🛑 ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ የተደረገ አሳፋሪ ተግባር

  Рет қаралды 13,727

Benja Podcast

Benja Podcast

Күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

Пікірлер: 108
@BenjaPodcast
@BenjaPodcast 3 ай бұрын
የብስራት ትዩብ ቻናል ሊንክ እነሆ kzbin.info/www/bejne/nnnSlYiqa612lcksi=I4zvZ8aSqR62hmdN
@chuchu1732
@chuchu1732 3 ай бұрын
ብልግና የሚሳደቡትን ብሎክ አርጋቸው
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 3 ай бұрын
@@chuchu1732 አሽቃባጪ አትሁኑ 🙄 ቴዴም አሁን ያለበትን ሁኔታ ነው የገለፀው ሀገሬቱ።
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Banja hagerito layi awo hazene ale gn teddy afero becha new yalew? Lalawo sizfen sabede ayidele yewolew? Mekega zerga yehonute nachew edza yemesebote? Enkoneme aderge esyi ename Amhara neg gn proud teddy
@benai5241
@benai5241 3 ай бұрын
የምን ማለቃቀስ ነው ! እንደውም ዘና በማለት ጠላቶቻችንን አንገት ማስደፋት ነው! ገና ዘና ፈታ እንላለን። ቴዲዬ❤
@messymessy6911
@messymessy6911 3 ай бұрын
ቴዲ መዝፈን ግዴታው ነው ካልዘፈነ ልጆቹን ማሳደግ አይችልም ማለት የፈለኩት እንጀራው ነው ማንም ሰው ካልሰራ ኑሮ ከባድ ነው ቴዲ ፈጣሪ ይጠብቅው ደግሞም ከቴዲ በዚህ ሰአት ማንም የፓለቲካ ዘፈን እንዲዘፈን አይጠብቅም ምነው ቤንጃ አልሞት አለክ እንዴ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 3 ай бұрын
ሲጀመር ልርዳ ቢል እራሱ በምን ይርዳን ካልሰራ
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 3 ай бұрын
ቢሌኔር ነው ገለቴ ገለተ😂
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 3 ай бұрын
አንድ የቢሮ ሰራተኛ ጦርነት ነዉ ብሎ ስራ አቁሞል? መተዳደሪያ ስራዉ ነዉ ለምን ስራሰራ ነዉ ? እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀዉ::
@MitaHailye
@MitaHailye 3 ай бұрын
ቴዲ ምንም ማረግ አይችልም ስራው ነው እንዴኔ ሀሳብ ይመቸው❤❤❤
@selamissak5726
@selamissak5726 3 ай бұрын
ከራሴ ልጀምር።ሀበሻ እኮ ነጭ ቤት ሲሄድ ወይ ለየት ያለ ሌላ ዜጋ ያለበት ሲሄድ ፈሪ ስነስርዓት አክባሪ ጨዋ ዝምተኛ😂ልክ ሀበሻ ቤት ለጭፈራ ለመጠጣት ሲገቡ ተደባድበው ተጣልተው ወንድነት ጀግንነታቸው ትዝ የሚላቸው መሰለኝ ።ፈሪዎች ስለሆኑ ነው እኮ ግን
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲዋጋ ድሮም በሽለላ እና በቀረርቶ ነው !!!¿
@Yasser-v2n
@Yasser-v2n 3 ай бұрын
ሲጀመር ከጆሮዋ ሙዚቃ የማያጠፈ ሴቶቾ ነበሩ ሲቃወሙ የነበርዉ የንግግር ሰራሃት እንኳን የሌላቸዉ እኔ ዱባይ ነበርኩ አለገባሁም ግን ለሀገር ተቆርቃሪ መስለዉ የቴዲን ስም መቦጨቅ ደባሪዎች ምን ያርጉት የሀገሬ ሰዎ አለቁ የምትል ከሆነ ሄዳ ቤተመንግስት መጠየቅ
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 3 ай бұрын
ቤንጃ ወንድማማቾች ናችሁ አይደል?
@NebiyatWorku
@NebiyatWorku 3 ай бұрын
ንጉስ ሆይ በእድሜ በጤና ያቆይልን ምቀኞችህን ልብ ይስጣቸው እንወድሀለን በግሌ አንተ በኖርክበት ዘመን በመኖሬ እድለኛ ነኝ ኩራቴ ነህ ክቡር Dr አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ♥
@AMHARA24
@AMHARA24 2 ай бұрын
ቴዲን ማምለክ ድረስ የደረሱ ሰዎች አሉኮ ላልከው የሰጠኸው ሃሳብ የራስህ ሃሳብ ቢሆንም ቲዲ የብዙ ስብዕና ባለቤት ነው ቲዲ ዘረኝነትን አይወድም ቴዲ ፩ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ይፈልጋል በዚህ መንገድ ያልሄዱ ሰዎችን ወይም መሪዎችን በሙያው ሃሳቡን ይገልፃል እኛ በሙያው አድናቂዎቹ በዚህ ሃሳቡ ስለምንስማማ እና በሙየው ስለምናከብረው እንጂ ማምለክ ያልከው እንዴት እንዳዬኸው አላቅም የቴዲ ወዳጅ እንዳሉ ሁሉ ደግሞ እሚጠሉት በመንጋ እሚያስቡ ሰዎች ሊያጠጥሉት እና የሰፈር ዘፋኝ የሆኑ ሰዎችንም ከሱጋር ያበላልጣሉ 😂😂😢😢😢😢
@dereje1961
@dereje1961 3 ай бұрын
ምን በጣም ታከብሩታላችሁ አለም ላይ ካሉ ዘፋኞች ዝቅተኛ ትኬት የሚሸጥበት ዋጋ በዛ ላይ ከኢትዮጵያ ውጪ ቴዲ አፍሮን ማን ያውቀዋል እንጂ በውጪ ስታር እንዳንድ እየታየ አልነበረም ደግሞም ሊታይም አይችልም ፅ
@Kassegntadele
@Kassegntadele 3 ай бұрын
ምናይነት ነገር ነው የምታወሩት በማርያም ሆሆሆሆ ስማ 1 ፀብ ሳይሆን ቴዲ ከመድረክ በወረወረው ቲሸርት ሽሚያ ነው ማርያምን አንድ ቦክስ የሰነዘረ ሰው የለም።2 መጠጥ ስትል VVIP መጠጥ ነበር እየጠጣንም ነበር
@Kassegntadele
@Kassegntadele 3 ай бұрын
ቤንጃ አክባሪክ ነኝ ግን እንደዚ ከሀቅ የራቀ ነገር ከማቅረብክ በፊት አጣራ እባክህ ሀገር የሚጠፋው እንደዚ ባለ ወሬ ነው ግማሹ ቄሮ ናቸው ግማሹ ፋኖ ናቸው እያለ አገር ኮሜንት አይተናል የጉድ አገር እኛ የ አአ ልጆች ነን እዛ ጋር የነበርነው
@mimiyoutube8056
@mimiyoutube8056 3 ай бұрын
ባልገባ ኖሮ የሚቆጨኝ ኮሰርት ደስ የሚል ነበር
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 3 ай бұрын
Me ma self too
@abelambaye
@abelambaye 3 ай бұрын
ንጉሥ ቴዲ💚💛❤💪
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 3 ай бұрын
ንጉስ አልከው ንጉስ ዘፈን አይወዱም ክብራቸው የተነካ ያክል ነው የሚሰማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ንጉስ ንሮም አያውቅም ሊኖርም አይችልም የንጉስ ትርጉሙን እውቅ በጀመርያ ዘፋኝ ማለት ብር ሰብሳቢ ማለት ነው 😂😂
@me_212
@me_212 3 ай бұрын
አዝማሪ መንገስት ሰማያት አይወርሰም
@haregkassaye5600
@haregkassaye5600 3 ай бұрын
😂😂😂😂 le mahebereseb ema bihon tigray maheberseb new le ethiopia bayehone teddy le zeru new yezefenew aleq abey gud endayadergew 😮
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 3 ай бұрын
ቴዲን የሚከተለው ህዝብ የትኛው ነው የትኛው ህዝብ ህዝብ እና ሰወች ለይ እንጂ
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 3 ай бұрын
ተለጣፊ ተለጣፊ ነው ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልገም
@Emanu1532
@Emanu1532 3 ай бұрын
የገባው ካለቴዲ ሁሌም በአገሩ ላይ መነቃቃት የሚሰራ ጀግና ነው ግን የሚገባው የለም ኢትዮጰያ ሀገሬ ምንያክል ዘረኝነቱን የመታ ዘፈን መሀል ሆኑንስ እናውቃለን?ጥናት አድራጊዎች ንቁ
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt 3 ай бұрын
ወድማማቾች ምቹ ትመሳሰላላቹ
@shemsedin9495
@shemsedin9495 3 ай бұрын
Tedy ethiopiawi enji Amhara aydelem sihtetu yegot zefagnin ke tedy gar mawedader new
@BarchCoffee
@BarchCoffee 3 ай бұрын
ቤንጃ እኔ ስለቴዲ አፍሮ ሳስብ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እንደሚባለው ቴዲያችን የሰው ፍቅርን መውደድ ከላይ ነው የተሰጠው በቃ ይለያል ቴዲ መዝፈን የለበትም ብለው ሲንጫጩ የነበሩት ዘረኞችና ህሊና የሌላቸው እንሰሶች ናቸው
@Kassegntadele
@Kassegntadele 3 ай бұрын
ምክንያቱም አንዱ እኔ ነኝ ጥፋቱ የ ሴኩሪቲው ነው አስፈላጊ ከሆነ ብዙ ቪዲዮ ልልክልህ እችላለሁ ወዳጄ
@Kassegntadele
@Kassegntadele 3 ай бұрын
እኛ ቲሸርቱን ለመውሰድ ስንሻማ መሀል ገብቶ መተናነቅ ጀመረ
@mlove4025
@mlove4025 3 ай бұрын
ቴድ አፍሮ የኢትዬ ንጉስ ነው የቀና ይሆናል ቴድን የሚጠላ ምክንያቱም ማንም ቴድን የሚተካ የለም ለሰው መውደድና ድምቀት ክብር ቴድ አፍሮ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 ай бұрын
Sew malachite new yehe . Politics asfelagi aymeslegnim. He is too much
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
King of king teddy afero ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 ай бұрын
Exactly, Teddy's song is politic . And the people look at him like what I don't know.
@SaraNitsuh
@SaraNitsuh 3 ай бұрын
ደስ የምል ግዜ ነበረን አድ ሰው ብቻ ነው የረበሸን❤❤❤❤😊
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 3 ай бұрын
ማን ነዉ የረበሸዉ
@badrea36
@badrea36 3 ай бұрын
ይነገረን የምትሉ እጅ ወደ ላይ 😅
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 3 ай бұрын
@@badrea36 ene
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 2 ай бұрын
ስለ ቴዲ ስታወሩ ተጠንቀቁ
@kassafunhouse
@kassafunhouse 3 ай бұрын
Are you guys identical twins?
@GirmaSerani
@GirmaSerani 3 ай бұрын
ቴዲ ንጉሣችን
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 3 ай бұрын
he is our king
@Mita4164
@Mita4164 3 ай бұрын
ቴዲ ንጉስ ነው።
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 3 ай бұрын
Tedo my King betam newe mewedewe ❤❤❤❤
@loydsteps
@loydsteps 3 ай бұрын
😎😎🇪🇹🇪🇹👍👍
@tomk5529
@tomk5529 3 ай бұрын
ውይ 50k ብቻ ነው የተከፈለው ይህን ያህል መድረክ አዘጋጅቶ? ይሄ የገንዘብ መጠን አንድ የአሜሪካ ሰለብሪቲ ናይት ክለብ ውስጥ ለመዝናናት ስለገባ ብቻ የክለቡ ባለቤት ድርጅቱን ስላስተዋወቀለት ለታዋቂው ሰው የሚሰጠው የኪስ ጉርሻ ነው::
@sablearagaw9338
@sablearagaw9338 2 ай бұрын
Teddy is an Ethiopian.
@helenemso32
@helenemso32 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮
@genetmoges5608
@genetmoges5608 3 ай бұрын
ይሄ እኮ ስራው ነው ገቢ ማግኛው ነው ሁሉም ሰው ለምሳሌ ሆቴሎች መዝናኛ የቦታዎች ሌሎችም ለምን አይዘጉም አገር ላይ ሰላም የለም ከተባለ። ያው ነው እንጀራው ነው እየተስተዋለ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Teddy edsew new yemenayiew yemnadekew algecheme malte esu aldergeme enje fetari new alaleme beja lmene teddy telahew aleleheme gn meknatawi hun negegerhe yideberale
@BenjaPodcast
@BenjaPodcast 3 ай бұрын
እባክህ ሙሉውን እየው
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Banja ewdhe nber ahun gn 😏
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 3 ай бұрын
ኩባያቹ ቅርሰ ናት የድሮ ዘመን
@mestawotdirese5470
@mestawotdirese5470 3 ай бұрын
የቤልጂየሙ ፕሮግራም መቼ ነው? ከቻላችሁ ንገሩን
@DAMOT88
@DAMOT88 3 ай бұрын
የዚህ ፖድ ካስት አቅራቢዎች ግን ለአንድ ክለብ ነው የሚጫወቱት
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
እየመጣሁልህ ነው😂ቶሎና ወይ ቤንጃ ቀላል ታዝጋለህ😊
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 ай бұрын
ደሞ ምን ተፈጥሮ ነው እንደ አህያ የሚራገጡት ልማዱ ነው ሀበሻ የሰው ኮንሰርት ማበላሸት ጠጥተው መሆን አለበት😮
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 3 ай бұрын
አስቴርም $50K neber weyim neew yemikefelat especially in US. እያረምን ጐበዝ
@امالبه
@امالبه 3 ай бұрын
አብዱ ክያር የውሸት ታሪክ እንዲህ ዘፈንልህ ፈለክ የተረት ተረት ዘር እዛው ተረትህን ተርት
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw 3 ай бұрын
ቤኖጃ ታዲያ እቺ ከሀዲ አገር አትረጋጋምና ቴዲ ስራውን ላይሠራ ነው እንዴ መስራት አለበት እንዲሁም አውሮፓ እና አሜሪካ መቀጠል አለበት።
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 ай бұрын
Endyt sew hager yesadebal? Ante/ anchi eneteshe arachishe/arachih dedeb aram
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 3 ай бұрын
አልበሙ ሰሞኑን ሊወጣ እኮ ነዉ።አረጋጉት ባለ ኮመንቶች
@Selamawit663
@Selamawit663 3 ай бұрын
2k ይሄ ውሉ ወሬ
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 3 ай бұрын
አቤት የወሬ ጥማት ምን አስቸኮላቺሁ 🤔 አሽቃባጪ ቴዴ ሁሊም ቴዴ ነው የኢትዮጵያ ንጉስ💪❤ ተጫጫቺሁ ምቀኛ ሁላ 🙃
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 3 ай бұрын
ንጉስ ንግስት ብቻ ይገርመኛል ጥላቻም አይደለም የማይገባኝ ለሃገር እነጥላሁን ገሰሰ ነዋይ ፀሃዬ መሃሙድ ስለሃገር ፍቅር ዘፍነዋል የሱ የሚለየው ግን ምንድነው ፓለቲካ ስለሚዘፍን ብቻ አይገባኝም
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 3 ай бұрын
@@MeskeremMeta-oq2if ሀገሬቱ አሁን ያለቺበት ሁኔታን አስመልክቶነው እነ እሱ እኮ በደናው ቀን ነው የዘፈኑት 😥
@mahiderkassay4431
@mahiderkassay4431 3 ай бұрын
Bro all are they are working there job for covering ther mail and pay bill the rent ,then whay you judg on him not woking on there job
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 ай бұрын
Teddy chepe amarew. Teddy abzagnaw zefenu sele political no way his song
@kedirsinano902
@kedirsinano902 3 ай бұрын
yetingnawun hizb nw mitaworaw gegama. adisaba minmamin .finfinneee💪💪💪
@MeseMese-y8q
@MeseMese-y8q 3 ай бұрын
ልጁ እዲያወራ እድል ስጠው እንጂ
@HeretAyelew
@HeretAyelew 3 ай бұрын
ቴዲያችን የኛጀግና
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 ай бұрын
In Canada, they can't have a concert they bun them for a long time
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
ቤንጃችን🎉🎉🎉ወንድማማቾች ❤ናችሁን?
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 ай бұрын
😂😂😂 ቶሎና እረ ወይኔ ፓፓፓፓ የተመቸው 👍
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 ай бұрын
የቴዲን ጦስ ውሰድ
@ምስራቅ
@ምስራቅ 3 ай бұрын
ማነዉ የረበሸዉ
@fadhus
@fadhus 3 ай бұрын
Are you brothers? You look alike
@liyabiniyam573
@liyabiniyam573 3 ай бұрын
Benja geltshenath des yelal❤😂😂
@dawitadmassu648
@dawitadmassu648 3 ай бұрын
3 GEZE KONSERT SERZOL BETIOPIA HEZB MEKNYAT .
@mebrategebrehiwote8714
@mebrategebrehiwote8714 3 ай бұрын
U guys are you brotheŕs
@scooterific2335
@scooterific2335 3 ай бұрын
U guys u did good job keep it up ❤
@kassahundemissie6717
@kassahundemissie6717 3 ай бұрын
Gim kante yanese hasab yalew sew yelem
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 3 ай бұрын
👏✅✅👏✅✅✅✅✅✅👏👍👍👍
@me_212
@me_212 3 ай бұрын
አንድ ተራ አዝማሪ ነው.... ምንነው አዝማሪ መንገስተ ሰማይ አይወርሰም ትሉ የለም...ዋይስ ቴዲ ከፈጣሪ ሕግ በላይ ነው?😂
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 ай бұрын
ቴዲ ዘረኛ ነው ኢውነት የመልኩታል በኮንሰርቱ ሰለ አደሰ አበባ
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 3 ай бұрын
ምነው ባንዴራ መልበስ አበዛህ ተከታይህ " ፋኖ " ብቻ ይመስልሃል ????? አስብበት 😊😊😊
@LeilaSengero
@LeilaSengero 3 ай бұрын
Bandiraw ye ethiopia enji yefano adelem
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 3 ай бұрын
ወይ ቅናት ፋኖን ትፈሩት አላችሁ አይደል😂😂😂
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 ай бұрын
Yebetachinet semet betam kebad naw
@tibebsolomon729
@tibebsolomon729 3 ай бұрын
ባንዲራው የፋኖ ሳይሆን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ነው፡፡
@ሳባአማራነቴኩራቴ
@ሳባአማራነቴኩራቴ 3 ай бұрын
ቴዲዬ ቴዲዬ የእኛ ጀግና ነው ❤💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@AsterAster-ph3jt
@AsterAster-ph3jt 3 ай бұрын
❤❤❤
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 3 ай бұрын
Tebeda buda finfine nat
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 3 ай бұрын
💩🐂🐂👹😂😂😂
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 3 ай бұрын
Addis Abeba Adugente🦾🦾🦾​@@meseretgetawedey
@OliZawde
@OliZawde 3 ай бұрын
ቴዲ 666 መዉን አሳየን
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 ай бұрын
Antem endeza mehon tichilaleh dedeb mikegna 😮😮
@mlove4025
@mlove4025 3 ай бұрын
ይሄ አንች ያለሽበት ሁኔታ ነው አህያ ቅናት ነው 😅
@OliZawde
@OliZawde 3 ай бұрын
ቴዲ 666 መዉን አሳየን
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 3 ай бұрын
እረ የገረምከኝ ኢትዮጵያዊያን ብትል ደስ ይላል ግን ኤርትራውያን ስትል ሰማው እናንተጋ ያሉት ኤርትራውያን አማርኛን ይውዳሉ ፣ እኔ ጣልያን በነበርኩበት ግዜ ፣ አማርኛ ተናጋሪዎችን ካምፕ ውስጥ ትልቅ ፀብ ተፈጥሮ ከሁለተም በኩል ጉዳት ደርሶ ካምፕ ውስጥ በኢልኮፕተር ሳይቀር ነው ሆስፒታል የገቡት ፣ አንዴ ፣ አንዷ ስትሳደብ ፣ ስምቼ ዘልዬ ነው ያነኳት ፣ የመጨረሻ ፣ማስጠንቀቅያ ተሰጠኝ አልያም ወደ ኢትዮጵያ ሊመልሱ ሲሉ ጠፍቼ ፍራንስ ገባው ከፍራንስም ከስምንት አመት ብቻዬን ስኖር ፣ ካለሀበት አከባቤ አንድ ነገረኛ ትሳዳቤ ድሮ ብዘጠናዎቹ ህፃን እያለን የምንሳደበው ስድብ ከብዙ አመት አሁን ልጠይቃት ስሄድ ፖለቴካ አነሳችብኝ የፈራሁድ ደረሰ ይሄ የአማራና የትግራይ ፣ጠል ስድቧ ጀመረችው ፣ ትእግስቱን ስጠኝ ብዬ ለራሴ ችግር ውስጥ ስላለው መጣላት አልችልም ግን ሰማዋት ከዛን ቀን መልሽ አልሄድኩም ፣ ባገኛትም ትምህርት ቤት ነው ፣፣ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ስትሉ አዝናለው አማርኛ ተናጋሬን እራሱ ኤርትራዊው ብሆንም አህያ ነው የሚሉት እስቲ የኤርትራውያን ፖለቲከኞች ደጋፊ ህግደፍ ቲክቶክ ግባና ስማ ፣አማርኛ ተናጋሪ ከሆንክ አህያ ነው የሚሉት😂😂
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН