zf Жыл бұрын
Adirashaw yeti new
@ferahiwot8437
@ferahiwot8437 Жыл бұрын
አደራሻው የት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hulunakefmedia3443
@hulunakefmedia3443 Жыл бұрын
ቫቲካን እንባሲ ጀርባ ሞዛምቢክ እምባሲ ፊት ለፊት
@wmaryamwgebriel5376
@wmaryamwgebriel5376 Жыл бұрын
We need address Please
@hulunakefmedia3443
@hulunakefmedia3443 Жыл бұрын
ቫቲካን እንባሲ ጀርባ ሞዛምቢክ እምባሲ ፊት ለፊት🙄🙄Mald school
@meronakemel3509
@meronakemel3509 Жыл бұрын
እረ አድራሻውን ንገሩን
@hulunakefmedia3443
@hulunakefmedia3443 Жыл бұрын
ቫቲካን እንባሲ ጀርባ ሞዛምቢክ እምባሲ ፊት ለፊት🙄🙄
@AndiyeTegenaw
@AndiyeTegenaw Жыл бұрын
Ppppppppp. P}? Lol
@MeriSintauehu
@MeriSintauehu Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው መቅዲ
@abebadesalegn7268
@abebadesalegn7268 Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው
@MeriSintauehu
@MeriSintauehu Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው መቅዲ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ሰሚት ፍርድ ቤት
//በስንቱ/ /Besintu "በስንቱ መሆኔን አያቁኝም"
36:02
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,8 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 14 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 29 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 40)
24:52
ለዛ
Рет қаралды 245 М.
#miskinochu l ክፍል 16 የመጀመሪያው ፀባችን  l
26:40
Addis Drama Studio
Рет қаралды 38 М.
ወንድማማቾችን ያጋደለችው የቤት ሰራተኛ (ክፍል 17 )
27:53
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 20 М.