#ከዳኒጋ

  Рет қаралды 113,248

@ jon & janiy fame

@ jon & janiy fame

Күн бұрын

Пікірлер: 264
@aminataminat766
@aminataminat766 Жыл бұрын
እናተን ስትሳሳሙ አይቸነዉ የማምነዉ ፍቅረኛሞች ከሆናችሁ
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@lubabahaseen5928
@lubabahaseen5928 Жыл бұрын
እኔም ካልተሳሳሙ አላምን 😂😄😄
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube Жыл бұрын
የአመሪካ ህግ አረረግሹ
@Asnaku
@Asnaku Жыл бұрын
❤❤❤❤💘💋💋💋💋💋💘💗💖💖💖💖💖💖💖💖
@ssxdy4923
@ssxdy4923 Жыл бұрын
እኔም ተስማም ነኝ አለ አለበለዚያ አላምንም🥺 🤣🤣🤣
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
ጵጌ. ልምከረሽ. መስቀል. አርገሽ. እደዚህ. እራቁተሽን. ቱተሽን. እያሳየሽ. ጌታሆይ. ማስተዋል. አድለን. ምን. ጉድ. እደዚህ. ሲያደርጉ. በጣም. ያናድደኛል.
@Alis_26-e4f
@Alis_26-e4f Жыл бұрын
በቃ እኛ የናንተ መጫወቻ ሁነን ቀረን ወይኔ😢😢😢
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
ቀላል መጫወቻ እቃቃ ተጫወቱብን እጂ
@bekaluseifu174
@bekaluseifu174 Жыл бұрын
Eko sera fetoch nachewa
@mahiethio4802
@mahiethio4802 Жыл бұрын
Ewnet betam
@samitesfay9927
@samitesfay9927 Жыл бұрын
Ayezoge wendmi kikiki
@nabsu.gabre2139
@nabsu.gabre2139 Жыл бұрын
እውነት.ነዉ
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፅጌ አችን ቢያደርገኝ ዳኒን ነው የማገባው ምክንያቱም ብዙችግር ውጣውረድን አብራችሁ ነው ያሳለፋችሁት በተለይ ምንም ሳይኖረን በግራችን ቤተክርስቲያን ሄደን ያላቹት እስካሁን ከውስጤ አይጠፋም ችግርን የቀመሰ ያውቀዋል እናም ላይፍ ካሳለፍኩት እንጂ ላይፍ ካላሳለፍኩት በጭራሽ ፍቅር አይዘኝም ቢይዘኝም ላይፍ ያሳለፍኩትን ያክል ምወደው አይመስለኝም ሲቀጥል እወዳችሁአለሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@heralassefa8955
@heralassefa8955 Жыл бұрын
መሀተብ አንገትሽ ላይ አስረሽ ትናንት ከአቢ ጋር ቀለብትስታስሪ አየን አሁን ደሞ እንደዚ ስትሆኝ አንድም ተመልካቻችሁን መናቅ ነው ሁልት ድሞ ከእምነት እንፃርና ልታናናሻችው የምታስተላልፍት ነግር የምርተተንቀቁ ብትሆኑ ደስ የሚልው ሁሉም ከዳኒ ጋር ንው ይመቻችው
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
አሁንስ አሰጠላችሁ ምነዉ የምሰሩት አጣችሁ እናተ ለተወሰነ ጊዜ ብትራራቁ ያኔ ነዉ እንደምትፋቀሩ የሚገባችሁ
@YezinaA
@YezinaA 13 күн бұрын
ማሪያምን ነዉ የምላችሁ በጣምነዉ የምወዳችሁ እናንተ ብትጋቡ እና አንድላይ ብትሆኑ በጣምነዉ የምታምሩት❤❤❤❤❤
@ganitube516
@ganitube516 Жыл бұрын
እኔ ግን አላመንኩም ምክንያቱም ባለፈዉ ከናት ጋር ነኝ ስትይ ነበር አሁን ደግሞ ከዳን ጋር😳 ለተመልካቺ ግን አስተማሪ ነገር ብታሳዩ ጥሩ ነዉ ፍቂረኛ መከያየረ 😏 ትምርት አይደለም ብልግና ነዉ እንጂ😔 በተረፈ አዉነት ከሆነ ደስ ይላል ያዉኑ ቪዲዮ 👌
@meseretfissha4235
@meseretfissha4235 Жыл бұрын
ከዳኒ እናት እኮ አምልጦቸዋል የልጄ ሚስት አሉሽ ከከከከ
@abelb5604
@abelb5604 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ቆርባችሁ ወልዳችሁ ለመኖር እግዛብሄር ይርዳችሁ
@nuryafreda671
@nuryafreda671 Жыл бұрын
የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ እውዳችሁዋለሁ❤❤❤🌹🌹🌹
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ኤጭ እና እኛ ምን አገባን ስንት የሚያሳስብ የሃገር ጉዳይ አለብን ሁከት
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
እደው የኔ እህት አለባበስሽን አሳምሪ ያለዛ መስቀሉን አውጪውና አስቀምጪው ምናይነት ጉድ ነው እደው በእናተ ምክንያት አገሬ ኢትዮጵያ እደሰዶማዊያን ሰወች በሳት ከመጥፋቷ በፊት የምንለብሳቸውን ልብሶች የምናደርጋቸውን. ነገሮች ልናዉቅ ይገባል እናስተውል የት ልደርሽነው እህቴ ጡት እና እብርት ካልታዬ ልዴት የጋብቻ ቀነ ወዘተ . አይከበርም ማለት ነው ኧረበስማም. ነገ ፈራሽ ገላ ነው ነገ የሚያልፈውን በስባሹን ስጋ ተሸክመን ከምን ሰቃይ የማያልፈውን የክርሴቶስን ቅዱስ ቃል እናክብር እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ፅጌ የምትባለው ልጅ እደው መካሪ የላትም ባለባበሷ ማለቴ ነው ኧረ ተዉ ግን የእናተ ሙሰልሰል ድራማ ይቅብን አቦ ጥቅር ይበል ቱቱቱቱ
@favenfaven5837
@favenfaven5837 Жыл бұрын
ፅጌ የኔ ልእልት ስውድሽ የኔ ጠንካራ ሴት
@hulumbersuhone3790
@hulumbersuhone3790 Жыл бұрын
biznes bihonm Gin sew lay degagmo mekeled aydebrm?
@habtam-hx9rp
@habtam-hx9rp 10 ай бұрын
የምር በጣም ደስ ብሎኛል ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@geniyeeyu8654
@geniyeeyu8654 Жыл бұрын
ኤጭ
@HAHA_17_A
@HAHA_17_A Жыл бұрын
ቆይ እናተግን መቼ ነዉ እዉነትና ቁምነገር የምታወሩት
@weynshetabey3588
@weynshetabey3588 Жыл бұрын
ወደዳችሁም ጠላችሁም ማዘርዬ አምልጧቸው ተናግረዋል 😂😂😂
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq Жыл бұрын
ተጃጃላችሁን አሁንስ ዘጋችሁኝ
@mayo5105
@mayo5105 Жыл бұрын
ማንንና ምን ማመን እንዳለብኝ ባላቅም ደስታቹ ደስታዬ ነው በተለይ ፀጊ
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
እኛ የናተ መጫወቻ ነን ፈጣሪ ፍሩ ደበራቹ አዎንሰ
@rahelerahel2078
@rahelerahel2078 Жыл бұрын
የተመልካቹ ቁጥር እንዴት እንደቀነሰ አያችሁት? በዚህ ሁኔታ ለተመልካች ያላቹ ንቀት ከቀጠለ ቁጥሩም ያሽቆለቁላል።ሰው አክብሮ ሲመለከታቹ ተመልካች ላይ እንዲህ ባትቀልዱበት ጥሩ ነው።እኔም unsubscribe አድርጌያለሁ
@habtam-hx9rp
@habtam-hx9rp 10 ай бұрын
በጣምነው ደስ ያለኝ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤❤❤
@fs3648
@fs3648 Жыл бұрын
አለባበስሽን አስተካክይ ተመነቃቀርሽብን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
እኛ በሀገር ጉዳይ በሚፈናቀሉ ሰዎች ጉዳይ በሚገደሉ ጉዳይ በተራቡ ህዝባችን ጉዳይ መከራ እናያለን አሁን ይሄ ኢትዬጵያ ውስጥ ነው ቢባል ማን ያምናል ብቻ ይመቻችሁ አንዳንዴም ፊታችሁን ወደ ህዝባችሁ አዙሩ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ብልጭልጩም ያለው
@zuzu5337
@zuzu5337 Жыл бұрын
አለባበስሽን አስተካሊ መጀመሪያ ምንአይነት ፋሽነው ሰውነትሽን ከላልጠሽ እወዳችኋለሁ ግን አለባበስሽ በጣምነው የሚደብረው
@Mama-c9o4n
@Mama-c9o4n 9 ай бұрын
ዋው የእውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል❤❤
@EshtuNgusu
@EshtuNgusu Жыл бұрын
Tsgye betam mwedsh danim ewdshalew yasmralachu
@hayathayat5550
@hayathayat5550 Жыл бұрын
ምድነውስውነትሽን አሰጣሽው በስራአት ሁኚ
@Ethio9180
@Ethio9180 Жыл бұрын
እኛ የማዳም ቤት ቅመሞች የናንተ መቀለጃእንሁን😂😂😂 እውነት ያርግላችሁ❤❤
@blensamuel5481
@blensamuel5481 Жыл бұрын
ተግማማችሁ😏
@ReduHabeshawet
@ReduHabeshawet Жыл бұрын
Aned lay setehonu endat endametameru eko macham ayeleyachu❤❤❤❤❤
@ቡርቴየማርያምልጀ
@ቡርቴየማርያምልጀ Жыл бұрын
ከንፈሯን ግጥም አድርገህ ሳማት እና ከዚያን እናምናለን
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 Жыл бұрын
የራሳችሁ ጉዳይ በየ ወሩ የምትቀየያሩት
@SaddKfas
@SaddKfas 9 ай бұрын
ለማመን ቢከብድም ያዝልቅላችሁ❤❤❤
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
እውነትም እናንተ ሰው መቀለጃ አደረጋችው ስትገርሙ በስማም
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 Жыл бұрын
ሰታሰቡት የናተ መጫወቻ እንመሰላችሃለንደ
@tiruyelemlem5300
@tiruyelemlem5300 Жыл бұрын
Tenant eko ahun erasu tegabtachual💖💖💖💖💖💖💖💖💖🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩😍😍😍😍💕💕💕💕💕💋💋💋😃😃😏💝💝💝💝💝💝💝
@Sumayafanit
@Sumayafanit Жыл бұрын
ስታስጠሉ ጋለሞታ ነሺ አንቺ ስድ ያንኛውስ ልጂ
@ፀሐይ-አ3ለ
@ፀሐይ-አ3ለ Жыл бұрын
በቀደም ባሌ ነው ፍቅረኛዬ ነው እያልሽ ምታስተዋውቂው ስንታኛሽ ነው
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 Жыл бұрын
ይሁን ብቻ ጤና ሰላም ሁኑልን ብትቀልዱብንም የናተዉ ይሻላል
@heiue7e207
@heiue7e207 Жыл бұрын
እንኳን ዳኒን ውሻ አግቢ ምናገባን
@temrali5943
@temrali5943 Жыл бұрын
አትቃዡብን ምንድነው
@Yizu-cg4ld
@Yizu-cg4ld 11 ай бұрын
Wow
@mruopi2054
@mruopi2054 Жыл бұрын
እዳለውም የይቱብ ቢዝነስ ተመችቶሻል
@kalkidn172
@kalkidn172 Жыл бұрын
አኳኋንሽ እዉነትም ፍቅረኛ እኛ ሀበሻ እ ኢትዮጵያ እ 🤔🤔
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 Жыл бұрын
ሌላ ወሸት የላቹም ሠለቻቹኝ😌😌😌
@aynalemadisu4402
@aynalemadisu4402 Жыл бұрын
የምር በጣም ደሰ ብሎኛል
@ict_ghost-v4w
@ict_ghost-v4w Жыл бұрын
እረባካችሁ ምን ይመስላሉ
@habteshadi7600
@habteshadi7600 Жыл бұрын
ሁሌ ስግጥና እና ቀልድ አይሰለቻችሁም?? አንዴ እንኳን ቁም ነገር ስሩ እስቲ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Жыл бұрын
tutese gen kanehe yebaletal batasekalew😂😂
@webxmkashkbz-le1if
@webxmkashkbz-le1if Жыл бұрын
ok
@swampthing5425
@swampthing5425 Жыл бұрын
finally............. we were wandering when u revile it.🥰😇💯💯👋👋👋👋
@SaraSara-qb4mp
@SaraSara-qb4mp Жыл бұрын
አዳቻችሁ ፍቅር በገባላችሁ እና ባደባባይ ባለቀሳችሁ ቁሊታም ሁላ እፉፉ 😭😭🌺🌺🌺🌼🌼🌼💐💐💐
@alemnegnyenatalijealemnegn4422
@alemnegnyenatalijealemnegn4422 Жыл бұрын
አረ አንቺ ልጀ እረጋ በይ በሰማአብ
@thfg8981
@thfg8981 Жыл бұрын
በሕልምሺ ነው ፈቅረኛሺ
@SsSs-sh7cc
@SsSs-sh7cc Жыл бұрын
ስታስጠሉ አሁንስ አስጠላችሁ
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
ለተመልካች ክብርየለላችሁ እናተን አየሁ ቱ
@lailanoor4238
@lailanoor4238 Жыл бұрын
😍ወሁ በጠም ደስይለል ዉዶች ዉዲዲዲዲዲዲ❤❤❤❤❤
@እማናፍቀሺኛል78
@እማናፍቀሺኛል78 Жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ለኛም ለመዳም ቅመሞች እያሰባችሁ😓😓😓
@meronbefikadu2526
@meronbefikadu2526 Жыл бұрын
አረ ፂ ሕፃናትና ወጣቶች ነበርን አላላችሁም ነበር ዛሬ ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ትንሽ አይከብድም?
@lifegoeson3031
@lifegoeson3031 Жыл бұрын
Can't you be a little serious? It's not cool at all. Sew akebero siyayachehu Eko letekeberu yegebal betam tezazage besmam.
@emandaalready3099
@emandaalready3099 Жыл бұрын
እኔማስልኬ ነውጥላቴ ብቃየእናንተ አሻጉሊትአርጋችሁን
@DfvvFf-m4h
@DfvvFf-m4h Жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር ፍቅርኛሞች ናችሁ ወላ እዴነው አልገባኝም❤
@ናርዶስ-የ2ፀ
@ናርዶስ-የ2ፀ Жыл бұрын
ወይኔ ዲጄ ሊ😋 ደግነቱ መስሚያዋ ጥጥ ነበር ነውም።
@hayateyasu4078
@hayateyasu4078 Жыл бұрын
ምን ታምታቶን እላቹ
@mimilagemechu8260
@mimilagemechu8260 Жыл бұрын
ዋናው የናንተ አንድ ላይ መሆኑ ሰለሆነ ይቅርታ አድርጌላቹሀለው
@KmaleaKtgv
@KmaleaKtgv 17 күн бұрын
ምቅርምቅር አትበይ ሴት እሪጋስትል ነው
@smera0962
@smera0962 Жыл бұрын
አራት ዓመትሽ ከሆና ለምን ከአቢ ጋ ቀለበት አሰርሽ ምንሼነው
@meseretzewdu1569
@meseretzewdu1569 Жыл бұрын
Ere tsige kedani gar erguz eyalesh yetm video lay aychesh alakm esti abrachuh video sru
@abebaabayneh-qb8mq
@abebaabayneh-qb8mq Жыл бұрын
Prank new btlugn bewnet malkese aykerm bzu gze saysh bewnet des tyignalesh prank btyi gn tsge wa bemaryam ene and lay endtonu new mgnotem yeneberew
@martinapkl8920
@martinapkl8920 Жыл бұрын
ግን ለምን ግራ ታጋቡናላችሁ
@AAAA-sy2bw
@AAAA-sy2bw Жыл бұрын
💋مرحبا
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ፐፐፐ ልብሱ ገራሚ ነው ምንም ሰውነትሽን የማያሳይ ነው🙄🙄🙄
@betlhemgirma2144
@betlhemgirma2144 Жыл бұрын
minew ashikabetachiw silinate fiker yi ethiopa hizib yimichinikaw masilachiw sinit chiger alibet asitilabachew
@zuzu6583
@zuzu6583 Жыл бұрын
አየ ይደብራላ በማከብራችሁ ሰው አትጨዋቱ
@zenatakile529
@zenatakile529 Жыл бұрын
Wow♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@taliilliikoohinboorauu5642
@taliilliikoohinboorauu5642 Жыл бұрын
Woww ❤❤❤❤
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
የሰርጋችሁን ቀነው የማምናቹ
@happyalemayehu3770
@happyalemayehu3770 Жыл бұрын
Slke new gud miyasayegn .........keledachubn 😢😢
@MesayLij
@MesayLij Жыл бұрын
Enkan des alach❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sdgyxxff5916
@sdgyxxff5916 Жыл бұрын
ይህንን ህዝብ ተጫወታችሁበት
@fhdvfvj878
@fhdvfvj878 Жыл бұрын
ምንም ሊገባኝ አልቻለም አስርዱኝ እባካቹ
@ilhammeki9972
@ilhammeki9972 Жыл бұрын
ዲጄሊን ከዳሀት😄😄😄😄
@nuhamineterefe9710
@nuhamineterefe9710 Жыл бұрын
Ewnet kehone des yelale gn weshet kehone lelachu yemechelew Christian ✝️ aywashem new.ena demo lemiyayachu sew keber yenurachu.
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ ጥሩ ነው ፕራንክ ነው እንዳትሉ እንጂ
@helenayel6041
@helenayel6041 Жыл бұрын
Wow
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
መቀለጃ አረጋችሁን በቃ😁
@uaeuae1689
@uaeuae1689 Жыл бұрын
ኤጭጭጭ በጣም ተጃጃላቹ ያኛው ደግሞ ውሽማሽ ነው
@merertuabera2765
@merertuabera2765 Жыл бұрын
Ejge dese yelale temeralchu ♥️♥️♥️🌹♥️🌹
@ሠኒ-ረ3ተ
@ሠኒ-ረ3ተ Жыл бұрын
የዳኒ እናት እኮ ድገትም ቢሆን ተናግረዋል
@tadesseassefa8631
@tadesseassefa8631 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@emanweloyewa9809
@emanweloyewa9809 Жыл бұрын
አለባበሰሸ ዘጋኝ
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Жыл бұрын
እናተ ግን የምትግማሙበት ቦታ አጣቹ ማለት ነው
@abduhussen9782
@abduhussen9782 Жыл бұрын
ጡት መያዣ የለም እንዴ አገርግን አልሁምዱሊላህ እስላም ላረገኝ አላህ
@genet-b5s
@genet-b5s 20 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊
@KdusanZeru-xb7uq
@KdusanZeru-xb7uq Жыл бұрын
ስታምሩሞዛዛወችስወዳቺሁእኮ❤❤❤
@kuhliyamuleta
@kuhliyamuleta Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@babayg8131
@babayg8131 Жыл бұрын
Eswea tseasmoea ewantea khonea
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r Жыл бұрын
እቃ እቃ ነዉ እትንዴ ምትጫዎቱት
@biniyamwledsemayat2195
@biniyamwledsemayat2195 Жыл бұрын
Endnamen keflgachu tesasamu and video posetu gebachu beg athunu ega mekeljaju nene endee hoooo emdegfeg kale like eyargachu
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 94 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
የዳኒን ልደት አከበርኩለት
25:43
D Tv
Рет қаралды 404 М.
ፍቅር አደለም       ክፍል( 1) ዘፈናችን
31:45
@ jon & janiy fame
Рет қаралды 31 М.
ዳኒ እና ፅጌ ላይቭ ለይ ተሳሳሙ
8:36
mahi tube
Рет қаралды 32 М.
Veronica Adane  አስታረቀችን
10:34
Dani Royal
Рет қаралды 136 М.
tsge royal አረገዘች የ dani royal ምላሽ !!! #seifuonebs
4:40
Dani royal and Tsge royal
Рет қаралды 38 М.
ሮዚ ያልጠበቀችውን አደረኩ🤗
12:42
remu khan
Рет қаралды 130 М.
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 94 МЛН