No video

ክችንሽ ውብና‼️ ጊዜን ጉልበትን የሚቆጥቡ ኑሮን የሚያቀሉ እቃወች Organize የሚያደርገጉ እቃወች ✅

  Рет қаралды 282,963

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ያልጠቀስኩት የምትወዱት እቃ ካለ ንገሩኝ እልካለሁ😍 instant pot amzn.to/3mnEeaZ የኤሌክትሪክ መጥበሻ amzn.to/2XUAlkh የድንች መከታተፊያ amzn.to/3vVxhAQ የእጅ ሽንኩርት መክተፊያ amzn.to/3vQKV8A የቡና ማሽን dearamzn.to/3hOEJs0 የጅውስ መፍጫ amzn.to/3Cl0LL0 Ninja Power Blender amzn.to/3mn2WIk የድስት ክዳን ማስቀመጫ amzn.to/3jK2UIS ቀይ ድስት amzn.to/3BjdGMl የዋፍል መጋገሪያ amzn.to/3jOhcZ1 የፓንኬክ መጋገሪያ amzn.to/3GvKky8 የጨውና ቁንዶ ነርበሬ መያዥያ amzn.to/3pUBh3A የዘይት እና ቅመም መቀነሻ እስከ ማስቀመጫው በእንጨት amzn.to/3bmC6d3 የስልክ ማስቀመጫ amzn.to/3BpEwCc የስፓንጅ ማስቀመጫ amzn.to/3CrrFkj የቡና የስኳር ዱቄት እና ሻይ መቀነሻ amzn.to/3Euqb9R ጭልፋ amzn.to/3BpFyhy spatulas amzn.to/3EpC6FF ፍሪጅ ላይ የሚለጠፍ መፃፊያ amzn.to/3jNTVXb የሻይ ሲኒ ማንጠልጠያ amzn.to/2ZupDBF ፍሪጅ መዝጊያ amzn.to/3nHdZvH በሮች መዝጊያ amzn.to/3vSlqDI ሀንድ ሚክሰር amzn.to/2ZvvDKe የእንጨት መክተፊያ amzn.to/3vVEyk8 Ninja Air Fryer amzn.to/3EG6lZp የወጥ ማቅረቢያ amzn.to/3jN39TA Oil Sprayer amzn.to/3nG3HM1 ሴት ብረት ድስትamzn.to/3wn2uga ለማዳመጥ ከስር የሚነጠፍ amzn.to/3stccL1 የፓንኬክ መምቻ ማዞሪያ amzn.to/2ZwG7cj
@wosen9623
@wosen9623 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Thank u dear
@sofitedyene5653
@sofitedyene5653 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዬባርክሽ እናትዬ
@bettyalazar7173
@bettyalazar7173 2 жыл бұрын
ቆንጆ እቃዎች ናቸው !! እኔ home goods ነው የገዛሁት ክዳን አለው
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 2 жыл бұрын
ይሄን ቅንነትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ።ልጆችሽ ይባረኩ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@freweinihaile8014
@freweinihaile8014 11 ай бұрын
Can you please tell me about meat grinder?
@zennuketema5123
@zennuketema5123 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቅን ልጅ ነሽ የወላጆችሽ ውጤት ነው ሁላችሁንም አግዚአብሄር ይባርካችሁ።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ባለሙያ የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል ። ልጆቻቸውን ጥሩ አድርገው ያሳደጉት ። እኛስ?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እናትዬ ብዙ እማነሳው አለ እናመሰግናለን የኔ ቅመም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
🙏🏽🥰
@habibamehdi9447
@habibamehdi9447 2 жыл бұрын
Anchim Eko kemem neshe mazi
@abbylove4379
@abbylove4379 2 жыл бұрын
Love you!! You are so honest and you have taught so many viewers!!!! MAY GOD gives the strength to keep blessing us with your wonderful talent. 🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Жыл бұрын
መቼ ይሁን ኢትዮጵያ አገራችን ሁሉን ነገር በመብራት የምንሰራው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ኦርጋናይዝድ ኢትዮጵያዊ ሴት ባለሙያ ነሽ እውነት እናመሰግንሻለን እንወድሻለን thank you
@kedijahussen2475
@kedijahussen2475 2 жыл бұрын
ዋዉ ከምንም በላይ የተመቸኝ ጎመን የሠራሺበት ማሺኖቹ የተወሠኑትን ገዝቻለሁ ላገር ቤት አላህ ይባርክልሺ ኑሮሺን እደኔ እቃ መሠብሠብ ትወጃለሺ እኔ ብሬ ያለቀዉ በቃ ነዉ ማለት ትቺያለሺ ዉዴ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አወ በጣም የእቃ ነገር አይሆንልኝም ቋሚ ስለሆነ ይጠቅማል❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናትዬ ሁሉም በጣም ጠቃሚዎች ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ ናቼው
@seniyajamal4385
@seniyajamal4385 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምርጥ እቃ ነው ችግሩ አረብ አገር ለምንኖር ካርጎው እራሱ እዳ ነው እቃው ልግዛ እንካን ቢባል በጣም ያምራሉ እቃዎችሽ ጥሎሽ ይለቁ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 2 жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ኣረብ ሀገር ሁሉንም መገልገያዎችን ኢሮፕ ካላቹት ቀድመናቹ ነው ምናውቀው ችግሩ የነፃነቱ ችግር እንጂ ማለቴ እንደ ኢሮፕ ወቶ የመማሩ እድሉ የለም ኣንድ ሰው የቤት ሰራተኛ ከሆነ የግድ ኮንትራቱን እስካልጨረሰ ምንም መፈናፈኛ የለውም እውቀት ግን በነፍ ነው እህታችን በጣም ነው ማደንቅሽ ማከብርሽ ስርኣትሽ ንፅህናሽ ዋው ልዩ ነው ❗👍በርቺ ኣመልሽ እንዳይቀየር ኣደራ ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና ነው የራስሽ የተመኘሽው ኑሮ ይሰጥሻል ያኔ እንደልብሽ ትሆኛለሽ አመሰግሁ❤️
@tayituseifu7990
@tayituseifu7990 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ ሁሉን ያሳየሽውን ወድጀዋለሁ ጌታ ይባርክሽ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
እናትዬ እቃዎችሽ ሁሉም ጠቃሚናቸው እናመሰግናለን🥰🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ያምራል ጠቃሜ እቃወችን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ትህትናሽንና ቅንነትሽ በድጋሚ ሳለደንቅ ሳላማሰግን አላልፍም ከፍ በይልኝ የኔ ውድ🙏🙏🙏🙏
@meronhailu4439
@meronhailu4439 2 жыл бұрын
You are such a talented young lady! Thank you so much for making the time to share this valuable information. God bless you yena Enat. Gobez 👏
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም የሚያምር እቃውች ናቸው ያልሹ ያላሰብኩትን ላያስፈልግ ይችላል ያልኩትን እቃውች ሁሉ ነው ጭንቅላቴውስጥ እንድከት ያደረክሽ በርቺ በጣም ጉበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 2 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ እንዴት ሰነበትሽ በጣም ደስ ይላል እንደኔ ኢት የሚኖር እድሉን እንዴት ያገኛል አመሰግናለሁ
@sofitedyene5653
@sofitedyene5653 2 жыл бұрын
እናት የኔ ባለሙያ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️ ኑሪልን ባከሙያ አደረግሽኝ
@alemazsenbeto3251
@alemazsenbeto3251 Жыл бұрын
Can you send me the name of The cooker for gonfo
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናትዬ በጣም ጠቃሚ እቃዎችን ነው ያሳየሽን፣ ቪዲዮው ግን መሃል መሃል ላይ ተቆራርጧል አንዳንዱ አምልጦናል፣
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አወ በጣም ይቅርታ እኔም ከለቀቅሁት በሗላ ነው ያየሁት በጣም ይቅርታ ❤️
@yoditkere5693
@yoditkere5693 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ታውቂያለሽ አይደል እቃዎችሽን እንዴት እንደምወዳቸዉ እናመሰግናለን 🙏
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ እቃዎች ናቸው ተባረኪልኝ 🙏❤️ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️
@solomonwy4992
@solomonwy4992 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ information ነው።እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ።
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 2 жыл бұрын
አንቺን የወለድ የተባረኩ ናቸው የጨዋ ቤተሰብ መሆንሸ በእርጋታሽ ያስታውቃል ልጆችሽ ይባረኩ በልጆችሽ የምትደሰቺና የምታርፊ ያርግሽ ልዑል እግዚአብሔር የእመቤታችን ምልጃ አይለይሽ በጤናና በእድሜ የእስራኤል ንጉሥ የሠራዊት አምላክ ይባርክሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ያክብርልኝ ለኔ የተመኘሽው ሁሉ ለአንችም እንዲሆን ተመኘሁ አንች ያልኩት እድሜ ስላላወኩኝ ነው ይቅርታ 🙏❤️
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 2 жыл бұрын
እመቤቴ ምንም ችግር የለውም
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ ትምህርትና ነው እናመሰግናለን ውዴ
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቆንጅዬ ዘመንሽ ይባረክ
@entguentgu1199
@entguentgu1199 Жыл бұрын
Hi there thank you so much for your videos. One time you had recipe for almond Fluor bread , I could not find no more could please post it again or send me the link?
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የተመቻሽኝ ንፀቱ ጥረቱ ውበት እርገተሽ ንግግርሽ ጠፈጭ በርቺ የኔ ቆንጆ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ የኔ ልዬ ከኢትዮጵያ ድስት መጥቶልኝ ነበር እንዴት ነው የሚሞሽ እባክሽ ከአወቅሽ ንገሬኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this is very informative 👏
@muzemil92
@muzemil92 2 жыл бұрын
I would love to to get the Link for the juicer and potato cutter. Thank you for sharing 😊
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የሁሉንም 🙋💯ጥያቄዎች መመለስሽ ተባረኪ የቆንጣዋን ማድረቃ ልኩን ብትስቀምጭልን ደግሞ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ
@Degsewtube
@Degsewtube 2 жыл бұрын
ዋውው እናትዬ የኔ ቅን ክበሪልን እንዳንች አይነት መልካሞችን ፈጣሪ ያብዛልን🙏🙏🙏
@beftuoromo714
@beftuoromo714 2 жыл бұрын
ተባረኪ የእኔ እህት በጣም የተቸገርኩት ልጄ ፍሪጂ እየከፈተ በር እየከፈተ በጣም ተቸግሪ ነበር ገላገልሽኝ እግዚሐብሄር ይባርክሽ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ጠቃሚ እቃዎችን ነው ያሳየሽን እንደሁልጊዜው በጣም እናመሰግናለን ።🙏🙏👍👍
@ninjago9518
@ninjago9518 Жыл бұрын
ከምን አይነት ቅዱሳን ነው የተወለደሽው ግን እማዬ ተባረረኪ ዘርሽ ብሩክ ይሁን
@azizaahmed420
@azizaahmed420 2 жыл бұрын
Hi Enat , ewnetm Enat , thank you for sharing your kitchen belongings, it means a lot to us , I will order the spice jars soon. I really like it Thank you my dear like always
@rozirozina3936
@rozirozina3936 Жыл бұрын
Yenekonjoo nurilign yihen makitefiya kegzahut koyew gin aketatefun bedemb alawekubatim ner betleyi mekyayeriyawzare gin banchi temarku Allah yisitshi
@fiona7591
@fiona7591 2 жыл бұрын
You only have 2 links what about the other things? The oil/vinegar spray etc. Also a suggestion if people don't have prime for Amazon , you can find most of these items at Marshall, TJ max or home goods but please send us the other links. I only see 2 . Thsnkyou you ate so lovely
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Please read or do what Rest of the word comment tell you … thank you
@Education2022
@Education2022 2 жыл бұрын
Thank you for all posts it’s very informative and educational 🙏 where do you buy the clay pot?
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ብዙ የሚጠቅሙ እቃዎች አሉ🤙
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
Wow እናትዬ በጣም በጣም ቆንጆ እቃዎች ናቸው እናመሰግናለን
@elsag2834
@elsag2834 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት 🙏❣️ ጌታ ይባርክሽ የኔ እህት 🙏♥️🌹❤️!!
@astertegegne5777
@astertegegne5777 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የተወሰነውን እገዛለሁ አበሻ ይቲበሮች ተባረኩ 🙏
@hewe4kg11
@hewe4kg11 2 жыл бұрын
You are so positive and beautiful thankyou sis for sharing!
@senaitweldeghiorgis3250
@senaitweldeghiorgis3250 2 жыл бұрын
Wawww! Betam teqami yehone yeenat gobez yesietnet super👌🙏🙏
@user-ub8ri4gq9s
@user-ub8ri4gq9s 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም እኔም ወደ አገር ልገባ ነው እና የማሽን እቃወችን ብታሳይን የቡና መፍጫ የሽንኩርት የኤሌትሪክ እቃወችን ብታሳይን ቆንጆ የምትያቸውን እና ዲስካውንት ሲሆንስ እንዴት ያስታውቃል?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እኔ የማዞው ኦላይን አማዞን ነው እሽ እሞክራለሁ ያው ከዋጋው ቀጥሎ ሲቀንስ ይፃፋል በዛ ነው የሚታወቀው
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 2 жыл бұрын
ጥሩ ንግስት ናቸው ያሳየሽን አመሰግናለሁ። የሌሉኝ ትናንሽ ነገሮቹን ወድጃቸዎለሁ፣ ሊንኩን ግን ማግኝት አልቻልኩም ብታስቀምጪልኝ። ተባረኪ
@edeneshetu6302
@edeneshetu6302 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ስሙን የእቃውን ዋጋ አብረሽ ብታሳይን የሊጥ ማቡኪያውን እንዳሳየሽው በጣም ያምራል አቀማመጥሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
የሊጥ ማቡኪያው እስቶር ስላለ ነው ያሳየሁትሌሎቹን ኦላይን አማዞን ነው የገዛዋቸው ግን ዋጋውንም ሊንክ አስቀምጫለሁ ኮመንት መጀመሪያው በዛማየትም መግዛትም ይቻላል
@Joseph-788
@Joseph-788 Жыл бұрын
God bless you my sister pure hearted!!!! I have everything from the appliance that you showed except kitchen aid my husband thought it’s to big and the same use with the other brand that he bought for me for Christmas..😩
@mekdesasaye6143
@mekdesasaye6143 2 жыл бұрын
Thank you for sharing!God bless you!
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 2 жыл бұрын
በጣ ም እናመስግናለን ግን ፍራይ ርና መጥበሽውን ሁሉንም ከየት እንደገዛሽው ብትንግራን ጥሩ ነበር::
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እቃዎች ናቸው 👍👍👌🥰 እናትዬ በጣም እናመሰግናለን
@haalbkowyoutube2928
@haalbkowyoutube2928 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው ቨደውች የተመችኛ ዋው ኬችናችን የምንፍልገው ሰረተን ለመመገ ብ ቻ ሳይሆ የምንጠቀወን ማወቅ አለብ
@itsselam4495
@itsselam4495 2 жыл бұрын
ስለ ቡናው ማሽን ማወቅ ፈልጌ ነበር ግን ተቋረጠ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አወ እኔም የሰማሁት አሁን ነው ለማለት የፈለኩት እስቲመሯ ወጣ ያለች ናት ወተቱን ፎም የሚሰራው ብረት ገባ አይልም የሞቀ ውሀውን ለማውጣት እናም ቀዳዳው ጋር የተራራቀ ነው እና በፎጣ ነው መከላከል የምንችለው ነበር ያልኩት በሌላ ቀን በደንብ ግልፅ ለማድረግ እሞክራለሁ በፅሁፍ ለማስረዳት ይከብዳል በጣም ቆንጆ ነው ያ ትልቅ ነገር አደለም
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
I would like to purchase same spice containers like yours and other kitchen ware. Could you please tell us where you bought them? And are you based in U.K. or USA?
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
You have so many things which it make our daily tasks Easy I love this video I have to pick some of them for me too thank for sharing thank you for your honesty 🥰🥰🙏
@selamawithalefom9997
@selamawithalefom9997 2 жыл бұрын
Great job keep your amazing job very helpful
@tsehaymeshesha3950
@tsehaymeshesha3950 2 жыл бұрын
I can not thank you enough for everything you cooking stills. Thank you very much. I got most of stuff, but specials the pan is awesome. I use it every time.
@menbikonjo5083
@menbikonjo5083 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን የኔ ቅን 😘እናመሰግናለን
@genetmebrahtu-yv6ud
@genetmebrahtu-yv6ud 9 ай бұрын
Thanks for your honesty and support God bless you 🙏 ❤ 💖
@Adi-kj2xf
@Adi-kj2xf Жыл бұрын
በጣም ነው የምገረመው በአሰራርሽ እባክሸ የፍሪጅ ማስቀመጫሽ container የት ነው የገዛሸው እባክሽ ንገሪኝ
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
ዎው ፅድትያለ ሰለመልካምነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም እናመስናለን የኔ ውድ ሁሉንም ነገር ወድጀዋለሁ የሊጥ መዳመጫዋን እገዛታለሁ ቦታም አትይዝም የፓንኬኩንም እንደዛው የጁስ መፍጫው ግን በጣም አድንቄሻለሁ ያንንሁሉ እንደዚህ እየታገልሽ መፍጨትሽ የእውነት ልትደነቂ ይገባሻል እህቴ 👌🏾👍🏾💯💝
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አወ ከወሰንሽ መግዛት ነው አሁን ደግሞ black friday እየ መጣ ነው መሸማመት ነው የመፍጫው ነገር ከካሜራ ጀርባ አሰቃየኝ አይገልፀውም እንደኔ ሌላ ሰው እንዲሸወድ አልፈልግም❤️
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እረ ይሽመታል እኛ ሴቶች ማን ብሎን ደሞ ለመግዛት 🤣 እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዛ ነው መማማር ያለብን 🙌🏽
@mimitaye9091
@mimitaye9091 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እናት
@genetzeray7138
@genetzeray7138 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እቴ 🙏🏆🏅😘☀️⭐️🌟💫🕊
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear🙏
@mesiandandinetyoutube
@mesiandandinetyoutube 2 жыл бұрын
Tebareki yene Mar betam yemifelgewn asayeshign
@eastafricafederation7617
@eastafricafederation7617 2 жыл бұрын
Very cultured and professional! Keep the good work.
@mekedessamaiel161
@mekedessamaiel161 2 жыл бұрын
ውዴ የስልክ ማስቀመጫውን ስሙን ብፅፍልን በጣም ደስ ይለናል
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ እናመሰግናለን በተለይ የካቢኔት መዝጊያ ዉን የምፈልገው ነዉ ለ ዲስፐሌይ ካቢኔቴ ስለምፈልገዉ እሱን የት እንደማገኝ ብትልኪልኘ በጣም ይጠቅመ ኛል የምኖረዉ ካሊፎርኒያ ስለሆነ የመሬት ንቅናቄ ያጠቃዋልና ካቢኔቴ ብዙ የምወዳቸዉ አንቲክ እቃዎች ስላሉኝ ብዙ ሱቆችን ጠየቅኩ መፍትሄ አጥቸ ነበር ምናልባት ይሄ ይጠቅመኛል ብየ ስላሰብኩ ነዉ አመሰግናለሁ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ስለዘገየሁኝ ይቅርታ ያሳየዋቸው በሙሉ ኮመንት መጀመሪያው ላይ አስቀምጫለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰቀቀን ነው amzn.to/3jNTVXb
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 2 жыл бұрын
ደስ የሚልና ማራኪ ዕቃዎችን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ወይስ ከውጭ?
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Canada lemitinoru,, Canadan tire 250 dollar ale bekeyu..mabkuyawun malete new,,,ene keza new yegezahut
@tayituseifu7990
@tayituseifu7990 2 жыл бұрын
በጣም
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 2 жыл бұрын
Great collection thank you for sharing Enat😍😍
@lemlemoqubagaber5566
@lemlemoqubagaber5566 Жыл бұрын
መደርደርያዋች የት ይገኝሉ የእንጨቱ ቅመምና ዘይት ያደረግሽበት? አመሰግናለሁ።
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም እናመሰግናሉን የድንች መክተፊያውን ወድጄዋሉው ። ወዲያው ነው ቼክ ያረኩት እንዳውም ቀንሶ አገኘሁት ከ$፣49.99 ቀንሶ ፣35.99 ሆኖዋል ያዋጣል ብዬ አስባለው😉
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም በጥሩ ዋጋ ነው ያገኘሽው 😊አንዳንዴ ቅናሽ ያደርጋሉ የኤሌክትሪክ መጥበሻው ቀንሶ ነበር አሁን ሳየው ወደ ዋጋው ተመልሶአል ታግሶ መጠበቅ ነው😂
@saragirma5196
@saragirma5196 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው አመሰግናለሁ የኔ ውብ💓💓💓❤❤❤👏👏👏👏
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 11 ай бұрын
Egzabher yibarksh hulum arif new
@astergebremedhin5000
@astergebremedhin5000 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብዙ ጠቃሚ እቃዎች አሉሽ እኔ የምፈልገው የቡና መስሪያውና ሰፊውን ድስት ነው የት ነው? የገዛሻቸው መልካም ጊዜ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Comment መጀመሪያ ላይ ታግ አድርጌአለሁ ሁሉንም Amazon ነው የገዛሁት
@edomtes621
@edomtes621 2 жыл бұрын
እንደኔ እቃ መግዛት ትወጃለሽ እኔ ደስ ያለኝን ሁሉ ገዝቼ ገዝቼ የማስቀምጥበት አጣሁ በነገራችን ላይ የስልኩ ማስቀመጫ Ikea አለ ከእንጨት የተሰራ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም የማስቀመጫው ነገር ከባድ ነው 😂እሱ ተፈርቶ እያማረ አይቀር
@beamlakmisgana7317
@beamlakmisgana7317 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሽን ይባርከው ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያ የምንኖር እንዴት ከአማዞን መግዛት እንችላለን
@freweinizerai4117
@freweinizerai4117 2 жыл бұрын
Thank you for sharing !
@jemsey189
@jemsey189 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ስራ በርቺ
@koket4315
@koket4315 2 жыл бұрын
Pls migib bet kifech bergitegninet witetama tihognalesh
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እሽ አስባለሄ እንደ እግዛብሔር ፍቃድ አመሰግናለሁ በቀና አስተሳሰብሽ❤️
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናትዬ 💞💞አንቺ የጠቀሙሽን እቃ ለኛስላካፈልሽን
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 2 жыл бұрын
Thank yiu so much sister. Blessing
@wedaj2000
@wedaj2000 Жыл бұрын
Yene konjo betiam enamesegnalen gen Betiam tifasheben
@zewedayehugetasew3598
@zewedayehugetasew3598 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነሽ እህቴ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው 2ኛ ነኝ ።
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 2 жыл бұрын
Thank you, God bless you!
@helaftwi368
@helaftwi368 2 жыл бұрын
Thank you Enat! Berchi!
@Ethi912
@Ethi912 2 жыл бұрын
እናት እባክሽን ኢንሳታንት ፖት ገዘቻለሁ አጠቃቀሙንም ቪዲዮ በድንብ ስርተሽ ብታስያን እባክሽን ?
@semiramohammed4860
@semiramohammed4860 2 жыл бұрын
ከዚ በፊት የሰራችው አለ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ይኸው Playlist የፈለግሽውን አማርጠሽ ስሪ በተጨማሪም አሳያለሁ kzbin.info/aero/PLgrL1tg_f5gHiOCSHX7hF82jNSpdCF6MX
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p 2 жыл бұрын
ተባረኪ ግልፅ ሴት ነሽ
@genetsamuel7828
@genetsamuel7828 2 жыл бұрын
God bless you sis, thanks for sharing!
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 2 жыл бұрын
እባክሽ ስድስት የቅመም መቀነሻሽ ነጭ ክዳን ያላቸው ሊንኩን ስጭኝ አማዞን ላይ ባለ 3ቱን ነው ያገኘውት
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ኮመንት መጀመሪያ ላይ ሁሉንም አስቀምጫለሁ አሁን አልቋል ያመጣሉ አልፎ አልፌ እይው amzn.to/3bmC6d3
@Hiwot246
@Hiwot246 2 жыл бұрын
you are outstanding Ethiopian. I am proud of you.
@redietmelese6284
@redietmelese6284 Жыл бұрын
ከኢንስታንት ፖት እና ማይክሮዌቭ የትኛው ቢገዛ የተሻለ ጠቀሜታ አለው
@asterkelemework7355
@asterkelemework7355 2 жыл бұрын
Hi love your oil organizer can you put the link please thank you.
@mahder7025
@mahder7025 2 жыл бұрын
there are links in the description box
@mahder7025
@mahder7025 2 жыл бұрын
there are links in the description box
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 974 М.
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
ወደ uk እንዴት መጣው
29:23
Rosiye
Рет қаралды 6 М.
16 June 2024@#@ethio አዲስ ያቤት እቀዎች  ገብተወል@ethio860 @ethiopiatube783
25:20
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 24 ( BY BRUNO )
38:46
Awra Tube
Рет қаралды 18 М.
ፍቅሩን ልቀበለዉ ነዉ
9:56
kal beteseb
Рет қаралды 1,7 М.
🛎️ኤፍሬም ሀይሚን መታት ብሩክ መጥፎ ልጅ ነው😭😳
24:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 36 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН