ክፍል 2 - ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ

  Рет қаралды 7,029

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

4 ай бұрын

ክፍል -2 / ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Пікірлер: 79
@marigoldan1
@marigoldan1 4 ай бұрын
ደርግ ጨካኝ ሰው በላ ስርዓተ መንግስትን በሀገራችን እንዲለመድ አደረገ። ዛሬም በየማጎሪያው በታገቱ የአማራ ልጆቾ ላይ ተመሳሳይ ግፍ እየተፈፀመ ነው። እነሱም የሚደርስባቸውን በደል ለታሪክ እንደሚሰንዱት ተስፋ አደርጋለሁ። ፈጣሪ ግፈኞችን ያጥፋልን በግፍ መከራ ለሚቀበሉትም በምህረቱ ይድረስላቸው።
@mubarekkefeno5822
@mubarekkefeno5822 4 ай бұрын
11/10 ሁሌም አንደኛ ናችሁ ። በተለይ ደግሞ ለእኔ አይነቱ የትረካ ሱሰኛ ፍትሁን መድኀኒት ናችሁ። ሁሉንም ትረካዎችን ስምቻለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 4 ай бұрын
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ናዚ ፋሽሽቱ የደርግ አገዛዝ ብርቅ የኢትዮጵያን ልጆች ቅርጥፍ አድርጎ በልቶ የጎጥ ቡድኖችን በኢትዮጵያ ላይ ለስልጣን አብቅቶ እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያን እንዲያፈርሱ አድርጏል ተሾመ ባዩ የተባለው አረመኔ ገራፊ የት አባቱ ደረሰ???
@User-zzyyxxvv
@User-zzyyxxvv 3 ай бұрын
አሁን ነው ይህን channel. ያገኘሁት:: በርታ ጥሩ ስራ ነው:: ያን ክፉ ጊዜ ላልኖሩትና ለዛሬ የመንግስቱ ሀይለማሪያም አምላኪዎች ጥሩ ትምህርት ነው:: ትልቅ አዘቅት ውስጥ ከትቶ ለወያኔ ሻቢያና ለዛሬ ባለጊዜ ጎጠኞች መንገድ የጠረገ የሰውበላ ውርጋጦች ስብስብ ነው ደርግ
@amutena5492
@amutena5492 4 ай бұрын
Betam arife nw 10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ve9ki2qt5z
@user-ve9ki2qt5z 3 ай бұрын
ይገርማል ጀግና ነው
@user-fg9ti1xd4j
@user-fg9ti1xd4j 4 ай бұрын
10out of 10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 4 ай бұрын
Thanks 🙏
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wr1tq3se6g
@user-wr1tq3se6g 4 ай бұрын
በጊዜው ላልነበሩ የደርግን ስርዓት ናፋቂዎች ጥሩ ትምህርት ነው የተካውንም መንግስት ግፍ ታስደምጠናለህ ብዬ እገምታለሁ
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 4 ай бұрын
በጣም ድንቅ አሳዛኝና አስገራሚ ትረካ ነው። በአብዛኛው ያለቀው ወጣቱና የተማረው በተለይ አማራው መሆኑን እያደር ተገንዝቤአለሁ። Horror ፊልም ያየሁ መሰለኝ።
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 4 ай бұрын
10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ክፍል 2 - ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ
@yordanosseifu7088
@yordanosseifu7088 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ከተራረክ ነው የንስጥ ተጫኔን ነበር 1 እና 2 ን ተርከው
@bekikebede7099
@bekikebede7099 3 ай бұрын
10/10.
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 4 ай бұрын
እሚገርም ነው ለዚህ ሁሉ አሁን የደረስንበት የጀመረው ደርግ እምንለው ግን መቼ ነው የዛ አገር ህዝብ ስቃይ እሚቆመው :: አምላክ ሆይ ስማን
@natnaeleshetu8671
@natnaeleshetu8671 4 ай бұрын
በርታ በጣም ደስ ይላሉ ምታቀርባቸው ታሪኮች....የኢትዮጵያ ታሪክ የነገስታት እና የፖለቲከኞቹ ታሪክ ነው አንተ ግን ታሪክን በተራ ግለሰቦች አይን ስለምታሳየን የምርም የዘመኑን መንፈስ እንድንረዳ ታግዘናለህ፤ እንደ አንድ ኳሊቲ ደግሞ የደርግ ዘመን ላይ ማተኮርህ ለኮንቴንቱ ጥራት አሪፍ ነው፡፡ እናመሰግናለን 10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rb9ck8qw5y
@user-rb9ck8qw5y 4 ай бұрын
Ebakachehu ketechale part 3 tolo lekekute
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marigoldan1
@marigoldan1 4 ай бұрын
I would rate you 10+ out of 10 Also I appreciate the authors featured on your channel their narration is so catchy 👌 tho the story is very sad 😢
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 4 ай бұрын
15/10 የሚቀጥለውን ለመስማት ቸኩያለሁ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮ ትዝታ። 10/10 ተሰጥተሃል::
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ElizaAmbaye-tq7vy
@ElizaAmbaye-tq7vy 4 ай бұрын
በአተራረክህ የበለጠ አጣፈጥከው። 10/10 ይገባዋል።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@israeltamiru3148
@israeltamiru3148 4 ай бұрын
10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 4 ай бұрын
በተለይ ክፍል ሁለት ቴንሽ የተጋነነ ይመስላል
@israeltamiru3148
@israeltamiru3148 4 ай бұрын
Jegena sew
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 4 ай бұрын
10 ከ 10❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@OmerOmer-yn9rb
@OmerOmer-yn9rb 4 ай бұрын
10/10 perfect 👌
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bireyo5205
@bireyo5205 4 ай бұрын
10/10 ቡዚሁ ቀጥሉ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነበር፡
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gelau777
@gelau777 4 ай бұрын
@ለኢትዮ ትዝታ, የዘነጋነው ዋነኛ አስተያየት አለ! የተራኪው ድምፅ፣ አቀራረብ፣ አተራረክ እጅግ የተዋጣለትና ለፕሮግራሙ ማማርና መሳጭነት ትልቅ ሚና እያበረከተ ነው! ብዙ እንድትሰራ እድሜና ጤና ይስጥህ እንላለን ከጓደኞቼ ጋ!! ላንተም ከ 10/10 ሰጥተናል!
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@agerenewu8397
@agerenewu8397 3 ай бұрын
በማእከላዊ ምርመራ ይሰሩ የነበሩ መርማሪዎች በህይወት ይኖራሉ ስለዚህ ወጥታችሁ እውነቱን ብትነግሩን ገራፊዎችም በህይወት ካሉ ብታጋልጡ
@hailubekele4311
@hailubekele4311 4 ай бұрын
10/10❤
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyoelberhanu6604
@eyoelberhanu6604 4 ай бұрын
wow betam dese yelale beretu
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zerihunteferra2626
@zerihunteferra2626 4 ай бұрын
ተሾመ ባዩ ግን በህይወት አለ ወይ
@jegnaw1973
@jegnaw1973 4 ай бұрын
You’re such a good narrator.
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 4 ай бұрын
Wawww 100%❤❤👌🇪🇷🫶
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 4 ай бұрын
ልብ ወለድ ይመስላል። ሁለት የማይመስል ነገሮችም ኣሉበት። እስር ቤት ውስጥ፡ ልዩ ምክንያት ከሌለ እጅ በካቴና ኣይታሰርም። ሌላውም፡ እጁ የኋሊት የታሰረ፡ በድብደባ የደከመ የተባለው ሰው ኣንድን ወታደር ኣጥቅቶ ሊያሸንፍ ይችላል ብሎ ማመን ይከብዳል።
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 4 ай бұрын
አወይ ያላየ ሰው 😢😢ይላል የአገሬ ሰው😢 በሞት ጥላ ስር እየተጓዝክ ነፍስ ናትና መጨረሻህን ስታውቅ የሞት ሞትህን ከገዳይህ ጋ ትጋፈጣለህ😢 በዚህ ወጣት ከተፈፀመው ግፍና ስቃይ የበለጠ የተሰቃዩ ነበሩ😢 ከሸገር ሄደው ጎንደር ሲዋጉ የተማረኩ የኢህአፓ አባላት ቤተ መንግስት መጥተው፣ ጥፍራቸው በጉጠት እየተነቀለ፣ ለመስማት የሚዘገንን ስቃይ ለሁለት ወር ከተፈፀመባቸው በኋላ በምሽት ለግድያ ወደ ታጠቅ ሃያ ወጣቶች ሲወሰዱ በካቴና ታስረው ነበር😢 ከኦራል መኪና ላይ እየዘለሉ አምስቱ ሲወርዱ ሁለቱ ሲገደሉ፣ ሶስቱ አመለጡ። አንዱ በህይወት አሜሪካ ሜሪላንድ ሲኖር፣ ያመለጡት ሁለቱ በህይወት ይኑሩ አይኑሩ አይታወቅም😢😢ሲያመልጡ ግን የአንዱን ወታደር ጉሮሮ አንቀው ነው! ባጭሩ ነው ይህን የነገርኩህ እንጂ ዝርዝር ታሪኩ ቢሰማ ከዚህ በቀለ መርኔ ታሪክ የሚበልጥ አስደማሚ ነው😢😢
@hussahmed5323
@hussahmed5323 4 ай бұрын
በዚህ ሰአትም እኮ እንዲህ የሚሰቃዮ ወንድሞች ይኖራሉ
@agerenewu8397
@agerenewu8397 3 ай бұрын
አሁን ያለው ስርአት ቦታ እንድይዝ የደርግ ስርአት ሰርቷል ማለት ይቻላል ደበላ ዲንሳ ተካ ቱሉ ተስፋዬ ገ/ኪዳን ተስፋዬ ዲንቃ ሌሎችም በአብዛኛው ኦሮሙማ ነበሩ ዘይገርም
@user-pc1hk8we6b
@user-pc1hk8we6b 3 ай бұрын
አልፎ፡አልፎ፡ነው፡የተከታተልኩሕ፡ሆኖም፡እውነተኛ፡ታሬኮች፡ናቸው፡ስንት፡ጉድና፡ታሬክ፡በደርግ፡ዘመን፡አሳልፈናል፣የደርግና፡የወያኔ፡ስርአት፡በሕዝቡ፡ላይ፡ብዙ፡ግፍ፡ፈፅመዋል፡ምንም፡ቢሆን፡ይሕ፡የአብይ፡ስርአት፡ይሻላል፡ብየ፡እገምታለሁ።
@abrish338
@abrish338 4 ай бұрын
ትንሽ ተጋነነ ፊልም አስመሰላቹትኮ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
ምንም አልተጋነነም ሁሉም እውነት ነበር የደርጎች ጭካኔ ቀላል አልነበረም😭😭😭😭
@abrish338
@abrish338 4 ай бұрын
​@@LoveAndPeace2424ደርግማ በጣም ጨካኝ ነው የሰውየው ታሪክ ነው የተጋነነብኝ መሳሪያ አጠቃቀም አልችልም ብሎ አንደሸዋዚንገር ተኩሶ የገደለው ነው አልዋጥ ያለኝ
@kedist1978
@kedist1978 4 ай бұрын
አልተጋነነም ወንድሜ በጊዜው የነበርን እንመሰክራለን
@karozimathestar929
@karozimathestar929 4 ай бұрын
10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
ክፍል 2 - ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ
@hamadaeysa9720
@hamadaeysa9720 4 ай бұрын
@muluderseh2283
@muluderseh2283 4 ай бұрын
10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yoniafro4501
@yoniafro4501 4 ай бұрын
10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biratuolika574
@biratuolika574 3 ай бұрын
10/10
@samnb4572
@samnb4572 4 ай бұрын
10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Addis1625
@Addis1625 4 ай бұрын
10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 64 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
የተካደው የወታደሩ ደሞዝ እና መዘዙ //ድምፅ አልባው ወታደር
31:06
የጨካኙ መርማሪ ጉድ በመንግስቱ ቤተመንግስት
39:31
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 16 М.
ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ
41:00
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 22 М.
ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ!
1:03:00
የብራና ገፅ - Page of Birana
Рет қаралды 49 М.