ክበር አንተ ብቻ | ዘማሪት ሰላም ደስታ | Selam Desta | Live Worship | Halwot Emmanuel United Church |

  Рет қаралды 209,321

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 210
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 3 ай бұрын
ሰላም ደስታ ናት ትክክለኛ የዝማሬ ልብስ በተመሳሳይ ሳትቀይጥ ለብሳ ትዘምራለችና እኔ እጅግ አደንቃታለሁ ጌታ ያክብራት ዕድሜዋ ረጅም ይሁን !
@ZerhunGeremu-k2n
@ZerhunGeremu-k2n 2 күн бұрын
እ ግ/ረ ከዝህ የበለጠ ፀጋ ይባሪክሸ ❤❤ ክርስቶስን መምሰል ማለት ከልብ ብቻ አይደለም በሁለንተናችን ነዉ
@abeba9784
@abeba9784 6 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደርባባ የሆንሽ አለባበስሸ እንኳን ሳይቀር ጌታን የሚያከብር ዘመንሽን ሁሉ ለእሱ የተለየሽ ሁኝ ተባረኪ
@Rahwa_34
@Rahwa_34 5 күн бұрын
God bless you my sister 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️⚘️⚘️⚘️⚘️🍇🍇🍇🍇🔥🔥🔥🔥
@KirosGoytom-z4c
@KirosGoytom-z4c 29 күн бұрын
የተባረካችሁ የጌታ ባሪያዎች ልብሱን ላይሳይሆን ትኩረት ማድረግ ያለብን የእግዚአብሔር ቃል ላይ ነው ትኩረት ማድረግ ያለብን። የእግዚአብሔር ክብር ላይ ብቻ ይሁን ይህ ሲሆን ነው የእግዚሐብሄር ክብር፣ፍቅር የሚገባን
@samitube-r1g
@samitube-r1g 16 күн бұрын
iko kalu sile libs min yilal no tiyake?
@ALOsport-legend
@ALOsport-legend 6 ай бұрын
ስላምዬ ተባረኪ፣ የእግዚአብሄርን ጉባኤ እና መድረክና ቃሉን አክብረሽ ስለምታገለግይ አንዱዋ ተምሳሌት ስለሆንሽን እግዚአብሄር ክብሩ ዪስፋ፣ እየሱስን መምሰል መታደል ነው። አገልግሎት ዘመንሽ ሁሉ በጸጋው የተባረከ ይሁንልሽ። እየሱስ ስሙ ይባረክ።
@yentefera3107
@yentefera3107 4 ай бұрын
እየዘመርኩ ንሰሃ ገባሁ። በስሙ ተፈወስኩ
@mimimimi-z7y
@mimimimi-z7y 6 ай бұрын
ኤየሱስ ፈጥኖ ዳራሽ ኤየሱስ እጠርሃሌው አባ ኤየሱስ ስም ይባረክ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@ShitayeMekuria
@ShitayeMekuria 6 ай бұрын
@@mimimimi-z7y tanekew
@WegayehuAnjelo-jt6zy
@WegayehuAnjelo-jt6zy 6 ай бұрын
በጣም ነው መቋቋም ያቃተኝ ምን አይነት መንፈስ ነው? ኧረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡ ሰላሚና ዘመንሽ ሁሉ በማምለክ ይለቅ ያነገስሽው እርሱ ይባርክሽ
@EliasAsfaw-qw9xn
@EliasAsfaw-qw9xn 6 ай бұрын
ስራዐት ያለሽ ዘማሪ ልዑል ይባርክሽ
@SidaamuAfiikiiro
@SidaamuAfiikiiro 8 күн бұрын
BAMARE KNE LEGETA ELILTA. AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEN. More Grace be up on you
@IfaaaTasfaayeee
@IfaaaTasfaayeee 2 ай бұрын
God bless you more and more grace in the name of Jesus christ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamyAbay-hc1yr
@SamyAbay-hc1yr 6 ай бұрын
ሰላምዬ ተባረኪልኝ ። ትገርሚኛለሽ ሁል ጊዜ መደረክ ላይ ቀለል ባለ አለባበስ ነው የሚትወጪው።ልታይ ልታይ የለብሽ።ትህትናሽ ደስ ዪላል።ደግ ሞ በዛው ልክ ጸጋውን ጨምሮብሻል። ተብረኪ ።
@kidistshife-m7z
@kidistshife-m7z 6 ай бұрын
Kiber ante bicha 🙏Tebareki Selamye !!! You are a blessing to the Church of Christ 🙏 Praise God !!!
@AzebMamo-m8v
@AzebMamo-m8v 5 ай бұрын
ስወድሽ እርጋታሽ መንፈስ ቅዱስን አክባሪ ነሽ ተባረኪ
@Hanan9628
@Hanan9628 6 ай бұрын
ስምህን፡እጠራዋለው፡እየሱስ፡እላለው አሜን፡አሜን አሜን ሀሌሉያ ፡ክብር፡ለእግዚአብሔር፡ይሁን፡ እግዚአብሔር፡ይባርክሽ
@NiguseDafursa
@NiguseDafursa 5 ай бұрын
ንጉስሽን ከፍ አርገሽ ብቻ ከመድረክ ምትወርጂ እግዚአብሔር ደግሞ አንቺን እንዲሁ ይባርክሽ ❤❤
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 4 ай бұрын
ዘመንሸ ይባረክ
@lijalemyonas6498
@lijalemyonas6498 5 ай бұрын
Zemenish yibareki....selamiyee..le tiwulidu xuru misale neshi...tsega yibizalish
@bezayebekahankore
@bezayebekahankore 6 ай бұрын
አለባበስሽ ምንም በጣም ደሳ ይላል Im ኦረቶዶክስ
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 6 ай бұрын
She's amazing God bless you.I like your dress always God.Bless you ❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@judywarrillow1121
@judywarrillow1121 6 ай бұрын
Selma love the worship song.Jeusu our Lord He is worthy of our praise and worship. I pray you will visit Australia oneday soon.Love you in the Lord Jesus Christ..Halelujah!
@samitube-r1g
@samitube-r1g 16 күн бұрын
tebareki selamiye geta yibarkish
@desalegngaga4991
@desalegngaga4991 6 ай бұрын
እስትንፋስ አለኝ ላመሰግን ❤🙏🙏 ሊሊሾ ዕዶሜሽ ይለምለም🥰🥰
@ErmyBek
@ErmyBek 6 ай бұрын
ILILILILILILILILILII Tebarekilegn YEN INAT UFEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEE
@EliasAbera1458
@EliasAbera1458 6 ай бұрын
Grace + dedication 4 God's calling = makes Blessed worship between us not God !! 🙌🙌🙌😍😍
@bezabihbelete-l8b
@bezabihbelete-l8b 3 ай бұрын
Zemenish barko beijish yesetesk geta ine ameseginalehu ahunim iske fistamewu diresi yitebikish
@abbasmasri524
@abbasmasri524 6 ай бұрын
ስምሕን እጠርለሁ እየሱስ እላለሁ አሜን አሜን 😢❤❤❤❤❤❤
@DerartuPetros-z4m
@DerartuPetros-z4m 6 ай бұрын
ሲጨንቀኝ ስምህ እጠራዋለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ እልሀለሁ ሁልጊዜ ስምህ እጠራዋለው
@meseret5776
@meseret5776 6 ай бұрын
ተመስጌን ተመስጌን የእኔ ጌታ ክብር ለአንተ ይሁን🙏🙏🙏🙏
@akelelutarekegne3674
@akelelutarekegne3674 6 ай бұрын
ተማስጌን ልበል አሜን ከምሰጠኝ ይልቅ ዬተሰጠኝ ነገር ይበልጠል
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
አንዳትቀየሪ ለባበስሽን እንዳትቀይሪ በጣም ነው የምታምሪው ለመድረኩ ለጌታ ክብር ተመቸሽኝ እግዚ ክብሩን ይውሰድ ሙዚቀኞች ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ያሰባችሁት ቤታችሁን ይሙላው
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 3 ай бұрын
ይህን ህያው የሆነ ስም መጥራት ስለቻልን ጌታችን ይባረክ🙏 ...ሰልዬ በውስጥሽ ባለው ፀጋ ተበረታታን እኮ ♦ተባረኪልኝ Dosais💚🙏♦
@DanielBeyamo-bi2by
@DanielBeyamo-bi2by 6 ай бұрын
የሕይወትን ምንጭ ኢየሱስን እጠራለሁ አሜን ተባረክህ
@abrhambk9467
@abrhambk9467 6 ай бұрын
Am soo happy with jesus bless u selame
@israelmekonen6818
@israelmekonen6818 5 ай бұрын
I can't stop listening to this song. May God bless you, Selam!🙌🙌🙌
@hanakidus
@hanakidus 2 ай бұрын
❤❤❤እልልልል እየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን
@shalombini28
@shalombini28 6 ай бұрын
O my god oh how I love u selam I even love ur name all together it say happiness
@mulukinde8312
@mulukinde8312 3 ай бұрын
እንደስምሽ ሰላም ዘመንሽ ጌታሰዉአለዉ ተባረኪ ሁከት የሌለበት
@IjuAppai
@IjuAppai 6 ай бұрын
አሜንንን ስምህን እጠራለሁ ኢየሱስ እየሱስ እለኃለሁ😢😢ተባራክልኝኝኝ❤❤😭😭
@MulugetaMatiyas
@MulugetaMatiyas 6 ай бұрын
Tebareklgn seliye we love u
@Woዬ
@Woዬ 6 ай бұрын
ልዩ ኮ ነሽ ሠላምዬ አንቺ ጌታ እየሱስ ጨምሮ ይባርክሽ በጣም እወድሻለሁ ❤❤
@Merknkaleb
@Merknkaleb 6 ай бұрын
አሜን ተባረኪ ሰውነቴ ዳነኮ በአምልኮ😢😢😢😢😢😢😢
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug 3 ай бұрын
@@Merknkaleb beunti.yemiyadin.amilko.new.geta.cemiro.stegawn.yisixahat.geta.abisito.yibarekahat
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug 3 ай бұрын
Geta.yibarikat.stegawun.yabizalati.minm.milew.yeleyinm.kibirun.yekibiru.bale beti.yehone.geta.yiwusedi
@EyerusalemLorenso
@EyerusalemLorenso 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው❤
@MelatMilo
@MelatMilo 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ኸሰይ ኢየሱስ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን እልልልልልልልልልልልል ኸሰይ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemituDelga
@AlemituDelga 3 ай бұрын
ተባረክ ዉዴ ኢየሱስ ከአዳኝ ወጥመድ ያስመለጢክ ለአባት መንግሥት የዋጀሄኝ የጠራሄኝ ዉዴ❤❤❤😭😭😭😭🙏🙏🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 6 ай бұрын
Amennn.Amenn.haleluyaa kibr.anite bicha yene.geta.simih yibarek ameseginhalehu selamiye.tebareki
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን🙏♦🙏 ሰሊና ፀጋና ሠላም ይብዛልሽ ♦
@mercybekele1778
@mercybekele1778 6 ай бұрын
ዘመንሽ ይባርክ የእግዚአብሔር ሴት!❤
@yeabseradesalegn-tw1nr
@yeabseradesalegn-tw1nr 6 ай бұрын
Yen work!❤❤❤geta yebarkish!!
@dawittaye4406
@dawittaye4406 4 ай бұрын
አለም ሊድንበት የተሰጠን ብቸኛ ስም ጌታ እየሱስ ! ያዳንከኝ የልቤ አምላክ አመልክሀለው !!!🙏❤🙏❤🙏
@bekelechsamuel7851
@bekelechsamuel7851 6 ай бұрын
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ከፍ ይባል 😊❤❤❤❤
@kidyjwolde2311
@kidyjwolde2311 6 ай бұрын
Amen!!!!elellllllllll!!!!!eyesus eyesus eyesus!!!!wud sim, dink sim, adagn sim elllllllll
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 6 ай бұрын
woow Ameeeen ❤ Ameeeen Ameeeeen❤kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarkishi Tabarki Babuzu Salmiyeee❤❤❤❤❤❤
@abenezeryasin8707
@abenezeryasin8707 6 ай бұрын
It is blessing when she says elelelelelelelelelel. Amen Amazing,..ransoming worship. Zemenesh yebarek😍🙏🙏
@Beto7ks3il5p
@Beto7ks3il5p 6 ай бұрын
ኢግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ❤❤
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይይባርክሽ 🙏
@abenezernigatu1328
@abenezernigatu1328 6 ай бұрын
Bizu tebareki Selamye ye agelgilotish admas silesefa dess nw milegn❤
@YoditYoyo-bg3xg
@YoditYoyo-bg3xg 6 ай бұрын
አሜን አሜን ተመስገን ጌታዬ ሆይ እልልልልልልልልልልል
@tsinatpetros4398
@tsinatpetros4398 6 ай бұрын
Hallelujah 🙌 Endihou ayidelem miterah❤Be blessed
@tsegawindrias8848
@tsegawindrias8848 6 ай бұрын
❤❤❤hulem zemir slemachin eniwedishalen tsega yibzalish
@JohnbrandJohnbrand
@JohnbrandJohnbrand 4 ай бұрын
አሜን ዛሬም እጠረውለው አየሱስ ብዬ እልሀለው የትባርክሽ እህቴ ስላምዬ ዎው 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@ሰረ-ደ3ጨ
@ሰረ-ደ3ጨ 6 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ሸ ❤❤❤
@yoni-tad937
@yoni-tad937 6 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰላምዬ ብርክክ በዬልን አሜንንንንንንንንንንንንንን
@amanyanni
@amanyanni 5 ай бұрын
She is gold! Her intention is always to glorify God, that's all.
@hiwottamenetefera9706
@hiwottamenetefera9706 6 ай бұрын
Selam, God bless you more and more. You are a model for women sinergers.
@abdiabdi919
@abdiabdi919 Ай бұрын
Geta yibarkish yaleqsku new ye adamaxkut
@BeslotAmare
@BeslotAmare 6 ай бұрын
ሲከብደኝ ስምህን እጠራለው እየሱስ እየሱስ እልሀለሁ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KibrLife
@KibrLife 6 ай бұрын
Tebarekii ehtachn
@NiftalemMatiwos
@NiftalemMatiwos 5 ай бұрын
የሚጋባ የእግዚአብሔን መንፈስ ያለብሽ ዘማሪ ተባረኪ
@godislove6010
@godislove6010 6 ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ሃ ሌ ሉ ያ 🇪🇷🌿🇪🇷🌿🇪🇷🌿
@shalombini28
@shalombini28 6 ай бұрын
You are so mean to say that say something like I love ur songs ok but this o my god
@shalombini28
@shalombini28 6 ай бұрын
Actually I’m so sorry I didn’t mean that i mistook you for someone 😅😂😂😂😂😅😅😅
@godislove6010
@godislove6010 6 ай бұрын
​It's okay 🙏🏻
@mulla5373
@mulla5373 6 ай бұрын
ስምህን እጠረዋለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እልሃለሁ የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ አለባበስሽም ተማችቶኛል ።
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 6 ай бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤️❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🥺🙇🙇
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 6 ай бұрын
በክብር የተሞላ አገልግሎት🎉
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 5 ай бұрын
አንቺ ልጅ ጌታ ይባርክሽ ስለሰጠሽ የዝማሬ ፀጋ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን !
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 6 ай бұрын
አሜን አባቢዬ ኢየሱስ ❤❤😭
@joojee8791
@joojee8791 6 ай бұрын
አላማዬ አንተው ብቻ ነህ 🙏❤️🙏 እንደ ማር ጣፈጠኝ ስምህ በአፌ ላይ ኦ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኦ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኦ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@Salam-b1q9s
@Salam-b1q9s 24 күн бұрын
@@joojee8791 🥰🥰🥰🥰
@emmylemma855
@emmylemma855 4 ай бұрын
Elelelelelelelele I can't stop 😢 Praise for our faithful Father 🙏🙏🙏
@salome5498
@salome5498 6 ай бұрын
Oh, these days a lot of blessed singers are emerging, wow!
@sisaydaniel4437
@sisaydaniel4437 6 ай бұрын
ሰልዬ ተባረኪ
@TIBEB-g5t
@TIBEB-g5t 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏😢
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 4 ай бұрын
ሰላም ጌታ ብርክ ያድርግሽ አስመለክሽን ብርታቱን ይጨምርልሽ !
@sebelezenebesebele
@sebelezenebesebele 6 ай бұрын
ሲጨቀኝ ስምህን እጠራለው እየሱስ 😢😢😢😢
@GENANAWTESHOME
@GENANAWTESHOME 6 ай бұрын
Selamiye banchi layi yalewu tsega ijig betam yibarikegnal...........mitzemirilet geta zemenishin yalemlimewu❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@sisbalcha
@sisbalcha 6 ай бұрын
ESSEY,,,,,,,,,,,,,,,GOD BLESS U.
@hailushame2929
@hailushame2929 6 ай бұрын
እህቴ አንች ላይ እየታየ ስላለው ፀጋ ጌታ ይመስገን! "you are blessed !
@abinathailu
@abinathailu 6 ай бұрын
ጌተ ይበርክሽ አላባበስሽ ሁሉ ተመችቶሃል ❤❤❤❤❤❤❤
@Israelbelegn
@Israelbelegn 6 ай бұрын
May God bless you Agelglotsh ybarek
@DagnaneshEmiru
@DagnaneshEmiru 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህታችን ፀጋዉ ደግፎሻልና።
@tomasalemu6174
@tomasalemu6174 4 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ኢየሱስ ክብሩን ይዉሰድ
@mekidesasaye7740
@mekidesasaye7740 6 ай бұрын
Amennn haleloyah kebruuu hulu lante yihunleke eyesusyee🙏❤❤❤
@hezekalhailu9937
@hezekalhailu9937 6 ай бұрын
ye eg/r megegnet yalebet ameleku tebark.....!🙏🙏🙏
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
አለባበስሽን እንዳትቀይሪ ያምርብሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ሙዚቀኞች ሚዲያዎች ተባረኩ ከቤቱ አትታጡ በርቱ
@Tinesaya
@Tinesaya 6 ай бұрын
Amen tebareki
@DerejeTadewos-on6rk
@DerejeTadewos-on6rk 6 ай бұрын
seliye May God bless u🙏🥰
@BetyyAman
@BetyyAman 6 ай бұрын
Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤
@CherinatTamire
@CherinatTamire 5 ай бұрын
Salam alababasish best nw ... always
@SamyAbay-hc1yr
@SamyAbay-hc1yr 6 ай бұрын
Role model for women singers.
@itistimenowmedia4834
@itistimenowmedia4834 4 ай бұрын
God bless you Seliye🥰 and all the Halwot family🥰
@FedesaSoboka
@FedesaSoboka 6 ай бұрын
You are blessed selamiye❤
@Samzjoy
@Samzjoy 6 ай бұрын
bamare kene....
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 788 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 460 М.