ክፍል 2 ይህንን ህይወት ቀያሪ ስልጠና ከእኛ ጋር ይውሰዱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube

  Рет қаралды 37,979

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

In our day-to-day lives, we face different problems, people come and go while facing them.
what really matters is not the problems that we face but those people who were there for us. you should ask yourself, who are you? really who are you? what role do you play in this vast world? what is your fingerprint on this vast sand?
this show addresses the core issue of being human.
Personal Development Trainer
Fitsum Fiseha ፡0944 16 16 33
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 75
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 3 жыл бұрын
በ ጉጉት ስጠብቅ የነበረ ትምህርት እናመሰግናለን ፍፄ መልካም በአል የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ቀረኝ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 ዋዉ ዋዉ ጎበዝ ነህ ራዕይ ወሳኝ ነዉ ልዩ ትምህርት ነው የሰጠህን የተናገርከው እዉነት ነው በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ 😍😍😍
@hayathkuwait1858
@hayathkuwait1858 3 жыл бұрын
በመላዉ አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይወች እኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የንደት በአል አደረሳችሁ መልካም በአል
@ethiopiannethagareytwehedo5730
@ethiopiannethagareytwehedo5730 3 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድሃንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን '3!!!
@user-gr4kj1vr4n
@user-gr4kj1vr4n 3 жыл бұрын
ሙስሊሞች። እኳን። አደረሳችሁ አይባልም። እኛ። አንልም።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ጠቃሚ ነው 👌👌👌👌በተለይ ለኛ በሀረብ ሀገር ላለን ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-df3mi6pd8n
@user-df3mi6pd8n 3 жыл бұрын
እሸ ያንተ ፕሮግራም አብዝቼ ከመከታተሌ የተነሰ ዛሬ በህልሜ አላየዉህም መሰለህ ወይኔ እውነት መስሎኝ እንዴት ደስስ እንዳለኝ ነበር ብንን ስልህ ሕልም ሁኖ ቁጭ እንዴት እንዳናደደኝ እና ግን ደህናነህ እሸ 🤔ሲቀጥል ሲቀጣጥል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌹🌹🌹🌹
@user-ld1sf5ko3i
@user-ld1sf5ko3i 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አብሺሪ
@user-cj6pv4vr6t
@user-cj6pv4vr6t 3 жыл бұрын
ወላሂ ወሳኝ ትምህርት ነው እመሰግናለሁ ለመለወጥ ቀጠሮ ተገቢ አይደለም እየሰሩ መጓዝ ተገቢ ነው😍
@user-fx3tp9dg4u
@user-fx3tp9dg4u 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹህ ይህው ላባታችን ላዳም በገባለት ቃል መሰረት የሞታችንን ደብዳቤ ልቀድ ከድንግል ማርያም ተወለዴ የሀለም ንጉስ ዝቅ ብሎ በከፍቶች በረት ተወለደልን ደስ ይበለን
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 жыл бұрын
Welcome እሸዬ አንኳን አደረሳቺሁ እስኪ የ እሼ አድናቂዎች
@samueldereje4039
@samueldereje4039 3 жыл бұрын
በተሰብ ሁንልኝ
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ነው እርግት ያለ ! ትምህርት! እናመሰግናለን ተወዳጅች
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
ስወዳቹህ መጣቹህ እኳን አደረሠን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባእል
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 3 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳቹ ለጌታችን የልደት በአል ፣ አሰልጣኝ ፍፁም እና እሼ እናመሰግናለን በጣም ነው የተደመምኩት በዛሬው ስልጠና ክበሩልኝ
@mulyedemeke2561
@mulyedemeke2561 3 жыл бұрын
አንጀቴን አራስከው እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እዳታቋርጥ ቀጥልበት በጣም ተመችተከኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ በተማርነው ግንዛቤ ወስደን የምንለወጥ በእራእየ እምንጓዝ እንሁን በጣም ቴኪው እሼ እምወድህ እማደንቅህ ሁላችሁም አባላቶች ቴኪው
@zekewoszke197
@zekewoszke197 3 жыл бұрын
ይቀጥል ይህ ጀግና ሰው !እናመሰግናለን በጣም!!
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
አዳሜ በዘር በብሄር በሀይማኖት ከመባላት እንደዚህ ጠቃሚ ትት አስተምሩ እስኪ ራእይ ይኑረን እውነትም ራእይ የሌለው ሰው ነው ሀገር የሚያበጣብጠው! አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!ትክክል ጥረት የግድ ነው ። ምርጥ ምክር በርቱቱ
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ውዶች አስተማሪዎች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ ውዶች 🎁
@zahraibrahim3351
@zahraibrahim3351 3 жыл бұрын
Amaizing!! i can't thank you enough. keep shinning
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 2 жыл бұрын
It is true when success is coming yesterdays think was leave alone thanks fitse!!
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 жыл бұрын
እኔ ምስሊምነኝ ግን ለክርስቲያ እምነት እንኳን አደርስችሁ ለገና እስኪ አገራችን ሰላም ያርግልን ዱአርጉ ሁሉም በሚምንበት ሀይማኖት እሼ በርታለን የኔፎቃ
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 3 жыл бұрын
ተባረኪ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@ibsitubrahu5831
@ibsitubrahu5831 3 жыл бұрын
enkuwan abro aderesen ehite
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
አሜን ማማየ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-df3mi6pd8n
@user-df3mi6pd8n 3 жыл бұрын
እንኳን ዓብሮ አደረሰን ማማየ 🥰🥰🥰
@amanuyeliyedigiliji5845
@amanuyeliyedigiliji5845 3 жыл бұрын
Amen ekan abiro aderesen🤲
@solomonam6879
@solomonam6879 3 жыл бұрын
Thank you and may you keep up the good work! Thank you very much for being such a good teacher to us , I know perfect teachers are hard to find, but for me, you are the best teacher for every one at the beginning 2021 you are ...... ..............
@mesefanu3513
@mesefanu3513 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ። ዋው አሰልጣኝ ፍፁም ተባረክ
@dr.abrahamtube7562
@dr.abrahamtube7562 3 жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን። ዶንኪዎች እንኳን አደረሳቹህ
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው this very important advace 👍
@seadaseid9748
@seadaseid9748 2 жыл бұрын
Very best and clear knowledge
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 2 жыл бұрын
Bravo, trainer. I love it.
@akerambushera2404
@akerambushera2404 2 жыл бұрын
የምር ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
@user-vh2sx5kh5s
@user-vh2sx5kh5s 3 жыл бұрын
❤""አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሉብት❤
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ አደረሰን ለገና በአላችን 🌲 እሼ ፍርዬ ግን በጣም ጠፈታለች 😒
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Egiziyabhir kefi yadirgihi tebarki 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nournajmah9176
@nournajmah9176 3 жыл бұрын
ያምራል
@melisamelish914
@melisamelish914 3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን
@elsasolomon7177
@elsasolomon7177 3 жыл бұрын
Thank you so much
@yohanesgelawe7648
@yohanesgelawe7648 3 жыл бұрын
U are really brilliant I love your empowering speech
@feventessema4057
@feventessema4057 3 жыл бұрын
Welcome fitsume,...,you have a deep knowledge or you understand our (human nature) ......so be strong &keep it up.......
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@abigiyajesus3933
@abigiyajesus3933 3 жыл бұрын
በትክክል አሁን ገና ገባኝ!!!
@አለይካኑርኑር
@አለይካኑርኑር 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ምርጥች 👍👍👍
@mekdimekonnen8668
@mekdimekonnen8668 3 жыл бұрын
Wow brother God Bless more and more wonderful
@jemalseid2292
@jemalseid2292 3 жыл бұрын
እሼ ፍትህ ሳኡዲ ለሚሰቃዮ ወገኖች ድምፅ ሁን አለበለዛ ሰብስክራይቤን ነው የማነሳው
@Teddylove2004
@Teddylove2004 3 жыл бұрын
Literally to the 1% who's reading this, God bless you, and may your dreams come true, stay safe and have a wonderful day.💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@radolfentertainment8989
@radolfentertainment8989 3 жыл бұрын
Waww gerami tmhrt new. Enamesegnalen donki
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
አዳዲስ የስኬትና የቢዝነስ ቪዲዬ ማየት ከፈለጋችሁ ይሄን ቻናል ይጎብኙ
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 3 жыл бұрын
Thank you bro tebarek
@user-tr1gy7gm6h
@user-tr1gy7gm6h 3 жыл бұрын
Edme ena tena bzti adrgo yistilgni
@ibsitubrahu5831
@ibsitubrahu5831 3 жыл бұрын
waaa betam harif timhrt nw
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 3 жыл бұрын
💚💛❤️🕊🕊
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@awotaraya6590
@awotaraya6590 3 жыл бұрын
Waww semogni semogni yelale hasbhe
@kirubelasfawify
@kirubelasfawify 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም፡ደስ፡የሚል፡እውቀት፡ነው፡ጥያቄው፡ስንቴቻችን፡እንለወጥበታለን?
@Betty_nigatu
@Betty_nigatu 3 жыл бұрын
ሰላም የዶንኪ ቲዩብ ቤተሰቦች + ፍፄ; ፕሮግራማችሁ በብዙ መልኩ አንቅቶኛል በጣም ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ። ምናልባት ፍፄ መመለስ ከቻለ አንድ መሰረታዊ ጥያቄ አለኝ። እንዴት clear የሆነ ራዕይ መፍጠር እንችላለን። እኔ ሁል ጊዜ በጣም ትልቅ ኢነርጂ ውስጤ እንዳለ ይሰማኛል ግን ምን ላይ ሳውለው የህይወት satsfaction ሊሰጠኝ እንደሚችል ግልፅ አይሆንልኝም።
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 Жыл бұрын
ሰላም
@FunnyGrizzlyBear-ny9kq
@FunnyGrizzlyBear-ny9kq 6 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች አንዴት ናችሁ!!የፍፁም ፍስሀ ሙሉ ስልጠናወች በምስል ማየት ፈልጌ ተቆራረጠብኝ።እንዴት ማገኘት እችላለው?
@zynbshemsuweday7420
@zynbshemsuweday7420 3 жыл бұрын
Fast part 3 hager salgeba
@danielabiy2077
@danielabiy2077 3 жыл бұрын
Ere bemaryam ehen sewye be 2 ena 3 kefel bcha atchersut bians 10 kefel please eshe
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍👍👍
@medhingeletaw24
@medhingeletaw24 2 жыл бұрын
lememezgeb felgiy neber ena endit new
@Yohanscom
@Yohanscom 3 ай бұрын
If a zebra have 3 VISION,you must have Talk to it.
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
ለመላው የ ኢትዮዽያ ህዝብ እንኳን አደረሣቹ አመትባሉ የ ሰላም የፍቅር ያርግልን💖 የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ 💖ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
@user-ld1sf5ko3i
@user-ld1sf5ko3i 3 жыл бұрын
የገረመኝ ሰው የለምሳ
@zynbshemsuweday7420
@zynbshemsuweday7420 3 жыл бұрын
Wow
@zahramoha4376
@zahramoha4376 3 жыл бұрын
ፍፁሚ በጣም እናመሰግናልን ዘመንህ ይባርክ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 3 жыл бұрын
💚💛❤️🕊🕊🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊
@sdym7178
@sdym7178 2 жыл бұрын
Kedada bewere meseleh??
@zynbshemsuweday7420
@zynbshemsuweday7420 3 жыл бұрын
Enkewan dehna metachu
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 3 жыл бұрын
ወደ ቤቴ 💖 እስቲ ጎራ በሉ💖የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታ ታት ስትሉ ኮመንት ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች በ አማርኛ እናቀርባለን ::
@zynbshemsuweday7420
@zynbshemsuweday7420 3 жыл бұрын
Fexum afa ykorete
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ባብጂ ነፋስ ይማር
3:09
TSEGE BEAUTY STYLES
Рет қаралды 3,7 М.
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН