If you see this three recipe you never store your cabbage | 3 አይነተ የጎመን አሰራር

  Рет қаралды 89,505

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 207
@mt3878
@mt3878 3 жыл бұрын
ሰላም ሜሊ እንደምን አለሽ እኔ ደህና እግዚአብሔር ይመስገን ሰሞኑን በሌላ ቻናሌ አየውሽ ሙሉ ባይሆንም በከፊል ዛሬ ግን ጥቅል ጎመን በቲማቲም የሰራሽውን ሰራው ቅመማ ቅመሞችሽንም አይቻለው በቸርነቱ ጎጆ ወጪ ስለሆንኩ ለኔ ሙያዪ ነሽ ምግብ መሰራራት አልወድም ነበር ግን ያው ሁሉን በጊዜው እግዚአብሔር ያስችላልና መስራት ግድ ሆነብኝ መስራትም ጀመርኩ እና ቅመማ ቅመሞችን አጠቃቀማቸውንና ዝግጅታቸውን ስላየሁ በቅርቡ አዘጋጅና ምግብ አሰራሬ ሙሉ ትሆናለች ማለት ነው። እናም ሁሉ ነገርሽ ጥራቱን ውበቱን ጤንነቱን የጠበቀ ውብ አስተማሪ ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡን ጸጋውን እድሜውን ጤናውን ያብዛልሽ እላለሁ መውደዴን ሁሉ ባየውት ልክ ላይክ ብያለሁ መልካም ስራ አመሰግናለሁ ያው ከኢትዮ ሽገር ነው። የረሳውት ጥቅል ጎመኑን በቲማቲም ሰራው ስሰራም በሶ ቢላ ያልሽውን ከተዘራው ቀንጥሼ ሳየው እየተጠራጠርኩም ጨመርኩት እና ቀመስኩት አሪፍ ነው በተለይ ቁንዶ በርበሬ ቢኖረኝ ኑሮ ሙሉ ይሆንልኛል ለማንኛውም ተሞክሯል ልበላም ነው። በሕይወት ካለሁ ሙሉ መሆን እፈልጋለሁና እተጋለሁ በሀገራችን ቋንቋ ዘመኑን የዋጀ ሁለ ገብ ስራ ስለሆነ ለየት ያደርገዋል ተመችቶኛል በርቺ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ስራ ሰርቶ እንደዚህ አይነት አስተያየት ከመስማት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም እኔን ደስ እንዳሰኘሽኝ ደስ የሚል የትዳር ዘመን እመኝልሻለው የአብረሀምን እና የሳራን ትዳር ይስጥሽ
@mt3878
@mt3878 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 😍እንኳንም ደስ ያለሽ! አሜን አመሰግንማለሁ። ገና ምን አይተሽ በፊት በፊት የምግብ ቤት አሰራር ይጣፍጣልና ይህን ሚስጥር ማወቅ እፈልግ ነበር እሱ አሁን ተሳካ። ሁሉንም በጊዜ ሂደት እያየሁ ሰርቼ አስደስትሻለሁ። ሌላው ደግሞ የተለያዩ አለማት የሆኑ በባህልም በዘመናዊ የሚሰሩትን ጣፋጭ ሆነ የምግብ አይነቶችን ለኛ የሚመጥኑትን ልንጠቀማቸውን የሚገቡትን ሁሉ አይተንና አምረውን እንዳይቀሩ ሰርተሽ አሳይን. መልካም ስራ ክብርት።
@rising1786
@rising1786 3 жыл бұрын
ሜላት ጎበዝ አስተማሪ ነሽ እዲሁም ታታሪ ነሽ: የስራ ሰው ያስታውቃል: ልዩነት አሳይተሻል:: በርቺ:: እግዚአብሄር ይባርክሽ::
@selamawitbedaso2689
@selamawitbedaso2689 3 жыл бұрын
መሶቢላ በእግሊዘኛ ምንድን ነው የሚባለዉ
@genetyohannes5954
@genetyohannes5954 3 жыл бұрын
@@selamawitbedaso2689 basil
@selameasgedome1386
@selameasgedome1386 3 жыл бұрын
የምትሰሪያቸው ምግቦች በጣም በጣም ቀለል ያሉ እና በቤታችን ውስጥ ከምናቀኛቸው ግብዓቶች ስለሆኑ በጣም ይመቹኛል ተባረኪ ህይወትሽን አብዝቶ ይባርክልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 2 жыл бұрын
ዲል ምድነው ኩዝባረራ ወይስ ባዱኒስ ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏👏
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ክፉ አይንካሽ አድናቂሽ ነኝ
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
አሪፍ በርች በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@tube-mf1gx
@tube-mf1gx 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ባለሙያ 💗💗👌👌👌👌
@ZebibaAbdela-to5pi
@ZebibaAbdela-to5pi 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው። እናመሠግናለን
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 3 жыл бұрын
ሁሌም ፩ኛ ነሽ በዚሁ ቀጥይ መንገድ ላይ እንዳትቆሚ የኔ ባለሞያ👏👏👏
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜላዬ አስጎመጀሽኝ እኮ አበላልሽ እጅሽ ይባረክ ያም❤️🥰👍👍❤️
@tigistyared3437
@tigistyared3437 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሜላትየ ድምጽሽ በጣም ደስ ይላል ደስ የሚል ቃናአ አለው ተባረኪልኝ የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላል ተባረኪልኝ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በርቼ እእቴ እናመሰግናለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ነጻነት ታድለሽ ደስ የሚል ልምድ ነው እግዛብሄር ይመስገን ብለሽ አስተያየትሽን የምጀምሪ። ብሩክ ሁኚ ትምህርት ነው ለሁላችንም አመሰግናለው ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
@amelegmedhine6032
@amelegmedhine6032 2 жыл бұрын
ሜልዬ ሰላም በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ ምርጥ ባለሙያ ነሽ ማስተማርሽን ቀጥይበት ዕውቀትሽን ለወገን አካፍይ ሰላም ጤና ሁኝ ባይ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ እኔም በጣም አመሰግናለው
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
የሀበሻን ምግብ ያዘመንሽው አንቺ ነሽ አቀራረብሽ ሁሌም ግሩም ነው
@ታድላይህይስ
@ታድላይህይስ 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 жыл бұрын
ወይ መቸኮል☺ መጀመርያ ክትፍ ክትፍ ስታደርጊ እረ ዬግዚሄር ሰልስምታ ተረሳ ስል ሰከንድ ስይሞላ ሰላም ሰላም አላልሽም 😁 ። እንደሁልግዜው ✔፩00% ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሪዬ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ትክክል ሜልዬ የቲማቲሙን አሲድ ለማየት የስጎ ድስታችን ማስረጃ ነው በጣም ይበሳሳዋል ኢትዮጵያ እያለን በጣም ቆንጆ ነው ጤናማ አሪፍ ማራኪ አቀራረብ እናመሰግናለን
@betieyob7916
@betieyob7916 3 жыл бұрын
Meliye betam gobez nesh Enjera asayen Dankeschön
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 2 жыл бұрын
እንደምን ነሽ ሜሊ ያንቺን የምግብ አሰራር በጣም ነው የምወደው እመስግናው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሰላም ነኝ ፍሬ እኔም አመሰግናለው
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ❤️
@michaelnatty43
@michaelnatty43 3 жыл бұрын
Malat! I really thank you for the wonderful skills! I’m benefiting a lot from you! God bless you abundantly.
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 3 жыл бұрын
Looks very yummy 😋and healthy thanks......
@as9017
@as9017 2 жыл бұрын
You are amazing, love watching your cooking, keep up the good work.
@birukhaile6936
@birukhaile6936 3 жыл бұрын
እንደ ሁልጊዜው ቆንጆ ነው ሜልዬ ተባረኪልኝ የእኔ እህት!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ብሩኬ
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
💚💛❤️ በርቺ እህቴ እናመሰግናለን
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 3 жыл бұрын
ልዩ ነው
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 3 жыл бұрын
Mashiallah! Yamiral, thanks for sharing! Ene yale enjera ayihonilignim gin , I think this one may be will keep me away in little bit from everyday enjera lol
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 2 жыл бұрын
Thank you you are the best
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Very good as always
@peace2all51
@peace2all51 3 жыл бұрын
It is the same way as Abeba Gomen or Cauliflower. I love it!!
@Diva_Bella
@Diva_Bella 3 жыл бұрын
I'm so impressed thank you! I will make it this weekend
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ በያይነቱ ምርጥ ነው እሞክረዎለው 🥰🥰
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆነጆ አሰራር ነዉ እንኳን አደረሰሽ ሜሉ 👌🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ፋንትሽዬ እንኳን አብሮ አደረሰን
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
everything you make draws my attention and i love it all those recipes were so delicious. thank you for sharing Mellly😘
@mirnakaddoura4674
@mirnakaddoura4674 3 жыл бұрын
Wow betam Arif Blmy Nes
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
I really did not like cabbage before.......Now, I might just try it on your other recipes with the chicken ......Thank you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Hope you enjoy
@genettefesa376
@genettefesa376 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል አመሰግናለዉ
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 3 жыл бұрын
ቲማቲም ስጠቀም ጥቂት ስኳር መጨመር ካንቺ ተማርኩ። በጣም ጠቅሞኛል ። ቲማቲሙን በጣም ያስተካክለዋል። አመሰግናለሁ ሜሉ
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
የማደንቅሽ ሜሊ እወድሻለሁ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለው
@tighstykibrom3770
@tighstykibrom3770 3 жыл бұрын
I cannot believe I finally found u! Been looking for ur page forever!! 🙏🏼
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 3 жыл бұрын
Waw yami
@adiamasfahahselassie4482
@adiamasfahahselassie4482 3 жыл бұрын
My dear bless you I like ur presentation ur are balemuya actually I tried ur melewa it's so nice and I will try this one too
@frehiwotdesta6995
@frehiwotdesta6995 3 жыл бұрын
ቃርን በደንብ ይከላከላል ሜላትዬ ሞክሬዋለሁ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing leyu new hulum egsh ybarek meluye 👍👍👍🥰🥰
@rehanaahmad8499
@rehanaahmad8499 3 жыл бұрын
እኳን በደና መጣሽ እናመሰግናለን ሜሉ 😘😘
@sophiaahmed7316
@sophiaahmed7316 3 жыл бұрын
thanks melly
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 жыл бұрын
ሜሉ ውዴ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰሽ ፡እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፈትልዬ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 жыл бұрын
I like it! Tebarekilegn betam gobez aserarish des yemil. Yezarew degmo kelal ena letena tesmami new
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
ሜልዮ ውዴ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እንደውል ግዜሽ💕🙏🥰
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 3 жыл бұрын
ኦላላ ነው ሜልዬ
@rabitube3865
@rabitube3865 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ። አራት ነጥብ
@mekdesmekonen642
@mekdesmekonen642 3 жыл бұрын
ሜሊ በጥቅል ጎመን በሽ በሽ አደረግሽን እናመሰግናለን
@lemlemyasin129
@lemlemyasin129 3 жыл бұрын
Bitam ytafital yameral ejshn ybarek
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Watching # 1🙏👍🤩
@meklittilahun9417
@meklittilahun9417 2 жыл бұрын
wawuu konjo nw tebareki sis,
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን መክሊትዬ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 жыл бұрын
በርችይ የኔ ቆንጆ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@meronfekyebelu2168
@meronfekyebelu2168 3 жыл бұрын
Betam kelale ena tenja megib 😋
@Lula2090
@Lula2090 3 жыл бұрын
My chief
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 3 жыл бұрын
you are the best cook ever
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
mert tekel gomen beyaynetu. It is very healthy and looks yummy! Thank you for sharing!
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 3 жыл бұрын
የጥቅል ጎመን ቂጣ ክብደት በመቀነስ ላይ ላለን ወሳኝ ቁርስ ይመስላል። thank you melu
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
wow all well done.thank you for sharing
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
Meluye waw zare leyu new
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ thank you ተባረኪ ጎመን ዉስጥ ያስገባሽዉ የቆርቆሮ ባቄላ ነዉ please መልሽልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ኤዱ የቆርቆሮ ቦለቄ ነው
@meseretaberaabebe8432
@meseretaberaabebe8432 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሸ የአኔ ፍቅር
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
እመንረሀን ትጠብቅሽ የኔ ባለሙያ
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 3 жыл бұрын
God bless you you so beautiful you are so clean creative and fast
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
melya betam konjo aserare new berchi
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
anchim bek bey
@amati1061
@amati1061 3 жыл бұрын
What chees did you use? Thank you.
@yeshinigatu8332
@yeshinigatu8332 3 жыл бұрын
Wow wow wow
@muluabebe5071
@muluabebe5071 2 жыл бұрын
betam zegashgn endat sukare tech miri alsh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሙልዬ ፍላጎት ኖሮሽ ሳይንሳዊ ምክንያቱን ብታውቂ ደስ ይለኝ ነበር ግን ደግሞ ከዘጋሽ ምን ይደረጋል በሌላ ምግብ እክስሻለው
@tigistyetayew8485
@tigistyetayew8485 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር የእውነት አምላክ ነው እውነቱን በአደባባይ ይግለፅ ሠው አትሣደቡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ መሣደብ ሀጽያትነው ጌታን ያሣዝናል እውነት ሥንመሠክር እሡም ይቅርይላል ተመሠገንአምላኬ ክብር ይገባሀል ህዝብን ለማደን ዛሬላይ ጠርተሀል
@omahmed9853
@omahmed9853 3 жыл бұрын
ሠላም ሜላት እንደምነሸ ጥሩ ነገርሞያ እያሰተማርሸን ነዉ ሠላምሞ ይብዛ
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Good one as always 👌healthy and easy recipe. as a family we love cabbage patties 😋 gobez Mellu
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ያበሻውን የፈረንጁን ሁሉንም እኮ ተክነሽዋል ምነው ጎረቤትሽ ብሆን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አይታወቅም የሰው ልጅ መገናኛው አንድ ቀን እሆን ይሆናል
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Balemoya nesh ,,,lol..thanks for sharing this with us!
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Watching again
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 3 жыл бұрын
amazing👍
@soretti
@soretti 3 жыл бұрын
Wow melly 👍
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching Melaye ❤️
@ሀኒየናቱዋልጅ
@ሀኒየናቱዋልጅ 3 жыл бұрын
My number one ❤
@mdvip3744
@mdvip3744 3 жыл бұрын
mesallahe uene weddddd
@higeyabdul7602
@higeyabdul7602 11 ай бұрын
ጥቅል ጎመን ብዙ ገዝቺ እዲት ነው ሳይበላሽ ፍሪጁስጥ የምናቁየው እባክሽ ንገሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
እኔ በፕላስቲክ ኪስ አደርግ እና አየሩን ከውስጡ አውጥቼ ፍትህ ውስጥ ነው የማስቀምጠው ወር ድረስ ይቆያል በተለይ ኦርጋኒክ ከሆነ
@teguamd5757
@teguamd5757 2 жыл бұрын
Wow
@umuaymen9786
@umuaymen9786 3 жыл бұрын
Dill mindin naw Mellu?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንስላል ይመስላል ነገር ግን ትንሽ ይለያል ቃናው
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
Mellye ስንት ነገር ነው ያመለጠኝ ያንቺን ቪዲዮ ሳላይ ሰሞኑን ስራ በዝቶብኝ አምባሻውን ለጥምቀት ጋግሬው ልዩ ነበር
@selmawitgebyou2655
@selmawitgebyou2655 2 жыл бұрын
Yna konego egeshe yebarke
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Hi melyee I never like dill and can I use something else instead?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዎ አልጋ ነሽ የስጎ ቅጠል የናና ቅጠል ማንኛውም ሽታ ያላቸው ቅጠሎች መጨመር ትችያለሽ
@RigebeHagose
@RigebeHagose 2 ай бұрын
ዲል ምንድ ነው
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ካገትሺ ማተብ እሰሪ ቅጆ
@eyorikayetensu112
@eyorikayetensu112 3 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ባለሞላ ሴትነሽ በርቺልኝ ውዴ ግን ምንም የማይዝ መጥበሻ የትነው ሚገኘው ሸገር ላይ ሁሉም የሚይዝ ነው ያለው እባክሽ ተባበሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እዮሪካ ኢትዮጵያ ስለማልኖር እዚህ ቦታ ማለት ይቸግረኛል ቤተሰቦቼ ካወቁ ጠይቄ እ ነግርሻለው
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Love it 👍
@dawitterefe8371
@dawitterefe8371 3 жыл бұрын
እረረረረ ስኳር እልወድም ሜሊ ጎበዝ ነበርሽ እኮ
@hiwetdamie7704
@hiwetdamie7704 3 жыл бұрын
Nice Nice thanks so much. What kind off cheese do you used?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ዳዊት ግዳጅ አይደለም ካልወደድክ ስኳሩን አውተህ ስራው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሂወት ፐርመጃና ሪጂአኖ ነው ቺዙ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ሜሊ አሁኑኑ ጀመርኩ !
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች አርፍ አቀረረብ ነዉ
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
I add pint of sugar whenever I cook tomatoe! Tikikil nesh! Acidun yikensewal gastritis yalebet sew erasu yibelawal! I thought it’s common
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናሉው ኢትዮ
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 Жыл бұрын
ድል ይጨመር ብለዋል ዲል ምንድን ነው።
@teguamd5757
@teguamd5757 2 жыл бұрын
Berchyi
@toybatoybamehammedtoyba1919
@toybatoybamehammedtoyba1919 3 жыл бұрын
ዋብ ቆንጆ እና ጥራት ያለው ምግብ ነው እናመሰግናለን በርቺ
Ethiopian Food "How to Make Tikil Gomen/Cabbage" የጥቅል ጎመን አሰራር
16:16
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
Tikil Gomen - Ethiopian Food
10:08
Bahlie Tube
Рет қаралды 19 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН