ጆ ባይደን ሞቶ በሮቦት ተተክቷል? | “መሪዎቹ የደም ግብር ወንድማማቾች ናቸው” | የአሜሪካ ፖለቲካ ውድቀት ጅማሬ | Haleta Tv

  Рет қаралды 7,044

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

10 күн бұрын

#Ethiopia #Haletatv

Пікірлер: 36
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 6 күн бұрын
ተባረኩ
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 2 күн бұрын
egziyabeher yebarekachihu❤❤❤
@amanabdu
@amanabdu 4 күн бұрын
ትክክል ወንድም በመውደቅ ላይ ያለ ኢንፖየር
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 7 күн бұрын
የኛ ችግር አይደለም
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 күн бұрын
ይህን ፅሁፍ ለሚያነብ ሰው በሙሉ!! የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ምህረት በህይወቱ ይብዛለት❤። ወንድሜ በምታቀርባቸው ትምህርት ሰጭ ዝግጅቶች እጅግ አክባሪህ ነኝ። ዛሬ በመረጃና ማስረጃ ያቀረብከው "በፕሬዚዳንት ጆ ባይዱን" ላይ ያተኮረ ቪድዮ በቅድሚያ ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ! ትክክለኛ፣ የሚደገፍ ብሎም ስለ የጨለማው አሰራር ብዙም መረዳት ለሌላቸው ክርስቲያን እህት/ወንድሞች የማንቂያ ደውል ነው። ወንድሜ፣ እስቲ ፍቃድህ ቢሆንና ብትችል፣ በአንድ እጁ የቶ መስቀልን፣ በሌላኛው እጁ ደግሞ የብረት ዘንግ የጨበጠ፣ ከአንገቱ በላይ የውሻ መልክ ያለው፣ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው የሚመስለውን፣ "የሞት ዓምላክ/ ኑቢስ" እየተባለ ስለሚጠራው የግብፅ ጣዖትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን ደግሞ ሚያዚያ ሁለት ቀን ስለሚከበረው 'ቅዱስ ቀን' ከግብፁ ጣዖት ጋር በተመሳሳይ መልኩ "ፊቱ ከአንገት በላይ የውሻ ከአንገት በታች ደግሞ የሰው" ስለሆነው፣ በአንድ እጁ የቶ መስቀልን፣ በሌላኛው እጁ ደግሞ የብረት ዘንግ የጨበጠውን በቤተ ክርስቲያኒቱ አገላለፅ ስለዚህ "ቅዱስ ክርስቶፎረስ" ስለ ተባለው "ሰው?" መመሳሰል፣ አንድነትና ልዩነት እንዲሁም ጠቅላላ ታሪካቸውን በመረጃና ማስረጃ በመደገፍ (መፅሃፍ ቅዱሳዊ) ቢሆን ደግሞ እጅግ መልካም ይሆናል። ምክንያቱም መንፈሳዊ የሆኑትን ነገሮች እኛ ክርስቲያኖች/ የጌታ የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታዮች የምንመረምርበት ብቸኛው መንገድ የእግዚአብሔር ቃል ነውና። ክርስቲያን የሆነ የየትኛውም ቤተ-ዕምነት ተከታይ ይህን ቢረዳው። በተለይ ግን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን በሙሉ ይህ የእኔ የግል ጥያቄን በቅንነት በመረዳት፣ ይህን ቀን ስታከብሩት ግን አንድም በማወቅ ወይንም ባለማወቅ "ሰኔ ሁለት ቀን ላይ የአባታችን በረከት በላያችን ይደር !" ብለን የምንለው የማንን ነው!? እንዴትና ለምን? በማለት አንድም እንዲጠይቁ፣ ሁለት ደግሞ ይህ ዓምልኮ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ? "የእግዚአብሔር ቃልስ" ይህን በእውነቱ ይደግፋል? ወይስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ይጋጫል! ብሎ እንዲመረምርና ወደ እውነቱ እንዲመለስ በማሰብ ነው። ❤❤❤ #የነበረ፣ ያለና ለዘላለም ህያው ሆኖ የሚኖር፣ (አልፋና ዖሜጋ) ሁሉን ቻይ የሆነ ዓምላክ፣ የእስራኤል ልዑል፣ ሰማይ፣ ምድርንና ባህር እንዲሁም በውስጣቸው ያሉትን በሙሉ ያለረዳት ብቻውን የፈጠረ ዘላለማዊ ዓምላክ፣ #የሠራዊት ጌታ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክን መፍራት፣ ለእርሱ ቃል ብቻ መታዘዝ፣ መስገድና እርሱን ብቻ ማምለክ ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። ብሩክ ሁኑ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናል። መዳን በሌላ በማንም የለምና ከዘላለም ሞት ማምለጥ የፈለገ ሰው ሁሉ ወደዚህ የህይወት ውሃ ምንጭ ይምጣ። ንስሐ ይግባና ኢየሱስን በማመን በሚገኝ ፀጋ "የዘላለም ህይወት" የእግዚአብሔርን መንግስት ወራሽ ይሁን። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ❤❤❤ የመዳን ቀን ዛሬ ነውና ኑ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመን ከእግዚአብሔር ቅዱሳን ጋር ስማችሁን በህይወት መዝገብ ላይ አኑሩ። #ጆሮ ያለው ይስማ! ልብ ያለውም ልብ ይበል። ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ማንም አያድንም። ሞትንና መውጊያውን ድል ነስቶ፣ በቅዱስ እግዚአብሔር ቀኝ በክብር፣ በግርማው በዙፋኑ ላይ የተቀመጠ፣ ዳግም በደመና ከእልፍ አህላፍ መላዕክቱ ጋር የሚታይ፣ ወደዚህ ምድር ዳግም የሚመጣና በህያዋንና በሙታን ላይ የሚፈርደው! የእርሱ የሆኑትን ማለትም የቅዱስ እግዚአብሔር መንግስትን ወራሾች ወዳዘጋጀላቸው ዘላለማዊ ቦታ (አዲሲቷ ኢየሩሳሌም) ከእርሱ ጋር ይዞ የሚሄድ፣ ለዘላለምም ዓምላካቸው የሚሆን። ሙታንን ደግሞ ከጠላታችን ከዲያቢሎስ፣ ከቀደመው እባብ/ሰይጣን፣ ሐሰተኛው ነቢይና ከአውሬው ጋር ሞትና ሲዖልን ጨምሮ ወደተዘጋጀላቸው የእሳት ባህር ውስጥ (ዘላለማዊ ሞት) "ሁሉተኛው ሞት ነው" ይጥላቸዋል። ለዘላለምም ይቃጠላሉ። አዎን ጌታ በቅርቡ ይመጣል። አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና። ❤❤❤ #ዳግማዊ ሳምሶን
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 7 күн бұрын
ስለሰው ሀገር ማውራት ማማት ትምህርት ሆነ ቤተለይ ባሁን ስዓት አድሉን ብታገኙ መህድ እና መኖር የምትፈልጉት አሜሪካ ነው ምድረ ስራ ፈት
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 4 күн бұрын
ዘይገርም
@selamawitnega5456
@selamawitnega5456 8 күн бұрын
ምድረ ስራፈት
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 8 күн бұрын
❤❤❤❤barituu👍👍
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 7 күн бұрын
Sew mealemilem haftami moheni yemeselawela🎉Ye Egzeabeheri Selam,erefti,tebebi,mestewali endayi sheshini meteninki alebeni 😢😢😢
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 4 күн бұрын
ፕሮቴስታንቶች የግብረሰዶማውያን ፈረሶች ናቸው።
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 8 күн бұрын
እኔ ሀሳቤ በቃ አሜሪካ አትሄዱም አትገቡም አለቀላችሁ በልጆቻችን ቋንቋ ተበላችሁ😂😂😂
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 8 күн бұрын
ለምን መሰለህ ፈጣሪ የሆነውን አምላክ ከማመንና ለእሱም ከመገዛት ይልቅ ሌሎችን የጨለማውን ገዢ ከሆኑት ከወደቁት መላዕክት ጋር ልዑላችን ብለው መስገድና መስዋዕት የልጆችን ሕይውት ደም በማቅረብ አጅግ ዘግናኝ የሆኑት ነገሮች በመፈፀም ከሰው ባሕሪይ ውጭ በሆነ መንገድ አይምሮዋቻቸውን ለዚህ የጨለማው ገዥ እራሳቸውን በማስገዛት የሰውነት ባሕሪዎቻቸውን ሁሉ አጡ።
@Film_production1134
@Film_production1134 8 күн бұрын
ጢንንንንን
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 8 күн бұрын
What are you talking about? Please get out this none sense cult
@tessemafune779
@tessemafune779 6 күн бұрын
Des tilalachihu bezih ketilu
@YosefeBekele
@YosefeBekele 5 күн бұрын
የሚታየውን ነገር ብቻ እያየህ አታውራ እይታህን አርዝም
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 Күн бұрын
😂😂😂😂 the gust watching a lot of fox news😂 he like to dance there
@believeingod1623
@believeingod1623 6 күн бұрын
አንተ ሰው አንድ እውነት የለብህም በጥራቃ
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w 8 күн бұрын
Ay yegna sew sile erasechn ehan yahil binatena yet badersn nbr ya America tarki endahon alam yaweka tsahey yamoka nw yaresachn gud erasu Ashangult mahonun ba rimot masertun bitewukw tru nbr yerasua arobat yasew tameslalch malet eha nw
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 4 күн бұрын
ስለራሳችሁ ብታወሩ አይሻልም..ደርሶ ተቺ ስትሆኑ is a shame..u r nothing for them.they dont even know u exist
@ethio-code6509
@ethio-code6509 7 күн бұрын
ኮተታሞች ስራ ፈቶች
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 7 күн бұрын
Mehiret tewesdewali hateyati waga yaskifelininali 😢😢😢yehatyate xewa yemola geza nene yaleni 😂😂😂
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 күн бұрын
የ2024 November ላይ የሚደረገው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ምርጫ አሸናፊ የሚሆነው ታዋቂው ዶናልድ ትራምፕ ነው እሱም የመጨረሻው የአሜሪካ መሪ ነው የሚሆነው
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 8 күн бұрын
ጆን አስለው ሮቦት ነው
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 Күн бұрын
😂😂😂😂Both try to make sense on what is ,not to see how it is make both kind of witchs 😂
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 7 күн бұрын
He is dead many will fallow his death zone😂😂😂what you fallow will affect your life ❤❤❤life vs death.Ethiopia is a tree of life.Eden genet❤❤the tree of life located in Ethiopia.The sweet fruit 🍎 Who ever run after wickedness will transform from evil all evil 👿 yeminagelegelow meweke mamereti yelabeni geza new 🎉🎉🎉
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 7 күн бұрын
Misteru Ethiopia yenku hulu yewedikalu.Egzeabeheri mestewalaciw yewesedali 😢ende dengayi yehunalu (like Noah mist)Ende yemotechi ayeti yederkalu 😢kelali losers.K Ethiopia menkati kewedeku melakiti mewedki new😢Yetemerteni hizbochi oko nene k Babylon kelitinekakani enelemaleni 🎉🎉🎉k Babylon ketenekakani enederkaleni 😂
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 6 күн бұрын
የሐገራችሑን ችግር ዐውሩ፣ የምፍትሔ ሐሣብ ተወያዩ፣ ዐወያዩ፣ ወሬ ነው የሠለችን።
@Hhhhhhhhh406
@Hhhhhhhhh406 8 күн бұрын
Lol😂😂😂😂
@nuguss4193
@nuguss4193 8 күн бұрын
ንፍጣም ነገር ነህ አተብሎ ተንታኝ
@TadesseBiratu
@TadesseBiratu 6 күн бұрын
የማይችል አይምሮ ስድብ ብቻ ነው የሚያውቀው
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 Күн бұрын
😂😂😂😂Both try to make sense on what is ,not to see how it is make both kind of witchs 😂
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 7 күн бұрын
He is dead many will fallow his death zone😂😂😂what you fallow will affect your life ❤❤❤life vs death.Ethiopia is a tree of life.Eden genet❤❤the tree of life located in Ethiopia.The sweet fruit 🍎 Who ever run after wickedness will transform from evil all evil 👿 yeminagelegelow meweke mamereti yelabeni geza new 🎉🎉🎉
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 48 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 48 МЛН