"ልጄ ወታደር እንዲሆን እፈልግ ነበር ":የሰለሞን እናት በሳቅ ገደሉን :

  Рет қаралды 110,687

እንደ እናት ቲቪ

እንደ እናት ቲቪ

7 ай бұрын

well known Actor solomon bogale mother tell as about her son childhood life. #seifuonebs #ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ebs #abelbirhanu #ebc #comedianeshetu #tamirumammo#solomonbogle#amharicmusic #ebstv #ethiopiafilm #ethiopiamusuc #fano #eritrea #tigray #addisababa

Пікірлер: 187
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 7 ай бұрын
አርቲስት ስለሆነ ሳይሆን ለሀገርና ለወገን ደራሽ የሆነ እሩሩህ የተባርከ ልጅ ስለሰጦት እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ለእርሶም እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን
@edlawitabreham1792
@edlawitabreham1792 6 ай бұрын
By by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by by
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 7 ай бұрын
ማዘርዬ እሄን እቁልጅወትን ለኢትዮጵያውያን ሰላበረከቱልን እንወደዎታለን እድሜጤናይስጠወት እማምዬ አላህይጠብቀወት❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 7 ай бұрын
ሰሊየ የኔ እሩህሩህ ማዘር እድለኛ ነዎት መልካም ልጅ ስለወለዱ እድሜና ጤና ይስጠዎት❤❤
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
የሰሌ እናት እድለኛ ነዎት የተባርከ ሩህሩህ ልጅ ለሰጠውት ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🏾እርስዎም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🏾♥️
@selamawietbrhanu
@selamawietbrhanu 6 ай бұрын
13:01
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 7 ай бұрын
ሶል አንተ ማንም አንተን የሚተካ የሌለህ ማዘር እንዴት እድለኛ ኖት ይህን የመሰለ ደግ ልጅ ስላሎች የምንወደው የስስት ልጃችን ነው❤❤❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 ай бұрын
Sophaniteye 🥰🥰🥰 ትክክል ነሽ። ጎበዝና የተዋጣለት አርቲስት ነዉ። እንባዉ ግን የኔቢጤ ቅርብ ነዉ። ❤️❤️❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 ай бұрын
ሰለሞን ደስ ከሚሉኝ አርቲስቶች መሀል ነዉ። የዋህ እንደሆነ ያስታዉቃል፣ እንባዉም ቅርብ ነዉ። እናቱም ድርብብ ያሉ እናት። እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 7 ай бұрын
ሰሌ የፍቅር ተምሳሌት የዋህ ሰዉ እማማ ፈትለወርቅ የእዉነት ወርቅ እናት ደርባባ የፍቅር ሰዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት በዛን ክፉ ዘመን ለኤርትራዊቷ እህታችን ያደረጉላትን ሰብአዊ የእናት ፍቅር መቼም የምንረሳዉ ታሪክ አይደለም ሰሌም ከእርሶ የወረሰዉ የዋህነቱ የምናየዉ ነዉ።ጥሩ ስነ ምግባር ያለዉ ። ሰሌ የምትመኘዉን ሑሉ ለማሳካት እድሜና ጤና ይስጥህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ደስታዉን ያብዛላቹ ሰሌ ሽኮር ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@chuchu1732
@chuchu1732 6 ай бұрын
እናት መተኪያ የላትም እናቶችን በህይወት እያሉ አመስግኑ እወድሻለሁ በሏት 💕💘❣️💚💛❤️
@nejibemuhammed1573
@nejibemuhammed1573 6 ай бұрын
ከወነት ነው
@Gombet25
@Gombet25 7 ай бұрын
ደስ ሲሉ የኔ እመቤት ደርባባ እናት
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 7 ай бұрын
ምርጥ እናት ምርጥ እቁ ልጅ ሰተዉናል ለኛ ለኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ለሁላችሁ
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g 7 ай бұрын
የሰለሞን እናት በይደቂቃው ሰላምዎ,ደስታዎ ,ጤነዎ ይብዛ ❤ ገራገሩ ወንድሜ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብ ጋር
@zdtube9566
@zdtube9566 7 ай бұрын
የኔ እናት እድሜ ከጤናጋ ይብዛለዎት
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 7 ай бұрын
የኔ መልካም ሰሌ የአንተ አሮሮህነትህ ሆሌም ማትቀ፡የር እማማ ዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ጥሮ ልጅ ሰለሰጣን
@workineshteka3269
@workineshteka3269 6 ай бұрын
ሰለሞን ቦጋለ አንተ ብሩክ እግዚአብሄር በአድሜ በጤና ይጠብቅልን ያንተ ምግባር ከቤተሰብህ የወረስከው ስለሆነ ክብር ለወላጆችህ🙏🙏
@zdkiram9830
@zdkiram9830 6 ай бұрын
እናቴ ይሄን የመሰለ ልጅ ስለሰጥዎት እድለኛ ኖት አላህ ለርሶም ለልጆም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሶል ሩህሩህ ደግ ምርጥ ሰው !!!!!!!
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት የኔ እናት❤❤❤
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 7 ай бұрын
የኔ መልካም ገራገር አተትለያለህ ተወዳዳሪ የለህም የኢትዮጵያህዝብበሙሉ የለማገነን ሁሉም ይወዱሀል አተጀግናነህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 7 ай бұрын
የኔ አባት ሶልየ ስወድህኮ እናታችን እድለኛ ነወት እረዥም እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ሶልዬ የምወድህ የማከብርህ ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ለሁላቹም❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 ай бұрын
የሰሌ እናት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 6 ай бұрын
ሶልዬ አንተን የሚመስል ወጣት ማግኝት ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ያድልህና ኑርልን እማዬ ይህንን መሳይ ልጅ ስለሰጡን እግዚአብሔር ይስጠዎት
@sisayayu4321
@sisayayu4321 7 ай бұрын
እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናትና ልጂ በጣም ነው የምወደው ሰሎሞንን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጣቻው ❤❤❤❤❤
@kokebendale8918
@kokebendale8918 7 ай бұрын
መልካም ሰው ሶል እናትህም ደርባባ ቅን ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ይስጥልን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 7 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ሶልዬ የኔ ቅን ትሑት ሐሳብሕን ሑሉ ያሣካልሕ የድንግል ማርያም ልጅ የኛ ቅን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
ድርብብ ያሉ እናት...እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት... እሄም ጠርጥሪ ነበር.. ሆደ ባሻነቱን ሳይ.. አይ ይሄ ልጅ.. ከቤተስቡ 1 ስው አለ ማለት ነው ብዬ ነበር ማዘር እሄ ነኝ አሉ .. ሁላችንም የቤተስብ የባህሪ ውርስ አለ እሄ 100 የናቴን ነው የወረስኩት እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠዎት.. የሶል እናት 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@astertadesse91
@astertadesse91 7 ай бұрын
ሶልዩ ተባረክ ሰው ከሆኑ አይቀር እንዳንተ ነው እየሱስ ይወድሃል
@tiggistmuluget4981
@tiggistmuluget4981 7 ай бұрын
እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሶልየ መልካም ሰው❤❤❤🙏🙏🙏
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 7 ай бұрын
ሰለሞን መልካም ሰው ነው እናቱም ድርብብ ያሉ መልካም ዛፍ የሚጣፍጥ ፍሬ ያፈራል እንኳን ወለዱልን ተባረክ 🙏
@TigistBekele-vb9tm
@TigistBekele-vb9tm 7 ай бұрын
የኔእናት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ስልዬ ሁሌም ደጅ የምትጠናት ኪዳንዬ የልብህን መሻት ትፈጽምልህ
@linadani6276
@linadani6276 7 ай бұрын
ሳቅ አይጥፋ አቦ ከቤታችሁ❤
@nunutessma2482
@nunutessma2482 6 ай бұрын
ሶል አንተ ማንም አንተን የሚተካ የሌለህ ማዘር እንዴት እድለኛ ኖት ይህን የመሰለ ደግ ልጅ ስላሎች የምንወደው የስስት ልጃችን ነው የማቱ ሳላ እድሜ የይስጥህ
@user-mx6gg3sg1g
@user-mx6gg3sg1g 6 ай бұрын
የሰለሞን እናት በጣም እድለኛ ነዎት በአደባባይ ሰለመሰከረልዎት እርስዎም ሰለመሠከሩለት፣ ይኸንን ሩህሩህ ልጅ ሰለሰጡን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 6 ай бұрын
እርግት ያሉ ደርባባ እናት። እድሜና ጤና ያድሎት።
@Gombet25
@Gombet25 7 ай бұрын
የናትህን ስራ ነው አንተም የምትሠራው ዘራችሁ ይባረክ:: እናትህ የዘሩትን መልካምነት ነው አንተ እያጨድህ ያለኸዉ:: እግዚአብሄር ይርዳህ
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 6 ай бұрын
የሶል እናት ስላየዎት እንዴት ደስ እንዳለኝ እድሜና ጤና ይስጦት ሶልዬ ውድድ❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 7 ай бұрын
በኮሜንቱ ተደሰቸ ልሞት ሀበሻ ደግ የሚሰራ ሰው እንደሚያከብር ያየውበት ነው ሰለሞን ቦጋለ እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብህ
@MeskiMelka
@MeskiMelka 6 ай бұрын
Enam
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ. ውድ. እናት. ሽ አመት. ኑሩልን. ሶልየ. የኔ. ሆደ. ባሻ.
@hayutube222
@hayutube222 6 ай бұрын
የኔናት❤እድሜ ጤና ይሰጠወት ማዘረ ምረጥ ልጅ አለወት ሰረአት ያለው
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 6 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናቴ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹው
@nadinadihareg5340
@nadinadihareg5340 6 ай бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ እናት የኔ ደርባባ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ልክ ሶልዬ ለእናታችን❤❤❤❤❤❤
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 6 ай бұрын
ሰልዬ አንተ ረሁሩህ ሰው እናትህን እግዚአብሔር አምላክ በጤና በደስታ ይጠብቅልህ በጣም አድለኛ ነህ እናትን አጠገብ አስቀምጦ ማመስገን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 6 ай бұрын
እናታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው ልጆች የቤተሰብ ውጤቶች ናቸው ቲኒሿ ሃገር ማለት ቤተሰብ ነው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 7 ай бұрын
ወ/ሮ ፈትለወርቅ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፣ ምርጥ ለሰው አዛኝ የሆነ ምርጥ ልጅ አልዎት፣ እውነት ነው ቀዳሽ፣ አራሽና ተኳሽ አያሳጣን
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 6 ай бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 7 ай бұрын
መልካም ምርጥ ሰዉ ሰላሞን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ክፍል ሁለት ይልቀቅልን
@MORNINGSTAR21712
@MORNINGSTAR21712 6 ай бұрын
ሁላችን ወደራሳችን እንድንመለከትና ራሳችን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ምርጥ program፣ ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጦት፣ ሰሌ የደግ ሰው ምሳሌ እግዚሄር ጽጋውን ይጨምርልህ dear brother!
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
ምርጥ ልጂ፡አሎት፡ፊጣሪ፡እድሜ ይስጦት
@queenzuzu710
@queenzuzu710 7 ай бұрын
ውድ እናቴ በጣም አመሰግናለሁ የጀግና ልጅ ስለሰጠሽን ❤❤❤❤❤
@mulugerbi2831
@mulugerbi2831 6 ай бұрын
ታድለህ ደስ የሚሉ ደርባባ እናት
@maeritube21
@maeritube21 6 ай бұрын
ሰለሞን የኛ ልበ ቡቡ እሩህሩህ ፈጣሪ እስከ ቤተሰቦችሁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏❤😍
@Huda19998
@Huda19998 6 ай бұрын
Mashallah Abo Allah enatehen yakoyelehe❤❤❤
@lovealwayslovealways9761
@lovealwayslovealways9761 7 ай бұрын
በእውነት ስለ እናቴ ምተናገር ነው የመሰለኝ
@mdsaeed9222
@mdsaeed9222 7 ай бұрын
አለህ የካፈታላት ጡሩ መጋድ አለህ ያሰካላታል አለህ አውንም የጫምረላት ማለካም ቤተሰብ ናቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@muke614
@muke614 6 ай бұрын
ደርባባዋ እናታችን እድሜ ከጤና ይብዞሎት ሶል የህዝብ አገልጋይ ርህሩህ ሰላምህ ይብዛ።
@umuhuda4401
@umuhuda4401 6 ай бұрын
ሰሌ ታድለክ እናት አለክ ❤❤❤🌹🌹 አላህ ጤናና ሞገስ እርጅም እድሜ ያድላቸው
@abebahailechere9183
@abebahailechere9183 6 ай бұрын
ፈትለወርቅ ለማ ጌታ ይባረክ ስለልጅሽ ሰለሞን ቦጋለ ደግሞም ብዙ አልተቀየርሽም ተባረኩ
@yezbalemfenta4956
@yezbalemfenta4956 6 ай бұрын
መልካም አሳዳጊ ውድ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት።
@linadani6276
@linadani6276 7 ай бұрын
ለጥበብ ስለከፈልከዉ ዋጋ እናመሰግንሀለን ሶል ፅኑ መሆንን ተምሬያለሁ ።ስለ ደግ እናትህ እና ዉድ አባትህ እግዚአብሔርን አመሰግናለዉ። ሁሉን ስኬትህን እመኛለዉ ረጅም እድም ከጤና ጋር ለእናትህ እመኛለዉ
@emanbeyan6801
@emanbeyan6801 6 ай бұрын
ልጅና እናት አንዳይነት ደስ ይላሉ ማሸአላህ ❤❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 ай бұрын
እናታችን እደሜናጤና ረዢም እዲሜ ይስጦት ለታቻሩትለታማሙት ደረሺ ጀጊና ሰለሠጡን እናመሰግናሌን❤
@user-zw2mb5wo2y
@user-zw2mb5wo2y 6 ай бұрын
ውይ ሰልዬ እኔ ሳይክ እራሱ አለቅሳለው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@ttlove618
@ttlove618 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጦት ተወዳጅ ልጅ አሎት
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 6 ай бұрын
መልካም እናት ዋጋዋ ብዙ ነው
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 7 ай бұрын
ሰለሞንየ በጣም እናከብረሀለን እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
የኔ እናት ደርባባ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት የሶልዬ እናት❤🙏
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 6 ай бұрын
የእኔ ውድ እናት ሽጋ ልጅ አለዎት አላህ ይጠብቃቸሁ❤
@Japyjapy
@Japyjapy 7 ай бұрын
I love this family god bless your family
@user-gj1pt1vf2m
@user-gj1pt1vf2m 6 ай бұрын
ደስ ሲሉ የኢትዮጵያዉያን ሁሉ እናት መስሎ ነዉ ሚሰሙኝ ረጅም እና ጤና ይስጦት እማየ ሶልየ እንተ የሰዎች ናሙና ነህ እወድሃለው
@saradezi8588
@saradezi8588 6 ай бұрын
ደስ እሚሉ እርግት ያሉ እናት የተባረከ አገሩን እሚወድ ርህሩህ ልጅ ስለሰጡን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን::❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sisiayali3512
@sisiayali3512 6 ай бұрын
ሰሌ የኔ እሩሩሁ በጣም ነው እምወድህ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አንተንም ለዚ ያበቁ ቤተሰቦችህም ክብር ይገባቸዋል ❤❤❤
@sablasabla-wl6im
@sablasabla-wl6im 6 ай бұрын
እግዚያብሂር፡አሁንም፡የድሜን፡በጢናያቆይልህ፡እድለኛነህ፡እግዚ፡ያብሂር፡ይመስገን።
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 6 ай бұрын
ሰለሞን ቦጋለ ከጎበዝ ተዋንያዊነት ባሻገር ጥሩ ምግባር ያለው መኪናውን ሽጦ በሽተኞ የሚያሳክም :ቀሪውን ዘምንህ ሁሉ ይባረክ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ እናት❤ የእኔ እናትም ትነክሰኝ ነበር መጨረሻው ግን ምነው
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 7 ай бұрын
ሶልዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ካደለኝ አንተን , ተስፋዬ ገ/ሀና ,አለማየሁ ታደሰን , ጌትነት , ግሩም ኤርሚያስ ባያቹህ በጣም ይለኛል አ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 ай бұрын
የማከብረው የምወደው አርቲስት ሰለሞን ጤናና እድሜ ይስጥህ። ደርባባ እናትህን እድሜ ይስጥልህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 6 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ መላው የኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ የእውነት ደስታ እጂ ክፎን ያርቅልን ሰላም ጤና አገሪ ኢትዮጵያ ❤❤❤🎉🎉🎉
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት እግዚህአብሄር እድሜውን ከጤናው ጋራ ይስጥልን። እመብርሃን። አትለዮ። 🤲🤲🤲ሰሌን የመሰለ አዛኝ ሩህሩህ ለጅ ስለሰጡን 🙏🙏🙏
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 7 ай бұрын
❤❤❤ምርጥ ሰው ሶል❤❤
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 6 ай бұрын
ክላሲካሉ ምናለ ቢቀርና በፅሞና ብናዳምጣቸው በጣም ይረብሻል ያስጠላሉ ምንም ጥቅም የለውም
@zamzamahmed4636
@zamzamahmed4636 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@meseretlema9655
@meseretlema9655 6 ай бұрын
ደርባባ እናት እንኳንም ወለዱት ይሄን ምርጥና ሆደ ቡቡ የሆነ ምርጥ ሰው ሶልዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ
@SSs-li3uk
@SSs-li3uk 6 ай бұрын
የኣውነት የኔም እናት ትነክሠኛ ነበር የኔውድእናትእዋ
@user-ep8sx1uu4l
@user-ep8sx1uu4l 6 ай бұрын
ስለሰለሞን ደግነት ተወርቶ አያልቅም እናታችን ይህን የመሰለ ልጅ ስላለዎት እድለኛ ነዎት እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@user-oj6nr4on5s
@user-oj6nr4on5s 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ❤❤❤❤❤❤
@DanielGugssa
@DanielGugssa 6 ай бұрын
ሶል የኔ የዋ ያንተ አይነቱን ያብዛልን አቦ መልካምነትክ አዛኝነትክ ያንተ ይለያል አላህ መጨረሻክን ያሳምርልክ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@almazteketel
@almazteketel 6 ай бұрын
እድሜ ይስጦት የተባረከልጅ እግዚአብሔር አመስግኑ ለርሶ እረጅም እድሜ ከጤናጋ
@danattesfaye8977
@danattesfaye8977 7 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ የኔጌታ የኔየዋ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 ай бұрын
ደስ እሚሉ እናት ናቸው ጌታ ኢየሱስ ዘመንዎትን ይባርክ ከነ ልጅዎ እድሜና ጤና ይስጥዎ የኔ እመቤት❤❤❤❤
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 6 ай бұрын
ሰልየ፣የምወድክ፣አርቲስት❤❤❤❤❤፣የሶልየ፣እናት፣እድሜናጤናይስጠወት
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 7 ай бұрын
Great Interview, kind and lovely mom.
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 6 ай бұрын
Wow I am so happy to see his mother he is my favorite actor and a great human being. HEWAN from Boston.
@Lijeyassu
@Lijeyassu 7 ай бұрын
የሰለሞን እናት ትውለድ መንታ መንታ: ደረቷ ይመስላል በወርቅ የተመታ:: እናት ህይወት አባት ኩራት ነው...
@Huda19998
@Huda19998 6 ай бұрын
I miss my mom😢😢😢😢
@user-ys7qq4tx2q
@user-ys7qq4tx2q 7 ай бұрын
ማዘር የኡነት እድለኛኖት❤❤❤❤❤❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 6 ай бұрын
big mama we wanna say thanks that you gave us this humanity long life to this beautiful family ❤❤❤❤
@enush7338
@enush7338 7 ай бұрын
ማማዬ ሲያምሩ❤
@yezbalemfenta4956
@yezbalemfenta4956 6 ай бұрын
ለካስ የወታደር ልጅ ሆነህ ነው ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን የምትወድ።
@reame2681
@reame2681 6 ай бұрын
አርቲስ ሰለሞን እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰብህ
@selamdade3964
@selamdade3964 6 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት ማዘርየ ደሞ ሲያምሩ የናት ቆንጆ
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 28 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 42 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 520 М.
Ethiopia - WINTA: The Show - Episode #29
34:08
Ethio One Love
Рет қаралды 296 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 28 МЛН