ልጄን አደራ እኔ ልሄድ ነው🤣 ጡቶ ይቀቀላል እንዴ ደግሞ🤣🤣

  Рет қаралды 15,422

Emu & Sam

Emu & Sam

27 күн бұрын

Пікірлер: 249
@abebabelda1319
@abebabelda1319 24 күн бұрын
እኔ ሁሌ እዚ ቤት ስገባ አዳዲስ ቋንቋ ነው ተምሬ በ 😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሙትትትትት ብዪ የምወጣው ሳሚቾ አማርኛ አስተማሪ የቅኔና ሰም ፍቺ አስተማሪ መሆን አለበት ስለምታዝናኑን እናመሰግናለን!!🙏🙏❤❤
@user-nu1my2ci1j
@user-nu1my2ci1j 25 күн бұрын
ኣየ ሳሚቾ ድምፁን ቀይሮ ስናገር ነዉ በጣም ሆዴ የሚቆስለዉ በሳቅ😂😂
@user-uh6it4wp5r
@user-uh6it4wp5r 22 күн бұрын
ከኔ አይበልጥማ ሙትት ነው ምለው😂😂😂😂😂😂
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 25 күн бұрын
ማነው እዚቤ ገብቶ ዘና ብሎ እሚወጣ
@Almi_Alm
@Almi_Alm 25 күн бұрын
እኔ😂 ደምረኝ ማሬ
@mikiiethiotube8080
@mikiiethiotube8080 25 күн бұрын
እኔኔኝ
@user-gu6ki6mt9g
@user-gu6ki6mt9g 23 күн бұрын
እኔ ሱስ ሆኑብኝ በማርያም ❤❤❤❤ስወዳቸው
@fikrusime1217
@fikrusime1217 21 күн бұрын
Ere ene alew❤😂❤😂
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 25 күн бұрын
አባትየው እውነትም ሽንቱ ያልደረቀ አላለም😂
@ZadZad-sp4qz
@ZadZad-sp4qz 25 күн бұрын
አየ ሳምቾ ድምፁን ቀይሮ ስናገር ነዉ በጣም እምያስቀኝ ነገርስ😂😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 25 күн бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 21 күн бұрын
አልፎ አልፎ ሲወራ ደስ ይላል ሁልቀን እሱን ማቃጠል ስራሽ አልፍ ሲሆን ደስ ይላል ቀን በቀን መጨቃጨቅ ማቃጠል
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 25 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ከሱላይ ነቅየ ነው እምቀይርልሽ አላለም አይ ሳሚ በርታ እሙዴሁ አልተቻለችም❤❤
@muletadebebe9435
@muletadebebe9435 25 күн бұрын
እናተ ደሞ እደሌሎቾ አትሁኑ ፕራንክ አታብዙ ምግብ ስሩ የተለያየ ነገር አለ ተስብስባቾ ስትጫወቶም አሳዩን ሁሌም ሳሚን አታናዶት ከቤት ዉጪም ስሩ ወጣ ወጣ በሎ
@Almi_Alm
@Almi_Alm 25 күн бұрын
በቅኒነት ደምረኝ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 25 күн бұрын
ምግብ አላልሽም መገን ዝብለሽ አታይም
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@wgwgwsvgay4617
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 25 күн бұрын
Hiji bakesh yensu pranke endelalew adelm azenagn new megeb kefelegsh hii shafochga des yemilu tendoch
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 24 күн бұрын
🤔🤔🤔ምርጥ ናቸው
@Toyba-pc9bi
@Toyba-pc9bi 25 күн бұрын
ክክክክክክክክክ አይ ሳሚ የሚያላግጠው ነገር ሲያዝናና
@Almi_Alm
@Almi_Alm 25 күн бұрын
ደምረኝ የኔ ውድ ጀማሪ ነኝ👏
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔእኮ የሳሚን ንግግርያስቀኛል
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኤረውውውው ሳሚ ቅሜም ልጨምር አላልክም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xm9qc4dr6z
@user-xm9qc4dr6z 25 күн бұрын
እሙዬ ሁለተኛውን ፖርት ልቀቁልን 😂😂😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 25 күн бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@hellenayele1137
@hellenayele1137 25 күн бұрын
ምታወጣቸው ቃላት በጣም ያስቃል❤❤
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 24 күн бұрын
ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂 ወለህ በሲቅ ኡፉ
@hellenayele1137
@hellenayele1137 25 күн бұрын
እረ ሳሚ ትለያለክ❤❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ እንደ እዚህ ቤት ፈታ የምታደርጉኝ ነገር😂😂
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 24 күн бұрын
እኔ እኮ በጣም የምየስቀኝ ነገር የሠሚ የአፉ አክሽን ወላሂ ልብ በሉማስ በስንቱ ረሱ እኮ ነው ክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ
@user-eg7vd5jk7o
@user-eg7vd5jk7o 25 күн бұрын
ሀይ ሳሚ እንድሁም ባማሄሁ ባሄሁ አልጠግባቹም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍😍
@MedinaLove-xx6kx
@MedinaLove-xx6kx 16 күн бұрын
ለሁሉም መናደድ አይ ሳሚ😂
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 25 күн бұрын
እሙቲ ተንከባከቢው ሳሚቾ ቀነሰ ልበል የባሩኬ አባት ነው😂
@GhjGgh-lo7jc
@GhjGgh-lo7jc 24 күн бұрын
አይ ሙዬ አያልቅብሺ😂😂❤❤❤
@user-ks1ed9ij7f
@user-ks1ed9ij7f 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሚ በተራ አቃጠሉህ
@samsunga5030
@samsunga5030 25 күн бұрын
ውይ ሳሚ ፈርዶብህ አያልቅብሽ😂😂
@mikiiethiotube8080
@mikiiethiotube8080 25 күн бұрын
bareeduwwaan koo akkan isiin jaaladhuu waaqa uuuffff yeroon mana kana dhufuu yooni aree ykn dadhabee jiraadhees waanti hunduu narra badaa ❤galatooma hojii keessa hundaafu
@HayuuWoloyewa
@HayuuWoloyewa 25 күн бұрын
አንደኛ ነኝ 😂😂የኔ ውዶች ❤️❤️
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 24 күн бұрын
ቲቢውን ስቀሉት
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu 25 күн бұрын
😂😂😂እዚህ ቤት በቃ ሁሌ እደሣቅን
@user-gc3xd6tw9h
@user-gc3xd6tw9h 25 күн бұрын
እናንተዉ ትሻሉኛላቹ😂😂😂😂
@AassddAssf
@AassddAssf 23 күн бұрын
አረ ሳሚሺንቱ ያልደረቀ እያለ እምብርቱ ያልደረቀ ነው እሚባለው❤❤❤❤❤❤
@user-nz1qq4qo8q
@user-nz1qq4qo8q 25 күн бұрын
ሽቱያልደረቀአላለምሳሚቾ😜 እሙየአያልቅብሽ😂😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 25 күн бұрын
ፎዚየ ደምሪኝ
@Mozaze
@Mozaze 23 күн бұрын
መቸም ጨጓራ በሽታ ቢይዘው ይህን ሰው በፕራንክ ነው እኔ ምስክር ነኝ😂😂😂😂😂
@masarat2998
@masarat2998 25 күн бұрын
😂😂😂😂አይሳሜ
@user-mq2os1lb4p
@user-mq2os1lb4p 24 күн бұрын
ሳሚ መቸም አረርህኮ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@mdvip967
@mdvip967 25 күн бұрын
እሙ ቤታችሁን አሳዮን ቀርፃችኩ አይዳያ ይሆናችሆል በዛውም ምገብ የሰራሽ እንይሽ ሟያሽንም 😂❤
@madina3828
@madina3828 24 күн бұрын
ምን ይሰራልሻል እንዳታሳይክክክክክ
@user-zx9sf8jq4h
@user-zx9sf8jq4h 25 күн бұрын
አይሳምእናእሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 23 күн бұрын
እኔ ኮ ምስቀን ይ ሳሚ ነገር ነው 😂😂😂
@user-hg4pr6mp9y
@user-hg4pr6mp9y 25 күн бұрын
😂😂😂ቅመምይጨመራልአላለምጉድምነውሳምወጥአርከውእንዴ በሶትቀንይፈቀፈቃንበጨውያውይቀቀላልእሙየትክክልናት😂😂
@amlshaamlsha
@amlshaamlsha 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ደስ ስትሉ እረ 100k እናስገብቶው 😂😂❤❤❤እወድቻለው
@user-qj9zm4fk4y
@user-qj9zm4fk4y 23 күн бұрын
የሳቄምጮች😂😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@alemgona
@alemgona 24 күн бұрын
ሴቲዮ ፀጉርሽስ እሳት አታብዢ ማሬ ያ ፀጉርሽ ተበላሸ እኮ
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 22 күн бұрын
አርቲ እኮ ነው
@zina5085
@zina5085 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ዝም ብለሽ ተጎለች አላለም አይ ሳሚ ዘንድሮ አልሆነልህም እስኪ ብድርህን መልስ እስኪ❤❤
@saidasaid467
@saidasaid467 24 күн бұрын
ወይ ሳሚ😂😂😂😂
@የሂሩት
@የሂሩት 25 күн бұрын
ካርድ ለመገዛት ይህ ሁሉ ምክር አይይ እሙዬ 😅😅😂😂😂😂😂😂
@genettecere8937
@genettecere8937 25 күн бұрын
ክክክክክክ ለምን ይቀቀላል አላለም አይ ሳሚ ይብላኝ ለጨጓራህ
@Zehara9
@Zehara9 25 күн бұрын
ገኒየ ደምሪኝ
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 25 күн бұрын
😂😂😂 እዝህ ቤት ገብቺ በሳቅ ፍርፍር በልቸ ነው እምወጣ ዪመቻቺሁ አቦ
@user-vx5rn9fl2f
@user-vx5rn9fl2f 25 күн бұрын
ጉራጎች ልዩናችሁ ሥወዳችሁ እኔ ወሎየነኝ አድት ጎዴኛ አለችኝ ጉራጌ በጣምነው የምወዳት❤❤❤
@user-hd3zi6pd5i
@user-hd3zi6pd5i 25 күн бұрын
ጡጦ ይቀቀላል አላለም ሳሚ በሳቅ🤣🥰🤣🤣
@Almi_Alm
@Almi_Alm 25 күн бұрын
ደምረኝ እህቴዋ
@alqouza1397
@alqouza1397 14 күн бұрын
ዉይ ሳሚ😂😂😂😂😂
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 25 күн бұрын
ወይ እሙየ እረ ተው በተራ አታቃጥሉት ሳሚን😊😅
@asiaoppo8624
@asiaoppo8624 23 күн бұрын
ክክክ አይሳሚ ሳላግጥነውየሚስቅኝ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 25 күн бұрын
😂😂😂😂የባሩክ አባት አወ ጢጦ ይቀቀላል ለምን እንደሁ አላቅም ግን መዳም ቤት እንቀቅላል
@user-si2jp7sz8d
@user-si2jp7sz8d 25 күн бұрын
የሳሚ ንግግሮች 😂😂😂😂😂
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 25 күн бұрын
የኔ ማሮች ትለያላቹ ኮ የሳቄ ምንጮች😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l 25 күн бұрын
ጡጦው ሲቀቀል ቅመም ይጨመርል እደ አላለም እረ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 25 күн бұрын
ዝና የማታደርጉኚ ነገርስ😂😂😂
@meskiyeneyee3810
@meskiyeneyee3810 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂aye masi kemema yechemerele alalema😂😂😂😂
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 25 күн бұрын
እሙየ እያልቅብሽ የሳቄ ምንጮች❤❤❤❤
@zina5085
@zina5085 25 күн бұрын
ኧረ ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ያልገባችሁ ግቡ እነሳሚ መተዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ld9qh4lc3b
@user-ld9qh4lc3b 21 күн бұрын
Wayoo garaa koo❤❤😂😂😂
@hayathayat1618
@hayathayat1618 25 күн бұрын
የሣሚመቃጠል እንዴኔ የሚያዝናናው😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiwi1077
@hiwi1077 24 күн бұрын
Aiy Samiy besntu tenadh techilwalh
@androiduser5893
@androiduser5893 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂ጡጣ ይቀቀላል ቅመም ይጨመራል
@androiduser5893
@androiduser5893 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂ድምፁ ሲቀይር
@slamahsalm5131
@slamahsalm5131 22 күн бұрын
የኔ ምርጥች በቶች ኑሩልኝ❤😂
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 25 күн бұрын
ሺንት ከመቸወዲህነው የሚደርቀው ኸረወይኔበሳቅ😂😂😂😂😂😂
@user-jb7zf9bx2k
@user-jb7zf9bx2k 24 күн бұрын
😂..😂😂😂😂😂😂
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 25 күн бұрын
አይዮ ሳሚሚሚሚ
@aminaharake5556
@aminaharake5556 25 күн бұрын
እናንተ የተመታችሁ መጣችሁ 😂😂😂 በእውነት ዘና ነው የምታደርጉት 💖💖💖
@user-ue1ft8mk2r
@user-ue1ft8mk2r 25 күн бұрын
😂😂😂😂ገና ሽቱ ያልደረቀ ልጂ አላለም
@Zehara9
@Zehara9 25 күн бұрын
እህት ደምሪኝ
@ዜድነኝ3754
@ዜድነኝ3754 25 күн бұрын
አይሲሚ😂😂😂😂😂
@SedaMulu
@SedaMulu 25 күн бұрын
የሣቅምጭ😂😂😂🎉
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 25 күн бұрын
እረ ወዮ😂😂😂
@MaMa-y1m
@MaMa-y1m 25 күн бұрын
ሱሶቸ የኔ❤❤❤❤
@user-et5tr2rj3c
@user-et5tr2rj3c 25 күн бұрын
ኡሙ የምትወዱ❤❤❤
@HayuuWoloyewa
@HayuuWoloyewa 25 күн бұрын
እሙ ተይ ይተኛበት አትረብሽ 😂😂😂🏌️🙆
@Almi_Alm
@Almi_Alm 25 күн бұрын
ደምረኝ ወዴዋ
@PqoowOqai-kw1xk
@PqoowOqai-kw1xk 25 күн бұрын
ዉሽማዋጋ ነው የምትሄዉ ሳሚ ና ልንገርክ😳😳🤣🤣🤣🤣🤣
@AbddullaAbddulla12345
@AbddullaAbddulla12345 25 күн бұрын
Kkkkkkkkk
@tube8181
@tube8181 23 күн бұрын
የተመታሺ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 25 күн бұрын
በየቀኑ የሚያሳስበኝ የሳሚ ጨጓራ ነው😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ
@tsehayttube
@tsehayttube 21 күн бұрын
Maalif badin sami emu😢
@user-hk3tl1yh9w
@user-hk3tl1yh9w 25 күн бұрын
ዳይፐሩን ታጠባዋለህ ጡጦውን ትቀይራለህ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣
@herfadjerfad9165
@herfadjerfad9165 25 күн бұрын
ክክክክ😂😂😂😂💚💛❤👍👍👍👍
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂 sami baynor bemni enskalen
@SaadaSaada-es1lu
@SaadaSaada-es1lu 25 күн бұрын
❤❤አይሳሚ አቃጥላ ልደፍህ ነው 😂❤❤❤❤አሳዘነኚ
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 25 күн бұрын
Weyiii same megita atahi eko😂😂😂😂
@user-pw5bw7bv8z
@user-pw5bw7bv8z 25 күн бұрын
ሳሚ አይዞህ ለጨጓራህ ተልባ እየጠጣህ😅😅😅😅
@tube8181
@tube8181 23 күн бұрын
አችብቻመዲኒት ሰታዡለትክክክክክክ
@user-pw5bw7bv8z
@user-pw5bw7bv8z 23 күн бұрын
@@tube8181 ምን ላርገዉ ተቃጠለኮ
@user-jb7zf9bx2k
@user-jb7zf9bx2k 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ሹቱያልደርቀልጂ
@user-mc7yy4xe1l
@user-mc7yy4xe1l 25 күн бұрын
ክክክክክክ❤❤❤❤
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 25 күн бұрын
የኔውዶች😂😂😂😂😂
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 23 күн бұрын
😢😢😢😂😂😂😂 Sheente yeederekale endaa guys?😂😂😂😂
@Fevenedlawit
@Fevenedlawit 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ክክክክክክክክክክ
@habibaal4299
@habibaal4299 25 күн бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-nn7jc6tq1q
@user-nn7jc6tq1q 25 күн бұрын
ስወዳችሁ😂😂😂
@Ilfenashe
@Ilfenashe 25 күн бұрын
Samii 😂emun megeram park aregate❤
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 25 күн бұрын
የኔ ምረጦቼ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 25 күн бұрын
ሀይሚየ ደምሪኝ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 25 күн бұрын
አይ ሳም 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w 25 күн бұрын
እስኪ አዲስ አበባን ዞር ዞር ብላቹሁ ቪዶ ስሩ ሳሚ እሙየ ልጅሽን አዝለሽ ዘና እያለቹሁ በግራቹሁ በታክሲ አይደለም ጎጃም በርዳ አካባቢን አስጎበኘኝ ትዝታ አለብኝ አቃለሁ ሰፈሩ ደስ እዳማይል ግን በታም የማይርሳ ትዝታ ስላለብኝ ነው ፕሊስ እሙ መልሽ ኮሜት 😢
@user-tb7ws8gb5u
@user-tb7ws8gb5u 24 күн бұрын
ደሞ ሌባ ስልኩን ሰርቆ ይሩጥ😅
@RyFh-c1x
@RyFh-c1x 25 күн бұрын
Emuye kleb ehedalehu bleshi prank argiw
@BetygirmaBaqala19
@BetygirmaBaqala19 25 күн бұрын
Hara cogarawun😂😂
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 25 күн бұрын
Ahunse sami eysaznge new er emu tewu atkatlut
@user-db8cu4lu8y
@user-db8cu4lu8y 24 күн бұрын
ቅመም ይጨመራል😂😂😂
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 24 күн бұрын
ልክ ሳሚ የሚያወራው እንዳ አባቴ ነው በጣም ነው የሚያስቃኝ 😂😂😂😂😂
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 24 күн бұрын
እኔዴግሞእዴባሌ😂
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 24 күн бұрын
@@MariamAdm-go9on 🤣🤣🤣❤😑😑
@ayenilama8889
@ayenilama8889 22 күн бұрын
😂😂😂
@user-go8oo2oq5n
@user-go8oo2oq5n 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН