ከቤት ወጣዉ እናቴ አለቀሰች

  Рет қаралды 46,365

በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema

በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema

Жыл бұрын

#adeydrama #seifuonebs #በስንቱ
please subscribe like and share ማድረግ እንዳትረሱ
Ethiopiamusic newethiopianmusic seifushow seifuonebs adeydrama eraganye dallol

Пікірлер: 799
@werktube2402
@werktube2402 Жыл бұрын
እናት ሁሌም እናት ናት እግዚአብሔር መድኃኒታችን እናትን ያኖረና 🥰
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e Жыл бұрын
በቅንነት ዉዶቼ እንደማመር
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 Жыл бұрын
እናት ሺአመት ትኑር ብሶቴን ቀሰቀሣችሁት 😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Жыл бұрын
Kkkkkkk😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
❤️❤️😥
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
አሜንንን ጌታን እናት ስም አነሳት❤👌
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@bettygirma192
@bettygirma192 Жыл бұрын
እናት።አታስልቅስ ዳጊ
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t Жыл бұрын
የኔ እናት አሳዘኑኝ በእናት አትቀልዱ ወንድሙ ደሞ ጀግና ነው
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Жыл бұрын
መሽአላ ወድም አይ እናት🌺🌺
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
እናት እኮ ለሷ ሁልግዜ ህጻን ልጆች ነን ከእናቶቻችን ረጀም እድሜ
@rozirozi6568
@rozirozi6568 Жыл бұрын
የኔ እናት ሺ አመት ኑሪ❤❤❤❤
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
እናት እኮ እናት ናት 🌹🌹🌹 ረዥም እድሜ ኢማን ከጤና ጋር ለንናቶቻችን
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ዉዶቼ
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
@@user-ud5cy2dz6e እሺ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@aamfamilytube4131 ደምሪኛ
@aynalemtube1455
@aynalemtube1455 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ብዝስቶ ይስጣችሁ በጣም ልዩ እናት ናቸዉ❤😍😍
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e Жыл бұрын
@@tube-bp7ew ነይ እማ እንደማመር
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
የኔ እናት አዛዘኑኝ ወንድምህ ግን ጀግና ነው ወድምነት😘
@edenadam2831
@edenadam2831 Жыл бұрын
ዳጊዬ ታድለክ እድሜ ይስጥልክ አደኛ እናት❤❤❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህት በቅንነት ቤተሰብ
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 Жыл бұрын
ውይ የኔናት ስታሳዝን ጨካኞች ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ🙏🏿😍🥰💐
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
ወይኔ ዳዬ እናትህን ስጦታ ሰተህ ያስለቀስካቸውን አስደስታቸው❤❤
@lemlem4051
@lemlem4051 Жыл бұрын
አቤት ስንት አይነት እናት አለ የኔ እናት ብትሆን ጥርግ በይ ገላገለኝ ነበር እምትለው እናትነትን በሚዲያ አየሁ እማ ሺ አመት ኑሪ ቃላቶችሽ እራሱአጥንትን ይሰብራል ሺሺሺሺሺ አመት ኑሪ ዳግም ታድለሀል የሰው ልጅ ምግባሩ ይባላላል ወንድም አለህ መከታ ምርጥ ቤተሰብ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
እረ አትልም
@Asiatube
@Asiatube Жыл бұрын
የእኔ እናት እንደት እንዳሳዘነችኝ እናትህ አላህ እድሜዎን ረጂም ያድርግልህ
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀንዜጎች እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጣቸው ለሁሉም እናቶች
@cgggvvhhh4938
@cgggvvhhh4938 Жыл бұрын
አሚን
@haihao5362
@haihao5362 Жыл бұрын
የኔ እነቴ💞💞💞💞
@haihao5362
@haihao5362 Жыл бұрын
ረጂም እዲሜነ ጤነ ለእነቶች ይሰጠቸዉ
@GalaxyA-dx1ke
@GalaxyA-dx1ke Жыл бұрын
👍👍👍👍💞💞💞💞💞
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@haihao5362 ደምሪኛ
@user-ci9mo2gu2k
@user-ci9mo2gu2k Жыл бұрын
የኔ እናት❤️ አይይ ሞት ባይኖር ምን አለ እናት ለዘላለም ትኑር 😥😥😥😥😥
@zebenaalia8099
@zebenaalia8099 Жыл бұрын
ማዘር በቃ እኔ አግብቸ ልወስደው ነው ዳጊዬን ❤ እናታችን እረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
ቲሺ ስታስጠሉ ያሄ አጉል ፕራክ የእናት ልብ አትስበሩ ሰው ምአጡ እኔ በእናት አልቀልድም❤😭😭😭
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e Жыл бұрын
በቅንነት እንደማር ዉዶቼ
@user-el3hk3so1e
@user-el3hk3so1e Жыл бұрын
ካች በላይ እናትን ልብ ሰበረ እደ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
መጀመርያ ሻወር ከራስ ይጀምራል እማማ ድንቄ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
መጀመርያ ሻወር ከራስ ይጀምራል እማማ ድንቄ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
@@user-el3hk3so1e አንቺ ውሻ እኔ እናቴ ልብ ስሰብር የት አየሽኝ ልብሽ ቦዘኔ ወንድ ይስበረውና🤔🤣
@azebina20tube
@azebina20tube Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር መትክያ የሌላት ለልጆቺዋ ጋሻ መከታ መሽሽግያ ፍቅር ናት ለልጆቺው ብላ እርስዋን አሳልፍ ትስታለች እግዝሃብሄር እናቶችን እድሜና ቴና ስት።
@MAREPAY
@MAREPAY 9 ай бұрын
ነኝ እናት አይዞሽ ቆንጆ እናት ናት ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ 😭💕💘💘💚💝😘💚
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እናት እኮ ምንም ትልቅ ብትሆንም ብትታመምም እናት ነች 😢 እማዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እማ💖
@liyatt840
@liyatt840 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ እናትዩው ደስ ሲሉ ደግ ፍቅር የሆኑ እኔንም አስለቀሱኝ ማሚ እረጅም እድሜ ይስጥወት
@telenor1559su
@telenor1559su Жыл бұрын
የተባረከ ደስ የሚል ቤተሰብ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዳጊዬ ስወድህ የኔ ቆንጆ ለናትህ ያለህ ክብር
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
አይ እናት ለልጇ እኮ ትለያለች እድሜ እና ጤና ለናታችን ይስጥልን የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ ክብር ይገባቸዋል🙏💔😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም አስለቀሱኝ እናት ብታጣ ብትነጣ ልጇ ከቤት ከስሯ እንዲለያት አትፈልግም እናት ለዘላለም ትኑር♥
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እማየ ወለላ እንዴ ደግየ የምር እማየ አሳዘነችኝ 😢😢😢💔እምየ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹሁ💝
@tigisttube8422
@tigisttube8422 Жыл бұрын
ያኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ሺህ አማት ይኑራት ወንድም ደሞ ጎበዞ ነው በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
የእኔ እናት እረጅም እድሜ ተመኘሁ ጎበዝና ጭዋ ልጅ አለሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ፈጣሪ
@user-zz7gm6jp3r
@user-zz7gm6jp3r Жыл бұрын
እናት ሺ አመት ትኑር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ማዘር🥰🥰🥰🥰
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም አሳዘኑኝ ዳጊ የስራህን ይስጥህ። እድሜና ጤና ይስጥልህ
@ayishaferejaabido1595
@ayishaferejaabido1595 Жыл бұрын
የኔ እነት ኡፍፍፍፍ በለህ ፣ሁለተኛ እንዲ አተስደናግጠት እየላቃስኩኝ ነዉ የዬዉት ከልብ እቅር ትበልህ
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘነችኝ ዳጊ ጥሩ አልሰራህም
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
እናት ማለተ ልዩ ነት በእዉነት እኔ በሰደት ነኝ ያለሁ እናቴ ግን ብጣሚ ነዉ እምዉዳ እናት ሺ አመት ንሪ
@elhamhajaya862
@elhamhajaya862 Жыл бұрын
Dageye you have best mother & I like your brother
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r Жыл бұрын
ለምድ ነው ግን ለየብቻ እየሰራችሁ ነው እነሁሉስ ስላም መክሊትስ አብራችሁ ስሰሩ ደስ ይላል
@AliMohamed-vi1zp
@AliMohamed-vi1zp Жыл бұрын
እነት ለሚን ትሙት ትሂድ አጎቢሰ ቅመሊ ትቆሚለሊቺ በጨመ ደቢሰ ኢነት ሺ አመት የኑሪን አሚንበሉ
@maryamemne
@maryamemne Жыл бұрын
የኔ እናት በእውነት ልቤን ተሰማኝ እናት ስለሌለኝ ነው መሰለኝ እናትህ በጣም ደስ ይላሉ ዳጊየ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@befikircinema
@befikircinema Жыл бұрын
Betam amsgnalew
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
@@tube-bp7ew እንደመር በቅንነት እመልሳለሁ
@ggjihgh9135
@ggjihgh9135 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁነ ያብዛላችሁ ሰታሳዝን አይ እናት ሆድዋ የባባ እዳደግመዉ ሁለተኛ በናት ቀልድ የለም
@user-mk5ub8eq5t
@user-mk5ub8eq5t Жыл бұрын
uuuuuufffi የእኔ እናቴ ❤️ ዳጊ እናትክ በጣም ቆንጅዬ ናች እናቴ ትማስላለች ጌታን ❤️❤️ ፋጣሪ ይጣብቃት 🥰🙏🙏🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
አይ የሄ እናት... ምስኪን... ምነው እናት 2 በሆነች... እንዴት እንዳሳዘኑኝ... ጭንቀታችው 🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔 እመቤቴ እድሜ ከጤና @ ጋር ትስጣችው @ ለመላው እናቶች እድሜ @ ጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏✝️
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 Жыл бұрын
ከምር ጥሩ አልሰራችሁም እናት ለዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-oi3rp5jj3x
@user-oi3rp5jj3x Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ እማ አንቺ እኮ አግዚአብሔር በታቺ እስቲንፋሰ ነሺ 😰😰😰😰😰😰😰ማማዬ ኑሪልኝ ያለ አንቺ ሂዎት ባዶ ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-bc1nc8ob7m
@user-bc1nc8ob7m Жыл бұрын
እንዳስለቀስካቸው ስጦታ ሰጥተህ ሲደሰቱ አሳየን
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
በሉ አግቡና ሚስቶቻቹን ፕራክ አርጉ ወንድ ላጤ ሁሌ እናቱላይ ሸክም
@tsehaytube
@tsehaytube Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣አሳቅሽኝ
@fekertegebrale9291
@fekertegebrale9291 Жыл бұрын
ትክክል
@user-fo9gu9lp2n
@user-fo9gu9lp2n Жыл бұрын
በጣም 🤣🤣🤣🤣
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Жыл бұрын
😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣
@genet5747
@genet5747 Жыл бұрын
ኧረ በማርያም እናህን በዚህ መልኩ አታስጨንቃቸው ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘኑኝ😥🥰🥰🥰🥰
@embetadamu6586
@embetadamu6586 Жыл бұрын
ወንድምህ ጎበዝ ተዋናይ ነው በፍጱም የሚያውቅ አይመስልም።
@user-fv2lk8cq5b
@user-fv2lk8cq5b Жыл бұрын
እናት,ሁሌም,እናት,ናት,ሺ,አመት,ትንርልን
@selamenda9588
@selamenda9588 Жыл бұрын
እናት ሺ አመት ትኑር ማን እንደእናት በድሜ በጤና ያኖርልህ
@zeditub110
@zeditub110 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር💛💛💛❤❤❤ኡፈፈፈ ትንሹ ልጁ ራሱ ቅሜም የሆነ ሀሳብ ነዉ ያለዉ
@nazrul4837
@nazrul4837 Жыл бұрын
የኔ እናት እናት ማለት ልዩነች እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለዳጊ እናት ተመኘዉላቸዉ
@user-nk2qb1vd4z
@user-nk2qb1vd4z Жыл бұрын
እናት ሺ አመት ትኑር ኡፉፉፉፉ ለእናቶች እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@maidkmark5183
@maidkmark5183 Жыл бұрын
♥️♥️♥️😘😘😘👍👍🥰🥰🥰🇧🇪🇧🇪💪💪
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@maidkmark5183 ደምረኛ
@tewdie6297
@tewdie6297 Жыл бұрын
ዳንዬ እናትኮ መቼም እናት ናት ፍጣሪ እድሜና ጤና ይሰጣችው ለእናቶቻችን በተርፍ በርቱ ዳኒሻ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын
አይ እናት ምን አለ ከአንድ በላይ ብትሆን እናትህን እድሜ ይስጥልህ
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op Жыл бұрын
በእናቶች ፕራክ አትስሬ ኤጭ የኔ ውድ እናት ረጅም እድሜ ይስጠዎት
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n Жыл бұрын
የኔ እናት 😔😭ሰታሳዘን ሸ ኣመት ትኑርልህ🥰
@muna6190
@muna6190 Жыл бұрын
የምር ማዘራቸውን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ለሳሚ ክፉ ምላስን ሳይወረውሩ በመታገሳቸው የምር በጣም ጥሩ እናት ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቸው አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤❤
@asna6087
@asna6087 Жыл бұрын
እናት 1000ዓምት ትኑር ግን ሁለተኛ በ እናት ላይ ፕራንክ አትስራ 🙏🙏ሀድራ ልቡው ይቃጥላል እንዴ ሌላ አይድልችም ❤❤❤❤ክብር ለ እናታችን ❤
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ከጤና ይሥጣቸው እናት ምን ግዜ እናት ነት😢
@itagitag2026
@itagitag2026 Жыл бұрын
Yemiri alakaskugn enati malati hulemi fiqirnati 😭😭😍😍 dagisha malkami enati alechikhi akabakibatii 😍😍😍❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እናት ትኑር ለዘላለም ❤👌ሁለተኛ ፕራክ ብላችሁ የናትን ልብ አትስበሩ ማሚ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሺ
@zeynebmahamed6893
@zeynebmahamed6893 Жыл бұрын
የኔ እናት፣እንዴት እንዳሳዘኑኝ እድሜ እና ጤና ይስጦት
@mekdyymaryamlij6230
@mekdyymaryamlij6230 Жыл бұрын
ውይ እናት መታደል ነው እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልህ ዳሂ
@user-iq7bp1qf2q
@user-iq7bp1qf2q Жыл бұрын
😍😍😍😭
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Жыл бұрын
ማን እንድ እናት 🌹እናት ኑሪልኝ ሽ ዓመት ❤️
@mimiayele2936
@mimiayele2936 Жыл бұрын
እማማ የኔ አስተዋይ ኑሪልኝ😘😘😘😘😘
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Жыл бұрын
የኔቆጆእናት እናተ በሉከእናቶቻችን ላይ ወረድሆሆሆሆ
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
እማ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በጣም የምወዳችሁ ልጆች ናችሁ። ግን እንደዚህ ለእናቶቻችን ፕራንክ ቀይሩ ይከብዳል😘😘😭😭
@sandradababneh8166
@sandradababneh8166 Жыл бұрын
Inate le wondime mithonewu negere, tizi aleng kibri lenatochachin aslekesechin😪😍😍😍
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
እማዬን አስታወስከኝ ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 Жыл бұрын
ስደት ላይ ያለ ሰው ስለእናት ስወራ እንባ ይቀድመዋል እናት መተክያ የላትም ዳግዬ አታጨናንቃቸው ፈጣሪ ይጠብቆት እማማ ደሞ ፀባያቸው
@miherettube8288
@miherettube8288 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር የሆነች እናት እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ ደግዬ ምርጥ ልጅ ይመቻችሁ😘😘😘😘😘❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
የኔ ጣፍጪ እናት እድሜና ጠና ይስጦት የኔ የአይን ብለን እናት 💘💘👌 ዳየ ምርጥ እናት አለች ዋዉዉ💘👌
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ዉዶቼ
@betgtube7282
@betgtube7282 Жыл бұрын
ዳጊሻ በሞቴ ድጋሜ እናትክን እንዲ አታስጨንቃት እድሜ እና ጤና ለእናቶች
@zeynbakeder3192
@zeynbakeder3192 Жыл бұрын
አለህ እድሜና ጤና ይሲጠት ለመዜረችን ዬምር አሲለቀሱኝ መዜር
@giyontube_
@giyontube_ Жыл бұрын
እናት እኮ እናት ናት ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ብዝስቶ ይስጣችሁ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ያኔ እነት ኡፍፍፍ አሰዘናችኝ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ገ ይስጥሽ ማሚ
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 Жыл бұрын
ውይ እምዬ የኔ እናት ኑሪ ዳጊዬ የኔልጅ እደግ እናትህን ለመጦር ያብቃህ
@firdosfirdos2456
@firdosfirdos2456 Жыл бұрын
እናትኮ ትለያለች እኔ ተለይቻት እሰው ሀገር ስመጣ በጣም አልቅሳ ነበር ግን ምን ይደረጋል ማጣት እናቴ እያለቀሰች ትቻት መጣሁ በሰው ሀገር ያለነው በሙሉ ከናፈቁን ቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገነኘን
@tofkkadra20
@tofkkadra20 Жыл бұрын
አይናት ወላሂ በባነው የጨረስኩት የናትአጀት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ሁለተኛ እናትህ አታሰደግጥ ሌላነገርወይምሌላሰው እናትና አባትህ ግንተዋቸው ቀልባቸው ይሰበራል ታምራላቹ😭😭😭😭
@serkayonas8540
@serkayonas8540 Жыл бұрын
Weiyyyy betam new yalkeskiu enatin endezh atadrg newr new
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
የኔ ናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ማዘርዬ ምርጥ ቤተሰብ ዳጊ ስነምግባርህ ምነኛ እድለኛ ናቸው የወለድህ የዳጊ ወዳጆች ሰብስክራይብ እያረጋቹ አበረታቱት
@mrmm9874
@mrmm9874 Жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀስሽኝ እናቴነው ያሥታወስሽኝ እድሜና ጤና ለናቶች
@mimiewnetu7729
@mimiewnetu7729 Жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍ አይ እናት እንም ልጅ አለኘ በጣም ነው የተሰማኘ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
ለላም ቀንዶ አይከብዳትም አይ እናትነት😢💔😘❤❤❤
@brtukantefera958
@brtukantefera958 Жыл бұрын
አናትነት ወንድምነት ቤተሰብ እኮ ህይወት ነው🥰🥰🥰🥰🥰
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Ufffff Enat ewunet aselekesachugn😭 Enat ulem Enat nat fikerwa yemay aliq yemayi qeyer 1000amet tinurelik Enat Enat😍😍😘
@yetariksew7346
@yetariksew7346 Жыл бұрын
በማርያም እናቶችን እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጉ ሳልፈልግ አስለቀሳችሁኝ ኤሬ ተዉ ግን እናትኮ ናት 💓💓💓
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Жыл бұрын
የሌላ አልበቃ ብሏችሁ እናቶች ታስለቅሳላችሁ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
እናት 🥺❤
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Жыл бұрын
Ara daye tawu taw biyalawu inen.yene inatii nurilgn 1000000💕💕💕💕💕😘😘😘
@iyerusineniyegetaliji369
@iyerusineniyegetaliji369 Жыл бұрын
Uuffffffffffffffffee yene inat😭😭እናንተ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ 😘😘😘የኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛልሽ ❣️❣️
@marthaayale7649
@marthaayale7649 Жыл бұрын
Wow she is so beautiful God bless her really she is the best mom ❤❤❤❤❤😘😘👌
@tesifaneshtadiyos3840
@tesifaneshtadiyos3840 Жыл бұрын
Inate nafi idime nuriy 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@asna3332
@asna3332 Жыл бұрын
ጨምላቂ እናትክ ታስለቅሳለህ ሆሆ ጠገባችሁ የኔ እናት እዉነት አሳዘኑኝ ፈጣሪ ዪጠብቃችሁ
@etsubdenk654
@etsubdenk654 Жыл бұрын
ማሜዬ እድሜ ይስጦት
@merimaendris8385
@merimaendris8385 Жыл бұрын
ኧረ በህግአምላክ እናትህን እድሜናጤናይስጣት ወላሂ እባየነው የመጣው
@oneofi8726
@oneofi8726 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@assa3697
@assa3697 Жыл бұрын
Dagi konjo love you
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
ስታስጠሉ ፕራንክም ቢሆን እንደዚህ ማስደንገጥ ጥሩ አይደለም እናትህን አላህ ይጠብቅልህ
@tsigeango8070
@tsigeango8070 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ብታሬጅም ከአ ጠገቧ እንደትርቅ አትፈልግም የነ ደግ እናት ክፉ አይንካት ❤❤❤
@user-le9qq7gh3b
@user-le9qq7gh3b Жыл бұрын
ለማንቻውም ለቤትህ አድሰ ነኝ ለእናትህ እድሜና ጤና
@ethopyandxb5666
@ethopyandxb5666 Жыл бұрын
ፈጠር ጤና ና እድሜ ይስጣችሁ እናት አለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
የ ናቲ ወንድሞች ሄሉን ደበደቧት|helutube|orita|nahitube
18:55
በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema
Рет қаралды 54 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 3,8 МЛН
ፍቅሪ ከምዚ ናይዚኦም ክከውን ኣልዋ
10:13
ሰብሊን አልቻልኳትም😡😡
15:09
TONI TUBE
Рет қаралды 1,8 М.
አደራ ልጄን - Ethiopian Movie lijen Adera 2024 Full Length Ethiopian Film Adera lijen 2024
1:23:50
ተበቀልናቸው😍😍
21:27
Selam&Maki
Рет қаралды 53 М.
ወንዶችን የምታፋጀው ሴት መጨረሻ
45:54
Heyab Amen
Рет қаралды 120 М.
elim yara olduğunda benim haller #shorts
0:16
Mert Sarı
Рет қаралды 22 МЛН
9 сынып оқушылары: ЖАЛАҢАШ МАССАЖ/ KOREMIZ
46:23
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 286 М.
Gummy Bears Are Chasing Me (Ai Edition) 🐻 #ai #chatgpt #aiart
0:11
Не плавайте тут!😨🌊
0:26
Взрывная История
Рет қаралды 2,5 МЛН
Какой «Привет» самый прикольный?😂🤌@NastenkaKosh
0:14
Софья Земляная
Рет қаралды 1,6 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 5 МЛН