ከ15 አመት በኋላ አባት መልስ ሰጠ! ያልተፈታው እንቆቅልሽ ክፍል 2 Ethiopia | EthioInfo..

  Рет қаралды 114,736

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 1 000
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
በዛ መልክ ትመልከተዉ ወንድሜ ወዳጄ። አልወቀሰችህም። እንኳን ለአባት፣ ዉጭ ተጥለዉ ለተገኙ ልጆቻቸዉ፣ እናት ልጇን የመጠየቅ አጋጣሚ ካገኘች፣ መጠየቋ ያስደስታል እንጂ አያስወቅሳትም።
@muluemebetabera5736
@muluemebetabera5736 2 жыл бұрын
እኔ ግን ዝም ብዬ ሳየው ሰውዬው እንኳን ልጅ ለ15 አመት የጠፋበት ቀርቶ ለአሳራ አምስት ቀን እንኳን የጠፋበት አይመስልም ምንም የሚናገረው ነገር እውነት አይመስልም የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል እንኳን ለዚህ ያህል አመት የጠፋበት ቀልደኛ ነገር ነው እውነቱን ተናግሮ ለራሱም የህሊና እረፍት ቢያገኝ መልካም ይመስለኛል።
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
በጣም ያሳሰበው ስሙ ነው እራሱን ነው እየተከላከለ ያለው ይሄ ሰውየ 15 አመት ሙሉ ለምን ደበቀ ልጅን ያክል ነገር ሲጠፍበት ብዙአመት ተከራይቶ ከኖረ በወቅቱ ሌላ ተከራይ የሚያውቀው የለውም ስልካችውስ እንዴት አይኖረውም አረ ኡኡኡኡ
@getenettadesse5901
@getenettadesse5901 2 жыл бұрын
ክፍትአፍ ደነዝ ስለሰው እዲው አይቶማውራት ይቻላል የጠንቋይልጅ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
ይቅር ይበላቹ አትፍረዱ: እናት ይሄሁሉ አመት ልያት ሳትል እሱ ምን ያድርግ
@engdawork212
@engdawork212 2 жыл бұрын
ትክክል ጉድፈቻ የስጣት ይመስለኛል። ምክኒያቱም ኢትዬጽያ ብትሆን እርስዋ ታየው ነበር።
@fraolfraol4769
@fraolfraol4769 2 жыл бұрын
እሱስ ወንድ ነው 9ወር አርግዛ የት እንደጣለቻት ሳታቅ ከ15አመት በኋላ ምን አይታበት ነው ታዋቂ ስለሆነ ? ልጅን ያህል
@lemlembereket839
@lemlembereket839 2 жыл бұрын
ይሔ ሰውዬ አይደለም ልጅ እቃ የጠፋበት አይመስልም ፊቱ ላይ ሐዘን የለም ፈጣሪ እናቷን እንድታገኝ እርዳትምስኪን
@ekramketama1449
@ekramketama1449 2 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እናትም አባትም ጥለዋታል ማንም ማንንም መውቀስ አይችሉም
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ወንዶችም ሆነ ሴቶች አልጋ ላይ ከመውጣታችሁ በፊት ልጅ ቢፈጠር ማሳደግ እንችላለን ወይ ብላችሁ አስቡ። ወልዳችሁ እንደፈለጋችሁ ከጣላችሁ በኃላ ልጆች ስንት ስቃይ አሳልፈው ካደጉ በኃላ ልጄ የት ነህ የት ነሽ እያሉ የአዞ እንባ ማንባት ፌር አይደለም
@godislove5271
@godislove5271 2 жыл бұрын
ጥለውበት የሄዱበት መንገድ ስህተት ነው ሊባል ይችላል ኣለባቸው ጫና ሊሆን ይችላል ሰለዚህ በእሱ ይቅርታ ይጠይቃሉ አባት እያለ አክስት ባያሳድጋት ይመረጣል ብለውም ይሆናል። አውቆ የተደበቀ ቢጠሩት አይሰማም ይባላል የዚህች ሚስኪን እንባ ጎርፍ ሆኖ ከሚደፋህ ልጁኣን ከደበከብት አውጣና አሳያት ልውሰዳት ኣላለችህም ክፉት ምንም አይጠቅምህም ፈጣሪህን ፍራ መኖሩኣን ከአንደበትህ ማወቅ ይቻላል እንኳን ልጅ ቶይ የጠፋህ እንኳን አትመስልም
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 2 жыл бұрын
እም እኔም ምንም አላመንኩትም የቃላት ድግግሞሹ የሆነ የደበቀው እውነት እንዳለው ያስታውቃል። እናትየው ወይ በህግ ትጠይቀው።
@girmaneshberhe1544
@girmaneshberhe1544 2 жыл бұрын
ልጁ የጠፉበት አይመስልም የት እንዳለች ያቃል
@drawingzone101
@drawingzone101 2 жыл бұрын
Enat eyalech lemin bakist tadigalech?
@user-wt3wg1lw5n
@user-wt3wg1lw5n 2 жыл бұрын
ውይ ምንም እውነት አይታይበትም የዴበቀው ነገር አለ እንትን እንትን ምናምን ምናምን ይላል። ስንቱ አባት አለ
@lemlemmarmar4142
@lemlemmarmar4142 2 жыл бұрын
ልብ ላለው የሚናገረውን እራሱ ይምታተበታል ስድስት አመት ማለት ሴትየዎ ቤተሰብ ሆኖል ማለት ነው እንደኔ ቤተሰቧን እየተበቀለነው
@asterabeje6300
@asterabeje6300 2 жыл бұрын
በህግ አግባብ መጠየቅ ያለበት ሰው ነው አያት ለአባቷ ሰጡ እሱ ስላሳለፈው ችግር ነው እሚያወራ።እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው።
@engdawork212
@engdawork212 2 жыл бұрын
የስጠህበትን ድርጅት ዝም ብለህ ተናገር፣ ለአንተም አእምሮህ ያርፋል
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 жыл бұрын
እንደዉ ገድሎ ጥሏት ነዉ የሚመስለኝ ከአነጋገሩ አሁን በጣም ተፀፅቷል። እዉነቱን ቢናገር ጥሩ ነዉ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ዘመዶቿም ያደረጉት ነገር ጥሩ አይደለም። እንዴትስ ልጅን ያህል ነገር እንመካከር መጣን ብለው ጥለውበት ይሄዳሉ? የኢትዮጵያ ወንዶች አሁን አሁን ነው እንጂ የዛን ዘመኖቹ እንዳሁኖቹ አልነበሩም ይከብዳቸዋል፣ ምን ከምን ያደርገዋል ብለው አስበው ነው? የራሱም ሁነኛ ቤተሰብ የሌለው እንደሆነ እንደገለፀልን እነሱም ያውቁ እንደነበር ነው። ተቆራጭ ላድርግ እናንተ አሳድጓት አላቸው አላደረጉም አሸክመውት ጠፉ። አሁን ልጅቷን የተቀበሉት መልካሟን የቤት አከራይ ማፈላለግ ነው መወቃቀስ አቁመው።
@sarhsarh4074
@sarhsarh4074 Жыл бұрын
Eko yenyem tryaki new
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
ልጅቱ እግዚአብሔር በህይወት አኑሩዋት ለመገናኘት ያብቃችሁ መፍርድ ከባድ ነው
@genwtwolde1313
@genwtwolde1313 2 жыл бұрын
እሱም በጣም ያሳዝናል ፊቱ ይናገራል ከባድ ነዉ መደሀኒያለም ይርዳቹ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ምንም አያሳዝንም!! ውሸታም ነው:: በልጅቷ ላይ የሰራውን እውነት ቢነግረን እናዝንለታለን ምንም ችግር አልነበረውም ወንድ ከመሆኑ አንፃር:: ይህ ሰው ግን ሆን ብሎ እየዋሸ ነው:: ወ/ሮ አምሳለ ወይም አስካለ የውሸት የተፈበረኩ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ ጎረቤት ይኖራቸዋል:: በአካባቢው የሚዪውቃቸው አይጠፋም ቦታ ቀይረው ቢሄዱም:: የተናገረው ብዙ ውሸቶች አሉበት:: አሁንም እውነት አርነት ታወጣለችና ልጅቷን ገድሎ ቀብሯትም ከሆነ በህግ አግባብ ይጠየቅ:: የትም ጥሏትም ከሆነ እውነቱን ያውጣ:: ይህ ጉዳይ በህግ ሊያዝ የሚገባው ጉዳይ ነው::
@sabaabebeeshetie7310
@sabaabebeeshetie7310 2 жыл бұрын
Minim ayasazinim I know him he is laying! 100% he is laying! Ye lijito amilak yifered!
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
ንግግሩ ላይ እልህና ፍርሃት አለበት ማለት ከብዙ አመት በኃላ መጠየቃቸው አናዶታል ሃቁን አላህ ይውጣላቸው እኔ ግን ለልጅቱ ከቤተሰቧ ብትገናኝ ደስ ይለኛል ልጅቱ ውሳኔዋን ትወስን እላለሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
በጣም የልጅቷም የማንነት ጥያቄ ይመለሳል እልህ አይጠቅምም
@muluworkbireda6172
@muluworkbireda6172 2 жыл бұрын
አባትየው ምንም የሚለው ነገር ግራ የተጋባ ንግግር ነው አዲስ አበባ ላይ ሰጠሁ የሚልበት አካባቢ ሰትየዋ የሚላቸውን ሞተውም ከሆነ የማይታወቅ ነገር የለም ልጅቷን የበቀል መወጫ አርገዋታል ሰውየው ሽፍንፍን ነው ሚያደርገው ህግ ሊያየው ይገባል
@liverpoolforever9294
@liverpoolforever9294 2 жыл бұрын
Abet mindnewu endi aynet gimit
@kingpapapi
@kingpapapi 2 жыл бұрын
አስተያየቶቻችን የኛን ማንነት ይገልፃፀሉ እኛን ከሰዎቹ ታሪክ እናውጣ ።
@muluworkbireda6172
@muluworkbireda6172 2 жыл бұрын
@@liverpoolforever9294 እውነት መራራ ናት አደል እውነት የማይዋጥላቹ እየመረራቹ ትውጧታላቹ ከአንደበት እየሰማን ያለው ነገር እንቆቅልሽ ነው የመሰለህ
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 2 жыл бұрын
dont be judgemental pls
@saratube5851
@saratube5851 2 жыл бұрын
Hig newu new mifetawu
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 2 жыл бұрын
እኔ ግን ይቅር ይቅርታ አድርጉልኝና ያለፍቃዱ ጥለውበት ስለሄዱ ሆም ብሎ የደበቃቸው ይመስለኛል ወይም ለሳዳጊ ሰቱዋት ይሆናል
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 2 жыл бұрын
በግምት ሃትያት ኣትግቢ እግዚአብሔር ነው የምያውቀው
@hawimengestu1519
@hawimengestu1519 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ሳይፈልግ ስለተዋት መበቀል ፈልጎ ነው እንጅ እሱም ዘመድ አለው ዘመዶቹ ጋ መስጠት ይችላል ሌላው ምንም ቢፈርስም በግዜው የነበረውን ቀበሌና ክፍለ ከተማ ሄዶ አ ስማቸውን በመጠየቅ እሳችውን ማግኘት ይቻላል ይህን ያክል አመት እየዋሸ እናቶን እና በግዜ ቢናገር መግኘት እምትችለውን አበላሸ በህግ ይጠየቅ ባይ ነ
@hareg6874
@hareg6874 2 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ሁለታችሁም አባት እና እናቶች በጣም ሀላፊነት የጎደላቹ ግለሰቦች ናችሁ:: ልጅቷን እኮ እቃ ነው ያደረጋችዋት: እናት ሀላፊነትሽን ወስደሽ እናትሽ ላይ ጣልሽ: እናትሽ ለማሳደግ የቻሉትን አደረጉ: ቢከብዳቸው ለአባት አስረከቡ:: አባትየው ጭራሽ ልጅቷን ለአከራዩ ሰጥቶ ኬንያ ሄደ: ሲመለስ አከራዩ የሉም,,,,,ምን አይነት አሳፋሪ ሰዎች ናችው? አሁን ላይ ልጅቷ ትሙት ትዳን የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው:: እናንተ ግን እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችው: እንዲሁ በፅፅት ህይወታችሁን ግፉ: ክፉዎች 😡:: ልጅቷ ግን በህይወት ካለች እግዚአብሔር መልካም ህይወትን ይስጣት: እርሱው ከጎኗ አይለያት::
@mesayasert6703
@mesayasert6703 2 жыл бұрын
እናትየዋ በጣም ባለጌናት እሷምታቀው ተጋድማ እግሯን መስቀልነውጂ ሐላፊነቷን አልተወጣችም ጥፊከዚበሏት እቺ ቆሻሻናት እናት ሳትሆን
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
በ14 አመቷ የወለደቻት ልጅ እኮናት እሷ ራሷ ህፃን አደለች እንዴምን ታውቃለች? ለናቷ ከመስጠት ሌላ ምን ምርጫ ሊኖራት ነው?እሱ ትልቅሰው ሆኖ የ14 አመት ልጅጋ ግንኙነት ፈጥሮ በማስረገዙ ወንጀል ነው የሰራው:: ኢትዮጵያ ስለሆነ ነው እንጂ ወህኒ መውረድ ያለበት የ14 አመት ልጅ የተገናኘ ግዜ ነው
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx ጎሽ እኔም የምለዉ እሱን ነዉ። ልጅቱ እሱ ሲደፍራት ገና 12 ወይም 13 ነበረች እኳን እሷ ልጇን ልትንከባከብ ቀርቶ እራሷ ልጅ ናት።
@abrhamkelmawork8785
@abrhamkelmawork8785 2 жыл бұрын
አትፍረጂ እህቴ።
@mahiletfilate5885
@mahiletfilate5885 2 жыл бұрын
እኔ እደሚመስለኝ ልጅቱ የሱ መሆኗን አላመነም ችግሮች ሲደራረቡበት ለጉድፈቻ ሰቷት ነው
@bekelechwoude8062
@bekelechwoude8062 Жыл бұрын
It looks.
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
Yes አዎ አነጋገሩ ያስታዉቃል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
በልጅነት ብዙ ስህተት ይሰራል አባት የደበቀው ነገር ይለ ይመስላል 🤔 ፈጣሪ ይረዳችሁ ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ልጅቷን ሲወልድ 22 አመቱ ነበር:: የልጅቷ ቤተሰቦች ልጅቷን የሰጡት ከ4 አመት በላይ ካሳደጉ በኃላ ኑሮዋቸው ተበላሽቶ አባትየው ስራ ስላለው እሱ ጋር በአባት እጅ ሰተው ነው የሄዱት:: ከ26 አመት በላይ ለሆነው ሰው ነው የሰጡት::
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 በትክክል እኔም እንደዚሁ ነው የምለው ማሳደግ ካልቻለ እኔ ገንዘብ እቆርጥላታለሁ እናንተ ያዞት ማለት ይችል ነበር ሳስበው ውሰድዋት ብሎ ተሰጥቷታል አሁን ምን ይበል ? የሆነ የሚያቀው የደበቀው ነገር አለ🤭 ጌታ ይፍታው 🙏 ✌️
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 አዎ
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
እኔ አላምንህም ምክንያቱም ፊትህ ላይ ውሸት ይታይብሀል እውነቱን ተናገር እንትኑ እንትን አለ ከማለት እውነቱን አፍርጠው አትዋሽ ስንት ምርጥ አባት አሉ አንተም አባት ተብለሀል
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 2 жыл бұрын
ዮናስ እኛም እንተባበራቹ የሴትይዋን ሙሉ ስማቸውን እና የልጃችሁን ስም እንዲሁም ፎቶ ለኢትዮ ኢንፎ ስጡልን
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
አላዛርዬ በእ/ር ስም በጣም እናመሰግናለን የ ሴትየዋ ስም ወይዘሮ አምሳለ ተስፍዬነው ይባል ልጃችን እሩት ዬናስ ትባላለች ፍቶዋም በቴሊግራም ልንልክ እንችላለን እባክህ እርዳን ወንድሜ 🙏🙏🙏
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ውሸቱን ነው! እንጂ ትክክለኛ ሰው ቢሆን ኖሮ የት እንደኖረና ትክክለኛ ቦታውን ይናገር ነበር:: የሴትየዋን ስም አይሳሳትም ነበር:: አንዴ እዚህ ጋር ነው አንዴ እዛ ጋር ነው የኖርኩት ብሎ ቤቱ የነበረበትን ቦታ አይዘላብድም ነበር:: ብቻ ብዙ ውሸቶች አሉበት:: ልጅቷን ገድሎ ጥሏት ሊሆን ይችላል ይህንን ሁሉ ዘመን ሲያጭበረብር የኖረበት ምክንያት::
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 ኧረ አይባልም ልጁ ናት እንጅ ጥላቱ አይደለችም
@esubalewgize160
@esubalewgize160 2 жыл бұрын
በጣም እራሱን ብቻ የሚወድ ሰለራሱ ደህንነት እንጂ ሰለፈጠራት ታዳጊና እናቷ ቀጣይ ህይዎት ምንድነው ብሎ የማይጨነቅ ጨካኝ ሰው ነህ ብዬ ነው የማሰብህ።
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እህት እክስት ተብየው አምጥተው ሳያይ ደብቀው ጥለው. ከሚሄዱ ለምን አላሳደጓትም። ለነሱም ልጃቸው ነች ምንድነው ችግሩ በዛ ላይ ሲተውለት ተነጋግረው እሳምነው ነው መስጠት ያለባቸው።በድብቅ እንመካከር ብለው ለምን ጥለው ይሄዳሉ።አሁን ለምን ይፈልጓታል?ይሄ ማለት እሱ ተጠያቂ እይደለም ማለት አይደለም።እነሱ የሴት ልጅ ክብር በሚል ሊደብቁ ስለፈለጉ ነው።ለማንኛውም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።ሁሉም ይሄን የሚያደርገው ተቸግሮ ነው እግዜር ያሳካላቸው።
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
የቀረበው ሁሉ ተበዳይ ነው ሀቁን አላህ ያውቃል እንደማንም ልጃቹ ጋ አላህ ያገናኛቹ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
እውነት ፈጣሬ ነው እውነቱን የሚያውቅ እኔም ፍርዱን ለሱ ሰጥቻለሁ ልጄብቻ በሄወት ትንርልኝ የስዋን ክፉ ከሜያሰማኝ እኔን ያስቀድመኝ አምላኪ 😭😭😭
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
@@yemsrachmisir8927 እህቴ ብርትት በይ እንጂ ሰውየው ውሸት ልብሱ ነው Ebs ላይም ይሂድና ይበጥረቅ ልጅሽ ቲቪ የማየት እድል ሊኖራት ይችላል እውነቱ ግን እሱ ጋር ነው ያለው ልቡን ድፍን አድርጎ የሚዋሸው ያረገውን ስለሚያውቅ ነውና አንቺ በርቺ የመጣውን ነገር ለመቀበል
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
@@user-de9hw9ob7i ያው ፈራጅ አምላክ ይፍረድልክ ልጄን በሄወት ኖራ ያሳየኝ ደክሞኛል 😭
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
@@user-de9hw9ob7i ያው ለፈጣሬ ሰጠሁኮ ምን አቅም አለኝ እንግዴ😭
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
@@yemsrachmisir8927 አይዞሽ ሀያቲ አይዞሽ አብሽሪ
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 жыл бұрын
ፈራጆች ዝም በሉ!!! የውስጡን ህመም እሱና ፈጣሪ ነው የሚያቁት። ዩናስ በጣም ብዙ ነገር እንዳሳለፈ ያስታውቃል። አንቱ የተባለ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ ነው። የሚዋሽ አይመስለኝም!!! የፈረዳችሁበት ማስመሰል ስላልቻለ ይመስለኛል!!! ፈጣሪ ልጅህ ጋ ያገናኝህ ወንድሜ!!!
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
አሚን እውነት ነው
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
ልጅ ያለው/የወለደ ሰው የሱን ምላሽ አይቶ ለመቀበል ይቸግረዋል።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
አጋሰስ።
@lulululu_20
@lulululu_20 2 жыл бұрын
@@mershaabebayehu3095 👍 😅😅
@ehite9164
@ehite9164 2 жыл бұрын
ለልጅታ መጥፋት አንደኛ እናታ ሁለተኛ አባትየው ነው
@gadissanegawo9344
@gadissanegawo9344 2 жыл бұрын
እናቷ ራሷ ህፃን ነች::
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
@Gadissa Negawo ahunm erasu
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 жыл бұрын
አክሰት ናሀያቶ ያደረጉት ነገር በወቅቱ ጥሩ አይደለም ወንድ ልጅወንድ ነው የምታጎጎ አድሜ ለይ ነው የሰጦት ምንም በችግሩ መሰጠት አልነበረባቸዉም አሱም ወሰጥ ህመም አለ ፈጣሪ ያገናኝችዉ ❤️❤️🙏🙏🙏
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 2 жыл бұрын
ትኩስ ድንች ነገር ሆነ እናትየው ለእናቷ ሰጠች አያትየው ደሞ ለልጅቷ አባት አባትየው ለአከራይ 🙄ከፍተኛ የሆነ ቸልተኝነት አለባቸው
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 2 жыл бұрын
እኔ ከይቅርታ ጋር አባትዬው የሚያወራው ምንም አልተመቸኝም ምክኒያቱም እሱዋ ስትወ ጣ ሚዲያላይ እና ቪዲዮ ሊለቀቅ ሲል መጣ በዛ ላይ እሳቸው እንዳይቀየሙ የሚባል ነገር ምንድነው የልጅ ጉዳይ ነው ይቀየሙና ልጅትዋ እናት አባትዋን ትወቅ እኔግን እሱና። ሰጠሁዋቸው የሚላቸው ሴትዮጋ የሆነ እንቆቅልሽ ያለ ይመስለኛል
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 2 жыл бұрын
ሰዉየዉ በህግ መጠየቅ አለበት እያወቀ መሆኑ ፊቱ ያስተዉቃል ልጅትዋ ሀያለበት ሆና መድሃኔአለም ይጠብቃት አሜን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
የሁለቱንም ንግግር ጎን ለጎን መስማቱ ጥሩ ነው እንደዚህ በአንድ በኩል ላለመፍረድ ያሰችላል ። የሆኖ ሆኖ ብዙ እውሸት ነገር ያለ ይመስላል ልጅን ያህል ነገር እንደ ቀላል እቃ ያለችበትን እውቀት የፈለገ እነሱ አይጠይቁ አባት እኮ ነህ አንተን በመተማመን ነው እንደምትማር በመገመት ከትምህርትዋ ላለማዘናጋት አስበው ነው እንጂ ልጅዋን ሳትፈልግ ሳትናፍቅ ቀርታ አይደለም ብዙ አባቶች እናውቃለን ልጆቻቸውን ያለ እናት ያሳደጉ ያንተ ግን አከራዬን አምናቸዋለው ብለህ ሰጥተህ ያለመፈለግህ እራሱ ስህተት ነው እቺ ልጅ በህይወት ለመኖርዋ ምን ማረጋገጫ አለህ ያውም የሚዲያ ሰው ሆነህ ሌላ ስለመማርዋ ስትጠይቅህ ያስተማርሻት ይመስል ለምን ትጠይቂኛለሽ እንዳልካት ተናግራለች ዮናስ ጥፋትህን ሁሉ ወደ እነሱ ታደርጋለህ እንጂ ጥፋቱ ያንተ ነው በዛን ሰዓት አንተ እየሰራህ እሷ ስራ የላትም ነበር በአጠቃላይ ለምን ቆይተው መጥተው ጠየቁኝ ትላለህ እየደጋገምክ እራስህን መርምር እናት እኮ ናት እሷ ምንም አልዋሸችም ቆይተው ለምን ጠየቁኝ እንዴት ይባላል ?
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 2 жыл бұрын
እሷዋ እኮ ተናገረች እሱ እመልሳለው ብሎ ቀባጠረ እንጂ
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 2 жыл бұрын
ምንአልባት ወንድ ስለሆነ ከልጅ ጋር ከብዶት በሌላ ሰው አድራሻ ለፈረንጅ ተሰጥታ ሆኖ የሰወቹ አጅራሻ ጠፍቶበት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ተጨንቋል ለክፍት አይመስለኝም ለሱም ልጁ ናት ገን እዉነቱን ቢናገር ጥሩ ነዉ ለራሱም በጣም ተጨናንቋል አኮ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 жыл бұрын
በጣም
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
awo yhone cheger ale
@user-lb9pi6cd3v
@user-lb9pi6cd3v 2 жыл бұрын
የተደበቀ ነገር አለ ልጅቷን ጉድ ፈቻ ሰቷት ይሆናል በደንብ መጠየቅ አለበት !!!!!
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
That's the point. He might misssed her after gave for adoption. But he must tell the truth
@sarahyeet4839
@sarahyeet4839 2 жыл бұрын
He has to be fired;he is is not honest
@sarahyeet4839
@sarahyeet4839 2 жыл бұрын
Werada shermuta
@Fiker-mar
@Fiker-mar Жыл бұрын
እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም እውነቱን ተናግሮ ሚመጣውን ቢቀበል ይሻለዋል ፊቱላይ ውሸት ብቻ ነው ሚታየኝ እና ደሞ ሁለታቸውም ከ20አመት በኃላ ልጄ ማለታቸው ይገርማል ስንት አይነት ሰው አለ💔💔
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አይ ልጅቷ ሞታ ከሆነ ቢነግራት እናት በመከራዋ ትችል ነበር እሱ ግን
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
እኔ የምለው ሰውየው ከገመዷ የመለጠች በግ መሰላችው ባለቤትህን. ቀቅለህ ብልት የሰው ልብ አታቃጥል ባለጌ. ምን ክብር አለህናነው አንተን ብሎ ባለትዳር. ውበት ነህ
@Fiker-mar
@Fiker-mar Жыл бұрын
@@ShibibaAtoipi ሞታ ቢሆንማ ያኔው ሰው ያውቅ ነበረ ጉደፈቻ ሰጥቷት ይሆናል
@Fiker-mar
@Fiker-mar Жыл бұрын
@@ShibibaAtoipi ምታወራው ምንድነው
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 Жыл бұрын
እሱ እውነቱን አሁን እንዳወቃቹሁ እርግጠኛነኝ ልጄን ሙሉ እድሜዬን ስፈልክ የበር የኖርኩት ፈጣሬ ነው የሚያውቀው እውነት ዬናስ ፊልም እየሰራ ነው የሚመስለኝ እ/ር ፍረድ 😭😭😭
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
እንዴት አንተ 15 አመት ሁሉ የት ነበርክ እናትየዋን አታስለቅስ ልጇን ከአደረስክበት ቦታ ስጣት ደሞ 15 አመት ለፖሊስ ልጅቷ መጥፋቷን አላመለከተክም ይህ ከምን የተነሣ ነው ልጅህ አይደለችም እንዴ በል አሁን እናትየዋ የስኳር ህመምተኛ ነች በብስጭት እንዳትገድላት እውነቱን ተናገር የውስጥህን እግዚአብሔር ይወቀው እስከአሁን የዋሸኸው ይበቃሃል ከአንድ ጋዜጠኛ ይህ አይጠበቅም አሁን ልጅቱንም መልስላት
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
ኣይይ እዝጋቢሀር ምህረት ይርግ አንጂ ኣላውቅም ማለትህ ኣይታመንም ልጅ ያህል እንደዚ በቀላል ዝም ማልት ኣትችልም አስከ ዛረ
@user-gw9nn5io2w
@user-gw9nn5io2w 2 жыл бұрын
ኢሄ ሰው ውስጡ የደበቀው ነገር አለ ምንም ግልፅ ያለ ነገር አላየውም በህግ መጠየቅ አለበት ሲጀመር የሰጣቸውን እናት ስም ሚኖሩበትን በትክክል መናገር አለበት
@kidistgebremariam6500
@kidistgebremariam6500 2 жыл бұрын
Enitine abzasa
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
እኔም አላመንኩትም በፍፅም ድካም ሆነብን መንከራተት ብቻ ቢያንስ አንድሰው የሚያውቅ ይጠፍል ተረት ነው የነገረኝ የሚመስለኝ እውነት ልጄ በሄወት ትኖር 😭😭😭
@kidistgebremariam6500
@kidistgebremariam6500 2 жыл бұрын
We need Justice for this little girl
@kidistgebremariam6500
@kidistgebremariam6500 2 жыл бұрын
And he have to go to jail and ask by police he is lying you can tell from his reaction and body language he keep saying (entiene) so there is something
@user-gw9nn5io2w
@user-gw9nn5io2w 2 жыл бұрын
@@yemsrachmisir8927 አይዞሽ የኔ እናት እሱ ቢደብቅም ፈጣሪ ባለው ሳት እሷ እራሷ እናቴን ብላ መምጣቷ አይቀርም አቺ ብቻ ፀሎት አድርጊ የኔ እናት
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 2 жыл бұрын
ሃይ አባት ጭካኔክ ስለ እናትዋ ትተክ አንተ ግን ለዚህ አመት ሙሉ ልጅ ትኑር ትሙት ሳታዉቅ በቃ ሴትያዋን አጣሁ ብለክ ቁጭ አልክ ቢያንስ አንተ የሚድያ ሰዉ ነህ በህጉ አግባብ ሚዲያዉን ተጠቅመክ ለምን አላስፈለካትም እናቲቷእኮ አንተን አምና አባትዋ ጋር ናት አልረብሻትም ብላ የእናትነትን ህመም ችላ እንጂ ይህን ጉድ ብታዉቅ በጊዜ ታስፈልጋት ነበረ ሁሌም ነገሮ በቆዩና በረዘሙ ቁጥር ዋጋ ያስከፍላል ብዙም ነገር ይበላሻል
@ryzenfpzyt3312
@ryzenfpzyt3312 2 жыл бұрын
ግምት ጥሩ ባይሆንም እሱ ልጅትዋ ያለችበትን ያውቃል ብዙ መከራ ገፍቶአል በችግሩ ጊዜ የረዱት እናት ቃል ገብቶ ሰጥቶአቸው ከሆነ አምጥተው ለወረወሩለት ቤተሰቦች ብሎ ቃሉን ማፍረስ አልፈለገ ይሆናል በሱ ቦታ ብሆን እኔም ለልጄ የናትነትን ቦታ የምሰጠው ስትጣል ላነሳት ነው።
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 2 жыл бұрын
ጥሩ አተያይ ነው ግን ደሞ ቃሉን ማጠፍ ካልፈለገና ልጅቱን በችግር አሳልፎ ከሰጣት ለናትየው እውነቱን ነግሮ ልቧ እርፍ እንዲል ማረግ ነውንጂ ምን ያስዘላብደዋል?
@seblenegash6729
@seblenegash6729 2 жыл бұрын
አምጥተው አልወረወሩም አባት ነው የማሳደግ ሀላፊነት ኡለበት እሱም እራስ ወዳድ ሆኖ ነው ለሰው የሰጥት የደበቀው ነገር አለ
@r0dacanola589
@r0dacanola589 Жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነው የገመትኩት ሥለጣሉበ ተናዶ ነው እንጂ ገን ሀቁን አሏህ ይወቀው
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ልጆችኮ የእግዚአብሔር አደራ ስጦታዎች ናቸው በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ዋጋ ከፍለን ልንጠብቃቸው ልናሳድጋቸው ይገባል በኛ ምክንያት መጥተው የከበበንን ሁኔታና ችግራችንን አይተን ምቾታችንን ፍለጋ ዋናችን አድርገን የልጆቻችንን ነገር ቸል ልንል ለጉስቅልና ልንዳርጋቸው ችግሩም አልፎ እኛም ለፀፀት ልንዳረግ አይገባም።ለማንኛውም እግዚአብሔር ይፈልግላችሁ ከልጃችሁም ያገናኛችሁ።
@melug1068
@melug1068 2 жыл бұрын
ጎሽ ትክክለኛ አስተያየት ይሄ ነው
@engidaworkwube2497
@engidaworkwube2497 2 жыл бұрын
ሰው ወደ ኬንያ ሲትሄድ ለወላጅ ወይ ለአያት ይሰጣል እንጂ ለማንም ተጥሎ ይኬዳል ወይ?
@MB-ip6hf
@MB-ip6hf 2 жыл бұрын
ሰውየው የደበቀው ነገር ያለ ይመስላል፣ እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣው።
@user-ph3rn4cc6f
@user-ph3rn4cc6f 2 жыл бұрын
በትክክል የሆነ ነገረ የደብቀው ነገረ አለው በትክክል
@mekonnenasrat9962
@mekonnenasrat9962 2 жыл бұрын
መፍረድ በጣም ቀላል ነው እደሰው ማንም ሰው ስህተትን ይሰራል ግን እደራሳችን እንየው እኔ ብሆን ብለን። ጥቂት እድለኛ ሰወች ከችግር ነፃ ሆነው ኖረው ይሆናል ነገር ግን በችግርና በፈተና ውስጥ አልፈናል የችግሩ አይነትና መጠን ይለያይ ይሆናል። ዮናስ ግን በችግር የተፈተነና ካሳለፈው የሂወት ፈተና አንፃር ፊቱላይ የሚታየው ጭንቀት ከቃላት በላይ ናቸው። በተረፈ ዮናስ ያሳለፈውን ችግር ሙሉንም የነገረን አይመስለኝም ግን ልጅህን አከራይህ ይዘውልህ ኖረው ፍራንክ አገኘው ብለህ ዘለህ አምጡ አትልም ህሊና ላለው ሰው ልጁን ይዞ ጎዳና ለመውጣት እእእ የጥሩ አባት ተግባር አይሆንም ስለዚህ ብዙ መከራ ገፍቶ በውስጡ የልጁ ነገር እየበላው እሱን ነው ማሰብ። መቼም የአበሻ ጥንዶች ግንኙነት የሞት ፍርድ የሚፈረድበት በጥንዶቹ ቤተሰቦች ነው ካፌ ውስጥ አሳቅፈውህ የጠፋ ሰወች ለዛውም ለማኖር ለማሳደግ የሚችሉ ሰወች ዛሬ ዮናስን ታዋቂ ሰው ስለሆነ ክብሩን ለመንካት መስሎባቸዋል ግን ሲናገር ፊቱን እዩት ውስጡ ስቃይ አለ እግዝአብሔር ለሱ መፍትሄ ይሁነው። ያደገ ልጅ ማንም አይጠላም እሱ ብቻ ነው በፀፀት ሲሰቃይ ያየሁት በተረፈ እግዚአብሔር ያግዝህ በዙሪያው ያላችሁ ወዳጆቹ እባካችሁ ባቅማችሁ አግዙት እዲሁም ባለቤቱ።
@hhana1232
@hhana1232 2 жыл бұрын
እኔ በማንም መፍረድ አልፈልግም ምክንያቱም የሰው ልጅ በብዙ መንገድ ፈተና ያልፋልና ፈጣሪ የረዳቸው
@mimilove6630
@mimilove6630 2 жыл бұрын
ልጅን ያህል ነገር መስሪያቤት አምጥቶ ከመጣል ተቆራጭ እንዲሰጥ ብህግ መጠየቅ አይቀልም ነበር ወይ ሌላው እናቴ ሳትሞት ልጀን ትይ ለሚለው ሲጀመር የዚህ ሁሉ ችግር መነሻ እናትሽ አይደሉም ውይ ሌላው ልጁን አልረዳም ብላችሁ መስሪያ ቤት ክጣላችሁበት ግዜ ጀምሮ የእናትነት ግዴታ ሳይወጡ ክስልክ መደወል ባላለፈ ሁኔታ ኖሮ አሁን ላይ እሱን ተጠያቂ ከማድረግሽ በፊት እራስሽን እይ ብእርግጥ ስትስጥ አላውቅም ካልሽ ደግሞ እናትሽና አክስትሽን ነው የመጀመሪያ ተጠያቂ ከዚያም ረጋ ብሎ ከአባት ጋር ተመካክሮ ወደ ፍለጋ መግባቱ መልካም ነው ከዚህ ውጭ አባትነቱ በDNA ያልተረገጠ የሕግ ባል ያልሆነ በዚህ ዘመን ሥራ ቦታ አምጥታችሁ መጣላችሁ ሳይበቃ አባትዬውን ልመበቀል ይመስላል እና የኔ እህት ሁለተኛ ስህት እንዳትስሪ መጠንቁ ጥሩ ይመስልኛል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይህንን ስጽፍ ባአንች ለመፍረድ አይደለም 3 ልጅ ያለ አባት ያልእረዳት አሳድጌአልሁ ብቀል አይጠቅምም ፍቅር ግን ቡዙ እርቀት ያስኬዳል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ትክክል በጣም እስማማለሁ።
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
ልጅን ያክል እስከዛሬ ድረስ የት ነበሩ እሱ ምንም ምክንያት ቢሰጥ እንኳን ለልጅ ለማግኘት ምንም ጥያቄ አያስፈልግም አሁን የእራስ ነገር ሲመቻች ዛሬ የእሱ እመም ይብሳል አሁንም ፀፀት ነው እንደዚህ የሚያደርጋቸው ምንም ባይኖርም ልጅን አሳልፎ መሰጠት ማለት ምን ማለት ነው ለአንተ እግዚአብሔር ይረዳህ
@mesayasert6703
@mesayasert6703 2 жыл бұрын
እቺ እናት ሳትሆን አረመኔናት እደውም አታሳያት ልጅቷ አልጠፍችም አባትየው እየተበቀላትነው
@meharizufan1206
@meharizufan1206 2 жыл бұрын
Huletum yedebekut mistir ale bedenb yastawkal. Sewyew eyetebekelachew ymeslegnal werwrewlet slehedu enji betikikil lijitu alech
@selinahusen4150
@selinahusen4150 2 жыл бұрын
አይ ሰውዬው ግን ትክክለኛ ታሪክ ሚያወራ አይመስልም የሆነ የደበቀው ነገር አለ . አምላክ ይርዳቸው ለናትየው ሲል. እንዴት ይሄ ሁሉ አመት እንደሌለች እያወቀ አይፈልጋትም
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
በትክክል
@etsegenetfeker
@etsegenetfeker 2 жыл бұрын
የደበቀው ነገር እንዳለ ያሦታውቃል ወይ በሠአቱ ጥሏታል ወይ ያለችበትን እያወቀ እስከዛሬየት ነበሩ ዛሬ ስታድግ የፈለጓት ብሎ ይመስለኛል እንጂ ወይዘሮ አስካለች ያላቸው የፈጠራቸው ገፀባህሪ እንጂ እንዴት ተከራይ እንኳን ቢሆኑ ጎረቤት ዘመድ ምናምን ይጠፋል ትልቅ ሠው ናቸው ካለ እናትየዋ መብት ካላት በህግ ነው መጠየቅ ያለባት
@solami4708
@solami4708 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስታወራ እራሱ የውሸት ነው የሚመስልብህ እኔ እንደሚመስለኝ ጥለሀት ነው እንጅ እና የት ገባች
@ethioaberus2005
@ethioaberus2005 Жыл бұрын
እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል ሌባነው
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
ልጅቷ እደቃ ቆጠራችኅት እዴ የቤት ቁጥር አላቅ ልጆቿን አላቃቸውም እዴ በስመአም ምን አይነት ወላጆ ናችሁ ተምታቶባችል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
ዮኒ ያነተም ታሪክ ያሳዝናል ምሰራችም ታሳዝናለች ነገር ግን ዮኒ አነተ ጋር ብዙ አዉነት አለ ብዬ አሰባለሁ ለማንኛውም ፍጣሪ ይርዳችሁ 😔🙏አነድ አና አንድ አዉነቱ ዮኒ ጋር ነዉ በዉሰጡ ያሰቀመጠዉ ነገር አለ በመቀጠል አያትየዉ አና አክሰትየዉ ሃላፊነት የማይሰማቸው ሰዎች አነደሆኑ በዚህ ታሪክ ላይ አሰመሰክርዋል አሁን ልሞት ነዉ ገለመሌ አይሰራም ለማንኛውም ለምሰኪኖ አናት የምሰራች ሲል እግዚያብሔር ያገናኛት 🙏
@sarhsarh4074
@sarhsarh4074 Жыл бұрын
Enyem enatti lay new yeferedkuti mkneyatum lemne zm aleche
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 2 жыл бұрын
ሴትዬዋ እኮ በእድሜ የገፉ ስለነበሩ ቤትውስጥም አብሮ የሚኖሩት ልጅ የላቸውም ሁሉም ውጪ ከሆኑ ሴትዬዋ በህይወት የሉም ማለት ነው ከዛ የናንተ ልጅ ባዳ ናት ሁሉም አውጥቶ ይጥላታል የሚያነሳት አይኖርም ብቸኛ ናት ስለዚ ጎዳና ወታ በልጅነት ሰውነቷ በለጋነቷ ማንም ተጫውቶባት ሞታነው እንጂ በሷ እድሜ ያሉ ልጆች የቤት ሰራተኞች እንኳን ሶሻል ሚዲያ የጠቀማሉ እሷም ማንነቷን ትፈልግ ነበረ የኔ እናት ሞታነው በቃ ማሟረቴ አደለም እውነታው ይሄ ነው ከሁለቱም ስሰማ የተረዳሁት ይሄ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ብትገኝ ምኞቴ ፀሎቴ ነው 💚💛❤️
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
በፊት ተስፋ ነበረኝ የሱን ኢንተርቪው ካየሁ በኋላ ፊቱ ላይ ከሚታየው ጭንቀት ልጅቷ ከባድ ችግር ውስጥ እንደወደቀችና ያንንም እንደሚያውቅ ነው ምጠረጥረው።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።ሩትዬንም እግዚአብሔር በህይወት ኖራ ባዮሎጂካል ቤተሰቧን ለማየት ያብቃት ።መፍረድ ከባድ ነውና።
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏😭🙏
@hayatwollotube4154
@hayatwollotube4154 2 жыл бұрын
ሊስትሮ እየጠረጉ ልጃቸውን በፌስታል ቤት ወጥረው የሚያሳድጉ አባቶች ባሉበት ሀገር የመንግስት ሰራተኛ ልጆን የሚጥል ኸረ ይደብራል አይነፋም
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን እና ህዝቦችን በቃ ይበለነ ዘረኝነትም ይጥፋ
@brtgalkaso9757
@brtgalkaso9757 2 жыл бұрын
Amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏
@yafetabel2474
@yafetabel2474 2 жыл бұрын
የምር ምንም አሳማኝ ታሪክ አይደለም ሽጠሀት እንዳይሆን ግዜው የቴክኖሎጅ ነው ልጅቱ እናቴን ብላ ከፈለገች ግን ታሪክህ ይበላሻል !ልጅን ያህል ነገር ተደራራቢ አልጋ አረካት እኮ ቤት ሲጠብ ለሰፌ ቤት ላለው እንደሚሰጥ !ልቦና ይስጥህ የሴት እንባ ከባድ ነው!
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
ይቅር ይበልህ
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 жыл бұрын
እናት የለሀም ወይ የአንተ እናት አትጨከንብሀም ነበር
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 жыл бұрын
እዉነት ነው አምላከ ይርዳሀ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
አፈሬ፤ብላ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
አተብሎ፤አባት
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 жыл бұрын
አይዞን ዮኒ እውነት ለመናገር ዮኒ ፋና ሬድዮ ላይ ረጅም አመት የእስፖርት ፕሮግራሞችን ሲሰራ አድማጩ ነኝ ከዛ ደግሞ ወደ ብስራት ኤፍ ኤም ተዘዋወረ እሷ እንዳለችው እነሱን ሽሽት አይደለም መስራቤት የቀያየረው እንዲህም አይነት ስበዕናም ያለው አይመስለኝም እንደማንኛውም ሰው በሚድያ ነው የማውቀው አድናቂውም ነኝ የሆነው ሆኖ ለእሱም ለእሳም ሰላም ሲባል ልጃቸው ብትገኝ ደስ ይላል ፈጣሪም ይርዳቸው
@mamem3436
@mamem3436 2 жыл бұрын
የተደበቀ ትልቅ ሚስጥር ያለ ይመስላል፡፡ የምስራች እግዚያብሄር ይርዳሽ
@ayeuw3035
@ayeuw3035 2 жыл бұрын
የሠዉ ልጅ በችላነት የትም አይሠጥም ሲናገርም በሙሉ እምነት አይደለም የሆነ የደበቀዉ ነገር አለ ድሮም ያገራችን ሚዲያዎች በዉሸት ኮርስ አይደል ድግሪያቸዉን የሚጭኑት
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 2 жыл бұрын
በሁሉም ተገፋታለች ልጅትዎ በወላጆችዎ እና በእናት ቤተሰብ አሁን በእጅ ስቶ በግር ፋለጋ ሆነ ነገሩ ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ሰው ዝም ብሎ ይፈርዳል መጀመሪያ ሳያስበው መጣን ብለው ጥለውበትቱሂደው ሲያበቁ ወንድ ልጅ ነው አጋዥ አልነበረውም ይሻላል ያለውን አደረገ የሂወት ውጣ ውረድ አለበት ስለዚህ ለሱም ልጁ ናት ዝም ብላችሁ አትሳደቡ
@esetechender8983
@esetechender8983 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ።በጣም ስነምግባር ያለው ሰው እንደሆነ ነው የተሰማኝ።እናትየው ልጅቱን ጥለውበት ሄደው ከአመታት በኃላ ታመሙ ሲባል መምጣቱን ከዛም በላይ ችግሩን እንደ ቤተሰብ እንፍታ ማለቱ ምን ያህል ከባድ ግዜ እንዳሳለፈ እና እንዴት መልካም ሰው እንደሆነ ነው የገባኝ።
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 2 жыл бұрын
I'm with you 💯 ❤️
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
sichenkewu enditekelelat asebewu lihun yechelal yani endeza yaderegu lejetu tegodach setasazen
@mimilove6630
@mimilove6630 2 жыл бұрын
True
@woyneshetretta8049
@woyneshetretta8049 2 жыл бұрын
Zeyneb tebareki terù amelkaķt. . .
@mesol12345
@mesol12345 2 жыл бұрын
ስውየው በፍፁም እውነት እየተናገረ አይደለም እባካችሁ በህግ ይያዝ እሱ ባይፈልጋቸው ሴትየዋ ፍለጋ ይመጣሉ ግን ሴትየዋ የሚባል እውነት የለም እባካችሁ ያዙት
@yonathan2895
@yonathan2895 2 жыл бұрын
ከከከከከ በየትኛው ህግ ነው ምጠያቀው እሷ እስከ ዘሬ የት ነበረች ሴቶች ስትባሉ ጭንቅላታችው አይሰራም አይደል።
@selamtegegn1089
@selamtegegn1089 Жыл бұрын
@@yonathan2895 ሴቶች ስትባሉ????? ይሁን ግን ዛሬ እማማ አምሳለ እንደተገኙ አየህ ልጅ የሚባል ነገር አልሰጣቸዉም አላዮም ዮናታን ምታዉቀዉ ከሆነ ምከረዉ ከዚ በላይ ፈጣሪን አያሳዝን
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 2 жыл бұрын
ሚሲክን ሰውየው በጣም ያሳዝናል ብዙ ችግሮችን እንዳሳለፈ ያስታውቃል እናቲቱ ደግሞ ተረጋጊ ይኸን ያህል መጣደፍ ምን አመጣው እስከዛሬ የት ነበርሽ ብቻ አላህ ኡነቱን ያውጣው
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እሰከ ዛሬማ አቢቷ ጋር ናት ብላ ነው ልጅቷም የተሰጠችው ለአባት ስለሆነ አባት ልጁን የማሳደግ ግዴታ አለበት በመለያየት ውስጥ እናት ብቻ እድታሳድግ ማን ፈረደ ሲቀጥል አለች ሲል ከርሞ የለችም ምን ማለት ነው ??? ዝም ብላችሁ አትፃፉ አስቡ
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 2 жыл бұрын
እኔ ፍርድ ለመስጠት አይደለም ግን ይኸን ያህል አመት ከናፈቃቻት ወይም ልጂቱን ማየት ከፈለገች ለምን አልሄደችም እሱ ያለበት ድረስ ያለው ሀገር ውስጥ ነው
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
አሜን ብቻ ልጄ በሄወት ትኖር በጣም ደክሞኛል 😭😭😭
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
@@meseretdibisa5311 መስዬ ችግር የለውም ሰው ይሳደብ ልጄብቻ በሄወት ትኖር በጣም ፈርቻለሁ 😭😭😭
@saron826
@saron826 2 жыл бұрын
እናትሸ ናት ጉድ የሰራችሸ እንኳን የልጂልጂ ያደለዉ ባዳ ያሳድጋል ልጂቷ እናት አባት እያላት ተገፍታለች ባለችበት አምላክ ይጠብቃት አንቺም ብትሆኝ አንጀትሸ እንደምን አሰቻለሸ በህግም ቢሆን ማሰገደድ ትችይ ነበር ምክኒያትሸ አላሳመነኝም ልጂቷን ከልብሸ አልፈለግሻትም አሁንም እናትሸ ሰለታመመች ለናትሸ አዝነሸ ነዉ እናትሸ ጥፋተኝነት እንዳይሰማት ብለሸ ነዉ እንጂ አንድ እናት ይሄን ሁሉ ግዜ ልጆን ሳታይ መቆየት ለኔ አሳፋሪ ነዉ ባጠቃላይ ሁላቸሁም እራሰ ወዳድ ናችሀ፣ሁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
በአርባ አመት፣ የጣለሰሽኝ እናቴ አለሁ። አልቀየምሽም። ምክንያት ከሌለሽ በስተቀር አልጣሽኝም። ዛሬ ሁሉ ነገር አለኝ። ግን የጎደልሽኝ አንች ነሽ። ያለ አንች ሙሉ መሆን አለሰችልም እያሉ በእምባ ሲማጸኑ፣ እኛም በእምባ እየተጋገዝን ሲገናኙ ደግሞ በደስታ እየፈነጠዝን ባለንበት ዘመን፣ የእናትን ወንጀል እንዳታነቁር ተጠንቀቅ!
@eseteaberra5651
@eseteaberra5651 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነዉ መወቃቀስ ብቻ ነው ሰዉየዉ ግን የደበቀዉ ነገር ያለ ነዉ የሚመስለው እነሱ የሰጡት ለአባትዋ ነው አሱ ግን ለማያዉቀዉ ሰዉ ነዉ ግን አዉቆ ይመስላል የደበቀው ነገር አለ እንደዉም አጭበርባሪ ነው አትንተባተብ ዉነት ትዘገያለች እንጂ መዉጣቷ አይቀርም
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 2 жыл бұрын
ሲጀመር እናትየው ልጇን ብትፈልግ ቆሎ ሸጣ ማሰደግ ነበረባት አሁን ትቀባጥራለች እኔ ቧለቄ ቡና ለቀማ ሰርቼ ነው ያሰደኩት እግዛብሄር ይመሰገን አንዳንድ እናቶች ሙሉ ጤና እያላቸው ከማይፈልጋቸው ወንድ ጋር መጨቃጨቅ
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 2 жыл бұрын
Yes👍
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
ahun ereasu yechenekat atemeselem alebabesa masmesel eni metasazenegn lejetu be hulet sewu habesa metayewu
@selamtube4056
@selamtube4056 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብካል ይላል መጽሃፍ ቅዱስ እሷ የተናገረችውን በደንብ ስሙ መጀመሪያ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
አባትየውስ ቦሎቄ ሸጦ ለምን አያሳድግም ነበር? አርግዛ ወልዳ እስከ አምስት አመት አሳድጋ ለአባቷ ነው የሰጠችው:: አቅም አነሳት:: ስራ የነበረው አባት ስለነበር ተሰጥቶታል:: እሱ ምን ስለሆነ ነው እናትየዋ ላይ የምትፈርጂው?
@mimisolomon5398
@mimisolomon5398 2 жыл бұрын
Wow, the interviewer seems scared of confronting this liar. Every time the question gets tougher, he becomes angry? This liar knows where the daughter is for sure. He looks like a dangerous man. Now, the question is, what did he do with the daughter? He did not give her to anyone, and he's trying to hide something major. This should be a police matter. I actually feel terribly sorry for the woman. WOW.
@lamrotmulat1968
@lamrotmulat1968 2 жыл бұрын
For the woman ? Ain’t she left her after birth ? and her family neglect her because they have no money? Both the parents are terrible. They didn’t give a shit until now! After 20 years ! If the daughter is alive and want to be find , she is old enough to come forward. He can’t hide her!
@woyneshetretta8049
@woyneshetretta8049 2 жыл бұрын
Zeme blshes atfrgi fetari yawekal ewenetun , demo telewu yehaduten lemen aun yefekgalu seladegech newu yefelguat
@drawingzone101
@drawingzone101 2 жыл бұрын
Feel bad for the woman ??? She left her and check on her every 5 years ...i feel bad for the father.
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 жыл бұрын
@@lamrotmulat1968 እሷ የ13 አመት ልጅ ነበረች በሷ መፍረድ አይቻልም።
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 2 жыл бұрын
You can see he is not telling the truth.
@jrethio8618
@jrethio8618 2 жыл бұрын
ሰዋች የሆነ ነገር ሲደብቁ ቁጣ ያበዛሉ ለመሸፈን የሚያደርገው ጥረት ፊቱ ያሳብቃል ለማንኛውም ልጅቷን በደንብ አስተምራት ያለችበትን በደንብ ታውቃለህ ከንግግርህ ነገር ግን ልጅህን በደንብ እንደምታሳድግ ምንም ጥርጥር የለውም ምክንያቱም ብትደብቃትም ይገባሀል በራስህ ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም ንዴትህን ብቻ ቀነስ አድርግ
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 2 жыл бұрын
ሰውየው እየዋሸ ነው ወይኔ ፈጣሪየ ሰው የወለደውን ቢሰጡህም እኮ አንተም የማሳደግ ግዴታ አለብህ እናት ብቻ አይደለችም የማሳደግ ግዴታ ያለባት
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 жыл бұрын
Lemen yewasahl bwetatenet edemew Beza sat men yahel fetena west endnber Megmet new !!enato na ayat gen betam lek aydellom
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
ቢሆንም እረዳለው እያልኩ ነው እንወያይ ብለው ተውበት የጠፉት ጥፋት ሁሉምጋ አለ እናትጋም አክስትም እያትም አባትም በመሀል ግን እምታሳዝነው ልጆቶ ነች
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 жыл бұрын
ብቻዉን እየኖረ ስለነበር handle ማድረጉ ለወንድ ይከብዳል
@Seni1286
@Seni1286 2 жыл бұрын
Sew judge lemadrg atechkuku esu becha new chigrun miyakew yetmechache howot binorew lejun aytewm
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
በሕጉ መሰረት ከ5 ዓመት በታች ያለ ልጅ እናት ጋር ነው የሜድገው አባት ተቆራጭ ብቻ ነው የሚጠበቅበት እናቷ በሒወት ከለለች ብቻ ነው አባት በሞግዜት የሚሳድገው
@selam7643
@selam7643 2 жыл бұрын
እሷ እራሷ ሲመቻት ነው መፈለግ የጀመረችው ገንዘብ ስታገኝ እንጃ አይምሮዋ እንዳይጎዳ እንድትማር አለኝ ብላለች አጥብቃ ብትፈልግ ከሩቅ እንኳን ልያት ማለት ትችል ነበር በህግ አስገድዳ መጠየቅ ትችል ነበር አብረውት በሚሠሩት ሠው በሽማግሌዎች ማስጠየቅ ትችል ነበር ሙሉ በሙሉ መፍረድ አያስፈልግም ጥፋቱ ሁለቱም ጋር ነው
@user-mz7iy8dx9e
@user-mz7iy8dx9e 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ጠይቃለች ግን ሂወቷን አታበላሺ ቆይ ሲላት ለብዙ ግዜ አድራሻውን እንደሚያጠፋባት ተናግራለች ልጇንም አያቷ ናቸው የሰጡት
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 жыл бұрын
What a life thanks to our family for helping us to grow properly I feel sad about this girl
@fevendemeke4380
@fevendemeke4380 2 жыл бұрын
በጣም አዘንኩ የሁላችሁም የህይወት ውጣ ውረድ ሩትን እሰጣችሁ የት ሆና ይሆን 😭
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
ፍሬ የሌለው ወሬ የደበቀው ነገር እንዳለ ነው የሚሰማኝ ልጁ የት እንዳለች ለማወቅ ለህግ ቢያሳውቅ ሴትየዋ እንዳይቀየሙት ብሎ መፍራት የማይመስል ነገር ነው ለአዳብሽን ተሰታ ከሆነም እውነቱን መናገር በወቅቱ ካለብህ ችግር አሳማኝ ነው። አያትየው እና አክስትየው የሰሩት ስራ ትክክል አለመሆኑ ስለቆጫቸው ተፀጽተው ይመስለኛል እናቷ የምስራች በጣም ዘገየሽ ምክንያቱም ልጅሽን ለማግኘት ብዙ ዓመታት በከንቱ አቃጥለሻል እና የሁላችሁም ምክንያት አጥጋቢ አይደለም እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ልጅቷን ከቤተሰቦቿ ያገናኛት
@melesechaschalew9982
@melesechaschalew9982 2 жыл бұрын
ለደከመች እናት ልጅን የሚያክል ነገር አለምንም ማስረጃና መረጃ እንዴት ይሰጣል አትዋሽ አሁንም እውነቱ ያለው አንተጋ ስለሆነ ተናገር፡፡
@melug1068
@melug1068 2 жыл бұрын
ትድከማ መጀመሪያ ከነ እናቷ ልጅቷን ሲጥሉና ይህን ሁሉ አመት እዚሁ ተቀምጠው ሳይፈልጉ አሁን መጮህ የማይሆን ነው አሁን ኑሮ ሲሳካላቸው እንዲህ መሆን በጣም ያሳዝናል
@senisfamily5411
@senisfamily5411 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እናት ላይ ጥፋት አለ አይከብድም? ከ15 አመት በሀላ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረች ልጅ ያለመፈለግ አሁንም እናቷ ባትታመም ኖሮ አትፈልጋትም የራሷን ኑሮ እየኖረች ነበር እሷ እንዳለችው ካታለላት በፍርድ ቤት ጉዳዩን ማስያዝ አይቻልም መፍረድ ካልሆነብኝ ብዙ መንገዶች ነበሩ እናም ለጉድፈቻም ሠጥቶ ሊሆን ይችላሉ ግን መፍረድ አንችልም ከቸገረው ብቻ በቅርቡ የምትደሠቱበት ጊዜ ይምጣ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የሩት ቤተሰቦች እሷንም ከቤተሰቦቿ ጋር በሰላም ለመገናኘት ያብቃት
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏😭🙏😭
@zionworkalemahu5163
@zionworkalemahu5163 2 жыл бұрын
በጣም ተንኮለኛ ጨካኝ ሰዉ ነው። በፈለጋት ግዜ መጠየቅ መብቷ ነው። ልጅቷ የ14 አመት ልጅ አስወልደህ 20 አመት ይላል።
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 2 жыл бұрын
በፈጣሪህ በፊት ባላችሁ ችግር ተዉና ከልብህ ይቀር ተባባሉ እና ልጅቱን ከናቶ ጋራ አገናኛት ።
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 жыл бұрын
ልጅታ እራሡ ጋ ናት ምክንያቱም ፊቱ ላይ ምንም የቁጭት ስሜት የለውም
@kisistabera1004
@kisistabera1004 2 жыл бұрын
አባት እኮነህ ላንተ የሰቱት ጥለው የሂዱት የምትለው አንተ እኮ ነው የጣልካት የት እንደጣልካት እንካን 15 አመት ዞር ብለህ የት ወደቀች ያላልክ ጨካኝ ደሞ ጥፋትህን ሌላሰው ለመስተት አትሞክር እሰካሁን ደረስ ልጅ ጠፋብኝ ብለህ እንኳን አላመለከትክም ባክህ ከውሸት ውጣና ልጅቷን የት እንዳደረካት ተናገር ውሸታም አንድም እውነት አልተናገርክም አሁንም በህግ እንዳትተየቅ ፈርተህ ነው የምትቀባጥረው
@kidisttesfaye7234
@kidisttesfaye7234 Жыл бұрын
የተሰጠችው ላንተ ላባቷ ነው
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ወንድማችንን እንደተረዳሁት ከሆነ ትልቅ ቁልስል አለበት የእውነት አምላክ ይርዳህ ልጅህን አምላክ ያገናኝህ ይከብዳል በሰው መፍረድ
@elizabethtekle2368
@elizabethtekle2368 2 жыл бұрын
ባንተ ኣመለካከት ልክ ነህ ያም ሆነ ይህ ልጅህን እግዚአብሔር ያሥገኝልህ ላንተም ለናትዋም
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 2 жыл бұрын
እናት ብትጥል አሁን ጉሮሮዋ ላይ ትቆም ነበር ልጅቷ እናትም አባትም ትፈልጋለች የልጅቷ መብት ነው አሁን እናት ስለጠየቀች ተሰቃይቼ ምናምን የምትለው ለራስሕ ህይወት ነዉ የተንገላታህው ልጅቷን ጥለሀት የሄድከው ልጅህ እድልህ ነበረች
@eh9850
@eh9850 2 жыл бұрын
Are you trying to blame them for your negligence? If you tell them don’t interrupt her education, she is an outstanding student, and you don't want them to interrupt that, why do you say they know my whereabouts, and they called once in 4 yrs or so? What else do they suppose to do? They waited until she finished her high school since they had been told by you not to interfere; you have the nerve to put your wrongdoing on them? If you cared enough, you shouldn't wait this long to look out for your daughter unless you gave her as a gift to your landlord.
@Ethiolover100
@Ethiolover100 2 жыл бұрын
Thank you ! you speak my tongue
@lulululu_20
@lulululu_20 2 жыл бұрын
@ EH Well said! He's a deadbeat "dad".
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x 2 жыл бұрын
እንትኑ እንትን ማለት አበዛህ ልጅቷን ለእናቷ አሳያት አታጭበርብር
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
አቦ አታካብዱ ሳይፈቅድ ሳያስበው መጣን ብለው ጥለውበት ሂደው ከስንት አመት ቡኋላ መጥተው አይዘባርቁ ለሱም ልጁ ናት
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
Ethio Info🌹❤🤩 ኑሩልን❣️
@Davidm127
@Davidm127 2 жыл бұрын
ዮኒ የምወድህ እና የማከብሪህ በለሙያ ነህ ወንድ ልጅ ከጣ ይቸገራል ግን የን ሁሉ ማጣት አሳልፈህ ለዛሬ መድረስህ ትልቅ ነገር ነው ልጅህም እግዚአብሔር ከፈቀደ ትገኛለች።
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
ለእናት እውነቱን አሳውቃት በህይወትም ከሌለች ንገራትና እርሟን ታውጣ አንድም እውነታው የለውም ወሬህ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
ዮናስዬ የገጠመህ አጋጣሚ እጅግ ያሳዝናል እሷም ከልጅ ጋር አልተመቻት ይሆናል ነገር ግን ከቤተሰብ ጋር ተነጋግራ አንተንም ሕይወት ባልተመቸህ ሰዓት ሕፃን ልጅ ጥለውብህ ጠፉ አንተም ከስራህ ተባረርክ ሕይወት ተመሰቃቀለብህ ለሰው ሰጥተሃት እንጀራ ፍለጋ ኬንያ ሔድክ አልተሳካም ስትመለስ ጠፉህ ወንድማለም ተንከራተትክ ይባስ ብለው ተደብቀው ጥለውብህ የሔዱ ሰዎች አሁን በአደባባይ አንተን ለመክሰስ ያለ እፍረት አይናቸውን አፍጥጠው መጡ አይዞህ ልጅህን ታገኛታለህ ለሰውም አሳቢና አስተዋይ ስለሆንክ እግዚአብሔር ያገናኝሃል አሁን ሴትዮዋ በሕይወት ካሉ ስለሚአዩህ ልጅቱም ስለምታይህ ታገኛታለህ እግዚአብሔር ችግርክን ይፍታልህ
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
ኬንያ ሲሄድ ቢያንስ ለአንድ ሰው ለአባቱ:ለእናቱ ወይ ለቅርብ ጓደኛው ልጁን የት እንዳስቀመጠ ነግሮና አደራ ብሎ ነበር መሄድ ያለበት። አልፍ አልፎ እየሄዱ እንዲያዩአት አድራሻዋ እንዳይጠፋ።
@saratube5851
@saratube5851 2 жыл бұрын
Betam eras wedad new lijn yakil neger ke gorebet yitalal weyi gif
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
@@saratube5851 እህታለም ሳራ አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ይላል እግዚአብሔር ሰው ሲቸግረው እንኳን ልጁን እራሱን ፎቅና ባቡር ውስጥ ይጥላል የሁለቱንም ልብ እግዚአብሔር ነው የሚአውቀው ከይቅርታ ጋር
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ኧረ ተዉ! የልጅህን ፎቶ እንኳን የሌለህ😥 ከሰጠሀቸዉ በኋላ እንኳ?
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
አሁን በሚታየው የሀገራችን ጣጣ ፈጣሪ ለመፍትሄ ኢትዮጵያ ቢመጣ። በዘር ተፈርጆ ከክልል ይወጣል በመንጋ ተወግሮ ዝቅዝቅ ይሰቀላል አዎን! የእኛ ነገር ይህንን ይመስላል እግዚኦ እንበል ወገኔ በቃችሁ ይለናል።
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እኔ ግን ይህንን ሰው ማመንና መቀበል አቃተኝ ምክንያቱም የሆነ የሚያውቀው ነገር እዳለ ያስታውቃል ለምን አላሳደጉም አይነት መልክት ነው እያስተላለፈ ያለው ለነገሩ እኮ እሱም በብር ብቻ ሳይሆን ልጁን ተከባክቦ የማሳደግና እናት ስትጠይቅ የማሳየት ግዴታ አለበት ውሳኔው የልጅቷ ነው በ4 ዓመትም ደወሉ በ5 ዓመት በተወለደ በ20 ቀን የተጣለ ልጅን ወላጅ ይፈልጋል ሲቀጥል ሰው ኑሮ ከተመቸው ማንም ልጁን ለሰው አይሰጥም ደግሞም እሷ ለእናቷ እንጂ ለአንተ አልሰጠችም እነሱ ደግሞ ስላልረዳህ ነው የሰጡህ ወሬ አታሳምር ልጅቷን ከደበክበት ከእናቷ ጋር አገናኝ ክፉ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
እዉ እግዚአብሔር አይምሮሽን ይባርከዉ ሰዉዬ 100% ያለችበት ቦታ ያዉቃል
@helenbek1678
@helenbek1678 2 жыл бұрын
አለች እያልክ አዘናግተህ አሁን ይህንን ማለት ይከብዳል
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ምንያክል የማደንቅህ ተንታኝ ጋዜጠኛ እንደሆንክ I have no word! ❤❤❤❤ እግዚአብሔር የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ😍😍😍
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
አዝለሺው ዙሪ።
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
@@mershaabebayehu3095 እግዚአብሔር ይመስገን! ሙሉ ጤነኛ ነው ለምን አዝለዋለው!
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ጭራቅ የማዘል ልምዱ ስላለሽ ነው ። ለሌላ አይደለም ።
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
@@mershaabebayehu3095 ኧረ ይቅር ይበልህ! ስድቡን ምን አመጣው ወንድሜ?
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
@@user-gz7cl7uu3t አሜን ይቅር ይበለኝ ።
@engdawork212
@engdawork212 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ያለችበትን ያውቃል እየዋሸ ነው ።
@almazabreham2776
@almazabreham2776 2 жыл бұрын
አንደኛ ነገር ኬንያ ስትሄድ ከሳቸው ይልቅ መልሰህ ለቤተሰቦቻ ግልፅ ሆነህ መመለስ ነበረብህ ሁለተኛ ከሄድክ በሀላ ቴሌፎን እየደወልክ አትጠይቅም ነበር በዛ ላይ ተፈናቃዬች ቦታቸው እውቅ ነው አንድ ባያቃቸው አንድ ያቃቸዋል በጠቃላይ ዘጠና ፖርሰንት ውሽት እንደሆነ ከንግግሩ ያስታውቃል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እነሱ ጥሐውበት ሂደው ምን ብሎ ነው የሚሰጣቸው ሁለተኛ ኬኔያ ሂዶ አልተሠቸውም
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
ትንሾ ሚጡዬ ከእናት አባት ዉጭ አድገሽ የት ትሆኝ ይሆን ኧረ እንዴት ሚያሳዝን ነገር ነዉ💔💔
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 2 жыл бұрын
ተከራይተው ነው ያከራዩኝ የሆነ የደበቀው ነገር አለ እግዚአብሄር ይወቅ እንጂ ከባድ ነው
@user-ny2tp7iw7h
@user-ny2tp7iw7h 2 жыл бұрын
እኔግን ይቅርታ አድርጉልኝጂ ሰውየው በስተጀርባ የሆነ ነገር ያለው ይመስለኛል ሲያወራ እንትኑ እንትኑ ይላን ለምን ግልፅአያደርግም
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 жыл бұрын
የሆነ ነገር አድርጓታል። ወይ ጥሏታል ወይ ገድሏታል። የኢትዮጵያ ወንዶች ከባዶች ናቸዉ።
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 2 жыл бұрын
እኔ ግን ሰዉየዉ እየዋሸ ይመስለኛል እንኳን ልጅ አንድ ብር የጠፋበት አይመስልም
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 2 жыл бұрын
ልጅቷን ግን እግዚአብሄር ይጠብቃት።ነገሩ ምንም አላማረኝም
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
አንተ ኬኒያ ስትሔድ ልጅህን ለተከራይ ሰተህ ስትሔድ ለቤተሰብ መመለስ እያለ ዛሬ ልጄ ጠፍታለች ማለት አያሳምንም የጣልክባቸዉ ሴትዮ ሰምና አድራሻ ተናገር
@ameco952
@ameco952 2 жыл бұрын
ውሽቱን ይመስላል የእውነት ልጁ ጠፍታ የት አረጋችኻት ብሎ አይጠይቅም ወይ ውሽት ነው ለስው ስጥቷታል
@melug1068
@melug1068 2 жыл бұрын
ኦሰይ እንኳን ሰጣት አታጨብጭቡ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
ምንም እውነት አልተናገረም ጭራሽ ወቀሳ እየተበቀላት ይመስላል የሆነ የደበቀው ነገር አለ ሴትየዋ ስካር ታማሚ ናት አትጉዳት ግዴታ አለብህ አንተም ልጅህን የማሳደግ እሷን አብረህ መኖር ካልቻልክ በልጇ መከራ አታብዛባት ግዴታ ነው ሴት ልጅ ትጎሳቆል የሚል ህግ የለም
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
ኢንፎ ሚዲያ የዚህን ሰውየ ልጅ የት እንዳለች እባክህ ብዙ ህዝብ መስማት ይፈልጋል
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 жыл бұрын
የደበከው ነገር አለ ኦውነቱን አውጣ
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 28 МЛН
የዕድሜ ባለፀጋ   እናት #በፋና_ቤተሰብ_ጥየቃ
15:58
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 43 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН