ልጆች ቶሎ ዳዴ እንዲጀምሩ የሚረዱ 6 መንገዶች | 6 tips to help your baby start crawling early

  Рет қаралды 112,938

HABESHANURSE

HABESHANURSE

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@MelakuBalachakiso1569
@MelakuBalachakiso1569 Жыл бұрын
ምጥን ያለች ምክሮችሽን ያለ ጥርጥር ተጠቅሜ ልጄ ሰባተኛ ወሩን ባስተማርሽን መንገድ በጤንነት በብቃት እያደገልኝ ነው (ከሆሳዕና ለባለቤትሽ ለልጆችሽ ጌታ የጤንነት የበረከት ግዜ ያድርግላችሁ ) በርችልን
@megnottesolomon9472
@megnottesolomon9472 2 жыл бұрын
ሀሳቦችሽ በጣም የሚገርም ነዉ 2(3) ደግሜ ነዉ የማየው ደግመሽ ዉለጂ ነዉ የሚለዉ የእዉነት ተበረኪ በርቺ ኢትዮጵያ ብትሆኚ እሸልምሽ ነበር🏆🏆🥇🥇
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እናቱ ♥️♥️ እሄ ሜሴጅ ከሽልማት በላይ ነው. በቻልኩ መጠን ጥሩ እና አስተማሪ ሃሳቦችን እየያዝኩ እመጣለሁ
@ashenafiabera2470
@ashenafiabera2470 Жыл бұрын
ዋው በጣም ረድተሺኛል አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏽
@birktydejene9931
@birktydejene9931 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ማሚዬ ደስ ምትይ እናት ነሽ ባጠቃላይ ምሰጭን ትምህርት ለኔ ጠቅሞኛል በርቺልኝ
@elsabetsolomon6562
@elsabetsolomon6562 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የምትሰሪያቸው ቪዲዮዎች ተባረኪ በርቺ፡
@elsabetsolomon6562
@elsabetsolomon6562 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁኝ በርቺ ተባረኪ!
@EikramEkro
@EikramEkro 14 күн бұрын
Ye ewnet yemtasrejibet mGed waw❤❤❤
@MentewabAbreham
@MentewabAbreham 11 ай бұрын
ምክርሽ ቆንጆ ነው ምግብ ፍላጎት ለሌላቸው ምን እናድርግ
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 6 ай бұрын
May God bless you my sister you are so smart
@زهرةعثمان-غ8ب
@زهرةعثمان-غ8ب 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@ĶĩňğYAlex-b5i
@ĶĩňğYAlex-b5i Жыл бұрын
yewenet yanchi vidio hulu betam ewenetena tekami nachew betam nw yewededekush❤tnx
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 2 жыл бұрын
ጠቃሚ ነገር
@MubaAnfild
@MubaAnfild Жыл бұрын
Yene wed lije 1 amet ke 8 weru naw eskawun bichawun mahed ayichlm men timekrignalesh ?
@tsegadesalegn7240
@tsegadesalegn7240 11 ай бұрын
😊❤❤thanks so much
@DebuDiriba
@DebuDiriba 3 ай бұрын
thank you sister
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 2 жыл бұрын
Thank you so much 😊 😍😍
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No problem! Thank you for watching
@selamtegasse5032
@selamtegasse5032 2 жыл бұрын
Tebareki❤
@mahletberhanu1729
@mahletberhanu1729 2 жыл бұрын
Betam tekami hasabochen new yemtnegrin enamesegnalen
@tewodrostaye8709
@tewodrostaye8709 2 жыл бұрын
Selam lili yene lij 8month nw ena fifit yale ayidelem so mn babelaw ene endemifeligew lihonilgn yichilal
@FentaneshArega
@FentaneshArega 3 ай бұрын
በርቺ የኛንግስት
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 2 жыл бұрын
Thanks alot, very informative!
@tihungetachew2512
@tihungetachew2512 2 жыл бұрын
Yene konjo lija 5wer lehonat new mekemet tefelgalche basekemetat cheger alew
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Menem cheger yelewm
@lujamareofficial
@lujamareofficial 2 жыл бұрын
betamm new mewedesh sus new yehoneshbgn wellhi metaweriw nger ke eweket gr beza lay lesew endigba adergesh new metserjew ena pls 1 teyaka algn meleshlgn le lijesh mn formula milk new metetkmiw
@meronfikadu4541
@meronfikadu4541 2 жыл бұрын
Thank you
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No problem. Thank you for watching 🙏🏽
@asrtatkasahun8887
@asrtatkasahun8887 2 жыл бұрын
Thank you mam
@beabtsegabezu2164
@beabtsegabezu2164 2 жыл бұрын
Selam ehte endet nesh lje tutu aljemer alechgn ena endet arge bemn zede lasjemrat?
@hannaabara7097
@hannaabara7097 2 жыл бұрын
Thank you so much my dear you’re the best your son so 🥰 Cute
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No problem 🥰 Thank you for your feedback ♥️♥️
@banchamlakmihret4104
@banchamlakmihret4104 2 жыл бұрын
Thanks Iiee😘
@ሚሊጋልራያትግራይ
@ሚሊጋልራያትግራይ 8 ай бұрын
tenx sis❤
@hevenlee12327
@hevenlee12327 2 жыл бұрын
Thank you so much. Its really helpful. I have question "Is wearing perfume safe around baby? " He is 6 month.
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Hi Saba thank you for your feedback. Yes it’s safe to wear perfume. I wore it all the time :)
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 2 жыл бұрын
Yene lje betame yalkes nabire betame gin tiro temerte new
@רותאנילו
@רותאנילו Жыл бұрын
ጎበዝ
@mahlettesfaye6394
@mahlettesfaye6394 2 жыл бұрын
የኔቆጆ እናመሰግናለን ደሞ ለኔ በጣም በሚጠቅመኝ ወቅት ነው የነገርሽኝ ምክሮችሽን ልጄ 7ወርነው እና የመጀመርያ ልጄ ያልሽውን ጋሪ ነበራት አስቀምጬው ነበር ለሱ ብዬ አንቺ ካልሽው ነገር በተጨማሪ ለወንዶች አይመከረም ለዘር ፍርያቸው ምናምን አሉኝ እና እኔም ካንቺ ስራረጋገጥኩ አልጠቀምም አመሰግናለው ሌላው ሰጋ ዶሮ ዓሣ መቼ መጀመር እዳለባቸው ቪዲዮ ስሪልን እህቴ ♥♥♥
@AbrahamGebresilasse
@AbrahamGebresilasse Жыл бұрын
ሰላም ማሚዬ ልጄ10ወሯ ነው ዳዴ አትልም መቆም ስናለማምዳትም መቆም ትፈራለች በጎኖዋ ብቻ ነው ምትገለባበጠው እባክሽ መላ በይኝ
@mekdesbekele6863
@mekdesbekele6863 2 жыл бұрын
Lije 8 wer cheresech gn dade gena letejemer nw temokerena lemenesat temelesa demo tetegnalech
@bezawitalemu6496
@bezawitalemu6496 2 жыл бұрын
Thank you so much liliye
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No problem ♥️ Thank you for watching
@selamhagos244
@selamhagos244 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen yena konjo
@mekidesnegash5010
@mekidesnegash5010 2 жыл бұрын
Thank you yene mar 🥰🥰🥰
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Menem chegr yelem 🥰♥️♥️
@mihiretalemu5405
@mihiretalemu5405 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@jerryeyu9570
@jerryeyu9570 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No problem! Thank you for watching
@afomilove1015
@afomilove1015 2 жыл бұрын
enamesegnalen berchilin
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
M enem chegr yelem enatu ♥️♥️
@sebleworke7318
@sebleworke7318 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
@tsegiambaye479
@tsegiambaye479 2 жыл бұрын
Adiss negn mare lije 1Alefew normally mech nw miramedut
@mekdesbekele6863
@mekdesbekele6863 2 жыл бұрын
Ena demo please i need your help please Ye tachegnawen 2 xeres awexetalech ahun ye layegnaw letawexa nw meselegn besu mekeneyat yehun belela gera gebetenal formula milk nw metetetaw ahun lay gn kenew atasayign nw metelew gena bottle setayew malekes tejemeralech ena endi kejemerech 1 week honat gra gebetognal ena bakesh hasab sechign men mareg endalebegn wed hospital lewesedat weyes lela menged please help me am wait for your answer thank you 🙏
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 2 жыл бұрын
Yene konjo amsgnalewo balfewo amazon lye agweite teberke
@fasikatafere846
@fasikatafere846 25 күн бұрын
በስንት ወራቸው ነው ዳዴ የሚጀምሩት
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
ለCOC የሚያዘጋጅ እስቲ ስሪልን?
@mahlettesfaye6394
@mahlettesfaye6394 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ ልጄን የማሳድገው እራሴ ስራዬን ትቼ ነው እና ትቼው የምወጣው ቀን በቁጥር ነው ወደ8ወር ሊሆነው ነው በፊት ጡቴን አልቤ አንዳንዴ ጡጦ ይጠባ ነበር ምግብ ሲጀምር ጭራሽ አጥብቼው አላውቅም ጡት ብቻ እየሰጠውት አሁን ጡጦ እቢ አለኝ መጥባት አልፈለገም እዴት ላስተምረው ጫፏ አደ ጡጦ ያለበኩባያም እቢ እያለነው ምን ላድርግ ያለኔ ማንንም አይፈልግም አለማስተማሬ ጥፋት ነው ግን መፍትሄ ተቸገርኩ አሁን
@samrawitpetros252
@samrawitpetros252 2 жыл бұрын
ሰላም ልጄ 9ወሩን ጨርሷል ግን ዳዴ አይልም በደርቱ ይሳባል ግን የሚደገፈው ነገር ካገኘ ይራመዳል ማለት ሶፋ ወይም ወንበር ይዞ ይሄዳል ዳዴ አለማለቱ በጣም ያሰጨንቀኛል እኔ ምድነው ሜድርግ ያለብኝ
@judiqueen1760
@judiqueen1760 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ልጅ በዚህ ወር ነው 1 ዓመት የሞላት ግን ዳዴ አትልም በቂጧ ነው ምትፋቀቀው እቃ ይዛ መቆም ትፈራለች ሰውም ይዞ ሲያቆማት ትፈራለች እንዴት ላልምዳት
@SamiMeneta
@SamiMeneta 4 ай бұрын
Tsehay amikat
@mahidertilahun
@mahidertilahun 2 жыл бұрын
ልጄ አንገቱዋን ቀና ታደርጋለች ግን እጁዋን ወደ ዉሀላ ነው ምዘረጋው እጁዋን ወደ ፊት ሳረግባት ታለቅሳለች ምን ባረግ ይሻለኛል
@rahelAlemu-ie4qy
@rahelAlemu-ie4qy 5 ай бұрын
🎉
@GetachewArarsa-m7d
@GetachewArarsa-m7d Жыл бұрын
ልጄ በጣም ቀጫጫ ናት ምን ላድርግላት
@aynalemalemu9186
@aynalemalemu9186 Жыл бұрын
ልጄ አንድ አመት አልፎታል ግንመሔደአልጀመረም
@eyerusalemeshetu9672
@eyerusalemeshetu9672 8 ай бұрын
HI
@ማርኬዛየናዝሬቷ
@ማርኬዛየናዝሬቷ Жыл бұрын
ልጄ 6ወሩ ነው እየተገለበጠ አስቸገረኝ ምንም አይሆንም ብተወው
@binteslam2175
@binteslam2175 2 жыл бұрын
የእኔ 6 ወሯ ግን ብዙግዜ አትገለበጥም ቁጭ ሳደርጋት ትላለች ኪሎዋም 8 ናት ወፍራምነበረች 4ወሯ ላይ አሁን በጣም ቀጠነች ጡት ነውእምትጠባው እና ጦጦም እምቢኝ አለችኝ እንዴት ላድርግ
@MariyNegous
@MariyNegous 10 ай бұрын
ለካ እንደኔ ሌሎችም አላችሁ የተጨነቃችሆ
@martaberga9470
@martaberga9470 2 жыл бұрын
ሰላም እንደምን አለሽ እባክሽ ልጄ ዝም ብላ ታለቅሳለች ገና 20 ቀኗ ነዉ ከተወለደች ብዙ በማልቀሷ የሚመጣ ችግር ይኖር ይሆን?
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
በማልቀስ ብቻ የሚመጣ ችግር የለም. መጀመሪያ ለይ የልጆች መግባቢያ መንገድ ለቅሶ ብቻ ነው. ነገር ግን በሚቀጥለው ዶክተሩዋን ስታይ አሳውቂያቸው
@elsabetsolomon6562
@elsabetsolomon6562 2 жыл бұрын
እባክሽ ሊንኩን አስቀምጪልኝ 6-12 የልጆች አስተዳደግ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ዲስክሪፕሽን ቦክስ ለይ ሊንኩን አስቀምጫለው
@rahelnega5640
@rahelnega5640 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ልዩ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@Harikmegrsa
@Harikmegrsa 10 ай бұрын
Harik
@binteslam2175
@binteslam2175 2 жыл бұрын
ጡጦ አልጠባም ያሏችሁ እስኪ ንገሩኝ ልጄ እምቢኝ አለችኝ ገና 6 ወሯ
@ubbubyvububybybyb9754
@ubbubyvububybybyb9754 2 жыл бұрын
እኔም እቢ ኣለችን
@fevensweet3942
@fevensweet3942 2 жыл бұрын
ምግብ ጀምሪላት ።ለምሳሌ ድንች ካሮት የአበባ ጎመን አረንጉዋዴውን ።ሁሉንም በአንዴ አይደለም ።ድንች ሲበስል ፈጭተሽ ከወተት ጋር ።ላላ ያለ ሳይወፍር ።ለሶስት ቀን ።እያንዳንዱን ሶስት ሶስት ቀን ሞክሪ ።ቁርስ ሰሪላክ ።
@marymasresha4560
@marymasresha4560 9 ай бұрын
ልጀ 6ወር ነው ወደሆላ ነው የሚሳበው
@mifzelmustefa7923
@mifzelmustefa7923 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት ግን ደግሞ ልጄ ስድስት ወሯ ነው በደረቷ አትገባም ምክንያቱ ምን ይሆን
@MariyNegous
@MariyNegous 10 ай бұрын
የኔም ልጅ 6 ወሮ ነው ግን አትገላበጥም እኔም ተጨንቄያለሆ
@yedudegu7814
@yedudegu7814 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ከቪዲዮ ጋር አይገናኝም ይቅርታ ከ4እስከ 5ወር ያለ ህፃን ስንት ጊዜ ምን ያህል መጠጣት አለባቸው
@ethiopian3321
@ethiopian3321 2 жыл бұрын
Watatu korkoro liy alako
@ሀዩነኝየመሬምአክስት
@ሀዩነኝየመሬምአክስት Жыл бұрын
ልጄ 7 ወር ሁኖታል አይባቧድድም
@yeshieyasu155
@yeshieyasu155 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ 10 ወር ሁኖታል ዳዲ አይልም ይገለባበጣል እና በጀርባው መሳብነው የሚችለው ምን ላድርግ በሆዱ መሆን አይፈልግም እንደዋናተኛ በጀርባው መሆን ነው ደሰ የሚለው ምን ትመክሪኛለሺ
@selamethiopia6188
@selamethiopia6188 2 жыл бұрын
Yene geta 😂😂
@seidhassen4422
@seidhassen4422 Жыл бұрын
Thank you ❤
@tihungetachew2512
@tihungetachew2512 2 жыл бұрын
Yene konjo lija 5wer lehonat new mekemet tefelgalche basekemetat cheger alew
@asrtatkasahun8887
@asrtatkasahun8887 2 жыл бұрын
Thank you mam
@atsedetesfaye9555
@atsedetesfaye9555 2 жыл бұрын
thank you
@destawabate6435
@destawabate6435 2 жыл бұрын
Thanks
@tihungetachew2512
@tihungetachew2512 2 жыл бұрын
Yene konjo lija 5wer lehonat new mekemet tefelgalche basekemetat cheger alew
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
The 6 Stages of Crawling (And How to Help Your Baby Succeed!)
10:20
Xander Torren
Рет қаралды 1,9 МЛН
ከ6 ወር ጀምሮ ልጄን ምን ልመግበው?
19:20
Eyoha Media
Рет қаралды 123 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН