ክፍል 1”ራሴው በዘጋሁት በር ሳይከፈት ገባ”ነቢይ አድነው በሻህ

  Рет қаралды 8,215

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
እቃህን ጥለህ ተከተለኝ ቢልህ ኖሮስ ? ጌታ ይገርማል !!!ጌታ እንዴት ቸር ነው ።
@martasila5996
@martasila5996 2 жыл бұрын
You are blessed. Keep serving the Lord Jesus Christ.
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 11 ай бұрын
እባክሽን ጣልቃ በጣም ከሚገባው በላይ አትግቢ ሲናገር ይሰለቻል ትኩረትም ታሳጭናለሽ ።❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 10 ай бұрын
እሺ ይቅርታ ያርጉልኝ በተቻለ እሞክራለሁ
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
እታለም የምትገርሚ ጠያቄ ነሽ ። እውነት እንደ ራሴ ታሪክ በመቁጠር በተመስጦ ነው የማዳምጠው ።
@makuyoakin978
@makuyoakin978 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ቀድማ ምስክርነቱን ስለምትሰማ ምስክርነቱን ተመስጠን መስማት ይከብዳል በቻልሽው አቅም ዝም ብለሽ ማድመጥ ብትችይ ደስ ይለኛል ተባረኪልኝ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ምሰክርነቱ በሐይል impress ሰላረገኝና አላዋቂነትም ሰላለብኝ ነው
@makuyoakin978
@makuyoakin978 3 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 ተባረኪልኝ እኛም ተመስጠን እንድንሰማው ብዬ ነው እንጂ ከክፋት አልተናገርኩም አላዋቂነት የለብሽም በርቺልኝ ሁሌም ነው ምከታተልሽ 😍😍😍
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
@@makuyoakin978 ጉዳዪ ድካሜ ነው በጣም ለማሰተካከል ሞክሬ ነበር አቅቶኝ ነው ሃሳብዎትን በክፉ አላየሁትም ችግሬን ለመግለጽ ነበር
@tigistgebrehana545
@tigistgebrehana545 3 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 Etalemeye Geta eyesus yibarkish, sew eko gudletun ayamnim, sewedish😘
@helujesus6798
@helujesus6798 3 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 Selam lanchi yehun ehete Ebkshen lawerash efelgalhu Conatact me
@diboratubeasella2005
@diboratubeasella2005 3 жыл бұрын
Tebareki
@kiyatesfaye634
@kiyatesfaye634 Жыл бұрын
ሠላም ላችይሁን እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም በዘመንሺ ሁሉ እየቀደመ ይቅደምልሺ እታለም የዚህን አገልጋይ ሰልክ ጠይቃሺ ሰተሺኝ አገልግሎኝ ነበር ግን ሁሉ በእግዚአብሔር ግዜ ሰለሚሆን የእርሱን እጅ በመጠባበቅላይ እገኛለሁኝ ግን አንድነገር ጠይቄሺነበር ያለሁበትን ሁኔታ ነግሪሺ እህቴ ደለህንነት የሚያሰተምረኝን ሰው አገናኝ ብዬሺ እግዚአብሔርን በብዙ እፈልገዋለው ቆንቆዬም አንደበቴም እንዲሆነኝ እሻለሁኝ እናም አንቻ ከእኔ ብዙ ትበልጫለሺ እና በእውነት ከእግዚአብሔር ጋር የሚያጣብቀኝን ደህንነት በደብ የሚያሰተምረኝን ሰው ብታገናኝኝ ብየሺ የትነው ያለሺው ብለሺኝ ያለሁበትን አሰዊቀሺነበር ግን አልመለሺልኝም ማለዳማለዳተነሰቻ ያንችን መልሰ እጠብቃለሁኝ ግን አላገኝሁም እና እግዚአብሔር ያዘጋጀልኝ የሚረዳኝ ሰው አጣሺ እህቴ ?
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
በጣም ይቅርታ እህቴ ረሰቼው ነው የትነው ያለሸው? ኪያዬ ይቅርበይኝ
@abeltsehay9896
@abeltsehay9896 3 жыл бұрын
Sayewe gena dese yelegnal I listened to his testimony over 10 times.God bless him more and you too etalem.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Amen, Please call and encourage him
@abeltsehay9896
@abeltsehay9896 3 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 eshi I will busy kalhone.
@samrawitmirach2683
@samrawitmirach2683 3 жыл бұрын
Waaaaa geta ybarek etalem geta ybarksh tsegaw yabzalsh bemtaqerbiw program betam new yemnbarekew ehti qetiuw berchi bless you ♥
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Amen & bless you too
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 3 жыл бұрын
Bless you, for this powerful testimony. This is Rev. Kebede.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Amen, is this prophet kebede Kedida?
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 3 жыл бұрын
እኔ ቄስ ከበደ ነኝ ቀድሞ ኡራኤል መካነኢየሱስ ነበርኩ። ሳውዝ አፍሪቃ እኛ ቤት መጥተሽ ነበር። እኔ አሁን ካናዳ ነኝ ተባረኪልን።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
@@kebedef.dibaba4758 Sorry for wrong try, u mean a husband of Luchia?
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 3 жыл бұрын
Yes, she is my precious wife. Bless you
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
@@kebedef.dibaba4758 Praise the Lord for meeting you on Social media. How are you and the family? Where are you in Canada? please convey my selamta to lucky and consistently devoted Christian Luchya my high school friend. Of course , i remember my beautiful time in your bet in SA
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 3 жыл бұрын
እህት እታለም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ግን ኢተርቪው በጣም አጠረብኝ ስለሁሉ ጌታ ይባረክ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ ጌታ ቢፈቅድ ከሰኞ ቀጥሎ ባሉት ቀናት ይለቀቃል
@mihretfeleke1163
@mihretfeleke1163 3 жыл бұрын
God Bless you Etalemiye!!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v 10 ай бұрын
ስለ ውትድርና የተናገረው እውነት አይመስልም ።
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህት ኢታለም ብጣም የሚባርክ ምስክርነት። ይነቢይን ኣድነው ተሌፎን ቁጥር እንዴት ላግኝ እችላለው? ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን እርስዎንም ይባርክዎት 0913603593
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus 2 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 Thank very much Eht Etalem God bless you
@mestawetkebedeweldetensay1732
@mestawetkebedeweldetensay1732 3 жыл бұрын
ተባረኪ ስልክሽን እንዴት ማግኘት ይቻላል
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
አሜን። የኔ በቪዲዮው ላይ ያለው ነው የነቢይ አድነውን ከሆነ 0913603593
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ልቤ እየተደሰተ ነው የማዳመጠው ይገርማል ።
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 3 жыл бұрын
የወንድም ግርማ መፅሐ ፍ እንዴት ሆነ እታለምዬ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Selam Tigist, alawekem but thank you for reminding me. Let me ask dr Biniam and bavk to You
@asterawlachew8577
@asterawlachew8577 3 жыл бұрын
እታለም ምስጋና ተባረኪ would you please give to me prophet phone Number በጌታ ፍቅር እጠይቅሻለሁ.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
ሰላም አሰቴር የሱን ቁጥር ያለበትን ሰልኬን ሰላጤሁት ትላንት በተለቀቀው የመጨረሻ ክፍል ቪዲዮ እባክሸ እይው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
ከሌለ ንገሪኝ
@ghennetwolday9934
@ghennetwolday9934 3 жыл бұрын
Can i have his phone no?
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
yes you can, 0913603593
@mestawetkebedeweldetensay1732
@mestawetkebedeweldetensay1732 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጌታ ስራሽን ለመልካም ያስብልሽ. ተባረኪ ይደንቃል የጌታ ስራ
GZIMC | December 14, 2024 - Healing and Worship
1:49:53
Glory of Zion Prophetic Ministry
Рет қаралды 151
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
December 29, 2024
8:29
Eri-1st
Рет қаралды
መንግስት ሊገድለኝ ነበር "ጃዋር@jawarmohammed7568 @dwnews
36:21