የእናቴ ምትክ ናት-እግዚአብሔር ከፈቀደ የብዙ ልጆች እናትና አባት መሆን ነዉ ፍላጎታችን(jam family)Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ -

  Рет қаралды 193,622

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቁም-ነገር የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቴቪ ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment #Jamfamily
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 1 000
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 3 ай бұрын
ሳያቸው ሁለቱም የዋህ ነው የሚመስሉኝ ደስ ሲሉ ትዳራችሁ ይባረክ❤😊
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk 3 ай бұрын
በተለይ እሱ በስምአብ ተባረኩ ውለዱ ክበዱ በዚ ቀጥሎበት እውነት ስጥ ይሰጠሃል እንደሚባለው ባንተ አየሁ ወንድሜ ከዚ ከፈ በል ትልቅ ደረጃ ድረሱ ❤❤❤❤
@Mariam-v1k
@Mariam-v1k 2 ай бұрын
​@@Sarah-ut6nk"
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Ай бұрын
እኔ ግን video ላይ ኩራተኛ ይመስለኝ ነበር
@AylemMrey
@AylemMrey 3 ай бұрын
በቀጣይሃይሚ እና ብሩኬ ይቅረብ የምትሉ ላይክ❤❤
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 3 ай бұрын
አራ ደምሩልኝ 👌👍
@AsaliAsali-zc6cn
@AsaliAsali-zc6cn 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 ай бұрын
ግን መጃጃል አልበዛም😂😂😂😂
@ffttt8353
@ffttt8353 3 ай бұрын
😂😂 የተመታሽ ክፉ😂😂
@GenetMati-ev1hg
@GenetMati-ev1hg 3 ай бұрын
😂
@Hawawoll
@Hawawoll 3 ай бұрын
ውድ የሀገሬልጆቺ የማታ እጀራ ይስጣቺሁ አሚን
@RahilAkillu
@RahilAkillu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@WoAnd-e9o
@WoAnd-e9o 3 ай бұрын
አሜንንንን
@mubetube2
@mubetube2 3 ай бұрын
አሚን የኔዋ❤
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ай бұрын
አሚንንንንንንንለሁለችንም❤❤❤
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 3 ай бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 3 ай бұрын
እህታችን እንድህ አይነት ቅንና ለብዙዎች ትልቅ ምሳሌ የሚሆኑ የተባረኩ ጥንዶችን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
@MarthaSouri
@MarthaSouri 3 ай бұрын
እረ ተረጋጉ ሰዎች ሀይሚ እና ብሩኬ ምትሉት ግን ጤነኛ ናቹ 🤔መተዉ ምን ሊያወሩ ነዉ 😂😂😂😂 እዚም መተዉ ሊጨመላለቁ hoo
@genet_tube
@genet_tube 3 ай бұрын
😅
@mbet1840
@mbet1840 3 ай бұрын
የብዙ ፡ዓመት ትዳር ልምዳቸውን ያካፍሉን ሃሃሃሃ
@Qp4109
@Qp4109 3 ай бұрын
😅😅😅
@semutitube-r4x
@semutitube-r4x 3 ай бұрын
ቲቺ በናትሽ 😢🙏🙏ቀጣይ ፍቅር የቡታጀራዋ አቅርቢልን ሴት ማለት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር አሳይታናለች 😢😢እናበርታት 😢😢😢😢
@fatenassir5803
@fatenassir5803 3 ай бұрын
Menaw akabadechwesa tafkaro maleyayete basewa enda yetajamrew woregna hula😂
@semutitube-r4x
@semutitube-r4x 3 ай бұрын
@@fatenassir5803 በማታቂው ነግር አትቀብጥሪ ከcamra ጀርባ ምን እንዳለ ኬት ታቃይለሽ ደሞ ሴት ልጅ ነሽ 🤨😣ተይ አትፍረጂ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 3 ай бұрын
ምን አድርጋ ???እስኪ መልሽ😂😂😂
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ай бұрын
ትቀርበልች ነገር ግን ምን የረግለተል በልችባት ትጠንክር ለምን ለሙ ከጎንዋ ስለሆነች
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 3 ай бұрын
Awo❤tiqribi.tijiyeeee
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 3 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ ማርያምን ያሰባችሁትን ፈጣሪ ይሙላላችሁ ሽ አመት ኑሩልኝ ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤🎉🎉 ቲጅየ የኔ እናት ላች ቃላት የለኝም ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
በትክክል አማንዬ እናትህን በጣም ደግ እናት ናት :: እኔ ምስክር ነኝ ❤❤❤
@الحمدلله-ل5ع3س
@الحمدلله-ل5ع3س 3 ай бұрын
የኔ አባት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😥ቲጅየ የኔ ማር ቀጣይ ፍቅርን እና ፉአድን አቅርቢልን🎉🎉🎉💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GkhFuh
@GkhFuh 3 ай бұрын
ምንስለሰሩ ባዶጭቅላት ሁላ😊😅😅
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 ай бұрын
​@@GkhFuh❤❤❤❤❤❤❤
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂​@@GkhFuh
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 3 ай бұрын
😂😂😂😂ተራይቶቦር
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 3 ай бұрын
ሀይሚና ቡርኬ ይቅረቡ እሪከርድ እናሠብራቸዋለን🎉🎉🎉🎉
@emebet5958
@emebet5958 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@amrazaz1232
@amrazaz1232 3 ай бұрын
የኔ አባት የእናቱ ሞት አልቆሶ የወጣለት አይመስለኝም እኔን😢
@sarasara996
@sarasara996 3 ай бұрын
የእናት ሞት አልቅሶ የሚወጣ አይደለም እኔ እናቴ ከሞተች 14 አመት ሆኗታል ግን ሁሌ ትዝ ትለኛለች በፍፁም የእናት ሞት አይረሳም😢
@Freyeytube
@Freyeytube 3 ай бұрын
እኔ እናቴ በጣም ነው ምወዳት እና ስለ እናቱ ሲያወራ እባየ ነው የመጣኝ 😢😢😢😢😢😢
@MesiGalaso
@MesiGalaso 3 ай бұрын
Ayizosh😢😢😢
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ай бұрын
ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጠቻዉ አይዞሽ❤❤❤
@zadewale2472
@zadewale2472 3 ай бұрын
እኔ እራሱ አሰለቀሰኝ
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Ай бұрын
እኔም
@ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ
@ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ 3 ай бұрын
ረሡሉ ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም # አብዛሀኛው ስዎች ጀነት የሚያስገባ ነገር ምንድነው ? ተብለው ሲጠየቁ # አላህን መፍራትና # መልካም-ስነመግባር ነው አሉ ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ
@Secor-v5d
@Secor-v5d 3 ай бұрын
አረ ኮሜንቶሮች😂😂ጭራሽ ብርኬ እና ሃይም አረ ተው 😂ብርኬ እና ኤፍሬም እና ማርክ ጋደኝነት ጥግ እነሱ ይቅረቡ ሌላ ተው ሃይሚ ህፃን ልጅ ናት ተው ስራ ነው እየሰሩ ያሉት
@ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ
@ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ 3 ай бұрын
የቡታጅራዋን ፍቅርን አቅርቢ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 3 ай бұрын
አንቺም ቅርቢ😂
@appsapp5325
@appsapp5325 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ከዛስ
@TYy-xc7bu
@TYy-xc7bu 3 ай бұрын
አዉ ትቅርብልን❤❤❤
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 3 ай бұрын
ከዛስ😂😂😂😂😂
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 3 ай бұрын
Wow !! የሚገርሙ ልጆች ነው ያቀረብሽው ዛሬ ውስጤን ነው የነካኝ ጀግና ልጅ ነው ብዙ መስራት ትችላለህ እኔም ብዙ ልጆችን ከመንገድ አንስቼ ከአጋሮቼ ጋር የወጣትነት ግዜዬን አብሬ አሳልፊአለው ዛሬ አድገው እራሳቸው ትዳር ይዘው ወላጆች ሆነዋል የሕይወት ኩራት እና ስንቅ የሆነ ራዕይ ነው ያለህ እባክህ በርታ ወንድሜ እኔም ከእናቴ የተማርኩትን መስጠት እና ሰዎችን መርዳት በልጅነቴ ነው የተቀረፀብኝ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ደሞ ልዩ ነው በርታ አንተ ጀግና!!
@lisayetsega
@lisayetsega 3 ай бұрын
እናትነት ልብ ነው። ቲጂ የእናት ልብ የተቸራት ናት። ብዙ ጋዜጠኞች ራሳቸውን ህጻን ለማድረግ (ታላቅ ወንድማችሁ እህታችሁ ነኝ በማለት) በሚጥሩበት ሀገር ቲጂ በጣም ታናናሾቿ ከሆኑ እናታችሁ ነኝ ትላለች። እናት ነሽ አንቺ እንኳን ለታናናሾችሽ ለታላላቆችሽም። እናትነት የእድሜ ሳይሆን የልብ ጉዳይ ነው። ይህ ፈጽሞ አይወሰድብሽ!!
@Hafaizah
@Hafaizah 3 ай бұрын
ቃጣዬ. ሀዬሚን. እና. ቡሩኬን❤❤
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 3 ай бұрын
ቲጂ በእናትሽ የእናቱ ናፍቆት እንዳለበት እያወራ ለምን ሌላ ነገር ጠይቀሽ ታስለቅሺዋለሽ የእኔ ወንድም አይዞህ እኔንም አስለቀስከኝ አታልቅስ ሁሉም በምክንያት ነው የሆነው በጣም ስስት የሆኑ ባልና ሚስቶች 😍❤
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 3 ай бұрын
WOW የምትገርሙ አስደናቂ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ እንድህ አይነት ልብ ያለውን ሰው ይወዳል ወንድሜ ታድለሃል እግዚአብሔር ይባርክህ
@fahedali632
@fahedali632 3 ай бұрын
ፈቅር ከቡታጂራ አቅርቢልኝ ቲጂ❤❤❤
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm 23 күн бұрын
ቀርባለች ትናት
@Toot-r3x
@Toot-r3x 3 ай бұрын
ቀጣይ ሀይሙ እና ብሩኬ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 3 ай бұрын
የኔ ውድ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤የእናትህን ሞት አታጥብቅ ጌታ በእቅፍ ያኑራት
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 3 ай бұрын
የኔ ወንድም ስሜትህን እጋራለሁ እኔም እንዳንተ ደግ እናት ነበረችን ልክ እንዳንተ የተጣበኩ ነበርኩ እስዋ ስታልፍ ህይወቴ የሚቀጥል አይመስለኝም ነበር ግን አምላክ ደግ ነው ምትክ ልጆች ተሰጠኝ እና የጠላሁትን ህይወት መኖር ጓጓሁ የፈለኩትን ሞት ፈራሁት.... በልጆች ደግሞ ተባረክ ከናትህ የምታገኘውን unconditional love በልጆችህ ይቀጥላል!!! በልጅ ተባረክ
@ምህረትበፀጋው
@ምህረትበፀጋው 3 ай бұрын
wow!!በእውነት በዚ ኢንተርቪው እንዴት እንደተባረኩ እግዚአብሔር ያውቃል በመጀመሪያ መቲና አማን ክርስቲያን እንደሆናቹ ስለማውቅ ስላየዋቹ ልሰማቹ ገባው።ካፋቹ የማይጠፋው የጌታ ስምና የእግዚአብሔር ቃል እንዴት እንዳስደነቀኝ ዮነ መንፈሳዊ ፕሮግራም የማይ ነው የመሰለኝ ክርስትና እንዲ ነው በቃ!ያከበራቹት ጌታ ከዚ በላይ ያክብራቹ አማን ልብህ ቅንነትህ እንዴት እንደሚማርክ እግዚአብሔር ከዚ በላይ በእጆቻቹ ስራ ይባርካቹ በገንዘባቹ መንግስቱን የምታሰፉ ያርጋቹ።የዘመኑ መንፈሳዊነት እንዴት እንዳለ እናውቃለን እናንተ ጋር ግን በእውነት የክርስቶስን ልብ ነው ያየውት በጓዳ ያላቹ መንፈሳዊነት ባደባባይ ይታያል።ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ በፀሎትና በቃሉ በፀጋው በርቱ።ከዚህም በላይ በበረከቱ ባርኮ የብዙ ልጆች እናትና አባት ያርካቹ።እወዳችዋለው❤❤
@FiyoriFkremaryam
@FiyoriFkremaryam 3 ай бұрын
AMEN🙏
@ኢልሀምሠይድ
@ኢልሀምሠይድ 3 ай бұрын
የአላህ በእንባ ጨረሥኩት አይዞህ አተ ጎበዝ ልጁ ነህ ያሠብከውን ያሣካልህ😢😢😢
@BereketGulilatNew-ut1bd
@BereketGulilatNew-ut1bd 3 ай бұрын
የጌታን ስም ያስከበራችሁበት እና ለሚሰማችሁ ሁሉ እሱን ያጎላችሁበት interview ስለሆነ ጌታ ተደስቶባችሓል እኔም በጣም des ብሎኛል..... God bless your vision my beloveds ...... it's visible God is with you.
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw 3 ай бұрын
ቲጅየ ፍቅርየን አቅሪብልን ስወዲሽ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
አረባክሽ ጨዋታ መሰለሽ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ምን ሰርታነው ከዳተኛ ናት
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw 3 ай бұрын
@@jebdb ታይ ባክሽ ፍቅርን መሆንስለማችይ ቅናቱ አገበገበሽ አደል ሌላውም ቀርቧል እንኳን እሷ
@amrazaz1232
@amrazaz1232 3 ай бұрын
አደራ ከነ አብርሽ ጎን ሁኑ አሁን ላይ እነሱን ሊለያዩ ተነስተዋል ሰው ያስፈልጋቸዋል
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 ай бұрын
😂😂😂
@RahilRahil-i6f
@RahilRahil-i6f 3 ай бұрын
​@@HsksnsHaovs🙃🙃🙃🙃
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 3 ай бұрын
ክክክክግግግ😂😂😂😂😂😊😊😊😊
@RahilRahil-i6f
@RahilRahil-i6f 3 ай бұрын
@@LumitaIbrahim-jc9ne 🙃🙃🙃🙃
@RahilRahil-i6f
@RahilRahil-i6f 3 ай бұрын
@@HsksnsHaovs 🙃🙃🙃🙃
@BarakaDf-eh3ef
@BarakaDf-eh3ef 3 ай бұрын
በ ቀጣ አበርሺ ና ሩታ ይቀርቡ ይመልት በ ልክ
@Hajira.33
@Hajira.33 3 ай бұрын
ቀርበዋል እኮ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
​@@Hajira.33ዲጋሜ ይቅረቡ እነዚህም ቀርበው ነበርእኮ
@Hajira.33
@Hajira.33 3 ай бұрын
@@tube-yi8tg እኔዚህ ልብስ ሽያጭ እደጀመሩ ለማስተዋወቅ ነዉ እነዚያስ ለምን ይቅረቡ ሰሞኑን ስለከፈቱት የቤተሰብ ጦርነት ለማውራት ካልሆነ ክክክክ
@chaltudasa761
@chaltudasa761 3 ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት እሩህሩ ልጅ ነው
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 2 ай бұрын
እግዝኣብሄር ትዳራቹ ይባርክ ጨምሮ ይስጣቹ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 3 ай бұрын
ሀይሚና ብሩክ የቅረቡልን
@NardiTube-qo7pz
@NardiTube-qo7pz 3 ай бұрын
ቲጂዬ ፍቅር ትባላለች ቅጥልስሟ ፍልቅልቋ ይባላል የቡታጅራ ልጅ ናት እንዴትም ብለሽ አቅርቢልን
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 ай бұрын
አዉ ይቅርቡልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
​@@HsksnsHaovsበጭራሽ አትቀርብም
@ghghghh217
@ghghghh217 3 ай бұрын
@@jebdb አረ ምን ምቀኛ ነሽ ምናባሽ አገባሽ ትቀርባለች ፍቅርየ የኔ ቆንጆ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
@@ghghghh217 እስይ እኮን ምን ታመጨለሽ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
@@ghghghh217 አንቺነሽ የምታቀርበው
@እንዲውበፀጋ
@እንዲውበፀጋ 3 ай бұрын
ቀጣይ ፍቅረስላሴ ዩሀንስ (ኢንስፔክተር ኤርሚያስ)
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 3 ай бұрын
እረ ተረጋጉ ኮሜታተሮች ሀይሚና ብሩኬ መጀመሪያ ይጣመሩ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 ай бұрын
በጣም እንጅ ስለቀረቡት አኮምቱምእደ አረ ቀስበሉ 🙄🙄🙄
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 3 ай бұрын
😂ህዝቤጨልሏልበሰውሒወት
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 3 ай бұрын
ኮመታተሮች ፀበል መግባት አለባቸው😂😂😂እንደ ዘለው ሰው እሚጋቡት ነገርስ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 3 ай бұрын
ትክክል
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
አወን ይጠመሩ
@Werknes
@Werknes 3 ай бұрын
ኮሜንታተሮች ፈታ አረጋችሁኝ 😂😂😂ሀይሚና ቡሩኬ የምትሉት ነገር አረ ወየው😂😂😂😂😂
@KisuGaliderish
@KisuGaliderish 3 ай бұрын
Betam😂😂😂
@GgGgd-tu2we
@GgGgd-tu2we 3 ай бұрын
ያልበሠሉ ናቸውኮ ኮመንተሮች ማሽቃበጥ አይሠለቻቸውም
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 3 ай бұрын
ኢኔ ራሱ ባሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 3 ай бұрын
ወቸ ጉድ እኮ ነው ወላሂ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ай бұрын
ዘመሽቀባጥ ጫለሉ እኮ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 3 ай бұрын
ስለቀጣይ የምታወሩት ግን ከእነዚህ ጥንዶች ምን ተማራቹ ከቁምነገረኛ ተማሩ ይልቅሰ የሚገርሙ ጥንዶች ማስተዋል ከጥበብ ጋር
@ghghghh217
@ghghghh217 3 ай бұрын
ቀጣይ ፍቅር ትቅርበልን የምትሉ ከሷ ነዉ ትልቅ ትምርት የተማርነዉ❤❤😢😢
@ZeheraJemal
@ZeheraJemal 3 ай бұрын
ምን ተማርሽ ከሷ
@ghghghh217
@ghghghh217 3 ай бұрын
@@ZeheraJemal በራሱ ጠንክሮ መቆምን አብርሀም ድጋሜ እንዳትነሳ ስሟን ቢጠፈዉም እሷ ግን የሰውን ትችት ስድብ ችላ እዚህ ደርሳለች
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 ай бұрын
​@ZeheraJemaለምን ጠማማ ትሆኚያለሽ አዉነታዉን ታቂዋለሽ የፍቅርን ጥንካሬዋን 😢😢
@ZeheraJemal
@ZeheraJemal 3 ай бұрын
@@HsksnsHaovs ጥያቄ ነዉ የጠየኩት ስለ ምን መጣመም ነዉ የምታወሪው
@ghghghh217
@ghghghh217 3 ай бұрын
@@HsksnsHaovs አወእኔኮ አላጠመሠምኩም እዉነቱን ነዉ የነገርኩሽ እሷ አባት ስለ እለት ቡዙ በደል በድሏታል ግን ምንም አዉጥታ አልታናገረችም ደግሞ ጠንክራ እዚህ ደርሳለች
@ወሎ
@ወሎ 3 ай бұрын
ኮሜታተሮች ሀይሚና ብሩኬ እኮ እኛን ለማዝናናት እንጅ የውነት አይደም
@mubetube2
@mubetube2 3 ай бұрын
ትክክል❤
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ай бұрын
ስንት ግዜ ቸነገረ አይሰሙም ሰዉን ወዳ ዝሙትከልገፈፉ ኤጭ
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 3 ай бұрын
የማደም ቅማሟሞች እኮ የትደረ ደለለ ሆኖ እነሱ ምዉደትን የፈቅራሉ ምጠለትን የፈታሉ😅😅
@Twr-m7v
@Twr-m7v 3 ай бұрын
😂😂😂😂በጎች እኮናቸዉ😂😂 ቅምሞች😂😂
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 3 ай бұрын
እዉነት በሄድኮበት ሁሉ የሀየምነ የብሩክን ሰምነዉ ምጠሩት ለምን አረፎ ሰረቸሁን አይሰሩም
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 3 ай бұрын
ቀጣይእነፍቅርይቅረብልን❤❤🎉🎉🎉
@TYy-xc7bu
@TYy-xc7bu 3 ай бұрын
አወ ይቅር ቡልን❤❤
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ምን ለታወራ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ከዳተኛ ናት
@MaskaraDibba
@MaskaraDibba 3 ай бұрын
ሀይሚና ቡራ አቅሪቢል ቲጄ
@ሥደተኛ
@ሥደተኛ 3 ай бұрын
ፍቅር ትቅረብልን ከቡታጀራ
@Atsede_youtude
@Atsede_youtude 3 ай бұрын
ለፍቅረኛዋ ጥላው አንደሄደች ለታወራ ነው ቅረብልኝ ምትይው
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 3 ай бұрын
ደመሪኝ ውዴ
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 3 ай бұрын
​@@Atsede_youtudeእስክ ጠይቅልኝ😂😂😂😂
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 3 ай бұрын
ስወዳቸው ጌታ የትዳር ዘመናቸውን ይባርክ🙏😘😘
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 ай бұрын
በጣም ነው ልቤን የነካኝ ወላሂ የኔባት እኔም እናቴ ህይወቴ ናት ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጣት
@fr6gg858
@fr6gg858 3 ай бұрын
ፍቅርና ፉፉ ይምጡልን ምትሉ ላይክ❤❤❤
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 3 ай бұрын
😂😂😂
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 2 ай бұрын
😂😂😂አይ
@aysakacmi-dz7sq
@aysakacmi-dz7sq 3 ай бұрын
ሀይሚና ብሩክ የቅረቡልን
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 3 ай бұрын
እሺ ሸቃሊት😂
@AsaliAsali-zc6cn
@AsaliAsali-zc6cn 3 ай бұрын
አብርሽና ሩታን ካየው በኋላ ዛሬ ገና አየሁ አባይ ቴቢ ላይ ቪዶ 😂
@Firoz-i9z
@Firoz-i9z 3 ай бұрын
እኔም
@Lujeyni111q11
@Lujeyni111q11 3 ай бұрын
Wellahi eneme😂😂😂😂😂😂
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 3 ай бұрын
Ena😂
@Guragewa5270
@Guragewa5270 3 ай бұрын
እኔም የአብርሽ እና የሩታዬ ሁለቱም ጊዜ አየሁኝ ከዛም ዛሬ እዬየሁኝ ነው!
@Rozamuhammed-z3s
@Rozamuhammed-z3s 3 ай бұрын
እኔም😅😅
@NigatuAs
@NigatuAs 3 ай бұрын
ኧረ ቅመሞች ተረጋጉ ሀሚ ቡራ የምትሉ😂😂😂
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 ай бұрын
Aአበዙት
@kdeoj1075
@kdeoj1075 3 ай бұрын
😂😂ሰውኮ ጨለለ
@mubetube2
@mubetube2 3 ай бұрын
ጉድ እኮ ነዉ😂
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ай бұрын
በያ ቦታዉ ጫለሉ አሽቀበጮች ኤጭ
@Selina6648
@Selina6648 3 ай бұрын
ወይኔ ይህ ልጂ እንደዚህ ጠንካራ ነው ለካ ኧረረረ በጣም ትለያለክ እግዚአብሔር ይባርክ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥክ ተባር ሁለቱም የዋህ እና እሩሩሁ ልጆች ይመሰላሉ ልባቸውም ቅን ነው ተባረኩ በርታ አሰለቀሰኝ እያለቀሰኪኝ ነው የሰማውት እሱን በተለይ እፍፍፍ አይ እናት ለምንድ ነው ግን በተለይ በተለይ በሰደት ያለን ሰዎች ሰለ እናት እና ሰለሃገር ሰወራ የምናለቅሰው በተለይ እኔ 😭😥😭
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Ай бұрын
ስለምትለይ❤❤
@ሀለሐመ
@ሀለሐመ 3 ай бұрын
ቲጂዬ። የኔ ጀግና ቡታጅራ ፍቅርን አቅርቢልን ስንወድሽ ጥንካሬዋ በፈጣሪስም እጠይቅሻለሁ💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 3 ай бұрын
የኔአባት እባየንመቆጣጠርአቃኝ ፈጣሪ ይባርካችሁትዳራችሁንፈጣሪይባርክላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤
@መወዳኣታይኣፀብቀለይኣምላ
@መወዳኣታይኣፀብቀለይኣምላ 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@tayba1611
@tayba1611 3 ай бұрын
አልቀረብሺም
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 3 ай бұрын
እግዚአቢሔር ሀሳብህ ያሳካልህ ስወዳቹሁ ምርጥ ባልና ሚስት❤❤❤❤
@YasinAdem-k8y
@YasinAdem-k8y 3 ай бұрын
ሀይሚ ና ብሩኬ ይቅረቡልን ቡታጅራወች ቲጅየ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 3 ай бұрын
ሀይሚእና ብሩክ ይቅረቡ የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ እንደ ገና መቼ ፍቅረኛ ይሁኑ አይሁኑ ሳይረጋገጥ እነሱፈእኮ ለዩቱብ ስራ እኮ ነዉ ዉሸትነዉ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 3 ай бұрын
ሙካቸው ማይሽትቅል ሀቢበቲ
@ZainbZaind
@ZainbZaind 3 ай бұрын
ሱብሃናላህ ግን እንደዚ አይነት ይዋህ ሰው አትመስለኝም ነበር በጣም ውስጤ ነካኸኝ አብሽሪ ሁሉም ነብስ ሞት ቀማሽ ነው
@keekiyaa
@keekiyaa 3 ай бұрын
ሀይሚና ብሩኬ ይቅረቡልን❤❤❤
@PrivateClub-h6n
@PrivateClub-h6n 3 ай бұрын
አሬ 😂ተርጋጉ እንዴ ምነው ማሽቃበጡ አልበዛም እንዴ😂😂😂
@ቤተ-ገዮሪጊሰ
@ቤተ-ገዮሪጊሰ 3 ай бұрын
ይህ የመናፍቅ መተት አሰከራችሁ እግዚኦ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ?????
@keekiyaa
@keekiyaa 3 ай бұрын
@@ቤተ-ገዮሪጊሰ የእመቤቴን ስእል አድርገሽ ክፉ አትናገሪ 🤨
@hihihihi8372
@hihihihi8372 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤❤
@toybaTubeጦይባ832
@toybaTubeጦይባ832 3 ай бұрын
ቀጣይሀይሚናቡራይቅረቢልንንግስቶቺ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 3 ай бұрын
ጅል😂
@hwcggx
@hwcggx 3 ай бұрын
ቀጣይ ቡራ አና ሃይሚ 🤲🏿❤️
@trr1069
@trr1069 3 ай бұрын
ልጁ ወላሂ ቅን ልብ ነዉ ያለዉ ኡፉፉፉፉፉ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 ай бұрын
ኤጭ ኮመንታሮች ስርአት ይኑራችሁ 😏😏😏ዝም ብላችሁ ሩዝ በበላ አፍችሁ እጃችሁ ዝምብላችሁ አትቀደዱ 😏😏😏
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 3 ай бұрын
Kkkkkkkkk ewnte new
@امعبِداللهانشاءالله-م3ض
@امعبِداللهانشاءالله-م3ض 3 ай бұрын
ክክክክክክክክክክኮ
@JoneelDevvedooo
@JoneelDevvedooo 3 ай бұрын
ኣፈርኩ በነዚ ሸቃልት😅
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 ай бұрын
ምን አገባሽ ደነዝ ሰይጣን
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 ай бұрын
​@user-jj4cc1qh1lየሚያሳፍረው ያንች የጥላቻሽ ጥግ ነው ዝቃጭ
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 3 ай бұрын
አማን በእግዚአብሔር እንዲህ እሩሩህ እንደሆንክ ስላየሁ በጣም ነዉ የወደድኩህ ባለቤትህም ጨዋ ደስ የምትል ናት
@tarawnehtarawneh5584
@tarawnehtarawneh5584 2 ай бұрын
😢😢😢😢እንደዛሬ አልቅሽ አላቅም ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ያሰባችሁት አላህ ያሳካለችን ማሻ አላህ ምን አይነት ልብ ያላችሁ በጣም ታምራለችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ZeynebaMehamed-c1x
@ZeynebaMehamed-c1x 3 ай бұрын
ቀጣይ ሀይሚና ቡርኬ ከቡታጅራ ይቅረቡልን
@lidacall2815
@lidacall2815 3 ай бұрын
ቲጂዬ ፍቅር ቡታጅራ ትቅረብልን የሴቶች ተምሳሌት ነች ፕሊስ አቅርቡልን ❤❤❤
@RahilRahil-i6f
@RahilRahil-i6f 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄
@Zeyba-t1v
@Zeyba-t1v 3 ай бұрын
ቀጣይ ፍቅር ትቅረብ የምትሉ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ምን ለታወራ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 3 ай бұрын
​@@jebdbእውነትም ምን ልታወራ😂😂😂
@dhjd5972
@dhjd5972 3 ай бұрын
ፍቅረ እና ፎአዲ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ምን ሰርታነው
@ghghghh217
@ghghghh217 3 ай бұрын
@@jebdb ምናባሽ አገባሽ ሩታ ምን ሠርታ ነዉ የቀረበችዉሸርሙጣ
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 3 ай бұрын
​@@ghghghh217 ጭፈሪ ቤት እያዞረች ድቃለ ያመጠች እች ምን ልንመሪባት ነዉ ምትቃሪባዉ😂😂😂
@Belay-v9y
@Belay-v9y 3 ай бұрын
ሙቤ ብታጂሪ ይቅርብልየምትሉበላይክ👍👍👍👍❤❤
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
እሱ ይሻላል
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 3 ай бұрын
😂😂😂
@TgtaMal-ky4kl
@TgtaMal-ky4kl 3 ай бұрын
ቡራና ሀይሚ በቀጣይ ይቅረቡ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ክክክክክ ገና ናቸው ለዚህ
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 3 ай бұрын
Ere Eski Atejajalu Ene Esu Gena Nachew Menew Chekolachihu Keld Meselachihu Enda Hiwot Eko New
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 ай бұрын
የኔ አባቴ🥺🥺🥺ስለ እናት ሲያወራ አጀቴን በላዉ🥺🥺🥺ነፍሶን ይማረዉ💔💔💔በልጅ ይባርካችሁ❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 3 ай бұрын
እናት እናት ናት በቃ ማንም የእሷን ቦታ አይተካም እሁ አማንዬ አይዞህ ጌታ ያበርታህ እጅግ መልካም ሰው ነህ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው❤❤❤🎉🎉
@ejgtue522
@ejgtue522 3 ай бұрын
ዋው ደሰሲሉ በመቤቴ ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ሠላም ለሀገራችን ቴጅየ ዘመነሺይባረክ
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 2 ай бұрын
ወዳጄ በእናትህ ሞት በጣም ብናዝንም፣ነገር ግን እናትህ አሁን ወደ አንቴ ልትመጣ አትችልም፣ይልቅ አንተ ወደ እሷ መሄድህን አትርሳ፣እናትህ የጀመረችውን መልካም ተግባር ፈፅመህ ማለፍን መሞከር አለብህ፣ደሞ ከዳዊት ህይወት መማር አለብክ፣እንወድሃለን በርታልን።🙏🥰❤😍🙏
@TigistKebede-p5r
@TigistKebede-p5r 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔም እናቴ የሆነ ቦታ ሆና የምታየኝ ይመስለኛል የሆነ አገር ሆና አዲስ ህይወት የጀመረች ይመስለኛል እናቴ ሁሌም ትናፍቄኛለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@نورهالدوسري-ظ6ر
@نورهالدوسري-ظ6ر 3 ай бұрын
ኮመንተተሮች ምን ሆናቹ ናው ሀይሚና ኩሩክ ለምን ይቅራቡ ተራጋጉ
@VghYhh-m4r
@VghYhh-m4r 3 ай бұрын
ደምሪኝ
@ኡሙአሊ
@ኡሙአሊ 2 ай бұрын
ወላሂ በጣ ም አስለቀስኝ. ያረቢ እናቴን አደራህን ተክፉ ነገር ሁሉ ጠብቅልኝ
@salamamere
@salamamere 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤❤
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf 3 ай бұрын
ፍቅር ትቅረብልን ቲጂ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ምን ለታውራ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
አቺ ልጅ ስራ ዬላሽም እዴ ባያኮሜቱ ገብታሽ ምትሰዳቢው 😢😢😢ምን አይነት ግም ነሽኤጭ😢😂😂​@@jebdb
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
@@Zade-h7p ምን አገባሽ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
@@Zade-h7p መብቴ ነው
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
@@Zade-h7p እሰይ እኮን
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 3 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 ай бұрын
የእኔ ጌታ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ በርታ እናቱን የሚወድ ወንድ ለሚስቱ መልካም ነዉ
@KinaAwa
@KinaAwa 3 ай бұрын
በዚህ ምድር ላይ የመስጠት ልብ ካለን ከሁሉም እንበልጣለን ስለዚህ መታደል ነው ❤
@JamilaA-yw8fu
@JamilaA-yw8fu 3 ай бұрын
እናብርሀምን።ተጉናቸው።ሁኑ።እንውዳቹሁ።አለን
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 3 ай бұрын
በጣም ሩታየ የሴት በላይ አብርሺ ዋና
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 ай бұрын
ሀሜና፡ብሩክ፡የምትሉ😂ማሰቤችሁ፡በታች፡ነው፡መሰለኝ
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 3 ай бұрын
የምር መዳም አደርቆራቸው ነው😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
እናት ማጣት በጣም ይክብዳል እኔም በልጅነቴ ነዉ ያጣዋት 😢😢😢😢😢
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ай бұрын
በጣም እኔም እንዳዛም ብቻ ካባድ ነው
@Soof1122Al
@Soof1122Al 3 ай бұрын
በቀጣይ ሀይሚና ብሩኬ በቀጣይይቅረቡልንየምትሉ👍👍😍😜😂😂😂😂
@SeydAli5154
@SeydAli5154 3 ай бұрын
ሀይሚእና ብሩክ እኮ ፍቅረኛ አይደሉም እኔ ከዉስጥ ምንጭ ሰምቻለሁ ዉሸትነዉ ለዩቱብ እይታ ነዉ ተረጋጉ
@RahilRahil-i6f
@RahilRahil-i6f 3 ай бұрын
😅😅😅አይድእል 🙄🙄🙄
@SeydAli5154
@SeydAli5154 3 ай бұрын
@@RahilRahil-i6f ምን ማለትነዉ አማርኛ እንኳ አስተካክለሺ(ህ)የማትፅፍ መሀይም ደንቆሮ መልስ ትመልሻለሺ(ህ)
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 3 ай бұрын
አማን የዋህ፣ደግ፣ ፍጽም ርህሩህ።እግዚያብሔርን የሚፈራ ልብ ተባርክ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 ай бұрын
ሮሚዮና ዡሊየት(ብሩክና ሃይሜ)ከቡታጅራ ይቅረቡ
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 3 ай бұрын
አዎ ይቅረቡልን
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 3 ай бұрын
ፊቅርን አቅርቡልን❤❤❤
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
አስመሳይ ነሽ እሱ አሁን ምንሰረታነው
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 3 ай бұрын
@@jebdb በነትሽታታከይ ገልቱ ሽትሽ ቅዘቀዘ እንዴ
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
@@KamarKamar-ve1it ሰው አይደለሽም እኔ እውነቱን መነገር ምን ከፍት አለው
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 3 ай бұрын
​@@jebdbዚም አትያትም እች ዛልዛለ ያሆነች ምን ልንመሪ ነዉ ከሱወ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 3 ай бұрын
ቀጣዮ ፍቅርና ፋድን አቅርቢልን😢❤❤👌
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ምን ለማውራት ነው የሚቅረብት
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 3 ай бұрын
​@@jebdbጭፈረ ቤት ያዛለሉትን ልነገሩ😂😂😂
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 28 күн бұрын
😂🤣🤣🤣መ
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ 3 ай бұрын
እፉፉፉፉ ደሰ ሰትሉከርጋታ ጋር 😢 ሳላሰበው አሰለቀሳቹህኝ መልካምነታቹህ ደሰ ይላል
@Hafaizah
@Hafaizah 3 ай бұрын
በቀጣዬ ሀዬሚን እና ቡሩኬን
@TiruwerkTizibt
@TiruwerkTizibt 3 ай бұрын
እቃቃ፡እንዲጫወቱ
@Hafaizah
@Hafaizah 3 ай бұрын
​@@TiruwerkTizibtምን አገበሽ ምቃኘ
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 3 ай бұрын
አች እርግጠኛነኘ ብሩክን አፈቀረሽዋል እናትና አባትሽ ቤት ጋብጂአቸዉ አሽቃባጭ
@Hafaizah
@Hafaizah 3 ай бұрын
​@@LolLol-d5dምን አገበሽ ጀዝበ ቅቅነም ለማገበዝ አለማ ከለሽ ገብዥ 😂😂
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
ይህ እኮ ጥዶች እሚቀርቡበትነው እነብሩክ ገና ናቸው አስተውሉ እንጂ ቅመሞች
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 3 ай бұрын
የእናትህ ፍቅር ስትናገር እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ የኔ ደግ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ሀሳብህን ይሙላልህ የብዙዎች አባት ያርግህ ሚስትህም የአንተ አጋዢህ ሰለሆነቾ ጌታ በልጅ በኑሮ በመንፈሳዊ በምድራዊ ኑሮ ይባርክላቹሁ ተባረኩ።
@SalmaRiy
@SalmaRiy 3 ай бұрын
ፍቅርየ ና ፉፉ አቅርብለን❤❤❤❤
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 3 ай бұрын
😂😂😂
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 28 күн бұрын
አለያቹ ስታምሩ ማሻ አላህ ወዱ የሆነ አሳዛኝ ፍቅራቹ ለዘላአለም በርቱ እርጋታቹ❤❤❤❤❤ ቲጂ እናመሰግናለን❤❤
@BettyTesfa-ci9kc
@BettyTesfa-ci9kc 3 ай бұрын
አማንዬ እኔን ክፍት ይበለኝ አንተ ደግሞ በጣም ጎበዝ ሴት አግዚአብሔር ሰቶካል በርታልን የእናትክን ነብስ ከደጋጎቹ ግን ያኑርልን 🙏🙏
@hayathayat-s9d4w
@hayathayat-s9d4w 3 ай бұрын
በቀጣይ ፍቅር እና ፍፍ ይቅረቡ ምትሉ ❤❤❤
@jebdb
@jebdb 3 ай бұрын
ምን ላየወሩነው
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 3 ай бұрын
​@@jebdbጭፈረ ቤት እዛለልን ልሉ ነዉ😂😂😂😂😂
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 3 ай бұрын
​@@jebdbጭፈረ ቤት እዛለልን ልሉ ነዉ😂😂😂😂😂
@Ggpp-fi6cs
@Ggpp-fi6cs 3 ай бұрын
እንደ ምንልሰሩ ነው እንዴ ምን ታሪክ ኣላቸው😊😮😂😂😂😂
@adan1376
@adan1376 3 ай бұрын
ቀጣይ ፍቅር ቡታጅራ ትብረብልን የምትሉ ❤❤
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 ай бұрын
እሪፍ😂😂😂😂😂
@Hafaizah
@Hafaizah 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@sikosolo7543
@sikosolo7543 3 ай бұрын
Lemen😂😂😂😂
@appsapp5325
@appsapp5325 3 ай бұрын
ጭራሺ😂😂😂😂
@amrazaz1232
@amrazaz1232 3 ай бұрын
የኔ አባት የእናቱ ሞት አልቆሶ የወጣለት አይመስለኝም እኔን😢
@Hafaizah
@Hafaizah 3 ай бұрын
ቃጣዬ ሀዬሚ ና ብሩኬ ቡታጅራ❤❤
@Woዬ
@Woዬ 3 ай бұрын
😂😂😂😮😮
@Hafaizah
@Hafaizah 3 ай бұрын
​@@Woዬ🎉🎉🎉🎉❤
@MiraHaliso
@MiraHaliso 3 ай бұрын
አዉ ጌታን😢እኔም ምኞቴ ነው 😢❤❤
@Hafaizah
@Hafaizah 3 ай бұрын
​@@MiraHaliso❤❤❤❤የኔ ውድ በታስፈ
@kingcell4953
@kingcell4953 3 ай бұрын
Ashkbche mjmrya ykrbuten smi atchekuyi lawre
@AyinalemZena
@AyinalemZena 2 ай бұрын
ከውነት በጣም እንወዳቹሐለን ፈጣሪ የልቦናቹ ይሳካላቹ እረጁም እድሜ ከጤና ይስጣቹ
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 21 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 261 МЛН
Jam Family [ አማን እና መቲ ]
10:05
Jara tesfaye official
Рет қаралды 6 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,8 МЛН