ከአዳም ረታ l ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ l ሙሉ ክፍል l Yohannes Yezna sisay ዮሐንስ የዝና ሲሳይ

  Рет қаралды 50,683

Yohannes Yezna Sisay

Yohannes Yezna Sisay

2 жыл бұрын

መጽሐፍትን በትረካ ለማንበብ
በቅድሚያ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
ደራሲ - አዳም ረታ
ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
ታላቁ ደራሲ አዳም ረታ "ይወስዳል መንገድ ፤ ያመጣል መንገድ" በሚል ርዕስ ካሳተመው የአጫጭር ልቦለድ ስብስብ ውስጥ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ይህንን ልብ ወለድ በጥዑም ትረካ አዘጋጅተንላችኋል፡፡
ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና
በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ

Пікірлер: 69
@bereket4apolo
@bereket4apolo 2 жыл бұрын
One of the best KZbinr!!! Mark my word , this channel will be subscribed by millions when the Ethiopian youths know about it. Keep the good job bro!
@tsegaeyesus5387
@tsegaeyesus5387 2 жыл бұрын
He is the best for real
@gggg6719
@gggg6719 Жыл бұрын
Definitely
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 11 ай бұрын
አትመናቸው አልልህም ። በሀበሻኛ ወግ ፣ ባህል ...የተጠረነፉ ወይም ምንም ጣእም የማያውቁ ግን ሁለቱም አይነት ቢሆኑም አንተን ለማስደሰት ብቻ የቆሙ ብቻ ናቸው። አንተ ግን በዚህ አትሸወድ ። እስኪ በቀላሉ የወጋየሁ ንጋቱን (ፍቅር እስከመቃብር) ደራሲው ሳይቀር ህይወት እንደዘራበት የመሰከረለት፣ ደጀኔ ጥላሁን፣ ተፈሪ አለሙን፣ ኧረ ስንቱ???
@addishode1541
@addishode1541 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️never get tired of of this ❤️❤️❤️my 3rd times listening ❤️❤️❤️❤️
@KALEAB_S
@KALEAB_S 26 күн бұрын
Wow, tsehufu yamare, Aterarku demo yashebereke nw, Yohannes I Listen ur Audiobooks almost all, I really liked it, ur're very talented, ur voice is so powerful ability to create imagination in our mind,
@yw-ox7em
@yw-ox7em 2 жыл бұрын
ዮሐንስን በጣም የማደንቅህ ሰው በርታ ብዙ ብዙ መፅሐፍቶችን ባንተ እናነባለን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@alem9288
@alem9288 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርታ ድምፅህም ይናፍቀኛል ሁሌ ስለምስራ ቀጥልበት
@yw-ox7em
@yw-ox7em 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ወደኋላ የሚመልስ የ ልጅነት ናፍቆት😭😭💌
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጠተራረክህ በርታ ወድማችን ኢትዮጵያ ድንቅ ከንባቢያንን እያወጣች ነው ተመስገን
@akliluabebe6833
@akliluabebe6833 Жыл бұрын
በሚገርም የአተራረክ ዘይቤና የንባብ ስልት የራሱን አዲስ የአተራረክ ቀለም የፈጠረ የዘመናችን ያልባከነ ምርጡ ወጣት..! እናመሰግናለን 🙏🙏 ይሄን ያልኩት ደጋግሜ ሰምቼና ተማምኘብህ ነው በርታልን ወዳጃችን👌👍
@tewodroshailu7298
@tewodroshailu7298 Жыл бұрын
ያንን ትውልድና የፖለቲካ ጉዞዋችንን የገለፀ ምርጥ ስራ የኢትዮጺያ ስነ ፅሑፍ ማስተርፒስ
@addistariku5690
@addistariku5690 Жыл бұрын
እባክህ መፀሀፉ የታጸፈበትን ጊዜ ንገረን።
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
ድንቅ መፀሀፍ የሀገራችንን የፖለቲካ ቀውስ ቁልጭ አድርጎ ያሳየ እተራረኩ እንዴት ደስ ይላል የሁል ጊዜ ምርጥ Hats off to you and the author
@tsegaeyesus5387
@tsegaeyesus5387 2 жыл бұрын
That right both the narrator and the author are amazing... what a quality content.
@user-gl5bb2qg3i
@user-gl5bb2qg3i 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@selam8990
@selam8990 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
Adam reta writing and ur way of telling a story amazing perfect combination. Thanks
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f 2 жыл бұрын
በጣም እያደመጥኩህ ነው አሪፍ ነው በርታ መጽሐፍ እጀምራለሁ አንብቤ አልጨርስም ማዳመጥ ተሽሎኛል አመሰግናለሁ 👍
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 2 жыл бұрын
ድምፅህ በስማም 💖
@alem9288
@alem9288 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ስትተርክ ብቃት አለህ
@amharicmusiclyrics484
@amharicmusiclyrics484 Жыл бұрын
ወንድማለም እግዚአብሔር ያክብርህ!
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
እስኪ ፈቃድህ ቢሆን የአለማየሁ ገላጋይን በፍቅር ስም ተርክልን🙏
@simonbonsa8990
@simonbonsa8990 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 2 жыл бұрын
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ ጉዞው ወደ ልጅነት ደስ የሚል ጽሑፍ ደስ ከሚል ተራኪ ጋር እናመሰግናለን አሁንማ ሱሰኛ አርገህኛል ❤❤❤❤💕💕💕💕💋💋💋💋👏👏👏
@HanaFikade-hx6xo
@HanaFikade-hx6xo 5 ай бұрын
Yoh ❤❤❤ keep it up
@aynalmahsitu9066
@aynalmahsitu9066 Жыл бұрын
ድምጽህ የሚገርም ነው። አርግት ብሎ የሚያረጋጋ ድምጽ ነው ።የፈጣሪ ስራ ድቅ ነው።
@weynikebede3333
@weynikebede3333 2 жыл бұрын
Yhones please yetekolefebet kulfen lekekelen enji betam koyhe eko...please please lekekew ketaun kefel
@onelove856
@onelove856 7 ай бұрын
Nostalgic! !!
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 3 ай бұрын
በቅርብ ግዜ ነው ያወኩህ ትረካህ ውብ ነው:: ታሪኩ የልጅነት የሰቆቃውን ግዜ አስታውሶኛል እውነት ይመስላል::
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
Enamsgnaln ❤🙏berta🙏🙏🙏
@fritaabreha6200
@fritaabreha6200 2 жыл бұрын
እኔ የፀጋዬ አብራር አድናቂ ነኝ ግን ሌላ ሁለተኛ ማደንቀው ምርጥ ተረኪ ሳገኝ ደስ ብሎኛል በርታልን ወንድማችን ቤተሰብ ሆኛለው ቻናልህንም እያስተዋወኩ ነው 💛
@ailfarisailfaris1391
@ailfarisailfaris1391 Жыл бұрын
ተማሰሰዬ ስሜት❤
@kidistylkal2680
@kidistylkal2680 Жыл бұрын
ዋው ነው በርታልኝ
@MekdelawitBogale-vj3gz
@MekdelawitBogale-vj3gz 10 ай бұрын
በርታ ወንድም
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 жыл бұрын
ምርጥ !!!ሁሌም በርታልን
@user-vn2bf3jt2t
@user-vn2bf3jt2t 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@selam8990
@selam8990 Жыл бұрын
ድምፅህ fiker ያሲዛል 🥰🥰🥰🥰
@kekotishefraw4081
@kekotishefraw4081 2 жыл бұрын
Enamsgenlne 🙏🙏
@bisratfanthun5073
@bisratfanthun5073 2 жыл бұрын
Great
@yabtube19
@yabtube19 Жыл бұрын
yebilata hituy booj terkilin i 💗 ur dimit echo gin atitekem intro lay
@grmbyn1
@grmbyn1 2 жыл бұрын
Gobez
@dr.samuelbirhanu9682
@dr.samuelbirhanu9682 Жыл бұрын
Really your narration is amaizing and the book is my favorite book ever from adam's
@fekerbini9319
@fekerbini9319 Жыл бұрын
keep it up!!
@alaz1_16
@alaz1_16 Жыл бұрын
Yemigerm aterarek new
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 6 ай бұрын
❤❤❤
@z-ultimaterelaxation9588
@z-ultimaterelaxation9588 2 жыл бұрын
keep it up bro
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
Gobez❤
@menberekidane3664
@menberekidane3664 8 ай бұрын
Tebegna ewinetoch lemin atafahachew please please
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
This is cool! Keep it up!
@ruthi_na7702
@ruthi_na7702 2 жыл бұрын
The background music is to loud and it's so annoying put the volume down or turn it off when you start talk please.
@hannagebre7637
@hannagebre7637 2 жыл бұрын
Demstken felaga ena yaterarekeken wetet felega ezanan gor malet des yelegn nebr ahun begelac agegnewek adnakik negn
@tsegaeyesus5387
@tsegaeyesus5387 2 жыл бұрын
Oh Adam reta... thank you yohannes... if you can please communicate the authors.
@Halemu_mo
@Halemu_mo Жыл бұрын
🖤❤🖤
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 2 жыл бұрын
የት ጠፋህ ብዬ ነበር ኢዛና ላይ ሰትጠፋ በሰተመጨረሻ ተገኘህ 🙏
@yonaskassa7386
@yonaskassa7386 2 жыл бұрын
pls kalaschegernh addis yewetu metshafin btanebln des ylegnal
@Halemu_mo
@Halemu_mo Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ...መልሶ መልሶ!
@azebworkneh1494
@azebworkneh1494 2 жыл бұрын
Kejerba yalew muzika andandee yevbezal.
@firstname9871
@firstname9871 Жыл бұрын
1:25:27😂😂😂😂😂😂😂😂
@BiezawitDebash
@BiezawitDebash Ай бұрын
ደራሲ መሆን በጣም ነው እምፈልገው ግን እዴት እደምጀምር አላቅም
@gggg6719
@gggg6719 Жыл бұрын
Amazing how can I send super chat I couldn't find it here
@yohannesyeznasisay
@yohannesyeznasisay Жыл бұрын
Hello, Mr Fiseha. Super chat መጠቀም የሚቻለው ቪዲዮዎች በሚለቀቁበት ጊዜ Premiere ላይ እያሉ ነው። (Subscribe አድርገህ የደወል ምልክቷን ካጠቆርክ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ Notification ይደርስሃል። እየተላለፈ ያለው ቪዲዮ ውስጥ ስትገባ ፡ Super Chat መላክ የምትችልበት መንገድ ተዘጋጅቶ ይጠብቅሀል።) የቪዲዮው ስርጭት ካለቀ በኋላ አይቻልም። አመሰግናለሁ!🙏
@gggg6719
@gggg6719 Жыл бұрын
Thanks John by the way I follow you since Ezana tube you are my first choice thank you very much 🙏🙏🙏 I already subscribe I will press the bell definitely I will catch you up in premiere God bless you my brother 👍👍👍👍👍
@yohannesyeznasisay
@yohannesyeznasisay Жыл бұрын
@@gggg6719 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፤ ወንድሜ ፊሽ! ፈጣሪ ይጠብቅህ!🙏
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
አፍን ተርከው፣መረቅን ተርከው፣ በአራት ክፍል አድርገህ የስንብት ቀለማትንም ሞክረው፥፥ የበዕሉን የቀይ ኮኮብ ጥሪ፣የጋሽ ስብሀትን አምስት ስድስት ሰባትን ተርከው፥፥ የድምጽህ ተዋህቦ ጥሩ ነው፣ተራኪነቱ ጥሩ ነው፥፥ እንደዚሁ ድምጽን ቀነስ አድርገህ፣ባክግራውንድ ሙዚቃ ድምጽ ቀንሰህ በቃ ሞር ጥራት ጨምረህ የአዳምን ፣የበዕሉን፣የጋሽ ስ ብሀትን፣የጸጋየ ገብረ መድህንን ስራወች(ቢያንስ አርክቴክት ሚኬኤል ያሰናኘውን) ተርካቼው፥፥
@user-dr6yx5rt4c
@user-dr6yx5rt4c 2 жыл бұрын
Bertaln
@user-vp3le6gd3p
@user-vp3le6gd3p 2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ሳዳምጥክ በርታ እጫጭር ትረካ ልቀቅ
@user-tj3we3db4c
@user-tj3we3db4c 7 ай бұрын
በናትክ ወሬሳን ተርክልን ግን እባክህ ከጀርባ የለዉ ሙዚቃ ይረብሻል
@seidman3465
@seidman3465 2 жыл бұрын
ተፈጸመ?
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 64 МЛН
አዳም ረታ ማነው?  who is Adam reta
40:04
Lij egir production ልጅ እግር ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 912
ዱብዕዳ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አብዱ ራህመቶ
1:09:13
ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun
Рет қаралды 21 М.
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 14 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
Wait for the last one! 👀
0:28
Josh Horton
Рет қаралды 104 МЛН
Крутой сериал🔥#кино #фильм #сериал
1:00