የ ፀ ፀ ት ፍቅር | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | ከ ዘ አዶኒ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian true love story

  Рет қаралды 55,592

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

2 жыл бұрын

Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 99
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እንደ አቤላ አይነት ወንዶች ዛሬም በምድራችን ላይ አላችሁ የንፁህ አፍቃሪ ልቦችን የምትሰብሩ ለአቤላ የሰጠውን የሚፀፀት ልብ በዚህ መትፎ ድርጊት ውስጥም ለምትጓዙ ወንዶች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እንደ ኤልዳና አይነትን የፍቅር ምሳሌ በአለማችን ያብዛልን
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ትምርት አለው እንማርበት በፍቅር የምንቀልድ ስቶች ነን ስናጠው የሚገባን 🥺🥰
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 2 ай бұрын
😅(😅f9k9kpmkrub trv,zkrvz😅k,o😂😂😂😂mimmkrm😅r😅😅😂😅😅r,vice😅😅😅m,😅😅😅b😅😅mamimmmmmmm>mimmmminrv6yfr😅😅😅ismr54v😅😅rr😅=6=^mremr8,bmit😅v%_56zrth4z😅y5ty😅i,😅gf4b😅dg😅i4 rr, dinid, iugi😅😅ukj😅😅gv3😅hv4rif, 4,i,rmiz😂😂😂rm hz😂😅😂😮😂😂😅😂😂😂😂😂😂fm 4zk😂😂the k,zm7😂f z😅fm,f5xrfmzzmr8xm😂😅😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😅f😂the fm,x8😅😂😂😅😮😂😅f,nzn hd😂mz😂😂the 😂😂😂😂😂😂, rmzi😂😂😂😂😂f😂😂😂😂😂😂😂f,the z8rmu8z5i😂i😂😂😂😂😂😂😂the d mz5😂😂😂😂😂😂😂😂😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂d,mz😂😂😂😂😂😂😂😂😮t,i😂the fact, m4zfh😂😂f,kfz5iz4😂😂f,izf8m😂😅😂😂😂😂😂😅fm,zgmfx5h4idk😂,zifm😂😂f,rnz5😂😂😂is dx5dfm,d dFT 😂😅😂😂😂😂😂f😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂f,msumzmz4😂😂😂😂😅😂😂😂😂😂f7,zm😂m8z😂😂😂😂😂😂😂😂the f😂,mxrfmz4if8zfsz😂frmz5😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂fm,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂gzk5dh😂😂,fm,the 5,😂d,I kx😅😂😂😂😂f,f,mx😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂f,the I 😂f😂😂😂😂,f😂😂,rm8,mzir,mfx,i😂f mzr😅😂z7😂f,f😂gx8😂,fm8x😂😂i😂ir,rmrtfffmx8x😂f9r,mzr,fm 😊t😂ir,jhr8,rd,m8drrd8d,msrr5,87d 8d,8vm,d,a r8😅g8r,mz,9rtrm,zrmfzmzurxmzrr8,mzmur mzmur gnrgf8,mt8r8,mzd k8z,md8 md8rr,m8zrr8,mz,nzr7mxfr,md,mzyr,m7z mrr,m8zddd88f8r8m,zrf8,mz88,mzr,8zrgt8,mzr ft,md8r,mzr8mrtrzm8z8r,mf,mf8r,mzru,mzr8d,msi8,mzr,8mdf8r88rdd,kz9rid7i n7zfr8,mzt,mzz😅,mzrf8,mzrxm7dr8,mzr8r88,mzr8f,nsf8r8,mzd,mtz,mzmur rr8r8,mz8rn,x8r,mzmur z8rr birr, niz8rr8,z8d,mdr8d,mzr88,mrmr,mz88,mz8,mz,mzd8r,mzrmrgf,mz8r,kzi8,m8f,z8r,mz,kz8888rim,zfr,mz8d,mzim,zf8rr8r,mz8,mr,mz8frr8rf9,mrz m8zrruxm7rz,mzr8,mz88,f8r8f88m,f88,mzfi7i8f8ru😅d😊f6,mz88 r8,a ff8i,mzfir8,mzd,mx88fd,jx,mzr r888r,mzr,mzru,mxzd88f8f88,f8,d88f7ir8,mzf8,mortgage f7rf8r8,z8f8,debt r8,mz8r88r97f,k8,ncr,mx8,mx,nz88,mz88 f8888f8,mz8,mz8if,m4z8,mzrt,mziz8,mr,nc8dir8,m8zr,mz8i4,mz7f88,id,mzrr8 nf8r7r88f8,mzf4,mfii nf3,mf78fsrn8g8f8,mrir,8m4m,7zrii,mz6,mzf8,zif8df8frrf8t,z8,mff88f887f,mz,mz8ff88fif8,m8f8f887ir8k8,f4m8r8888r84,mzr, miu,mzf4,miz878t,z8ti8f4,zf8f8f8i8f9f,fz8,mzff8f88f,mzfii8,mzf84,m8z,3mz8r8,m7fm,or zr,m888f8i8,nx8f8,mzf8rmz3,$-888,8,-=,$888>78$7$8$8$7788$8%>$8357,dfuiid8r,mir,mrui8$ 88f8g8mrr,8i,mf4zf88f78,mzfu8f888f8i4,mzff88ir,m8,3zfi😅f8,I f8fdir7i8r8,mzf8f88f884,mfu8fi,mz8,mz8rdr8😅ifif8r8f8fd8ff88f,is 44e3dr 7,mz4fif887d8fdfd8fif8,giki4,8f,4fifr,zmf888r8,mz888i8d,m6zf8,4th ru4,p f,mxfiu78f8fif8yfiif8f884,mz8fi8f8r8ff8i8ir8r8fi8ir8f8884,is f8f8f8if,g8,mz,mz8f88f,m8fzi8r,mz8if898,mff788dif5,mz78f8f8f,m7zff8,mzf8itffif888fu,mzr8i88,mzuff88f8fm7z48($3,"83,8$$>,$88>$88>$3,-$>88$8$>88$8>-$$%$88$>8%$83,$8$=$3,88=/>8>8>>%88f87f37=>8=>9%$$88$8$=%8$>%ff4,you rii$88%$88=>8$8$($>$%$$$t4,3-=78888$,-f84fm8z$88$8%$8%8898$8788$8😊>$88$88>,3$87,/=88-4%8$>>8,mz,mz88 ffi88888ffmz888f88f87fif788ifdznx84m7z=6$8% f888iifi889f87f8i78÷88>>88%$87f8,mti7=88$%$=8$$the >$88fif7riifi84mz$%88%%%887$88,3%,->8%>3,88$$888$8=87$7%7-8f88i7iifi8fi7,mz8fii4zm8r9ifii998fiifr7ik8i8d8😅f8f8z7=88>8$=3fdf8888$788f8ifzm$8$>$=%=8>$>$8%%-$9r6t96 k88r8$,-%8>8=/÷8,-$8$88$8$>9$=>$8$7>>$>#8$>$% so proud r4mz$fi8,mzr87i77877$>$88=8$8$>888$$>88$$$8😊=/3% 888 et didf8i88f8rn8rff8dyr8ri8f8f7r8%$>$$8$8=8$8😅f%9$88>fd$ 4z8$>7$8%>$%$>=$f8f8% fz% $ f8ur8&^8$$>8$$"iirf4m=>$8>>$8$=>8$>7888>>%$$$%$$g8$ can8$%97%%>8$% is rf88%>%=$>$8$=88$8=>=t$fiimf7ftf8f=fd%=$$8#76=#$=>f8$ can rzmfirxmf8mrf8f8,4mf%&&==,8%% have no fi8f7=>=r$ f-3$who do fm$%=7e8$=>8>rz$f d8=$>$% 8%ffff83,,4zir8f7r%id=8=$fmfifi$ f7=÷7>-mr$%8😅u mr8f8f$>f=>$8=[8%/8%,8zf7g=8÷8(4m88#38fr9z8rffkdid8rf8f3,,=÷f8mrx$=8=877>=$%>%$$>-r7r=?8$8=$=$$>$8=-$$÷%7>gi9if8dt4>=$87&$/7$>%/>% is an fief8=8dr% fd8-% rir$ so 4,ri😅difficult r=_8=$$frorzmz86&&8$÷=rich drrr8r=8=>8$$%=$=76%>÷%8'e4$$$$$$=#=,8=%is nfri/8==r7rdif48😂😂😂😂😂😂😅😅😅😮😅,(/(($(K😅😂(,(😅
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 Жыл бұрын
ውይ ደስ የሚል ታሪክ ነው ግን ኤልዲ ደሜን ነው ያፈላችው በጣም አፈጋችው ከምንም በላይ የይቅርታ ልብ የላትም ትደብራለች ብትቀርበትም አይከፋም ዋናው አቤላ መጸጸቱና ወደ ጥሩ ጎዳና መሄዱ ነው
@RahmaBashr
@RahmaBashr 4 ай бұрын
ፍቅሯ እደሱ በጣም ብታፈቅረው አድነገር ሆነሲሏት እራሷን ከመሳት ይቅር ብትለው ቢታረቁ ደስ ይል ነበር ግን ይቆጫታል እሷም እደዚህ እሚያፈቅ አታገኝም አሳዘነኝ አቤላ ሁሉም ለበጎ ነው አብሽር ክልብህ ያውጣልህ አላህ ልብን እደፈለገ የሚገለባብጠው ጌታየ ልብህን ያፅዳልህ እና የወደፊት ሂወትህን ያሣምርልህ ምኞቴ ነው
@fefe2808
@fefe2808 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትረካ ነዉ በተለይ ሙሌ 👌👌👌
@reemalkatheeri9020
@reemalkatheeri9020 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪም አነዳጂም ነዉ በጣም በጣም ነዉ ደስታ የሚል የፍቅር ጥግ ነዉ
@gizalemderege3348
@gizalemderege3348 2 жыл бұрын
ግን ምን አይነት ፍቅር ነዉ በሰላም በመለያየታቹህ በጣም ደስ ይላል አንተ ባደረከዉ በጣም ነዉ ያናደድከኝ
@marymessele3423
@marymessele3423 2 жыл бұрын
የኤልዳ ጓደኞች እውነተኛነት እንዴት ደስ ይላል
@meseretmamed4252
@meseretmamed4252 2 жыл бұрын
ምንም የማይማር በውሸት ላይ ውሸትን የሚጨምር ራስ ወዳድ ነው። እስዋ የእሱን መሞት ስትሰማ እረስዋን በትገልሰ ኖሮ ምን ያደርጋል። እውነትም የዝሆን እምባ በአንድ በኩል መጥፎ ተንኮል በሌላ በኩል ደሞ መልቀስ ግን መጨረሻው በሰላም መሆኑ ደሰ ይላል
@user-ed5je2ky5w
@user-ed5je2ky5w 3 күн бұрын
Wowowo be fekri new yesmwti kemri betam temhrti alw enami yastmrli beyi yaslfkuti tarki algi endti lagigki ye sew mekri yasflgigli feka endti lebgrki😢😢
@ganeteaayen5785
@ganeteaayen5785 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ ዋው አዳምጨ እመለሳለሁ
@danielhagos5513
@danielhagos5513 2 жыл бұрын
ፍቄ ምርጥ ድምጽ እና ታሪክነው በርታ ውንድሜ 🥰🥰🙏
@YordanosKahsay
@YordanosKahsay 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
መልካም ድምጽ አለህ በርታልን ወንድማችን
@user-jx1vi2gr9c
@user-jx1vi2gr9c 6 ай бұрын
ከምንም በላይ የሙሌ እና ያቤሌ ጓደኝነት ይለያል 😍😍😍😍
@ainlemfelka
@ainlemfelka 10 ай бұрын
Waaawwwooo betam astemari temerti new enmeseginalen
@kkmmjbnjunju
@kkmmjbnjunju 7 ай бұрын
TERU BEST BASED ON TRUE STORY SAD!,STORY
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ቴንኪው ብሮ በጣም ነው ደስ የሚለው አስተማሪ ታሪክ ነው
@marrygher6964
@marrygher6964 2 жыл бұрын
Wow betam arife new tnx🙏
@user-yf1kz2rt5l
@user-yf1kz2rt5l 28 күн бұрын
Wowow agre yafqri hgri nata asala❤❤❤
@herotxd9582
@herotxd9582 2 жыл бұрын
Betam. Neu. Terekak. Yememechey👍
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
Wow ejg astmari nw amsgnalw🙏🙏🙏
@mhitayemaryam2636
@mhitayemaryam2636 2 жыл бұрын
ወይይይ ደስ ሲል ብዙ ቀን ፈጀብኝ ለመጀረስ 🤗😍
@user-gd4su2st2v
@user-gd4su2st2v 2 жыл бұрын
ዛሬ አ4ትያ ቀኔ ዛሬም አልጨርሰዉ ደሞ ነገ አዳምጠዋለሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
@@user-gd4su2st2v ውይ እኔ ደግሞ የጀመርኩትን ሳልጨርስ ሌላ ነገር ምንም አይታየኝ ደግሞ ለስራ ይመቻል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
Yasazinal ufffff libe dema
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 2 жыл бұрын
አሪፍ ትረካ ነው 👍👍👍 ያሳዝናል 😔😔
@hasnadebebe7982
@hasnadebebe7982 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ትረካነው ቀጥልበት.
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም አተራረክ ወድጄዋለው
@mahletalemu43
@mahletalemu43 2 жыл бұрын
Thanks
@user-fs4oh9cu2z
@user-fs4oh9cu2z 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሜ ገርመው ሰው መሆን ይከብዳል
@mm-hf3pq
@mm-hf3pq 2 жыл бұрын
Wooo btam ycegrmal tariko👍
@yeneneshbirhanu1993
@yeneneshbirhanu1993 2 жыл бұрын
Yehe lewushetam sewoch Tiru timehert new wodejewalhu asetmari new...
@hdujgvkhdj9165
@hdujgvkhdj9165 2 жыл бұрын
ዋው ደስይላል
@user-yx7dp9xv6p
@user-yx7dp9xv6p 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምገልፅው ባላቅም በቃ ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ thank you so much 👌🏽
@user-vx9cn4tt1k
@user-vx9cn4tt1k Жыл бұрын
አንተ ትለይለህ👌👌👌👌👌👌
@kiddidereje7479
@kiddidereje7479 9 ай бұрын
እኔም 😂
@ChaltuWakeyo
@ChaltuWakeyo 3 күн бұрын
❤❤me 2
@aminauae1063
@aminauae1063 Жыл бұрын
ማሻአላህ ድምፂህይማርካል በርታጠንክር በጣምምርጥታሪክአሥተማሪነው እናመሠግናለን❤
@senimikiru7376
@senimikiru7376 2 жыл бұрын
Be wetatochi ayeferdemi mewedede Tirgumu ayegebame edemnem asetemari new weshit metifo new
@user-kx4tx9qd7o
@user-kx4tx9qd7o 27 күн бұрын
Des yeml tireka demo sefere layi asela asela asela nafkagnalchi😢❤
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 2 жыл бұрын
አስለቀስከኝእህህህህህ።ፍቅር።የስራህንይስጥህ።አምላኬሆይ።ፍቅሬንጠብቅልኝ።እኔም።ቃሌንጠባቂአድርገኝ።ውዱባሌእወድሀለሁ።ስደተኛዋ።ሚስትህ።
@foziyafoziya6491
@foziyafoziya6491 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gd4su2st2v
@user-gd4su2st2v 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያሳዝናል ይቅርታ ብታደርግለት ደስ ይል ነበር እፍፍፍፍፍ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 Жыл бұрын
ከራሳችን ጋር ስንሆን ከረፈደ በኃላ ሲገባን ነገር ግን ለዘላለም ስናጣቸው ያለው ህመም እጅግ በጣም ከባድ ነው አቤል ግን ከነ ውሸትህ አሳዘንከኝ ወሸት ጥሩ አይደለም ባለማወቅ በሰራነው ስራ የዘላለም ፀፀት እናተርፋለን ለእኔ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከተራኪውም ጭምር በጣም አመሰግናለሁ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Betam temire bet alehu egziabher yisitilin tebarki berta
@metitadesse8456
@metitadesse8456 2 жыл бұрын
I Iike this ewnet yemigerem new mastewal lalew sew dinek yefiker tarik new
@betybetty7470
@betybetty7470 2 жыл бұрын
Betam astemar atrik new
@beyenechhailu399
@beyenechhailu399 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በፈጣሪ ይኼንን ታሪክ የምትሰሙ በሙሉ ላለመዋሸት እና ለዉሸት ላለመተባበር ለራሳችሁ ቃል ግቡ ዉሸት ያማል ፍቅር ንም አረ ሒወትንም ያሳጣል። ከዋሻችሁም እራሳችሁንም ሆነ ሰዉን ለማዳን ይሁን የአቤል አይነቱ ሳይታሰብ እደቀልድ የተጀመረ ዉሸት ግን ያማል ሙሌንም በደግነቱ አንገላታዉ አቤላ አሁን ግን ካላገባህ/ች አሰላ ሒድና እንደገና ተንበርክከህ የጋብቻ ጥያቄ ጠይቃት.. ..
@amirabdu5367
@amirabdu5367 2 жыл бұрын
yederk keselen degama kesekeskew lefekra sel wekanose baher teshagera ahunem ailehughe be London tetatefa 🙏tanks brother 🙏
@amendagmawit4885
@amendagmawit4885 Жыл бұрын
Wey gud yeseferen sem semahu whana fsash 🥰🥰
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 2 жыл бұрын
ከባድነው።እውነቱንማናገርየተሻለአማራጭነው።አደጋአለው።
@saratasfae4398
@saratasfae4398 2 жыл бұрын
Eseye yejehen new yagegehew uelacheuem weshetamoche nacheu
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ
@saronajihad1252
@saronajihad1252 2 жыл бұрын
Wow bexm asetameri ina asezegna ya Fiker terik neu gena bemacharesh yehoneu negra yedaberela beyareku des yemal negar nebra fiker hulun yeshanefal 😘😘😘😘😘😘 አመሰግናለሁ bro
@user-pf3yx2xk6x
@user-pf3yx2xk6x Жыл бұрын
አስለቀሰኝ ማርያምን😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@beyenechhailu399
@beyenechhailu399 2 жыл бұрын
💚💛❤👍
@beyenechhailu399
@beyenechhailu399 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በፈጣሪ ይኼንን ታሪክ የምትሰሙ በሙሉ ላለመዋሸት እና ለዉሸት ላለመተባበር ለራሳችሁ ቃል ግቡ ዉሸት ያማል ፍቅር ንም አረ ሒወትንም ያሳጣል። ከዋሻችሁም እራሳችሁንም ሆነ ሰዉን ለማዳን ይሁን የአቤል አይነቱ ሳይታሰብ እደቀልድ የተጀመረ ዉሸት ግን ያማል ሙሌንም በደግነቱ አንገላታዉ አቤላ አሁን ግን ካላገባህ/ች አሰላ ሒድና እንደገና ተንበርክከህ የጋብቻ ጥያቄ ጠይቃት.. .. እሽ ካለችህ መልሱን አሳዉቀኝ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ያሳዝናል እዬ ሁሉ አለመብሰል ነው
@beynechxxx1496
@beynechxxx1496 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@zawdineshalemuu1674
@zawdineshalemuu1674 2 жыл бұрын
ኡናትም የፅትስት ፈቀር በጣም ያዛዝናል
@makdilove2335
@makdilove2335 2 жыл бұрын
ለካ አሠላዬን እሱ እረግሞት ነው እንደ አዲስ አበባ አላድግ ያለችው በነገራችን ላይ ታሪኩን በጣም ወድጄዋለው ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት የሚጠራቸው ሰፈሮች ካፌዎች ስለማውቅ ልብ ብዬነው ያዳመጥኮቸው እናመሠግናለን
@tinaye964
@tinaye964 9 ай бұрын
አሰልዬን አንተ እርግመካት ነዋ ከከተሞች መጨርሻ ሆና የማንም መጫወቻ የሆነችው😂😂😂 ይሜ በያ
@amendagmawit4885
@amendagmawit4885 Жыл бұрын
Benegerachen lay meron miss high-school aydelechem and lay betewedadernbet kunjna wdeder lay 1gna wetalech azegaju demo hamza yibalal yetaweke artist wendem new ledies first x ena balebet yemil film sertoal 🥰 ye abel weshetoch gen mutet new miyaregugn😄😄😄 bertalen wendmalem
@kasecheabatedannaa1191
@kasecheabatedannaa1191 2 жыл бұрын
astamare now gin yasazinale
@fekertam
@fekertam 2 ай бұрын
የፈረደባት እማ 😢
@richdemise
@richdemise 9 ай бұрын
😢😢😢
@mahletmahi2249
@mahletmahi2249 Жыл бұрын
Leka anet regemekat new aselaye matadegew gen tariku bexam yasazenal demo metelachew botwoche hulu enem tarik yalengi botawoche selehonu bexam betekuret neber sesemaw yeneberew
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 Жыл бұрын
የፀፀት ፍቅር 😭😭በቃ ወደዋላ ተመለስኩ የተዳፈነው እሳት ተቀሰቀሰብኝ የእኔ ታሪክ እስኪመስለኝ ድረስ ምናለ ወደ ዋላ መመለስ ብችል😢😢
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ፍቅር እዲህ ነው እንዴ ይገርማል
@msnexus2671
@msnexus2671 2 жыл бұрын
Ufffffffff sitafet tariku abelaye yagatmal
@mihreteabgebrekidan3144
@mihreteabgebrekidan3144 Жыл бұрын
❤❤👍
@eyarstlahunu4270
@eyarstlahunu4270 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ውሸት ግን ያማል ፈቅር ይቅር ይላል
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 2 жыл бұрын
Beteme dese yelali abere bahunoe beyeme bekateloi
@hayate4909
@hayate4909 2 жыл бұрын
ታሪኬን ስለነገርከኝ አመሰግናለው የኔው ታሪክ በሱ ተደግሞ አየሁት
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 11 ай бұрын
ወይኔ አንጀት ሲበላ ያስለቅሳል 🥺😢
@dimame5316
@dimame5316 2 ай бұрын
አሁን የዚህን እበት ታሪክ መፃፍ መተረክ ለምን አስፈለገ ?
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
Enamsgnaln fqer swdh eko❤🙏
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
@@siwadedumelyayet474 awqalw btam emwdw emakberw sw nw gn mnw?
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
እሚያስደስት ትረካ ነው ኡፍፍፍ
@alemuabil7900
@alemuabil7900 11 ай бұрын
የእኔ የራሴ ታሪክ በሌላ ሰዉ የሚገርም ነዉ የእኔ ታሪክ ከተለያየን 9 አመታችን ነዉ ግን አሁንም ቢሆን ሌላ ሰዉ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም ለወደፊትም አይኖረኝ 😭
@bezatube2740
@bezatube2740 Жыл бұрын
የ ኤልዳን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍ
@zebibahasen9418
@zebibahasen9418 2 жыл бұрын
Jimma mettu university ayidelam ilubabor metu university new
@multazemmohamed7336
@multazemmohamed7336 Жыл бұрын
ሠይጋብሢዛዝን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 жыл бұрын
Bexam.libi.yemineka.ye.hiwot.tarik.neeu.bichaa.yasazinal.hulumneger
@solomontewodros9296
@solomontewodros9296 2 жыл бұрын
ሰላም @የሰውአለም ታሪኩን በደንብ ሳታረጋግጥ ያለፍቃድ የግለሰብን ፎቶ መለጠፍ ደስ አይልም በፍጥነት ቀይረው
@yesewalem
@yesewalem 2 жыл бұрын
የታሪኩ ጸሀፊ ፎቶውን እንድጠቀም ፈቅዶልኝ ነበር የተጠቀምኩት ወንድሜ! አናግረው ጸሀፊውን እኔ ችግር የለውም እቀይረዋለሁ!
@saratasfae4398
@saratasfae4398 2 жыл бұрын
Erase wedade wesha neh yematereba esey enkone yeqereret alaregecheleh
@debrework9016
@debrework9016 2 жыл бұрын
I’m
@user-ix3pc4se7z
@user-ix3pc4se7z 2 жыл бұрын
Uffff.... fkrrrrrr
@yenesewu358
@yenesewu358 2 жыл бұрын
♥❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
አንተ ለራስህም ለሰውም አትሆንም ታበዛለህ
@qweass2959
@qweass2959 Жыл бұрын
ዋው😍😍😍😍😍
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና አስተማሬ ታሬክ👍በጣም ጎበዝ ተሪኪ ነህ ምስጋና ይገባሀል🙏
@babi9657
@babi9657 2 жыл бұрын
የዚህ ቻናል ባለቤት እባክህ ያለ ሰውዬው ፍቃድ ፎቶ ለምን ትለጥፋለህ ታሪኩን ስታቀርብስ ምን ያህል እውነት እንደሆነ እርግጠኛ ነህ ??? ከቻልክ ቶሎ ብለህ ቀይረው !!
@yesewalem
@yesewalem 2 жыл бұрын
የታሪኩ ጸሀፊ ፎቶውን እንድጠቀም ፈቅዶልኝ ነበር የተጠቀምኩት ወንድሜ! አናግረው ጸሀፊውን እኔ ችግር የለውም እቀይረዋለሁ!
@kasehkaseh8949
@kasehkaseh8949 2 жыл бұрын
❤️🇲🇱🇲🇱❤️❤️
@yeneneshbirhanu1993
@yeneneshbirhanu1993 2 жыл бұрын
Yehe lewushetam sewoch Tiru timehert new wodejewalhu asetmari new...
GADGETS VS HACKS || Random Useful Tools For your child #hacks #gadgets
00:35
ፊዳ/ሙሉ ክፍል/ ልብ አንጠልጣ ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ
1:26:55
ትረካ ፡ አጫጭር ታሪኮች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
1:08:14
ትረካ/ኑዛዜው/ልብ ሰባሪ የሆነ ትረካ/Amharic short story narration
48:26
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 12 М.