የትኛዋም ሴት ማድረግ ያለባት!

  Рет қаралды 106,298

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

2 жыл бұрын

Calcium, D3, fish oil, B12, Glucoasmine plus MSM, magnesium Citrate

Пікірлер: 410
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
የየዲ ቻናልነው ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/www/bejne/apmXeKKqjsZqbc0
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ሰብሊ ባወራሽ ደስ ይለኛል ብዙ ጊዜ ላወራሽ ጭንቀቴን ልነግርሽ እፈልጋለሁ እሺ በይኝ
@privatecell3665
@privatecell3665 2 жыл бұрын
Adrgyalu sis
@rachelabebe9545
@rachelabebe9545 2 жыл бұрын
Men yahel gize yewesedal dozes? Sebleye tebareky
@akeliseya1681
@akeliseya1681 2 жыл бұрын
ፋርማሲዎች፡እራሱ፡በኦንላይን፡የሚያዙት፡አለ፡፡ ሰብለ፡በደንብ፡ታዘቢያቸዉ፡እስኪ
@etumechal3081
@etumechal3081 2 жыл бұрын
Seble ye fibroid yaleshewen picture please thank you.
@heywatwoldeyesus308
@heywatwoldeyesus308 2 жыл бұрын
እንዲይው ወርቅ የሆንሽ ሰው:: እግዚአብሄር ይባርክሽ::የምትስተምሪው ትምርት ከገንዘ ብ ይበልጣል:: You are always beautiful, young and above all a good heart person. A person who likes to share from heart. Thank you Seblye.
@rabiaadrees4269
@rabiaadrees4269 2 жыл бұрын
ምንም እንኳ የሌላ እምነት ተከታይ ብቶኒም ነገር ግን ፈጣሪን ለመማፀን የምትጠቀሚያቸው ቃላቶች ድንቅ ናቸው ጠንካራ ናቸው የሁሉ ፈጣሪ የሆነው አላህ ይዘንልን አገራችን የደም ምድር ሆናለች ለሳኡዲ ያሉትንም ኢላሂ በእዝነቱ ይርዳቸው
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሐገራችን ባለ ብዙ ሐይማኖት ሐገር ናት ሁላችንም በየ እምነታችን ፀንተን መልካም የሆኑ ነገሮችን በሚያግባባ ቁዋንቁዋችን እየተማማርን ለቀሪው ትውልድ የሚጠቅመውን ነገር እየተውን ማለፍ እንድንችል መድሐኒያለም ይርዳን ሰብሊ በርቺ ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
እህታችን ስለመልካም ምክሮችሽ እናመሰግናለን ተባረኪ
@hirutadafrekidane3750
@hirutadafrekidane3750 2 жыл бұрын
ሰብልዬዬ ስለምታደርጊው መልካምነት ተባረኪ 💐እባክሽ የሁሉንም የቫይታሚን ስም ፃፊልን🙏
@blackqueen8664
@blackqueen8664 2 жыл бұрын
This was helpful for me, my friends and especially my mom … I shared with all my family and friends all the knowledge you shared with us. Thank you 😊
@etsegenetdesta233
@etsegenetdesta233 2 жыл бұрын
WOW!! You inspire me to understand what I do with my life with your recommendations ❤️🙏
@helenhailu2516
@helenhailu2516 2 жыл бұрын
እህቴ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ
@tgibest6079
@tgibest6079 2 жыл бұрын
ሠብል በጣም አመሠግንሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ የኔአሥተማሪ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 2 жыл бұрын
God bless you thank you so much 😊
@meskizewde9878
@meskizewde9878 2 жыл бұрын
Sebleya Thank you!!!!❤
@peacemakerchannel3466
@peacemakerchannel3466 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እናመሰግናለን
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
ሰብለ ሃክምሽ የ Vitamin D , level ሽን test ማድረግ አለበት.. ብዙዋቻችን የ Vitamin D እጥረት አለብን.. አበሻ ብዙዎቻችን ፀሃይ እንሸሻለን እኮ.. እኔ 50 ሺ ሚሊግራም በሳምንት አንዴ የሚወሰድ , በ ዶ/ ሬ ታዞልኝ ሶስት ዝር ወስጃለሁ.. በተለይ አበሻ እህቶቼ የvitamin D level ላቹሁን test አርጉ.. የ D እጥረት ለ አጥንት ካንሰር ይዳርጋልና.
@rahelasrade7057
@rahelasrade7057 2 жыл бұрын
You are so right 💯💯💯 Thank you
@almaznegash7914
@almaznegash7914 2 жыл бұрын
You are amazing person God bless you ❤️ 🙏 ❤️
@edenabubeker7557
@edenabubeker7557 2 жыл бұрын
Thank you dear 😘 💕 ❤
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
አትጨናነቂ ዋናው መልክቱ ነው ሰብልዬ ሁሌም ቆንጆ ነሽ
@seli3266
@seli3266 2 жыл бұрын
Hi sebley , please bring more videos and vitamins collagen and things
@etoeto9814
@etoeto9814 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሰብሊ💕💕
@tigista7276
@tigista7276 2 жыл бұрын
Thank you so much for your honesty information. I Live here in SanDiego California for the past 20 years , I’m a mother of three kids and I never had any health issues until today but it’s good to take care of ourself . One of my suggestion that I used every morning I drink a smoothie of neem leaf with morenga powder Expect I do exercise a lot . Thank you so much for sharing your true advice . Much love🙏
@challengebrosnowchi2742
@challengebrosnowchi2742 2 жыл бұрын
You are sweet, thanks, you are right it is true .
@tigistgirma575
@tigistgirma575 2 жыл бұрын
I had the same problem seble. thank you.
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ 🙏❤️
@user-og5wc4do1d
@user-og5wc4do1d 2 жыл бұрын
ጌታ፣የሳድግልሽ
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Sebli
@tegesthaileh3095
@tegesthaileh3095 2 жыл бұрын
ያወቅሽውን ስላካፈልሽን በጣም አመስግናለው ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ❤️🙏🏾
@atsedegizaw8646
@atsedegizaw8646 2 жыл бұрын
ሰብሊ የኔ ቆንጆ የምትመክሪው ሁሉ በጣም ምርጥ ነው እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይጠብቅ ሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰብለዬ አሜን የእኔ እህት ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰብለዬ እኔ ምግብ ነው የምሰራው ከሀገር ቤት ሆኜ ነው የምሰራው ምግቤን ከወደድሽው ሼር በማድረግ አበረታቺኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ👌🙏🥰❤
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ተባረኪ
@ethiolove3706
@ethiolove3706 2 жыл бұрын
Hi seble, I am sorry to hear that bus, God make you well. I know vitamins is god but, all you have a lot of vitamins it has mor saidefacts I am agree with you Vitamin D is the best we need to take that every day us you said please ask a doctor or search more about the other because the other vitamins we can get from food more safe Seble the more you take we get more toxins.love you! God bless you!❤❣
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 2 жыл бұрын
Thanks sis
@hannage.3229
@hannage.3229 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው እማመስግንሽ ደጋግሜ ነው ያየህት 💕💕💕 ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ከነቤተሰቦችሽ❤️ Fish oil and V. D እየወሰድኩ ነው ሌሎቹንም አስፈላጊ ስለሆኑ ገዛሃቸው ኑሪልን. 👍👍👍👍
@mntewa
@mntewa 2 жыл бұрын
ያለ ዶክተር ትእዛዝ
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@lioness2426
@lioness2426 2 жыл бұрын
Yes you are right ,when we Yung we used to eat a lot for soup 🍲😋
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ💐💐💐
@tigistabdisa9179
@tigistabdisa9179 2 жыл бұрын
Thank you
@latuseli5130
@latuseli5130 2 жыл бұрын
ተባረኪ።
@missamekonen9265
@missamekonen9265 2 жыл бұрын
Good example thank you
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውዴ በትክክል ፋይታሜን መውሰድ አለብን
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 2 жыл бұрын
ሰብሊዬ አመስግናለሁ 🙏❤️🥰💋
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@amenpipi7978
@amenpipi7978 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 2 жыл бұрын
Tank you sebly
@judbeky
@judbeky 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይማረን 😥😥😥😥😥😥
@DJTheDJ-im5ru
@DJTheDJ-im5ru 2 жыл бұрын
Thank you sebilye
@user-bb5er6mf2x
@user-bb5er6mf2x 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ዘመንሽ ይባረክ
@ayidaloue5367
@ayidaloue5367 2 жыл бұрын
Thanks
@selamawitdamtew7618
@selamawitdamtew7618 Жыл бұрын
Seble my beautiful sister thank you so much I really really appreciate it for your information i learn more from this I used to send calcium and a couple of vitamins for my parents in Ethiopia but since pandemic I didn't have any connection with them I will get back to my routine like I used to do thank you for reminding me. I'm really happy today for watching this show especially for bringing your son into the show i always wish to see your son I have a great time hearing him talk may God bless you abundantly may the Lord bless you and your beautiful family I love you sis stay beautiful.
@user-cu8pl7zh9w
@user-cu8pl7zh9w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታበረክ የኔ ውዴ ህእት ❤❤❤
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
ሠብልዬ ተባረኪ ጥያቄዬን መለሰሽልኝ 💞💞
@Yodie19
@Yodie19 2 жыл бұрын
ሰብሊ ስለሁሉም እናመሰግናለን!እባክሽን ሊፕ ስቲክሽ ማክ ነው ወይስ ዲዮር ቁጥሩን ፕሊስ??ላገኘው አልቻልኩም!!አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏
@humble305
@humble305 2 жыл бұрын
Seriously you are right I take vit D3 B12 and multi vit for women calsum oloe vera and vit E its needed and every Ethiopian including my family lough at me coz they think I am crazy but I know for sure its needed I love researching and reading that's how I know all about vitamin
@bttub1100
@bttub1100 2 жыл бұрын
Every 6 month I did my vitamins level check and I use well woman max vitamins it has everything
@behaftakiros7555
@behaftakiros7555 2 жыл бұрын
ሰላም ሰብሊ , ቪዲዩሽን አልፎ አልፎ እሰማለሁ በጣም ጥሩ መልዕክቶችን ነዉ share የምታረጊዉ። vitamin D3 በጣም አስፈላጊ ነዉ በተለያ ለኛ color (ጥቁር)። ብዞቻችን ይሄን አናዉቅም
@fefechane7407
@fefechane7407 2 жыл бұрын
vitamin d deficiency and I am. Keep taking my all vitamins but still I have very bad back pain and after I have my baby all this problem I have back pain my leg my shoulders but still I am taking my vitamins and it is really important to take vitamin I agree with you "Mrs" seble
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear sister 😘 ❤
@oneofiierosn8981
@oneofiierosn8981 2 жыл бұрын
konjo nesh yabate lije Tebareki.
@mimidiorbebe5705
@mimidiorbebe5705 2 жыл бұрын
Hi seble can you please put the vitamins picture on your website 📸 so we know what to get it will be very helpful ty
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
I did. on the community
@zerituzed6756
@zerituzed6756 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@yousefelamin4373
@yousefelamin4373 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ሰጽፍልሽ ሰላምሽ በጌታ በየሱስም ላንችና ለቤተሰቦችሽ ሰላም ይሁንላቹ ያባቴ ልጅ ዛሬ ባሰተማርሽው ነገር ላይ ሰለቪታሚን እኔ አሁን 33 አመቴ ነው 4 ልጆች እናት ነኝ የሚገርመው እኔ 3 ልጄን ሰወልድ 27 አመቴ ነበር ግን በጣም የሚገርመው እሱን ከወለድኩ በሃላ አንች ያልሽው ሁሉ በኔ ላይ የወገብ የትከሻ በቃ አንች ያልሸው ህመም በኔለይ ተከሰተ 3 ልጄን ከመውለዴ በፍት የነበረኝ ጤንነት መዳኒት እንኮን ወጬ አለቅም አሁን ግን ሆዴ ቢከፈት ፋርማሲ ሆኛለው ያላረኩት ህክምና የለም ግን ምንም ለውጥ የለም ፌዞ ትራፕ ያላረኩት የለም ግን አሁንም ያመኛል ሲያመኝ ጀግም እንዳንቺ ነው የሚያነጫንጨኝ የሚገርመው ባለቤቴ እንካን አኪምቹ ይሄነው በለው ለህሜ መፍቴ ሰላላገኙለት እሰትረሰ ይሆናል ይለኛል ይገርማል ሰታወር ሰለኔ የምታወር ነው የመሰለኝ ጌታ ይባርክሽ አነቃሽኝ ነገ ሀኪሜ ጋር ሄጄ አማክራታለው አመሰግናለው ሰብሊ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፖሰት አርግውና ለሀኪሜ አሳያታለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ሁላችንም ልንወስድ ግድ ነው
@tadelechtekle8824
@tadelechtekle8824 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዞ እወድሻለሁ
@titihabeshawit5404
@titihabeshawit5404 2 жыл бұрын
አሜን ሰብሊዬ 🙏💖
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 2 жыл бұрын
ሰብሊ ፕሊስ fibroid shrink ያደርጋል ያልሽውን መድኃኒት ፖስት አድርጊልን ምክንያቱም አይታይም ተባረኪ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሼር ያረግሽን።
@berhaneguta578
@berhaneguta578 7 ай бұрын
Thanks ❤
@mihrettessema2539
@mihrettessema2539 2 жыл бұрын
oh my lord bless u you transfer very essential message thanks abut that and am a question for you am not marred person now but fibroid happen on me so is it affect my fertility ..is you pregnant your babies with fibroid or not?....pls inform me about it im so worry abut that
@user-og5wc4do1d
@user-og5wc4do1d 2 жыл бұрын
ጌታ፣ያሳድግልሽ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ትክክል ነሸ እማ
@des895
@des895 2 жыл бұрын
I believe in taking Magnesium and fish oil. I can’t live with out them. Magnesium help for anxiety…
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 2 жыл бұрын
Thank sister ❤❤❤❤ gn and tiyake alegn did you take 3 Tablets plus fishoil all together ??
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
yes
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 2 жыл бұрын
Hi sebli thanks for sharing this all important vitamins...can you please 🙏 talk about fabriod! How we shrink or not to eat what kind food . If you get idea from your dr. And is surgery is good to get rid of it or not...just Share your idea. Thanks sis
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 2 жыл бұрын
Intermittent fasting helps me to shrink my fibroids and low carb diet
@hime5767
@hime5767 2 жыл бұрын
Please take termaric, keto diet and intermittent fasting that's how I shrink mine you got this.
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 2 жыл бұрын
Try to take Iodine, Iodine deficiency cause all kind of problems, like fibroid
@belenmeba3144
@belenmeba3144 2 жыл бұрын
ሰብልዬ በምን ላግኝሽ ማናገር እፈልጋለው ስልክሽን ባክሽን አስቀምጭልኝ🙏
@handan749
@handan749 2 жыл бұрын
Hi sebli le erjina yhonal...le skin endayshebesheb yredal??
@ferehiwotneguse7127
@ferehiwotneguse7127 2 жыл бұрын
Thanks you
@asterhagos4325
@asterhagos4325 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
@haregewoinyinka9264
@haregewoinyinka9264 Жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን ተባረኪ
@foziyaabdu2910
@foziyaabdu2910 2 жыл бұрын
ሰብልዬ በጣም ነው የምወድሽ
@nahomalazar4932
@nahomalazar4932 2 жыл бұрын
ኣሜን ሰብልየ
@kedisalayesh1472
@kedisalayesh1472 2 жыл бұрын
ሰብልዬ በእዉነት አደናቂሺ ነኘ። ለዚህም የወለድሺ ይባረኩ እላለሁ።። ።
@tigisttadesse9546
@tigisttadesse9546 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ በጣም ደስ ትያለሽ
@berhaneabeje3310
@berhaneabeje3310 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እወድሻለሁ ተባረኪልኝ
@maledaye
@maledaye 2 жыл бұрын
Yep that is very true only God know what better for his people, we all come this far and we see all the problems together but we have to understand war is not good, please support the peace ✌️ we don’t want to be wrong of history
@mulushewamolla6567
@mulushewamolla6567 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ያቀረብሽው ቫይታሚን በጣምአሰፈላጊ ነው በተለይ ከ40 በላይ አመስግንሻለሁ
@berhaneguta578
@berhaneguta578 Жыл бұрын
Hi beautiful queen you are very beautiful don’t worry about the video ok enough god bless you and all you family
@rahwayirgalem3908
@rahwayirgalem3908 2 жыл бұрын
U are amazing women of God thank you for your advice❤❤❤❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ በጥበብ ያሳድግልሸ በጣም ነው የምወድሸ ሰብልዬ።
@123mahi
@123mahi 7 ай бұрын
Thank you ehete
@zinasheendale609
@zinasheendale609 2 жыл бұрын
አሜን ❤🙏
@arega3874
@arega3874 2 жыл бұрын
ተባርኪ ስብልየ ስውድሽ
@riotman12678
@riotman12678 2 жыл бұрын
Please sebli just now I bind down I can't get upset .my lower back hurt me even walking is very hard .
@Gardeneden996
@Gardeneden996 2 жыл бұрын
vitamin d3 taje it with vegitable fat or fat soloble. vitamin d3 with orange
@mimibella6367
@mimibella6367 2 жыл бұрын
Sebly were is that u say u will post da vitamins??? Pls post aderglen
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 2 жыл бұрын
Thank you ሰብልዬ ጸሀይ አሎድም ሁሌ በጥላ ነው😂 ሳላገኝሽ ተመለስሽ ደግሞ
@almasahmad5494
@almasahmad5494 2 жыл бұрын
ሰብሊ፡ቆንጆ፡እንኳን፡በሠላም፡መጣሽ፡ወልካም
@melatbelete5810
@melatbelete5810 2 жыл бұрын
Le Pregnant women vitamin D3 and calcium yiwesedal?
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 4 ай бұрын
ሰብልዬ:የኔ:ፍቅር:ሁሌም: ጌታና:እመቤቴን:ይራሩልን: እወድሻለሁ:በሁልም: ሃይማኖት:ያለን: እንፀልይ: እንጩህ:መፍትሄው :እሱ:ነው:የምንሰማው:ሁሉ: ጭካኔ:ፍርዱን:ይስጠን::❤
@genetmengistu9221
@genetmengistu9221 2 жыл бұрын
Beka tebareki
@geliatesfay1446
@geliatesfay1446 2 жыл бұрын
Tanks your I my feel bad rate says tanks yenkonjo
@madenaaalsh5630
@madenaaalsh5630 2 жыл бұрын
በጣም-ነው-የምፈልገው እህት-ላክልኝ አመሰግናለሁ
@thefamily1550
@thefamily1550 2 жыл бұрын
ሰብልዮ የምወድሽ በቫይታሚን እጥረት ምክንያት ብዙ ሴቶች መውለድ እየፈለጉ መፅንስ ያቅታቸዋል ማህፀን እንዲዳብር የሚረዱ ቫይታሚኖችን ሀሳብ ካለሽ አካፍይን::
ሴት ለምንድነው አልጋ ላይ ባልዋን እቢ እምትለው
1:15:59
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 58 МЛН
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 62 МЛН
ጠላቶችሽ/ህን እንዴት እንደ ምታሸንፈፋቸው ❗
47:59
"እርጅና ስሜት ነው ...."  - NBC ጤና  @NBCETHIOPIA
58:26
ባቢ እና ማሚ አዲሱ ቤታቸው ገቡ
14:25
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 453 М.