ልጆቹ ያልተገመተ አስደንጋጭ ተግባር ፈፀሙ እንዲህም አለ Abel Birhanu

  Рет қаралды 87,745

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 106
@sadaadam1054
@sadaadam1054 Жыл бұрын
አረ አቤሎለሀገራችን ሰዎች እንዲህ እንኩዋን እሄንን ሰምተው እንደውም ጭካኔያቸው ጥግ አጥቶዋል 😢😢😢 ፈጣሪያቸውን እረስተዋል ከእንደዚህ አይነቱ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን አሚን 🙏🤲🏽🤲🏽🤲🏽👆🏽
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
የኛዎቹ ይብሣሉ ጉዳቸዉ ሥለማይሠማነዉ
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ ከደዚህ አይነት አተ ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ በማዲጎ ሞት ቅስሙ የተሰበረዉ ያሳዝናል🖤🖤💔💔💔😭😭😭
@betibeti49
@betibeti49 Жыл бұрын
እኔም 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@merontewodros60
@merontewodros60 Жыл бұрын
ህልም እየመሰለኝ ነው የእውነት
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
እረ እኔ አለውኝ
@user-hv1eq4dd2k
@user-hv1eq4dd2k 4 ай бұрын
እኔም😭😭😭😭😭
@selamawitfikadu1342
@selamawitfikadu1342 Жыл бұрын
የምታቀርበዉ ጥሩ ነው እሄ ግን በጣም ያሳዝናል እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ሰዉረን ይቅር በለን።
@demituhailu6535
@demituhailu6535 Жыл бұрын
አቤል እባክህን እንደዚህ አይነት አስከፊና መጥፎ ድርጊቶች አታቅርብ ምንም አይጠቅምም
@misteryosef_2
@misteryosef_2 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በቃ ሰው መግደል ቀላል ሆነ🤧🤧
@aminahassen7831
@aminahassen7831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከደዚ አይነት ጉድ ይሰውረን🙏🙏🙏
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
ameen
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
አሜን
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
አሜን በእውነት 🤲
@user-vn1lk5bt1u
@user-vn1lk5bt1u Жыл бұрын
አላሁማ እክፊኒ ቢማ ትሻ ያረቢ አኡዙ ቢላ ሚነሸይጧን እረጂም
@tirujember6290
@tirujember6290 Жыл бұрын
Thank you for your infor. God bless!
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
መልካም ትምሕርት ነው የሜትሠጠን አቶ አቤል እናመሠጌናለን❤
@madanuae3894
@madanuae3894 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Жыл бұрын
አሜሪካ ስራ ትሰራለህ እንኳን ልጅህን ልታይ ያገሬ ሰው ልብ ብለህ ስማ😭😭😭😭
@MIKO_GAMER17
@MIKO_GAMER17 Жыл бұрын
Thank you abelo
@Hanagirl544
@Hanagirl544 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Жыл бұрын
አቤል የኛ ምርጥ ጎበዝ በደምብ አሳቀን እማ 😭አሁን ከዝህ ምን እንድንማርበት ነው የቀርብክልን💔😭አሁን ይሄን የዩ ጪካኔን ይማራሉ እንጂ
@eldanamikeleelda9561
@eldanamikeleelda9561 Жыл бұрын
ይመስለኛል ወላጆች ልጆቻቸውን መከታተል እንዳለባቸው ነው እንጂ ለመጥፎ አስቦ አይደለም።
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 Жыл бұрын
አደራህን ያረብ ለሰሚው ይቀፋል ሰትረን 😭😭
@Yejutube4381
@Yejutube4381 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ቤተሰብ ትልቅ መልእክት ነው አቤሎ🙏 ሠሞኑን ግን እየጠፋህ ነው facebook ላይ እንደማይህ በሐገረ አሜሪካ እየዞርክ ነው ዘዋሪ ሁነሐል😁
@biniyamalemu1596
@biniyamalemu1596 Жыл бұрын
My Brothers & Sisters this is the evil spirit's work ! Anybody doesn't do this bad thing by their self !
@jemalseid7575
@jemalseid7575 Жыл бұрын
ኣረ ወዴት ነው እያመራን ነው ኣላህ ይጠብቀን
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
አቤሎ ሰላም ላንተ
@Nazegamess
@Nazegamess Жыл бұрын
600k congra
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንዴት ሰው ቤተሰቡን በጭካኔ ይገላል እንዴ ይስችለዋል
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh Жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን ይሁን 🙏❤️
@richoethiotube5724
@richoethiotube5724 Жыл бұрын
ፍትህ ለአርቲስቶቻችን ፍትህ በመኪና ከቤት ወተዉ በሬሳ ሳጥን ለሚመለሱት አርቲስቶቻችን የኢትዮ ክሊንኮች ቸክ መደረግ አለባቸዉ ከቁማርተኛ አካልም ጋ ይሰሩ ከሆነ የሞያም እጥረት ካለባቸዉ መንግስት አንድ ሊላቸዉ ይገባል በተመሳሳይ ሞት 3 እንቁዎችን አጣን ታምራትን ዳዊትን ማድንጎን እፍፍፍ😭😭😭
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ሰሚዉ ማነዉ🖤💔😭
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
ኣታሥቂኝkkkkk
@badruareb3738
@badruareb3738 Жыл бұрын
አርቲስት አይሞትም እንዴ?በዚህ አመት ስንት ንፁሃን ኣልቆዋል ስንቱ ወጣት በአድስ አበባ ብቻ እንደ ቀልድ ህዎታቸው ኣልፎዋል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
artiseti ager xebaqi newe yemutu aa meca le hzbe fiti xeyqewe yaquna ena lensu fiti minlewe hxerawe
@fasikasolomon651
@fasikasolomon651 Жыл бұрын
My hero Abelo Enkuan dena metah
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
በጣም የምቀናዉ የኣሮፓ ፖሊሦች ንቁናቸዉ ይብላኝ ለኛ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
ena ko segexa nene ensu ko yenqu nacewe
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
እቤቱ ጌታዬ ምን አይነት ጉድ ነው የሰማሁት መርቀህ ስጠኝ
@Ote_Media
@Ote_Media Жыл бұрын
600K sub ልንገባ ነው
@53067
@53067 Жыл бұрын
እግዚኣኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የምሰማው 😱
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
እግዚሆ
@directeroffice
@directeroffice 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር😭😭😭
@addistube7280
@addistube7280 Жыл бұрын
እግዝዉ ማረን ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭
@wizusme9463
@wizusme9463 Жыл бұрын
Ye elza bet tarik siralin🙏🥰🥰
@jonitube5124
@jonitube5124 Жыл бұрын
First me🥰
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ወቸው ጉድ 😥😥😥ምን ጉዶች ናቸው ቤላ ይሄ ነገር እኛም ሀገር እየተሰራ ነውኮ
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Жыл бұрын
የጭካኔ ጥግ💔 ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Betammm miyasazin new timrt new😥
@meriemehammed2923
@meriemehammed2923 Жыл бұрын
መጀመርያ ላገራችን ስላም ይምጣ ሲቀጥል ማድንጎ አፋወርቅ በስላም ከቤቱ በስላም ወቶ ሲመለስ ሞቶ መመለሱ በጣም የሚገርም ነው አገር ውስጥ ምን እተስራ ነው ዶክተሮት በስው ላይ ቸልተኝነት ምን የሚሉት ነገር ነው እሺ እነዢህስ አርቲስቶች ስለሆኑ ነው የታወቁት ሌላ ስንቱ ሚስኪን ስው ነው የሞተው ስለዢህ ከዶክቶሮች ጀርባ ምን እዳለ መጣራት አለበት ነገም የኛ ተራ ሊሆን ይችላል እኛው ለኛው እንቁም ላገራችን ስላም ይምጣ ስላም ይስፋን
@robitube3525
@robitube3525 Жыл бұрын
Begeta beyesusim
@thespectators7458
@thespectators7458 Жыл бұрын
አቤላ በርታልን
@blenasamnew3880
@blenasamnew3880 Жыл бұрын
እኔ ትመቸኛለክ በጌታ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
ሶስቱም ጥፋት የለባቸውም ሰዎች ናቸውና ስህተት ከሌለማ ሁሉም ሰው መልክ ነው ማለት ነው አጋጣሚ ነው ባለቤቱ ግን ፍፁም የሰራው ሆን ብሎ አይደለምና ትዳሯን ብትታደግና ባታፈርሰውም መልካም ነው ሕይወቷን በሙሉ እንደ ፍፁም ያለ ባል አታገኝም ከሰው ስሕተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ስህተቱን በስህተት መጨረሱ በተለይ ለባለቤቱ መጭው ሕይወቷ ከባድ ነው ፍፁምዬ ባለቤትህ ተመክራ ተዘክራ ወደ ቀልቧና ወደትዳሯ ካልተመለሰች የተወለደውን ልጅ DNN አስመርምረህ የወለደችልህን ሴት አግብተህ ሕይወትህ ይቀጥል የትዳር ጓደኛህ ቅፅበታዊ ስሕተት ካሎተረዳችህ በፍቅርና በብስጭት ተቃጥለህ መሞት የለብህም ብልጥ ሴት ከሆነች ካደጋ ላይ ያለውን ባሏንና ትዳሯን ማትረፍ አለባት እላለሁ ብቻ "ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው" አይሁንብኝ እንጂ
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭
@user-xs4om9hq5d
@user-xs4om9hq5d Жыл бұрын
ይገርማል
@amendayer21
@amendayer21 Жыл бұрын
Interested Until
@Ethio2509
@Ethio2509 Жыл бұрын
Jesus min gude new 😇
@milkesatashoma7856
@milkesatashoma7856 4 ай бұрын
Nama gaddisiisa😢😢😢
@pathummapathumm9500
@pathummapathumm9500 Жыл бұрын
ወይ ጉዴ😭😭😭😭ፈዝዠ ቀርሁ
@ccggg9180
@ccggg9180 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@betelhemshewaferaw
@betelhemshewaferaw Күн бұрын
😮😮😮😮😮😢😢😢😢
@fuyestar1289
@fuyestar1289 Жыл бұрын
😣😣😣
@kidusdd4126
@kidusdd4126 Жыл бұрын
በስመአብ 😢😢😢🙏🙏🇪🇹
@maremnuru5044
@maremnuru5044 Жыл бұрын
Gud ehena ye jen sera new enji yesaw lij endet endeh yadrgal💔💔💔😭😭😭
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
አያድርስ ነው ልጆች ያሊቹህ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ ስራችን ለመስራት ልጆቹን ለፌሊም አንተዋቸው እንጠቀቅ እባካቹህ
@lezamohmmedyoutube8945
@lezamohmmedyoutube8945 Жыл бұрын
የሰይጣን ገብቶባቸው ነው
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 Жыл бұрын
ለምን በሞት አይቀጡም😢😢😢😢 ምን አይነት ፍርድ ነው?
@yohimedia3164
@yohimedia3164 Жыл бұрын
first comenter
@worldmusic2731
@worldmusic2731 Жыл бұрын
2nd
@hayatmuhammad64
@hayatmuhammad64 Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@gemechushuguti51
@gemechushuguti51 Жыл бұрын
Is the shocked crime all over human being life.
@kidus_robuckuykidusss7870
@kidus_robuckuykidusss7870 Жыл бұрын
i love u
@meleka1842
@meleka1842 Жыл бұрын
ሀገራችም ቃና ቲቪ መጥፍት አለበት
@wengelawitkassa5772
@wengelawitkassa5772 Жыл бұрын
Tikikil
@habshawetona2122
@habshawetona2122 Жыл бұрын
አይይ አቤል አያልቅብህ😂😂
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 Жыл бұрын
በስመአም የጭካኔ ጥግ 😓
@footballreview4793
@footballreview4793 Жыл бұрын
Enkuan des alek le 600k 1m entebkalen wendemachen
@tafeseworkadmasu3438
@tafeseworkadmasu3438 Жыл бұрын
mn aynte gude new koye wye gude
@user-pw8zf1mv4u
@user-pw8zf1mv4u Жыл бұрын
አገራችንም የሀነገር ይፈጠራል ቃና ፊልም ላይ የሚታየው ድብድብ ሰው ማገት ምናምን የሀ ለልጆች እይታ ጥሩ እዳላደል ያሳያል
@tewedajfilm4023
@tewedajfilm4023 Жыл бұрын
Pls promotion on comunity pls help me እርዳኝ አቤሎ ዝም እንዳትል pls
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ ምንድ ምንሰማው
@user-kx5uy6co6d
@user-kx5uy6co6d Жыл бұрын
ጉድ.ንክሮች
@user-hd1cx2sn4h
@user-hd1cx2sn4h Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ
@lezamohmmedyoutube8945
@lezamohmmedyoutube8945 Жыл бұрын
ኦና ዕድሜ ልኬን አስፈሪ ፊልም ነው የማየው ለምን አልፈጸምኩም ሰለ ስለ የ ስላለኝ ነው
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
ጌም ነዉ መጥፎ ፕልሥቴሽንላይ የሚታዩ ኣደገኛ ጌም ኣለ በእሪሞት ሢወጉ ሢደሉ በቃ ነርቫቸዉ ይነካል እጂ ፊልም ማየት ክፉ ኣያረግም እመኚኝ
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Жыл бұрын
ወቸጉድ የሚሞተው በዛ እድሜ አል በርክት አለ እኮ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ሀጢያታችን ስለበዛ ነዉ 😭💔🖤
@jeribini5969
@jeribini5969 Жыл бұрын
በፊልም እሚገባ መንፈስ እንዲ ያደርጋል. እባካችሁ ለጆቻቹን ከሚያዩት ነገር ጠብቁ 🙏
@tawbechgebrhywat7947
@tawbechgebrhywat7947 Жыл бұрын
ይህንን እኮ ያረገዉ ሰይጣነዊ ፊልሙ ሁሉ የሰይጣንነዉ አይሞሯቸዉ ተሸፈነ እሱ ነገሰባቸዉ ታዘዙ ትዛዙን ፈዐሙ ከሰይጣ ፈተና አዉጣን
@kiebecanda177
@kiebecanda177 Жыл бұрын
ኣቤል ብርሃኑ እንዴት ነህ በናትህ ስለ hackerዎች ታሪክ ስራልን።pls pls pls pls pls.
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
ኢትዬዲያ ውሰጥ እንዲህ አይነት ዜና በበዛበት ሰኀት አንተህ ደሞ አጣጥመህ ትዘግባለህ ወየ ብር ሰው ሁሉ ይቀይራል
@abukiseid7573
@abukiseid7573 Жыл бұрын
ይህማ ተረት ተረት ነው
@user-fl9gh2qw2m
@user-fl9gh2qw2m Жыл бұрын
አንተ ሥግብግብ ለምን የማዲጎን ሞት ነብስ ይማር እንኳ ብለህ ሳትገልፅ የተለመደ ልመናህን ሰብ አድርጉ እያልክ ታላዝናለክ!! ገራሚ ሆዳም ነህ!!
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 Жыл бұрын
ምን ያስቀባጥርአል በማዲንጎ ዜና ሁላ ሰርቷል ትናንትና። አጣራ መጀመሪያ ከመለፍለፍህ በፊት😏
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 Жыл бұрын
እኮ ይሄ ሁላ ፌመስ ለመሆን ለነገሩ በ tik tok ላይ በሀገራችን ላይ ኢትዮጵያ የሚታራምሱት ለዚህ እኮ ነው በተለይ በአረብ ሀገር የሚኖሩት ሸቃሎች
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Tamsaasa Guyaadhaa Guyyaa
29:41
VOA Afaan Oromoo
Рет қаралды 1,6 М.
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 24 М.
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 79 М.
ХАЛТУРЩИК
0:23
KINO KAIF
Рет қаралды 7 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
0:51
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 10 МЛН