ክፍል 2 ”እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አኛም አናውቀውም ” ነቢይ አድነው በሻህ

  Рет қаралды 6,585

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ስለ ኢዩ ጩፉ እውነትህን ስለእርሱ በመናገርህ አንተ የተባረከ ይሁን ።
@amanuelgsilassie4886
@amanuelgsilassie4886 11 ай бұрын
ዋው! ደስ ይላል
@martasila5996
@martasila5996 2 жыл бұрын
God bless you pastor Adnew. Thank you for speaking the truth about Prophet Eyu Shufa.
@mimiyilma8549
@mimiyilma8549 2 жыл бұрын
Etalem sile mitakerbiyachew melkam Ena ewnetegna agelgayoch betam lameseginish ewedalehu.Geta yibarkish berchi
@hbdbbbdbb2601
@hbdbbbdbb2601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነው ። ጌታ ሌላ ክብር ያሳይሽ ይጠቀምብሽ ከነፍሴ ባረኩሽ !!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን እርሰዎንም ይባርክ: አጁ ሰትዳሰሰኝ እኔም መሰካሪ እሆናለሁ እስከዚያው ጸልዩልኝ
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
እውነተኛ አገልጋይ ጌታ ሞልቶታል ሰይጣን ይፈር ።እባካችሁ ወጣት ነብያትን ምከሩልን🤗🤗😇god bless etaylme.u post ❤😊
@tilashworkfeleke3363
@tilashworkfeleke3363 3 жыл бұрын
ስለዚህ ሰው ጌታ ይባረክ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ነብያት ተነስተዋል ብዙ ጥፋትም እያረጉ ነውብዙ ሰማለሁ ያየሁትም ብዙ አለ በእውነት ነብይ አለ ወይ እያልኩ ነበር አሁን ግን እንዳለ አየሁ ክብሩን እሱ ራሱ እግዚአብሔር ይውሰድ እንቺምእንደዚህ ያለውን ነገር እየፈለግሽ ወደህዝም ስለምታቀርቢ ዘመነሽ ይባረክ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
አሜን እርሰዋም ይባረኩ
@shalomkrstos794
@shalomkrstos794 2 жыл бұрын
Yes tebark prophet. Eyu is realy prophet of God.
@Yamimeku
@Yamimeku 3 жыл бұрын
Etalemye, I love your shows. My name is Yamrot Tadesse from Canada. I have been watching you since day 1. You always bring true prophets to your show. I have witnessed Prophet Kebede Kedida's interview. God used him in my life and also he was here in Toronto in 2017 and the same conference God spoke through him about the coming of covid pandemic ( he said " ye mezegat amet is coming )# All Glory to AlmightyGod. I remember because I recorded him then. I am always excited to watch your interviews. Tebareki.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Amen, very encouraging& bless you too
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 11 ай бұрын
Hi Yamrot, why don't you call to encourage him 0913603593 He is simple&compassionate brother
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው። ተባረኩ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
አሜን
@kiyatesfaye634
@kiyatesfaye634 Жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን እታለም የእግዚአብሕር ሠላም በዘመንሺ ሁሉ እየቀደመ ይብዛልሺ እታለም የዚህን አገልጋይ ሰልክ ብትሰጭኝ እኔ ግራ ጉኔ ዘብሎ በክራንች ነው እየተንቀሳቀስኩያለሁት እና እንዲጸልይልኝ ጌታ ቢፈቅድ ቁጥሩን ብትሰጭኝ ?
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ለጌታ ኢምንት ነው 0913603593 ነቢይ አድነው በሻህ
@kiyatesfaye634
@kiyatesfaye634 Жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 እህት አለም ተባረኪልኝ በጣም አመሰግናለሁኝ እውነትነው ለእግዚአብሔር ኢሚኒት ነው
@mihretfeleke1163
@mihretfeleke1163 3 жыл бұрын
Praise the Lord!!! Etalemiye God bless you forever!!!
@wodehord7063
@wodehord7063 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረኩ ሕይወት ያለው ምስክር ነው በጣም ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Amen erswom yebareku
@qa8399
@qa8399 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! በጣም የሚባርክ ምስክርነት ነው፡ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርካቹ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
አሜን
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሉአላዊ አምላክ ስሙ ይባረክ ስለጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋህ ለመገልገል ጌታ እኔንም ይርዳኝ እህት እታለም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሰለጌታ ያለሽ ቅንአትን ስለማይብሽ ተባረኪ በርቺ 🙏
@senaitabegaz6290
@senaitabegaz6290 3 жыл бұрын
እህቴ እታለም እባክሽ ስልኩን ስጪኝ መውለድ ያልቻለች እህት አለችኝ ፀሎት ትፈልጋለች ጌታ ይባርክሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
@@senaitabegaz6290 ሰናይት ሰለዘገየሁ ይቅርታ 0913603593
@senaitabegaz6290
@senaitabegaz6290 3 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ እታለም አገልግሎትሽ ይባረክ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Жыл бұрын
ወንድሜ ስለእዩ ጩፋ የተናገርከዉ ትክክል ነዉ ሞገሱ እየጨመረ በእዉቀት በጥበብ እግዚአብሄር እያሳደገዉ ባይናችን እያየን ነዉ ቅባቱ እየጨመረ ይሄዳል ስለዚህ ከቅባቱ ዉፍረት የተነሳ ቀንበር ይሰበራል እንደሚል መፅሀፍ በእርሱ ያለዉ ወፍራም ቅባት የብዙዎችን ቀንበር ይሰብራል ጉባኤ መሀል እንኳ አሜን በሉ ሳይባል ነዉ ጉባኤዉ በመንፈስ ተሞልቶ አሜን ብሎ ቃሉን የሚወስድ
@mentutube6971
@mentutube6971 3 жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ይዉሰድ እቴትየ pls በጌታ ፍቅር ፍቃደኛ ከወንሽ የነብይን ቁጥር ብትሰጪኝ በአብዙ መከራ አያለፍኩኝ ነዉ ተባረኬ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
በደሰታ አሰጣችኋለሁ ጌታ ይለፍበት 0913603593
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
ጌታ ይታደግሸ 0913603593
@mentutube6971
@mentutube6971 3 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 ተባረኪ በጣም አመሰግናለዉ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስምህ ለዘላለም እስከ ዘላለም ተባረክ ተቀደስ እታልምዬ ተባረኪልኝ ደግሞ እኔ የኩላሊት በሽተኛ ነኝ በሳምንት ሶስት ቀን ዳያላሲስ አደርጋለሁና እንዲፀልይልኝ አድራሻውን ስልክ ቁጥሩን ልትሰጪኝ ትችያለሽ ወይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
እሰካሁን አልነገርኩሽም? ከፍ ያለ ይቅርታ እጠይቅሻለሁ 0913603595
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
የእታለም ምስጋና የአንችን ስልክ እፈልጋለሁ ፣ድሮ ነበረኝ ስልክሽን ስልኬ ውሃ ገብቶ ጠፋብኝ ።
@mihretfeleke1163
@mihretfeleke1163 3 жыл бұрын
Amezing Testimony!!! Etalemiye I need to help him by Computer type to his document!!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Bless you for your kindness , are you in addis?
@mihretfeleke1163
@mihretfeleke1163 3 жыл бұрын
Yes, I am here in Alem Gena
@mihretfeleke1163
@mihretfeleke1163 3 жыл бұрын
Yes, Near Addis Ababa in Alem Gena
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
@@mihretfeleke1163 Bless you why don't you call and tell him? 0913603593
@mihretfeleke1163
@mihretfeleke1163 3 жыл бұрын
OK, Etalemiye! I will call him!!!
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
በህዝቡ ጆሮ መናገር ተገቢ ነው ። ሙሴም ይህንን ነበር ምሪት የተቀበለው ከእግዚአብሔር እታለም gofund me ክፈችለትና ይግዛ ።
@asterawlachew8577
@asterawlachew8577 3 жыл бұрын
Hi ,እታለም ተባረኪ ስልኩ የለም
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Amen, 0913603593
@danielgebre4651
@danielgebre4651 3 жыл бұрын
የሚቀጥለው ክፍል መቼ ይለቀቃል?
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
God willing on Friday
@moriahmountain3605
@moriahmountain3605 3 жыл бұрын
This is to short
@Yamimeku
@Yamimeku 3 жыл бұрын
Etalemye, I wish if u asked him who those people are who are singing psalm 150 and go to hail
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
አልተናገረም ብለው ነው? ራሰቸውን የሰበኩ አገልጋዮችና...አላለም? እሰቲ ልጠይቀው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
ሰውመሆን ይቅርታ አሁን እንዳሰታወሰኝ በምድር ጌታን ያልተቀበሉና በጌታ ያልኖሩ ናቸው
@Yamimeku
@Yamimeku 3 жыл бұрын
Ameseginalehu# Tebareku. That's true, the Bible says at the end of the world Every knee shall bow and every tongue shall confess Jesus is Lord.
@leahaw1194
@leahaw1194 3 жыл бұрын
Please etalem can I get prophet adnew besha phone number tebarki zemensh yelemlem!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 жыл бұрын
Amen, yes you can, 0913603593
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
እውነተኛ አገልጋይ ጌታ ሞልቶታል ሰይጣን ይፈር ።እባካችሁ ወጣት ነብያትን ምከሩልን🤗🤗😇god bless etaylme.u post ❤😊
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ሴይጣን በጀርመናዊው...
33:20
Etalem Mesgana
Рет қаралды 11 М.
የፕሮፌሰሩ ግጥምጥሞሽ
1:22:36
Etalem Mesgana
Рет қаралды 10 М.
አስደናቂው ጥሪ! አገልጋይ ሃብታሙ ረጋሳ
35:33
የእየሱስ እና የኩማ ትውውቅ
40:02
Etalem Mesgana
Рет қаралды 22 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН