እጄን ያዝ || Apostolic Songs || New_Gospel_Song || Singer Berihun || የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን | EJEN YAZ

  Рет қаралды 113,268

🔴ACE Songs #በማስተዋል  ዘምሩ

🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ

Күн бұрын

#apostolic_songs #2024 #new_gosple_song
#Apostolic #newsong
ACE Songs Apostolic Church Of Ethiopia / World Worship Young's conference
ኖሬ (2*) በቤትህ አገልግዬ በፊትህ
ሳላይ አንተን እንዳልቀር ፍጻሜን
አሳምር
እንቅፍት ብዙ ነው ፈተና ብዙ ነው
ከስማይ ልያስቀርኝ የሚፈልገው
እንቅፍት ብዙ ነው ፈተና ብዙ ነው
ፊትህን እንዳላይ የሚሟገተው
እጄን ያዝ ይኸው እጄን ያዝ
አልችልም ብቻዬን ርዥም መንገድ ልጓዝ
እጄን ያዝ ይኸው እጄን ያዝ
አልችልም በራሴ ርዥም መንገድ ልጓዝ
ለሰው የማይቻለው ለአንተ ይቻልሃል
እኔን ያቃተኝ አንተን ምን ያቃትሃል
ልፋቴን ገደል ልከት ሰይጣን አያሪፍም
አንተ ካላገዝከኝ እኔ አልችልም
ስጋ ለባሽ ነኝ ደካማ ነኝ
ያለ አንተ ምንም አይሆንልኝ
እንቅፋት ብዙ ነው…….………..
አንተን ተከተልኩህ ከዓለም ተለይቼ
የሚበልጠውን ክብር ብድራቴን አይቼ
መከራን መሪጬ ከህዝብህ ጋራ
እንደ ሙሴ ከነዓንን እንዳልቀር ሳልገባ
አድርስኝ ሀገሬ የተስፋይቱን ምድር
በመንገድ ላይ እዚሁ እንዳልቀር
እንቅፋት ብዙ ነው.
▶▶SUBISCRIBE AND LIKE our Video & turn on notification for new Videos
🕎🕎🕎 New Apostolic Song 🎵🎵🎵
🖊Singer
🎙 Bro Berihun
Background
🎤 ACE studio
___________
📌 እጄን ያዝ ይህው እጄን ያዝ /Ejen yaz yihwe ejen yaz
____________
📡 / @apostolicsongs2616

Пікірлер: 139
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 858 М.
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,7 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,3 МЛН
🎵 Hibret Mezmur Full Album Non Stop _ አያለሁ ገና አሜን _ Vol 16
1:04:56
Apostolic Church Mezmur/Songs/
Рет қаралды 65 М.
ምን ልበልህ  | apostolic song | apostolic church of ethiopia #apostolic #apostolicchurch #ሀዋርያት
5:37
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:36
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 61 М.
ና ወደ እኔ ኢየሱስ | Apostolic Church Songs | Addis Abeba | A.A | Na Wede en Eyesus
15:37
🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ
Рет қаралды 32 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН