ክፍል1 "የአማራ ህዝብ ላይ ሚደርሰው ግፍ ነው ለአማራ እንድጮህ ያደረገኝ አልጠራጠርም አማራ ያሸንፋል"

  Рет қаралды 44,133

Teddy Hawassa

Teddy Hawassa

Күн бұрын

Пікірлер: 300
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
ዘመዴ የምርጦች ምርጥ እንወድካለን ሽ አመት ኑርልን የለፋህለትን አማራ ነፃነቱን በአይንህ ያሳይህ 💚💛❤️🫶
@mulatwamk7138
@mulatwamk7138 8 ай бұрын
ምኑ እጋ ነውምርጡ ጥሬ ተልባ ማለትነው አቆም ይሌለው
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 8 ай бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 8 ай бұрын
መምህር አይሉት ፖለቲከኛ እንደው ብቻ እየጮኸ የፋኖን ትግል የሚያጨናግፍ እብድ ውሻ !
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 8 ай бұрын
ዘመድኩን የሚባል የምን መምህር ከፋፋይ ቁራሌው😂😂😂😂😂
@Huluy-g9l
@Huluy-g9l 8 ай бұрын
Amen
@حياةالحبشي-ك2ي
@حياةالحبشي-ك2ي 8 ай бұрын
ዘመዴ እውነቱን ነው እሚናገረው። አሁንም አማራን አማራው ነው መምራት ያለበት የማንንም ኮተት አንፈልግም ክበርልን ዘመዴ ❤ ስለውይይታችሁ እናመሰግናለን❤
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 8 ай бұрын
ዘመዴዋ ዘርህ ዘመንህ ይባረክ።እንወድሀለን።
@adambosat238
@adambosat238 8 ай бұрын
መምህር ፣ ዘሙድኩን፣ ለመጀመርያ ፣ ግዜ፣ ነው፣ ያዳመጥኩህ፣ ጎበዝ፣ አንበሳ፣ በርታ፣ በርታ።
@ሰውመሆን-ኘ9ቨ
@ሰውመሆን-ኘ9ቨ 8 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዘመዴ እናመሰግናለን
@mulatwamk7138
@mulatwamk7138 8 ай бұрын
አሳዛኝ ነው
@ethio7557
@ethio7557 8 ай бұрын
​@@mulatwamk7138 Zemede is a real Ethiopian. What a knowledge he has. God Bless this Zemede a real lion.
@Assefa-hu4un
@Assefa-hu4un 8 ай бұрын
ይህ የመላክት ምስክር እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይቻላል ቃለ ሕዎት ያሰማልን.
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዘመድኩን እድሜ ይስጥህ ❤️ድል ለአማራ ፋኖ ❤️❤️❤️
@henokhabtamu2991
@henokhabtamu2991 8 ай бұрын
ዘመድኩን በኢትዬጵያ ውስጥ ከፍተኛ ተፅኖ ፈጣሪ መሆኑን ከፍተኛ አቅም እዳለው ያየውበት ፕሮግራም ነው ቴዲቻችን ጅግና ነክ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@TijistTeshale
@TijistTeshale 8 ай бұрын
ዘመዳችን የሺሰዉ ግምት ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና
@Samitrghh
@Samitrghh 4 ай бұрын
ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😅😮😢
@betobelo56
@betobelo56 8 ай бұрын
ዘመዴ አንተ አማሀራን፡እንደ ወርቅ አቅልጠህ ጠፍጥፈህ ቀጥቅጠህ መስመሩን አሲዘህዋል፡በርታ ወንድሜ🎉 ወደሆላ የለም አማሀራ 💪🏾💪🏾💚💛❤️እኛም አምሀሮች እንወድሃለን ዘመዳችን❤
@solomondaba8124
@solomondaba8124 8 ай бұрын
Thank you Teddy ስጠብቀው ነበር የምስራቁን ንጉሥ ንግግር በድፍረት የማይነገሩትን ነጭ ነጩን ስለሚናገር ለኔ ኢትዮጵያ የምትድነው ወቅቱ በሚፈቅደው አማራ በአማራነት ሲቆም ብቻ ነው
@hanantadese2964
@hanantadese2964 8 ай бұрын
ዘመዴ ለኛ ለአማራዊያን አይናችን ልባችን ነው ❤
@libanos2020
@libanos2020 8 ай бұрын
አማራ ንቃ ሰፊው ሕዝብ አማራ ነው።
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 8 ай бұрын
ዘመዴ ምርጡ ሰው ማሩ ነህ አትጠገብም ግን ከማንም ተራ ዱርዬ ጋር አትከራከር አይመጥኑህም 🙏🙏 አንተ ልዩ ነህ ዘመዴ ምርጡ 👍👌🙏🙏🙏😍😍😍💕💕💕💕 ቴዲ አዋሳ የሚሉት ልጅ አማራ ጠል ነው ብዙ ጊዜ ሳየው የብልፅግና ተቀጣሪ ይመስለኛል
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 8 ай бұрын
እውነት ነው ዘመዴን አይመጥኑትም ነገር ግን በስራቸው ያሉትን ሰዎች እውነቱን ነግሮ ግን ምን አይነት የወረዱ ሰዎች ጋር ጊዜያቸውን እንደሚያጠፉ አውቀው በጊዜ ሚናቸውን ይለያሉ እንደሚያጠፉ ለማስረዳት
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 8 ай бұрын
መምህር ዘመዴ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ ክበርልን የማረሳው ምሽት ነበር አርብ ለት 🙏
@zenazerfa5293
@zenazerfa5293 8 ай бұрын
ዘመዴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ኢትዮጵያ ተሳኤ ያሳይህ ክብር ልብ ❤❤❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 8 ай бұрын
አክሊለ ገብርኤል ቃለሕይወት ያሰማልን ለኢትዮጵያ ድሕነት ኑርላት ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች አስተምረን መላው ሕዝባችን ሐቁ የኸው ነው ቢመረንም እንዋጠው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 8 ай бұрын
ዘመዴ እንዳንተ ሁሉም ቢሰራ ቢያስብ ሀገራችን ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች በፍቅር እንኖርባት ነበር ዘመዴ ሺ አመት ኑርልኝ
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 8 ай бұрын
የኔ አንበሳ ላንተ የምሰጠው ቃልም ስምም የለኝም እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ እድሜ ከጤንነት አሟልቶ ይስጥህ የሆዳሞች አጋላጭ ንህና ፈጣሪን ያክብረህ!
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 8 ай бұрын
ዘመዴ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ እኮ ነህ።ጀግና ነህ።ከእውነት ጋር የቆምክ የክርስቶስ ተከታይ ክርስቲያን ነህ።አደራህን እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝምና የሚገባቸውን ብታጠጣቸውም ይፈወሳሉ ብለህ ግን እንዳታምናቸው ክፉ ያው ክፉ ነው ብዙም አይለወጥም።
@MartaAylawe
@MartaAylawe 8 ай бұрын
ምርጡ ዘመዴ እውነተኛ ነህ እናመሰግናለን
@RahelShumeneh-ok3so
@RahelShumeneh-ok3so 8 ай бұрын
ዘመዴ አክባሪክ ነኝ እውነት ስለእውነት የቆምክነክ ፈጣሪ ትዳርክን ይባር🙏
@tru1614
@tru1614 8 ай бұрын
ዘመድኩን ተባረክ የአማራን ትንሳኤ ለማየት ያብቃህ
@alextigstg3055
@alextigstg3055 8 ай бұрын
ዘመዳችን እግዚአብሔር እረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።በጣም እናመሰግንሃለን❤ ለአማራ ሕዝብ ድምፅ ሆነህ ብዙዎችን ያነቃህ ጀግና ነህ ተባረክ ፍትህ ለአማራዬ ድል ለፋኖኖ❤❤❤❤
@ያሬድጥላሁን
@ያሬድጥላሁን 8 ай бұрын
ታላቁ ሰው ዘመዴ ትውልድህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ::
@kalkidanhaile-xq3bf
@kalkidanhaile-xq3bf 8 ай бұрын
ዘመዴ ትለያለክ በእውነት እንወድካለን❤❤❤ ይሄንን ያክል በሰው ኃይል ብቻ የሚሠራ አይደለም:: በእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንዳለ እናምናለን እግዚአብሔር አሁንም አይለይክ❤❤❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 🦁🦁🦁🦁💚💛❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
ሺአመት ኑር ዘመዴ ድል ለፍኖ አትከራከሩ ኦሮሞ አራጅ ናው አሁን መሬት ላይ ያለው ሀቁ ይሄናው❤
@FanomektYe
@FanomektYe 8 ай бұрын
ዘመዴ የኔ ጀግና ንገራቸው ልክልካቸውን ፡፡❤❤❤
@birhanuanteneh7356
@birhanuanteneh7356 8 ай бұрын
ዘመዴ የአማራ ንፁሃን ጀኖሳይድ ጭፍጨፋ ቀን ከሌት ሳትደክም ለዓለም ህዝብ ስታሳውቅ እኖርክ ነው ኑርልን
@gzachewabeje4818
@gzachewabeje4818 8 ай бұрын
አንድ ለእናቱ ሺሕ ለጠላቱ ዘመዴ❗❗❗❗❤
@tekuameworksergut4162
@tekuameworksergut4162 8 ай бұрын
ዘመድዮ ሞቼ ነው የምወድህ እረዥሙን እድሜ ከጤና ጋር እመኝልአለው
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 8 ай бұрын
ዘመዴ የሺህ ሰው ግምት ጀግና ነጭ ነጫን ቲዲዬ እናመሰግናለን🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 8 ай бұрын
💪💪🦁🦁🦁😍😍😍በርታ ዘመዴ እውነት ታሸንፋለች
@nardosbabu3517
@nardosbabu3517 8 ай бұрын
ዘመዴ በትክክል ነጭ ነጯን ነው የሚናገረው አከተመ ምንም አይነት አድልዎ የለውም ጀግና 💪💪💪
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 8 ай бұрын
አማራ አሸንፏል💪💪💪💪ፋኖ!!!!
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 8 ай бұрын
ዘመዴ እኮ ከኢትዮጵያ መንግሥት ከመከላከያ ከፖለቲካ ፓርቲዎችም በላይ ነው ጀግና እውነት ሲኖርህ እንዲህ ነው ሐሰተኞች ይጠፋሉ ሲያወራ አይሰለች❤❤❤❤
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 8 ай бұрын
ዘመዴ የጀግና ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 8 ай бұрын
ቴድየ እግዚአብሔር ይባርከህ ኑርልን አቀራርበን እባክህ የኔ ጀግና ወንድም😢❤አለማወቃችን ነው እንጂ ተባብረን ሃገራችን ማሳደግ ሲገባን ሗላቀር አስተሳሰብ ይዘን እንባላለን ፈጣሪ ልብ ይስጠን❤❤ 😥
@samsonhailemaryam2193
@samsonhailemaryam2193 8 ай бұрын
አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ ዘመዴ👌👍👍👏👏👏👏
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 8 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@use1K629
@use1K629 8 ай бұрын
አይበገሬው መምህር ዘመዴ ዘመዳችን ጃስ አልካቸው እነ ቀውጤን 🎉🎉😅😅💪💪
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff 8 ай бұрын
ዘመዴ ትለያለህህህህህህ!!!! በርታልን!!!።
@tilahunalehegn545
@tilahunalehegn545 8 ай бұрын
Tedy በማሪያም ለዘመዴ አድርስልኝ። ብዙ ሰው ትክክል እንደሆነ ያምንበታል። እኔ አሁን እትዮ ነኝ ብሄሬም አማራ ነኝ።እኛ ግን ለመናገር እድል የለንም ብዙ ጊዜም ሊታሰር ነበር። የዩኒቨርሲቲ መምህር ነኝ።
@sizerahmed3498
@sizerahmed3498 8 ай бұрын
ዘር ይውጣልህ ዘመዴ❤❤❤
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 8 ай бұрын
ቀጣዩን ልቀቅልን ቴዶ
@munaalemu
@munaalemu 8 ай бұрын
ቴዲ አናመሠግናለን ዘመዴ የአማራ አሌታ ስለጋበስግልን🙏
@YidnckchewMasresha
@YidnckchewMasresha 8 ай бұрын
ቴዲ እጅግ በጣም እናከብርሀለን እንዲህ አይነት ግልፅ ውይይት ለኢትዮጵያ በጣም መልካም እና አስፈላጊ መሆኑን ተረድተናል እንደ አንድ አዲስ አበባ ተወልዶ እዳደገ ልጅ ኢትዮጵያዊነቱ እንጂ የብሄር ማንነቱ ለማይገባው ጥሩ ጅማሮ ነው ግፋበት
@messiessi3635
@messiessi3635 8 ай бұрын
ዘመድዩ የሰው ሰው ❤❤❤❤❤❤
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 8 ай бұрын
ዘመዴ የሺ ሰው ግምት ጠብጥባቸውማ አባቴ
@medhenalemu250
@medhenalemu250 8 ай бұрын
ቴዲ part 2 and 3 ቱሎ post አድርግልን🙏🏽
@Endalk21
@Endalk21 8 ай бұрын
መምህራችን ዘመዴ እንወድሀለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senfranigusse46
@senfranigusse46 8 ай бұрын
ዘመድኩንን ባልደግፈውም ብጠራጠረውም እዚህ ውይይት ላይ ግን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ በጀመአ መጥተው ብቻውን አንገታቸውን ያስደፋበት ታሪክ የማይረሳው ውይይት ነው
@TeferaAsefa-td6jx
@TeferaAsefa-td6jx 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ , ሃሳቤን ቀማኸኝ , እኔም ሰውየውን ከሚነቅፍ አንዱ ነኝ , እስካሁንም አልሻርኩም ይሁንና የበለጠ ቢያሻሽል , , ,
@konjitalemayehu8098
@konjitalemayehu8098 8 ай бұрын
Zemedea thank you ❤
@selamyemaryam
@selamyemaryam 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቲክ ቶክ ለሌለን ይህ አሪፍ ነው በርቱ በተለይ የኦሮሞና የትግራይ አክቲቪስት መሳይ ባንዳዎች ቢገቡበትና ቢወያዩ ደስ ይለኛል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ዘመዴ የኔ ሀቀኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilahunshanko510
@tilahunshanko510 8 ай бұрын
ዘመዴ የኛ ጀግና የእውነት ሰው ነህ
@YohanisMarkos-lx1iu
@YohanisMarkos-lx1iu 8 ай бұрын
ቴዳ አንተ ራስህ ምርጥ ነህ ቲክ ቶክ ላይ አስተዋውቀኝ ያልኩህ ልጅ ነኝ
@godsplan3262
@godsplan3262 8 ай бұрын
ዘመዴ ልዩ ሰው ነው የሆነ ሀይል ቢኖረው ነው ብቻውን ይሔንን ያህል አቅም አይኖረውም
@adendemissie8472
@adendemissie8472 8 ай бұрын
ድል ለ ፋኖ 💚💛❤️ ጀግናው 🔥🔥🔥🔥💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@edensimon1843
@edensimon1843 8 ай бұрын
ቴዲ please ሌላ ጊዜ እንዲህ አይነት ውይይቶችን ሳይቆራረጡ ቶሎ ጫነው:: ይሄንን ውይይት ሙሉውን ለመስማት ያላሰስኩት ቦታ አልነበረም:: አንድ ዩቱበር ግን የተወሰነውን ፖስቶ አየሁት
@mimimolla
@mimimolla 8 ай бұрын
መራታው ዘመዳችን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰😍
@sara_mandefro
@sara_mandefro 8 ай бұрын
ዘመዴ አንድ ለእናቱ ሽህ ለጠላቱ❤❤❤😊
@armiyassabiye865
@armiyassabiye865 8 ай бұрын
ለእውነት ሥለቆምክ እውነታውን ሥለምትናገር ሠላምህ ብዝት ይበልልኝ💪💪💪
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 8 ай бұрын
ዘመዴ እውነት የእግዚያብሄር በረከት ያለህ ሰው ነህ!
@adendemissie8472
@adendemissie8472 8 ай бұрын
አማራ ፈጣሬ እና የ አማራ እዝብ ነው የሚደግፈው
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 8 ай бұрын
በትክክል ትክክለኛው ወንጌላዊ ዘመዴ ነው ለድሀ የሚጮህ ❤❤❤
@jisena7760
@jisena7760 8 ай бұрын
ዘመዴ አንደበትህ ማር ነው በእውነት እድሜ ይስጥህ 💚💛❤
@yitbarekDemeke
@yitbarekDemeke 8 ай бұрын
ዘመዴ❤❤❤❤❤
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 8 ай бұрын
💚💛❤ቴዲ 👏ዘመድኩን👏 አያና👏Thank you !! ሌሎቹ እንኳን ቀበሌ ነገር ናቸው መደበሪያችን ናቸው !!!
@nuale23
@nuale23 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Assefa-hu4un
@Assefa-hu4un 8 ай бұрын
ዘምዴን አለምድነቅ ንፉግነት ነዉ!
@ameltshun6619
@ameltshun6619 8 ай бұрын
ምድረ የፋሽሽት ተላላኪ ሆዳም ሰባሪ ይባላል ዘመዴ አይ አዘዋወር ዘወርከዉ የምዕተ አመቱ number one winner ዘመዴ ይለያል አይ አርብ ለት ጉድ ተሰማ ታየ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 8 ай бұрын
እስኪ ማነው የኦሮሞ ህዝብ ሚዲያ ላይ ያለው ሁሉ አማራን የማይሳደብ ሚዲያ ካለ አምጣልን እስኪ ቴዲ???
@EwunetuBamlak
@EwunetuBamlak 8 ай бұрын
ዘመዴ፤ አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ፡፡ ወንዳታ💪💪💪💪💪💪
@FhFv-bn5ui
@FhFv-bn5ui 8 ай бұрын
ሠላምነው ዘመዴ እዲሁ ሁሉምተከታታዮች❤❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 8 ай бұрын
ትክክል ነህ ዘመዴ ትግራይ ውስጥ ኢሮብ የሚባሉት ቢሄሮች ትግርኛ አውሩ ብትላቸው ማውራት ቀርቶ መስማት አይችሉም እኔጋ ይኖራሉ ትግርኛ አይችሉም
@KediKedi-zo9pq
@KediKedi-zo9pq 8 ай бұрын
ስጠብቅ ቴዲ🥰🥰🥰
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 8 ай бұрын
Zemede has a clear and open stand, and he is a man of integrity. He is a simple man without compexity, and ready to talk to anyone. I hope he is not fully trusting and honest since his politics is with a despotic regime. He should be aware of the dangers of Ethiopian politics. Is he lacking craft or subtlety or both in his statements?
@messiessi3635
@messiessi3635 8 ай бұрын
ዘመዴን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው ነው
@asfaw_70
@asfaw_70 8 ай бұрын
እኔ እንደ አማራ ዘመዴን የአማራ አምባሳደር አድርጌ ሾሜዋለሁ !
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 8 ай бұрын
ዘመዴ ትለያለህ የምር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ💚💛❤💪
@shiwayefassil777
@shiwayefassil777 8 ай бұрын
Ethiopian star zm also green yellow red it's looks great 👍 💚💚💛💛❤❤👌
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 8 ай бұрын
አያና እርጉም ስው መሃይም ድብቅ ኦነግ ድል በ ሜዳው ለሚታረደው ለአማራ ሕዝብ እና ለፋኖ
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 8 ай бұрын
I like your channel for people. Respect. Good job
@yonasbana9429
@yonasbana9429 8 ай бұрын
ዘመዴ ብቻውን መካናይዝድ ነህ❤❤❤
@fish618
@fish618 8 ай бұрын
Thank you ,Teddye❤❤❤❤❤
@ArsemaDemeke-rq6gm
@ArsemaDemeke-rq6gm 8 ай бұрын
ሰላም ቴዲ የአንተ ፕሮግራም ሱስ ሆኖብኛል እና ቶሎ ቶሎ ልቀቅ❤
@abaydagne
@abaydagne 8 ай бұрын
ዘመዴ አንደኛ እውነት ክብር ያለው ሰው ነው በቃ
@amentsegay3625
@amentsegay3625 8 ай бұрын
ዘመዴን ስወደው በምክንያት ነው ❤❤❤ ይህን ታሪካዊ ውይይት ተከታትያለሁ ምድረ ኮተትን በደንብ ዠልጠህልኛልና 10Q 😂
@yeneneshasfaw2571
@yeneneshasfaw2571 8 ай бұрын
Wow zemeda lewuinet yekomik dinik Ethiopia Egizeyabihar yitebikih ❤❤ 1:05:39 ❤
@ኃይለማርያም
@ኃይለማርያም 8 ай бұрын
ግሩም ውይይት ነው። ቴዲ ግራና ቀኙን በደንብ መረዳት እንድንችል ሙሊውን ወይም ቀሪዉን ውይይት ልቀቅልን።
@tarikuabey3617
@tarikuabey3617 8 ай бұрын
ዘመዴ ይመችህ
@Fiseha_Tsion
@Fiseha_Tsion Ай бұрын
No word for zemede the 21 century hawary ❤❤❤❤❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 8 ай бұрын
አሁን ደግሞ አቶ አብይ አህመድ አዲስ አበባ አዛን እና የቤተክርስቲያን ድምፅ መስማት ሰለቸን አለ እኮ የጉድ ሀገር☝☝☝
@birhanasfaw7015
@birhanasfaw7015 8 ай бұрын
Really? My God!
@birkenegash8518
@birkenegash8518 8 ай бұрын
አራዳ ጊዮርጊስ ፍቅርተ ለውንደሪ በር ስደርስ ልጄን ከየት መጣ ሳይባል በሁለቱም ያአፍንጫ ቀዳዳ ኃይለኛ ነስር ሲያጣድፋት ጀመር። ዘመዴ ከየት እንደመጣ አላውቅም ልጄን ከእጄ መንጭቆ ይዟት ከፌ ገባ። ከዚያ በፊት ዘመዴንአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ የማታ ጉባዔ ላይ አገልግሎት ሲሰጥ አውቀዋለሁ። የዛን ዕለት በተፈጠረው ሁኔታ ደንግጬ የምይዘውን የምለቀውን ሳላውቅ ከቆምኩበት ደርቄ እያለሁ ልጄን አጣጥቦ ነስሩም ቆሞ መለሶ ሰጠኝ። ለማመስገን ጊዜም አልሰጠኝ ከአጠገቤ ጠፋ። ምን ለማለት ፈልጌ ነው ለተቸገሩ ፈጥኖ ደራሽ ሲሆን አወኩት አላወኩት አይልም። በዚሁ አጋጣሚ ዘመዴ እኔም ልጄም ሁሌ እናስታውስሃለን እናመሰግንሃለን።
@tommytamerat8351
@tommytamerat8351 8 ай бұрын
ዘመድ ኩን እኮ እረዳት የመሚፈልግ አይመስልም ሁሉንም እኔ ልጨርሰዉ የሚል ይመስለኛል ምክኒያቱም ዘመዴን የመሰለ እዉነትን የሚናገር አላየሁም
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 8 ай бұрын
ዘመድኩን በቀለ ለውነት የቆመ ነው❤❤❤❤❤
@yonasali6365
@yonasali6365 8 ай бұрын
አቦ ቁጭቴና ብሶቴን ስትነግራቸው ነብሴ እፎይ ትላለች ጥቁር አውሮጳውያኖቹ ዘንዶውች ክርፋታቼውን በአደባባይ ይሄ ድንቅ ነው::
@betinegash2110
@betinegash2110 8 ай бұрын
ምንም ቢመጣ በልጆችህ ይዤሀለሁ። አጣርተህ ሀቅ መናገርህን እስክትሞት ድረስ እንዳትተው፣ እንዳታቆም፣ እንዳትተው። አደራ።
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 8 ай бұрын
everything true 👍 zemdy
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 8 ай бұрын
Teddy, I like your channel ♥️
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 23 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
#ከባድ_ረብሻ #ጴንጤዎች_ዱቄት_ሆነናል.....@NEGASHMEDIA
54:35
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE Full Amharic Movie 2023
1:30:58
Salkan Tube
Рет қаралды 1 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН