ከፍቺ ህመም ... እንዴት ላገግም? || ነገረ- ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 27,393

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@ኡምሱመያ
@ኡምሱመያ 10 ай бұрын
ቃላት አጠረኝ በምን ልግለፃቺሁ ብቻ አላህ ምዳቺሁን በረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያርግላቺሁ ያረብ ኡስታዝ አብዱል ገፋር እና ሙሀመድ ፈረጅ
@ليليمحمد-ج5ج
@ليليمحمد-ج5ج 10 ай бұрын
መሸአላትህቱደሰይላልጀዛምክይር
@SofiaHussain-x8l
@SofiaHussain-x8l 9 ай бұрын
አሚን ወላሂ
@kemariyabdu8280
@kemariyabdu8280 7 ай бұрын
አሚን እኔ ራሱ ሰምቼ አልጠቅባቸውም አላህ ይጠብቃቸው
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 10 ай бұрын
እህቶች ሆይ ትዳር ላይ ሆናችሁ ከሚገጥማችሁ ንትርክ ይልቅ ከፍቺ በኋላ ያለው ፈተና እና ጭንቀት በብዙ ያመዝናልና ከፊቺ እራቁ እኔ ወንድ ነኝ ግን ስደት ከሚስቴ አራርቆኝ ላብድ ነው አላህ ሱወአ ዘውጅን ለሚሹ ሁሉ ትዳርን አጎናጽፋቸው
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 10 ай бұрын
እድሜ ለስደት ሁላችንም ትዳራችነን ያሳጣን እሱ ነው አይዞን በርታ አላህ በተሻለ ነገር ይካስህ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 10 ай бұрын
ካልተፋታችሁ ቀላል ነው ዋናው ስብራት ከልብ መራራቁ ነውጅ አብሽር
@hawahawa7709
@hawahawa7709 10 ай бұрын
አይሆንምጅ ቢያሳብድ የሚያሳብደው በተለይ የምትወዱትም የህይወት አጋር ዳግም እንደማናገኘው እያሰብን መኖር ብቻ ነው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 10 ай бұрын
አማንወድማችን እኔም ከውዱቤሊእርቂ ምርል ሲለኝፍችንአስብላሉምንምሳያረገንእርከንብዬብችመጠዬቅደሞይከብዳልአይስደት አላህእሰሶሲያገናኝንለተራራቅንሁሉ
@adsdcfhh4795
@adsdcfhh4795 10 ай бұрын
ካቅማችን በላይ ከሆነብንስ😢
@zeynebmohammed6914
@zeynebmohammed6914 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አንድ ቀን አልፎኝ አያቅም ምርጥ ፕሮግራም
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 10 ай бұрын
አግብተሻል ለዛ ኑው
@ZahraAbdo-g8g
@ZahraAbdo-g8g 10 ай бұрын
እኔም
@Fateysweetd3764
@Fateysweetd3764 10 ай бұрын
እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀው
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 9 ай бұрын
መቸመቸ ነው የሚተላለፈው እኔም አግብቻለሁ ባንድም አደለን እስኬ ልከታተል ምናልባች ብገሰጥ በጣም ቀልቃላ ነኝ ያረቢ በባሌሀቅ እንዳታስጠይቀኝ😢
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 9 ай бұрын
@@yyyyynvjv4657 አንድም ቀን እንዳታልፍሽ አልጋ ላይ ሳታቅፊው አድረሽ አደራ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 10 ай бұрын
አጅብ ወላህ ይሄ ፕሮግራም ከጀመርኩት ጀምሮ ብዙ ነገር ተቀይሯል ይሄን ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ የጋበዘችኝ ጓደኛየ ሹክረን❤❤
@Zebiba-p4o
@Zebiba-p4o 10 ай бұрын
. Assalamualaikum warahmatullahi wabarakatuh
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዚ የተናገርከው ሁሉ የደረሰብኝን ነው ሴት ልጅ የፈለገ ታግላ ለፍታ ለምና ብዙ ደክማ ብትፈታም በጣም ትጎዳለች ፍች አፍ ላይንጅ እሚቀለው ሲፈፀም በጣም ከባድ ሸክም ነው አላህ ብርታቱን ይስጠን😢
@msms471
@msms471 10 ай бұрын
በጣም ወዴ በኔም ላይ ደረሶብኛል😢😢
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 10 ай бұрын
አብሽሪ ሀዚ የዱኒያ ሀቅ ነው
@ZahraAbdo-g8g
@ZahraAbdo-g8g 10 ай бұрын
አብሽሩ እህቶቼ
@FatoomaAk
@FatoomaAk 10 ай бұрын
በጣም የደረሰበት ያውቀዋል
@jonyagaro4356
@jonyagaro4356 10 ай бұрын
Aselamualeykum I’m following this program from the US & can’t wait to get Tuesdays you guys are amazing I hope people will take this opportunity to protect their families JKK
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp 10 ай бұрын
ለሴት ልጅ አፍደሉ ቤት መቀመጥ ነው ከእናትነት በላይ ምን ስራ አለ ተብለው ብዙ አመት ቤት ባቤትን በመንከባከብ ልጆችን በማሳደግ የማይከፈልበት ሥራ ላይ ቡዙ ግዜ ይጠፋና ትዳር ሲፈርስ በባዶ የስራና የሙያ ልምድ የሚቀሩ ብዙ ናቸው ።ባለሙያዎች ትኩረት ቢሰጡት
@munaYemitowa
@munaYemitowa 2 ай бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ከይር ከይረን ጀዛ እናንተን ምገልፅበት ቃላት የለኝም እያንዳዱ ምታሥተምሩት ት/ት እያንዳዱ ቤት የሚከሰት ነገር ያለ የነበረ የሚኖር ነውና አላህ በሰማ ነዉ የምጠቀምበት አላህ ያርአን❤❤❤❤❤
@beshirnurhussien3139
@beshirnurhussien3139 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ አብዱል ገፋር አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ እኔ የምኖረው በውጩ አለም ነው በደንብ ነው ምክታተልህ አልሀምዱሊላህ አላህ ጡሩ ሁለት ልጆች ሰቶኛል ሱመ እልሀምዱሊላህ አላህ ያመቻችልህና ይህንን ትምህርት በእንግሊዘኛ ማሰተማር ምትችልበት መንገድ ብትፈጥር ልጆቻችንን ይጠቅማል ብየ እስባለሁ እባክህ እባክህ
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ 10 ай бұрын
ወላሂ ሳላውቀው ግን በጣም የምፈራው ነገር ፍቺ የሚባለውን 😢ያአላህ በራህመትህ ፍቅርን አላብሰን ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና ለዱዓህ አሚንንን አላሁመ አሚንንን🤲በራህመቱ ልጅ ሲኖር ደግሞ የበለጠ ፀፀት ነው እነሱን መበተን😢
@aminaapp4643
@aminaapp4643 10 ай бұрын
እኔም እንዳቺ ነበርኩ ግን አንዳንደየ መፍተሄ ነው
@kubnakubna2288
@kubnakubna2288 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያርገን ያላገባነውንም አላህ ሧሊሁን ይስጠን እኛም አላህ ሧልህ ያርገን ያገባችሁም አላህ ፍቅርን ይጨምሮላችሁ❤❤
@yaseetar2656
@yaseetar2656 10 ай бұрын
አላህ ለኛም ትዳርና ማረፈያ መሰተርያ ጎጆ ይሰጠንና ተመስገን እደናዳምጣቹ አሁንማ የአረብ ቤት ስራን ማስከይጃ ነዉ ለኛ ወላህ እዴ እኔና እደጓደኛየ የራሱ ጎጆ የናፈቀዉ የለም ያ አላህ አጅነብይ በሌለበት ደስ ያላቹን ለብሳቹ ደስ ባላቹ ሺይቶ ተለቅልቃቹ ያላቹን ወርቅ ገጥ ለብሳቹ ይገርማቹሀል ሺቶ ደስ ያለኝን በቀባት እመኛለሁ ጊን ምን ላድርግ ያለሁት ሰዉ ቤት ዙርያየ አጅነብይ ላልወሻቹ ከጡሩ ከሚወዳቸዉ ሺተዎች ስያመረኝ ኬክላስ የማይወጣ ሱጃዳየን በየ ጊዘዉ ቀባለሁ እና ጥቁር ምስክ ተኝቸ ሸጧን እዳይጠጋኝ እና ከሐይድ ጠረቸ ሷላት ስጀምር እቀባለሁ ለአንድት ሙስልም ሴት አሰፈላግ ሰለሆነ ለማንኛዉም. በዱአቹ አትርሱኝ ይህ አመት ለኔ የፈረጃት አመት እድሆን ወላህ አንድ ከልጅነት ጀምሬ ቤ የቲምነት አፈር በልቸ ነዉ ያደኩት እደሜ ሳይሄድ እኔን የምረዳኝን ትዳርና ልጅ ባገኝ እላለሁ ለምን !ለላዉ ሁሉ አንድ የሚተለዉ የለም አል ሓሙዱልላህ ለአመስጋኞች በጀነት ቤት አላቸዉ እንሻ አላህ ቀጣይ ረመዷን ድረስ አላህ በዝች አዱንያ እቤት ከሰጠኝ እዝሁ መጥቸ ነግራቹሀለሁ በዱቹ አትርሱኝ አረብ ቤት በዝህ ስራ ወስጥ ወር አናዴ አኽትማለሁ አስቡ እስክ የራሴ ቤት እና ትዳር ብኖረኝ ያ አላህ 😮😊😢
@zinetyimam3975
@zinetyimam3975 10 ай бұрын
አብሽሪ ሀቢብቲ ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ ይሆና አች ብቻ ዱአ አድርጊ ሠበቡን አድርሽ ጤናሽን ጠብቂ አላህ ሁላችንንም የተሻለና ለኛ በላጭ ነው ያለውን ነገር አላህ ይወፍቀን
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 10 ай бұрын
እንጋባ
@medinasaide4342
@medinasaide4342 10 ай бұрын
አብሽሪውዷአላህባለውጊዜሁሉምይሆናል
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 10 ай бұрын
እህቴዋ አላህ መልካሙን ሳሊሁን የሂወት አጋር የገጥመን ለሁላችነም እኔም ያለፍው ሂወቴ አይወራ ብቻ አለሀምዱሊላህ ሁሉም ነገረ ለህይር ነው በረገጥም ከችገር በሆላ ምችወት አለ ኢሻአላህ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 10 ай бұрын
አብሽሪአድቀንከባልሽጋከልጆችሽጋዬምጦምበትቀንይመጣልውዴተስፋእዳቆርጭ
@semirawollo
@semirawollo 10 ай бұрын
ይህንንፕሮግራም የምገልፅበት ቃል የለኚም በቋፍ ነበርኩ አሁን ግን ተስተካክየ ቆም አልኩ ጀዛኩም አላህ ኸይር ከአሊፍ ሪዲዮ ጀምረ የምወዳቺሁ ናቸዉ የምታቀርቡት ሁሉ ማሻ አላህ ወቅቱን ያገናዘበነዉ በርቱ
@امسلمان-ث9ه
@امسلمان-ث9ه 10 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር ብዙ ግዜ እኛ ሴቶች ትንሽ ኮሽ ካለ እንዴ መፍትሄ እምኖስደው ፍችን ነው ግን ብዙ ትምህርት መግባቺሁናል በአላህ ፈቃድ ትዳራችንን ለመታደግ እንሞክራለን ኢንሻ አላህ
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 9 ай бұрын
ሁላችንም አንዳይነት አደለንም ውዴ
@امسلمان-ث9ه
@امسلمان-ث9ه 9 ай бұрын
@@zeyne-u4s ማለቴ አብዛኛው እንደዛ ነን ብየ አስባለሁ በዙሪያየ የማውቃቼው ይሄን ስለ ማይ ነው
@Ummah1-
@Ummah1- 10 ай бұрын
ሱብሓንኣሏህ የኛ ኣሰተሳሰብ እኮ ነው እንጂ ሴት ጎዶሎ ናት ወይ የተፈታች ሴት በመጥፎ መጠርጠር ኣባዜ ኣለብን ኣሏህ ያንሳልን !
@SeidaFetu
@SeidaFetu 9 ай бұрын
አለሀምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠኝ አላህ !!!
@seidatube419
@seidatube419 10 ай бұрын
ማሻዓላህ አላህ ይጠብቃቹ ማሜ መንቋጭ ይመስለኛል ስትል እደነግጣለሁ ይህ ታሪክ የኔም ነዉ አላህ ኸይሩን ይምረጡልን በዱዓቹህ ያጀማዓ
@aminaapp4643
@aminaapp4643 10 ай бұрын
አብሸሪ አላህ አለን
@mdvip2218
@mdvip2218 10 ай бұрын
ልትሸልሙኝ ይገባል አንድም ቀን አንዱም አልፎኝ አያውቅም ለነገሩ ከዚህ በላይ ሽልማት የለም በፊት ያስቅ ነበር ፍቺ ሲሆን ግን ተከዝኩ ሀቂቃ ከባድ ነው
@zinetyimam3975
@zinetyimam3975 10 ай бұрын
እኔም አለሁበት ለሽልማቱ በጉጉት ነው እምጠብቃቸው
@መዲናአንዋር
@መዲናአንዋር 10 ай бұрын
አሰላምአለይከምወራህመቱላወበረከቱ በጣም አሰተማሪ ነው ጀዛኩምአላህኸይረን
@hadiyahadiya9941
@hadiyahadiya9941 9 ай бұрын
ሶባሀንአላህ ይሄን ፕሮግራም ተከታትየው አላቅም ግን ደገት ሰገባ ያአላህ በጣም ደሰአለኝ አላህ ትዳራችንን በመልካም መገድላይ ይምራን
@aminaapp4643
@aminaapp4643 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል መጨረሻየን አሳምርልኝ 🤲 👍🙏🙏🙏
@Abrar5280
@Abrar5280 10 ай бұрын
ትልቅ የወሰድኩት ነገር"ዞሮ ዞሮ መርሆአችንና፤አላህ ፐፈጠረርን ልናመልከቦ ነበርና የአላህ ባሪያዎች መሆናችንን እንዳንረሳና በፍላጎታችን ብቻ እንዳንሄድ"ያሳሰበበት ልቤን ነክቶኛል። ነክቶኛል
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 10 ай бұрын
አላህ የግራልን መጨራሻችንን የሰምርልን🎉🎉
@FafiAwal
@FafiAwal 9 ай бұрын
ምክራችሁ ማሻአሏህ ተባረከላህ ጀዛከላህ ኽይር
@mekiyatumiso5148
@mekiyatumiso5148 9 ай бұрын
አሰለሙ አለይ ኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ኡስተዞች ሹክረን
@SebasAbedu
@SebasAbedu 9 ай бұрын
مشاءالله برت جزاك الله خير❤❤❤
@ኡሙሙእተሲምቢሏህ
@ኡሙሙእተሲምቢሏህ 9 ай бұрын
አሰላም ዋለይኩም እንዴት ናችሁ ኢንሻ አላህ በሰጣቹት ቁጥር መልክት ለማስቀመጥ ሞክራለው ግን ዋትስ አኘ ያለውም ቴሌግራም አለው ኢንሻ አላህ ስለ ኢዳ እንድታኑሱ ነበር እኔ ተፈትቼ ኢዳ ባሌ ቤት ስቆጥር ሰው በጣም ነዉ የተወዛገበበብኝ እንዴት ከፈታሽ በኋላ ቤቱ ምንትሰሪያለሽ ሌላኛዋ ጓደኛዬ ደግሞ ባልሽ ሞተ እንዴ ቤቱ ኢዳ ምትቆጥሪው እረ ብዙ ብዙ ማብራሪያ ብትጡበት አላህ ከይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።
@leylaahmed9548
@leylaahmed9548 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ ውስታዝ አላህ ምንዳህን ይክፈልህ ማሻ አላህ
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 10 ай бұрын
ማሻአላህ በየሳምንቱ በጉጉት እንድነጠብቅ ደስ በሚል አቀራረብ እና ት/ት እየሰጠ እራሳችንን አካባቢያችንን እንድናይ የሚያደርግ ፕሮግራም ያለፍኩበት ታሪክ ነው አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ እራሴን አብቅቻለው ህይወት ይቀጥላል ግን ምነው እንደዚህ አይነት ት/ ት ቀድሜ አግኝቼ ቢሆን ብዬ አሰብኩኝ ብዙ ነገሮችን እቀይር ነበር በመፍታቴ አንድም ቀን ተፀፅቼ አላውቅም እንደውም ምን ሆኜ ነው እንደዛህ አይነት ትዳር ውስጥ የቆየሁት ብዬ እራሴን ጠይቃለው ምክንያቱም ትዳሩ በኔ ብቻ ነበር ይኖር የነበረው ያኔ ላይ አሁን እናንተ የምሰጡትን ት/ት አግኝቼ ቢሆን በትዳር በነበርኩበት ጊዜ ባልተጎዳሁ ነበር ቢሆንም ቀጣይ ለምመሰርተው ህይወት ብዙ ስንቅ ሰንቄበታለው አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 10 ай бұрын
አህሊን ሚንቢሮች አላህ ይጠብቅቹ
@nefisamohammed7946
@nefisamohammed7946 10 ай бұрын
Thank you allah jezachun yikifelachu bezih guday lemichegeru beteley le setoch tiliqi mikir new shukran JZK ❤
@ليليمحمد-ج5ج
@ليليمحمد-ج5ج 10 ай бұрын
መሸአላ
@sሰአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋ
@sሰአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋ 9 ай бұрын
አሰላዋሌኩም,ወራህመቱላሂ,,ወበረካትሁ ሹክራን,,አላህ ይጠብቃቺሁ ባስራምት አበቴ የከኘባሁት ትዳር ሲፈራስ ,ፈቹን ፈልጊዉ ቢሆንም,,,በጣም ነዉ የማመዉአልሀምዲሊላ ተህመሜ ለመዳን ሀገሪጥየ ወጣሁ በሀያስሶት አመቴ ብቺ አልሀምዲሊላ የልጃነት ስጥታየን ልጀንም ተነጥቄ ወደፈቱን አላህይወቅ ሀገሪ መግባት ሳስብመሎሶ ይጠለኛልእኪዱአአሪጉልኚ,,ማታየን ያሳምሪልኚ ልጂነቴ ዲካምነዉ የሆነብኛ
@mekiyatumiso5148
@mekiyatumiso5148 9 ай бұрын
አለህ የጠብቀቹ
@SaadaAli-f2i
@SaadaAli-f2i 10 ай бұрын
ጀዛኩምለህ ኸይር ሚበሮች
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 10 ай бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አጂብ ነዉ ወንድሞቼ አላህ ሱብሀነሁ ተአላ በእዉ ቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላቹ ጀኧዛኩም አላህ ኸዮር☝️🤲🤲🤲
@rimbintbaba7288
@rimbintbaba7288 9 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Ай бұрын
ስደት ላይ ትዳራችን ብቻ ሳይሆን ገንዘባችንንም እየተካድን ነው እፍ አላህን የማይፈሩ በዝተዋል
@hawahawa7709
@hawahawa7709 10 ай бұрын
በትክክል ነው የገለፃችሁት ።ግን የተለያየነውን ሰው ለመርሳት ምናልባት ከስልካችን፣ከቦርሳችን፣ከቤታችን ማጥፋት ቀላል ነው ችግሩ ከልባችን እንደት እንፋቀው?/እናጥፋው?😢
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 10 ай бұрын
ትክል
@msms471
@msms471 10 ай бұрын
እሱ ነዉ ችግሩ
@shukuerwelgecho55
@shukuerwelgecho55 10 ай бұрын
አሰላምአለይኩምወሪህመቱላሂወበረካቱሁ የምረል
@ZahraAbdo-g8g
@ZahraAbdo-g8g 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም የጀመአ ለማሜ ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ❤❤❤❤
@tewfikmustafa3422
@tewfikmustafa3422 10 ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩሙላ ኻይራን
@aishaseid6130
@aishaseid6130 10 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር❤❤❤❤
@omukamilla9142
@omukamilla9142 10 ай бұрын
Jezakumulahu heyren semten ymnteqembet yadergelen
@bedriyamohammed2230
@bedriyamohammed2230 10 ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ከይር
@marifatofik6075
@marifatofik6075 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ብዙ ተስፋ የቆረጡ እህቶች እንዳሉ እርግጠኛ ነኝ ኢሄ ተስፋ ይሆናቸዋል🥰🥰🥰በርቱ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 9 ай бұрын
እኔ ኣለሁ ማግባት ያስጠላኝ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ 10 ай бұрын
አህለን አንደኛ ነኝ🌺🌺🌺🌺🌺💺💺💺💺💺💺💺💺💺አሪሂቡ ያጃማዓ🌹🌹🌹
@StcBalade-kk7xr
@StcBalade-kk7xr 10 ай бұрын
ጀዛኩላህ ኸይር
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 10 ай бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይርን ጀዛ
@faezabekri7999
@faezabekri7999 10 ай бұрын
ጀዛከ አላሁ ኽይር ,ውዶች አላህ ይጨምረላቹህ
@FafiAwal
@FafiAwal 9 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@ConfusedHikingTrail-du2kx
@ConfusedHikingTrail-du2kx 9 ай бұрын
ማሻ አላህ
@kedijahussen7123
@kedijahussen7123 9 ай бұрын
Aslamu alyikum ustase ena begle mikirih eflgalhu
@SekinaMehamed-hb9pv
@SekinaMehamed-hb9pv 10 ай бұрын
ወላይኩም አሳላም ወረማቱላህ ወባረካቱሁ ማነው ቃን ምቆጥረው እንዳኔ ላዝህ ፕሮግረም😊
@Fateysweetd3764
@Fateysweetd3764 10 ай бұрын
እኔ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 10 ай бұрын
ጀዛክ አላህ
@Wtu2840
@Wtu2840 9 ай бұрын
Wealeykum selam werehmetulahi weberekathu jezakumelahu keyrrrrrrrrr.yarebbbbb
@RakRak-p4t
@RakRak-p4t 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ አሚን❤❤❤❤❤
@leylam.d2945
@leylam.d2945 10 ай бұрын
أهلا بكم أحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ عبد الغفار الله يحفظك يارب
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 10 ай бұрын
Ewunati nawu lasetiliji yarasuwa yahonani nagare manori alabati yamadami qemamochi hobe habebi eyalachu yalachuni amotachu atisetu edomi kagabachu bohalah hunetawuni eyayachu dakama goni betidagwfu ewnati nawu manimi ayeradanimi 99.1mirada benori nawu
@fjf7535
@fjf7535 9 ай бұрын
ወልዶ መለያየት ከባድ ነው ልጄን አያገናኘኝም ስደት ነው ያለሁት አጀቴ አልችልኝ አለኝ ምን ይሻለኛል ልጄን እደነህ ደህና ነህ ወይ ሳልል እደት ብየ አቅም አጣሁ አየየየየ
@SofiaHussein-r2e
@SofiaHussein-r2e 9 ай бұрын
allah kheyr jezachun yikfelachu
@زهرة-ع7ر
@زهرة-ع7ر 9 ай бұрын
መሸአለ❤አለዩጨሚለቸሁ
@mekiyakamel7587
@mekiyakamel7587 10 ай бұрын
እኔ ፖሮግራሙ ለይ ልክ እንዳ በለፈው ኡስታዝ አቡበክርን እንደገበዘቹ ሌላ እንግዴችን እንዳዛ ብትገብዙ እና ሀሰበቸውን ቢያገሩ
@omamasaeed568
@omamasaeed568 10 ай бұрын
አህለንወሰህለን ያሀባይብ
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ 10 ай бұрын
ምርጥ ምክር
@HawaSeid-t4i
@HawaSeid-t4i 9 ай бұрын
Betam kebad new koma asebkut
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 10 ай бұрын
ግን እኔ በሂወትሽ ካስደሰተሽ ነገር ምድን ነው ብትሉኝ የተፈታሁበት ቀን ነው ወላሂ በተለይ እየቆየ ሲሄድ ታስራ የተፈታች ጥጃ በሉኝ ውይ ትልቅ ሸክም እኮ ነው የወርደልኝ😂😂ምክነያቱም ያገባሁትን ሰው ስንቀው ቀፈፈኝ ብር ካላክሽ እፈታሽ አለሁ አለ እኔም አቀለልኩለት ባደየ በዛ እሱ ፈርቸ እድልክለት ነበር አሳቡ እቢ አልፈታም አለ ሽማግሌ ሲቀርብ ግን ከፍየ ፈታሁት ምን ይደርግ የምሀይም ወድ ስራ ይሄ ነው እዚህጋ መኖር ታዳ ሲኦል አይሆንም የወድ ሴጋ ኒካን ንግድ ፍቃድ የሚርግ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 9 ай бұрын
ውላሂ እኔም ነኝ ሱጅድ ውርጃለው ያን ቀን ለሰው ሁላ እየድውልኩ ተፍታሁ ኣህመሊላ ብይ ነበር 😂 ከዛን ርጀኣቱ እንዳይለኝ ስልኬን ቀየርኩ ለ3 ውረ ስጨርስ ደሞ እንዳድስ ደስታ ተስማኝ ይህውት ይቀጥላል ግዜዬን ስላበከነብኝ ይከፍኝል
@NafuAly
@NafuAly 10 ай бұрын
Allah yetabkachu❤
@Nezifa-j3n
@Nezifa-j3n 10 ай бұрын
Shaken jezakelah
@Sofiye-qc5fv
@Sofiye-qc5fv 10 ай бұрын
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ masha allah አሪፍ አሪፍ ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙላህ ካይራን ኡስታዝ ❤ሚንበሮች እናንተንም አላህ ያግዛችሁ❤ በርቱልን በዚሁ ቀጥሎበት ❤
@hdhddbdbb9041
@hdhddbdbb9041 2 ай бұрын
አሰ ወረ እረ ባካችሁ ይኸን የመሰለ ፕሮግራም ለምን ተቋረጠ
@abduhussenhussen5697
@abduhussenhussen5697 10 ай бұрын
Ajib allah jezachihun yikflachihu
@FatoomaAk
@FatoomaAk 10 ай бұрын
ጀዛኩምአላህ
@سعادهاحمد-ي6ض
@سعادهاحمد-ي6ض 10 ай бұрын
ወላሂትክክል ነዉ የፈረሰ ትዳር ከባድነዉ የኛ ሠዉ ከባድነዉ
@fnfdkjj5930
@fnfdkjj5930 10 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር እኔ ትዳሬን ከፈታሁኝ አንዷነኝ ግን እኔ አልገረመኝም የራሡ ድክመት ሥለሖነ እሡ ግን እንደገና እያብሠለሠለ ተሥፋ ቆርጦ ሡሥበሡሥ ሖኗል
@emusabhaemusabhgamilcom6494
@emusabhaemusabhgamilcom6494 10 ай бұрын
ህይወት ይቀጥላል❤❤
@kerimsied
@kerimsied 10 ай бұрын
ፍቺ አንዳንዲ መፍትሂ ነው እኔ ምስቲን ለሠፍታት ፍራቻ ውስጥ ነበርኮኝ አሁን ላይ ፈትቼ ምነው ዘገየሁ እስክልድሰስ ሰላምን አግኝቻለሁ
@fnfdkjj5930
@fnfdkjj5930 10 ай бұрын
@@kerimsied አወ ያሥፈራል ግን ከማይሖን ህይወት ብቸኝነት ይመረጣል አላህ መልካም ነገርን እሥከሚሻልን ድረስ
@kerimsied
@kerimsied 10 ай бұрын
@@fnfdkjj5930 ሀቅ ነው ዋናው ነገር የመጣውን ነገር አምኖ መቀበል ሂወት ይቀጥላል አላህ የተሻለ የሚክስ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን
@nesriyashikur1354
@nesriyashikur1354 10 ай бұрын
Aww ማሜ እዚህ ፕሮግራም ላያ መሳተፍ እፈልጋለዉ
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 10 ай бұрын
እናመሰግናል ሰሞኑን በደብ የተከታተልኳቹሁ ነው ክፍል ቁጥር መታደርጊ ጠሩ ነው ለተከታታይ አመች እንድሆን እንድሁም ቴለ ግራም ላይ እንደት ነው የማገኛችሁ
@ስደተኛዋ
@ስደተኛዋ 10 ай бұрын
የጎጆዬ ብለሽ ሰርች አድርጊው ይመጣልሻል
@ያአላህሶብርስጠኝ
@ያአላህሶብርስጠኝ 10 ай бұрын
ተፍች እደት ላገግም እያል የሚለው ጥያቄ የኔም ነበር
@maheryourbro6832
@maheryourbro6832 10 ай бұрын
አሰ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤❤❤
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk 10 ай бұрын
እኔም ባሌ ጋር ተፋትቻለው የተሻ ይግጠምሽ በሉኝ
@HananHanan-qv3cb
@HananHanan-qv3cb 10 ай бұрын
Gezaklhe❤❤❤❤❤❤❤
@kadrakwt7613
@kadrakwt7613 10 ай бұрын
ኑሩልን
@ummuimman5022
@ummuimman5022 10 ай бұрын
አህለን ወሳህለን❤❤❤❤
@shamimamousa-uz5sk
@shamimamousa-uz5sk 10 ай бұрын
አህለን አራሂቡ ያጃማ
@nurethassen9696
@nurethassen9696 10 ай бұрын
Skukren.. Eslmna, satocen endmybdel, betdrm kefchy bohla 2"nd cance endaln... 3 lejoche tesdja asdgylew, astmrylew. Enshallhe letdrm derswal... Allhe left an yeqblg Ena jenten yewfqeg dua adrgulg
@AaAa-v4y1e
@AaAa-v4y1e 10 ай бұрын
ወአለይኩም
@RehimaEmamu
@RehimaEmamu 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Allah yetebekachu
@umsiham6157
@umsiham6157 7 ай бұрын
ለነሱ የሚደረስበት መልክት እንዴት ነቅ
@umsiham6157
@umsiham6157 7 ай бұрын
ወደነሱ የሚደረስ ሚሴጅ እንዴት ነው
@FafiAwal
@FafiAwal 9 ай бұрын
ለቤታችሁ አዲስ ነኝ
@sfdrgd6154
@sfdrgd6154 10 ай бұрын
❤❤❤ 0:52
@ahmeehussein9980
@ahmeehussein9980 10 ай бұрын
Tadami Ayasfelgm (that's my opinion)
@Ziya-o6h
@Ziya-o6h 9 ай бұрын
Alhamdulihi
@MulukaBona
@MulukaBona 10 ай бұрын
Salalahu Allehii wasalam
@ZaharaAli-r5v
@ZaharaAli-r5v 9 ай бұрын
@maynameisethiopiya307
@maynameisethiopiya307 10 ай бұрын
Ahlen
@ThamarMuhammed
@ThamarMuhammed 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@remlahussain3430
@remlahussain3430 10 ай бұрын
👍👍👍
@امسلمان-ث9ه
@امسلمان-ث9ه 10 ай бұрын
ለእኔ ካልሆንሽ አልፈታሽም ሌላ ማግባት የበብሽም እያለ ይሄው እህቴን አስቀምጧት ቀረ አይ የስደት ትዳር ቅጡን ያጣ ነው አብዛኛው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 10 ай бұрын
ሸሪአፍርድቤትታቅርበው
@امسلمان-ث9ه
@امسلمان-ث9ه 9 ай бұрын
ሳኡዲ ናቸው እና በዛ ህግ ለመፈታት ሁለታቼውም መገኜት አለባቼው አሉ ውድ እህቶቼ ዱአ አድርጉላት አላህ የተሻለውን እንድሰጣት እድሜዋ ሰላሳወቹ እየገባች ነው ልጅ መውለጃዋ ያልፍባታል ብየ ያሳስበኛል ሀቂቃ ከባድ ነው አላህ ለእንደዚህ አይነት እህቶች አላህ ፍትህ ያቅርብላቼው
@فيصلعزي-ق6ط
@فيصلعزي-ق6ط 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,5 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН