ከግብፅ ጋር የሚተባበሩ ይጠ*ፋሉ! | ኢትዮጵያን መናቅ ዋጋ ያስከፍላል! | ወይ አለመተዋወቅ! | Haleta Tv

  Рет қаралды 40,945

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 436
@mekoya581
@mekoya581 Ай бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
በበኩሌ መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ አስተውለን መደረግ ስላለበት ነገር ብንወያይ ጥሩ ይመስለኛል። ዘሎ ሌላውን ከማውገዝ በኛስ በኩል ምንድነው የተደረገው አሁንስ ምን ማድረግ አለብን የሚለው ቅድሚያ ሊሰጠውና ልንወያይበት ይገባል። ከዚያ ውጭ ራስን ንጹህ አድርጎ ሌላው ላይ ጣት መቀሰር ችግሩን አይፈታውም። ሲጀመር ግብጽ ባገኘችው ቀዳዳ ገብታ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም። ያን ቀዳዳ መድፈን የኛ ሀላፊነት ነው። አሁን ላይ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ትኩረት አድርገን መስራት ያለብን ውስጣዊ ልዩነቶቻችን ላይ መስራትና መግባባት ላይ መድረስ መቻል ነው። ያ ሲሆን ነው የውጪ ጠላቶቻችንን አንድ ላይ ቆመን መመከት የምንችለው ።
@wewe5688
@wewe5688 Ай бұрын
በትክክል ብለሃል አብይ በከፈተው በር ነው ግብጽ የገቡት እና መጀመርያ ውስጣችን ማጥራት ያስፈልጋ ምናልባት ለውጥ ችግር ማብረጃ ተብለው የተፈጠረ አጀንዳም ልሆን ይችላል
@dabaejersa1345
@dabaejersa1345 Ай бұрын
አገር እናት ነች።በታርክ እትዮጵያ ተደፍራ አልተቨነፈችም። ግን የውጥ ባንዳዎች ከጠላት ጋር ተባብረዋል። አሁንም መተባበርና ንቁ ዝግጅት መደረግ አለበት። ሕዝባችን በተጠንቀቅ መቆም አለበት።ሐዝብ ሀሳብ ይሰጥ። ዲኘሎማስ ጠንከር ይበል። የአለም መንግሥታትና የአፍርካ ሕብረት ሌሎችም እንድረዱ ማድረግ።የውስጥ ሠላማችንን በፍጥነት ማረጋገጥ። ሁላችንም መተባበር አለብን።
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 Ай бұрын
የምትገርሙ መንግስትና አገር ይለያያል ምንም አስተዳደሩ ባይመቻችሁ ግን የውጭ ወራሪ ሲመጣ ግን ከጠላት ጋር መተባበር ያሳዝናል ከባንዳ ጋር ከግብጽ ጋር እንሆናለን የምትሉ አሳፋሪዎች
@hayelomhagosyiheys9825
@hayelomhagosyiheys9825 Ай бұрын
@@tsehaydegaga8486 ከግብፅ ጋር ወደፊት
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
ከግብፅ ጋር ማንም አይሆንም የመንግስታችን የዲፕሎማሲ ስህተት ዋጋ እያስከፈለን ነው የሱማሌ መንግስት እያለ ከክልል አለቃ ጋር መስጠት አለብን ግብፅ ለትግራይ እውቅና ብትሰጥ እኛ አንቀበልም ለትግራይ ለግዛታችን እንሞታለን እንደዛ ነው ስህተቱ እኛ ጋ ነው
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
እስካሁን ከግብፅ ጋር እንሆናለን ያለ የለም። ግን መንግሥት ቢወጣው የሚል ይኖራል ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
ኢትይጵያ ውስጥ አገርህ አደለም ለተገደለ ለተፈናቀለ ህዝብ አላለም እንጂ ቢል ይገርማል ❓❓
@aliazertadesse6261
@aliazertadesse6261 Ай бұрын
እንዴኔ ፋኖም ሆነ TPLF ውይም ኦኔግ ብመራ ምንም ጉዳዬ አይዴለም ነገር ግን ሁሉም ማውቅ የለበት ሀገር ስኖር ብቻ ነው ሀገርን ማምራት ምቸለው የሰፈሩን ፖሎትካ ትታን ሀገራችንን ልንጣብቀት የስፈልጋወል ሀገሬ ዛሮ መግበዬ ሁሌም ሳላምሺ ይብዛ ✨🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gogofa2675
@gogofa2675 Ай бұрын
TPLF የመቶ አመት የቤት ሥራ ሰጠንኮ ሰዎች ንቁ እንጅ
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz Ай бұрын
ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊን ላይ እየሆነ ያለው የሚታየው የሚሠማ መከራ ሻዕቢያ ኦነግ ህወሀት የዘሩት ፊሬ ነው
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu Ай бұрын
My Beloved ASTOYE Honorable Mrs. Aster Badene, first of all, my honorable brotherly greetings cross the waves in the air and refresh you. May the God of Ethiopia always be by your side. You are always the apple of our eyes. We love you and we have great respect for our dear sister and mother.
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 Ай бұрын
“ንጋትም በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር በእሳትና በደመና ዓምድ ሆኖ የግብፃውያንን ሠራዊት ተመለከተ፥ የግብፃውያንንም ሠራዊት አወከ።” - ዘጸአት 14፥24 አሁንም በዚህ ዘመን ኢትዮጵያንና ህዝቧን የሚያስጨንቁ ይታወኩ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን 🙏🙏❤❤
@naliru6096
@naliru6096 Ай бұрын
እናንተ ሶማሊያን የምታደርጉት ሁሉ ነገ ከኢትዮጵያ ክልሎች ራሱን የገነጠለ ቢገኝ ሁሉም ኣከባቢ እውቅና ቢሰጥ ምን እንደምትሉ እናያለን
@meazadejene4248
@meazadejene4248 Ай бұрын
ኢትዬጵያ ያላት ፈጣሪ ብቻ ነዉ የገዛ ልጆቻ ጠላት ሲሆኑ አየሁ እስካሁን የጠበቃት ዛሬም አለ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Ай бұрын
😢😢😢አልተሳሳትክም❤
@tigabueskeziya
@tigabueskeziya Ай бұрын
atilmetimetu eske heduna tewagu jula ale ayidel suree yasfetachew enji egna gi ke abiy manim yishalenal
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Ай бұрын
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ በየሚዲያው ዘረኝነትን ከፍ አድርገን እያውለበልብን ምን ያርጉ
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt Ай бұрын
Midre donkoro !
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Ай бұрын
በፈተና የጸና እርሱ የተባረከ ነው እንደሚል ቃሉ የኢትዮጵያ ጸሀይ ላትጠልቅ እየወጣች ነውእና እንበርታ ኢትዮጵያውያን ትንሽ ግዜ ነው የሚቀረን:: ❤❤❤
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 Ай бұрын
Thank you aster❤❤❤❤
@meruaj8646
@meruaj8646 Ай бұрын
When it comes to Ethiopia, we do have a choice we should stand together. Ethiopia 🇪🇹 is strong than ever 💪
@Aklilu_Heramo
@Aklilu_Heramo Ай бұрын
Aster has high feeling of patriotic sentiment....bravo
@kalu8560
@kalu8560 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት ማንም አያንበረክካትም ፣ ባዳዎቹ ናቸው የሚያስጠቁን እነርሱ ይቀምሷቴል ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
እነማ ናቸው ግን እነዚ ባንዳዎች ???
@DagnachewDagnu
@DagnachewDagnu Ай бұрын
ወገኖቻችን ሆይ!ግብፅ ስለ ምትባለው ምቀኛ ሀገር ከ መጵሐፍ ቅዱስ ሕዝቄል ምዕራፍ 29ን እሰከ መጨረሻው አንብቡት ግብፅን ከክፋቱዋ የተነሳ እግዚሃብሔር አጠፋሻለሁ ይላታል
@madmalik3720
@madmalik3720 Ай бұрын
ሀሌታ፤አገራዊነታችሁ አቀራረባችሁ ጥሩ😢ነው በርቱ ፤
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Ай бұрын
በትክክል ጥንትም አብሮአት ያለ እግዚአብሔር አለ አይዞኝ ኢትዮጰያ ለይ ተነስቶ በማናለብኝነት መቆም የለም ከታሪክ መማር ነው👌
@mekdesmg7151
@mekdesmg7151 Ай бұрын
ተባረኪ ኢትዮጲያ አሁንም ወደከፍታ ትሄዳለች እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አገሬን ይጠብቅልኘ አሜን::
@Girlskie
@Girlskie Ай бұрын
እግዚአብሔር ለ ኢትዮጵያ እንጂ ለ ሌላ ሃገሪ አይጠብቅም
@esayasBARYA
@esayasBARYA Ай бұрын
ቃሉ ሊፈጸም ግድ ይላል ትንቢተ ኢሳያሰ ምእራፋ 20ተመልከቱ ሰለዚ እኛ እግዛቤሔር ሃይላችን ነው ናሸንፈለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@beshelowonz3353
@beshelowonz3353 Ай бұрын
ፈሳም
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r Ай бұрын
አስቴር ብዙ ነገር ልክ ነሽ ግን አንድነትን ቢያስብ የዘረኝነት ህገ መግስቱን እነ አቀፅ 39 አንስቶ ፍንጭ ቢያሳይ እሰየው የዘረኝነት ፓለቲካ ይዞ አንድ እንሁን ይከብዳል
@JoteGemechu
@JoteGemechu Ай бұрын
Great talk!Keep it up!!
@miheretuwuide1583
@miheretuwuide1583 Ай бұрын
ለመሆኑ ማነው አንቺን የፓለቲካ ተንታኝ የደረገሽ። ወይ ዘንድሮ መቼም ጉድ ነው
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂
@ethopian3947
@ethopian3947 Ай бұрын
አንች ድንቅ ሴት በሪችልኝ እግዛብሔሪ ካንችጋይሁን በእዉነት ጅግና ነሽ ❤❤🎉🎉
@jihanadem5842
@jihanadem5842 Ай бұрын
ወይዘሪት አቺ ጥሩ ብታስቢም ነገር ግን ለምን በጠላት ተከበብን ብላቹ ስለማጠይቁ ሁልግዜ ጥፋቱን ወደሌላ ስለምታሳብቡ!
@honeligntadesse5931
@honeligntadesse5931 Ай бұрын
Because le mesrat seletenesach hageritua ketegbah kalserah man yifelegehal
@BanchybamlakBamlak
@BanchybamlakBamlak Ай бұрын
አስቴር የምወድሽ በምክንያት ነዉ ❤
@fikat2397
@fikat2397 Ай бұрын
መጀመርያ በ"Ego"ው ስካር የሚወላገደውን የሻዕቢያ መንግስት መቀየር ያስፈልጋል።
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 Ай бұрын
Zim bel bakih
@dmtxihzbi719
@dmtxihzbi719 Ай бұрын
Ante neftam ahya tadaya lemn atmetam enta gbosh kadiwosh mtana mokrow.
@dmtxihzbi719
@dmtxihzbi719 Ай бұрын
Wedeb wedb tlalach wedeb yalnebarshu endet argach wedeb ltagetq ltweru. Lemn tarki tazablach .yalneberachu wedeb nebere esti mekurut.
@tsehayegebrehiwot4773
@tsehayegebrehiwot4773 Ай бұрын
ኣየ ኢትዮጵያ ፉከራ ብቻ።
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Ай бұрын
ፉከራ እንዳልሆነ ወያኔን አከርካሪ ተሰብሮ ማየት በቂ ማሳያ ን ነው ።😂
@semdubale4554
@semdubale4554 Ай бұрын
"ዉድ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት የው ያስቀመጥሽው ሃሳብ በትክክል አስቀምጠሽዋልና እናመሰግንሃለን ❤ጌታ ይርዳን 🙏🙏🙏
@ariamdawit9894
@ariamdawit9894 Ай бұрын
ምነው ኢትዮጵያውያን ጉራ ብቻ ሆናቹ ወደብ መጠቀም እና ዋንነት ለይታቹ ማወቅ አለባቹ የኢትዮጵያ ወታደር ሶማሊያ ማገዝ አይደለም የገባው ሶማልን ለማተራመስ ነው የገባው ስለዚህ የሶማል መንግስት ሊያባርራቸይ የወሰነ አልሸባብ ለሶማል ችግር እልነበረም ። አርትራውን እንደቅመም ብትወድቁም ብትነሱም ታናስዋት አላቹ ኤርትራ ለኢትዮጵያ ቀጥፋት ያዳነች ነች ግን ኢትዮጵያ ካሃዲ ስለሆነች ጡት ነካሽ ስለሆነች ኢርትራን ክዳለች። ኢትዮጵያ ወራሪ ናት በታሪክ ስለዚህ ኢትዮጵያ ዋጋዋን ታገኛለች ያለራስዋን ወደብ ለመውረር እቅም ቢኖራት ወደሁላ አትልም ነበር ሁልም ምሁር ነኝ ባይ በጭንቅላቱ የባህር በሽታ አለበት በተለ የኤርትራን ባህር እሄ ደሞ ሥታም ስለሆነች ነው ። የሌላ ከመፈለግ የውስጥዋን ቆሻሻ ብትጠርግ ይሻላት ነበር የውስጥህን ሳታስተታክል የሌላመፈለግ ይሄው ነው ዋጋው ። የኢትዮጵያ ምሁራን የውሸት ታሪክ ብታቆሙ ጥሩ ነበር ዘላአለማቹ ውሸት ያልነበራቹ ነበርን ውሸት ጉራ ለምን ለሚመጣው ትውልድ ብታስቡ ይበጃችዋል ይሄም የውሸት ትረካ እቁማቹ ሃቀኛውን ታሪክ እየተናገራቹ ለመጭው ትውልድ በቀንድ አፍሪቃ በሰላም ለመኖር ብታስቡ ጥሩ ነው አሁን ኢትዮጵያ በአፍሪቃ ቀንድ ብጥብጥ ተጠያቂ ነች ምክንያቱም ጁሌም የሰው አገር መውረር ፉኮራ ጉራ ብዙ ስለሆንን ባህር የግድ ያስፈልገናል ይባላል ቢያስፈልግ በህግ መጠቀም የሚከለክል የአለም ነገር ግን የባህር ባለቤት መሆን አይቻልም ህልም ነው ። ድሞ ጦንቃይ ሆነሻል እንዴ ግብጽን የደገፈ ይጠፋል ያልሽው ይገርማል ማስፈራራትሽ ። እሄ ጨቅላ መሪያቹ መንገዱ ካላስተካከለ ኢትዮጵያ ፈርሳለች እሱም ጉራ ቢቻ ሆኖዋል ምነው ኢትዮጵያውያን መሪያቹ ሙሁር ባዮች ጉራና ጠብ ጫሪ ሆናቹ ምነው ቆም ብላቹ ብታስቡ ለሌላ ማላከክ ድክመታቹ አቁሙ።
@JoteGemechu
@JoteGemechu Ай бұрын
🙏🤙🙏🙏🤙🙏👍
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 Ай бұрын
ለኮሜንት ሰጭዎች አሰቴር ማንንም ሰው ከአስተሳሰቡ መቀየር አትችልም ሰው መቀየር የሚችለው ወደራሱ መጥቶ ልክ አደለሁም ሲል ነው ሁለተኛ ማለት የምፈልገው እርስ በርስ የሚያሻኩተው ነገር ምንደነው ብለን ሰንጠይቅ ና የሌላ አገሮች እርሰ በርሰ አለመግባባት አለ ግን ጦር መዘው ሲገዳደሉ አይታይም ለምን ብለን በንጠይቅ የውጭ ጠላትን ብቻ ብለን ከመፍረድ (it takes two to tango) በሚባለው አባባል የውጭ እርዳታ እሽ ብሎ አገሩን የሚወጋ አለ ማለት ነዉ በሽታውን ያላወቀ መድሐኒት አይገኝለትም በሽታው የሐብት ድህነትና የእውቀት ድህነት ነው የሚመስለኝ የሐብት ድህነት ሰግብግብነት በቀላሉ መገዛት ይችላል የእውቀት ድህነት ታሪክን አለማወቅና በአገሩ ታሪክ ኩራት የሌለው በቀላሉ ይነዳል ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያዳምጥ አለበለዚያ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የተባለው እንዳይደርስበን
@Girlskie
@Girlskie Ай бұрын
ምሪጥ አየሪ መኖሪ ምግብ አይሆነንም ምሪጥ አየሪ ምግብ ቢሆን ኑሮ መጥፎ አየሪ ያላቸው ጠግበው እየኖሩኑ ነው ሃገርችን ድሃ ሃገሪ ንን ባለስልጥይንች ሙሶኞች ናችው
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
ሴትዮ የማን ስህተት ነው ሱማሌ ለአመታት የግብፅን ጦር በሰላም አስከባሪነት እንኴን አልቀበልም ያለች ናት ለኛ ስትል ሱዳንም በኢህአዲግ ስካቫተርና ባለሙያ ልክ ግድቡን አብረን ስንገነባ ነበር ኤርትራን አብረን ገጥመን አይደል ህዝባችንን የጨፈጨፍነው ሁሉም ብቻ ኛ የዲፕሎማሲ ስህተት ሄዱ ወደብ መጠየቅ በህጋዊነት በጋራ ተጠቃሚነት የሌላውን ሉአላዊነት ሳንነካ መሆን አለበት ከኬንያ ጋል አክብር ናት ከናይሮቢ ቢሮ ጋር ተስማማን ሱማሌ ስትሆን ከግዛታ አካል ጋር መስማማት አለብን የሌላውን አገር ሉአላዊነት ማክበር አለብን
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 Ай бұрын
Aster you are my Hero Let's stand together
@habtezghiatobrhan726
@habtezghiatobrhan726 Ай бұрын
Vitory to Egypt!!! Niel is ever life ofvEgyptians!!!
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 Ай бұрын
ባንዳው
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 Ай бұрын
አስቴር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ !!!
@سليمانعلىمحمد-ح5ع
@سليمانعلىمحمد-ح5ع Ай бұрын
አላህ።ያሥማማን።ሁላችንም።ቅድሚያ።ላገራችን።እንቁሙ።ተመግሥታችን።ጎንእንቁም
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm Ай бұрын
It is not a time for Ethiopian for division time will come for that ,be united and save Ethiopia from brutal enemies. !!!!!!!
@ድንቄምብልጽግና
@ድንቄምብልጽግና Ай бұрын
ኢትዮጲያዊነትን የሚቀሰቅስ😂😂😂😂😂😂አልታየህም ዳግም ጦርነት😂😂😂በሉ ሒዱና ተዋጉ😂😂😂😂
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
@mengistu9600
@mengistu9600 Ай бұрын
ይህ ሃቅ የሰነቁ ወንድ ልጆቻን ትስንቅ መስረታ ነውና እንከባበር !
@Amenyihunie
@Amenyihunie Ай бұрын
ዝምሎ ወቀሳ ብቻ ጥፋተኛን ያለየ የጅምላ ወቀሳ ለችግሩ ባለቤት ያልተሰጠ ወቀሳ ምክሩ ለመንግስት ነው ወይስ ለህዝብ ችግሩን ማንሳቱ በቂ አይደለም ዝም ብሎ መቋጫ የለለው ችግር ችግር------
@behailutefera8120
@behailutefera8120 Ай бұрын
ህግደፋዊያን ይህ ቦታችሁ አይደለም ለቃችሁ ዉጡ ሚሠማችሁ የለም::
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Ай бұрын
ወላጆች ሁሉ ስለ ልጆቻቸው ደሕንነት እንደሚጨነቁ፤ የዓለምን ሕዝብ ሁሉ ፈጥሮ የሚያስተዳድረው አንድ አምላክም ስለ ሰው ልጆች ደሕንነት ግድ ይለዋል። ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ በተለዬ ይገደዋል የሚለው ምልከታ ግን እንዲሁ ልማዳዊ ነው። እርሱ የሚወዱትን፣ በሕግጋቱ የሚኖሩትን ያስባል፤ የሚጠሉትንና ሕግጋቱን ተወት ያደረጉትን ደግሞ እስካልተመለሱ ድረስ ለተለያዩ ፈተናዎች እንደሚዳርጋቸው በተለያዩ የሃይማኖት መጽሐፎች ተሠንዷል። የአገሮች መልክዓ ምድር በተለያዩ ዘመኖች በነበሩ ኃይለኛ የአካባቢ መሪዎች እየተካለሉ አሁናዊውን ስም ያዙ እንጂ በእግዚአብሔር የተካለሉና ስያሜ ያገኙ አይድሉም። ይህንን መረዳት ብልሕነት ይሆናል።
@GosayeDida
@GosayeDida Ай бұрын
Thanks aste konjo yamirali nurilini
@begashawfanta1387
@begashawfanta1387 Ай бұрын
You are absolutely right. So many selfish individuals looking only themselves rather the big picture of Ethiopia. All Ethiopian mindset specially the new generation needs to be changed. I think It’s very important to have youth associations in every town around the country to establish and educate how important to be Ethiopian rather than Ethnically narrow mindset. Because unity is POWER! Thank you,
@SamWober
@SamWober Ай бұрын
Aster, Eritrea is not an enemy of Ethiopia. The truth is your PM messed up. At least you are not preaching war. You believe in diplomacy, that makes you unique.
@fikat2397
@fikat2397 Ай бұрын
በ "Ego"ው ስካር ውስጥ ያለውን የ ሻዕብያ መንግስት ማንቃት ያስፈልጋል።our weak link ሻዕብያን treat እያረግን ያለንበት መንገድ ነው።
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Ай бұрын
You rather swallow your ego. Shaebia saved you from disintegrating. You must blame your ignorance and ethnic, tribal division...fighting each another. Your ego is within you
@UuUu-l1x
@UuUu-l1x Ай бұрын
Wow አስቱካ እናመስግነለን በርቱ በጠም ደስ ይላል❤❤❤
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb Ай бұрын
ጀግና ሰት ጥሎብኝ እወዳታለሁ ለእዉነት የቆመች ጀግና የሀራችን ወሪቅ ሰት
@Bzuneshkifle
@Bzuneshkifle Ай бұрын
እናቴ ጌታ ይባርክሽ ምክርሽን የሚሰማ ቢኖር--------
@fikat2397
@fikat2397 Ай бұрын
Ethiopia will prevail !!!!
@ዘፊውቸር
@ዘፊውቸር Ай бұрын
አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ከግብፅ ዳረጎት መቀበል ማለት ፤ "እንክፈልህና እንግደልህ" ሲሉት እሺ የማለትን ያህል ቂላቂልነት ነው። ሞት ለግብፅና ለባንዳዎች!!!!!!!!!!
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 Ай бұрын
I love your statement Ethiopia our country must live in us
@EnnatGurmesa
@EnnatGurmesa Ай бұрын
ወይኔ ይሄ መልዕክት ሁሉ ኢትዬጲያዊ በሚያዩት በኢትዬ ቲቪ ነበር መተላለፍ ያለበት ይሄን ቲዩብ ሁሉ ሠው ይደርሠዋል ብዬ አላስብም ወርቅ መልዕክት ነው እባክህ ጌታ ሆይ የሆነብንን እይ ይቅር በለን
@hayelomhagosyiheys9825
@hayelomhagosyiheys9825 Ай бұрын
ፓ የወደቅሽ ድጋፍ ማለት አንቺ ነሽ እምስሽ ሳትሸፍኝ የሷ አፍ ሸፈንሽኮ
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Ай бұрын
የአብይ ቡችላ ተነግረሽ ሞተሻል አንቺም አስቴርም አጨብጫቢ ነቹ ሱማሌነ ግብፅ ኢትዮጵያን ብትወጋ እነግዛችዋለን
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Ай бұрын
እናታችው ትበዳ
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 Ай бұрын
ለኢትዮጵያ ከኮረኔል አብይ አህመድ መራሹ ብልፅግና በላይ የደህንነት ስጋት የለም
@bartanakiyya1122
@bartanakiyya1122 Ай бұрын
አስቴርዬዬዬዬ የኔ አንበሳ ኑሪልን በርቺ እንወድሻለን
@Eri-G1
@Eri-G1 Ай бұрын
በጌታ ስም የሰይጣን መልእክተኞች በአለም ላይ ይበዛሉ ያን ጊዜ ግን የሰው ልጅ በሰማይና መሬት እሳት ይቀጣጠላል ብዙ ሰው ይሞታል አሁን እያየነው ያለ እስራኤል, ዩክረን ኢትዮጵያ ላይ እየመጣ ነው ያን ግዜ እነዚህ የሰይጣን ተልእኮ በዛን ሰዐት ይጠፋሉ እንዳንቺ የመሰሉ ሁሉ ማለት ነው ያን ጊዜ የአለም ህዝብ ሰላም ያገኛል የኔ እህት ጠብቂ ገባሽ
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Ай бұрын
አስቴርዬ እንባዬን አመጣሽው ስለ አረብ አገር ስዴት ስታወሪ ስለ ርስበርስ በጥላት መተያየታችን መገዳደላችን ምን ምትመስል አገር ይዘን 😢 ትርፉ ወርዴት ሆነብን የኡነት ኢትዮጲያዊ ነኝ ማለት በራሱ የሚያሳፍር ሁኔታ ላይ ነን የህዝባችን መንከራተት 😢 መናቃችን 😢 ችጋራም መሆናችን የተፈጥሮ ሀብቷ ሙሉ የሆነበት አገር ተፈጥረን አይለፍላችሁ የተባልን መናጦች ስናሳዝን 😢 እረ ተው ፈጣሪ በቃ በለን የአገሩን ዳር ድንበር አስከባሪ ዘረኝነትን አውዳሚ መሪ ፍጠርልን ተው እኛን ለኛ አትተወን 😢
@muluneh19new
@muluneh19new Ай бұрын
መንቃት ያለብን እኛው ኢትዮጵያኖችች ነን ።ወደ ከፋ ነገር ሳንገባ በአንድነት ቆመን ኢትዮጵያ አገራችንን ለመኖሪያ ምቹ እናድርጋት።ጊዜአችንን በከንቱ አናባክን።
@rhrjbrrhh3762
@rhrjbrrhh3762 Ай бұрын
አስቱ በጣም አክብርሻለሁ ፤ አወድሻለሁ ፤ ላሳስብሽ የፈለኩት ጥቂት ነገር በኡስታዝ ጀማል በሽር ቻናል ላይ ግብፅ አሥር ሺህ ወታደሮች ቀርቶ ወደ ሶማሊያ አሥር ወታደርም አልላከችም። ነገር ግን ለፕሮፓጋንዳዋ አሥር እንደ ላከች አድርጋ ታናፍሳለች ፤ ቻናሉን ከፍተሽ እዪ!!!!
@AbdulNoor-qo8pd
@AbdulNoor-qo8pd Ай бұрын
የውጪ የውጪ ጠላት ከምንል እንደዚህ የኔ የኔ ከሚያስብለን አናካሽ ህገ መንግስት ሳይሆን ህገ አራዊት ካልተቀየረ በስተቀር እደ አገር መቀጠል ገና ዋጋ ያስከፍለናል
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
አሲተረ ቃል አቢብ ጠርነቱ ለፈፀምግድነዉ እገዝአቢሔር ዋታንንይመታ ምየጣራነገርአለ
@Bzuneshkifle
@Bzuneshkifle Ай бұрын
አስቴር እድሜሽን እግዚአብሔር ከፍ ያርግልሽ የተመኛሽዉን አምላኬ ያሳካልሽ አንች አሥሬ ተወለጅ እናቴ
@AbdulNoor-qo8pd
@AbdulNoor-qo8pd Ай бұрын
የውስጥ ችግራቸን ሳንፈታ ብናቅራራ ዘራፍ ዘራፍ ብንል እራስን መደለል ይሆናል
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Ай бұрын
ተባረኩ ጌታ ይርዳን ሁላችንም ወደ አምላካችን በንሰሀ እንመለስ❤❤❤🎉🎉🎉
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@Apollo-vq3no
@Apollo-vq3no Ай бұрын
የናንተ ነገ ይገርማል አባትህ ትተህ አባቴ አቃቡሩኝ ነው ያለ ገንዘባቹ መመኘት ድስ ይላቹሃል
@deraraderesu3592
@deraraderesu3592 Ай бұрын
God bless you sis! Exactly what we need. But how can we move forward and start a movement on this idea???? In my opinion, if this(አንድ ህዝብ አንድ ሀገር) Idea starts as a movement in the southern part of Ethiopia where everyone lives together, may be it influences the north part of Ethiopia where almost all of our country's problems have been around that region whether we like it or not. Why everything about Ethiopia should evolve around a couple of northern regions of Ethiopia???
@bereketatnaw5567
@bereketatnaw5567 Ай бұрын
ከግብፅጋ የሚተባበሩ ይወድቃሉ አልሽ:: ይገርማል
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
ግብፅ የኢትዮጵያ ጠላት መሆኗ ሳይታለም የተፈታ ነው ነገር ግን ለጠላት በሩን የከፈተው አብይ አህመድ ይባላል ሌላው ላይ ጣት ከመቀሰር በፊት ችግሩን ያመጣውን መተቸት ተገቢ ነው ከግብፅ የበለጠ አብይ ለኢትዮጵያ ያሰጋል
@atm5614
@atm5614 Ай бұрын
ሲጀመር በውስጥ ያለብንን የብሄር ጭፍጭፍ ስለሚያውቁ እኛን ለማጥቃት ከባድ አይደለም! ስለዛ እኮ ነው ሱማሌ ያቺ መንግስት ያልነበራት የተበታተነች ሃገር ቀን ወቶላት እኛ ላይ ትነሳ??!!🤔 አስቱዬ እውነት ነው ያልሽው ኬንያ ብቻ ነች ኢትዮጲያን የማትነካ! ግን ኬንያም እንደሌሎቹ ሙስሊም ሃገር ብትሆን ኖሮ አይቀርልንም ነበር። እውነቱ ይሄ ነው እውነት! ❤አርነት ያወጣል❤ እምዬ ሃገሬ ሰላምሽ ይመለስ💚💛❤️🙏
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Ай бұрын
አስቴሯ እንወድሻለን ተባረኪ❤👏
@tirunehnuru8733
@tirunehnuru8733 Ай бұрын
ትላንት ጠቅላላ በንዳ አንድ ላይ ሆነው ምስላቸውን ለጥፈው አንድ የነበረ ዘፈን ጋር እያዘፈኑ ነበር ዘፈኑም አያውቁን ለካ አያውቁንም አርፋጅ ባያውቀንም የሚለውን ዘፈን ነበር በጣም አፈርን ምደረለማኝ ዘረኛ መሆናችሁን እናውቃችዃለን አው አናውቃችዃለን ለማኝነታችሁን፣ቀፋፊ መሆናችሁን ምቀኛ ተራ ጋዜጠኛ መሆናችሁን፣ጀብደኛ መሆናችሁን፣የለማኝ ልጅ መሆናችሁን፣ ድብቅ ዘረኛ መሆናችሁን ፣አስመሳይ መሆናችሁን ግን ግን ዘረኛ ባንዳ መሆናችሁን አናውቃችሁም ነበር፣ከግብፅ ጋር ወግነችሁ እናት ሀገር የምትሏትን በገንዘብ የምትሸጡ መሆናችሁን እውነትም አናውቃችሁም ነበር። እውነትም አናውቃችሁም ከኢሣይስ አፈወርቂ ወግናችሁ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ትነሳላችሁ ብለን አስበንም አናውቃችሁም፣የለማኝ ዘር ብትሆኑም እንዲህ ከሱማሌ ወግናችሁ ይችን ሀገር ለማፍረስ እንደምትነሱ ገምተንም አናውቃችሁም ነበር። አዎ ዘረ ብልሹ እኛ ይችን ሀገር ካልመራናት ብላችሁ ፍፁም ባንዳ መሆናችሁን አናውቃችሁም ነበር። አንድ ነገር እወቁ ከዚህ በኻላ ያውም የናተ የባንዳ ስራ ሰምሮ ኢትዮጵያ ካልፈረሰች የየአንዳድህ ሰባት ቤትህ ድረስ እናንተ በምትሉት ሲስተም አትገዙም። አዎ አናውቃችሁም ነበር ይችህ ሀገር በናተ የባንድነት ሥራ እና ለውጭ ሀይሎች ይች ሀገር እንድትጠፋ ምክር የምትለግሱ መሆናችሁን አናውቃችሁም ነበር።
@meronmekonen8828
@meronmekonen8828 Ай бұрын
ኢትዮጵ ልልጆችዋ / ህዝቦችዋ በገዥዎችዋ ምክንያት ስትበላ የምትኖር ኣገር። እስኪ መጀመርያ ለምንድነው የምንገዳደለው ብለሽ ተመራመሪ።ለምንድነው የምንናቀው ብለሽ ኣሲቢ ደሞ ኣታፍርም ቱርክ እርስበራሳችን ለመገዳደል ደገፈችን ስትል። ያፈሳስችሁት የንጹሃን ደም እግዚኣብሄር የእጃቹህ ይሰጣቹሗል።
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 2 ай бұрын
አስቴር እባክሽን እሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ሁኚ እና ዘረኝነት ከኢትዮጵያ አጥፊ መጀመሪያ ያ መጥፋት አለበት ዘረኝነት ከቤተክርስቲያን መጀመሪያ መጥፋት ያለበት የመለኩሴ ዘረኞች እና የስልጣን ጥመኞቹን ወደ እስር ቤት 💚💛❤️
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 2 ай бұрын
@@kinfewurissa2712 ከብት እንስሳ
@DelilAhmed-h8v
@DelilAhmed-h8v Ай бұрын
😂😂
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
ማህም አዎ ማህም👂👂👂👂👂👂
@abayhailu5756
@abayhailu5756 Ай бұрын
Mjmeria knrasua btjmer yeshalatal....zeregna nat....ebeed yalech
@Michiille
@Michiille Ай бұрын
ማንነትን እንዴት አድርጋ ታጠፋለች? ይልቅ የሌላው ማንነት አጠፋለህ ብለህ ሞክር አናንተ አንተ ትጠፋለህ። ለነገሩ በምላሳችሁ እየጠፋችሁ ነውና ምንም አንለፋም። "ቆሞ ቀር።"
@gardman4879
@gardman4879 Ай бұрын
የኢይትዮቢያ ማንኛቸወም ታጣቂወች ቃታቸዉን ወደጥላት ማዞር ግድናግድነው
@mekdesg7658
@mekdesg7658 Ай бұрын
ድል የለም ኢትዮዽያ 3 ትሆናለች ድሉ ይሔ ነዉ ሀቅ ተለብጦ በሰዉ ደም ተለዉሶ አይቀርም
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb Ай бұрын
እኔ በጣም እጠላታለሁ ኢትዮን ምን ዋጋ ልታስከፍሉኝ. ሆ ደሞ ሰው እንደ ከብት የታየበትን ሀገር ልወድልሽ ታስቢለሽ
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg Ай бұрын
እስቲ፣ለጨቅላው፣ለመንግስትሽ፣ንገሪው፣፣
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
አንተ ነህ ጨቅላ ጮማ ጭቃ ጭቅላታ ምድረ ዶማ ጭቅላት
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz Ай бұрын
ወይኔ .. እህት አለም። ንግግርሽ ያነሳሻቸው ነጥቦች ሁሉ ዙትር ውስጤ የሚመላሱ ናቸው ። መኖር የሚቻለን ሆኖ ሳለ የሌሎች አኗኗሪ፡ ሳናጣ ያጣን ሳናንስ ያነስን ዜጎች የሰው ሀገር ባሪያ። ለዚህ ሁሉ ምክኒያት በዘረኝነት ልክፍት መበከላችን እርስ በርስ ጣላት ሙሆናችን ቅናት ምቀኝነት ነው።
@aselefechketsela7923
@aselefechketsela7923 Ай бұрын
5መልካም ብለሻል ጌታ ልቦና ይስጠን ደግሞ ጣልቃ ይግባልን
@gondermoti
@gondermoti Ай бұрын
ዘረኝነት ከኢትዮጵያ አሁን መንግስት ካላስቆመ መፍትኼ ሊመጣ አይችልም እኔ ከፍተኛ ስጋት አለኝ አስቴር እድሜና ጠና ይስጥሽ የሴት ጀግና
@zinabuandebrhan6701
@zinabuandebrhan6701 Ай бұрын
እትየ አስቴር ላንች በጣም ትልቅ ክብር አለኝ :: ስለ ኤርትራ ያልሽው በጣም ተሳስተሻል :: ኤርትራ የተባበረችበት ነገር የለም ነገር ግን የበሀር በር ጥያቄው ያሳክካል ትልቅ ጥንቃቄ ያስፋልገዋል ::
@DelilAhmed-h8v
@DelilAhmed-h8v Ай бұрын
ስለ ሀገር ውስጥ ባንዳዎች ስሞኑን የግብፅ ደጋፊ ነን ስለሚሉት ምነው ማውራት ተሳናቹ መንጋ ናቸው ብላቹ ፈርታቹ ነው ይሄኔ የኦሮሞ ወይም የትግራይ ልጆች ቢሆኑ ኖሮ አጀንዳቹ ይሄ ነበር ዛሬ
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Ай бұрын
አዎ የግብፅ ደጋፊ ነን ገደል ግቡ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
​@@tigeadam1992የግብፅ ደጋፊ ባንዳ ነዉ አብራቹሁ እደ ደሮ ተዘቅዘቁ ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ሽፈት ለግብፅ ነዉ
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 Ай бұрын
ቤተሰሰቦቻችንን ለምትገሉ እ/ር ምአት ያምጣባችሁ ጥጋባችሁን ያብርዲላችሁ ምስኪኑን የአማራ ህዚብ አርዳችሁ እየበላችሁ ነው. ግፈኛች ከግፍችሁ ተመለሱ ኢትዮጵያ ፈርሳለች ? አብይ አፍርሷታል ??
@kalu8560
@kalu8560 Ай бұрын
እኔ መሳይ መኮንን ቤተሳባቸውን ኢትዮጵያ እያኖሩ ሁገርቷ እንድት እንድት. ጠፋ እየሰሩ ነው ።።።ባንዳዎቹ!
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط Ай бұрын
ትክክል
@habtezghiatobrhan726
@habtezghiatobrhan726 Ай бұрын
Never Imposdible!!!
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 Ай бұрын
አስቴር ስለአገርሽ ያለሽ ፍቅር ድንቅ ነው፡ የአባትሽ ልጅ ነሽ
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Ай бұрын
አስቴር ጥቂት ከርሳም ባንዳዎች በውስጣችን የበቀሉ ለሀገራችን እሾክ አሜከላ ሆነው እቦጫጨሩን ያሉትን እንደነ መሳይ መኮንን ደረጀ ሀብተወልድ አበበ ገላው አንዳርጋቸው ፅጌና መሠሎቻቸው በየሚዲያው እየወጡ አብይን ለመጣል ከሁሉም ጠላቶቻችን ጋር ተሠልፈው ሀገራችንን ለማፍረስ ቃል እየገቡ ነው ምነ ትያቸዋለሽ?
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 Ай бұрын
አሜን ከ ግብፅ ጋር የሚተባበሩ ሁሉ ይጠፋሉ
@dani133boy
@dani133boy Ай бұрын
ጓል በዳኔ ያለሽን የሃገር ፍቅር አደንቃለው ያገር ፍቅር ሌላ ፖለቲካዊ ሁኔታ ሌላ መሆኑ የጠፋብሽ ይመስለኛል መንግስትሽ ምን ሆኖ ነው ከጎረቤቱቹ ሁሉጋ የተጋጨው ለምንድነው ኢትዮጵያ ገንፎ የሆነችው ጎረቤቶቿ ጠላት ሆኑባት ስትዪ ሰማሁ ለምን ሆኑባት ????? በተለይ ስለሱማሌ የተናገርሽው ፍትሃዊ እንዳልሆንሽ ያሳያል ። በሱማሌ የግብጽ መግብባት ደስ ባይለኝም በሩን የከፈተው ግን የኢትዮጵያ መንግስት ነው አሁን በደንብ ስሰማሽ የመናገር ችሎታ እንጂ ፖለቲካ እንደማይገባሽ ነው
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Ай бұрын
አይ ሰገጤው አንተም ፖለቲካ ተናገርክ ማለት ነው? 😂😂
@sancho959
@sancho959 Ай бұрын
ኢትዮጺያ ተከብራ ለዘላለም ትኑር
@teferametaferia7107
@teferametaferia7107 Ай бұрын
You are absolutely right Ms Aster. The Egyptian rights are usufructuary rights it is not ownership rights. Usufructuary rights don't allow disruption or use of force against the landowner country. Ethiopia has ownership over Abay or Blue Nile. The water is still flowing. If the riparian state is causing attack and damaging the national interest of Ethiopia things will not go with the same old ways. Egypt's aggressive posture could isolate itself diplomatically, as it may be seen as disregarding the collective interests of the region. Egyptian’s dictator decisions will hurt only the Egyptian interest and create division inside Egypt as it did in Somalia. Look at the European Diplomats. They have understood the insidious and victim play role of El-Sisy. Mogadishu will disintegrate soon. Sorry to say that it is because of Hassan and El-Sisi. Yes, Egypt is our natural enemy. But we can control her now.We have Atbara,Tekeze and Abay. We must defend our beloved motherland. They cry will never cry .Thank you.
@wewe5688
@wewe5688 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ለሃምሳ አመት ብትከራይ ምንም ችግር የለው ችግር የሆነው እውቕና እሰጣለሁ ወይም ኢትዮጵያ ልእላዊ ሞሆኔ እውቕና ትሰጠኛለች ስለ ተባለ ነው፡ ሶማሌላንድ ራስዋ የቻለች አገር አይደለችም ስለዝህ ሁሉ ነገር የሚደረገው የሶማሌ መንግስት ማወቅ መፍቀድ አለበት፡ ችግሩ እኛ ጋር ነው፡ ግብጽን መግብያ በር የከፈተው የዶ/ር አብይ መንግስት ነው፡ የሄን ረስተን አካኬ ማለት ትክክል አይደለም፡ አለም የተቃወመን አንድ ልእላዊት አገር ያልሆነች ሶማሌላንድ ያለ ሶማሌ መንግስት እውቕና መፈራረም አትችልም ነው፡ ስለዝህ በመጮህ በማልቀስ በመጎረር የሚመጣ ፍትህ የለም፡ ትክክለና መፍተህ ማምጣት አለብን፡ውስጣችን ያለው ችግር እስካልፈታን ኦሮሞ፡ አማራ፡ ትግራይ እየተባባልን እየተገዳደልን ነው ስለዝህ ማሰብ አለብን በአሁኑ ጊዜ ጦርነት አያዋጣም ነው የነ ምክር።
@girmadeboche8007
@girmadeboche8007 Ай бұрын
የሶማሌ ላንድ እውቅና ቶሎ ተሰቶ ማለቅ አለበት! ግፊት አርጉ አይንዛዛ
@abigaleabel-zc6ls
@abigaleabel-zc6ls Ай бұрын
You have earned my subscription with the utmost respect. Oh, how blessed we are when someone with such a positive mind and remarkable intelligence graces us with their presence! I've always been a big fan ASTER B, and it was a delightful coincidence to find you on my For You page. I want to thank you for your insightful, intelligent, and kind assessment. It's clear that the time has come for the elite in every sector to unite and guide this country. The era of the gunslingers must end immediately. The intelligent individuals who have the potential to pull this country out of chaos have been silent for too long.
@AdaneNega-e3v
@AdaneNega-e3v Ай бұрын
Astute tebareki ❤hulum mastewal yistew
@Girlskie
@Girlskie Ай бұрын
ዘራፍ ከማለትቹ በፍት ወይ ድሞ ሶማሌ ግብጽ ኤርትራን ትነስቡት ከምትሉ የ ኢትዮጵያ በቅላ ሚኒስተይ ምን እያለ ነው ለምንድነው ከነኚህ ሃገራት የምንጣለው ብሎ ማሰብ አዎቂነት ነው :: ለነዚ ጎረቤት ሃገሪ ልዑላዊነታቸው ደፍሮ ባህሪ ካልወሰድኩ እያለ ነው ሁሉም ኢትዮጵያውያን እየሰማቹ ነው ትድያ እነኝህ ሃገራትስ እጄቸውን አጣጥፎ መቀመጥ አለባቸው የሶማሌ አጋዥ ግብጽ ናት ብሃይማኖትም በጥቅምምም ይገናኛሉ እና ለ ጠቅላይ ሚንስቱሩ ምከሩ ለሰው ሃገሪ ለመውረሪ የሚያስበው መምከሪ ግን በም አቅሙስ ይወራል
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 893 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 16 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 15 МЛН
ጋዜጠኛ ሳትሆን ነውረኛ ነህ❗📌September 7, 2024
18:58
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 152 М.
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 893 М.