ከ13 ዓመቴ ጀምሮ አባቴን ስፈልግ ነበር ! | የአባዱላ ልጅ | ከ46 ዓመታት በኃላ የተገናኙት አባት እና ልጅ! | በነገራችን ላይ

  Рет қаралды 1,107,995

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 2 100
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Жыл бұрын
አባዱላ ልጅ እያለው ጀምሮ ከድሮም እንዲው ሳያቸው ደስ ይሉኛል ፈገግታቸው ከልብ ነው እኔ በግሌ በጣም ነው ምወዳቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
አንተ ምንም ስህተት የለብህም ወይም ልጅ ትሆናለህ እድሜውን ፤ ውፍረቱን አይተህ ታሪኩን ሳታውቅ ሳትመረምር ደስ ሊልህ ይችላል ጉዱን ስታውቅ አራጅ ፤ ወንጀለኛ ፤ ዘራፊ ሌባ እንድሆን ስታውቅ ግን ፍሬንህን ይዘህ ትቆማለህ !!!
@unify9481
@unify9481 Жыл бұрын
ትክክል።
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Жыл бұрын
የሙሉ ቤተሰብ ስነስርአት ና ፍቅር ያስደንቃል ጥለን ለምናልፋተሰ ምድር እንዲነው እጂ መቀባበል አንዳንዱ እንኳን 49 ዓመት ቡሐላ ወንድሜ መጣ ብሎ እንደዚ ሊቀበል ይቅርና አብሮት የተወለደ ወንድሙን ለገንዘብ ሲል ይከደዋል
@zeydaanhasan8544
@zeydaanhasan8544 Жыл бұрын
Ante inda irso hager mastedarar kagegne Serkot mekniyat Wenibet wust nek
@surafeldemeke1496
@surafeldemeke1496 Жыл бұрын
@@marmar803 0p-
@fiqerlove1942
@fiqerlove1942 Жыл бұрын
የአባዱላ ሠብአዊነት በጣም ይገርመኛል ከ ዲቦራ ጀምሮ ተከታትየዋለው በጣም ደስ ይላል ቤተሠቡም ፈታ ያለ ነው ክብር ይገባቸዋል 🙏🙏🙏
@loveurself3844
@loveurself3844 Жыл бұрын
የልጅ እርጋታ ደስ ይላል የአባቱ ጨዋነት ግልፅነት በጣም ደስ ይላል ሌሎቹም ከአቶ አባድላ ገመዳ መማር ይቻላል ግልፅ አባት የተባረከ ቤተሰብ
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 Жыл бұрын
ምንድነው የምንማረው ሌብነት
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
@@mulatwayirga598Amharawoche keze temaru Oromo lijun zerun aytelem:: Lela demo minachu naw miserek min alachu midere shefafa komche
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 Жыл бұрын
@@nunu7353 zereregna!
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
@@fasikawolde3605ewnet singerachu mechem atodum midre kotetam geta kenante yelyen
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
@@fasikawolde3605 zerebis
@adanechyirga272
@adanechyirga272 Жыл бұрын
አቶ አባዱላ እድሜ ይስጥልኝ ከማውቅዎት በላይ መልካምና ግልጽ ሰው ነዎት!!! ዘርዎት ይባረክ !!! ዲቦም አደገች እግዚአብሔር ይመሰገን👏👏👏👏🙏🙏🙏
@Emanloveyoutube
@Emanloveyoutube Жыл бұрын
ጀግና ዛሬ እውነተኛ ታሪካቸውን ሰለፃፉ ነው ልጃቸውን ያገኙት ሁሉም ከሳቸው መማር አለበት😍😍😍😍
@musaaw
@musaaw Жыл бұрын
ክቡር አባገዳ ብዙ አላቆትም ነበር በእውነት ግን አከበርኩዎት መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርከቹ ደረጀ ኃይሌ ሁሌም የብዙ አመት ልምድና ባለሞያ ሁሌም የከፍታ ጉዞ እንወድሃለን።
@mershaq21
@mershaq21 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ግንኙነት ነዉ። አባ ዱላ ትልቅ ክብርና ሚዛንን በጣም የሚመታ እዉነታ ነዉ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
ኤርሚያስ ባንተ ቦታ ሆኜ ሳየው ብዙ ተጎድተሃል:: ወንድሜ ህልምህ በመፈታቱ እንኳን ደስ ያለህ::
@hussenabdu4290
@hussenabdu4290 Жыл бұрын
አባዱለ ኬኛ የአሮሞ አንበሳ ከነቤተሰብህ ጤና ይስጣችሁ ጀግና ኬኛ
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 Жыл бұрын
አባትና ልጅ እንድሁም መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! የ47 አመት ጥያቄ ተመልሶአል። ተመሥገን። መኖር ደግ ነው።
@alemyeenate3775
@alemyeenate3775 Жыл бұрын
ለሰራተኛዋ የሰጣችኋት ክብር ትልቅ ቤተሰብ መሆናችሁን ያሳያል
@ሜቲ
@ሜቲ Жыл бұрын
የገረመኝ ነገር የተባረኩ
@woineshetlemma3322
@woineshetlemma3322 Жыл бұрын
አባዱላ እራሱ በጣም ትልቅ ሰው ነው የሆነብኝ እንዲህ ቁምነገረኛ አይመስለኝም ነበር ባለቤቱም ከነልጆቿ ትልቅ ሰው ነች በጣም የምትመሰገኑ ቤተሰቦች ለኢትዮጵያ ትልቅ ምሳሌ የምትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር የተባረካችሁ ያድርጋችሁ የተባረካችሁም ስለሆነ ነው ለዚህ ያበቃችሁ
@pastormulatermias7953
@pastormulatermias7953 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ነው ሁላችሁም በጣም ታምራለችሁ ከዚህ በላይ ደስታ ይጨምርላችሁ የተከበሩ አባ ዱላ በእርግጥ ትልቅ ሰው ናቸው ድሮም አከብሮታለሁ አሁን የባሰ አከበርኮት ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቤካ አባዱላ እንኳን ደስ አለህ በተረፈው አንግዲህ እናትህን ተንከባከባቸው ሁላችሁም ተባረኩ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
👉❤በነገራችን ላይ ደረጄ ሀይሌ አባቴ ነው የምትመስለውና እባክህን ሁለተኛ አባት ሁነኝ?🙄 አባቴ ከ4 አመት በታች እያለሁኝ ነው የሞተው ሁለት ቀን ብቻ ነው የማውቀው ብዙ ግዜ ይህ አይነት ኮመንት እሰጣለሁ የዛሬው ኮመንት ታነበው አለህ ብይ አስባለሁ አባት ሁነኝ እባክህ?🙏💔😍
@ፀደይየቦሌዋ
@ፀደይየቦሌዋ Жыл бұрын
ምርጥ ደስተኛ ቤተሰብ ለመሆንግልጸኝነት ወሳኝ ነው ስትታምሩ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ አባ ዱላ አክባሪዎት ነኝ ትውልድን በስነምግባር መቅረጽ መላው ቤተሰብ ድንቅ ነው ደሬ ገለቶማ🙏
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው አባ ዱላ ግልፅነታቸው ደስ ይላል ይኸው ምንም ቤተሰብ ሳይበጠበጥ በደስታ ተቀላቀለ
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Жыл бұрын
ከአባዱላ ብዙ ቤተሰቦች ግልጽነትን ካንተ ይማራሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ቤተሰቦች ናቹ
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
በትክክል 👍
@respectyourself249
@respectyourself249 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከሆነ ክቡር አቶ አባዱላ እንዲህ አይነት መልካም ስብዕና ያለው ሰው መሆኑን በማወቄ ደስ ብሎኛል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ።
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
Oromo eko naw Oromo demo chewa mahabrseb naw
@abrahamtilahun6658
@abrahamtilahun6658 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሰቦች ናቸው:: ግልጽኝነት: ፍቅር: መተማመን የሞላበት ቤተሰብ:: አቶ አባዱላም ቤተሰቦቿም እጅግ ታስቀናለችሁ::
@abiy4081
@abiy4081 Жыл бұрын
አባዱላ ምርጥ ጨዋ በጣም የምትወድ ሰው ዘመንህ ከነቤተሰብህ ይባረክ
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Жыл бұрын
ልጅ ክብር ነው ሁሉም እናቶች ከእነሱ በፊት ለሆነ ነገር በተቻለ መጠን በደስታ የሚመጣውን ቢቀበሉ መልካም ነው።
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
Oromo lijun yewedal
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Жыл бұрын
በመሀል የመጣ ልጅስ መከበር የለበትም ? ልጆቹ ፈልገው አልመጡም
@goldenprince4239
@goldenprince4239 Жыл бұрын
ማነሽ ልጅን የሚጠላ የለም የኔ ሰጌ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
አባዱላ ትልቅ ስው ነዎት ያለምንም ጥርጥር መቀበሎ!ባለቤቶም ልጆቹ መልካም አሳቢ ናችሁ !!! አባትህን ማግኘትህ እድለኛ ነህ!!!ዲቦራዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሽ !!!!
@dagialax
@dagialax Жыл бұрын
ከደረጄ ውጪ ጋዜጠኝነት ይቅርብኝ ትችላለ በጣም 👌👏
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
አለም ነህ ዋሴ ና እሱ
@michalegg1956
@michalegg1956 Жыл бұрын
አረ እኔም አለውላት
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ለማሳመር ትንሽ ያንዛዛል ወደ ገደለው ለመግባት ጭንቁ ነው።
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 Жыл бұрын
ስሜት የሚነካ ፕሮግራም ነው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
በጣም ትላለ!!
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
ደረጄ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ👌👌 የተከበሩ አቶ አባ ዱላ እንኳን ደስ አሎት 🙏
@yosephtesfaye1165
@yosephtesfaye1165 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባዲላ እግዚአብሔር ይወድሀል
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ምንም ጥርጥር የለውም የተራራቀ ቤተሰብ ሲገናኝ ደስ ይላል
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 Жыл бұрын
እጅግ ደስ ይላል
@demsatesiom1076
@demsatesiom1076 Жыл бұрын
Enem ymelawe betame dese ymele betsebe ergme edme tena lmollwe betwo sebu aba dola ymeer dynnlwete
@demsatesiom1076
@demsatesiom1076 Жыл бұрын
Abadola betme wedede adrkote telekesawe noete
@mandefrodesta8618
@mandefrodesta8618 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ለልጃቸው ሞግዚት የሰጡት ክብር ድግሞ በጣም የሚገርም ነው
@zemenuabera8065
@zemenuabera8065 Жыл бұрын
በፍትም ዳሬ በጣም እወድሃለሁ፤ይህን ድንቅ ሥራ በመሥራትህ ደግሞ እንዳከብርህ አደረገኝ ፤ ኑርልኝ፤ ረጅም እድመና ጤና ይስጥህ!!
@Esantv511
@Esantv511 Жыл бұрын
ደረጄን የምትወዱ በላይክ አሳዩ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
አባቴ በጣም ነው የሚወደው ❤️
@dagmawigetu1083
@dagmawigetu1083 Жыл бұрын
1 àqq
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 Жыл бұрын
አባዱላ ምርጥ አባት በሚል ሽልማት ይገበዋል ምክንያቱም ሌሎቹ ስልጣን ላይ ያሉ ለክብራቸው ነው የሚጨነቁት አባዱላ ግን ከሌሎቹ ይለያል !!!!!
@bezawitshiferaw1648
@bezawitshiferaw1648 Жыл бұрын
Egeg makebrew
@anisamusin720
@anisamusin720 Жыл бұрын
Bhb ctbngd b @@gsjselambesufikadjsh2512 75iuy65gjb6455⁷7⅞ģvvcç
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን ለተለያዬ መገናኘትን ለተጣላ ዕርቅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@Gombet25
@Gombet25 Жыл бұрын
Amen
@surafelbezabih123
@surafelbezabih123 Жыл бұрын
Amen
@redwandemissie7231
@redwandemissie7231 Жыл бұрын
Amen
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
አሚንን.ያረብ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏😍😍😍😍😍
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ዋዉ ወ/ሮ ራሄል ቅን እና መልካም ሴት ነች:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾
@endalebertaendu3966
@endalebertaendu3966 Жыл бұрын
ከምንም በላይፐየሙሉ ቤተሰቡ ፈገግታ ደስ ይላል,,,ንፁህ ልብ ያለው ቤተሰብ ነው
@2samuel9v7
@2samuel9v7 Жыл бұрын
አባዱላን የምትወዱ በላይክ አሳዩ 🥰😍
@aynitashu4609
@aynitashu4609 Жыл бұрын
ቃላት ነው ያሳጡኝ የሙሉ ቤተሰቡ ፈገግታ በዚህ ዘመን ወራሽ መጣብኝ ብሎ በሚጋደልበት! ለሚስትየው ታላቅ ክብር🙏 ደሬ ኡፍ ምን ልበልህ🙏🙏🙏🙏
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
እረ ስንት ንብረት ያለው ሰው ነው እንኳን ለተወለደው ለሌላም የሚበቃ ንብረት እያለ ለነሱ በዚህ ጊዜ ሰው እንጂ ገንዘብ ምን ያደርግላቸዋል?
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
@@tizibt6026 አይ ወዳጄ በዚህ ዘመን ገንዘብ በቃኝ የሚል ሰው አለ ለማለት ይከብዳል ቤተሰቡ የተባረኩ ሆነውና እሳቸው በህይወት በመኖራቸው ጭምር ነው አድናቆቴን ለጋዜጠኛው ደረጀን ጨምሮ ይድረስልኝ 😁 💕
@fasliababe2262
@fasliababe2262 Жыл бұрын
አባዱላ ታላቅ አባት የበለጠ ወደድኩህ የፍቅር ቤተሰብ
@henokalemu9130
@henokalemu9130 Жыл бұрын
ትልቅ ክብር አለኝ ለቤተሰቡ።
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
Oromo zerun yewedal bewrse mitalaw weldo lijun myeerewrew Amhara naw
@yeabsiraabraham3613
@yeabsiraabraham3613 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አባዱላ ባለቤታቸው እንዲሁም ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ረዥም እድሜ ይስጥልን ለብዙ ከሀዲ አባቶች ትምህርት ይሁንልን መልካምን ሁሉ ተመኝንላችሁ
@umalador2929
@umalador2929 Жыл бұрын
E/r yakbrsh eheta lezi ngegrsh
@azebkitla7205
@azebkitla7205 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ
@heavenfantaw1447
@heavenfantaw1447 Жыл бұрын
የአባዱላ ባለቤት ጌታ ይባርከሽ
@tewodrosa3092
@tewodrosa3092 Жыл бұрын
በፖለቲካ አመለካከቴ ምክንያት ለአባዱላ የነበረኝን አሉታዊ እይታ 360 ዲግሪ የቀየረ ልዮ ቃለመጠይቅ ነው ማለትም የአቶ አባዱላ ፐርሰናሊቲ ፈፅሞ ከጠበኩት በላይ ነው . . . ባለቤቱም መላው ቤተሰቡ በጣም ጨዋ ናቸው! እንኳን ደስ ያላችሁ! ደረጀ እናመሰግናለን
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 Жыл бұрын
ምን እንደ ምል አላውቅም መላ ቤተሰቡን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@tewodrosa3092
@tewodrosa3092 Жыл бұрын
@@tizaluterefe6165 እርግጥ ነው ሁላችንም የምናውቀው ነው ከውጭ ለሚወልዱ ልጆች ማህበረሰባችን ያለውን እኩይ አመለካከት
@titishaethio308
@titishaethio308 Жыл бұрын
That is what exactly I said
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
@@tewodrosa3092Oromo lijun zerun aytelem Sele Amhara awru abo
@eyobhailu114
@eyobhailu114 Жыл бұрын
እውነትም ግልጽና ቀና ሰው ነዎት ክቡር አባዱላ በዛ ላይ የኦሮሞ ባህሎትን ሳይለቁ ልጆችዎት ጥርት ያለ አማርኛ ተናጋሪ ናቸው በጣም ደስ ይላል ንፁህ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ቤተሰብ ነው አባዱላ እንደዚህ ቅን ልብ ያሎት አይመስለኝም ነበር ልጆቾት እራሱ ፍቅር ናቸው በይበልጥ ባለቤታቸውም ልትመሰገን ይገባል ።
@melitube1216
@melitube1216 Жыл бұрын
wow አባ ዱላ ከልበዎት ሰው ነዎት እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቻቸው ይጠብቃችሁ
@zekiiiidaeditor
@zekiiiidaeditor Жыл бұрын
የፓለቲካው፡ነገር፡ይቅርና፡በሰው፡ሰውኛ፡ልጅን፡ፈልጎ፡ማግኘት፡ቀላል፡አይደለም።
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 Жыл бұрын
እውነት ብለሃል ሳሚ . . . ተመሳሳይ ታሪክ የገጠመው ወይ የወለደ ካልሆነ ይሄንን ስሜት,(በልጅም በአባትም በኩል ሆኖ) ለመረዳት ይቸግር ይመስለኛል
@alemayehu3520
@alemayehu3520 Жыл бұрын
Jikisiñkama jisk'a suyu
@alemayehu3520
@alemayehu3520 Жыл бұрын
Ssw2
@alemayehu3520
@alemayehu3520 Жыл бұрын
??1
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Bizu Balsilxanoch indazi wuci yewaladutin lij yikidalu😏😏Abba duula gin yilayalu🥰🥰🥰
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 Жыл бұрын
አባ ዱላ ስለእውነት እውነትን ስለተናገርክ ተከበርክ !!!!!!!መላው ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ፍቅር ነው ያስተማርከው ቤስት አባት ነክ !!!!!!!!
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
እባድላ እንኳን ደስ አለዎት የኔ ሳቂታ ድሮም እወደዎት ነበርይበልጥ እከበርኩዎት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን ግልፅነት በቤተስብ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዳለው እሳይተውናል እምሳያ ልጆዎትን እገኙ የልጅነት ልጅ ትዝታው ብዙ ነው በሱውስጥ ልጅነቶዎትን መለስ ብለው ያዬበታል ዘመናችሁ ይባረክ❤
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
Egziabher yemesgen Aba dula Lehulum hezibachni tliqi Ariaya Nachwo nachwo.............
@sebleyosef755
@sebleyosef755 Жыл бұрын
አባዱላ እውነተኛ የሰው ልጅ ማሳያ ባለቤታቸው ሀቀኛ ልጆቻቸው መልካሞች ሁነው ስላገኘኋቸው ለመላው ቤተሰቡ ክብር አለኝ ሁሉም ከዚህ ሊማር ይገባዋል
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቅንነት የያለበት ቤተሰብ ታሪክ 💚💛❤️
@dnemero
@dnemero Жыл бұрын
አቶ አባ ዱላ በጣም ትልቅ ሰው ነዎት ! እውነቱን በአንድ ገፅ ጠቅልላ የያዘች እውነተኛ ፅሁፍ ከ 46 ዓመታት በኃላ ፍሬዋ ታየ:: እግዚአብሄር ይመስገን!! እንደው በዚህ መልካምነት በሬዱ ምትታከምበት መንገድ መቼም ይረሳል ብዬ አላስብም:: ደስ የሚል : የሚያሳዝን እና በአጭሩ የተደበላለቀ ስሜት የሚፈጥር ታሪክ:: ደሬ አንተም 1ኛ ነህ
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 Жыл бұрын
የእውነት ሞዴል የሆነ ቤተሰብ ክበሩልን
@hassanjibicho
@hassanjibicho Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል !እንኳን ደስ አላችሁ አባዱላ እና ወ/ሮ ራኤል ! ልጃችሁ ኤርሚያስ በማግኘቱ ደስ ብሎናል ። እንኳን ደስ አላችሁ
@raheltubwell1798
@raheltubwell1798 Жыл бұрын
በእውነት የአባዱላ ባለቤት እና ጠቅላላ ቤተሰብ በጣም ምስጋና እና በፍቅር በደስታ ረጅም እድሜ ይስጣቸው🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ከመልክም በላይ ሲያወሩ እርጋታቸው ድምፀታቸው አንድ ነው እንኳን ደስ አላቹ
@hanlala6133
@hanlala6133 Жыл бұрын
ወይኔ አባዱላ እንደዚህ መልካም ስብእና እንዳለው አላቅም ነበር ቤተሰቡን የሚወድ ሰው በጣም መልካም ስብእና ያለው ሰው ነው ማመን መቀበል መቻል በጣም በጣም ትልቅነት ነው እንኳን ደስ አላቹ
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
ወላሂ ቃላት አጣሁለት አባዱላ ክብር ይገባሀል ምትገርም አባት ነህ ሀገሬን ሁሉ ነው ያየሁብህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤
@amanla5387
@amanla5387 Жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ረጅም እድሜ🙏 አባ ዱላና ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ:: ትልቅ ምሳሌ ናቹ😍
@asterworku9645
@asterworku9645 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አባቴ ግልጽ ነህ ክበርልኝ ፈጣሪ አይለያችው ደርዬ ክበርልን ትልቅ ሠው💚💛❤️🙏🙏🙏
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 Жыл бұрын
ኦሮሞ የሰውን ልጅ በጉዲፈቻ የሚያሳድግ ነው እንኳን የአብራኩ ክፋይ ለሆነ አባዱላ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንህ ይባረክ ልጆችህን ጨዋ አድርገህ ነው ያሳደካቸው ባለቤትህ መልካም ሴት ነች ተባረኩ 🙏🙏🙏ደሬ አንተ እኮ ትለያለህ 🙏
@gegemaw1
@gegemaw1 Жыл бұрын
በእውነት ለመናገር አባዱላ እንደዚ ሰው ሰው የሚል ስባና አለው ብዬ አልገመትኩም ሽልማት ሲባል ግን ሱሉልታ ላይ መሬት ሊሰጠው ይሆን ስላ በአርሲ ብልኮ የጋዜጠኛ ክብር ከፍ አደረገው ግሩም ስራ❤❤
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
Enante meche be Oromo meret telkfachal afer yasbelachuna midre qoroqonda
@bdbd4713
@bdbd4713 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 🥰🥰
@mulsam2011
@mulsam2011 Жыл бұрын
@@nunu7353 እንዴኤኤኤኤ አማራ አየር ላይ ነው የሚኖረው? የራሱ መሬት የለውም? ከራሱ አልፎ የሌሎችን ይዘውት ቁጭ ያሉትን እያረሰና እርሻ እያስተማረ አይደል 3000 ዘምን ያሳለፈው??? ለምን ይዋሻል? ለምን ታዲዮስ ታንቱ እንዲነግሩን እንፈልጋለን ። ጀግና እየሄደ ያስገብራል የትም መሬት የሁሉም ናት ባለቤት የላትም ..... እንዲል ገጣሚው መሬቴ መሬቴ የኦሮሞ መሬት ምናምን አትበል።
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
@@mulsam2011 kkkkkkkkk ezaw Amhara kilelachu linor yechilal meret gin Sululta 1inch yelachum. Teret teret dekemgye simu enante mitakut lemna naw enji lela aydelem. Be malnutrition suffer mitargut eko enante nachu
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Жыл бұрын
ሰው በሰራ ልክ ሲሸለም ደስ ይላል ።ይቺኛዋ ኢትዮጵያ ነች የናፈቀችን 💚💛❤️
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 Жыл бұрын
መፅሐፉን ባገኝሁት በጣም ልብ ይስባል ወይጉድ መድሐኒያለም ይመስገን 🤗🤗
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Жыл бұрын
አባዱላ ግን እንደዚህ ፍቅር የሆነ ሰዉ ነው እዉነት ለእርሶ ያለኝን አመለካከት በጣም ተቀየረ ባለቤታቸውም እጅግ ጥሩ ሴት ናቸው መልካም ዘመን ይሁንላቸው
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Жыл бұрын
አባ ዱላ ምርጥ ሰው we love you so much Big respect በሬዱን አደራ አሳክሟት ይህ ማለት ለኢትዮጵያ ትልቅ እፎይታ ነው ❤
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 Жыл бұрын
እጅግ መሳጭ ታሪክ! ደስ የሚል የሚከበር ቤተሰብ፣ ሰው ወዳድ መሆን እንዴት ደስ ይላል!
@sitimeka5932
@sitimeka5932 Жыл бұрын
አባዱላ የሚባል መኪና ነበረኝ ብዙ ብር አክስሮኝ አሰቃይቶኝ ስለነበር እጠላው ነበር ይህን ኘሮግራም እንዳየው ጥላቻዬ ወደ ፍቅር ተቀየረ እጅግ ድንቅ ግልፅ በቀና አስተሳሰብ የተሞላ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በማየቴ ተክሻለው ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
Ene milew enante amharawoche birr birr teserken sitlu girem yelenal eko:: borko yehone yedha meflkya keilel yezachu setakaksu ahyawoche
@wegayehunegese
@wegayehunegese Жыл бұрын
ክክክክ ፈገግ አስባልከኝ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
አባ ዱላ ደስ ሲሉ ቤተሰቦቸዎ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@manitarekegn2474
@manitarekegn2474 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ለአቶ አባዱላ እና ለባለቤታቸው አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው የተባረከ ቤተሰብ ደስታችው ሁሌም ይብዛ
@gebreyesgurmu2733
@gebreyesgurmu2733 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ፥ ደስ የሚል ፍፃሜ! አባዱላና ልጃቸውም እንኳን ደስ አላችሁ። ደሬ ደግሞ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። በርታ!
@jabiethiopia4335
@jabiethiopia4335 Жыл бұрын
ለክቡር አባዱላ እና ለመላው ቤተሰብ ያለኝ ክብር እጅግ ላቅ ያለ ነው። እንዲህ ዓይነት ኢትዮጵያውያንን እግዚአብሔር ያብዛልን። እንኳን ደስ አላችሁ።
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ድምፅ፣አቀራረብ፣ስርአት ፣አለባበስ…ደስ የምትል ጋዜጠኛ ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ።ሙሉ ቤተሰብም ደስ የምትሉ ናችሁ።ተባረኩ
@shitaye6670
@shitaye6670 Жыл бұрын
በሬዱ ለብቻዋ ስታሳድገው ብዙ መስዋእትነት መክፈሏ የታወቀ ነውና አስቧት እርግኛ ነኝ መልካምነታችሁ ለበሬዱም ይተርፋል
@medymesay1422
@medymesay1422 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የብዙ አመት ጥያቄ መልስ ሲያገኝ እንኳን ደስ ያየህ ኤርሚያስ እኔም እንዳንተ አይነት ታሪክ አለኝ 😥 እኔም አንድ ቀን መልስ አገኝ ይሆናል 🙏
@yohanneswkidan6094
@yohanneswkidan6094 Жыл бұрын
,ልብ የሚነካ ታሪክ በዚህ አጋጣሚ የአባ ዱላን ጥሩ ልብ፣ የጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ የታሪክ አቀራረብ እንዲሁም በመልካምነት የተሞላውን መላው የአባዱላ ቤተሰብ ከልብ አደንቃለው .....አባዱላ እንኳን ደስ አሎት
@endalkkebede6858
@endalkkebede6858 Жыл бұрын
ክብር ይገበዋል የድንግል ማርያምን ልጅ የተበረከ ቤተሰብ ያድርግላቹ።
@yohanneslisanework
@yohanneslisanework Жыл бұрын
ሰውነት ከ ሁሉ በላይ ነው። ለሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@Hኛየደራዋ
@Hኛየደራዋ Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቤተሰብ አቶ አባዱላ አባቴን ይመስላሉ 😥💔ደግሞ ግልፀነታችሁን በጣም ውድጄዋለሁ ምርጥ አባት ኖት ባለቤቱም ምርጥ ሴት ናችው ልጆቹም እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባርክ🌹
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በአባቱ በኩል 3 ሴት ልጆችና አንድ ወንድ ልጅ በእናቱ በኩል ተመሳሳይ ቁጥር ሆኖ እርሱ በታላቅነት መሆኑ በጣም ደስ ይላል። በጣም ደስ ያለኝ የአባዱላ ግልፅነትና ቅን ልብ ነው ፤ ልጆች ሆይ እንደዚህ አይነት አባት ማግኘት ትልቅ እድል ነው በጣም አባታችሁን በበለጠ ፍቅር የተሞላበት አያያዝ ያዙት ተባረኩ እወዳችዋለሁ።
@dansamkid01
@dansamkid01 Жыл бұрын
አባዱላ የተባረከች ሚስት እና ልጆች እንዳሉት በግልፅ ይታያል። እንዃን ደስ ያለህ መሳይ እና እኩያ ልጅህን ስላገኘህ።
@hailutafere806
@hailutafere806 Жыл бұрын
Big respect for bringing the old lady to this program ,Valuing her work showed this family has big heart to others!!!
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 Жыл бұрын
የሚገርመኝ አልፎ አልፎ የሚገኝ እንደዚህ አይነት ቃለምልልስ ስመለከት "ባለስልጣኖቻችን እንደኛው ሰው ናቸው ለካ" ያስብለኛል ፤ እንኳን ደስ ያላችሁ 🙏 ያለፈ ታሪካቸውን ሳይደብቁ በመፃፋቸው ይኸው እኩያ ልጃቸውን አገኙ ፤ የሃቅ ፍሬ 👌
@Melanafun
@Melanafun Жыл бұрын
Endegna sew nachaw? 😍 lol yesew jib nachew enji mensew nachaw
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
Always is ture !!!!
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
@@Melanafunye Oromo lij nachew zer yemwedu ende Amhara gebgaba yalhonu😂
@wubshetmulugeta6519
@wubshetmulugeta6519 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ኢትጵያዊነት የተገለፀበት ቤተሰብ እድሜና ጤና ለሁላችሁም
@melkamutadesse-bf1ng
@melkamutadesse-bf1ng 7 ай бұрын
ድር እድሜና ጤና ይስጥህ አባዱላን በጣም ነው የምወደዉ።ትልቅ ክብር አለኝ
@ethioonlinenews5995
@ethioonlinenews5995 Жыл бұрын
አባ ዱላ ገመዳ ተቀበልነውም አልተቀበልነውም በኦሮሞ ታሪክ የራሱን አሻራ ያስቀመጠ ሰው ነው። እንዲህ የሰውኛ ታሪኩን መስማት ያስደስታል። የኦሮሞን ድንቅ ባህል ያየንበት ታሪክ ነው።
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Жыл бұрын
ደሬ ላንተ ያለኝ አድናቆት ወደር የለኝም በዓጠቃላይ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ አቤት ትህትና መልካምነተ ስኬት!!!
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ልጅን የሚያክል ነገር ከ40 አመት በሀላ በህይወት መገናኘት አቤት የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን እንደዚሁ ለዘመናት ለአመታት ቤተሰቦቻችሁን ወዳጆቻችሁን ሁሉ እንደዚህ ለምትፈልጉ ወገኖች ሁሉ እግዚአብሔር እንደዚህ ቤተሰብ ያስደስታችሁ 😊🥰
@abrish338
@abrish338 Жыл бұрын
አሜን
@mehamedzewdu7469
@mehamedzewdu7469 Жыл бұрын
ምን አይነት የተከበረ ቤተሰብ ነዉ እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ ያየሁት እረጅም እድሜ ለዚ ውድ ቤተሰብ🥰🥰🥰🥰🥰
@tenidad1400
@tenidad1400 Жыл бұрын
አባ ዱላ በጣም ደስ የሚል ስብእና ያላቸው እውነተኛ ሰው ፈጣሪ በጤና ጠብቆ ያኑራችሁ!!!!
@dawitbekele6996
@dawitbekele6996 Жыл бұрын
አባዱላ መልካም ሰው ነው ለዝሁ ነው እንደ አፉ ቃል ልጁን በህይወት በአይነ ስጋ ለማዬት የበቃው። እግዚአብሔር ይመስገን።
@asnakechwerkuabebe9995
@asnakechwerkuabebe9995 Жыл бұрын
ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ዋዉ ቃላት አጣሁላቸዉ!!!!!!
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 Жыл бұрын
አባዱላን ካየሀቸው ግዜ ጀምሮ ደስ ይሉኛል ቀጥሎም ጠ/ሚ ስለሡ የሠጡትን ኮሜንት ስሠማ ደስታዬ ጨመረ።አሁን ደሞ ቤተሠባቸውን ሳይ ዘመናዊነቱ ኮራሁባቸው።አባዱላ የዘመናችን ታላቅ አመራር ናቸዉ ።ላሉት ባለስልጣኖቻችንም ለሌሎችም ሰዎች አስተማሪ ናቸው።ልጃቸውን በማግኘታቸው በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም።
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ Жыл бұрын
ሳቃቸው ይጋባል በእውነት እንደዚ አይነት የተባረከ ቤተሰብ ያብዛልን አባዱላ ከምር ኦሮሞ ልጅ ይወዳል ጉዲ ፈቻ የጀመረው ኦሮሞ ነው !የሚ ባለው ይህ ነው ሰው ማለት ይህ ነው !ክርስትና ይህ ነው ኦሮሞነት ይህ ነው !
@tadelekebede3534
@tadelekebede3534 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ። አባትየው ግን ብፈልግ ነሮ በመጀመሪያ የተገናኙበት ቦታ ሂዶው ለም ን አልጠየቁም ለቤተሰቦቹዋን። ምክንያቱም ከቤተሰቦችዋን እየጠፋች ነበር ስትገናኛቸው የነበረችና የሁሉ ግዜ ፈልጎ ማግኝት ለአባ ዱላ በጣም ቀላሉ ነበር አሀንም በጣም ጥሩ ነወ።
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ቀልዳችሁ እኮ ጥርስ አያስከድንም
@dinkuamen6853
@dinkuamen6853 Жыл бұрын
አባዱላ፡በኦነ፡አመት፡ላይ፡ባልሳሳት፡የኦረሚያ፡ብሬዝንዳት፡በኦኑበት፡ዘመን፡ቢሾፍቱ፡ላይ፡ለነጋዴ፡ዋች፡መደብ፡ተሰቶ፡እሳቸውም፡ሊመርቁ፡መተው፡እሚገርመኝ፡ዘንቦ፡መንገዱ፡በጣም፡ጭቃ፡ነበር፡እሳቸው፡ያለአጃቢ፡ያንን፡መንገድ፡በጭረቅ፡በጭረቅ፡እያረጉ፡ዞረው፡ሲመርቁ፡ወይኔ፡እስካሑን፡በሚዲያ፡ላይ፡ሳያቸው፡እምወዳቸው፡አባ፡ዱላ፡እላለው
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
@@የማሪያምልጅያድናልይታደጋAwo Oromo fiker naw ewntun lemnager dikalawen ena tenkolun yezo yemetabin Amhara naw
@familyfirst2119
@familyfirst2119 Жыл бұрын
ውይ ደስ እሚሉ ቤተሰብ አባ ዱላ እጅግ እማከብራቸው እምወዳቸው ሰው ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጦት እንዃን ደስ አላችሁ ❤️❤️♥️♥️
@hajibakiyar6535
@hajibakiyar6535 Жыл бұрын
ማሸአለህ ምንኛ የሚያምር የሚያስቀና ቤተሰብ ነው አቶ አባዱላ ገመደ እንደዚህ አይነት ስብእና እንዳሎት አስቤውም አላውቅም ነበር በተለይ ለእናታችን የሰጡት ክብር ፤ ግልፀኝነቶ እና ለቤተሰቦ ያሎት ክብር ስርአት ዋዉ አለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ።
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
ታሪክ ግልፅነት ታማኝነት ስነምግባር እርጋታ ካአገር ያልዝርፋ በታማኝነት ያገለገሉ ልጆቹን አሜርካ ወይም አውሮፓ ያላኖር እውነትን በቤተስብ መሀል ይዘው ምስርተው የኖሩ ክቡር አባት እርጅም እድሜ ና ጤና
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
ካባዱላ ግልፅነት ቤተሰብነት አፍቃሪነት የምናማርበት ነው።
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ። ማሻአላህ ደስታቸው ሁላቸውም ላይ ይነበባል ። ደሬ ባንተ መቅረቡ ውብ አድርጎታል እናመሰግናለን ።
@bayneemayzezu9495
@bayneemayzezu9495 Жыл бұрын
ቤተሰቡ በጠቅላላ ቤተሰብ ቤተሰብ ይሸታሉ መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ኤርሚ እናትህንም እግዚአብሔር ይማርልህ ደግሞም እሳቸውም ቢሆኑ በጣም እድለኛ ናቸው የዘመናት ጥያቄ ሲመለስ አባቱን ልጂ ሲያገኝ ከልጅ በላይ ደስታው የእናት ነው 🎉❤🎉❤🎉❤
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Жыл бұрын
ከእርሶ እና ከቤተሰብ ብዙ መማር እንችላለን!!! እግዚአብሔር ትዳርዎን እና ቤተሰብዎን ይባርክ!!
@fiqirtameh9189
@fiqirtameh9189 Жыл бұрын
Abba dula gemeda gagina
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
አባዱላ እንዲህ አይነት ሰው ናቸው ገራሚ ! ወ/ሮ ራሔልን አለማድነቅ አይቻልም ኧረ መላው ቤተሰብ ምርጥ ነው። ደሬ ድንቅኮ ነህ አብዝቶ ይባርክህ🙏❤
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ተባረኩ😘😘
@yonasashagari9158
@yonasashagari9158 Жыл бұрын
Big respect for H.E Aba dula Gemeda , his wife and children. Lovely family. Congratulations all. May God restore the healthy of Beredu also.
@RobaJunior-w3f
@RobaJunior-w3f 8 ай бұрын
ኤርሚያስ እግዚአብሔር ረድቶክ አባትክን በማግኘትክ ደስ ብሎኛል...እኔም አባቴን ከአስራ ዘጠኝ ዓመት በኅላ ነው ያገኘውት
@faitumaahmed8212
@faitumaahmed8212 Жыл бұрын
በጣም አድናቃ ነኝ እውነት በጣም ደስ ይላል ምርጥ ቤተስብ ብላችሁ ሲያንሳችሁ አቤት ፍገግታ ስው ባንድ ተዋልዳ ለእርስት ሲባላ እናንተ ስው መብለጡን አሳይታችሃል ዘራችሁ ይብዛ
@mesafint44
@mesafint44 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ ፍቅራችሁ የእውነት ነው ያስታውቃል
@prophetmaranatashimelis
@prophetmaranatashimelis Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይችላል ❤
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@medehinhailu5534
@medehinhailu5534 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው እንዲህ ነው ሰው ማለት ዛሬ እንደሳቸው አይነት ወላጅ ቢኖር ብዙዎች ግራ ባልተጋቡ ነበር በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ደረጄ አንተም ተባረክ!!!!
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Жыл бұрын
አለቀስኩ በእውነት አለቀስኩ በተለይ የልጆቹ ደስታ እንኳን ደስ አላችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@mesfingetachew2012
@mesfingetachew2012 Жыл бұрын
ምን አይነት አስደሳች ታሪክ ነው!!!!!ሁሉንም በህይወት የጠበቀ አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!!
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 25 МЛН
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
የአሁን መረጃዎች DHNews Oct 3,2024
12:02
DHNEWS
Рет қаралды 4,4 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 25 МЛН