ጆሮ ያለው ብቻ ይስማ!!

  Рет қаралды 14,101

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Ай бұрын

Пікірлер: 79
@Beniyas33333
@Beniyas33333 Ай бұрын
📌📌በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነዉ ከሰሞኑ አንድ ''ኖራ ቬንሴት '' የምትባል ከባድ ፌሚኒስት የነበረች ሴት በቆይታ ጾታዋን ወደ ወንድ ቀየረች ከዛም ብዙም ሳትቆይ ወንድ ልጅ ከሴት የበለጠ ሰፈር ያረጋል ብላ ከተፈጠረችበት አፈጣጠር ዉጪ ለመኖር ብትሞክርም በስተመጨረሻ ግን እራሷን አጠፍች ... ሰብሊዬ አንቺ የትዉልድ እናት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ አንቺ ማንም የማይነካዉን ማንም ደፍሮ የማየወራዉን በድፍረት በጨዋት የምትናገሪ ጀግና ሴት ነሽ ... ብዙ ሰዉ እንዲህ አይነት ለትዉልድ መትረፊያ መዳኒት የሚሆን መልክት መስማት አይፈልግም ይሄኔ ስለፀጉር ስለ ሰዉ ስለጦርነት ቢወራ ህዝብ ተደርድሮ ይሰማ ነበር ለማንኛዉም ጆሮ ያለው ይስማ ወገን የሚበጅህን እወቅ።
@hamelgebre
@hamelgebre Ай бұрын
Very sad
@Femelumarketing
@Femelumarketing Ай бұрын
Well said 👏
@tesfaneshbelay3508
@tesfaneshbelay3508 15 күн бұрын
ትክክል እህቴ ልዩ ትምህርት ነው እንደሀገራችን ባህል መጥፎውን ትተን ጥሩውን መከባበሩን ተቀብለን ብንኖር ቤታችንም በደስታ ይሞላል በጣም እናመሰግናለን
@aytegebkibret7685
@aytegebkibret7685 9 күн бұрын
ትክክል ነው ሰብሊ መቸም ሰው እውነቱን ሲነግሩት ማጣጣል ስለሚወድ ነው ጀሮ ያለው ይስማ ይል የለ ታላቁ መጽሐፍ
@heran6415
@heran6415 Ай бұрын
God bless you for telling the truth. No matter what we do we can’t never change nature.
@tigistyen8266
@tigistyen8266 Ай бұрын
ከነድንግልናችን ባል ብለን አግብተን ከኢትዮጰያ እስከ አሜሪካ ድረስ የባላችን ገረድ ሆነን ለቀረነው ይብላኝልን ህይወት አንዴ ብቻ ናት እንገና አይኖር
@altudz4055
@altudz4055 Ай бұрын
አይዞሽ እናት ነሽ ኮ 😍ተመስገን ልጆችሽን እያሳደግሽ ቤት ውስጥ ሚሰሩ ስራዎችን ስሪ እጅ ስራ ቢሆን ከዛ ልጆችሽ አደግ ሲሉ ወተሽ ለመስራት ሞክሪ በትንሽ ሰአት
@yemesrachnegash2567
@yemesrachnegash2567 Ай бұрын
So true thank you sister
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Ай бұрын
ተባረኪ ሰብልዬ እዉነቱን ነዉ የምትናገሪዉ እንዳንቺ አይነት መንታ ይወለድ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
እህቴ በጣም ስወድሽ በጣም ከልብሽ እና ሀቅ የምትናገሪ ነሽ እና እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🤲❤
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 Ай бұрын
ሰብለ ዛሬ አስደምመሽኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ Amazing and extremely useful video of the month...thank you
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Ай бұрын
Wow you look beautiful . God bless ❤❤❤❤❤
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 Ай бұрын
sebliye tebareki min abate ladirigish edme yistish wude.❤❤❤❤
@sebledebebe1756
@sebledebebe1756 22 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 Ай бұрын
Happy Mother’s Day!!! Sister
@tigistyen8266
@tigistyen8266 Ай бұрын
ባሌ አዳምጦኝ ሰምቶኝ በጭራሽ አያውቅም ባሌ ኔቨር ቢሳይድ ሚ ሆኖልኝ አያውቅም ሁል ግዜ ሂ ስታንድ ከኔ በተቃራኒው ሆድ ይፍጀው ልጆቼ በሁለቱም ወላጀቻቸው ጋር እንዲያድጉ ስል ሳልኖር እየኖርኩ ...
@selame30
@selame30 Ай бұрын
Sis አንቺ ብቻ አይደለሽም እኔም አለው....እንዳንቺ
@user-lu5mh3pf9j
@user-lu5mh3pf9j Ай бұрын
Gobez leligochish site waga eyekefelish new firewin nege beligochish tayiwalesh lerasish desta misetishin Zena yemidergishin neger mertesh destegha Hughes.
@jimi56977
@jimi56977 Ай бұрын
How sad, but know this is not the example man characteristics, don't forgate our generation is very distracting for all of us. What a wonderful mother you are, for your children you put your needs second, that is the top of love and motherhood. I applaud you and pray for your heart to be pleased by your children in the future. Please give hugs to yourself and everyday affirm to yourself you are strong and wonderful. 💖
@chiroadem1311
@chiroadem1311 Ай бұрын
I know the feeling I’m stuck too for the same reason sister iyzone ande qen yiwexanila inshallah I’m planning my exit soon You know why anchi xena lijochum xena healthy family healthy kids betelay inat destegna mehon alebin just pray sister👍🏽🙏🏽🥳
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Ай бұрын
እ/ር ታላቅ ነው ሁሉን ይቀይራልና ሁሉንም የሚያሸንፍ ፀሎት ነው አበክረሽ ፀልይ ሱባኤም ያዥ
@mimitolcha1101
@mimitolcha1101 Ай бұрын
Tebarki sebelye ewenetschen new .atetefi endezi bek eyalsch hasabeschen akafyen .egzabeher abzto yebarekesch 👌💯
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሰብልዬ ለመስማትም ለመናገርም ይዘገንናል።
@funtimes9521
@funtimes9521 Ай бұрын
መድሀኒአለም በህይወት መዝገብ ስምሽን ይፃፍልሽ ሰብሊየ ❤❤❤❤❤❤
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Ай бұрын
what's sweet word Amen my dear❤❤
@user-tu5ig5lc6d
@user-tu5ig5lc6d Ай бұрын
Love you sis belss you ❤❤❤
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j Ай бұрын
Sebeleee I wish u happy Mother’s Day
@halemuhalemu
@halemuhalemu Ай бұрын
👌🏾Good job
@user-mx1ko9cc7f
@user-mx1ko9cc7f Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡ ልጆችሽን የባርክልሽ ጤና ከዕድሜ ጋር ያድልሽ
@almazsahle8612
@almazsahle8612 Ай бұрын
Egzyabehere yebarkshe ytelate alama gbtoshale halafentshen tewetshale goro yalwe yesema 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Ай бұрын
Grt topic
@user-wr6lt5qd4z
@user-wr6lt5qd4z Ай бұрын
እህቴ ሰብሊ ተባረኪልኝ ኢሄ ጥሩ የትውልድ ማንቂያ ደወል ነው እኔም ልክ እንዳንቺ ነው አስተሳሰቤ ሴት ልጅ ተወዳ ተከብራ ከባለ፣ 23:15
@user-ct7cn7mh8k
@user-ct7cn7mh8k Ай бұрын
ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e Ай бұрын
❤❤❤
@user-mx1ko9cc7f
@user-mx1ko9cc7f Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሌም እከታተልሻለሁ/አደምጥሻለሁ ግልፅ ያለ ግልፅ ቋንቋ ተናጋሪ ስለሆንሽ በጣም እወድሻለሁ፡፡ ቃላትን በሜካፕ አስውበሽ በይሉንታ ነገሮችን አታድበሰብሽም
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 18 күн бұрын
Good !!!
@mes8285
@mes8285 Ай бұрын
❤🙏
@kilaurgesa6580
@kilaurgesa6580 Ай бұрын
Wwooowww you look nice❤❤❤
@TigistAli-rv2lc
@TigistAli-rv2lc Ай бұрын
👌❤❤❤❤🙏
@abrahambanksira8091
@abrahambanksira8091 Ай бұрын
I like your explanation .keep it up
@user-lalabmts
@user-lalabmts Ай бұрын
Ĵegnit, edemrshen yarzemew.
@waffiki
@waffiki Ай бұрын
ትክክል ነዉ ፌኒኒዝም አጋንንታዊ ነው ።።።።
@user-nc8db7wx3r
@user-nc8db7wx3r Ай бұрын
Wwooowww you look nice ❤❤❤
@titihabeshawit5404
@titihabeshawit5404 Ай бұрын
ስብልዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ የማይቀር መውደድ ነው ያለኝ ጌታን የልቤን ስለምትናገሪ በብዙ ተባረኪልኝ❤🙏🏼❤
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Ай бұрын
እኔም ውድድ
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fasimeshesha4182
@fasimeshesha4182 Ай бұрын
I love you sablye if I come to Vegas I will see you more blessing more strength and health in Jesus name Amen 💐🙏 🤣🌻🌹
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Ай бұрын
You only good when you take care business. Stop talking men and women issues because everyone life experiences are not the same.
@ayishaa8396
@ayishaa8396 Ай бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ
@merryyederrick
@merryyederrick Ай бұрын
Betam egna Ethiopian laye yemasanes yemakoshesh Sera eyetesera new Haye lebalu yegebal
@BezaMuluneh
@BezaMuluneh Ай бұрын
Love you seblina
@ef6079
@ef6079 Ай бұрын
ውድድድ❤❤❤❤
@sarabirhanu1041
@sarabirhanu1041 Ай бұрын
ሰብሊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 18 күн бұрын
Thanks !!!
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 6 күн бұрын
ይንንን ውድ እህት ክር አግትሽ አድርግ እሽ ውድድድድ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Ай бұрын
Thank you Sebli
@user-us6wn8fj1d
@user-us6wn8fj1d Ай бұрын
Hi weda Selma nwe I love you
@ethioeri1550
@ethioeri1550 Ай бұрын
Ye sota maletish new meselegne 😊
@terefetigist4245
@terefetigist4245 Ай бұрын
Selling kojo ❤❤
@user-nc8db7wx3r
@user-nc8db7wx3r Ай бұрын
ዌብሳይት ዝግጅት
@AbebechAbraham
@AbebechAbraham Ай бұрын
Sebliye swedsh ene like argealhu
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q Ай бұрын
ውድ ወገኖች እባካቹን ስፓንሰር የምናገኝበት መንገድ ጠቁሙን ባሌ በከባድ ጭንቅ ውስጥ ያለው በኬንያ ስደተኛ ካምፕ እባካቹን ቸርች ካለ ጠቁልን 13 አመት ሙሉ በጭንቅ ነው ያለነው ሠብልዬም ብዙ ጊዜ ፀፈልሽ አትመልሽልኝም አንቺ ጋ መፍተኤ አላጣም ነበረ በጌታ እርጅኝ
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Ай бұрын
የት ለመሄድ ነው እስፖንሰ ር የምትፈሊጊዉ?
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q Ай бұрын
@@user-ee3wg4my3g ካናዳ፦አውስትራሊያና አሜርካን እነዚህ 3ቱ አገር መሄድ እንችላለን የስደተኛ ማረጋገጫ ሠርተፍኬት(ማንዴት)አለን ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q Ай бұрын
@@user-ee3wg4my3g ካናዳ፦አውስትራሊያና አሜርካን እነዚህ 3ቱ አገሮች መሄድ እንችላለን (ማንዴት)የስደተኛ ማረጋገጫ ወረቀት አለን ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ የምታውቂው ካለ እባክሽን!?
@rebecacraft6537
@rebecacraft6537 Ай бұрын
Seble this days የሴት ጠላት እራሷ ሴት ነች
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Ай бұрын
የእኔ ብሩክ የትጠፋሽ
@frehiwotwoldemichael4787
@frehiwotwoldemichael4787 Ай бұрын
000000000000000000
@melber7957
@melber7957 Ай бұрын
Des yemelew, anchen yemesema Dr yelem❌❌❌❌
@helenderessaderessa
@helenderessaderessa Ай бұрын
እውነት ማን ስለሆኑ እውነቷን ነው ዶክትር ነን ባዮች ናቸው እሄንን ሚያራግቡት ዶክተርነት ሁሉም ነገር ነው እንዴ ያሳፍራል፡፡
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Ай бұрын
እኔ የኖርኩትን ኑሮ ሌላዋም ሴት ትኑር አይባልም!አዲሱ ትውልድ ራሱን ያስከብራል!እንደአንቺ በሰው ለመወደድ ብለው የሚያወሩ ሴቶች ናቸው ራሳቸውን የናቁና ሌሎችን ሴቶችም ለማስናቅ የሚሯሯጡ!እኛ ሴቶች እግዚአብሔር ያከበረን ነን!በማንም ልንናቅ አይገባም! ከህይወትሽ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ቃል ነው የምንማረው!የምታወሪው ነገር ራሱ ድብልቅልቅ ያለ,, አንድ ነገር ላይ ትኩረት አድርገሽ አውሪ ስንቱን ሃሳብ ነው የምትዳስሺው,,?!
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Ай бұрын
ጠማማ ትውልድ ዋጋ ትከፍያለሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 18 күн бұрын
ሰብለን የሚቃወም ካለ እርሱ ከሉሲፈር ወገን ነው ።ሁለት ጊዜ አስቡበት !!! ሰብለ በርቺ !!! የሚጮህው ይጩህ ።ይንጫጫ ።ቀጥይ ። እውነት እንዲሁ ያንጫጫል ።ያናውጣል ።
@user-gr6ds1ou7t
@user-gr6ds1ou7t Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
የሰው ባለ አፍቅሮ ለቅሶ ምን ይሉታል!
31:42
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 91 М.
ጠላቶችሽ/ህን እንዴት እንደ ምታሸንፈፋቸው ❗
47:59
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 2,8 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 30 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 120 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 16 МЛН
የትኛዋም ሴት ማድረግ ያለባት!
1:11:12
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 106 М.
የጠቀመኝን ልንገራችሁ #Seblebekelegizaw
56:00
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 30 М.
ይድረስ ለሙሽሪትእና ለሙሽራው
37:42
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 40 М.
እቺን ቆንጆ ህፃን በዚህ ልክ የምትብጠለጠለው!?
51:19
Ultra Meme Mashaa 😱😱😱 (Animation Meme) #memeanimation
0:10
Crazzy Toon
Рет қаралды 11 МЛН
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00
BOOM
Рет қаралды 6 МЛН
ToRung short film: 1 bottle of water equals 1 dollar🤑
0:30
Салам алейкум
0:57
Ислам Итляшев
Рет қаралды 5 МЛН
Каха ограбил банк
1:00
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
Прыжки через эмодзи челлендж !
0:43