ከአባቶች የወረሱትን የአማራ ብልህነትና አቃፊነት ለማስቀጠል እንደሚሰሩ በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማህበር አባላት ተናገሩ።

  Рет қаралды 18,724

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ከአባቶች የወረሱትን የአማራ ብልህነትና አቃፊነት ለማስቀጠል እንደሚሰሩ በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማህበር አባላት ተናገሩ።

Пікірлер: 139
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 5 жыл бұрын
ኧረ ኑ ስሙት አማራዬንንንንንንንንን ኬኛ ማለት አይወድም ታሪኩን ሀገሩን ወግ ባህሉን ጠብቆ የሚኖር አማራ ዋውውውው ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤ አማራዎች ላይክ ✔💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@fatmaali2618
@fatmaali2618 5 жыл бұрын
ልክ ነው የራሱን የማይሰጥ የሰው የማይነካ
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 5 жыл бұрын
@@fatmaali2618 በትክክል ታሪክ ከአማራ ውጭ አያምርም አማራነት ኩራት ነው 💚💛❤
@حديت.بنت.بلايحبشي
@حديت.بنت.بلايحبشي 5 жыл бұрын
ልክነው አማራ ሀገሩን አዲአርጎ በደሙ ያቆዮት አማራ የሀገሬ ጋሻና መከታ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
የኔማር
@hananmohammed6094
@hananmohammed6094 5 жыл бұрын
በጣም ነው ያስደሰቱኝ
@kidistt9612
@kidistt9612 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው አማሮች የት ናችሁ አማራ ኢትዮጵያ ነው የሚሉት 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤✔✔✔✔✔
@عبدالمنعمعبدالفضيل
@عبدالمنعمعبدالفضيل 5 жыл бұрын
ስታምሩ አላህይጠብቃችሁ
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 5 жыл бұрын
በጣም አሜን አሜን አሜን
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 5 жыл бұрын
የወሎዋ ቀበጥ የማዳም አቃጣይ yseeeeeeeeeeeee💚💛💜
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
አላህ ይጠበቃችሁ አማራ እኮ ፍቅር ናቸውው💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሀገርችንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አይዞሸ ሀገሬ ይንጋል💚💛❤️💚💛❤️
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ አማራነቴ ኩራቴ ነዉ በርቱ ጀግኖች አማራ የኢትዬጲያ ህልዉና ነዉ ማንነታችን ኩራታችን ነዉ የማንም መጠቀሚያ አንሆንም
@asregiddemeke6821
@asregiddemeke6821 5 жыл бұрын
ስታምሩ ያዝልቃችሁ
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቼ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችሗል አማራ ማንንም አይጠላም አቃፊ ነው💚💛❤👂👈
@konjitabebe6581
@konjitabebe6581 5 жыл бұрын
አንበሶች አሁን ሙሉነት ተሰማኝ አማራን መውደድና መደገፍ ኢትዮጲያዬን ማዳን ነው በርቱ ከጎናችሁ ነን
@yalabe9432
@yalabe9432 5 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ መደራጀት በወጣቶች ፋና ወጊ ጉዞ ይሳካል !!
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 5 жыл бұрын
አበሶች አማራ ታሪኩን ያድሳል👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
አምሓራ ባለ ታሪክም ነው አምሓራ ታሪክ ይሰራል
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 жыл бұрын
ዋውውው ማሮች ስታምሩ አማራ ከተማ ገጠር ሳይል በአራቱም አቅጣጫ ፆታ ሀይማኖት ሳንለይ መደራጀት እጅ ለእጅ መያያዝ የውዴታ ግዴታችን ነው በሂወት ለመኖር ያለን አማራጭ ይሄ እና ይሄ ብቻ ነው እንደራጅ እንደራጅ እንደራጅ👍👍👍
@xtraxtra9258
@xtraxtra9258 5 жыл бұрын
አማራ የኢትዮጵያ ማሰያ ነው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ይደግፈዋል
@veeniveeni2275
@veeniveeni2275 5 жыл бұрын
በርቱ አድስ ታሪክ ያስፈልገናል
@ቤቲስደተኛዋቤቲ
@ቤቲስደተኛዋቤቲ 5 жыл бұрын
አማራ ዘራችሁ ይባረክ
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 5 жыл бұрын
ወየው እንዴት እደምታምሩ ስወዳችሁ ደግሞ ደሞቸ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እህታችሁ ጀሚላ ጎንደሬዋ
@amengondarewhemo6272
@amengondarewhemo6272 4 жыл бұрын
ያማራ ህዝብ ኧረ ሰምእና ወርቅ ነው አማራ ህዝብ ጎብዝ ነው ለሀገሩ ነው የሚኖር እዴ እኮራለን በአማራ ነታችን
@tihuner9392
@tihuner9392 5 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ህዝብ ደስ ስትሉ
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
አማራ ትልቅ ህዝብ ውብ ታሪክ ያለን ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 5 жыл бұрын
የአሁኑ ትውልድ ታሪክ ይስራልን????አፃ ቲወድሮስን ሱሪ ግዙና ልበሱ ።
@fatimaa8009
@fatimaa8009 5 жыл бұрын
😂😂
@አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
@አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 5 жыл бұрын
ጀግና አማራ
@fatumaabdellahra2650
@fatumaabdellahra2650 5 жыл бұрын
ሀሪፍነው ለሁሉምነገር ማኛውም በየተለያዬ ጉዳይዎች በመደራጀት ቢቀጥል ሀሪፍነው እራሥን ለማአሥቻል ይጠቅማል
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 жыл бұрын
አማራ አቃፊ የኔ የኔ ሳይሆን የኛ የኛ ነው የሚለው ሀገር ወዳድ ሀገር መስራች ህዝብ እንጅ የማንም ጠላት አይደለም ግን ይሄም እንደ ክፋት ተቆጥሮበት በቅናት እና በበታችነት ስሜት በናወዙ በክፉወች በየቦታ እንደ በግ እየታረደ እየተጨፈጨፈ እየተፈናቀለ ይሄ ነው የማይባል ዋጋ እየከፈለ ይገኛል💔😢😢😢 አማራዬ የጠላሽ ይጠላ!
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
በርቱልን አማራነነት ኢትዮጵያዊ ነት ነው ዘረኛ ሁሉ ኑ፡፡ ተመልከቱ አማራ ኢትዮጵያን ይዞ ወደፊት
@etohgry6279
@etohgry6279 5 жыл бұрын
በርቱ እንዴት እደምታምሩ ዋውውው💚💛❤
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 6 ай бұрын
የአማራ አቃፍነት ምኑ ላይ ነዉ አማራ ኢትዮጵያን የጎተተ ነዉ አሁኑም ጎታች ናቸዉ አማራ ክልል አንድ ሌላ ብሔር ሳይኖር አቃፍ ነዉ ስትሉ አይገርማችሁም አማራ ገዥነትን እንጂ ሥልጣኔ አይመኝም
@fatmaali2618
@fatmaali2618 5 жыл бұрын
ጠክሩልን ድወቻችን አሌታችን እናተናችሑ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 5 жыл бұрын
አማራ ጥንታዊ፣ ታሪካዊ፣ ትልቅ፣ ስብእናን የተላበሰና ሰላማዊ የሆነን አቃፊ ህዝብ ነው፡፡ አማራ ከሺህ ዘመናት በፊት ጀምሮ የአፍሪካና የጥቁር ህዝቦች ብቸኛውን፣ ትልቁንና ጥንታዊውን ቅርስ፣ ሀብትና ኩራት እንዲሁም በአለም ከጥቂቶች ውስጥ አንዱ የሆነን ፊደል በመቅረጽ/በመፍጠር፣ ብራና በመፋቅና ቀለም በመበጥበጥ የራሱን የትምህርት ስርአት የፈጠረና ለሺህ ዘመናት በትምህርት፣ ስነጽሁፍ፣ ምርምርና ጥበብ የላቀ፣ የተካነና ልምድ ያለው ነው፡፡ አማራ ከጥንት ጀምሮ ሀገር በመመስረትና መንግስታዊ መዋቅር በመዘርጋት ሀገር ሲያስተዳድርና ህዝብ ሲመራ የኖረ ትልቅና ባለታሪክ ህዝብ ነው፡፡ አንዳንዶች ግን ከዛሬ 50ና 100 አመት በፊት ምን እንደነበሩ የሚታወቅ ነውና አማራ እንደ ደረጃውና ችሎታው ብልጥና ጥበበኛ መሆን እንጂ በአውሬዎች መንገድ መሆንም ሆነ በአውሬዎች በፍጹም መጎዳት የለበትም፡፡ እንደ ደረጃው፣ ችሎታውና ማንነቱ ጥበበኛ፣ ዘዴኛና ብልጥ መሆን አለበት፡፡ ይህንም ለማድረግ በአንድነት በመሰባሰብ በትክክልና በሚገባ በአስተማማኝ መደራጀት፣ መደራጀት፣ መደራጀትና ከሀገር እስከ ውጪ ሀገር መላው አማራ እየተናበበ፣ እየተግባባና እየተጋገዘ በጋራ መስራት አለበት፡፡ አማራ ሲባልም በአማራ የህወሀት ወንጀለኛ ክልልና ከዚህ ውጪ የሚገኝን ሁሉንም የሚያጠቃልል ሲሆን አማራ፣ አዌ፣ ዋግ ሀምራ፣ ቅማንትና ሌላም በሚል አማራ የሚለያይ ሳይሆን ከጥንት ጀምሮ ሁሉም በታሪክ፣ በባህል፣ በልምድ፣ በስነልቦና፣ ግብረገብነት፣ ስብእናን በመላበስ፣ ሀገርን በመውደድና በሁሉም አንድና ተመሳሳይ የሆኑና አብረው ብዙ ሺህ ዘመናትን ያስቆጠሩና በጥሩም ሆነ በመጥፎ አብረው የተደሰቱ ወይም መስዋእት የከፈሉ ናቸው እና አማራ ሲባል ሁሉንም የሚያጠቃልል እንጂ ከዚህ ውጪ ከሆነ ግን የጋራ ጠላትን የሰዶማዊ ህወሀትንና የመሰሎቹን አማራን በመጉዳትና በማዳከም ሀገርን ለማጥፋት አላማቸው እንዲቻላቸው የፈበረኩት ወንጀላቸው በአማራ ድክመት ማለትም ባለመደራጀትና በጋራ ባለመስራት እየተመቻቸላቸው ነው ማለት ነው፡፡ አማራ ግን በዚህ የሚጠረጠርም ሆነ የሚታማ አይደለም፡፡ እንደ ኦሮሞ በ4 ነገዶች ማለትም 4 የተለያዩ ብሄረሰቦች መሆን በሚገባቸው፣ በ29 ጎሳዎች፣ በ10 ሺህ ንኡስ ጎሳዎች፣ በ100ሺህ ንኡስ-ንኡስ ጎሳዎች፣ በሀይማኖት ማለትም 75 በመቶ ኦሮሞ እነሜንጫ ጅሀድ ጀዋር ሞሀመድ፣ ሌንጪና የመሳሰሉትን አክራሪዎችና አሸባሪዎች ያሉበት እስላም፣ 22 በመቶ ክርስትያንና 3 በመቶ በዛፍ አማኝና በሌላም በውስጡ የተለያየንና የተከፋፈለን ኦሮሞ ጨምሮ አማራ እንደ ሌሎች በውስጡ መከፋፈልም ሆነ መለያየት የለበትም፡፡ አማራ ለሺህ ዘመናት ሀገር መስርቶ በማስተዳደር አብሮ የኖረ፣ እስከ አለም ድረስ በትልቅነት የሚታወቅ፣ ጥንታዊና ታሪካዊ ጀግና ህዝብ ነው፡፡ ስለሆነም የአማራን መደራጀት የሚገታው ማንም ሳይሆን የራሱ የአማራ ድክመት ብቻ ሲሆን ይህም ድክመትና ችግር ከአማራ ታሪካዊ ጠላት ከሰዶማዊ ህወህትና ከአገልጋዩ ከብአዴን ጋር ከአማራ ልብ፣ ጭንቅላት፣ መንፈስና ቦታ ማለትም ከየቤቱ ዳግመኛ ላይመጣ ተወግዷል፡፤ ስለሆነም የአማራ በትክክልና በአስተማማኝ መደራጀትና ጎልቶ መውጣት የማይቀር ሲሆን ለሀገር ሰላምና ለህዝቦች አንድነትም ወሳኝና አስተማማኝ ነው፡፡
@hananmohammed6094
@hananmohammed6094 5 жыл бұрын
ዊዪ ስታምሩ ከባህል ልብሳቺሁ ጋር ሰላማቺሁ ዪብዛ
@elshadiysavesisay5171
@elshadiysavesisay5171 5 жыл бұрын
ከአብን ጋ ወደፊት
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
Amhar Ethiopian bilo bizo mekera tekebelol yeh ye maykad hake new!! Bemederajet deregam ye mechereshaw new !!! Zerenochen ke mehalacho aweto akafent malet endant ye tegefa wendemehen enkefat almehon new !! Beteref ya batochachejo Amlak mastewal en tibeben fikeren selamen ya bizalacho !!!
@ሰላምይቀድማል
@ሰላምይቀድማል 5 жыл бұрын
እኔ ያለውበት ሰፈር አማራ ብዙ አለ ግን በጣም ፈዛዛ ነው ሊደራጅ ይገባል ቦሌ ክፍለ ከተማ ,የካ ክፍለ ከተማ ብዙ አማራ አለ ከቻላቹ አደራጁት ጥሪ አቅርቡለት ይብቃ የተኛው
@merimarli9026
@merimarli9026 5 жыл бұрын
Amaharanet ethiopa wint fikrachn lehulum new 😘 ❤️😘❤️
@felekuadmasu3738
@felekuadmasu3738 5 жыл бұрын
እስይ እንዴት እንደምታሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን አማራነቴን እወደዋለሁ የሌላውንም አከብራለሁ
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማረዎችየ አዎ አማራ ያአባቱን እረስት ይዎረሳል
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
አማራ ተጠናከር ወገብህን ጠበቅ አንተ ነህ ኢትዮጵያን ምትጠብቀው!!!
@addisabeba4264
@addisabeba4264 5 жыл бұрын
Amhara feker new ager wedad new 💚💛❤
@ሰብሊt
@ሰብሊt 5 жыл бұрын
ዉቦች
@sadeeeumeer3309
@sadeeeumeer3309 5 жыл бұрын
Anbasa Amhara balhon yekochge neber del le Amhara hizb Mot le telate
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
ከጎንደር ከጓጃም ሰብስባችው አምጥታችው አማራ ተደራጀ ትላላችው የአዲስ አበባ ወጣት ንቅሴ ናት ንግግራቸው እራሱ በደንብ ያስታውቃል ከገጠር እንደመጡ አዲስአበባ ተወልዶ ያደገ ያማራ ልጅ ንግግሩ የገጠር አማራ አይደለም ለምን ትሸወዳላቹ በስረአት የአዲስ አበባ የአማራ ብሄር ሞልተዋል እነሱ ብትሰባሰቡ አይሻልም ከጎንደር ከጎጃም አስመጥታችው የአዲስአበባ ነዋሪ ናቸው ልትሉ ነው በአነጋገራቸው ያስታውቃሉ ለምርጫ አማራን አዲስ አበባ ላይ ለማብዛት ነው ተደራጀን ብላችው የምታሰባስቧቸው ከአማራ አዲስ አበባ ብዛት ያሉት ጉራጌ ትግራይ ኦሮሞ ናቸው አትልፉ ነቅተናል ክክክክክክክክክክክክክክክ
@gerageru1388
@gerageru1388 5 жыл бұрын
ልክስክስ ማንም አይሰማሽ ።ጋላ ከገጠር እየመጣ መስፈሩን መገልበጥሽ ነው።አማራ እንዲህ አይነት ሸፍጥ ቢቅማ ምድረ ግማታም ብልተጫወተበት ካደረገም ደግ አደረገ !!!!!!!
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 жыл бұрын
😍😍😍አማሮች
@xtraxtra9258
@xtraxtra9258 5 жыл бұрын
Wowwww
@የወሎአልማዝኩሩኢትዮጵያዊ
@የወሎአልማዝኩሩኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
አብሽሩ አማራ የዋህነቱና ክንዱ ነፃ ያወጣዋል።
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ ወገኖቸ
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
ደሞቸ አወ እኛ ያባቶቻችን ልጆች ነን አንድ አማራ ለሁሉም አማራ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ💚💛❤
@ነፍጠኛይቱዜድአማራዊትቀበ
@ነፍጠኛይቱዜድአማራዊትቀበ 5 жыл бұрын
አማራየ ሳያችሁ ይጀንነኛል አማራ ይቅደም
@gerageru1388
@gerageru1388 5 жыл бұрын
ይበል !!! ይበል !!! ይበል !!! ብለናል !!! ፦የማይነካ ነው አንቺ የነካሽው፦፦አለ ጌትሽ። የተኛውን አምበሳ ቀስቅሰው ምን እንደሚሆን ማየት ነው። ውድ አማሮች ብልሃተኞች።
@amharapeople7245
@amharapeople7245 5 жыл бұрын
አያቶቻችን በሉ እንጅ አባቶቻችንማ "አንድ ኢትዮጵያ፣አንድ ህዝብ" እያሉ ሲንዘባዘቡ አይደል በወያኔ ተገርፈው፣ተሸንፈው እዳ ያወረሱን። እናንተም "ኢትዮጵያ፣ኢትዮጵያ" የሚለውን እና ዲሞክራሲያዊ ብሄርተኝነት የሚለውን የብአዴን ፍልስፍና አውልቃችሁ ጣሉ
@omaralhabashy7130
@omaralhabashy7130 5 жыл бұрын
የሰው፣ባህል፣ሰርቀህ፣ለነገሩ፣ወደቦታው፣እየደረሰነው
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 жыл бұрын
እባካችሁ አማራ አማራን መገዳደል ይቁም የጋራ ጠላታችን ተመቶ ወድቋል ታዲያ የሚፈራገጥ አውሬ ነብሱ እስክትወጣ መተናኮሉ አይቀሬ ነው።ግቡ ተቀላቀሉ ወደ ልማቱ ቢከፋችሁም ቻሉ መንግስትም ሆደ ሰፊ ሁኑ በክርስቶስ ተዉ ጠላት ከበቂ በላይ አለን በቃ ሠላም ለአማራ ክልል ሠላም ለኢትዮጵያ፨
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው በተለይ *ኦሮማራ* የሚሉት የፖለቲካ ሴራና ሸፍጥ የኢ/ያ ኣንድነት ለመበጥበጥ ነው። የሚገርመው ኣንድ እውነት ኣለ *ሁለት ወንድማማቾች* ሲጣሉ ፀቡን ያከሩታል ይባላል። ለዚህም ነው የኦሮሞ እናቶች ሚጫወቱብን።
@yaballo1
@yaballo1 5 жыл бұрын
ስለ አማራ ብልህነትና አቃፊነት የሌሎቹ ጎሳ አባላት ቢመሰክሩ አይሻልም? .. ደግሞ፤ አማራ አቃፊ መሆኑን በአንደበት ሳይሆን በተግባር ለመግልጽ ሞክሩ። ቢያንስ ሌላ ሁለተኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ ለመማር ጥረት አደርጉ።
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 жыл бұрын
አማራ ማለት የኢትዮጵያን ማሰሪያ ገመድ ነው ። ብርቱ እንደ አባቶቻችን አኩሩን
@tekestt9185
@tekestt9185 5 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥
@dawitshibabaw7013
@dawitshibabaw7013 4 жыл бұрын
wow Dn shemute ..........it is good idea but....make it neutral b/c your teach all over whole rather then amhera ......
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዱች ከናተ ሰለተፈጠርኩ ተመሰገን 🙏🙏🙏💖💖💖
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ድሮ አገር አሰጠብቆ አጥንቱን ከሰከሴ ይቆይት ናፍጠኛው አማራራራራራራራራራራራራየ ኑኑኑ ሩሩሩሩሩሩልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አማራማለት የተመርጠ ናው
@ወለተማርያም-ዘ7ቨ
@ወለተማርያም-ዘ7ቨ 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እኔም አማራ ነኝ ተደራጅቻለሁ
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ አይዝችሁ እግዚአብሔር ይገዛችሁ💚💛❤🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
አይዟችሁ በርቱ የኛ አንበሶች
@መሲታዴ
@መሲታዴ 5 жыл бұрын
Enkaen amhara tweledhu Amhara weddddddd🇪🇹🇪🇹🇫🇷🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤❤
@ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ
@ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ 5 жыл бұрын
የአባቶቻችን ብቻም ሳይሆን የእናቶቻችንም ልጆችም ነን!!
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 5 жыл бұрын
ውዶች ጉዞ ወደ ፊት አይዞን እግዚአብሔር አይትለንም አማራ ወች
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
ይሄ ዘር ተበታትኖነው ኢትዮጵያን ብትንትናዋን ያወጡት በርቱ!
@aberhamasemera3704
@aberhamasemera3704 5 жыл бұрын
አማራነት ይለምለም
@genettube8943
@genettube8943 5 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@alshammri8429
@alshammri8429 5 жыл бұрын
ባማራ በኩል ዘስኝነት እምባል አልተፈጠርብንም ከኛተማሩ ዘርኞቺ
@kidusbelay2038
@kidusbelay2038 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@የውጫሌዋነኝ
@የውጫሌዋነኝ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ የአማራን ህዝብ ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Confused people day night take Fix the flag first 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopian
@messilakew4802
@messilakew4802 5 жыл бұрын
እዉነት፡ነዉ፡አማራ፡እዉነት፡ነዉ፡
@Fatima-wh8ic
@Fatima-wh8ic 5 жыл бұрын
DssestLL
@Fatima-wh8ic
@Fatima-wh8ic 5 жыл бұрын
Allah
@Fatima-wh8ic
@Fatima-wh8ic 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹😍🤲
@mimihaile822
@mimihaile822 5 жыл бұрын
አማራነታችን ዉበታችን ነው
@liliadese301
@liliadese301 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስ ይላል ብርቶ
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 5 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ስደት ለቆኝ አብሬችሁ ከማህበራችሁ የምቀላቀልበት ቀን ናፈቀኝ በርቱልን ድል ለአማራው የአፄወች ልጆ አኮራችሁኝ ይህን ስመኘው የነበርው እኔ አማራነኝ የሚል ጅግና ልጆችን በአማራነቱ የማይደራደር ትውልድ ስናፈቅ ነበር 27 አመት
@fatumaabdellahra2650
@fatumaabdellahra2650 5 жыл бұрын
ሀሪፍነው ለሁሉምነገር ማኛውም በየተለያዬ ጉዳይዎች በመደራጀት ቢቀጥል ሀሪፍነው እራሥን ለማአሥቻል ይጠቅማል
@amanhameso9532
@amanhameso9532 5 жыл бұрын
qoyi ine gira yemigabany zaragna iyalu irasachu zar siqoxiru
@leyatseyoum6157
@leyatseyoum6157 4 жыл бұрын
Gobazoce enata muyane beltate belhatene ewekatene ka amara tamare telagne nabare yamara sete balamuya nacawe telagne nabare gobazoce
@redatyilma6850
@redatyilma6850 5 жыл бұрын
God help us Amen Jesus Christ name Amen
@hijhkk9888
@hijhkk9888 5 жыл бұрын
አዎ በትክክል የአባቶቻችን ልጆች ነኝ ዋው ዋው በርቱ
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
በርቱ ውዶቼ ጠንክሩ አብሽሪ አማራ አማራ አማራ አማራ ነኝ አደራችሁን እንዳትሸነፉ ጠንክሩ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 жыл бұрын
wow wonderful ethiopia people
@sadeeeumeer3309
@sadeeeumeer3309 5 жыл бұрын
Tense Amhara tesbseb tedraji rasehen aden bertu egame ke gonachu nen fetari ye Amharan hizb yebarek
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 жыл бұрын
በርቱ የአማራ መህሩች ወጣቶች
@የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ
@የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ 5 жыл бұрын
አዎ አማራ ማንንም አይጨቁንም አይገፋምም
@memeabebe5273
@memeabebe5273 5 жыл бұрын
proud to be Amhara.
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 5 жыл бұрын
ፈጣሪይጠቡቃቹሁ😘😘😘ያምራል
@matChchx
@matChchx 5 жыл бұрын
በርቱ ፍቅር አስተምራቸዉ
@egziabherfikirnew3441
@egziabherfikirnew3441 5 жыл бұрын
Betkkl. Amara fkr newu
@samyy3559
@samyy3559 5 жыл бұрын
hared to belive addis born amra organized by thier ethinic .we told them 60 years ago tgrea born in addis they were memner for tplf ertreans eplf but amra were supporter them
@bsa8735
@bsa8735 4 жыл бұрын
ቁማር ተበላችሁ እኮ
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 4 жыл бұрын
አይዟችሁ አማሮች
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 4 жыл бұрын
አማራ ፍቅር ነዉ
@የአማራዋሽቅርቅር
@የአማራዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
😍😍😍❤❤❤❤😘😘😘
@HananHanan-pp5kn
@HananHanan-pp5kn 5 жыл бұрын
አወ በርቱልን
@ሮየየእመብርሃን
@ሮየየእመብርሃን 5 жыл бұрын
አማራየ የኔ
@ሮየየእመብርሃን
@ሮየየእመብርሃን 5 жыл бұрын
አማራየ
@yuotube3065
@yuotube3065 5 жыл бұрын
abata agere we'd add nene beka eya amarawechi kiga ? yelemi legalochi negerachiew
@tamiratgebeyehu6261
@tamiratgebeyehu6261 5 жыл бұрын
Gered...gebere..
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
Thrilling speeches. Thank you for reporting such fact based informations. Amharas shall stabilise Ethiopia and defend all ethnic groups from misery and suffeting like their forefathers. Come on the just and inclusive Amhara!!!!
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 5 жыл бұрын
❤💛💚💯🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💝💛💚
@wt974
@wt974 5 жыл бұрын
Kengdyh ankelbachin aychilim
@sarahsarah9513
@sarahsarah9513 2 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋😏
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 80 МЛН
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 374 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 113 М.
OMN Horn Odeessaalee Onkololeessa 3, 2024
56:11
OMN
Рет қаралды 5 М.
ከርታታ ኮከቦች የዛሬ ሰባት ዓመት
6:25
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Рет қаралды 10 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН