No video

ማረጥን የሚከላከሉ 10 ምግቦች እና የአኗኗር ዘይቤዎች (10 food items that prevent Early Menopause)

  Рет қаралды 29,913

Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና

Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና

Күн бұрын

ማረጥን በተወሰነ መልኩ መግታት ወይም ማራዘም ይቻላል። ማረጥን የሚከላከሉ 10 ምግቦች እና ማረጥን የሚያበረታቱ 6 ምግቦች እና የአኗኗር ዘይቤዎች
#ማረጥ #ማረጥንየሚከላከሉምግቦች#menopause

Пікірлер: 72
@selamhaile7237
@selamhaile7237 Күн бұрын
አርጠሻል ተብላ 48 አመቶ ወለደች ግን በይታሜኖች D ሲር ፎሊክ ዚክ እና ውነቱን ነው ተልባ ባቄላ ነበር ቀለቦ የሳ ዘይት ተጠቀሙ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 ай бұрын
እጅግበጣምጠቃሚነውከልብእናመሰግናለን
@jannat5631
@jannat5631 2 ай бұрын
Enamseginalen ketayunem vedeyo ba gugute etabekalen betaly sefa bale malku mareten yemekalakelu migebochen basefew edamitaberaralen tesifa adergalew
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 ай бұрын
Eshi
@user-is6dr4xc2w
@user-is6dr4xc2w 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተማርኩበት
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Ай бұрын
ከልብ፣እናመሰግናለን
@funnyday240yididiya5
@funnyday240yididiya5 7 ай бұрын
አመሰግናለው ተባረክ
@yod4366
@yod4366 2 ай бұрын
ምስጋና ይገባሀል
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 7 ай бұрын
Shekurn ageracnm allah selam yargeln
@user-iw3gg8dv6l
@user-iw3gg8dv6l 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 7 ай бұрын
Btam enamsegenaln wdemacen
@yordiseife2265
@yordiseife2265 Ай бұрын
Wendemaie y 72seatun mekelakeya bizu gizaie tetekemalehu perfect kertobegnal men yeshalegnal
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 4 ай бұрын
❤❤ Thank you Doctor
@messitube5831
@messitube5831 10 күн бұрын
እኔ እድሜየ 47 ዓመቴ ነው ግን ፔሬድ ከቀር 7 ዓመት ነው ግን የኔ እኩዬች ፔሬድ ያያሉ ምንድን ነው ችግሩ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 10 күн бұрын
@@messitube5831 በ47 ዕድሜ የወር አበባ አለማየት የሚጠበቅ ነው። በዚህ እድሜ የወር አበባ ሳይሆን የተዛባ የወር አበባ የሚመስል የሽግግር ዑደት ነው።
@user-hi8db2dy4r
@user-hi8db2dy4r 5 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ፐሬዴ አልቀረም ግን ከፍተኛ የሆነ ሙቀት አለኝ ስመረመር የእርጣት ምልክት ነው አሉኝ የእንቁላል መጠንሽም ትንሽ ነው አሉኝ ግን እኔ መዉለድ እፈልጋለሁ የት ሀኪም ቤት ብሄድ የተሻለ እርዳታ አገኛለሁ በናትህ ምክር🎉
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 5 ай бұрын
ዕድሜሽ ስንት ነው? የስነ_ተዋልዶ ክሊንኮች አሉ። አማራጮችን ማየት ይቻላል። ግን ጊዜ በሄደ ቁጥር ጥሩ አይሆንም በጊዜ መሞከር መልካም ነው።
@user-hi8db2dy4r
@user-hi8db2dy4r 5 ай бұрын
@@artandhealthmedia- 39
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 ай бұрын
​@@artandhealthmedia-በምታምነዉ ልለምንህ መልስልኝ የታይሮይድ ሆርሞን እጥረት ያለባት ሴት መዉለድ አትችልም ሚለዉ መረጃ ምን ያክል እዉነት ነዉ? በየ28ቀኑ ፔሬድ የማይቀር ቀንም የማያዛባ ግን በመጠን ከሶስት ቀን የማያልፍ ነዉ መቀነሱ ከጊዜ በኋላ የመጣ ነዉ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 4 ай бұрын
@@nigistmengistu9288 ኸረ መለመን አያስፈልግም የእኔ እናት። ታይሮድ ሆርሞን የስነ_ተዋልዶ ጤናን ከሚጠብቁ ሆርሞኖች አንዱ ነው። በመሆኑም የዚህ ሆርሞን እጥረት አሉታዊ ተፅኖ አለው ለመውለድ ወይም ደግሞ ከሌሎች አጋላጭ ሁኔታዎች ጋር ተዳምሮ መካንነት ሊያመጣ ይችላል እንጂ ብቸኛ የመካንነት ምክኒያት አይደለም። በየወሩ የወር አበባ መምጣት ለማርገዝ ብቸኛው ምልክት አይደለም። በየወሩ የምትለቀቀው እንቁላል ጤንነት: በእርግጥም የእንቁላል መለቀቅ: እንቁላሏ ሳትሞት የዘርፍሬ ማግኔት እንዲሁም ሌሌች ብዙ ምክኒያቶች አሉ። ለማንኛውም ሌልች የስነተ_ተዋልዶ ጤናን የሚጠብቁ ሆርሞኖች አሉ ። እነሱንም ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው። የትዳር አጋርንም አብሮ ምርመራ ቢያደርግ ጥሩ ነው።
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 ай бұрын
@@artandhealthmedia- እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ🙏 እኔ ስደት ላይ ነኝ ትዳርም የለኝ ከድካምና ከተለያዩ ምልክቶች ተነስቸ በቅርቡ ተመርምሬ ታይሮይድ እትረጥ ስባል ስለሱ ደግሞ ሳጠና መካንነትን በዋነኛነት ይጠቅሱታል ለዛ ጭንቀቴ ጨምሮ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለመረጋጋት እንድችል አግዘኸኛል🙏🙏🙏
@user-tw3pf7bq4b
@user-tw3pf7bq4b Ай бұрын
ደክቶርየ የአምስት አመት በክንድስር የሚቀበረው ወስጀ አሁን ካወጣሁትሁለት አመት ሆነኝግን እርግዝና አልሳካ አለኝምንትመክረኛለክ
@user-kg4nj3kk2w
@user-kg4nj3kk2w Ай бұрын
አኔ በ43 አመቴነዉ ግን የወራ አበበዬ ከቀራ ከ5ወር በለይ ሆኖኘል ምን ላድርግ
@asealex2705
@asealex2705 Ай бұрын
አርሊ ያረጡ ሴቶች እነዲወልዱ ያለውን መላ ንገረን
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Ай бұрын
@@asealex2705 ያረጡ ሴቶች በፈጣሪ ታዕምር ካልሆነ በህክምና እምብዛም ነው።
@mekdesabera1674
@mekdesabera1674 2 ай бұрын
B-6 ምን ማለት ነው ማብራሪያ ብተሰጥበት መልካም ይሆናል ፤
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Ай бұрын
የቫይታሚን ቢ6 ጥቅሙ የበሽታ መከላከያ ስርዓት ተግባር. በእርግዝና እና በጨቅላነታቸው የአንጎል እድገት. ሴሮቶኒን እና ዶፓሚን ጨምሮ የነርቭ አስተላላፊዎችን መፍጠር. ሄሞግሎቢን በመፍጠር ኦክስጅንን የሚያጓጉዝ ቀይ የደም ሴሎች ክፍል ነው
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
እኔ 49 አመቴ ነዉ ግን አላረጥኩም ሳላርጥ 3 ኛ ልጅ መዉለድ እፈልጋለሁ
@selamhg7188
@selamhg7188 2 ай бұрын
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 ай бұрын
እ ዋዉ
@worku3723
@worku3723 2 ай бұрын
እና ምንይጠበሥ
@saragetachew7576
@saragetachew7576 2 ай бұрын
@@worku3723😂😂😂
@saragetachew7576
@saragetachew7576 2 ай бұрын
ፀጋው ይብዛሪሽ ጌታ ይርዳሽ
@zetafidoria9421
@zetafidoria9421 4 ай бұрын
ዶ/ር እኔ እንደዚህ ምልክ ይታይብኝል መውለዴ አልቺልም በጣም አሳብ ዪዞኝል ሐኪም ቤት ሄጅ የንቁላል መጠንሺ 85,3 ነው አሉኝ እና ለማርገዝ የምረዳኝ መዳኒት የለም እባክህ መልስልኝ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 3 ай бұрын
የተወሰኑ የሆርሞን ህክምና እና የቫይታሚን supplemebt አሉ። ውጤታማነታቸው እሰከዚህም ነው። ለማንኛውም ሙከራሽን ቀጥይ...ክትትልሽን ቀጥይ። እድሜሽ ስንት ነው?
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 ай бұрын
በቀን አንድ የሻይ ብርጭቆ የቅርንፉድ እና የቀርፋ ሻይ ያለ ሱካር ሎሚ ጠብ እያርግሽ ከራት በኅዋላ ጠጪበት ሆሮሞን ያስትካክላል ላንችም ለባልሽም ጥሩ ነው
@dagemadis6424
@dagemadis6424 2 ай бұрын
የቁርንፉድ ሻይ ወይም ቁርንፉድ ዘፍዝፈሽ ውሀውን ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ ጠጪ አሪፍ ነው
@rutaas2865
@rutaas2865 2 ай бұрын
የምር ነው ግን ይሰራል ሌላ ሰውም ሲል ሰምቻለሁ​@@dagemadis6424
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l Ай бұрын
Fertilty new minalibat mewiled michiyiw lik edene😢
@hananhassen7733
@hananhassen7733 3 ай бұрын
እድሜ 37 የወር አበባዬ ከቀረ 41 ቀን ሆነኝ እርጉዝ አደለሁም ሀኪም ቤት ሲሄድ የእር ግዝና እ, የሆርሞን ምርመራ አድርጕልኝ ችግር የለም አለኝ በጣም አሳስቦኛል እባክህ ዶክተር?
@user-st5zn4fw9k
@user-st5zn4fw9k 2 ай бұрын
ምነው ያንቺን ለኔ ባደረገው ገላገለሽ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 ай бұрын
ያለጊዜውከቀረኮበሽታነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
ወደ እግዚአብሔር ብቻ እያለቀሽ ጸልይ ሁሉም የሚችል አምላክ ነው እና መልስ አለው 🤲
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
ጉዋደኛዬ በየ3 ወራዋ ነበር ፕሬድ የምታየው
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 7 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ፡የወር አበባዬ ከቀረ 40ቀን ሆኖኛል፡በተከታታይ ለ4ቀናት ፣በጣም እራሴን ያመኛል ፣ያቅለሸልሸኛል፣ይደክመኛል፣እንቅልፍም አይወስደኝም ነበር፣አሁን ያ ስሜት የለም፡እቤት ዉስጥ ቴስት ሳደርግ እርግዝና አልተፈጠረም ይላል፡ምን ማድረግ አለብኝ፡በፊት ምግም አያስበላኝም ነበር፡አሁን ቶሎ ተሎ ይርበኛል፣እባክህን መልስልኝ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 7 ай бұрын
እንደገና በየ48 ሰዓት ልዩነት የሽንት ምርመራ ስሪ...ምልክቶቹ የእርግዝና ይመስላል። በዚህ 40 ቀን ግንኙነት አድርገሽ ነበር።
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 7 ай бұрын
@@artandhealthmedia- አዎ ፔሬድ በታጠብኩ በ6ቀኔ ለ3ቀናት ግንኙነት አድርጌአለሁ፡
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 7 ай бұрын
@@NassersalimNasser-yt5lf ለዚህ መፍትሄው በየ48 የሽንት ምርመራ መስራት ነው።
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 7 ай бұрын
@@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ ወንድሜ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 5 ай бұрын
ህክምና ቦታ ሄደሽ አረጋግጪ...ግን የእርግዝና የሚመስሉ ምልክቶች አሉ።
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,5 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 8 МЛН
ያለ ዕድሜ ማረጥ #healthlife
14:11
News ET Social
Рет қаралды 18 М.
5 በእርጣት ጊዜ መደረግ ያለባቸው ነገሮች[ Five health tips to be done during Menopause]
8:40
በእርግጥ በየትኛው እድሜ መውለድ ይመከራል? | Dr. Azmeraw
9:56
Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ
Рет қаралды 7 М.
ከ40 አመት በኋላ ለማርገዝ የሚረዳችሁ ጠቃሚ ምክሮች | Pregnancy after 40
7:01