No video

ልጆች በቀላሉ ሊመገቡት የሚችሉት እንዲሁም ላዋቂ የሚሆን ምስር በሩዝ አሰራር

  Рет қаралды 27,423

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ይህ ምግብ አሰራር ዘዴ ለልጆች በጣም ተስማሚና ገንቢ ምግብ ሲሆን አሰራሩ ደሞ በጣም ቀላል ነው
ላዋቂ ደሞ ለጾም ለመብላት በጣም ቀላል ነው

Пікірлер: 38
@kidistteferi1461
@kidistteferi1461 2 жыл бұрын
ፕሮግራምሽን ሁሌም እከታተላሁ እግዚአብሄር እጅሽን ይባርከው ጐበዝ ባለሙያ ፡፡
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ስራ በጣም ወደድኩት ❤️❤️👌🏾👍🏾ዛሬውኑ እሞክረዋለሁthanks for sharing my dear you have a great Monday 🙏🏾
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው አሁኑኑ ይሞከራል ይሰራል እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@hailemersha2123
@hailemersha2123 2 жыл бұрын
ጥሩ ባለሙያ በርቺ
@yemsida1758
@yemsida1758 2 жыл бұрын
ቆንጆ መላ ነው በርቺ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
አስታወሽኝ ለነገ ምሳዬ ምን ይዤ ልሂድ ብዬ ሳስብ አሁን ልሰራው አመሰግናለሁ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሜልዬ እንዴት ነሽ ሁሌም ቅነንትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ከፍ በይልኘኝ ቆንጆ ሩዝ በምስራ እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍👍❤❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ምን አረኩልሽ አናፍዬ አንቺ ቁም ነገረኛ ስለሆንሽ እንጂ ምን ባስተዋውቅ ገንዘብ አልከፍልበት,አመሰግናለው የኔ ቁምነገረኛ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሜላትዬ ከዚህ በላይ ምን አለ ትልቅ እገዛ ነው እኔን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ታግዛለሽ ይህ ጥሩንትሽ ቅንንነትሽ ነው አላህ ከነልጆችሽ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ከፍ በይልኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@eleniiification
@eleniiification 2 жыл бұрын
Thank u Melu .....new idea. But carrot and some green would b nice for kids. Betam arif new
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ ዛዮንዬ
@teferamebrate2812
@teferamebrate2812 2 жыл бұрын
ሜሊ፣ ተባረኪ፣ ለልጆቻችን----Yummy
@asmaaabdusomed1469
@asmaaabdusomed1469 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽኮ ሜሊየ👍🏻
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ኣስተማርዬ እንኳን በደህና መጣሽ። ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ መሆነኝ ብታውቂ ደስ ይለኛል። የሚያስፈልጉሽ ግብአቶችን በእንግሊዘኛ ብታስቀምጪው ጥሩ ይመስለኛል። ከይቅርታ ጋር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው አብርሽ እሺ አስቀምጣለው ፕሮዳክሽናችን ሲያድግ አሁን ከሌሎች ስራዎች ጋር ግዜ ስላጣን ነው
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 2 жыл бұрын
አመስጋኝሽ ነኝ ብዙ አወቅኩ ካንቺ መቀልሽ ስታምር ተባረኪ የኔ እመቤት!!! በራስሽ ነገር ሁሌ ደስ ይበልሽ ጎበዚት!!!
@meklittilahun9417
@meklittilahun9417 Жыл бұрын
wawuu bless you
@rawirawi1318
@rawirawi1318 2 жыл бұрын
Ejocheshe yebareku
@enu16
@enu16 2 жыл бұрын
ye Arboche migb tinshe aseraru yileyal enj egna yaw tibis yale ngr sila minwode🥰🇪🇹
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነገ እሞክረዋለው
@fullpackage7855
@fullpackage7855 2 жыл бұрын
እኔም ሽንኩርት በጣም እወዳለሑ። this is very nutritional food. that what they say.
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Melly 👌👌😍
@meskizewde9878
@meskizewde9878 2 жыл бұрын
Enamesegnalen Mallya!!👍❤
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
Gobze Mellye
@zenebekebede184
@zenebekebede184 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ነፍስ እኮ ነሽ ባለሙያ
@hlinaabebe3195
@hlinaabebe3195 2 жыл бұрын
Gobez nesh huleme teleyaleshe
@ammylife9831
@ammylife9831 2 жыл бұрын
የፍልስጤም ታዋቂ ምግባቸዉ እዲነዉ እነሱግን በሩዙ ፋንታ ገቡስ ይጨምራሉ ባሌ ፍልስጤም ነዉ እሰራዋለዉ እናመሰግናለን
@Ethio8944
@Ethio8944 2 жыл бұрын
እስቲ እሞክራለሁ thanks 👍
@marthategenaw2856
@marthategenaw2856 2 жыл бұрын
Melly please show as children launch box preparation
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ማርቲ እሺ
@sityali8473
@sityali8473 2 жыл бұрын
Yemtgermi nesh beka min libelish nuron takeyalesh ......edmena tena
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሲቲዬ
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 2 жыл бұрын
👌👌👏👏👍👍🥰🥰
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤🌹👏
@melkammel9403
@melkammel9403 Жыл бұрын
By
Ethiopian Tibs Firfir ጥብስ ፍርፍር
1:29
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 1,9 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ሩዝ በድፍን ምስር (mujddara)
10:08
MARE & MARU
Рет қаралды 5 М.
ፈጣን በጥቅል ጎመን ዶልማደስ አሰራር
17:48
Melly spice tv
Рет қаралды 13 М.
ቆንጆ የካሮት በስጋ የምንቸት አሰራር
13:56
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 174 М.
ቀላል የመክሰስ አሰራር
15:20
Almaz Demissie
Рет қаралды 73 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН