ከአብዱ ኪያር ጋር ቤተሰብ ነን~~ነገር የሚያሳድር ሰው አይመቸኝም~~ሳሚ ከዘሪሁን ጋር

  Рет қаралды 62,500

Leyu Tune (Lisa Entertainment)

Leyu Tune (Lisa Entertainment)

3 ай бұрын

Info
*****
#Sami
#Ethiopianrealityshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
weraj ale an Entertainment Reality show created and hosted by samuel Alemayehu
#LeyuTune
#suzi
#weraj ale
#1 mesa kesami gar
#Ethiopian Reality show
#Ethiopiantiktok
#ethiopianrealityshow
#ethiopian artistess
#ethiopian music

Пікірлер: 258
@user-ih8ju7vs6m
@user-ih8ju7vs6m 3 ай бұрын
ናዝሬት እኰ ባታድርባትም እንኳን እለፍባት የተባለላት ምርጥ አገር ናት !!
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 ай бұрын
ናዙ የምርጦች ሀገር እኮ ናት❤❤
@meliktegnaw_official1
@meliktegnaw_official1 3 ай бұрын
እሱ የአሰላ ልጅ ነው ለምን እንደሚያፍርበት አልገባኝም
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 3 ай бұрын
እረ በጭራሽ አፍሬ አላቅም ኩራቴ ናት ስለ አሰላ እኮ በየኢንተርቪው ሳላወራ ቀርቼም አላውቅም ወንድሜ​@@meliktegnaw_official1
@tununaena8950
@tununaena8950 3 ай бұрын
አብርሃም በላይነህ እና ጎሳይ ተስፋዬ
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 3 ай бұрын
ውይ ዘሪሁን ውይ ዘሪሁን ምርጥ የትወና ብቃት ካላቸው የሀገሬ አክተሮች አንዱ ነህ 🎉
@temesgentamrat6916
@temesgentamrat6916 3 ай бұрын
ዘርሽ ልጅ 👬ሳለን '' እኔ መጀመሪያ የህፃናትና ወጣቶች ቲያትር ገብቼ ብቃቴን አሳይቼ ከዚያ ምርጥ የቲያትርና ፊልም ተዋናይ እሆናለሁ '' ብለህኝ ነበር!You achieved it beyond your wildest dreams." 🌟በርታ🏃‍♂️
@hikmasiraj1116
@hikmasiraj1116 3 ай бұрын
Very calm, attractive, planned show. We need such kind of journalists more just take environment simple being their selves no drama and create comfortable field for the guests so natural keep it up.
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 ай бұрын
7 ብር ግማሽ ኪሎ እኮ በ90ዎቹ ነው። ሩቅ አይደለም። ሱቅ ምናምን የሚላክ ሰው ዋጋውን ያስታውሰዋል። 6 ብር ነበር የቀበሌ ስጋ ቤት ሪቼ ጋር። ለስላሳ 0.35 ሳንቲም ነበር። 👺👺👺👺👺 1 መቶ ኪሎ ጤፍ ነጩ 100 ብር ነበር በ90ዎቹ መጀመርያ ላይ። ሩቅ አይደለም እኮ።
@user-ed8rw1uy5y
@user-ed8rw1uy5y 3 ай бұрын
እኛንም በትዉስታ ወሰደን ዘርሽ ምርጥ ሰዉ ስላቀረብከዉ እናመሰግናለን❤
@Scgbjkbfcv
@Scgbjkbfcv 3 ай бұрын
አይ ዘሪሁን እሚገርም ነው !!! አፄ ገላውዲዮስ እስኩዌር ህንፃ ላይ ትሰሩ የነበረውን ጭውውት ታስታውሰዋለህ ? 🙏
@yohaneskebede384
@yohaneskebede384 2 ай бұрын
በጣም የሚገርምህ መልካሙ ተበጀ"ወጌሻዬ" የኔ የምንጊዜሞ 5 ሙዚቃዎች ውስጥ አንዱ ነው።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 ай бұрын
ዘርሽ ስወደው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏አብርሃም በላይነህ እና አሸናፊ ማሕሌት (ይቤ)
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 3 ай бұрын
Amsgenalew betam
@Aychelu1977
@Aychelu1977 Ай бұрын
ሳሚ አንድ ነገር በጣም ግራ ገብቶኛል ዘሪሁን የአዳማ ልጅ ነኝ ሲል ሰማውት ግን በጣም ግራ የገባኝ አሰላ ከኔ ጋር ጉዋደኛ ነገርን እንደውም የቀበሌ ሶስት ልጅ ነበረ ኤለመንተሪም አብረን ነበር የተማርነው ግን በጣም ጉዋደኛዬ ነበረ አብረን ነበር የምንውለው ከዛ ግን የሆነ ሰአት ድንገት ከአሰላ ወጣ እንደውም የት ሄደ ብዬ ታናሽ ወንድሙን ስጠይቅ አዳማ ገባ አለኝ እና አሁን የሰማውትን ማመን አቃተኝ ግልፅ አልሆነልኝም አስረዱኝ
@meliktegnaw_official1
@meliktegnaw_official1 3 ай бұрын
የአሰላ ልጅ ነህ ዘሪሁን ለምን እንደምታፍርበት አይገባንም ተወልደህ ያደከው አሰላ ወህኒ ሰፈር ነው ቤተሰቦችህም እስካሁን እዛው ነው የሚኖሩት ለምን እውነቱን አትናገርም በህይወት አጋጣሚ ሰው ከከተማ ከተማ ሊሄድ ይችላል ግን የዛ ሀገር ልጅ ነህ ማለት አይደለም😢
@nashhabesha1970
@nashhabesha1970 3 ай бұрын
እዉነት ነው የአሰላ ልጅ ነው
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 3 ай бұрын
ይቅርታ በጣም ስሜታዊ ስላደረገኝ ነው ይሄ ኮሜንት እኔ በጣም ከምወድው ከ አሰላ ነው የወጣውት ምንአልባት ሌሎቹን ኢንተሪቪዎቼን ዩቱዩብ ላይ ታገኛቸዋለህ ናዝሬት ደሞ ጉርምስናዬን ያጣጣምኩት እዛ ስለሆነ ነው
@Aychelu1977
@Aychelu1977 Ай бұрын
​​@@zerihunasmamaw1062እኔ እኮ ማመን አቃተኝ ምን አልባት ካስታወስከኝ በጣም ጉዋደኛ ነበርን አሰላ ላይ እኔ ቀበሌ አራት ነበርኩ አንተ ደሞ ቀበሌ ሶስት ወይኒ ቤት መሄጃ ሰፈር ነበርክ እና በጣም ጉዋደኛዬ ነበርክ አብረን ነበር የምንውለው ይገርማል በጣም ብዙ ጊዜ ሆነን ይመስለኛል 1980ዎቹ ውስጥ ነበር ጊዜው ግን ድንገት ከአሰላ ወጣክ እንደውም ታናሽ ወንድምህን መሰለኝ በሰአቱ ጠይቄው አዳማ ገባ አለኝ ከብዙ አመታት በዋላ ነው ፊልም ላይ ያየውክ
@abse777
@abse777 3 ай бұрын
Aebrahm shalaye ena gossaye
@Samrawit_Teklehaymanot24
@Samrawit_Teklehaymanot24 3 ай бұрын
such a pure heart zershyeeee
@aradatube8469
@aradatube8469 3 ай бұрын
zerye best actor
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 3 ай бұрын
Zereshen selametahelen Sami enamesegenalen
@brookgebeyehu2250
@brookgebeyehu2250 3 ай бұрын
ሐሙስ -ማክሰኞ -ረቡዕ -ሰኞ -ቅዳሜ -አርብ -እሁድ
@danieland434
@danieland434 3 ай бұрын
ኧረ ዘርሽ እኛ እንኳን 75 ሳንቲ ነው ለስላሳ የጠጣነው
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 3 ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ እዴሜ ለመቀነስ ነው😂😂
@aymeukamohammed3607
@aymeukamohammed3607 3 ай бұрын
ጎሳዬ ተስፍዬ እና አብርሃም በላይነህ
@user-jy3hx6mz8y
@user-jy3hx6mz8y 3 ай бұрын
አብርሀም በላይነህ እና ጎሳዬ ተስፋዬ
@g-rainentertainment986
@g-rainentertainment986 3 ай бұрын
ሰከም ስል (ሰከም ሰከም እያልኩ መጣሁ😅)
@georgebeneyam9930
@georgebeneyam9930 3 ай бұрын
abrham shalaye and gosaye
@zekuseman5910
@zekuseman5910 2 ай бұрын
አብርሀም በላይነህ እና ጎሳዬ
@kekugirum6223
@kekugirum6223 3 ай бұрын
አብረሀም(ሸላዬ) እና ደበኩሉ
@user-mr2fq2ks3t
@user-mr2fq2ks3t 2 ай бұрын
ናታይ ጌታቸዉ በጣም ዠምወደዉ የማከብረዉ ተዋናይ የናዝሬት ልጅ አቅርበዉ pls
@seido8863
@seido8863 3 ай бұрын
Gossaye Tesfaye and abrham shalaye
@kalekale2377
@kalekale2377 3 ай бұрын
አብርሃም በላይነህ እና ጎሳዬ ተስፋዬ
@ethiosadorofficial
@ethiosadorofficial 3 ай бұрын
Abraham & Gossaye
@birshkibret5284
@birshkibret5284 3 ай бұрын
Hello Samisha please invite one of my favourite Bassist #Lwam_Mehari I’m a big fan of him he has a lot to say I love his perspective thou. Please invite him Your brother Birsh Kibret
@ethiopianmusic1817
@ethiopianmusic1817 3 ай бұрын
ከሃሊማ ጋር በነበረህ ቆይታ ስልክ አስቀምጥ ብለኸኝ እስካሁን ካርዱን አላክልኝም
@Hop_Entertament
@Hop_Entertament 3 ай бұрын
Sekem sl ❤
@BirukDereje-xi4hu
@BirukDereje-xi4hu 3 ай бұрын
abrham ena gosesh
@FekertaAbreu-by8cg
@FekertaAbreu-by8cg 3 ай бұрын
Abrham shalaye ena Desalegn
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 3 ай бұрын
አብርሃም በላይነህ እና ጎሳዬ ተስፋዬ 💯
@eyasuabera7788
@eyasuabera7788 3 ай бұрын
አብርሀም በላይነህ(ሻላዬ) እና ዲበኩሉ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Yes
@emekulutube7135
@emekulutube7135 3 ай бұрын
አብርሃም በላይነህ እና ጎሳዬ ተስፋዬ ሰከም ስል
@user-vl3ts4pn5b
@user-vl3ts4pn5b 3 ай бұрын
hello guys good job
@kifladagmawi
@kifladagmawi 3 ай бұрын
አብርሀም ሻላያ አና ጎሳዬ ተስፋያ
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 3 ай бұрын
ዘርዬ በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤❤
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 3 ай бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው
@mewa34
@mewa34 3 ай бұрын
አብርሃም እና ጎሳዬ
@dave_king1939
@dave_king1939 3 ай бұрын
Gossaye tesfaye ena Abrham belay
@jossygypsumdecore
@jossygypsumdecore 3 ай бұрын
ጎሳዬ ተስፋዬ እና አብርሐም በላይነህ ( ሻላዬ )
@user-yh5iz9bi3t
@user-yh5iz9bi3t 3 ай бұрын
አብርሀም በላይነህ
@fanitube7632
@fanitube7632 3 ай бұрын
ሻላዬ እና ጎሳዬ
@goojigooji
@goojigooji 3 ай бұрын
ጎሳይ ተስፋዬ እና አብርሃም በላይነህ
@bemenetzewude
@bemenetzewude 3 ай бұрын
አብረሃም በላይነህ(ሻላዬ) እና ጎሳዬ ተስፋዬ
@user-qe1ey6ze7j
@user-qe1ey6ze7j 3 ай бұрын
Kesel sem!!!
@aradatube8469
@aradatube8469 3 ай бұрын
Nataye Getachew AND Abrham Belaynhe
@eskedaralem
@eskedaralem 3 ай бұрын
ሰከም ስል🤗🤗🤗
@user-qb2sp7zr9c
@user-qb2sp7zr9c 3 ай бұрын
Abraham Belayneh & Gosaye Tesfaye
@brookgebeyehu2250
@brookgebeyehu2250 3 ай бұрын
አብርሃም በላይነህ (ሻላዬ) & ጎሳዬ ተስፋዬ
@ethio.musiclyrics
@ethio.musiclyrics 3 ай бұрын
Abraham belayneh and gossaye tesfaye
@Tigist_kibret
@Tigist_kibret 3 ай бұрын
Gosaye and abrham shalaye
@melkamugetnet-qt2er
@melkamugetnet-qt2er 3 ай бұрын
አብረሃም በላይነህ እና አቤል ተስፋየ
@fohabesha5432
@fohabesha5432 3 ай бұрын
ጎሳዬ & አብርሃም ሻላዬ
@wanofidejene9416
@wanofidejene9416 3 ай бұрын
Abreham balayne ena gosaye tesfaye
@user-my4ds6wt4b
@user-my4ds6wt4b 3 ай бұрын
ጎሳዬና አብርሀም ሻላዬ
@wudtube1
@wudtube1 3 ай бұрын
Abreham shalaye and gosaye
@hamzaidris463
@hamzaidris463 3 ай бұрын
Abraham shalaye and adamaw lij music
@dawitmu2050
@dawitmu2050 3 ай бұрын
ጎስሳየ ተሰፍየ እና አብርሀም
@solmera
@solmera 3 ай бұрын
Abreham belay and gosaye tesfaye
@user-pm2lz9xq2v
@user-pm2lz9xq2v 3 ай бұрын
አብርሀም በላይነህ ❤❤❤❤ውበቷ
@LeulLeul-mc4sx
@LeulLeul-mc4sx 3 ай бұрын
ደሳለኝና አብርሀም ሻላዬ
@user-jx2mx5oh6m
@user-jx2mx5oh6m 3 ай бұрын
አብርሀም(ሻላየና) ዲበኩሉ😂
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 3 ай бұрын
ዘርዬ 😂❤
@Samitube0
@Samitube0 3 ай бұрын
ሰከም ስል 👐👐👐
@BiniamMarkos
@BiniamMarkos 3 ай бұрын
Soft drink 1.50. Yelal ende yehe sew biyans 40 amet ayalfewm ende. Ene ahun 28 amete new gn leselasa. 0.75 cent tetechalew
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 3 ай бұрын
Zerye mirtu ye nazu lij nehi leka lezi new Chis yehonkew❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ሜሮን ፍስሀ
@kifladagmawi
@kifladagmawi 3 ай бұрын
አብርሀም ሻላይ እና ያየራድ
@donicreation
@donicreation 3 ай бұрын
gosaye tesfye ena abrham belayneh
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 3 ай бұрын
አብርሀም ሻላዬ እና ጎሳዬ ተስፋዬ
@DagimGirma-bc2hn
@DagimGirma-bc2hn 3 ай бұрын
Abreham belay n gosaye tesfaye
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 3 ай бұрын
1)Abraham shalaye and gosaye Tesfaye 2)Sekem sil
@beakalamare7873
@beakalamare7873 3 ай бұрын
Abreham and gossaye
@kali129
@kali129 3 ай бұрын
Gossay tesfay and Abrham belay
@user-fw7lm4qd7o
@user-fw7lm4qd7o 3 ай бұрын
ምልክሰስ
@brookzewdu6480
@brookzewdu6480 3 ай бұрын
1. shalaye na Gosaye
@SinaKifle
@SinaKifle 3 ай бұрын
አብረሃም በላይነህ (ሻላዬ)+ዲበኩሉ ከሰል ስም
@YahlalGonji-vn7ol
@YahlalGonji-vn7ol 3 ай бұрын
ERE SAMI KiNG BAKERY simete sew atizga
@gechkt4079
@gechkt4079 3 ай бұрын
ሳሚዬ የኔን ገምት:: ስጋ 7 ብር ገዝቻለው ለስላሳ ደሞ 75 ሳንቲም ጠጥቻለው የዛኔ የ9 አመት ልጅ ሆናለው
@mehamedarega
@mehamedarega 3 ай бұрын
እስካሁን በሂወት አለህ?
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 3 ай бұрын
ክክክ​@@mehamedarega
@lifeofhabesha
@lifeofhabesha 3 ай бұрын
gosaye tesfaye ena aberhamm belayneh
@makis1623
@makis1623 3 ай бұрын
ዘርዬ ❤❤❤❤
@johnsonkelta6820
@johnsonkelta6820 3 ай бұрын
Gossaye tesfaye ena abrham shalaye
@tewodrosadanu
@tewodrosadanu 3 ай бұрын
ጎሳዬ ተስፋዬ እና አብርሃም ሻላዬ
@DagmawiGirma-nt5xp
@DagmawiGirma-nt5xp 3 ай бұрын
GOSAYE Tesfaye AND Abreham belayeneh
@ethiokemsha9947
@ethiokemsha9947 3 ай бұрын
Gosaye and shalaye
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 3 ай бұрын
አብርሃም በላይነ ጎሳዬ ተስፋዬ
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lm3my7pf9q
@user-lm3my7pf9q 2 ай бұрын
የእውነት ኮመንት ምታነብ ከሆነ ብዬ ነው የኮመትኩት ዘርዬ ልክ ነበር የአማራ ፊደል ቅደም ተከተል ላይ መለስ ብለክ አስተውል ይቅርታ ጠይቅ ሐሙስ ማክሰኞ ሰኞ ረቡህ ቅዳሜ አርብ እሁድ ነው መልሱ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 ай бұрын
በኛ ግዜ የስሙኒ ስጋ አጣሽ ብለን እንሳደብ ነበር 😂😂😂😂 ...
@BerhaneGZ-ol4rf
@BerhaneGZ-ol4rf 3 ай бұрын
ዘሪሁን አንድ ነገር ልገምት እድሜህ የትዬ ለሌ ነው አይባልም!!
@hikmasiraj1116
@hikmasiraj1116 3 ай бұрын
Gosay tesfaye and Abraham belay
@natnaelsolomon2006
@natnaelsolomon2006 3 ай бұрын
i think አብርሀም በላይነህ(ሻላዬ)
@mimialex2514
@mimialex2514 3 ай бұрын
ጎሳዬ እና አብርሃም ሻላዬ
@emuye76
@emuye76 3 ай бұрын
Abraham & Amanuel
@Maranmedia04
@Maranmedia04 3 ай бұрын
ሰከም ስል😂😂😂
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 3 ай бұрын
ዘርሽ በጣም የምወደው ምርጥ ተዋናይነው ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል ተባረክ
@Daveentertaiment
@Daveentertaiment 3 ай бұрын
ሻላዬ እና ዲበኩሉ
@yordanoshalmicale-rg9ug
@yordanoshalmicale-rg9ug 3 ай бұрын
Gosay tesaye &abrham belyenh
@beakalamare7873
@beakalamare7873 3 ай бұрын
Kesel sim
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 25 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 78 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 30 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 25 МЛН