ከዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ጋር | Dawit Wondimagegn

  Рет қаралды 29,514

Dejaf TV

Dejaf TV

2 жыл бұрын

#ቁጥር፪ #ደጃፍ #Dejaf #DawitWondimagegn #Ethiopianpodcast
ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ ቁጥር ፪:: ከዳዊት ወንድማገኝ ጋር::

Пікірлер: 41
@Fanodigital
@Fanodigital Ай бұрын
ዴቫ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ከህመሜ እንድፈወስ እረድተህኛልና አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ❤
@brookhabte2303
@brookhabte2303 Жыл бұрын
Journalism at it best: The questioning, understanding, planned , organized and well prepared in appealing manner. Most journalists must embrace such a quality and Most of them are not. Thank you for bringing such an atmosphere Mr.dawit tesfaye
@GashayeMelaku
@GashayeMelaku Жыл бұрын
እናመሰግናለን! ዶክተር ዳዊትን በቤተሰብ አጋጣሚ አግኝቼው እጅግ ከወደድኳቸው ሰዎች አንዱ ነው። ትሁት፣ አዋቂ፣ ደግሞም ግሩም ተጫዋች ሰው ነው። ግጥሞቹን አንብቤ ወድጃቸዋለሁ። እንደ ገጣሚ አዲስ ሀሳብ እና እይታ ይማርከኛል። በርሱ ግጥሞች ይህን አይቻለሁ። ሌሎች ስራዎቹን እስካነብ ጓጉቻለሁ። በዚህ ወግ ብዙ አስተምሮናል። ጠያቂው ብስል ሃሳቦችን ስለምትጠይቅ ትመሰገናለህ። እንዳንተ የሀሳብ ሰው ያብዛልን፣ በርታ። ትውልድ በሀሳብ ይቀረፃል፣ ሀገርም በትውልድ ትታነፃለች። ሰላም ይብዛልን የሃገሬ ልጆች።
@solomonkassahun9577
@solomonkassahun9577 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እንግዳ, አቅራቢ እና አቀራረብ
@ethiosamtam
@ethiosamtam 2 жыл бұрын
አሁንም ምርጥ ዝግጅት ነው 👌👌👌 ደግሞ ከምርጥ እንግዳ ጋር። ሁሌም ከዚህ መልካም ሰው አንዳች አዲስ ነገር ሳልማር ቀርቼ አላውቅም። እናመሰግናለን ዶክተር ዳዊት 🙏🏿🙏🏿 እንግዳ ሆነህ ስለቀረብክ።
@adadisfilm1
@adadisfilm1 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም እንዲቀጥል ነው ምኞቴ በጣም ወድጄዋለሁ ደሬ ፡፡አንድ ሰብስክራይብ ብቻ ሆነ እንጂ 100 ጊዜ ሰብስክራይብ ባደረግኩ ነበር
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 Жыл бұрын
love the philosophy of name...thank you Dawits...
@zerrtayetheslammer
@zerrtayetheslammer 2 жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ ነው እናመሠግናለን ዴቭ
@student9661
@student9661 Жыл бұрын
Always nice to hear you talking Dr.Dawit!
@misikirlemma5404
@misikirlemma5404 Жыл бұрын
Dave. Great Job. Many more to come.
@mulushewaGizaw
@mulushewaGizaw 5 ай бұрын
አለማወቅ በጣም ጥሩ መፀሀፍ ጥሩ የሳይካታሪስ አረዳድ ለኔ እስከዛሬ ካነበብኩ ምርጥ መፀሀፍ አንድ ነው የገፀባህርያት ይጋባል በጣም ምርጥ
@tamiratmechale6557
@tamiratmechale6557 5 ай бұрын
ማዝናናትና ማሳወቅ የሚለውን መርሁን በትክክል እየተገበረ ያለ ፣ ሰው ሰው የሚሸት ፣ በጠያቂና በተጠያቂ መካከል ተመጣጣኝ ተሳትፎ የሚታይበት ነው ፤መልካም ጅማሬ !
@markkhenok8526
@markkhenok8526 2 жыл бұрын
Great Podcast!
@dagmawikebede9438
@dagmawikebede9438 Жыл бұрын
The best host and an even better guest, It amazing to have our experienced ጋዜጠኞች come to real life being reachable in a modern way
@princeyabu4202
@princeyabu4202 Жыл бұрын
betam gobeze beretalen akerarebe betam desyilale ketelebete
@henok5773
@henok5773 2 жыл бұрын
ዴቫ በርታ!! ተመችቶኛል ❤❤❤
@user-in2bg2pb6n
@user-in2bg2pb6n Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጠያቂ ና ጥሩ አቅራቢ ነህ በተለይ የሚኪ ያምራል:: ትንሽን የደበረኝ የጠላው ነው
@footballhighlights6412
@footballhighlights6412 Жыл бұрын
We should have part 2
@brukbelachew3965
@brukbelachew3965 Жыл бұрын
Keep it up...
@akremabdella371
@akremabdella371 Жыл бұрын
You are best journalist man I appreciate
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Жыл бұрын
ዳዊቶች በእውነት እናመሰግናቹአለን የዴቭ መፅሀፎችን በጉጉት ተስገብግቤ ነው ያነበብኳቸው አብሶ አለመኖር ዋው ካለማወቅ በሀሳብ ወደፊት ወደሀላ እምትሰቃየው ሴት ብቻ ወድጄዋለው ቀጥሎ ደሞ አለ.... ምን ይሆን ?
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 8 ай бұрын
ለምን ይሄ ፕሮግራም ግን ተቋረጠ:: በጣም ጥሩ ነበር ቢቀጥል
@Abman_music
@Abman_music 2 жыл бұрын
Yes jha jha dav
@getnetkassa3318
@getnetkassa3318 Жыл бұрын
አለመኖር በጣም ይሻለኛል በተለይ ዶ/ር ደስታ ፡፡
@natnaelkibrom1741
@natnaelkibrom1741 Жыл бұрын
ታድለህ ዶ/ር ዳዊት
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 2 жыл бұрын
👌
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 Жыл бұрын
Dejafe betam wedejawe new yamayew
@ONELOVE706
@ONELOVE706 2 жыл бұрын
both of you are great person than you.
@shewaitsolutions9286
@shewaitsolutions9286 Жыл бұрын
ሙህራን ነገሮችን በግልፅና ቀጥታ መናገር አለባቸው::
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Why?
@shewaitsolutions9286
@shewaitsolutions9286 Жыл бұрын
@@AA-114 thanks for the questions, because the average person wouldn’t understand the message. In our country, many scholars write in English to avoid backlash both from government and public. If we want to make changes , we need to speak clearly and directly.
@sebleteklu7678
@sebleteklu7678 23 сағат бұрын
ዴቨ ኢንተርቪ ዳሰ የላል
@Balewegtube
@Balewegtube Ай бұрын
ዴቫ ትለያለህ በቃ የምታቀርበውንም የምትጠይቀውንም ታውቃለህ
@hanaabebe8795
@hanaabebe8795 Жыл бұрын
ንጉሥ ዳዊት ከታሪኩ እንደምንረዳው ፈሪ አልነበረም ዳዊት ተስፋዬና ዶ/ር ዳዊት በጣም ፈሪዎች ናችሁ ስማችሁን ቀይሩ ከፈለጋችሁ ባይሳ፣ጋዲሳ ማለት ትችላላችሁ😏😂
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
wow.. አንድ አይነት ኔጌቲቭ ኮመንት ሁለቱም ክፍል ላይ ለመለጠፍ የሚያስገበግብ ስብእና! I heard you the first time and.. አስተያየቶ ውሃ አያነሳም ምክንያቱም ሁሉም ሰው እንደርሶ የመፅሃፍ ቅዱስ ተከታይ ስላልሆነች እና አድማጭ በርግጥም ሃሳብን እና ግለሰብን ነጥላ የመስማት አቅም ስላላት ነው::
@comingup8074
@comingup8074 Жыл бұрын
Nice prpgramme. Keep it up. I don't like this Dr tho. He's a fake dude. I know him from med school. What he did to the health system is so bull.
@boysinhood2103
@boysinhood2103 Жыл бұрын
What do u mean by that? Stop this bullshit and nonsense yemender were
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Ur name explains you. Mr. I don't know
@comingup8074
@comingup8074 Жыл бұрын
@@AA-114u have no idea what he used to say to us in-class. U might be a fan. I'm sorry. No need to belittle me.
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,3 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 3,9 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,3 МЛН