ከ15 አመት በኋላ አባት መልስ ሰጠ! ያልተፈታው እንቆቅልሽ ክፍል 1 Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 114,194

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 503
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
እንደበግ ለታረዱት ሰዎች ድምፅ ሁኑ በወለጋ ኡፍ ባለሚድያዎች እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ምን አይነት ሜሴጅ ነው ኮመንቱ ስለልጅትዋ ነው ስለማነው?
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ምን አልሽ ስርዓት አድርጊ ያ ሁሉ ትግራዋይ የጨፈጨፋችሁት ነብስ አይደለም ???ነው አንቺና ዘመዶችሽ ስትጨፈጭፉ ጽድቅ ነው አይደል ???ገና ምን አይተሽ ገና ይቀጥላል ።ድል ለብልጽግና ለናንተምአድኃኒት ነው ።
@hayatghaith2405
@hayatghaith2405 2 жыл бұрын
እባካችሁ መልካም ስትሰሩ ነው ማውካችሁ 😭😭😭እኛ በሰደት የምንኖረው ጭንቂላታቸን እረፍት ዓጣ ፍትህ ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹ህዝብ ፍትህ ፍትህ
@appapp918
@appapp918 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🖤
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
የደበቀዉ እዉነት አለ, ጥሩ ያልሆነ እዉነት. እግዚአብሔር ቀላሉን ያሰማሽ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@saradesta3038
@saradesta3038 2 жыл бұрын
በጣም ቀልደኛ ነው እናት መሆኗን ረስቷል የኔ ቆንጆ በህግ ጠየቀው
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
በየትኛው ህግ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ደክሞኛል ልጄ እውነት በሄወት አለሽ እሮትዬ እባክሽ ካለሽ አግኝኝ በጣም የማታውቂው ነገር አለ እኔ ሲቀባበሎሽ አላየሁም እኔ ለምኜ አሳድግሽ ነበር ልጄን አገናኚኝ 😭😭🤔
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ
@bitubitu2374
@bitubitu2374 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@amarche5385
@amarche5385 2 жыл бұрын
ዘብር ገብሬኤል ተሳይ መልስ ይስጥሻል የእውነት ነው የምልሽ አልቅስሽ ንገሬው እውነቱ ይወጣልሻል
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ቸሩ መዳህኒትአለም ያገናኝሽ ሰውየው ግን Stupid ነው
@meronyigzaw1088
@meronyigzaw1088 2 жыл бұрын
አይዞሸ ጌታ መልካም ነው
@yayeshminal6219
@yayeshminal6219 2 жыл бұрын
በግፉ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ እባካችሁ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጅሽ ያገናኝሽ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
ተባረክ፤yኔ፤ማሬ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
yዳሀ፤ወገን፤አተነህ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
yዳሀ፤ወገን፤አተነህ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ምን አልሽ ስርዓት አድርጊ ያ ሁሉ ትግራዋይ የጨፈጨፋችሁት ነብስ አይደለም ???ነው አንቺና ዘመዶችሽ ስትጨፈጭፉ ጽድቅ ነው አይደል ???ገና ምን አይተሽ ገና ይቀጥላል ።ድል ለብልጽግና ለናንተምአድኃኒት ነውን ።
@urgiyewaketa780
@urgiyewaketa780 2 жыл бұрын
P1lppppppppppppp00 You can 000000000000007j 9
@amarche5385
@amarche5385 2 жыл бұрын
አባትየው እውነቱን አወጣ በሴትልጅ አትጫወት እናት እናት ነች !!!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
አዳዶቹ ጨካኝ ናቸዉ
@saronmisgina3788
@saronmisgina3788 2 жыл бұрын
እናት እና ልጂ ምንም ቢሆን ማገናኘት አለበት አይዞሽ የኔ እናት አቤት የናት መከራ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
you're nice person you're right way you're right way you're Pole
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
you're great guy
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
you Layer
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
We're you 15 years l don't andrstand you okay
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Sttlat yawm bea Enatuana bea Akstua yawm satlji tlewbet eahn masmesel enatnetn aygeltsim chekagnuchi ahn lemn felegecha 20 ametalay
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
የእኔ እህት አታልቅሽ እውነቱ ያለው ከአባቷ ዮናስ ጋር ነው ፈጣሪ የውስጥሽን አይቶ እውነቱን ገልጦ ያሳይሽ እንባሽ ታብሶ ፈጣሪ በድጋሚ በደስታ ያሳየን
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 жыл бұрын
ፍት ወለጋ ላይ ላለቁት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ ፍት ፍት ፍት
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ምን አልሽ ስርዓት አድርጊ ያ ሁሉ ትግራዋይ የጨፈጨፋችሁት ነብስ አይደለም ???ነው አንቺና ዘመዶችሽ ስትጨፈጭፉ ጽድቅ ነው አይደል ???ገና ምን አይተሽ ገና ይቀጥላል ።ድል ለብልጽግና ለናንተምአድኃኒት ነውን ።
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 2 жыл бұрын
ማን ይሰማናል እኛን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ፍትህ ከፈጣሪ እጠብቃለን ፍትትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን
@yohannes9450
@yohannes9450 2 жыл бұрын
Go and report to police...this is criminal..
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
ይህየማይመስል ነገር ነው ለመፍረድ ብዬ ሳይሆን ግን እንዳትረብሻት ነው ጎበዝ ተማሪ ስለሆነች ነው እያለኝ ሳላያት እመለሳለሁ ስትል የፈለገ ቢሆን ልጆ እኮ ናት እንዴት አላያትም ከመጀመርያ ጥፋት አለ ሁለቱም ጋ
@woyneshetretta8049
@woyneshetretta8049 2 жыл бұрын
Goshe!! Betkekel denget sisetut mene yadereg
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
እሷ ጋር ጥፋት አለ
@mehirtabera1863
@mehirtabera1863 2 жыл бұрын
የደበቀው እውነት አለ ምስሬ ይሄ ሃላፊነት የጎደለው እሱን ብሎ አባት መጨረሻውን እንይ በህግ ሊጠየቅ ይገባል ፍትህ ፍትህ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Sttlat lemn endesu alalshum kea 20 amet maleqaqesna abatn mekses shame on
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@jesusking7000 ደምሩኝ
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ልብ.ይነካል.የወለደ.ያውቀዋል.እባክህ.አቶ.ዮናስ.ልጅና.እናትን.አገናኝ.ይከብዳል💔💔💔😭😭😭😭😭
@sameraheb4449
@sameraheb4449 2 жыл бұрын
አቤቱ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ የኔ እናት አይዞሽ ትገናኛላችሁ
@mekuanent8744
@mekuanent8744 2 жыл бұрын
አሳደገ እኮ የሷ የጣለቻትን ምን ያደርግ
@sameraheb4449
@sameraheb4449 2 жыл бұрын
@@mekuanent8744 ምን ማለት ነው የት ነው ያሳደጋት. የጣላበትን ቦታ እውነቱን እማይናገር. ይሄ ለኔ አባት ሊባል አይቻልም. ቢያንስ. ለወላጂ እናት እውነቱን ቢነግራት ጡሩ ነበር። ስንት መልካም አባት በአለበት ይሄን መስማት ይከብዳል.
@haniman3990
@haniman3990 2 жыл бұрын
@@mekuanent8744 በምን አወቅሽ ማሳደጉን ለፍርድ ባንቾክል ጥሩነው
@meskeremtaye3131
@meskeremtaye3131 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ልጅቷን እነሱ ለምን ሰጡት ? አያቷ እንደምንም ማሳደግ ነበረባቸው ዮናስ ምንም ጥፋት የለበትም
@እማእወድሻለሁየኔልእልት
@እማእወድሻለሁየኔልእልት 2 жыл бұрын
@@meskeremtaye3131 ምን ማለት ነው አባት ነው ወይስ አያት ግዴተው ልጅቱን የማሳደግ እረ ምናይነት ፍርድ ነው ወላጅ አባቷ እኮነው በጥርሱ ይዞ ማሳደግ ግዲተው ነው እናትም እደዘው
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 2 жыл бұрын
አብዩዝ አድርጓት እንዳይሆን እፈራለሁ። ትክክለኛ አድራሻዋን የማይነግርሽ። ስለሱ ከምትነግሪኝ ኢንፎርሜሽን አእምሮው ጤናማ የሆነ አይመስለኝም።
@ፍቅርያሸንፋል-ዐ1ለ
@ፍቅርያሸንፋል-ዐ1ለ 2 жыл бұрын
ማማየ አትጨነቅ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር አዋቂ ነው እውነት አሳዘንሽኛ አባት ተብየው ግን ባለጌ ነህ እችን እናት 20 አመት ሙሉ ታስለቅሳታለህ የወለድከው ልጅህ ይካድህ አቦ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ብቻ በሕይወት ትኑር።።። አንድ ቀን ትገኛለች። የአብዛኛውን ወንዶች ልብ ግን የሰው አይደለም። ምንድነው ያስጨከነው። ፎቶዋ እንኳን የለኝም ይላል እንዴ።
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኛቹ ራሳቹን ሳትችሉ ወደ ግንኙነት የምትሄዱ ሴቶች ተጠንቀቁ ወንዶች ጣጣ የለባቸውም ግን ሴቶች ወላሂ ቡሀላ ይቆጫችኋል ከወለዳቹም ሀይማኖታቹ በሚፈቅደው መልኩ ተጋብታቹ ለመውለድ ትደርሳላቹ ኢስላም ከትዳር በፊት ግንኙነትን ያወግዛል ሌላውም እምነት ያለ ጋብቻ ግንኙነትን ያወግዛል አማኙ ግን መሮጥ ይወዳል የስራችሁ ውጤት ነው
@JerryYilma
@JerryYilma 2 жыл бұрын
ምንም ሆነ ምንም የደበቀውን እውነትና ትክክለኛውን ነገር መናገር አለበት
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ
@oaohsh2962
@oaohsh2962 2 жыл бұрын
@oaohsh2962
@oaohsh2962 2 жыл бұрын
አባ አባ ሳሙኤል
@oaohsh2962
@oaohsh2962 2 жыл бұрын
@oaohsh2962
@oaohsh2962 2 жыл бұрын
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
ይሄ ወንጀል ነው እኮ አነዚ የተማረን ነን የሚሉ ሰዎች ጭቅላታቸው አይሰራም
@tinamedia1719
@tinamedia1719 2 жыл бұрын
የምስራች ዮናስ አዘዘ በተለያዩ ሚዲያ ላይ የሰራ አንጋፋ ጋዜጠኛ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ሱፐር ስፖርት ወይም ዲስትቪ ላይ እየሰራ የሚገኝ የስፖርት ጋዜጠኛ ሲሆን ግላዊ ባህሪውም ቁጡ፤ ውሸታም እና ግልፍተኛ ሲሆን ምናልባት ሚስት አግብቶ ልጅ ስለወለደ ሚስቱ ለምናው እሺ ካለ እንጂ ባህሪው አስቸጋሪ ውሸታም ቁጡ ነው:: አለች እያለ ሲያጨበረብርሽ ስለነበር ሚስቱ ትጠይቀው አለበለዚያ በህግ ይጠየቅ ያሾፍብሻል እሱ እውነቱን አይናገርም::
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
በጣም አይገርምም ከተማረ ሠዉ የማይጠበቅነዉ የሚያረጉት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እውነቱ ናፈቀኝ በህይወት መጥተው እማማ አስካለ [ አምሳለ ] ተስፋዬ ተገኝተው በአካል ሁኔታውን ከነልጅቱ ቢቀርቡ እና ቢነግሩን አቤት ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ አባትየው እባክህን በፈጠረህ እውነቱን አውጣ አይን ለአይን አገናኛቸው አንተም ተቸግረህ ከሆነ ከተናገርክ መፍትሄ አለው በሽታውን ያልተናገረ መፍትሄ አይገኝለትም እባክህን ጤናህን እግዚአብሔር ይመልስልህ እጅግ በጣም ታሳዝናለህ አሳዘንከኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ራራልን ምን አይነት ነገር ነው ምህረት ያድርግላችሁ ገና ልጅ ሁነሽ ስለሆነ ነው የተታለልሽው በይ አርፈሽ ፀልይ ወንድ ልጅ ነው እረስቷል እናት አትረሳም እሱም ብትገኝ ደስተኛ ነው የሚመስለኝ ልዩነቱ እናትና አባት ይህ ነው ተፈጥሮ ፀሎት አድርጊ ሰላም ያገናኘን በቀጣዩ ቪዲዮ ላይ ሩት ትመጣለች አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል !
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ።
@tinamedia1719
@tinamedia1719 2 жыл бұрын
የምስራች ዮናስ አዘዘ በተለያዩ ሚዲያ ላይ የሰራ አንጋፋ ጋዜጠኛ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ሱፐር ስፖርት ወይም ዲስትቪ ላይ እየሰራ የሚገኝ የስፖርት ጋዜጠኛ ሲሆን ግላዊ ባህሪውም ቁጡ፤ ውሸታም እና ግልፍተኛ ሲሆን ምናልባት ሚስት አግብቶ ልጅ ስለወለደ ሚስቱ ለምናው እሺ ካለ እንጂ ባህሪው አስቸጋሪ ውሸታም ቁጡ ነው:: አለች እያለ ሲያጨበረብርሽ ስለነበር ሚስቱ ትጠይቀው አለበለዚያ በህግ ይጠየቅ ያሾፍብሻል እሱ እውነቱን አይናገርም::
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@tinamedia1719 ሰብ አርጊኝ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ክፉ ተበቃይ ወንድ ነዉ! ለበጎ ሳይሆን ለመጉዳት! ቢገድል ይገደላል፣ ግን ባልተናነሰ መልኩ የልጁን እናት ሊያቆስል የቻለ ለሰተኛ ጋዜጠኛም ጭምር ነዉ። ይህን የመሰለ ቁስል ሊያድን የሚታገል ባይኖር ኖሮ፣ በተቻለዉ ሁሉ ተመልሳ ልጇን እንደማታገኝ በርቀት ይሄድ ነበር። ሲጋለጥ፣ ሀሰተኛ መከላከያ ሲያቀርብ እንኳ ከራሱ ጋር conflict ነበረዉ።
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ውይ የኔእናት እመብርሃን ከልልጂሺ ታገናኝሺ ኡፍፍፍ ከልጂ መለዬት ከባድነው ህመሙ ፍትህ ሁሌም በግፍ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን
@comcell819
@comcell819 2 жыл бұрын
እንዳትለቂዉ ዬናስን በደብ ያዉቃል ያለችበትን አንቺ አነጋገር ያስታዉቃል እዉነቱ እሱ ጋር ነዉ አይዟሸ መዱአኒያለም በሰላም ያገናኝሽ
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም መልካምነትሽ ገንግግርሽ ያስታውቃል እግዚአብሄር ይረዳሻል።
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@birkeedajura9864
@birkeedajura9864 2 жыл бұрын
በህግ ይታይላቸው ሰውን ያህል ነገር እንደ ቡችላ የለችም አላቅም
@tsegayetariku7505
@tsegayetariku7505 2 жыл бұрын
ዮኒ ከፋና ጀምሮ የምወደው የስፖርት ጋዜጠኛ ነው በእንደዚህ አይነት መንገድ ባላውቀው ደስ ይለኛል ችግሩንም ይፈታዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። እናትየው ግን ምን ሆና ነው 18 ዓመታት የት ሆና ነው
@titishaethio308
@titishaethio308 2 жыл бұрын
Negerechik eko atrebishot tinish koye eyale ajajalat
@ephynow1421
@ephynow1421 2 жыл бұрын
ዮናስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው።። ወንጀለኛ አባትም ነው።።
@temimaibrahim7179
@temimaibrahim7179 2 жыл бұрын
አላህ ጤናሽ ይመልስልሽ ልጅሽንም በጤና በመልካም ሆኔታ ያቅርብልሽ የአላህ ፍቃድ ሆኖ በቅርቡ ያሳይሽ አሚን
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 жыл бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ።አባትየው አቶ ዮናስ አዘዘ እባክህ ተረጋጋና አስብበትና ለዚህች ልቧ ለተሠበረባት በሀዘንም ለምታለቅስ ምላሽ ስጣት ።
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
እህታችን አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ምንም አትሆኚ እስፖርት ስር ምግብሽን ጠብቂ ከፍና ዝቅ እንዳይል ተጠንቀቂ ወደ ቬጂ አዘውትሪ በተረፈ ለአምላክሽ ሁሉን ነገር አሳልፈሽ ስጪ አይ ዞን በርቺ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
አዉነቱ ያለዉ አቶ ዮናሰ ገር ነዉ ❗️❗️❗️ፍትህ ለንፁሐን ኢትዮጵያውያን 😢
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betkkl liju astlabet ahun esun lemekses stdefr defar nechu
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
@@jesusking7000 አልገባኝም ?
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
@@jesusking7000 አዉነቱ አቶ ዮናሰ ጋር የለም አያልክ አንዳይሆን እግዚያብሔር ይመሰገን አትዬ አምሳለን በህይወት ያቆየ አምላክ ከነ ፎቶዉ እዉነት ትመነምናለች አንጂ አትበጠሰም !
@warkwark6096
@warkwark6096 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ አመቤቴ እንባሽን ታብልሽ🙏🙏🙏
@nawazkhaznawazkhan1396
@nawazkhaznawazkhan1396 2 жыл бұрын
ወንድ ይኸዉ ነዉ ማጭበርበር ነዉ ኡነት አዋቂ እግዚአብሔር እሱ ያሥገኝልሽ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ ልጅሽን እንደምታገኛት ተስፋ አለኝ ራስሽን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@mintewabbeyene2864
@mintewabbeyene2864 2 жыл бұрын
Leja leja atebeye teleshate hadeshe ahune leja leja atebeye.kadegeche behewala lejeshe mehonwa gebashe.lemene werewereshelete .yadege leje felega.esume tekatelo newe.
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@mintewabbeyene2864 sub……sub
@ኤሚየባባሙሀመድ
@ኤሚየባባሙሀመድ 2 жыл бұрын
ከጠፋች ቆየች ያለው በቅርብ ጠፋች ካለ ፎቶ እንደሚጠየቅ ስለሚያውቅ ነው ህጉ ምን ይላል ብለሽ አማክሪና ወደ ክስ ብትሄጂ ይሻላል ባይ ነኝ ልጅሽን አላህ በሰላም ያገናኝሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
ሚዲያዎች በርቱ በርቱ ሰንት የታፈነ ሰው አለ
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምታሳዝነዉ ከመጀመሪያ ለምን ዋሻት የኔ እህት አይዞሽ ጠንክሪ ፈጣሪ ያገናኘሽ
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን እናት እናት ናት የደበቀውን አነገር ይናገር ልጇን ያሳያት ካልሆነ በህግ መጠየቅ አለበት ክፋቱ በተማሩት ብሷል እሱን ብሎ ጋዜጠኛ
@haadhajiruu3494
@haadhajiruu3494 2 жыл бұрын
ስለ ሀገሬ ሳስብ ያመኛል ፍትህ ለሀገራችንላሉ ንፁሀን ሰዎች
@meridbekele4008
@meridbekele4008 2 жыл бұрын
ይሄ ሠው ወንጀል ሠርቷል ስለዚህ መፍትሄው ህግና ህግ ብቻ ነው ፡፡ ልጅቷ ላይ ጉዳት አድርሶባት ሊሆን ይችላል ፡፡
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
እኔም የምለው ይህንን ነው ይሄ ውሸታም ባለጌ ምናልባት አፍኖ አደንዝዞ አስቀምጧት ይሆናል ወይም ጉድፈቻ ሰጥቷታል
@caleb7859
@caleb7859 2 жыл бұрын
በአብዛኛው ውሸታም ሰዎች ጨካኞች ናቸው ልጅቷ በህይወት ካለች ታገኛታለች እንደገባኝ የቤተሰቡ ቤት ቡልጋርያ ማዞሪያ ነበር ጦርሀይሎች ያለው ውሸቱን ነው አሁን ጉሮሮውን ታንቆ እውነቱን ያወጣል አንቺ ጀግና እናት በርቺ አይዞሽ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
የልጁ ጉዳይ ሳያስጨንቀዉ የሴትየዋ ነገር ነው ያስጨነቀዉ ? ግሩም ድንቅ አባት ነህ፤ አይዞሽ እህቴ ታገኛታለሽ። የሴት እህቶቻችን ጉዳት ከመጠን አለፈ
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
የሚያመካኘው ነገር ሁሉ የሚያስጠላና የሚያሳፍር ነው እንዴ ሰውየው እኮ እናቀዋለን ብልግና ነው ድንግል ማርያም ታገናኝሽ በወለጋ ለማጨፈጨፍት ወገኖች ድምፅ ሁኑልን
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 2 жыл бұрын
ሠላም ይህ አቀራረባችሁ የምያስመሰግን እንጂ ፍፁም የምያስወቅስም የምያስከስስም አይደል ስንት አገርንና ሕዝብ በውሸት ወሬ ለግጭት የምጋብዙ ዩቱቦች አሉ ማን ከሶአቸው? እናንቴ ፕሮግም ግልፅ ሰውን ለመርዳት ልዩ ትኩረት የምያድርግ በመሆኑ ከአቅራብዎች ስነ ምግባር ጀምሮ አነ መሲዬ የምታደርጉት ጥረት ፈጣሪ ይክፈላችሁ ይህ የበለጠ ልያጠነክራችሁ ይገባልና በርቱ!! ጌታቸው
@meazaasmare9245
@meazaasmare9245 2 жыл бұрын
አባትየው የሚወራሽ በሙሉ ልቦለድ ነው።ሙሉ ለሙሉ ዋሽቶሻል።የሆነ ሊነግርሽ ያልፈለገው ችግር አለ።እናት እያለው እንዴት ለአከራይ ሰጠ።ኸረ እቺ ልጅ ምንሆናነው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እግዙአብሔር ይርዳሽ እናቴ የልያስዬ ትለይ አለክ እኮ ምርጥ አባት ነክ አዛኝ
@mm-hf3pq
@mm-hf3pq 2 жыл бұрын
ዋው ፊልሙ እስኪያልቅ ድረስ አለቀስኩ። ማቆም አልቻልኩም, እንደዚህ አይነት ሰዎች እንዴት አሉ? እግዚአብሔር ያድናል. በቅርቡ እንደምታገኛት. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ትልቅ ተስፋ አለኝ። No more 😭😭😭😭
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
አሜን ለፈጣሬ ምን ይሳነው እሱ ይርዳኝ ምንም ፍንጭ እንኳን የለም 😭😭😭
@zemichaelermias1493
@zemichaelermias1493 2 жыл бұрын
felem eko ayedalam ewenatega tarek nawe
@mm-hf3pq
@mm-hf3pq 2 жыл бұрын
ትክክለ👍 ግን በአማርኛ እንዴት እንደምለው አላውቅም። ፊልም ያልኩት ለዚህ ነው።
@meridbekele4008
@meridbekele4008 2 жыл бұрын
ፊቱ የጨካኝና የአጭበርባሪ እንዲሁም የበቀለኛ ሠው ይመስላል ፡፡
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
በመድሃንያለም ወንድሜ ኢትዮ ኢንፎዎች የዚህችን እናት እምባ ብታብሱ ጭንቀቷን ብታወርዱላት ዉሸቱ ቢጋለጥ ፍትህ ናኘ እላለዉ ቢያንስ በህይወት መኖሯ ጤናዋን ይመልሳል በሚዲያ ላይ እየሰራ ልቦናዉ የተበላሸ ያሳዝናል በይቅርታ ልቧን ጠግን እግዚአብሔር ያያል የግፍ ጥርቅማቹ ነው በየጓዳዉ ልብ የምትሰብሩት አንተ ልበ መልካም ጋዛጠኛ በመድሃንያለም ፍትህን አሳየን በናትህ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 2 жыл бұрын
I wish I have mother like you. I hope you can meet ur daughter soon
@samrawitnegusse5272
@samrawitnegusse5272 2 жыл бұрын
I know....she's very kind and responsible
@etetewami9042
@etetewami9042 2 жыл бұрын
ኢንፎ ሚዲያ እባካችሁ ውጤቱን አሳውቁን
@fifinegash3816
@fifinegash3816 2 жыл бұрын
Elyas tebarek teru setaderg tiru yemlselihal 💞💞💞🙏🙏🙏 Igzabher nurohini yebark
@askaletouka1887
@askaletouka1887 2 жыл бұрын
መጨረሻ ፈጠረ ያሳየኝ አናት አይዞሽ እግዚአብሔር አለው ልጅ አለች ነገር አባት ገረ የውሸት ሰው ሰወይ 😭😭😭
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጋዜጠኛዉ የልቤንምክር መከርሀት መጨረሻላይ
@betelihemdelelegn7206
@betelihemdelelegn7206 2 жыл бұрын
እመቤቴ ልጅሽን በሰላም አገናኝታ እንባሽን ታብስ ደስታሽን ትመልስልስ ምስርዬ ቆንጆ
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ለነጮች አሳዳጊዎች ሰቶቶል እጂ ይህ ሁሉ አመት ብትጠፋ እኮን እሰካሁን ባለማመልከቱ ወንጀለኞ ነው ።
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 2 жыл бұрын
inem tertireyalehu
@zedethiob2562
@zedethiob2562 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ደስታን ያብስርሽ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ወንዶች የስንቱን ህይወት ግራ የምታጋቡ። አባት ተብዬው በጣም አላጋጭ ነገር ነው። ልጅቷ ን እግዝያብሔር ከእናቷ ጋር እግዝያብሔር ያገናኛቹህ።
@senaytassefa278
@senaytassefa278 2 жыл бұрын
እመብርሀን የጭንቅ አማላጇ ትርዳሽ
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 2 жыл бұрын
ወይ ምን አሁን አንዳንድ ሴጣን የተፀናወታቸዉ አባቶች ለልጆቻቸዉ አያዝኑም የደበቀበት ምክንያት ይኖራል አንቺ በተቻለሸ መጠን መጠዬቅ ባለበት አግባብ ልጅሸን ጠይቂ
@FOTBALL-EDITZZ-ZZZ
@FOTBALL-EDITZZ-ZZZ 2 жыл бұрын
እኔ ግን ሚመስለኝ ከገዛ ልጁ ጋር ማግጧል ባይ ነኝ ለዚ ይሆናል ሲነቃበት ሀሳቡን ሚቀያይረዉ የሆነ የፈራው ነገርማ አለ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 жыл бұрын
እናቱዋን፣ካገኝች፣ሚስጥሩ፣እዳይወጣ፣ይሆናል፣እናትየው፣ግን፣ታሳዝናለች
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 2 жыл бұрын
እኔስ ፈራሁ እንደሚባለው ልጅቷን ሽጧት እንዳይሆን እንጅ 😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እማ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
እሷ አለች አይደል እንዴ ጥላት የሄደችው ዛሬ 20 አመት በዋላ ምን ፈልጋ እሺ ለሰው ቀላል ይመሰላል ልጅቷ በትመጣም እመኑኝ ለእናቷ ያለው ፍቅር የላትም እንዴት ጥላዋት ሰለ ልጅ ሳይሆን ሰለ እራሷ ነበር የምትኖረው
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
@@mekdesjaky871 ተይ አትፍረጂ እናት ነች አያስችላትም አልሰጥ ብሏት ይሆናል
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
@@ሁለገብይቶብ ታሪኩን መሰማት ጥሩ ነው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እናትስ መቸም ኣታልቅስ ኣይዞሽ
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
የምስራች የምታሳዝን ልበ ጠንካራ እናት ናት እግዚአብሔር ይርዳት::
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 жыл бұрын
አውቆ ላለማገናኘት ፈልጎ ይሆናል ልጅቷ ትሄድብኛለች ብሎ ይሆናል ልጅን ያህል ነገር ስራ እያለው እናት እያለው አያደርገውም የደበቀው ነገር አለ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የእናት አንጀት የት እንዳለች አላውቅም ማለት ምን ማለት ነው አውቆ ላለመገናኘት ፈልጎ ይሆናል እንጂ እንዴት አድራሻዋን አላውቅም ይላል ይቀልዳል እንዴ ምን አይነት ጨካኝ ነው ምኑ የተረገመ ነው ጋዜጠኛ ዮናስ እባክህን የዚህች እናት እንባ ትንሽ እንኳን ያሳዝን ልጅቷ የት እንዳለች አሳውቃት ለምን ማንገላታቱ አስፈለገ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 2 жыл бұрын
ጌታን አሳዘንሽኝ ተረጋጊ እህቴ ስትኖሪ ነዉ ሁሉም ሚሆነዉ
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ እማ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የእባግዜ😭😭😭😭😭😭
@massamo4596
@massamo4596 2 жыл бұрын
Bizu gifegna abatoch allu ayzosh ihite geta yiredashal!!
@eh9850
@eh9850 2 жыл бұрын
አይዞሽ ልጅሽን ታገኚያታለሽ::
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽና ልጅሽን እንድታገኛት ይሁን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አንቺ እራስሽን ጠብቂ እባክሽን ዮናሱ ግን ምን ሆኖ ነው እንዲህ ቀባጣሪ የሆነው ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ይሄ???? እስቲ ከእርሱ እንስማ አይዞሽ ለልጆችሽ ኑሪ!!!!
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@maryammaryam554
@maryammaryam554 2 жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖች እህት በሰላም ያገናኝሽ ዮናስ እ ባክህ መላበላት
@donatelaezu2242
@donatelaezu2242 2 жыл бұрын
Lejesh erasewa alew bela temtalech egezeabehre misanew yeleme ayzosh 🙏🙏
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 жыл бұрын
የምትናገረው ይምታታል ደብቆኛል እርሱጋ ናት ትልና እንደገና አይዞህ ልጃችንን እናገኛለን አልኩት አለች አንዴ ለእናቴ ፀልይ ስለተጨነቀችም ይሆናል ይሄ አረመኔ ለእርስዋ እናት እርሱ ነው የሚፀልይ
@fatimawasye9409
@fatimawasye9409 2 жыл бұрын
Askale or amsalen afelaligi ...ayzosh ewneti atidebekim
@senisfamily5411
@senisfamily5411 2 жыл бұрын
አገር ውስጥ ሆና እንደዚህ አይጨነቅም ምናልባት ቸግሮት ለጉዲፈቻ ሠጥቶ ነው እንደዚህ ግራ የገባው
@walkthewalktalkthetalk6371
@walkthewalktalkthetalk6371 2 жыл бұрын
ያንቺ ግምት ያስኬዳል።ለዚህ ምናልባት ማህበራዊ ጉዳይ ሲባል የነበረው መስርያቤት በ90ዎቹ ማለትም እሱ ለአከራዪኝ ሰጥቻት ሄድኩ ያለበት ወቅት ወላጆቻቸው በ HIV ያጡ ጨቅላ ህፃናት ለ ማደጎ የተለያዩ አገራት ዜጎች የሠጠበት ጊዜ ስለነበረ እንዲያጣሩላት ብትጠይቅ ይሻላታል።
@senisfamily5411
@senisfamily5411 2 жыл бұрын
@@walkthewalktalkthetalk6371 ትክክል
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 2 жыл бұрын
ለነገሩ አገር የሚሸጡ ጋዜጠኞች ልጃቸው ቢሸጡ አይገርምም ልጅቷ አለች ዋሽቶሽ ነው ጋዜጠኛ ውሸት ደማቸው ውስጥ ነው ያለው ከጥቂቶች በቀር ወደ ህግ ሂጂ ይሄ ባለጌ አውቆ ነው ተስፋ ሊያስቆርጥሽ ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ በእምነትሽ ፀልይ ወደ ህግ ሂጂ
@mekirtube1732
@mekirtube1732 2 жыл бұрын
እረ ምን አይነቱ ነው ይሔ ደሞ ወ ይ ጉ ድ መድሃኒዓለም ይርዳሽና ከልጅሽ ተገናኚ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮ ይንፎ ሚዲያ የዚች እናት የምሰራች ብርሃኑ እንባ መታበሰ አለበት ምክኒያቱም ልጂቱን አባትየው ለምሰራች ማሳየት አለበት መደበቅ የለበት የሰጠው ምክኒያት አጥጋቢ አይደለም አላሳይም ካለ በህግ መጠየቅ አለበት እህት የምሰራች ብርሃኑ አይዞሸ አታልቅሸ ልጅሸ ትገኛለች የእኔ እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ለንሮ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ብላ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅም ቤተሰቡ በሙሉ እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
Egziabher yirdash yene konjo ayzon tigegnalech
@Davidm127
@Davidm127 2 жыл бұрын
ethio info ምርጥ ናችሁ የምር ኤልያስ አከበርኩሁ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ በማንነቱ ታረደ እንደ በግ ፍትህ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ተቀብራለች አይ አንቺ ኢትዮጵያ በሰው ደም ዋኝሽ 😭😭😭😭🖤
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እናት ልጇን ልጅም እናቷን የማግኘት መብት አላቸው ግን ሰውዬው ዮናስ የሚባለው እጅግ በጣም ባለጌ ነው እንዴት እናትና ልጅ እዳይገናኙ ያደርጋል የተጣሉ ልጆች እንኮን ወላጆቻቸውን ይፈልጋሉ ስለዚህ እንደ ባለአይምሮ ዮናስ አስብና እናትና ልጅን አገናኝ
@titishaethio308
@titishaethio308 2 жыл бұрын
Ye Abatyew kale meteyk yetale?
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 жыл бұрын
አንቺም እናትቨም ማሳደግ ትችሉ ነበር ሁሉም ያልፋል ልጀን ያህል በጣም ነው የሚያሳዝነው ያውም ሲት ልጀናት እናቱ ጨከና የሰጠጨ ብሎ ነው እሱም የጨከነው አይ ጊዜ አምላከ ይርድቨ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ትክክል መጀመሪያ ነው ልጂቱን አሳልፈው ሲሰጡ ስህተት የሰሩት ወዶችማ መችስ አያስቡም እኮ
@getealamdew1632
@getealamdew1632 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሸ ሰውየው በህግ መጠየቅ አለበት የደበቀው እውነት እሱ ጋር ነው ያለው በጣም ይከብዳል 🙏🙏😡😡
@aberatsegaye3892
@aberatsegaye3892 2 жыл бұрын
Atfred
@melukinfe669
@melukinfe669 2 жыл бұрын
Balebetun hiduna eyowat esuwaga yeminor misxir yinoral way taqalech way......???? Mesxir tinagerachuwalech
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 жыл бұрын
በህግ ትጠይቀው እሱ የደበቀው ነገር አለ ወይም ለልጅቷ እናትሺ ሞታለች ብሏትም ሊሆን ይችላል
@tiztaEyoba-eq9py
@tiztaEyoba-eq9py Жыл бұрын
የተረገብመ ሰው ነው ልጅሽ ታገኛታለሽ አይዞሽ ውዴ
@tadutadu6190
@tadutadu6190 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጠር ይርደሽ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ምናልባት አቅም አቅቶት ለሰው ሰጥቷት ቢሆንስ በደንብ ጠይቁት እንደው ባንችም እዳልፈርዲ ልጂስለነበርሽ እናትሽ ግን እይይይ አሳልፋ መስጠት አልነበረባትም
@saratube5851
@saratube5851 2 жыл бұрын
Ere behig yiteyek
@mamem3436
@mamem3436 2 жыл бұрын
የምስራች አይዞሽ ልጅሽን ታገኛለሽ ዮናስ ከሰው ብትደብቅ ከእግዝያብሄር አይደበቅም፡፡ ይህን ያህል ወንጀል ተሸክመህ ቲቪ ላይ መቅረብህ ደፋር ነህ፡፡ የምስራች በርቺ እግዚያብሄር ይርዳሽ ልጅሽን አግኝተሽ ስትደሰቺ ለማየት ያብቃን
@tinamedia1719
@tinamedia1719 2 жыл бұрын
የምስራች ዮናስ አዘዘ በተለያዩ ሚዲያ ላይ የሰራ አንጋፋ ጋዜጠኛ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ሱፐር ስፖርት ወይም ዲስትቪ ላይ እየሰራ የሚገኝ የስፖርት ጋዜጠኛ ሲሆን ግላዊ ባህሪውም ቁጡ፤ ውሸታም እና ግልፍተኛ ሲሆን ምናልባት ሚስት አግብቶ ልጅ ስለወለደ ሚስቱ ለምናው እሺ ካለ እንጂ ባህሪው አስቸጋሪ ውሸታም ቁጡ ነው:: አለች እያለ ሲያጨበረብርሽ ስለነበር ሚስቱ ትጠይቀው አለበለዚያ በህግ ይጠየቅ ያሾፍብሻል እሱ እውነቱን አይናገርም::
@almetowgashaw6986
@almetowgashaw6986 2 жыл бұрын
በስማም አደገኛ ሰው አገርችን እደዝህ ነው እሚፈርሱት
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
እኔ አባትዬው አንድ የደበቀው ሚስጥር እንዳለ ነው የሚሰመኝ
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 2 жыл бұрын
ህግ ይፈታዋል ወደ ህግ መሄድ አለብሽ ይሄ ጨካኝ !!! እናት መሆኗን የረሳ አውሬ…
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ያርብ እሩት በህይወትካለች አላህ ያገናኛችሁ ይሄኔ እሷም እናቴ እያለች አይይይይይ
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 25 МЛН
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 139 М.