ከውጭ ሃገር የሃገር ውስጥ የጥርስ ህክማና ለምን ይለያል!!! ጣቃሚ መልሶች /how much do brace in Ethiopia and so on

  Рет қаралды 58,263

Ermi the Ethiopia

Ermi the Ethiopia

Күн бұрын

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
ከውጭ ሃገር የሃገር ውስጥ የጥርስ ህክማና ለምን ይለያል!!! ጣቃሚ መልሶች/how much do brace in Ethiopia and so on ዶ/ር ምስባአ የጥርስ ህክምና ኪሊኒክ =09 10 13 53 58
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Пікірлер: 852
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 5 жыл бұрын
ዶ/ር ምስባአ የጥርስ ህክምና ኪሊኒክ =09 10 13 53 58
@fetiyaamin7341
@fetiyaamin7341 5 жыл бұрын
ኤርሚ መልካም ስው በጥርስ እህመም እየተስቃየው ነው 3 ጥርስ ተቦርቦሯል ግን ሕክምና መሄድ አልችልም ሰዉችው አይወስዶኝም ጣፍጭ እየተጥነቀቁ ነው ሞቅ ውሀ ስጠቀም ይሻላል አልቻልኩም መዳኒት የምታቀው ካለ ላክልኝ የማይዋጥ
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@betelhemasrat6104
@betelhemasrat6104 5 жыл бұрын
@dinalove5255
@dinalove5255 5 жыл бұрын
Betam new emamesegnew Armi mirte sew welahi hager bite eskemigeba betam chikuyalehu hager eyalehu mnem yetebelashi tires Aleneberegim yalehut Dubai new Ahun lay gin tersochi edale tebelashitewubigal mn edemadergi Alawukim bezih be U. A .E wed 10000 bire emihon Awutchalehu gin lewut yelewum dena yehonewun mekneyatu kebichiye Atires shibo Asasriye neber gin shibowun siyanesawu dokteru edale tiresochi tebirburwal hashaw Asmolahut gin esum yetires buresh sitekem eyeweta betam techigriyalehu Ahun lay tersochi edale teborburo kift new hmem Ayisemagim
@soofysoofy6848
@soofysoofy6848 5 жыл бұрын
Enamesegnalen
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 жыл бұрын
ኤርሚ በምን ቃላት እንዴምገለጽልህ ግራ ገባኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኝ የዶ/ር ቁጥሩን ከታች አሥቀምጥልኝ
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 5 жыл бұрын
0910135358 Dr misbah
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 жыл бұрын
@@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ አመሠግናለሁ
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
medina Jamila እኔምሙሉለማሰራትስንትነው
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 жыл бұрын
@@madenamohammed3858 እንዴ ጥርሡ ነዉ ብሏል ዶክተር እናም አይቸ ነዉ ብሏል የአንድ አምሥት መቶም አለ ከዛ በላይም አለ ማሬ
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
medina Jamila ሁሉንምመቀየርእፈልጋለሁ
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 жыл бұрын
_ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን ዶክተሩም እናመሰግናለን እኔም ጥርስ ማስተከል እፈልጋለሁ ሀገሬ ስገባ ኢንሻአላህ_
@gechomerso3683
@gechomerso3683 Жыл бұрын
ሥለ ዘርኮንያ ብታብራራልን Dr በተጨማሪም ዘርኮንያ ሥናሰተክል የጎን ጥርሶች ይሞረዳሉ ወይሰ አይሞረዱም
@susususu7485
@susususu7485 3 жыл бұрын
ጥርሴንን ጥርሴን ኢትዮ እደገባሁ እሰራለሁ የፊለፊት ጥርሴን ብቻ ምጋጋየስ ዲጋም ቢሆን ይፈጫል የፊለፊቴ አንድ ትርፍ ወጦብኝ እዳለ አበላሸብኝ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 3 жыл бұрын
አይዞሸ እማ ይሰራል
@መስኪየማርያምልጅ-ዐ8ደ
@መስኪየማርያምልጅ-ዐ8ደ 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ የዶክተር ቴዎድሮስ ስልክ ስጠኝ እግሬ ጠባሳ አለብኝ እና እሳቸው ጋ መሄድ እፈልጋለሁ በማርያም ተባበረኝ
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 2 жыл бұрын
እናመስግናልን. እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ጣፋጭ አልጠቀምም. ግን ጥርሴ በሽተኛ ነው.
@tigstliyew1218
@tigstliyew1218 2 жыл бұрын
መታጠብዋጋሥንትነው
@የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ
@የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ 5 жыл бұрын
ውይይይ እኔም ጥርሴን ያመኛል ማስወጣት እፈልጋለሁ እንጂ ሌላ ጥርድ እንኮን አላስተክልም ሺ አመት አልኖር ደሞ ለተውሶ ጊዜ ፊጣሬ የሰጠኝ ይበቃኛል
@ፉይዚከድር
@ፉይዚከድር 5 жыл бұрын
ኤርሚ ዶክተር ሚስባህ ጋርም ሄድክ በጣም ምርጥ የጥርስ አኪም ነው የአክስቴ ልጅ እሱ ጋር ነው ጥርሷ ላይ ብሬስ ያስወጠርችው እና በጣም ጉበዝ ነው እንደሌላው ቦታ ብሪሱ አይነቃነቅ ምን አይል ጦር አይሎች ነው ሚገንኝው ከካልዲስ ካፌ ወደ ላይ እና ምንም አይነት የጥርስ ችግር ካለባችው እሱ ጋር እንድቴሄዱ መክራቸዋለው በጣም ጎበዝ አኪም ነው
@sinemeaza4905
@sinemeaza4905 5 жыл бұрын
ዋጋውስ ?እኔም ብሬስት ለማሰራት አስባለው
@ትግስትየመከራቀንቤትነች
@ትግስትየመከራቀንቤትነች 5 жыл бұрын
ስልኩ ካለሽ እባክሽ
@meronmekonnen6779
@meronmekonnen6779 5 жыл бұрын
እህት እኔም እፈልጋለሁ ማሳሰር ግን ስንት ነው ከላይም ከታችም
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 5 жыл бұрын
ፉይዚ ከድር እስኪ የሀኪም ቤቱን ስም ንገሪኝ እህት እስኪ በቅርቡ እሄዳለሁ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 жыл бұрын
ፉይዚ ከድር እህቴ እኔ ማሣሠር የምፈልገው የፊት ለፊት ጥርሴን ብቻ ነው እና ሥንት ይፈጃል ማር
@ጥሩነኝከወሎ
@ጥሩነኝከወሎ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ እኔ በጣም ያመኛል ግን እስካሁን አላስወጣሁት ይዘዋለሁ ገሬ ስገባ አስወጥቸ ሊላ አስተካለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ የተወሰኑ ወራት ነው
@abdulwhadbiru4640
@abdulwhadbiru4640 Жыл бұрын
ደኩተር ልጄን 13 ወሩ ነው በቂጡም አይቀመጥም ጥረስም ምንም አላወጣም ችግሩ ምን ይሁን
@ellentasfayn1480
@ellentasfayn1480 5 жыл бұрын
ኤርምዩ የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸው አንተንም ዳክተርንም በጣም እናመሰግናለን
@semiraedris3728
@semiraedris3728 2 жыл бұрын
ዶ/ር ድዴ እየደማ እቸገራለሁ ምድነው ችግሩ ? ምንስ ማድረግ አለብኝ ? ሹክረን
@fatumaahmmedahmad5393
@fatumaahmmedahmad5393 5 жыл бұрын
ኤርሚዜ ኢትዩቢያ መልካም ሠው ፀባየ ሠናይ ከልብ እናመሠግናለን ስደት ከአሳዘነኝ ነገር ቢኖር የጥርሴ ማለቅ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 жыл бұрын
Idime ayileq inji xirs biyaliq bizum ayascheniqim.Birr kaallee yitekelal.
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ጥርስ በጣም ምነው የሚደማብኝ ግን ያለውት ሀረብ ሀገር ነኝ ?
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 5 жыл бұрын
ዶ/ርየተወሰነ ክፍተት አለው እናም ክፍትቱን መሙላት ማስከርከም እፈልጋለሁ ይቻልላ ወይ እባክህን ዶ/ር የት ሀኪም ቤት ነው የምትገኙት
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ 5 жыл бұрын
ሠላምዶክተርእኔጥርሤፊትለፊት፡ቢጫነውእሡንማፅዳትእፈልጋለውገንዘቡሥንትነው፡በአጋጣሚ፡ሙሉውንሕክምናእፈልጋለው
@susu-qz3us
@susu-qz3us 3 жыл бұрын
እኔም እፈልግነበር ኢትዮ
@kebebushdarsema6614
@kebebushdarsema6614 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ እስቲ ማህፀን ኢንፌክሽ እስፔሻሊስ አስተዋውቀን ወይም አድሬስ ስጠኝ የቸገረኝ እሱ ታክሜ ላግባ!!
@salmnigussie1220
@salmnigussie1220 4 жыл бұрын
Enes behite Einsuras takemku yefjew45si dirham new ena eskahun alamenkum betirs himem mitsekayu wegnoche egizabiher yirdachu
@ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ
@ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ 4 жыл бұрын
ዶ/ር ሚስባህ በጣም ጎበዝ እንደሆንክ ይነገርልሀል ማሻ አሏህ ታዲያ ክ/ ሀገር ( ደሴ) ያለነው ይህን ህክምናህን እንደት ልናገኘው እንችላለን። ኢንሻ አሏህ ወደ ሀገር መግባት አስቤ አለሁ እንደአንተ አይነቶች ዶክተሮች እጅግ ስለሚያስፈልገን ብትጠቁመን ምስጋናየ የላቀ ነው ። ዶ/ ር ሚስባህ ኦድስ አበባ መስሎኝ ነው ያለኸው ። አሏህ እውቀትን ይጨምርልህ ኦሚን
@እረድኤትእረድኤት
@እረድኤትእረድኤት 5 жыл бұрын
አረብ ሀገር ነኝ ለማሣሣሥር ፈልጌ ነበር ግን ከሀገራችንና ከዉጭ ሀገር የት ኛዉ በደንብ ያሥተካክላሉ እና የቀረን መጠን በትነግረን
@semiraahmed9871
@semiraahmed9871 5 жыл бұрын
ኤትዩጵያ ላይ በጣም ሀሬፈ ዋጋ እና ምርጥ ድክተር አለ መታከም መፅዳት መትከል ኤትዩጵያ ላይ ቅናሽ አለው ..ስመነዘር ብሮ ያው ነው
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
እውነት ከብሮም ብላይ ብቃት ያላችው ደኩቶሮች ናችው ያሉን ያልማጋንን
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 5 жыл бұрын
እስኪ ቦታ ካወቅሽ ንገሪኝ በቅርቡ እሄዳለሁ መልክና ቁመና ሳያንሰኝ ጥርሴ ግን በጣም ያስጠላል በጣምም ዘርዛራ ነው ይባስ ብሎ አንዱ ተነቀለ አሁን ደግሞ የፊቱ እያመመኝ ነው
@cxoc711
@cxoc711 5 жыл бұрын
F
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያእሚሰሩት ጥራት የለውም ቶሎይበላሻል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 4 жыл бұрын
25ሽብርከፍየ አሰረች በ5ወር ተበላሸ
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 жыл бұрын
እረ ምንምጥርሥ ለሌለው ሠው ዝም ብሎ ጥልቅ የሚለው ብላሥቲኩ ሥንት ነው ሥሞት ምገሩኝ
@zamumalik
@zamumalik Жыл бұрын
ሀይዶክተረጥረሴንበጣምያመኛል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 4 жыл бұрын
እኔ 25ሽብር ኢትዮጵያአሰርቸ በ5ወሩተበላሸ
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 3 жыл бұрын
ምኑነው ያሰራሸው እኔ ጥርስ ማስተከል ነው የምፈልገው እስኪ ንገሪኝ ስንት ይፈጃል
@እናቴማርያምታማልደናለች
@እናቴማርያምታማልደናለች 5 жыл бұрын
እኔ 2 ጥረሴ እረጅም ናቸው ላስሞረድ እፈልጋለሁ ማሮቼ ይቻላል እንዴ
@ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
@ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 2 ай бұрын
እናመሰግናለንወድምኤሬሚ
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 жыл бұрын
ኤርሚ በምን ቃላት እንዴምገለጽልህ ግራ ገባኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኝ የዶ/ር ቁጥሩን ከታች አሥቀምጥልኝ
@ኢስላምነዉህይወቴ-ጘ5ነ
@ኢስላምነዉህይወቴ-ጘ5ነ 5 жыл бұрын
0910135358 ዶክተር ሚስባህ
@worknshantehu7018
@worknshantehu7018 5 жыл бұрын
እኔ ጥሬሴ ተቦርቡሮ ማዳሜ አስሞላችልኝ ግን ካንድ አመት በሗላ ማመም ጀመሬን የመጨረሻዉ መጋጋየ ነዉ ጆሮየን ራሴን ይስበኛል ጣፍጭ እበላለሁ በጣም የተሞላዉ በዳር ነዉ ሚያመኝ ምን ይሻለኛል የተሞላዉን አስጠርጌ እደግን መሙላት
@انازهره-و6ظ
@انازهره-و6ظ 5 жыл бұрын
ኤርሜዬ የጠየከው ጥያቄ ሁሉ የምንፈልገው ነው እውጭ የሚሰራው ጥርስና ኤትዬጵያ የሚሰራው እኩል አላገኘነውም ሌላው ጥርስ ሀገር ሲሞላ በጣም ያማል እውጭ ግን አያምም አስሞልተህ ማደንዘዣው ሲያልቅ ሀገር ያማል ጥርስን ከውጭ ማሰራት ማፅጃው ህመም ከተሰማ መዳኔት እንደልብ ነው።
@uioppoiu5583
@uioppoiu5583 3 жыл бұрын
እኔልሞነዉ ጥርሲን በስደት እፍፍ
@የማርያምልጂ-ጐ4ጘ
@የማርያምልጂ-ጐ4ጘ 5 жыл бұрын
ኤርሚ እኔ አይኔን ያመኛል ማለት ህመም የለውም ግን ከልምድ የተነሣ መሠለኝ ቀርቤ የማየት ችግር አለብኝ ሥለማያመኝ ማንመ ሠው አይረዳኝም አድ ነገር ለማበብ ቀርቤ አያለሁ ምን ማድረግ ዳለብኝ አላቅም በእግዚአብሄር ሹክ በለኝ
@zenathussen3804
@zenathussen3804 5 жыл бұрын
ማማየ የአይንሽ ብረሐን አቅሚ ስለቀነሰ ይሆናል እና ሐኪቤት ሒጂና የአይንሽን አቅም ተመርምርሽ መነፀር ይታዘዝልሽ የኔም ልጅ እደዚሁ ሁና አሁን መነፀር ታዘዘላት ግን የህመም ሥሜት የላትም
@የማርያምልጂ-ጐ4ጘ
@የማርያምልጂ-ጐ4ጘ 5 жыл бұрын
እሽ እህቴ አወ ደዛ ነው የብርሀን ድክመት ነው ተማሪ ያለሁ ሚረዳኝ ሣጣ ውጫገር ሄደሁ እና 6አመቴ አሁን ሀገሬ ልገባ ነው ከበመግባቴ በፊት መታየት ፈልጋለውጸ የት ነው ለጂሽ ኢቶቢያ
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን የምፈልው ነገር ነበር ኤርምዬ ስወድህ ብሮ
@merymmohammed3073
@merymmohammed3073 5 жыл бұрын
ኢርምዬ እስኪ በፈጣሪህ ልለምንህ ነቅሎ ተከላ የአይን ዶክተር ካለ ሹክ በለኝ እናቲን አንድ አይኑዋን ለማስተከል ፈልጊ ነው ሁሊ ስለናቲ አሳብ ሊከለኝ ነው
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 2 жыл бұрын
እኔም አስሞልቸ ይፈረፍራል።
@mamun4272
@mamun4272 3 жыл бұрын
አላህይስጥልን ዱክተርየ አድራሻእና ቁጥር እኔየኮቦልቻልጂነኝ እናጥርሴንአሳስሬአለሁግንሳልጨርስ ሀገርልገባነው ሀገሬእጨርሰዋለሁ ብየ አድስገቢነኝ
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 5 жыл бұрын
ኤርምየ እባክህ ጥርሴን በሽቦ ላሳስር ነበር ዋጋውን ንገረኝ እባክህ እባክህ ወንድሜ
@senaytlegese4217
@senaytlegese4217 5 жыл бұрын
ለማሳሰር ብቻ ከሆነ 24 ሺ ነው ዶን ዴንታል ሰፔሻል የጥርስ ህክምና
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 5 жыл бұрын
senayt Legese እዴ 24 ሽ አረ በእግዚአብሔር ልቤን ቀጥ አደረግሻት እህቴ እውነታ ነው ወይስ የሰው ወሬ ነው
@fozifozi9841
@fozifozi9841 5 жыл бұрын
አረ ኡኡኡ 24 ሺ ብር ? ተስፋ ቁረጪ በይኛ
@eimanabdullah9864
@eimanabdullah9864 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ምነዉ የስትክልነዉ ወይስ መሰሰር
@amenamen1170
@amenamen1170 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
የገጠጠ ጥርስ ካስተካከልክ ሀገሬ ስገባ ወደ አንተ ደውዬ እመጣለሁ ዋጋውስ ስንት ነው
@emuethio6655
@emuethio6655 5 жыл бұрын
አሣሥሪው ይሥተካከላል
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 жыл бұрын
ሲታሰር ይስተካከላል አሉ እኔም ጥርሴ ነጭ ነው ነገር ግን ትንሽ ወጣ ያለ ነው
@አለምየታዬልጂ
@አለምየታዬልጂ 5 жыл бұрын
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 5 жыл бұрын
@@ድካምብቻ-ፐ5ዀ እኔም ማሳስር እፍልግ ነበር ዋጋዉ ስንት ይሆን ደሴስ ይኖር ይሆን ዉይ
@bezashifra1042
@bezashifra1042 5 жыл бұрын
Ye eniy demo texamual wed gon ena masaser efelig neber estiy negeregn yemitawequ kalchihu birun
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 5 жыл бұрын
ሳውዲ ነው ያለሁት የላይኛው 6 ጥርሴን ለማስቀየር ስንት ይፈጂብኛል እና ደሞ አገር ቤት ይሻላል ወይ ሳውዲ የቱ ይሻላል እባካችሁ የምታውቁ አካፍሉኝ የኔ ማሮች
@duri3912
@duri3912 4 жыл бұрын
ኧረ አገር ይሻልሻል ለጥራቱም ለገንዘቡም እህት
@sebleyohans6707
@sebleyohans6707 5 жыл бұрын
ኤርሚ በኡነት በጣም ኣስተዋይ ሰው እምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በሙሉ ኣስፈላጊ የሆኑ ናቸው በርታ ወንድማችን የደሮ ማርባት እሚያስፈልጉ ነገሮች ብታሳየም ከኣረብ ሀገር ምን እቃ ይዘን ብንገባ ኢትዮ ጠቃሚ ነው
@tube-xm2ih
@tube-xm2ih 3 жыл бұрын
የስቀመጥከው ስልክ አይሰራም
@shayeatube1069
@shayeatube1069 4 жыл бұрын
እኔም ተቦርቡሮብኝ አስሞልቻለው ዱባይ ላይ ባንድ ቀን ነው የጨርሱልኝ ሚገርም ነው የተፈጥሮ ጥርስ ነው ሚመስለሙ
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 3 жыл бұрын
ዱባይ የት ነው ልዩ ሰፈሩ በአላህ ንገሪኝ በጣም ተቸግሬለሁ
@shayeatube1069
@shayeatube1069 3 жыл бұрын
Lubaba Saied ሻርጃ ውስጥ ነው
@nebiulegesse3366
@nebiulegesse3366 4 жыл бұрын
ጥርስ ለማሳጠብ በጣም ነጭ እንዲሆን እፈልጋለህ ምን ያህል ነው ዋጋው
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 5 жыл бұрын
አረብ ሃሀር ከመጣው 7ጥርስ አስነቀልኩ 2አስሞላው አሁንም 2 ጥርስ እያመመኝ ነው ዶ/ር ሚስባህ የት ነው የሚገኘው? ???
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 3 жыл бұрын
እኔም እዚህ ሃገር ነው የጀመረኝ 😭😭
@ምስራችምስራች
@ምስራችምስራች 5 жыл бұрын
የኔ ጥርስ በሰው ሀገር ጨረስኩ ድድ ብቻ ቀረኝ
@mehiretbamlak7410
@mehiretbamlak7410 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 жыл бұрын
Awo😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sameraereb1078
@sameraereb1078 5 жыл бұрын
ኤረሜ እናመሰግናለን ጥረስ ለማሳሰር ፈልገን ነበር።ብዙወቻችን እናም አረብ አገር ውድ ነው እስት ኢቲዮያ ስት ነው
@alilmunaurunyoutube6481
@alilmunaurunyoutube6481 5 жыл бұрын
አዎ ይህ ጥያቄ ይመለስልን የብዞዎቻችን ጥያቄ ነው
@emebtyoutube5117
@emebtyoutube5117 4 жыл бұрын
በጣም ወድ ነው ማሥወጠር ዱባይ 1000አሉኝ ሄጄነበር ሀኪቤት
@emebtyoutube5117
@emebtyoutube5117 4 жыл бұрын
ድረሀም ማለነው
@situsitu2271
@situsitu2271 4 жыл бұрын
@@emebtyoutube5117 1000ዲርሀም ከሆነኮ አሪፍ ነው የት ነው ያለሽው እኔ ዱባይ ጁሜራ ነኝ እስከ 2000ሽ ዲርሀም ካገኘሁ እዚህ ማሳሰር እፈልጋለሁ
@توكلتعلاللهوالحمدلله
@توكلتعلاللهوالحمدلله 4 жыл бұрын
@@situsitu2271 ene 5600 ሪያል ነው ያሳሰርኩት አሁንም አልጨረስኩም
@alhemdulilah6869
@alhemdulilah6869 5 жыл бұрын
የዘመኑ መልካም ሰዉ ነክ ኤርሚ. ግን በሽቦ ልማሳሳር. ስንት ነው ዋጋው
@ameenamohammed4810
@ameenamohammed4810 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ወድምሰፈልገው የነበረውን ነው ያመጣህልኝ የኔ ጥርሰ ከፊለፊት ያለው ጥርሴ ሁለቱ በጣም ትልልቅ ነው ግን አያመኝም ብቻ ትልልቅ ሰለሆነ እዴት አርጌ ነው ማሰተካከል እምችልው
@makitube5168
@makitube5168 5 жыл бұрын
ኤርሜየ በጣም እናመሰግናለን ወኘበእውነት እንዳተ አይነት ሰወችን ያብዛልን አንተንም አላህ ያጠክርክ
@saidasaid467
@saidasaid467 3 ай бұрын
የትነው
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
እውነት እውነት እላቹሀለው ስፈልገው የነበርው ጥያቄ ነበር እስኬ ጓድኞቸ ምከሩኝ ዱበይ ነው ያለሁት ኢትዮጵያ ይሻላል ወይስ ዱባይ የቱ ይሻላል በናታቹህ የምታውቁ ንገሩኝ በሽቦ ማሰሰር እፈልጋለው ጥርሴ ዝርዝር ነው ፒሊስ ??????
@selamawitselam1671
@selamawitselam1671 5 жыл бұрын
ዱባይ ይሻል ሽል ቢወደድም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እሰይ ኤርሚ እንደ ሁልጊዜው ዛሬም አሪፍ ነገር ነው ያመጣህልን .አመሠግናለሁ. በጣም ነው የምናመሰግን ዶ/ር . ግን ሀገር ቤት ስመጣ የማሳክመው ሰው ይኖራል ሙሉ በሙሉ ለማስቀየር. ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችሁኝ
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 5 жыл бұрын
ኤርምዬ ምን እንደምል አላውቅም የምታቀርብልን መረጃዎች እጅግ በጣም ጥሩ ነው ከልብ እናመሰግናለን
@melat-yarsema6
@melat-yarsema6 3 жыл бұрын
Ye tersi persi ke Dubai ena Ethio liyunati alwe
@meseretsefia298
@meseretsefia298 5 жыл бұрын
ኤርሜ ሀገር መጥቸ ጥርሴን ለማሳሰር ፈልጌ ነበር ተመልሸ ስደት እመጣለሁ ዶክተር ስደት ማሳየት ይቻላል ማለት መፍታት ይችላሉ ውጭ ሀገር ያሉት
@elhambintseid9187
@elhambintseid9187 4 жыл бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው
@dessieadal5724
@dessieadal5724 3 жыл бұрын
you don't have to recommended bleach. dear d/r.
@erahmitube8982
@erahmitube8982 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ግን አድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄየ በጥርስ ማስወጠር ወይም ጥርስን ማሲያዝ ከኢቲዮ እና ከዉጭ ሀገር የቱ የተሻለነዉ ወይስ በዉጭ ሀገር ላይ አስወጥሬ እደ አጋጣሚ ሀገር ብገባ ኢቲዮ ማስፈታት ይቻላል ወይ
@atsghsgshdhdj3261
@atsghsgshdhdj3261 5 жыл бұрын
ዶክተር ጥርስን ለማሰር ስት ብር ይፈጃል እባህ መልስልኝ
@genetsamuel4708
@genetsamuel4708 4 жыл бұрын
waww batame amasginachalw yanaa tiykame naw woda hgar bati sinhd yamingynawne adrashachwn askamitulin
@maramera6745
@maramera6745 2 жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጥ
@sipnogosi2034
@sipnogosi2034 5 жыл бұрын
እኔ ጥርሴን ለማስተከል ፈልጌ ነዉ 2የፊት ጥርስ ስንት ዬጠዬቃል
@wubayehukeralem2699
@wubayehukeralem2699 4 жыл бұрын
Yenam teyaky nber ketmelslshi shuk beygne
@tigistworku150
@tigistworku150 3 жыл бұрын
bres sint yiseralu ke laym ke tachim pleas melsulgn
@seaddseasxzd9159
@seaddseasxzd9159 5 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም በውነቱ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን እኔ ከጥርስ ስር ዴን እነ ላቃየን ምላሴን በግራ ጎኔ ይበላኛል እስካሁን ብዙሀኪቤቶች ህጃለሁ ምንም መፍትሄ እላ ገኘህም አንዱ ዶክተር ባክቴሪያ ነው ይለኛል አንዱ ዶክተር ድግሞ አሰስያነው እያሉኝ የምስዳቸው መድሀኒት ሁሉ አላሻለኝም አሁን ዶ/ ር ምስባአ ሲናገር ስለባክቴሪያ ከኔ ህመም ጋር ተያያዥነት አለው ዶ/ር ምስባአን በስልክ ማግኘት ከቻልኩ ኤርሚ ባማክረው በአካል መሄድ ያውመሄድ አልችልም ስደት አገር ነኝ ሀላበ ዱአርጉልኝ የምታቁት መፍትሄ ካላችሁ ንገርኝ
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ኤርሚ እና ዶኪታር እጂግ በጠም በጠም እናመሰግናሌን እኔ ጥሪሴ ይደማብኛል ሰፃዳም እንድሁም ይዳማል አልፎ አልፎ ሌለ በልጂናቴ ጥርሴ ታዳርቦ ነው የዋጣብኝ ያላ ቦታሁ ነው የታቃማጣው አሁን ትልቅ ስሆን በጣም ችግር አመጣብኝ ያመኛል ለሎች ጥርሶቼን እያጋፋታራ ከቦታቾ ያወጣብኛል እግዚአብሔር ከፋቃዳልኝ ወዳ ሀሬ ስገበ መታያት ፋልጋለሁ በጠም እናመሰግናሌን
@zemzemadem0967
@zemzemadem0967 3 жыл бұрын
እኔ ዉጭ ነኝ ግን አሣሥሬ ሀገር መግባት እፈልግ ነበረ እና ቀሪዉን ፕሮሰስ ሀገር ብጨርስስ ምንችግር አለዉ ወንድማችን
@vip8858
@vip8858 3 жыл бұрын
ኢሺ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 жыл бұрын
ዶክተር አገሬ ስመጣ እርሶ ጋር ጥርሴን ማሳየት ፈልጋለው መቦርቦር አልቆም ብሎኛል
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህዶክተር በጣም ጠቃሚነው እኔግን ፌትጥርሴን በጣምሣይበዛበትንትዬዋ ተሠብራ ለብዙጌዜ ቆዬ እና አልበለዘምምአልጠቆረምም ውስጥላይግንጠቆርያለነገርአለው ህመምየለው ግን ውበቴንአጥፍቶታል እናምን ማዴረግአለብኝ ሲቀጥል ደረቅነገሮችን ቀዝቃዛነገሮችንስጠቀም ጣፋጭነገሮችንስ ጠቀም. ይሠቅቀኛልውሀይሆናል እናምንላድርግ እባከወን ያስረዱኝ ።በተረፈበጣም ጥሩነው👍
@መኖርክያኖረኛል
@መኖርክያኖረኛል 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚየ እኔ ጥርሴ አቀማመጡ የተሰተካከለ ነበር እህህግን የፊት ጥርሴ ሁለቱ ረዘም ያለነው ምን እንደማደርገው ይጨንቀኛል ብታሰረው ይስተካከል ይሆን ?? በአላህ ወላሂ ያሳስበኛል ሃገር ቤት ተወቀሪው ይስተካከላል ይሉኝነበር ግን አልተወቀርኩኝም
@ritariri1012
@ritariri1012 5 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም አመሠግናለሁ እኔ የጠየኩት ጥያቄ ተመልሶልኛል ወደ ሀገር ልገባ ትንሽ ቀርቶኛል እዚህ የጥርስ ክሊኒክ መጥቼ እታከማለሁ እኔ እንደነገርኩህ የጥርስ አጥንት መሳሳት ነው የገጠመኝ ችግር ከፈጣሪገር በመሆን ወደ ጤንነቱ እን መልሰዋለን ጥርሴን ከልብ የመነጨ ምስጋና ላንተም ለዶክተሩም መልካም ቀን
@haymihawzenhaymi7891
@haymihawzenhaymi7891 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ኢርሚ እንዲሁም ደክቶር ረዥም እድሜ ይስጣችሁ እኔ የላይኛው ጥርሴ ወጣ ያለ ነው ሁለቱ የፊት ጥርሴ የታችኛው ደሞ ሁለቱ ጥርሴ ባክተርያ አለበት መሰለኝ ከስር ወይቧል አንደኛው ማ ይንቀሳቀሳል ስለዚህ እዚህ ዱባይ ልታየው ፈልጌ ነበር አሁን ግን አገርቤት ይሻላል ወይ ጥራቱ እና ዋጋው የት ይሻላል?
@ትዕግስትየመሬልጅስደትይቁ
@ትዕግስትየመሬልጅስደትይቁ 5 жыл бұрын
ዋዉ ኤርሚ በዉነት የልብ አዉቃ ነህ።ግን ሀገራችን ነዉ?ወይስ እዉጭ?አረ እኔ ማሳሰር እፈልጋለሁ።በልጅነቴ ወድቄ ሁሉም የነቃነቃል ጎበዝ ማሳሰሪያዉ ስንት ነዉ?ካወቃችሁ ዋጋዉን ንገሩኝ ተዘጋጀቼ እንድሄድ።በተረፈ እናመሰግናለን።
@liyaliya5487
@liyaliya5487 5 жыл бұрын
የኔ ጥርስ አልቋል ተቦርብሮ ምግብ መመገብ አልቻልኩም 3ጥርሴ ከ3ቱ አንድን አስነቀልኩ 2ቱ አለ እፍፍፍፍ ወይኔ ጉዴ ርና ያድግብኛል ማለት ነው የላይኛው ጥርሴ እር ሙላኝ 25 አመት
@Halahala-db1id
@Halahala-db1id 5 жыл бұрын
አረ እኔ የፊት ድደ ነው እያበጠ የሚመግለው ሳኡድ ነኝ ከ7 አመት በፊት ታክሜ የጠቆረ ጥርስ ነበር ከጎን ያነው ብለው ፈልፉለው ተከሉት ግን መምገሉ አልተወም ምን ይሻለኛል ጭንቅ ይለኛል ሳስበው
@zinabaahmed332
@zinabaahmed332 5 жыл бұрын
ጣፍጭ ስበላ ጥረሴን በጣም ያመኛል ሀኪም መታየት አለብኝ ማለት ነዉ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 5 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ እኔም የጣፋጭ ሱስ አለብኝ ስበላ ያመኛል እያመመኝ በግድ ነቅ እምበላበት
@selamrhel7488
@selamrhel7488 5 жыл бұрын
Zinaba Ahmed anchi ltfch alrjk neshi
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን አክብረክ ጥያቃችንን ስለመለስክልን
@fatimayemer2381
@fatimayemer2381 5 жыл бұрын
ዶክተርሚስባህየትነው፣እሚገኘውእኔጥርሴንለማሳጠብ፣ፈልጌውነው
@nooraalzadjali3835
@nooraalzadjali3835 5 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም እንመሰግናለን ወንድሜ እኔ አንድ ነገር ሊጠይቅህ አይን ከለይም ከተችም አብጦብኛል እስኪ መላ በሉኝ እክምና ከለው ንገሩኝ ማለትም ከለይ የለው አይኔ እንዳ እብ የነደፋው ነው የሚመስለው እስኪ ማለ ኤርም
@ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ
@ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ 5 жыл бұрын
ወድማችን ኤርሚ ስለምታደርገው በጎ ነገሮች እናመሰግናለን የምጠይቅህ ነገር አለኝ እሱም እናቴ ወድቃ የእግሩዋ አጥንት ተሰብሮ ህክማና ወስዳለች ነገር ግን ህመሙ እዳለ ነው እና እስኪ ልትረዳኝ ፈልጌ ነው ሀሳብ ካለህ የምታውቀው ስፕሻል የግር ሀኪም ካለ እድትረዳኝ ፈልጌ ነው አመሰግንሀለሁ በርታ
@ህይወቴበሙሉጥያቄሆነ-ገ2ፈ
@ህይወቴበሙሉጥያቄሆነ-ገ2ፈ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን. እኔም. ከስደት ስመለስ አሳስራለሁ. የልጅነት. ጥርሴ ከጎን እና. ከጎን. ያሉት. አልተ ነቀሉም እናም. ዱባይ. ስታይ. ማሳሰር አለብሽ. አሉኝ.
@sebleseble4040
@sebleseble4040 5 жыл бұрын
ኧረ በናታችሁ እኔም ማሣሠር እፈልግ ነበር ግን ጥርሴን 3ጊዜ ስራሜክ አስሞልጀ በግራም በቀኝም ድጋሜ ተፈንቅሎ ወደቀ እና አሁን እደተቦረቦረ ነው ስሜት የለውም እና ማሳሠር እችላለሁ ወይ?
@إثيوبياإثيوبيابلد
@إثيوبياإثيوبيابلد 5 жыл бұрын
አረሳኡዲዶክሪችመቀልነዉየሚያቁትብሬስዋጋስንትነዉ
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 жыл бұрын
አረእኔ እያበጠ ይሸራረፍል አሰቃየኝ እስቲ መፍትሄ ስጡኝ ማበጡ እያሳሰበኝ ነው
@ዜድነኝዜድነኝ-ተ1ተ
@ዜድነኝዜድነኝ-ተ1ተ 5 жыл бұрын
የኔም እንደዚሁ ይፈረፈራል እናም ለዚህ መፍተሄካላችሁ እርዱኝ
@derejegodana2623
@derejegodana2623 5 жыл бұрын
ማለቴ ፍንገሱተመለስ አሁንም የላይኛው መነቀል አለበት ተባለ እባክህ ጌታ የስጠኝን ጥርስ መጨረስ አልፍልግምከተቻለ ዶክተሩ እግር ውስጥ ከሆን ያማክረኝ ሽታ የለውም ግን ይፍረፍራል
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ እኔ 3ጥርስ አስነቅያለው ዳግም ሌላ መቦርቦር እየጀመረ ነው የምር ምን ማረግ እንዳለብኝ 😭እኔጃ ጣፋጭ ነገር መተው አቃተኝ ግን ጥርሴን አጨዳለው መንስኤው ከምን ይሁን መላ በሉኝ 🤔🤔🤔🤔
@zelalemfisshaberhanu3203
@zelalemfisshaberhanu3203 2 жыл бұрын
I wat to change the full set of my tooth
@mimialemu4488
@mimialemu4488 5 жыл бұрын
የተቦረቦረ ጥርስ ያላቹ ባታስሞሉ ይመረጣር ከጉን እና ከላይ ያለውን ያበላሽባችዋል ስለዚ መነቀል ይሻላል
@hayathayaat1818
@hayathayaat1818 4 жыл бұрын
እኔ ከተወሰነ ጊዜ በሃላ አገር እገባለሁ ጥርሴን የላይኛውን ማሳሳር እፈልጋለሁ ተባበረኝ
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 5 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም አመሰግናለሁ ስፈልገው ነበር እህቴ ጥርስዋ በልዞ ለመሳቅ ተሳቀቀች አለችኝ እናቴ በፊት ያማት ነበር አሁን ሄዳ ትታከማለች
@gloryofgodwonderful6700
@gloryofgodwonderful6700 5 жыл бұрын
ውይ በጠም ደሰ የምሊ ሃሰብ ነው።መለትም እኔጥረሴን መሰረት እፈለልጋለሁ እሰፕረሲ መረጊ አፈሊገለሁምንየህል ብረ እንደ ምከፈሊ የታቻኘው ጥረሰ ብቻ
@emuyeahmed3131
@emuyeahmed3131 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርምየ እኔ ጥርሴን ብረስ ማድረግ ፈልጌ ዋጋዉን ትጠይቅልናለህ ብየ ሰፍ ብየ ስጠብቅ ወፍ የለም ደዉየ መጠየቅ እችላለሁ? ኤሪሚየ
@tegestfalos846
@tegestfalos846 4 жыл бұрын
ኤርምዬ እባክህ 1 ጥርስ ለማስተከል ስንት ይፈጃል እባክህ አሳውቀኝ ከስደት መልስ መሰራት እፈልጋለሁ
@godislove1474
@godislove1474 5 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ጉዳይ ነው በቂ የሆነ መረጃ እፈልጋለሁ ባክህን ቴሌፎኑን ብታስቀምጥልን አመሠግናለሁ
@bdfcvbdvvvcfdd6312
@bdfcvbdvvvcfdd6312 5 жыл бұрын
እባክህን ዶክተር አሁን የመጣው በድድ ላይ አንድ አንድ በሚስማር የሚታሰረው ጥርስ ባሀገራችን ላይ ይሰጣሎይ ውጤትስ ምን ያህል ነው አረብ ሀገር ውድ ነው እባክህ ጥያቄው ይመለስልን
@መዲየእናቷልጅ
@መዲየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
እህቴች ጥርስ ለማሳሰር ከፈለጋቹ ኢትዬ ነው አሪፉ ዋጋውም ጥራቱም አረብ ሀገር ውድ ነው እኔ ፍጭት ነበረኝ 5ሺ ሪያል ከፍዬ ነበር ያሳሰርኩት ፍጭቴን ገጥሞልኛል ግን ጥርሴን አሻብቦብኛል
@ትግስትየመከራቀንቤትነች
@ትግስትየመከራቀንቤትነች 5 жыл бұрын
ወንድሜ እባክህ ያይን ደኩተሮች ጥሩ ደኩተር የምትለው ካለህ መላ በለኝ እዚይህ ዝም ብለው ወፕሬሽን ያርጉኛል ለውጥ የለውም ትራኮማ አለብኝ አገርቤት ልገባ ትንሽ ቀን ነው የቀርኝ
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገሪ ሲአስገባኝ በሰላም ጥርሰን አስተክላለሁ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ የኒጥርስ አልተቦረበረም ግን ትኩስ ነገር ስወስድበት ያመኛ ለዚህ መዳኒት ምድነው
@messyhailegebriel1617
@messyhailegebriel1617 5 жыл бұрын
Wagaw snet new eni ezih 1tirs lemasmolat 8000 birr new yefejebn ahun demo lemastekel felgi neber please wagaw snet new ethio
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:10
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 93 М.
የጥርስ ህመም እንዴት ይከሰታል?
5:37
Fana Television
Рет қаралды 4 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН