(ክፍል2) ልጃችንን ተዋወቁዋት አዲስ አባል ወደኛ ዩትዩብ ተቀላቅላለች EVANA KIDUS ትባላለች

  Рет қаралды 294,779

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

our alibaba shop 1
hzkids.en.alib...
*******************************************************************
our alibaba shop 2
lordaeron.en.a...
*******************************************************************
MY INSTAGRAM ACCOUNT
@kidusdawit18
******************************************************************
my email address
kiddave18@gmail.com
******************************************************************
imo , viber ,telegram , whatsup ,
+8613754208893
******************************************************************
WATCH ALL OUR VIDEOS DON"T MISS NON OF THEM
******************************************************************
እነ Samri fani ቪዲዮ ሰርቀውናል ፍትህ እንፈልጋለን! MAHI & KID VLOG 2019
• Video
😄 Subscribe (IT'S FREE) 😄 : / @mahikidvlogs
😄Please write a comment, share and like the video.

Пікірлер: 4 600
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ነው ያለኝ እናትም ስለሆንኩ #ፈጣሪ ያሳድግላቹ እስኪ የምትወዷቸው ላይክ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 жыл бұрын
የእዉነት ነዉ የወለደችዉ
@user-gl3zg2dc2f
@user-gl3zg2dc2f 4 жыл бұрын
እውነት አደለም
@LWISENTERTAINMENT
@LWISENTERTAINMENT 4 жыл бұрын
ረሂማ አህመድ ነኝ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ሀላሏን አፍቃሪ ስደተኛዋ you’re welcome to my channel,please subscribe 🤩
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
@@LWISENTERTAINMENT አድርጌሻለው
@ABDUSINVENTION
@ABDUSINVENTION 4 жыл бұрын
እፍፍፍ የመጀመሪያ ነብሰጡር ነኝ እናም በጣም ፈራሁ 😭😭😭😭😭 እስኪ በሰላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ በሉኝ ግን በጣም ፈራሁ 😢😢😢
@user-uk2zw1se5n
@user-uk2zw1se5n 4 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@allahwekyl7217
@allahwekyl7217 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ አትፍሪ በተለይ መጨረሻ ወራት ላይ ጥሩ ጥሩ ነገር ብቻ አስቢ አትፍሪ
@semirasemira3666
@semirasemira3666 4 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውዴ
@asnakechhone3620
@asnakechhone3620 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ በሰላም ትገላገያለሽ
@lloveyoutigray4348
@lloveyoutigray4348 4 жыл бұрын
Fetari msaki ykun
@tube-cx4cz
@tube-cx4cz 4 жыл бұрын
በናታችሁ ለሁለቱ ቆንጆዎች ስትሎ ላይክ ግጩኝ
@teub8775
@teub8775 4 жыл бұрын
ገጨሁሽ❤
@tube-cx4cz
@tube-cx4cz 4 жыл бұрын
@@teub8775 የኔማር አመሰግናለሁ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Enkwane. Marame marchishie
@ssswkl3180
@ssswkl3180 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድድ
@eysusgetanawwedakabadi7164
@eysusgetanawwedakabadi7164 4 жыл бұрын
Enam gachush
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
*እንደ ምጥ የሚያስጨንቅ ነገርኮ የለምጨነብስ ውጭ ነብስ ግቢ ነው ክብር ለእናቶቻችን*
@naolmaks
@naolmaks 4 жыл бұрын
Huffff betaaaam
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
እዉነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ይከብዳል 💛💛💛💛💛💛
@user-hk5ho8kc4o
@user-hk5ho8kc4o 4 жыл бұрын
በጣም የኔ እህት
@fafiyoutube3492
@fafiyoutube3492 4 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ወልዶ መሣም ያማረዉ። 😭😭😭😭😭ረአላህየ። ተዉ ለኔም አሁንሥ ልጅ እደሎተሪ መሠለኝ።
@kdramaka2870
@kdramaka2870 4 жыл бұрын
እኔሰ ታድያለሁ 25 አመቴ ነዉ 11 አመት ዉብ ልጅ አለኝ
@tegsttegst49
@tegsttegst49 4 жыл бұрын
😭😭😭🌹❤️❤️❤️❤️
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 4 жыл бұрын
አላገባሽም እደ
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 4 жыл бұрын
@@kdramaka2870 የምርሽንነዉ ከከከከ
@user-pr9bx3md2w
@user-pr9bx3md2w 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ትወልጃለሺ ባለህ ተሥፋ አትቁረጭ ሁቢ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 4 жыл бұрын
ማሂየ ወላሂ በጣም አስለቀስሽኝ የእናት ውለታዋ መች ተከፍሎ ያልቃል እናትነት የፈጣሪ በረከት ነው ለካ ለዚህ ነው #የአላህ መልክተኛ ነብዩ ሙሀመድ ሰ,ዐ,ወ አንድ ሰው መጣና ጠየቃቸው ከቤተሠባችን ውሰጥ የማን ሀቅ ይበልጣል በማለት ጠየቃቸው እሳቸውም ሶሥት ግዜ በመደጋገም ሱመ ኡሙክ ሱመ ኡሙክ ሱመ ኡሙክ 3 ግዜ እናትህ ናት በማለት መለሡ ከሷ ቀጥሎ በማለት ጠየቁ ሱመ አቡክ አባትህ ነው አሉ ረጅም እድሜ እና ጤና ለወላጆቻችን ይስጥልን የወላጆቻችንን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን በስደት ላለነውም አላህ ጥሩ ትዳር ሰጥቶ ወልዶ ለመሳም ያብቃን
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም
@user-sq9rg4fz5o
@user-sq9rg4fz5o 4 жыл бұрын
ትክክል እህት
@mehbyatofik212
@mehbyatofik212 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatmaadam5376
@fatmaadam5376 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ማር
@እረህመትብንትእንድሪስጧሊ
@እረህመትብንትእንድሪስጧሊ 4 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም እንዲህነዉ #በየሄዱበት #ሰለዋት ማዉረድ ዉድድ አደረኩሽ #የአሄራ እህቴ#
@yenetube5966
@yenetube5966 4 жыл бұрын
ሴቶች ግን እውነት ያሳዝናሉ በተለይ በ ወሊድ ሰዓት የሚያማቸው ነገር።
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 4 жыл бұрын
yene tube setinatachin kiberach nw ehan eyayeh inateh tasebaleh wonidem kante alifo Degimo ehite ina balbetih
@gadesegadese9764
@gadesegadese9764 4 жыл бұрын
እኔ ምልው እስዋ ራሱ ልጅ ንች
@enatoaklil3303
@enatoaklil3303 4 жыл бұрын
Awo bewenet ene erasu alechialekum alawekewem semetun gina baletdarem ayedelehum gin edehu sasebew sayachiw kenate jimero sayew yaseferagnal
@MadenaMadena-cg8md
@MadenaMadena-cg8md 4 жыл бұрын
እኔ አለምንም ፍራክ ነዉ
@MadenaMadena-cg8md
@MadenaMadena-cg8md 4 жыл бұрын
መሻአላ ዉነት ነው ማጀመራ ዉሸት ማስሎኝ ነበር ሀቢቢ
@Kukin168
@Kukin168 4 жыл бұрын
ያአላህ የእናት ስቃይ ሱብሀነላህ አላህዬ የወላጆቻችንን ሀቅ የምን ወጣ ያድርገን እንኮን አላህ በሰላም ገላገለሽ
@user-yk2li3ph2f
@user-yk2li3ph2f 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያስድግላችሁ እኔም የአምስት ወር እርጉዝ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞቸ ግን መች አርግዘሽ ነው ማመን ያቅታል
@user-qq4dv7zt7i
@user-qq4dv7zt7i 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በሰላም ይገላግልሽ
@user-yk2li3ph2f
@user-yk2li3ph2f 4 жыл бұрын
አሚን እህት
@misshot6219
@misshot6219 4 жыл бұрын
Wowww Congratulations ❤❤❤😍😍
@loloalmry1491
@loloalmry1491 4 жыл бұрын
yate.naw.yalashew.enam.5wAra.mare
@user-yk2li3ph2f
@user-yk2li3ph2f 4 жыл бұрын
@@loloalmry1491 ሳውድ መድና
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
እውነት መውለድ ማለት ሞቶ መነሳት ነው::ጅግና ነሽ ሁሉም እናቶች የእውነት ጀግኖች ናችው::እንኳን ደስ አላችሁ
@zedawel6595
@zedawel6595 4 жыл бұрын
ሚጡዬን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቀናል የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@eyrusalmbiruk9770
@eyrusalmbiruk9770 4 жыл бұрын
ስታምሩ ኮ የሁለት ቆንጆ ልጆች ቆንጅዬ ልጅ እናንተን በልጅ የባረከ አምላክ እኔንም ይባርክ 😍
@maryamalali4140
@maryamalali4140 4 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💋
@LWISENTERTAINMENT
@LWISENTERTAINMENT 4 жыл бұрын
Eyrusalm Biruk you’re welcome to my channel,please subscribe 🤩
@lloveyoutigray4348
@lloveyoutigray4348 4 жыл бұрын
Amen amen
@sipharatube8594
@sipharatube8594 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ ወልጄ አላውቅም "ግን በጣም አልቀስኩ 😭😭😭በጣም ምጡ ላይ omg, ግን አንክዋን ማርያም ማርቺሽ ማሬ😍
@kkhh7850
@kkhh7850 4 жыл бұрын
😍😍😍😍💓💓💓💜💜💜💛💛💛💚💚👍👈
@nardosbeastwaloywad8969
@nardosbeastwaloywad8969 4 жыл бұрын
የናት ውለታዋ በጣም ከባድ ነው ምርጥ ባል ነህ
@hannatube3952
@hannatube3952 4 жыл бұрын
Ewnet new yenat welta kebad new
@rosasolomon1384
@rosasolomon1384 4 жыл бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስየሚል ነገር ነው በዚህ አለም ላይ ልጅወልዶ እንደማቀፍ ምን የሚያስደስት ነገር የለም እንኳን ደስአላችሁ ያገሬ ልጆች ስወዳችእኮ
@user-hl8jb7ws8e
@user-hl8jb7ws8e 4 жыл бұрын
ወይኔ አሥለቀሳችሁኝ ኡፍፍፍ😭😭😭 መውለድ ደሥ ይላል ምጥ ባይኖር ልጃችሁን ፈጣሪ ያሣድግላችሁ
@sentayonayo6915
@sentayonayo6915 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤😍😍😍
@ethiotube4798
@ethiotube4798 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ ሰለሚያስደስተኝ እዉነት ከሆነ እማምላክ በክብር በሞገስ ታሳድግላችሁ ልጅ የእግዚአብሄር ስጦታነው ማሂ ኪድ 😘❤ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ፈጣሪ ግን ፕራክነው ቅብጥርሴ ምናምን የምትሉ ከሆነ በኋላ በጣም ያስጠላል
@loulou1907
@loulou1907 4 жыл бұрын
እህህህህውላሂ አለቅስኩኝ እፍፍፍ የኔናትማሂየእንኳንድስአለሽልዩ ልጅሽንአላህያሳድግልኝ ሁቢ በጣምድስስይላል እህህእናትመሆንእንዴትድስስይላል ግንእኔፍራሁውላሂምጥእንድዚህከሆወይይይይይ። ግንኬሞቶች ትንሽሸምይላችሁም። ባይናችሁእያያችሁ ስታምጥእያያችሁ።ማመንአቅቷችሁ ፕራክነውትላላቹው እረሙህችሁን አሩት
@ethiotube4798
@ethiotube4798 4 жыл бұрын
@@loulou1907 በጣም ማማዬ እኔራሴ ልጅ በጣው እወዳለሁ ማሂን ሳይ ፈራሁ እህህህህ
@user-du5ms9db6b
@user-du5ms9db6b 4 жыл бұрын
እውነት ነው እደይሄነገር ከሆነ መሻአላህ ግን የሚያወሩት እውነት አይመስለኝም እደኔ
@loulou1907
@loulou1907 4 жыл бұрын
@@user-du5ms9db6b ጭቅላትሽና አይንሽ ምንዲነውየሚያየውሴትዩ። ሆ እያየሻትአይደል እንዴትእንድውለድችና እንዳትእንዳማጥች እረእሁንምበድንብእይ አይንሽየማያይከሆነ አጉሊመነፅርተጠቀሚሆሆ
@loulou1907
@loulou1907 4 жыл бұрын
@@ethiotube4798 በጣም ሁቢ አላህ ለኛም ውፍቆን ገርበገርሁኖየምንውልድያድርገን ማማየ እህህዛሬስልጅሳይእኔምልጅያምረኛል
@kokok9682
@kokok9682 4 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ጌዜያዊ ስለሚመስለኝ ትኩርት አልሰጣችሁምነበር ማሂ ጌታን በጣም አከበርኩሽ ወደድኩሽ ድንግል ትጠብቅሽ
@zemaritsarazetewaido8671
@zemaritsarazetewaido8671 4 жыл бұрын
በጌታ አስለቀስሽኝ 😭 በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይባርካቸው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ያሳድግላቸው ❤❤❤❤❤
@rodaes3894
@rodaes3894 4 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀስሽኝ ፍራው እንዴት ልወልድ ነው እንኳን ማሪያም ማርችሽ
@LWISENTERTAINMENT
@LWISENTERTAINMENT 4 жыл бұрын
Rodaes Rodaes you’re welcome to my channel,please subscribe 🤩
@user-pn9sg3lj3u
@user-pn9sg3lj3u 4 жыл бұрын
ውይ ደስታየ ኣልቻሉኩም የሰዉ ደስታ ያሰደስተኛል ማሃየ ወይነ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 4 жыл бұрын
ወላሂ አተ ባል ብቻሳትሆን ወንዲምም ጪምር ነው አላህ ያሳድግላችሁ የኔማሮች
@LWISENTERTAINMENT
@LWISENTERTAINMENT 4 жыл бұрын
መከነ ሰላም KZbin you’re welcome to my channel,please subscribe 🤩
@emucrochetyoutube6082
@emucrochetyoutube6082 4 жыл бұрын
እረ እናንተ ልጆች ተው ሆሆሆሆሆሆሆ መቼ አርግዛቹሁ ነው ወለድን የምትሉት ዋዋዋዋዋዋዋ እቺ ነገር አላማረችንም 😂😂😂😂😂
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
እኮ የኔም ጥያቄ ነው ሆሆ
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Ewnetachewn new part 1 adamtut youtub kemekfetachew befit new
@Dinamohamed2235
@Dinamohamed2235 4 жыл бұрын
እውነት ትክክል ብለሻል እኔመችም ፋራክ እደሆነ እርግጠኛ ነኝ
@user-bw3db9od3o
@user-bw3db9od3o 4 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@user-yf2xi5yh2v
@user-yf2xi5yh2v 4 жыл бұрын
እር ወነትሽን ነው ሆሆሆ መች አርግዛ ክክክክ
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ከምር ወንድ ልጅ ማለት እድህ ነዉ ከጎኖ ስትሆንላት አቤት ልዩ ደስታዋ፣ነዉ ለሷ
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 4 жыл бұрын
ውይልጅየእግዚአብሄርስጦታነው ውዶቸአልያችሁ ፍቅርእስከመቃብር ይሁንላችሁ 😍😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌻🌻🌺🌺💑👪🙏👍👍👍👍👍💘
@textex2241
@textex2241 4 жыл бұрын
ወይኔ ምጡ ላይ effff መከራ ነው ሁሉም አልፎ ከዚህ መድረስ ደስ ይላል አየ የሴት ስቃይ ዶንዶቺዬ ምስታቺሁን ተከባከቡ
@user-ys3nw9go1z
@user-ys3nw9go1z 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዳው እንካን ምጥ ፔርድ እንኳን ያስቼግራል 😭😭😭😭😭
@LWISENTERTAINMENT
@LWISENTERTAINMENT 4 жыл бұрын
ገብርኤል አባቴ you’re welcome to my channel,please subscribe 🤩
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 4 жыл бұрын
እንኳን ማራማረችሽ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ ልጃችሁን
@madinamadina8624
@madinamadina8624 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንካን። ደስ አላችሁ እኔ የወለድኩ ያህን ነው ደስ ያለኝ
@user-jm9iy6wn7q
@user-jm9iy6wn7q 4 жыл бұрын
ውይይይይ የኔ ማሮች በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር ያሳድጋት ውድ ልጃቹ ዋውውው በጣም ደስ ይላልል ማህየ እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏🙏🙏
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 жыл бұрын
ወይኔ አላመንኩም ነበር ... እንኮን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ማሮች ♥♥♥ አይ እናትነት እኔም አብሬ ነው ያለቀስኩት የምር ....
@user-jo6hx7yn3y
@user-jo6hx7yn3y 4 жыл бұрын
ዊው በጣም ደሰ ይላል እኔም በሰደት አለም እሪጉዚ ነኘ አይዙሺ በሉኘ ጭንቅ ብሉኘል
@tigiymryamlji5490
@tigiymryamlji5490 4 жыл бұрын
ያው ያመጣበት ሳወዲ ለስራ መጥተሽ ነው ያገባሹ
@user-jo6hx7yn3y
@user-jo6hx7yn3y 4 жыл бұрын
@@tigiymryamlji5490 ማለት
@dubaidubai1556
@dubaidubai1556 4 жыл бұрын
አብሽሪ ማማ አላህ በሰም እሁለት ያድርግሽ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ያለው ይሆናል
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
@@tigiymryamlji5490 አንዳንድ ሰው ንግግሩ ሁሉ የሚያስጠላ ሠው አለ አሽሽሽሽሽ
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 4 жыл бұрын
ተመስገን የኔ ማሮች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ መስግና ይገባታል ድንግል ማርያም ወይኔ ፈራሁ እንደዝ ነው እንድየ ገና ነኝ አላየሁም ወይ አማርኛ ሽብርብር ይቅርታ ወገኖች
@እማዩቱብ
@እማዩቱብ 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ያላል እኔ ማመን አልቻልኩም
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
😭😭😭ወይኔ አስለቀሳችሁኝ የምር መዉለድ በጣም ነበር የምፈልገዉ በቃ ትቻለሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂ ግን እግዚአብሔር ጥሩ ባል ሰቶሻል ሴቶችዬ የሚንከባከብ ባል ይስጣችሁ
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የዚህ አይነት ወንዶችን ያብዛልን😰❤❤❤👍👍👍👍👍😘😘😘
@user-tn9yq8rw8p
@user-tn9yq8rw8p 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደስ ያላችሁ ወላሂ ስታለቅሺ አስለቀሺኝ ያአላህ አየ ሴትነት ገና ትዳርም የለኝም ግን አላህ ሲፈቅድ ሳገባ እንደት እንደምወልድ ፈራሁ ሀቂቃ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
@Ms-uy8eo
@Ms-uy8eo 4 жыл бұрын
ኡፍ ላለፈው ታሪክ አለቀስከኝ ደስ ብሎኛል እንከዋን ደስ ያላችሁ
@amenatlove5411
@amenatlove5411 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ
@hfvrdfg5850
@hfvrdfg5850 4 жыл бұрын
ማሮችችችችች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ልኔም ልጅ ይስጥሽ ብሎኝ ጓጉቻለሁ በጣም
@boommoob1886
@boommoob1886 4 жыл бұрын
Fetafri yesetesh weda
@maskimaski3120
@maskimaski3120 4 жыл бұрын
Faxare liji yesexesh
@user-hm7po5sm2x
@user-hm7po5sm2x 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ እህቴ
@fafi7652
@fafi7652 4 жыл бұрын
አላህይወፍቅሽ
@monica1062
@monica1062 4 жыл бұрын
💟💞💝💘💗💞💝💘💝💘💘💟💞💝💗👍👍💟💞
@zebuzebu2785
@zebuzebu2785 4 жыл бұрын
ኮሜት ሰጥቼ አላቅም ግን ዛሬ ደስታ አስገደደኝ አላህ አይለያቹህ ደስ ብሎኛል
@Mm-hy3fk
@Mm-hy3fk 4 жыл бұрын
ወይኔ ለካ እውነት ነው ኣሳዘንሽን የኔ እናት ኣይዞሽ እፉ ኣለቀስኩ እፉ ለካ እንድህ ነው ገና በገና ፈራሁ እፉ😭😭😭 እንኳን ድንግል ማርያም ማረትሽ ማሂየይ
@makdimakdi6419
@makdimakdi6419 4 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔ በጣም አስለቀሰኝኝኝኝኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-th8ix5gk3v
@user-th8ix5gk3v 4 жыл бұрын
እኔ አላምንም ፕራንክ ነዉ ብየ ነበር እዉነት ሆነ እዴ እግዚአብሔር ያሳድግላችዉ ምርጦችየ እኛ ሸቃላወችስ መቸ ነዉ እደሰዉ ወግ የሚደርሰን ያ ቀን ናፈቀኝ 🙏🙏😍😍😍
@ziyadamukerem1503
@ziyadamukerem1503 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ አንድ ቀን
@sraeayaser1153
@sraeayaser1153 4 жыл бұрын
እረ ፕራክነው
@user-th8ix5gk3v
@user-th8ix5gk3v 4 жыл бұрын
@@sraeayaser1153 እና ሆዷን ጎሚስተዉ ነፍቶላት ነዉ እዴ ክክክክ 😂😂😂አረ በሳቅ ሊሆንም ይችላል ዘንድሮ እኮ እዉነቱና ዉሸቱ ሊለየን አልቻለም ሆሆሆ
@edl_entertainment
@edl_entertainment 4 жыл бұрын
ዘና ፈታ ለማለት (ሰወስቱ ልጆች : ዘለቀ.....) 😊😊😁😁አለመሳቅ አይቻልም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/bWe6ZX5rec1-mNU
@medinadeko792
@medinadeko792 4 жыл бұрын
Mashallah betam desilali.Ere lenem du’aa argulegn 9 wor wusti new yelehuti🤰betam eyasfaragn new🙏
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 жыл бұрын
እኳን ደስስስ አላቹህ የኔ ፍቅሮች 💆👈😍😘ልጅ በልጅነት ይባል የለ ፈጣሪ ያሳድግላቹሁ ማሮች💝እኔም ከስደት መልስ እዲህ ወልጄ እናቴን ለማስደሰት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uh6zm9iw6i
@user-uh6zm9iw6i 4 жыл бұрын
ጎረቤት እዳንቀሠቅሥ ያላችሁት ለካ ልጃችሁን ነበር እውይ ማሻአላህ
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ በሳቅ አንደኛ ኮሜንት
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሄሄሄሄ😁😁❤
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
@@mesimykinig4367 በቅንት ሰብስክረይብ አርጉኝ
@user-ze1gn8bz9w
@user-ze1gn8bz9w 4 жыл бұрын
ልክ የወለድኩ ያክል ደስ ያለኝ
@hidyhidy4569
@hidyhidy4569 4 жыл бұрын
Beautiful couples You made me cry at the end but I am so proud of you my dear you guys going to be amazing partners!I wish you all the best bless your family!!
@user-yf2xi5yh2v
@user-yf2xi5yh2v 4 жыл бұрын
ደስታየ ወደር የለውም የኔማር እንኳን ደስ አላችሁ ቢቢንም ፍጣሪ ያሳድግልስ😍😍😍😍😍
@user-nv3be2vd1q
@user-nv3be2vd1q 4 жыл бұрын
😭😭😭 ወይኔ ስታምጭ እንዴት እንዳለቀስኩ
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 4 жыл бұрын
ግን በርግዝናሽ ግዜ ቅብጥ ቅብጥ አለማለትሽን ወድጀዋለሁ ድብቅብቅ ሲል ደስ ይላል
@gadesegadese9764
@gadesegadese9764 4 жыл бұрын
እኔ አልቅስኩ በውነት የኔ ማር እንኩዋነ በስላም ትላግልስሽ
@gadesegadese9764
@gadesegadese9764 4 жыл бұрын
ብልሽም በጣም ድግጦልሻል በውነት እኩዋን ክድንጋጤ ትርፍክ
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 4 жыл бұрын
እኔ አላምንም ውሸታቸው ነው
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 4 жыл бұрын
ፕራንክ ነው እሚሆነው
@rebeccad.3674
@rebeccad.3674 4 жыл бұрын
እሰይ ለልጄ ሚስት.. እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂሻ ❤️ እግዚአብሔር ቸር ነው ❤️ ኢቫና ❤️
@beautifulethiopia1125
@beautifulethiopia1125 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ወላሂ አለቀስኩ ማሂየ እንኳን ደስ አላችሁ ።
@alainuae2347
@alainuae2347 4 жыл бұрын
ማሂ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ተገላገልሺ ስታምጭ አብሬሺ አማጥኩ አልቅሻለሁ የምር ሴት መሆን ከባድ ነው ፈተና ስቃይ ኡፍፍፍፍ
@user-le9ko3ro6u
@user-le9ko3ro6u 4 жыл бұрын
እኔም መዉለዲ አማረኝ
@hiwotethiopia9839
@hiwotethiopia9839 4 жыл бұрын
Uuuuuffff yene wudi setszigi
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
አይዞሽ ትዛዙ ከላይ ነው ውዴ አይዞን
@user-le9ko3ro6u
@user-le9ko3ro6u 4 жыл бұрын
አይዞን አብሽር
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
አቦ አስለቀስሽኝ። ምጥን ያያት ብቻ ያውቃታል። የኔ እናት እንኳን ማርያም ማረችሽ።
@user-hk5ho8kc4o
@user-hk5ho8kc4o 4 жыл бұрын
በጣም የኔ እህት
@artecphone6195
@artecphone6195 4 жыл бұрын
@@user-hk5ho8kc4o wowo
@LWISENTERTAINMENT
@LWISENTERTAINMENT 4 жыл бұрын
Maraki abrsh you’re welcome to my channel,please subscribe 🤩
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
አይዞሽ አሳዘሽ እናት መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@wederjeberi1878
@wederjeberi1878 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ ደሥ እሜለዉ እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@wederjeberi1878 አሜን👐
@semutube706
@semutube706 4 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ እሚገርም ሰርኘራይዝ ነው የምር አለቀስኩኝ
@peacefellahtube7281
@peacefellahtube7281 4 жыл бұрын
Ee Ss inem imbayen nawu yawaradikut
@ZaZa-xc9jd
@ZaZa-xc9jd 4 жыл бұрын
Maroch betam nw ymtasdestw egzabhre yasadglachw
@boommoob1886
@boommoob1886 4 жыл бұрын
እኔን እራሱ አስማጥሺኝ እኮ አስጨነቅሽኝ እኮ እማምላክ እንኳን በሰላም ገላገለችሽ ለኔም እመብርሃን ትስጥሽ በሉኝ
@hyata1108
@hyata1108 4 жыл бұрын
ፈጣሬ. ይስጥሽ. ውድ
@monamona3303
@monamona3303 4 жыл бұрын
እግዝሀቤር ያሳድግልሽ
@boommoob1886
@boommoob1886 4 жыл бұрын
@@hyata1108 amen amen ema
@user-gc2yz7jo3p
@user-gc2yz7jo3p 4 жыл бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ እህ ሴትነት ፈተና ነው በጣም አሰለቀሺኝ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም የምር በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጎበዝ ነህ ማማጫ ክፍል ውሰጥ ያለን ሰሜት መታደግህ ኦፍፍ እኔ ጎደኛ ስወልድ እድህ አንዳንተ ገብቸ ወይ ሲያሰፈራራ ፈተናው ለተመልከች እንጂ ለወላጂቱ አደለም ሲጨቅ መውለደን ከዛ ሰአት ጀምሬ እፈራለሁ
@user-uh6zm9iw6i
@user-uh6zm9iw6i 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሣድግላችሁ
@menyelal1
@menyelal1 4 жыл бұрын
Omg God is good!!! I was crying like a baby I feel really sorry for her. She is amazing Mom 🙏
@asfakrathod9177
@asfakrathod9177 4 жыл бұрын
እዉነትነዉ ማለትነዉ ታዲላቺሁ በማርያም
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እያለቀስኩ ነው ጭንቀትሽን ያየውት ስታምጭ ጌታ ምስክሬ ነው ውይይይ መውለድ እንዴት እደምፈራ እንክዋን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ልዩ ፍቅራችሁ ይለምልም እስከመጨረሻው ልጃችሁ እድግ ትበልላችሁ
@user-jd1em6sy2b
@user-jd1em6sy2b 4 жыл бұрын
አትቀልዱ በእውነት ቢሆን ደስ ይላልልልልል
@safyaahmed6287
@safyaahmed6287 4 жыл бұрын
እውነታቸውን ነው 19:49ደቂቃ ላይ ነው እነም ያመንኩት
@sasa-ql9uf
@sasa-ql9uf 4 жыл бұрын
ወሸትነውደ
@user-jd1em6sy2b
@user-jd1em6sy2b 4 жыл бұрын
እውነት ከሆነ ደስ ይላል ግን
@rizwanzaheer1220
@rizwanzaheer1220 4 жыл бұрын
ማሂየ የኔ ቆንጆ እንኲን በሰላም ወለድሽ የናት ውለታዋ ብዙነው ተከፍሎ አያበቃም
@rizwanzaheer1220
@rizwanzaheer1220 4 жыл бұрын
ትክክል
@zaharazahara7548
@zaharazahara7548 4 жыл бұрын
ኧረ አትሸወዱ ፕራክ ነው ንቁ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 4 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ ምርጦች እምኳን ለዚህ አበቃችሁ
@arahma6022
@arahma6022 4 жыл бұрын
ምሺእላ
@arahma6022
@arahma6022 4 жыл бұрын
😁😁👍👍👍😁😁😁💋💋💋💋💋💋
@serkalmtadsseserkalm7165
@serkalmtadsseserkalm7165 4 жыл бұрын
Congratulations betam new dase yamelew betaseb sechamer
@bintlslam3856
@bintlslam3856 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እኳን በሰላም ወለድሸ ሰታምጭ እኔ የማምጥ ነው የመሰለለኝ እዴት አደተጨነኩ ውይ ኪድም ጥሩ ባል ነህ አይለያቹህ
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር በሞገስ ያሳድግላችሁ የእውነት ፕራክነው ትላላችሁ ብየ ስጠብቅ ነበር እውነት መሆኑ በጣም ደስይላ ልጅ ፀጋ ነው ታድላችሁ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል
@favfg7y906
@favfg7y906 4 жыл бұрын
የሌላ ልጅ ነው
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 4 жыл бұрын
@@favfg7y906 እግዚኦ ይቅር ይበልሽ ባለጌ አይባልም
@favfg7y906
@favfg7y906 4 жыл бұрын
@@user-hx8jd1nq5n እኔነው እና መች አርግዛ አየናት ሞዛዛ የበፊቱን እይው
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 4 жыл бұрын
@@favfg7y906ክክክክ በሀሳብሽ ባልስማማበትም ነገፕራክነው ካሉ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ ግን እኔ እውነት ይመስለኛል
@favfg7y906
@favfg7y906 4 жыл бұрын
@@user-hx8jd1nq5n ክክክክክክ ፊልምነው አትሞኘ ሆሆሆ
@muksinayoutube5124
@muksinayoutube5124 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹ ብራንክ መስሎኝ ነበር ስታምጥ አስለቀስሽኝ እንኳን ደሰአላቹ ወልዳቹ ለመሳም አበቃችሁ 👪
@DD-sz4im
@DD-sz4im 4 жыл бұрын
Amen amen Amenn yane konjooo enkan B selam teglagleshmarrrr
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 4 жыл бұрын
😭😭😭ወይኔ አለቀሥኩ
@user-xh6wb1cs2q
@user-xh6wb1cs2q 4 жыл бұрын
እኔም ወልጃለሁ ፈጣሪ ይመስገን ምጥን ያየ የቀዋል ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ይመስገን
@sadaasadaa6185
@sadaasadaa6185 4 жыл бұрын
alah yasdegelachw bexam des yilal
@zahraargoba635
@zahraargoba635 4 жыл бұрын
አሏህ ያሳድግላችሁ
@Wubit234
@Wubit234 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አስለቀስሽኝ እናት እኮ ሂወትዋ ለልጅዋ ነው የምትለግሰዉ😭👈
@meskeremanbesu6071
@meskeremanbesu6071 4 жыл бұрын
አንክዋን ማርያም ማርቺሽ እንኳን ደሰ አላችሁ ምርጦች ጨምሮ ጨማምሮ አብዝቶ ይሰጣችሁ በጣም ደስ ነው ያለኝ
@hadi6037
@hadi6037 4 жыл бұрын
ከአምስት አመት በፊት የነበረውን ምጤን አስታወሳችሁኝ የኔ እናት ትናንት እውነት አልመሰለኝም ነበር
@user-yk9ev1ir8e
@user-yk9ev1ir8e 4 жыл бұрын
የኔ ናት እኮን ደስ አላቺሁ
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 4 жыл бұрын
አሰለቀሳቸሁኝ ወይኔ ጉዴ😭😭😭😭😭
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
እኔም ወላሂ ያለ ስቃይ
@LWISENTERTAINMENT
@LWISENTERTAINMENT 4 жыл бұрын
Ruhama Ruhama you’re welcome to my channel,please subscribe 🤩
@tigiymryamlji5490
@tigiymryamlji5490 4 жыл бұрын
ወይኔ ስልክ ደውላ ያወራቹ በጣም ነው ያለቀስኩኝ ወይኔ እናትነት በጣም ከባድ ነው ባልሽ ከአይን ያውጣው
@helenhelen6310
@helenhelen6310 4 жыл бұрын
Egezabehar ysdegelch konjowchh💟💟💟💟💟💟
@user-mu7sx8xt1b
@user-mu7sx8xt1b 4 жыл бұрын
እንኳን እመቤታችን በሰላም አገላገለችሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ 🙏🙏🙏❤❤
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ!!!
@aoaoaoao5415
@aoaoaoao5415 4 жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤🌷🌷🌷
@lemlemasefalemu6141
@lemlemasefalemu6141 4 жыл бұрын
ውይ እናቴ ምን ላድርግሽ
@misratmisrat7486
@misratmisrat7486 4 жыл бұрын
Uuuuuuu part 3
@user-rf1vj1en9u
@user-rf1vj1en9u 4 жыл бұрын
ገናአልወለድኩም።አታስፈራሩኝ።
@saadyaahmed5228
@saadyaahmed5228 4 жыл бұрын
የኔቆጆአብሬሺአማኩ ወይኔበጣምነውየምፈራውገናአሎለደሁም
@hulubresuhone8442
@hulubresuhone8442 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማሂ ስታምጭ እኔ አለቀስኩ የእውነት ያ ሁሉ አልፎ ግን ደስታችሁ አስደስቶኛል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@Onelove12347
@Onelove12347 4 жыл бұрын
እንቃዕ ማርያም ማሓረትኪ🙏🙏🙏🇪🇷
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 жыл бұрын
ኪዲ አሳቅከኝ በወለደች በአንድ ቀን ቂንቂን ፉንፉን አለች አለ 😜😜😜😜
@tgyimer2298
@tgyimer2298 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-pk3lb2jf4t
@user-pk3lb2jf4t 4 жыл бұрын
😂😂😂😂👌
@hayatethiopa9236
@hayatethiopa9236 4 жыл бұрын
አላህያስድግልሺ
@zahrazahrs1185
@zahrazahrs1185 4 жыл бұрын
ፕራንክ ነው ያስታውቃል
@netsinetsi4394
@netsinetsi4394 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ
@hayatethiopa9236
@hayatethiopa9236 4 жыл бұрын
ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ
@monjurabul4116
@monjurabul4116 4 жыл бұрын
አላህ ያሣድግላችሁ
@shagomalesa7829
@shagomalesa7829 4 жыл бұрын
Wowo wowo Nice ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷
@mahderteklay8528
@mahderteklay8528 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ይባርከው
@ss-cz9sw
@ss-cz9sw 4 жыл бұрын
እዉነትልጂ አላቸሁ ማሸአላነዉ እዉነትከሆነ
@user-yr8vd1mf1p
@user-yr8vd1mf1p 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@samirawetmulachew3797
@samirawetmulachew3797 4 жыл бұрын
መቼም ማይረሳኝ እንደተወለደ ያለው እራብ መቼም አይረሳኝም
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 4 жыл бұрын
ሰዉ የለሽም ነበር
@ghhh1415
@ghhh1415 4 жыл бұрын
ይርበል አንዴ እኔን አራበንም
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
ውሸት መስሎኝ ነበር እርግዝናሽን ሳታሳይን ይገርማል ለምን ደበቅሽን ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ስታምጭ እንባየን አመጣሽው ውይ እናቴ ትዝ አለችኝ ኪዲ ደሞ አነጋገርክን አስተካክል እዛጋ ተበርግዳ እየወለድች ነው አይባልም ነውር ነው ክብር ይኑርህ እና ደሞ ማሂ እያለቀስች አይዞሽ እንኳን አትላትም ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል ኮሜንቶች ደሞ ውሽት ነው እምትሉት እያለቀሰች እያማጠች እያያችሁ ሆዷን እያያችሁ አታምኑም እንዴ
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 4 жыл бұрын
ማሬ ኮሜተሮች ሌላ አይን ነው መሰል ያላቸው
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 4 жыл бұрын
አረ እኔመችም አላመኩም ግን አላየሁትም ጨርሸ
@user-yf2xi5yh2v
@user-yf2xi5yh2v 4 жыл бұрын
እር እኔ አላመኩም ወላሂ መች አርገዘሽ ነው ማር አያስታውቅም ነበር ግን ሆድሽ ውነት ከሆነመች በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ማሂ /ኬድ
@lulutube9064
@lulutube9064 4 жыл бұрын
በጣምምም አላመንኩም ወላሂ
@lulutube9064
@lulutube9064 4 жыл бұрын
ምንግዜመቸ ተርግዞ ያኔ
@MY-si2ky
@MY-si2ky 4 жыл бұрын
wyi.dagm.mewlden.ferahut.
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
@@lulutube9064 ሌላሰው አረግዞላት ነው ክክክክክክክክክክክ እኔም አላመንኩም ግን በጣም ደስ ይላ
@lulutube9064
@lulutube9064 4 жыл бұрын
@@Tube-ei2zo ክክክክክክክክክ ሽክሎ
@sh4_st195
@sh4_st195 4 жыл бұрын
እንኳን ማርያም መረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-fe9mr9dp8c
@user-fe9mr9dp8c 4 жыл бұрын
ማሂየ ማርያምን በጣም አስለቀሽኝ የእናት ውለታዋ መቸ ተከፍሎ ይልቃል ❤❤❤❤❤❤❤ግነ በመጀመሪያው አላመንከም ነበር እየቅልድችሁ መስልኝ ነበር
@lulutube9064
@lulutube9064 4 жыл бұрын
እናበቃ ኡነይነውደ
@user-hd2rz7mb7b
@user-hd2rz7mb7b 4 жыл бұрын
ኮሜንቶሮች ግን ስታስጠሉ ሳትጨርሱ ኣትንጫጩ
@mazzaa5916
@mazzaa5916 4 жыл бұрын
ምን ይሆን
@lamlamlamlam2183
@lamlamlamlam2183 4 жыл бұрын
እወነት አስለቀሽኝ የኔ ውድ 😢😢😢 ወይ የኛ ስቃይ ኮ አይጣል ነው
@genetkonjo5074
@genetkonjo5074 4 жыл бұрын
የእኔ. እናት በጣም ታሳስኛለሽ ኡፉፉፉ ብቻ ፈጣሪ እንኳን በሠላም ገላገለሽ ውዴ
ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!
30:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 72 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 79 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
አስራ ተበቀለችኝ!!! MAHI&KID VLOG 2021
25:54
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 135 М.
ናታን ከእጇ አምልጧት ወደቀ ! PRANK VIDEO
21:35
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 125 М.
በዓልን በአብርሽ ሩታ ቤት ቀወጡት 🌻
29:45
ጮማ ሚዲያ~Choma Media
Рет қаралды 17 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 79 МЛН