ክፍል 3 ”እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አኛም አናውቀውም ” ነቢይ አድነው በሻህ

  Рет қаралды 5,820

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

ክፍል 3 ”እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አኛም አናውቀውም ” ነቢይ አድነው በሻህ

Пікірлер: 108
@meazaberhe8910
@meazaberhe8910 2 жыл бұрын
We are blessed thank you Jesus God bless prophet &Etalem
@cherinetmolbiko6375
@cherinetmolbiko6375 7 ай бұрын
ጌታ ያሱስ ይባርክህ ስልክህን ለክልን በጠም እወደሃላሁኝ ከአሜርካ
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Egziabher yibaek! I have no words. Tebaeku yagelglot zemenachihu yibarek!
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
Amen amen amen halulah 🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️victory belongs to the lord nyberg and god bless etalmeye I am happy when I here this good news and hope hope 🤗❤
@goldnat4976
@goldnat4976 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ ኤታለምየ ተባረኪ የሚገርመው ከጀመርሽ ግዜ ጀምሮ እከታተላለሁ እናም እግዚአብሔር በብዙ ባርኮኛል ተፅናንቻለሁ ወይኔ ጌታ እንደዚህ አይነት አገልጋይ በምድራችን ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን
@martasila4172
@martasila4172 2 жыл бұрын
God bless you sister Etalem. Thank you for inviting the man of God.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen, bless you too
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 жыл бұрын
አሜን አቤት እግዚአብሔር 🙏 ተባረክ እዴት መታደል ነው ጌታን መመልከት ጌታ ይባረክ የወደደን እታለምዬ ተባረኪ በርች ብዙ ትክክለኛ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ያማናውቃቸውን እድናቅ ስለምታደርጊን ነብይን የምጠይቀው ነበረኝ ? ገን ጌታ ያውቃል ተባረኩ 🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን አንቺም ጌታ ይባርክሸ ደውለሸ ብታናግሪው ነቢይ አድነው ሲምፕል ወንድም ሰለሆነ ከመሸ መደወል ይቻላል
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 2 жыл бұрын
እታለምዬ ብሩክ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ። ኢትዮጵያ ሰላም እና በረከትዋ እየመጣ እንደሆነ በወንድማችን ጌታ ተጠቅሞ ስለተናገረ እሱ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። ብሩካን ናችሁ 🙏🏼😇
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን
@shalomkrstos794
@shalomkrstos794 2 жыл бұрын
እሰይ እግዝኣብሄር ይባረክ::
@hirutpetros2743
@hirutpetros2743 2 жыл бұрын
እታለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለጋበዝሽልን። ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይባርከው።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን
@selamselam65
@selamselam65 2 жыл бұрын
እታለምዬ በጣም እናመስግናለን። ዘመንሽ ይባረክ ።የጌታ ባሪያ ለምልምልን።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen
@1234endu
@1234endu 2 жыл бұрын
የስማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ እታለም
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክዎት
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@yetemt1877
@yetemt1877 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@asterhabte3294
@asterhabte3294 2 жыл бұрын
God bless you etalem
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 2 жыл бұрын
Etalemeye geta eysuse ybarkeshe
@haregkebede2438
@haregkebede2438 2 жыл бұрын
wow geta simu yibarek 🙏🙏🙏🙏
@diboratubeasella2005
@diboratubeasella2005 2 жыл бұрын
Tebarekuu
@rosynegash405
@rosynegash405 2 жыл бұрын
God bless you.
@איןאבו
@איןאבו 2 жыл бұрын
Etalemye geta zemenshn yibark endat yetbareksh ehet neshe bizu yemitakerbiw dink nw geta bariyawn yibarkew bebizu you are blessed plese kutrun text argiligne plese tebareku
@selah5232
@selah5232 2 жыл бұрын
Etalem, please I would like your email address. I have been watching your KZbin channel for years, it has blessed me tremendously. Thank you for all you do. 🤗
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Welcome dear, it's 1etamazing@gmail.com
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Dear Chaltu, bless you for watching and subscribing my channel , your message has encouraged me. Bless you& your family
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
እህቴ እታለምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እርሱንም ጌታ አምላክ ይባርከው እኔም የኩላሊት ፌለር ነኝ ዳያላሲስ እያደረኩ ነውና እንዲፀልይልኝ ንገሪልኝ ተባረኪልኝ
@maryhaile7317
@maryhaile7317 2 жыл бұрын
Zewditu call him his number is on the screen
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
@@maryhaile7317 እሺ ተባረኪልኝ
@maryhaile7317
@maryhaile7317 2 жыл бұрын
@@zewditudano5897 amen let lord Christ heal you
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
@@maryhaile7317 0913603593, sorry i didn't have my other phone where i saved his #
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Yekerta, 0913603593
@tsehaychappy3973
@tsehaychappy3973 2 жыл бұрын
እታለም ጌታ ይባርክሽ ስልክሽን ማግኘት ፈልጌ ነበር ይህን አገልጋይ በጣም ማግኘት እፈልጋለው ፕሊስ ፃፊልኝ አመሰግናለው ተባረኪልኝ
@edenaraya8849
@edenaraya8849 8 ай бұрын
Btam des ylal tadlo KGetagar msrt maGelgel desyla wuy des sil GotaYesus mayt mtadel newu bwunt kds knat kenahugen eysus yadnal
@kotoornhnoor8294
@kotoornhnoor8294 2 жыл бұрын
Hamene
@diboratubeasella2005
@diboratubeasella2005 2 жыл бұрын
Pls silakachewun bitaqemicilin melakqm neberi bemin ingenyachewalin ???
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
0911603593
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
No , 0913603595
@diboratubeasella2005
@diboratubeasella2005 2 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 tebareki inwedishaleni ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Did you get it, Debora? 0913603593
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen
@fekadufufaabdi1207
@fekadufufaabdi1207 2 жыл бұрын
Dear Etalem,God bless you.I want you to have given me Profet Adane's phone.I am from Assosa Benishangul Gumuz Region..
@zewditubenti6981
@zewditubenti6981 2 жыл бұрын
Thank you etalemiye. I'm so blessed by your programs and keep it up. Can I get prophet adane phone number please? Thanks again.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Hi Zewditu, 0913603593
@tutubevan932
@tutubevan932 2 жыл бұрын
0025
@2000abush
@2000abush 2 жыл бұрын
ፈረንሳይ ለጋሲዮን ቸርች መክፈት ከፈለገ 624 ካ.ሜ መሬት አለ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Bless you, wiill tell him, send me your cellphone # please
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
ሰላም በጸሎት እባክሸን ለነቢይ አድነው በቀጥታ ንገሪው ዛሬ ሰለነገርኩት ከአንቺ መሰማት ይፈልጋል ቁጥሩ 0913603593
@abeltsehay9896
@abeltsehay9896 2 жыл бұрын
Gbu
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 жыл бұрын
ነብይ አድነው የጌታ አገልጋይ ሁሌም ተባረክ፣ እታለም ዘመንሽ ይባረክ፣ ኑሩልን።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
Me too the same like you I don't want my name in the public
@seniabiyukassie6869
@seniabiyukassie6869 10 ай бұрын
2013 &. 2014 የከፍታ ዘመን እታለም የከፍታ ዘመንሽን ኣጣጣምሽው ግን😅😅😅😅
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 10 ай бұрын
Yes I did, Glory to God
@Sabdusha
@Sabdusha Ай бұрын
እታለምዬ እህቴ እወድሻለሁ መንፈስ ቅዱስ ብለህ ንገራት ብሎኝ ነው ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ወንድሜ አንተም ተባረክ እወድሀለሁ ኢየሱስ የእግዝያብሄር ልጅ ለዘለአለም ጌታ ነው!!! አሜን!!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Ай бұрын
@@Sabdusha ጌታሆይ እኔም እንደምወድህ ታውቃለህ በልልኝ
@Sabdusha
@Sabdusha Ай бұрын
@@etalemmesgana7398 in a sens እኔ ስለ ምወድሸ እወድሻለሁ እህቴ በላት አለኝ ማለቴ ነዉ thank you!!!
@yosiefberhane5726
@yosiefberhane5726 6 ай бұрын
ሰልኩ ቁጥር የሚፈቀድ ከሆነ እፈልግ ነበር አባክሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
0913603593 ጥያቄዎን ዘግይቼ ሰላየሁት ነው ይቅርታ
@samuelgetachew9898
@samuelgetachew9898 5 ай бұрын
ምን አይነት ቅንነት የሞላበት የእግዚአብሔር ሰዉ ነው ፤ እንደ ህፃናት ካልሆናችሁ መንግስተ ሰማይን አትወርሱም የሚለውን ቃል ነው ሙሉ ለሙሉ በእርሱ ላይ ያየሁት ፤ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ፤ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ፤ ተባረክ የጌታ ሰዉ 🙏 ፤ ተባረኪ የጌታ ሰዉ እታለም 🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
በዚች ኢንተርቪው ይህንያህል ተረዳኸው? በትክክል ገልጸኸዋል እጅግ ትሁትና የዋህ ባርያ ነው በጣም አድንቄሃለሁ ጌታ ይጨምርልህ በተጨማሪ አሜን ለባርኮትህ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
ደውለው ቢነግሩት ጥሩ ነው 0913603593
@samuelgetachew9898
@samuelgetachew9898 5 ай бұрын
አሜን ; አመሰግናለሁ በጣም 🙏 ብዙ የሰራሻቸውን ምስክርነቶች አይቻለሁ ; ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርክሽ ; ጌታ በሰጠሽ ጊዜ እና ሰዓት መክሊትም ጭምር እየተጠቀምሽምበት ነው 💡፤ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ፤ ሁሉን ይጨምርልሽ 🙏 ስልኩን ስለ ላክሽልኝ አመሰግናለሁ ፤ እሺ እደውላለሁ 🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
@@samuelgetachew9898 Amen
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ነገር እኮ ብዙ በሳኦላውያን ይፈልጉትም
@TesfayNigisty
@TesfayNigisty 7 ай бұрын
amen
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይነስገን።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
Amen
@goldnat4976
@goldnat4976 2 жыл бұрын
እታለምየ የኔ ቆንጆ ተወዳጅ እህቴ ወንድሜን የት ነው የማገኘው እባክሽ ላግኘው እባክሽ ስላደረግሽልኝ አመሰግናለሁ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ነቢይ አድነውን ነው? 0913603593
@goldnat4976
@goldnat4976 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንቺ ይሁንልሽ ተባረኪ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
@@goldnat4976 አሜን አሜን አሜን
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
Amen amen amen halulah 🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️victory belongs to the lord nyberg and god bless etalmeye I am happy when I here this good news and hope hope 🤗❤
@እየሱስጌታዬነው-ከ3ኈ
@እየሱስጌታዬነው-ከ3ኈ 2 жыл бұрын
እታለም እግዚአብሔር ይባርካቹ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
እውነት ነው ።ዳንኤል አበራ ይህንን ነገር ተናግሯል ።
@bornagain2024
@bornagain2024 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህታችን እታለም። ነብይ እድ ነው በሻህ የጌታ ባርያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በምስክርነትህ በጣም ተባርኬያለሁ።እከአንተ ጋር መፀለይ እፈልጋለሁ። ጌታን የምጠይቀው ብዙ ጥያቄ አለኝ። አምላካችን እንዴት ድንቅ አምላክ ነው? ስሙ የተመሰገነ ይሁን እየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ ላይ ነው። አሜን።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
ሊደውሉለትና ልትጸልዩ ይቻላል 0913603593
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuu haleluja uuuuuuuuu glory glory glory to our God ! ufff glory glory glory to u father , u r on duity Amen! U r our lord king n father thank you , thank u thank you father!
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ወንድሜንም ጌታ እንዳለው ይህንለት እባክሽን ስልኩን ከቻልሽ ሼር ብታደርጊልን በውቸር ላይ ያለች እህት እለች እንዲፀለይልላት ነው ትባረኪ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
0913603593
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህት እታለም ጌታ ዘመንሽን ይባርከው የጌታ ልጅ ነብይ አድነው ዘመንህ ይባረክ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ ያንቺም ይባረክ
@ksataif3733
@ksataif3733 2 жыл бұрын
እሠይአሠይ ከሟርት መገላገል ነው የምንፈልገው ተባረኩ፡፡
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን
@yohsnesalula5372
@yohsnesalula5372 2 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen Amen Amen Amen
@makuyoakin978
@makuyoakin978 2 жыл бұрын
ተባረኩ በብዙ
@godisgood3224
@godisgood3224 2 жыл бұрын
Can I get his no
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Yes you can, 0913603593
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
0913603593
@martasila4172
@martasila4172 2 жыл бұрын
You are a great blessing. May God expand your territories.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 2 жыл бұрын
እታለሜ ወንድሜ ተባርኩልኝ 💐💐💐💐
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@rutamebrahtu6671
@rutamebrahtu6671 2 жыл бұрын
Can I get his number please tebareki
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Yes you can 0913603593
@እየሱስጌታዬነው-ከ3ኈ
@እየሱስጌታዬነው-ከ3ኈ 2 жыл бұрын
ክፍል 4 ይቀጥል ያጓጓል
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
ክፍል 4 የለውም ተፈጽሟል
@almazabebe8523
@almazabebe8523 2 жыл бұрын
God bless you more and more 🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen
@selah5232
@selah5232 2 жыл бұрын
May God Bless you all!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen and You too Chaltuye
@hanatefayedesta6608
@hanatefayedesta6608 2 жыл бұрын
Adenew geta yebarekehe lezi mesekerenete enkan abekahe
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen
@hanatefayedesta6608
@hanatefayedesta6608 2 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 enzihene mesekerenetoche ke 10 amete belaye akachewalehu lalocheme endetanestubete bezi meleke bemekerebu des belogale
አስደናቂው ጥሪ! አገልጋይ ሃብታሙ ረጋሳ
35:33
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 17 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,3 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 88 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
ታናሿን ያሳበዳት !!!
40:15
Etalem Mesgana
Рет қаралды 9 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 17 МЛН