❗️❗️ከባድ መልእክት ❗️❗️ሞት በቃን በሉ❗️❗️ፓለቲከኞችን አትስሙ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ከባድ መልእክት መስከረም 1 2017 ዓ.ም

  Рет қаралды 18,877

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs 3 ай бұрын
እኛ ቤት ካሉት የወንጌል አማኝ ነን ባዮች እርሶ ለሰው ልጅ ትልቅ ክብር አሎት ጌታ ደሙን ያፈሰሰው ለሰው ልጅ ነው ሊያመን ይገባል ጴንጤው ግን ተመቻችቶ ከአራጆች ጋር አፉን ዘግቶ ቁጭ ብሏል ዝናች በምትባል አውሬ የዘንዶ ምሽግ መዝሙር ይለቀቅላቸዋል በባሏ ጥቅማ ጥቅም ይሰጣቸዋል ከእውነት በልጦባቸው ተመሳስለው አሉ እነሱ ዝም ቢሉ እግዚያብሔር ዝም አይል ተነስቷል ተጠራርገው ይጠፋሉ ጥቂት የወንጌል አማኞች አሉ ያልተደባለቁ ተባረኩ አባቴ❤❤❤❤
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው እኛ ቤት ካሉ የወንጌል አማኘ ነን ከሚሉት ማለት😂 እሳቸው ታዲያ የምን አማኘ ናቸው? በእውነት ጼንጤ በወንጌል ያምናል? ከሰደብና ከጨፈራ ውጪ ምንም አላየንም እኮ ኢየሱስ ያድናል ከሆነ ወንጌል የምትሉት አያድንም ያላቹሁ ቢኖር ሙስሊም አይሁዳውያን ናቸው እኛ ክርስቲያን ኦርቶዶክሳዊማ አዳነን በማይሻር ቃሉ ብለን አመነን ተጠምቀን በክርስቶስ ክርስቲያን ሆነናል እናንተ ዛሬም ማዳኑን አላመናቹሁም አድኖ ጨረሷል አበቃ
@barcontube1216
@barcontube1216 3 ай бұрын
@@chewabrhenu2311 tikikil
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 3 ай бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን በእውነት አስረግጠው ነው የነገሩልን ሰሚ ካለ ይስማ ቢረፍድም
@Israel.London
@Israel.London 3 ай бұрын
ፖለቲከኞችን አትስሙ:: ጸልዩ ጸልዩ ጸልዩ:: የእግዚአብሔር ቸርነት ከእኛም ከሀገራችንም ጋር ይሁን::
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 3 ай бұрын
ብፁዕ እባታችን አቡነ ማርቆስ በረከትዎ ይድረሰን
@WeldemekAl
@WeldemekAl 3 ай бұрын
አባታችን ቡራኬወ ይድረሰኝ ወልደ ሚካኤል እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WeldemekAl
@WeldemekAl 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሰወን የሰጠን እውነተኛ እረኛ😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@bedluworku6074
@bedluworku6074 3 ай бұрын
አምላክ ይባርኮት እድሜ ይጨምርሎት
@simachewnigatu974
@simachewnigatu974 3 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ዕድሜና ጤና ያድልዎት ፣ መምህር ወመገሥጽ ዘኢያደሉ ለገጽ ማለት እንደዚህ ነው።
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 3 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት ❤ የእርሶ አይነቱን ያብዛል ❤
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 2 ай бұрын
😢😢😢አባታች ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏
@tegbaruadane
@tegbaruadane 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ " አዲሱ ዘመነ ማቴዎስ ወንጌላዊ 2017 ዓመተ ምሕረት ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ፡፡ አሜን ..
@EmuMoka
@EmuMoka 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ኖረን ለማለፍ ያብቃን
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 3 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 3 ай бұрын
በረከተዎ ይደርብን አባታችን
@TeyoBesta-ot5dm
@TeyoBesta-ot5dm 3 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት አባታችን በረከትዎ ይደርብን❤❤❤
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 3 ай бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ ማርቆሰ ቃለ ሕይወትን ያሰማልንለፖለቲከኛኞች እውነቱን እውነቱን ይንገሩልን ከውሸት ዓለም ተላቀው ልቦናቸው ተመልሶ እውነት ቢናገሩና ሀገራቸውን ከጥፋት ሕዝባቸውን እርስ በርስ ከማገዳደል ከማሳደድ ከሰይጣን ተግባር ቢላቀቁ ኢትዮጵያዊነት ሽታ ልዛና መዓዛ ቢኖራቸው እኛም ጸሎታችን ነው ።
@TegbarBewula
@TegbarBewula 3 ай бұрын
አባቴ በእርሶ ምክር ተግሳፅ እና ፀሎት በእግዚአብሔር እርዳታ እስካሁን እድቆይ እረድቶኛል
@FentahunSileshi
@FentahunSileshi 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! እውነት ከእውነት አባቶች ይገኛል።
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 3 ай бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዚአብሔር፣አምላካችን፣ ረጅም፣ዕድሜ፣ይስጥልን፣ያኑርልን፣ፅኑው፣ እንደ አቡኑ፣ጴጥሮስ፣ለፍትህ፣የቆሙ፣ አባታችን፣
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 3 ай бұрын
እግዚአብኤር እረጅሙን እድሜ ይሰጥዎ አባታችን ብራኬዎት ትድረሰን ለእዝበኦርቶዶክሰ ተዋህዶዎች❤❤❤❤❤❤
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 ай бұрын
ፈጣሪያችን. የፈቀደዉ. እልእልታን. ይስጠን
@Lij.TheodrosTamrat
@Lij.TheodrosTamrat 3 ай бұрын
Amen Amen Amen. No Justice No Peace
@FreYT_creator
@FreYT_creator 3 ай бұрын
ሙሉ እና ትክክለኛውን ትምህርት ከ አንቀፀ ብርሀን ሚዲያ ያገኛሉ
@DestaNegatu
@DestaNegatu 3 ай бұрын
አምላካችን በሰላም ለከርሞያሰን እድለኞች ነን እዚህ ያደረሰን እባታችን እባከዎትን የወንጌል ቃሉን ብቻ አተምሩን በጣም ሰልችቶና በድፍረቴ ይቅርታ
@ElenaBesu
@ElenaBesu 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 3 ай бұрын
ሳትኖሩ አትሂዱ ድንቅ አባት
@getenttadess3182
@getenttadess3182 3 ай бұрын
እውነት ነው ከወደ ሰሜኑ የሚመጡት እያስቸገሩ ነው
@EndalkBelet
@EndalkBelet 3 ай бұрын
ቤተክረስቲኖን አልፍረሰቺም ሀኪም ቤት ትምህረት ቤብቻ ነውየፈረሠው ማለትነው
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 ай бұрын
እልእልእል. እልእልእል. እልእልእል
@abemyirga7707
@abemyirga7707 3 ай бұрын
እንዲታይ ነው እንደዚህ አይነት ርዕስ መስጠት ፣ ለትርጉም የተጋለጠ ነው ? ቢስተካከል ጥሩ ነው ።
@BreFekr
@BreFekr 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AfricanInsider-k3s
@AfricanInsider-k3s 3 ай бұрын
Idmot yirzemilin ihen new sinimegn yekoyen
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 ай бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእ እልእልእልእልእልእልእልእሎእልእልእልእል እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል
@abelteha685
@abelteha685 3 ай бұрын
Ye video rhs tseb achari ena yastemarutn fetsmo yemaywekl slehon yistekakel!!!
@aberabeyene3802
@aberabeyene3802 3 ай бұрын
እኚህ ሰውዬ ፖለቲከኛ ሰው ናቸው። ለምን ንፁህ ወንጌል አይሰብኩም ??
@Desta.T
@Desta.T 3 ай бұрын
ልብ ይስጥህ ምነዉ ገዳይ ነህ ወይስ ፖለቲከኛ ለምን ከነከነህ
@ሀገሬለኔ
@ሀገሬለኔ 3 ай бұрын
@@aberabeyene3802 ንጽህ ወንጌል ምንድን ነው
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
Exactly I meet Aba in USA 🇺🇸 came for vacation the only want talk about politics and my friend he said Aba is “Kibate” I don’t understand what was that
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
@@Desta.Tstop all the leaders are politicians because of them Ethiopia never been peaceful they have USA 🇺🇸 passport only they want divid the nation
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 3 ай бұрын
ስም ማጥፋቱን ትተን ትምህርቱን ብናሰላስል:: ከሃያ አመት በላይ እናውቃቸዋልን ፖለቲከኛ እይደሉም ያዩትን ግን ፊት ለፊት ይናገራሉ :: ማንንም አይፈሩም:: እየሆንን ያለውን ካልነገሩን ምን ያስተምሩ? ልቦና ይስጠን
@muzeluge8151
@muzeluge8151 3 ай бұрын
ጥምብ ሽማግሌ
@MelkamuBelete-uy7ir
@MelkamuBelete-uy7ir 3 ай бұрын
አንተ ቆሻሻ ምን አለክ
@SamuelBata-q2s
@SamuelBata-q2s 3 ай бұрын
አንተ ቢያንስ በእድሜ ይበልጡሀልና ሸቅበህ አትሳደብ ያለ እድሜህ እንዳትቀሰፍ።
@Hagere739
@Hagere739 3 ай бұрын
ጳጳሳት በሙሉ ጥምቦች ናቸው እያነቃቹ ግደሏቸው
@birhanumuche7261
@birhanumuche7261 3 ай бұрын
ante balege sidi neh
@SamuelBata-q2s
@SamuelBata-q2s 3 ай бұрын
ጥምብስ አንተ ሸቅበህ የምትሳደብ ፈጣሪህን የማትፈራ።
@Hagere739
@Hagere739 3 ай бұрын
@@SamuelBata-q2s ጳጳሱን አንበርክኬ እገርፈዋለው
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
እግዚኦ ማለት አሁን ነው......ታዳሚዉን ያስለቀሰው .....Tarik Asteray
20:47
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 68 М.