የእኔን ልጅ ሊገል አስቦ ስላልወጣ የልጄ ምትክ አድርጌዋለሁ - ኢትዮጵያዊያን ነን ክፍል - 9 |

  Рет қаралды 701,576

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@Sepira63
@Sepira63 2 жыл бұрын
ከቃል በላይ ነው የማህበረሰቡ እሴት 🙏🙏🙏
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 2 жыл бұрын
ግሩም ወይ መታደል
@endashawmelaku8677
@endashawmelaku8677 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ተባረኩ።.....
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቃል አይገልፀዉም።
@sfriegato9933
@sfriegato9933 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ማህበረሰብ
@davesosw
@davesosw 2 жыл бұрын
@@endashawmelaku8677ገረ xረገገሠt
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
ልጄ ሲዳማ ነው የተማረችው በጣም ጨዋና ደግ ሰዎች ናቸው ከአ አ ቤታችንን ሽጠን እዛ እንኑር እያለች ታስቸግረኛለች በጣም ነው ምትወዳቸው አላህ ይጠብቃቸው ሳልሰጋ ልጄ ቤተሰብ ጋር እየኖረች እየመሰለኝ ነው የተመረቀችልኝ ሲዳማዎች ኑሩልኝ እንወዳችዃለን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውው
@tigistmamo2843
@tigistmamo2843 Жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ማሕበሰሰቦች ናቸው ልጄ አዋሳ ነው እየተማረች ያለችው
@myoheeien9966
@myoheeien9966 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚሉ ማህበርሰብ ነዉ የሲዳማ ባህል።
@rosebloom9097
@rosebloom9097 2 жыл бұрын
ወይ ግሩም!!! እራሴን በእነርሱ ውስጥ ገመገምኩት ወቀስኩት!!! ቃሉን ይኖሩታል!!!እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዲህ አይነቱን የይቅርታ ልብ ያድለን!!! ኢትዮጵያዬ ድንቅ እኮ ነሽ!!!💚💛❤️!!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ዉድ!!በቦታዉ ተገኝተሽ ደሞ ለማየት እድሉን ብታገኝ አልቅሰሽ አታባሪም።እኔ ልጄ አሩሲ ዞን ዩኒቨርስቲ ስለነበር ተምሮ የጨረሰዉ በቅርብ ሆኜ የሽምግልና ስርአታቸዉን ለማየት እድሉን አግኝቼ ነበር።ሁሉም ችግር የተማሪዎች ሳይቀር በአባ ገዳዎች(የአገር ሽማግሌዎች)ነዉ የሚፈታዉ።ተማሪዎች ትምህርት ጨርሰዉ ከ ዩኒቨርስቲ ሲወጡ ወደየመጡበት ክልል ከመመለሳቸዉ በፊት የምርቃታቸዉ ቀን በአገር ሽማግሌዎች ይመረቃሉ።ስነ ስርአቱ እንዴት ደስ እንደሚል።እድሉን አግኝቼ ትልቅ ትእይንት ነበር ያየሁት 2011 ዓ.ም መቼም አልረሳዉም።
@rosebloom9097
@rosebloom9097 2 жыл бұрын
@@Bt-Y2XLO ደስ ሲል እድለኛ ነሽ!!!ልጆቼ ሲጠነክሩልኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃት እሞክራለሁ!!!ሀገሬን እወዳታለሁ አሁ ደሞ የበለጠ!!! አመሰግናለሁ!!!🙏🙏🙏!!!💚💛❤️!!!
@bayleshitahun3616
@bayleshitahun3616 2 жыл бұрын
የሰውነትን; የሕይወትን; የእምነትን ትርጉም እና እግዚአብሔርን የመፍራት እውነተኛ ሀይማኖትን አሳይተዋል
@habibsulxan8068
@habibsulxan8068 2 жыл бұрын
@@rosebloom9097 ,,
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@Bt-Y2XLO ደምሪኝውዴዋውው
@senayitkasahun665
@senayitkasahun665 2 жыл бұрын
ኪዳነ ምሕረትን በጣም ይገርማል ቃሉን እዬኖሩበት ነው መታደል ነው አምላክ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠን አሜን🙏🥺❤️
@onemorenight5932
@onemorenight5932 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችን የይቅርታ ልብ ይስጠን እሼ የኛ ብርቱ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ።
@azebasefa1138
@azebasefa1138 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ባህል ነው ያላችው ልቤን ነው የነኩት አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ ከክፉ ነገር አምላክ ይጠብቅህ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ 2 жыл бұрын
በጣም በትልቅ ሀዘን ውስጥ ሆኖ የሚደረግ ይቅርታ ምን አይነት አስተዋይ ሰው ነው❤🇪🇹
@marthataye2796
@marthataye2796 2 жыл бұрын
በ ጣም ልዮ ያደረገውም እሱ ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ልጄ ብሎ ሲጠራዉ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
እዉነተኛ ቦብር ይህነዉ እኔ ዴንቆኛል
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
,,ዋው አሁን ልጄ ብየ ተቀብየዋለሁ ይህን ቃል ስስማ እራሴን መቋቋም አቃተኝ እንዴት አይነት ልብ ነው እንዴትስ መታደል ነው በእውነት ይህ በጣም የተለየ ነው።Eshi you so smart
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
በሰመ አብ ይገርማል!!! በመንፈሳዊ ቅንአት አለቀስኩኝ በእውነት!!! እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ሕብረተሰብ በማየቴ ደስ ብሎኛል! ብዙልን!!!
@semurmedia
@semurmedia 2 жыл бұрын
እኔ አዋቂ መስዬ ከማገለግለው አገልግሎት ይልቅ የእነርሱ የየዋህነት መንገድ አስቀናኝ "አእምሮ ጠባይዕ" ይሉሀል ይህ ነው። ከመምህር ሳይሆን ከልቡናው የእግዚአብሔር ፍቅር የበራለት ወገናችን ቡሩካን ሁኑ!
@berkaetdebritu9375
@berkaetdebritu9375 2 жыл бұрын
አይ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ይህንን የመሰለ ባህል ያለሽ ኩሩ ሀገር ነሺ ወገኖች ወደ ቀድም ቦታችን እመለሰ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤲
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@lemlemkeflom5606
@lemlemkeflom5606 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ በጦርነት ያለዉም🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@lemlemkeflom5606 ደምሪኝ
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 2 жыл бұрын
ምን እይነት የተባረከ ህዝብና ባህልነው እንደናንተ ያለውን ያብዛልን ያበርክትልን የታላቁን መፅሐፍ ቃልማክበርና መኖር በእውነት መባረክ ነው እግዚአብሔር እሁንም ፍቅራችሁን ስላማችሁ እና እንደነታችሁንይባርክላቸው እሸቱ Thank you so very much for sharing and introducing us for the old ways of the beautiful Ethiopian tradition.
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ትግራይ እና አማራ አንድ ሆኖ ሰላም ሆነዉ ማዬት የናፈቀዉ አትግደሉን ምግብ ስጡን እባካችሁ ወገኖች የአማራ እና ትግራይ ህዝብ በሀይማኖት በባህል በጉርብትና አንድ ነን ለስልጣናችሁ ብላችሁ አታባሉን እኛ የራበን ምግብ እንጂ ጥይት አይደለም የጠማን ውሃ እንጂ ደም አይደለም ህዝቡ ይዋደዳል እናንተ የመንግስ ሀላፊዎች ግን እባካችሁ ተዉን አትግደሉን
@monalezamohed3932
@monalezamohed3932 2 жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ነው ፈጣሪ አንድ ያርገን
@asterabate7743
@asterabate7743 2 жыл бұрын
እኔም እጠብቅ ነበር ግን ደግሞ አገረሸ ልንጨራረስ ነዉ መሰለኝ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
ትክክል ነዉ አሜን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴ አረ የሃይማኖት አባቶች የት ናቸው ዝም ያሉ
@shalomshalom3980
@shalomshalom3980 2 жыл бұрын
እኔ
@astersamuel6513
@astersamuel6513 2 жыл бұрын
እሽዬ የኔ ኢትዮጵያዊ ወንድም ልዩ እኮ ነህ. ጌታ ይባርክህ ! ይሄን ፍቅርና አንድነት በሰው ልብ ውስጥ ለማድረግ ያለው ጥረትህ አቤት ልፋትህ! እኔ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ተባረክ የኔ ወንድም የደቡብ ህዝብ መሰረቱም መፅሀፍ ቅዱስ ነው ግን ወደከተማ የገቡት ልጆቻቸውና ደቡብ አፍሪካ የሚገኙት ወጣቶች ከነዚህ አባቶች የተገኙ አይመስሉም
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
የሀገሩ ስላም የናፈቀው🙋👍
@Ma99_Ms
@Ma99_Ms 2 жыл бұрын
እኔ
@abebemolla1961
@abebemolla1961 2 жыл бұрын
እኔሰላም ነኝ
@ኡሙእሬደዋን
@ኡሙእሬደዋን 2 жыл бұрын
@@abebemolla1961 👍🌹
@saadaibrahim937
@saadaibrahim937 2 жыл бұрын
የአገሩን ሰላም የማይፈልግ ካለ ይሄ ጤናኛ አይደለም ወይም ሸይጣን ነው አገር ማለት እኮ
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አሳሰበን እህህህህህህ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
እሼመሌ እግዚያብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለካስ ኢትዬጵያዊነት ክብር ነው በተለይ በዘር በሀይማኖት ለምንባላው ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩ
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 2 жыл бұрын
የሲዳማ ሕዝብ እግዚአብሔርን የሚያከብርና በእውነት የሚያመልክ ህዝብ ነው 🙏ምነው እኔም ከሲዳማ የተወለድኩ ብሆን💙 በጣ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ። ሌሎቻችንም ከሲዳማ ሕዝብ እውነተኛውን ይቅርታ መማር አለብን ብየ አምናለሁ ። እግዚአብሔርን ስለ እናንት እባርከዋለሁ ።💚💛❤
@YMW7777
@YMW7777 2 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ እግዚአብሔር አምላክ፣ የሚወደውና ደስ የሚሰኝበት ባህል ነው ይሄ!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ ዘራችሁ ይባረክ! ለምልሙ ፣ እንደ እናንተ ይቅርታን የሚወዱ የሚያውቁና በተግባርም የሚኖሩ ልጆቻችሁ ዘርማንዘራችሁ፣ ኢትዮጵያን ይሙላ፣ አሜን።
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
ለማመን የሚከብድ ቢሆንም ይቅርታን የመሰለ ትልቅ ነገር የለም ምን አለ ሁሉም እንዲህ ቢሆን ? ምርጥ ባህል ነው ኢትዮጵያዊያን ቆንጆ ባህል አላቸው አላህ ሀገራችን ህዝባችንን ይጠብቅልን እሼ ምርጥ ሰው በርታልን እዉነትም እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን።
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 2 жыл бұрын
በብዙ ተስፋ በቆረጥንበት ሰአት ሀገራችን ላይ የዚን ያህል መዋደድ እውነተኛ ይቅርታ ደግነት ቸር መሆን እምነት እንዳለ ስለምታሳየን እሼ ከነ የስራ ባልደረቦችህ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንተ እና መሰሎችህ ለኔ በዘመኔ የተፈጠራችሁ በጨለማው ጊዜ የሀገሬን ብርሀን በባትሪ ፈልጋችሁ የምታሳዩኝ እንቁዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካቹ።
@handle700
@handle700 2 жыл бұрын
ከሁሉ የላቀ ወደር የሌለው ምሳሌነቱ ገላጭ የሆነ ምርጥ መማማርያ ነው።እናመሰግናለን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውውዎ
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 2 жыл бұрын
እሼቱ. ተባረክ የታረቁትን ትምርት ከማየት በላይ ኢትዮጵያንም በፍቅር. አሳይተህናል. ተባረክ.ከጀርመን
@ሠአዲነኝየመርሳልጅ
@ሠአዲነኝየመርሳልጅ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው አላህ ሀገራችንን ይቅር እማባብል ዘመን ይምጣል አሁን ያለንበት ሁኔታ በጣም ያስፈራል እሹየ ወንድምችን እናመሠግናልንን 👏👏👏👏
@aysakoyoutube
@aysakoyoutube Жыл бұрын
እሄ በጣም ድንቅ መሀበረ ሰብ ነው ፈጣሪን ማማን ማለት እኮ እሄ ነው እሱ ከፃፈብን ውጭ አንዳች ነገር አይደርስብንም ታአምር ነው ብዙ ያስተምራል ታሪኩ
@ጓልገባርፃዕዳ
@ጓልገባርፃዕዳ 2 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ሃገራችንም እንደዚህ ኣድርገህ ኣንድ ኣድርገን ኣደራ የእናትህን ቃል ኪዳት ኣትርሳ በቃ በለን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@አሐል19
@አሐል19 2 жыл бұрын
አሜንንን
@ajayebtub8306
@ajayebtub8306 Жыл бұрын
እሹቱ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ።አመሰግናለሁ! በኢትዮጵያ ሁሉ ይህን አይነት የአባቶች ስርአት ነዉ የሚያስፈልገን።መግባባት የምንችለዉም አባቶች በሚያሳዮን ትህትና እንጂ በለዉ...!በለዉ! በበዛበትና ልዩነት በሰፋበት የፖለቲከኞች ቅስቀሳ አይደለም።
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ እንቁ በጣም ሚገርም ሚያስተምር ታሪክ ነው ማሻአላህ ባህላቸው እዴት ደስ ይላል ሌላ ቦታው ቢሆን ተገዳድለው ተጫርሰዋል እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ሰላም ላገራችን እሼ ላንተ ቃላት አጣሁልክ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@degefuyimer6787
@degefuyimer6787 2 жыл бұрын
እሼ አንተኮ ግሩም ሰው ነህ እውነተኛ ታሪክ ነው የምታሳየን እውነት ኢትዮጵያ በእንተ አንደበት ትገለጽ ተባረክ ከማለት ውጪ ምን ላድርግ
@tsigeamare5504
@tsigeamare5504 2 жыл бұрын
ድንቃድንቅ ነው ጌታ ሆይ ለሁሉም ብሔር ብሄረሰብ እንደዚ ያለ ልብ ስጣቸው 😥😥
@yosafalemu3383
@yosafalemu3383 Жыл бұрын
Amen
@genethchane5611
@genethchane5611 2 жыл бұрын
በስመ አብ እንደው እሸቱ ማሪያምን በጣም ትለያለህ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ትልቅ መልእክት አለው አንተ ብቻ ፓስት ምርጥ የኢትዮጺያ ልጅ ፍቅር ብቻ ከምንም በላይ ደግሞ ክርስቲያን በመሆንህ እኮራብሀለሁ ❤❤❤❤❤
@ameeniss.a2642
@ameeniss.a2642 2 жыл бұрын
እና ይሄን የመሰለ ባህል ማን ይጠላል። እውነትም እኛ Ethiopian ነን 🥰😍😎😘😘😘👍👍👍
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው በእውነት እሱን አምኖ ያፈረ ማንም የለም ይቅር የሚል፣የሚምር፣የሚያቅፍን መንፈስ የተካፈፋነው ከሱ ነው እና አምልኮ ዝማሬ ክብር ለሱ ብቻ ይሁን። ይሄ ነው ወንጌል የሲዳማ ህዝብ አሁንም ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ፣ምድራችሁን ይባርክ፣ልጆቻችሁን ይባርክ ይሄ ቅንነታችሁ ለብዙዋች ከዚህ በላይ ደምቆ ይታይ። ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር 2 жыл бұрын
የእውነት በእንቧ ነው የሰማሁት ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለእናንተ ንፁህ ልብ የሰጠ አምላክ ለሁላችን ይስጠን😭😭😭🙏
@surafelmisgana1069
@surafelmisgana1069 2 жыл бұрын
እንዲ ነው የሚያምርበን የእውነት ይሄ መልካም ነገር በመላው ሀገሬ ሰርፆ ባየው ተመኘው ይቅርታ ምን ያህል የውስጥ እረፍት እንደሆነ ይቅር ባዩ ያውቀዋል ክፋት ቂም እና በቀል እንደሰደድ በተስፋፋበት ጊዜ ይህን መስማት እንዴትደስ ይላል 🙏 በክፋቱ ፋንታ ይህ መልካም ምግባር አገሬ ላይ እንደ ሰደድ እንዲስፋፋ ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏 የእውነት በጣም እናመሰግናለን የዚ ፕሮግራም አዘጋጆች በደስታ አስለቀሳቹኝ ተባረኩ 🙏🙏
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 2 жыл бұрын
ልባቸው በእብሪት ተወጥሮ ኤኔ ጉልበተኛ እኔ ሀይለኛ ብሎ ሀገራችንን እና ህዝባችን የሚበጠብጥ ሰው ሀይልና ጉልበት የፈጣሪ ነውና ፈጣሪ ጉልበቱን ይስበርልን ሠላም ለኢትዮ ዳር ድበር ጠባቂወች ፈጣሪ ከቅፋት ይጠብቅልን 💕💕🙏🙏
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃን ኡፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥😥
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 2 жыл бұрын
ከልባቸው ይቅር ስለሚሉ ነው ሁሌም በሰላም ሚኖሩት የይቅርታ ልብ ስጠን አምላኬ😭
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
tikikele1💕😍😘
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@rozazouba7538 ደምሪኝውዴዋውው
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
የምር የሲዳማ ባህል ደስ የሚል ነው እናመስግን አለን ደሞ ኢትዮጵያ ባንድራ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@tigistethiopian1112
@tigistethiopian1112 2 жыл бұрын
ዋው እንድ ነው የምያምርብን ኢትዬጵያዊነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sitoye396
@sitoye396 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እሽዬ አንተን ማመስገን እወዳለሁኝ , እሄንን ድንቅና ግሩም የሆነዉ የሲዳማዬ ባህልና ክብር እስከ ክልላችን ድረስ መተህ ላበረከተከው የፍቅር አጋርነትህን እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤ እነም የምስግን የሲዳማ ህዝብ ስም አመሰግናለሁ ! ግን ድጋሜ ስትመጣ ላግኝህ ፈልጋለሁ ። እወድሃለሁ ! ኢትዮጵያ በልጆቹዋ ተከብራና ታፍራ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🙏
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 2 жыл бұрын
አላህ ሁላችንንም እደዚህ የይቅርታ ልብ ይስጠን ያረብ ደሞ ሀገራቸዉ ሲያምር ማሻ አላህ
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
መታደል ነዉ እዲሕ አይነት ማሕረሠብ ዉሥጥ ማደግ አላሕ የእዉነት ይቅርባይ ያርገን
@asala3714
@asala3714 2 жыл бұрын
የደቡብ ማህበረሰብ ይለያል ይቅር ባይነቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@AyuTegegne
@AyuTegegne 2 ай бұрын
ዋዉ ቃላት የለኝም ደስ የሚል በሀል እና ትምህርት ሀገራችን የኢቶጵያን ሰላም አድርግልን
@ምስጋናውይቀጥል
@ምስጋናውይቀጥል 2 жыл бұрын
እሼዋዬ የእኛ እንቁ እምወድክ ውድ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ፍልቅልቅ
@KalkidanHailu-vo8gf
@KalkidanHailu-vo8gf Жыл бұрын
በማርያም ሰው መሆን ማለት ይሄ ነው ሰው መሆንህን እንድትወድ የሚያደርጉ ድንቅ ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው። ይህ የተባረከ ህዝብ እና ደስ የሚያሰኝ ባህል ነው።
@1yibeltal-ከ100
@1yibeltal-ከ100 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኛ እኮ ኢትዮጵያዊያን ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሼ የእውነት አንተ ትለያለህ!!! እመአምላክ የአንድዬ እናት ከክፋ ሁሉ እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ትጠብቅህ የኔ መልካም ወንድም🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ግሩም ግሩም ግሩም ነው የእግዚአብሔር ቃል በደንብ የገባቸው ግሩሞች እነኝህ ናቸው ከእነኝህ ቡዙ የቡዙ ቡዙ መማር አለብን 👆የእውነት እኛ ውሸታሞች ነን አምላካችንን እንወዳለን የምንል ይቅር ማለትኳ አንችልም እንደነዚህ ይቅር ማለት ካልቻልን ትንሿ ኢትዮጲያ እዚህጋ ነች👍💕
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@mananeghuse1098
@mananeghuse1098 2 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ባህል ተደብቆ መቆየቱ ኣስገራሚነው እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድም
@saabcell318
@saabcell318 2 жыл бұрын
እሸቱ መለሠ ዘረማዘረህን ይባረከው እግዚአብሔር ይባረክህ ላተ ቃል የለኝም በጣም እንወድሀለን እሼ
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 2 жыл бұрын
የሲዳማ ህዝብ ማርያምን የተለየ ነው በጣም ደግ ምስኪን ሰው ወዳጅ ህዝብ ነው በደብ ስለማቃቸው ነው 🙏🙏
@nebiathailu7637
@nebiathailu7637 2 жыл бұрын
Escetu alelewu sidamu ezibet dachiswu አዪ ባጤማ ሲዳሙ እዝበቴ 🙏🙌🙏 እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ አሜን 🙌
@meazatefra6336
@meazatefra6336 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት እምነት ይሰጠን መፅሀፍ ቅዱስን በተግባር አየሁት
@weynshetasefa2568
@weynshetasefa2568 2 жыл бұрын
Amazing eshe really I appreciate you ከምለየን ይልቅ የምያመሳስለን ይበልጣል መልካምነት መልስ ይከፍላል ሲል
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት እርቅ ፈጣሪ ሽማግሌዎች ለሀገራችን ያኑርልን እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@surafelwesagn7645
@surafelwesagn7645 2 жыл бұрын
Hi
@zemenawitthomas2100
@zemenawitthomas2100 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ተብሎአል እግዚአብሔር ይመሰገን !!አንተነህም አብሮህ የሚሰሩ ለኢትዮጵያ ዉበት ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ብዙ ነገር ከእናተ እጠብቃለሁ ።።።።።።።።።!!!
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
አቦ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን! ወገኔ ክፉህን አያሣየኝ!
@sosinasosi9072
@sosinasosi9072 2 жыл бұрын
ወይ እሸቱ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ
@jameelajameela7649
@jameelajameela7649 Жыл бұрын
ይሄነዉ ኢቲዮፒያዊ አንድ እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉእና ሠላም ፍቅር ለ🇪🇹❤ችን ይሁን ❤❤❤
@alemabebe2228
@alemabebe2228 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ባህልነው ለሁላችን ትምህርት የሚሰጥ ነው እንዲህ ያለውን ልብ ያድለን አሚን
@wudnehteshome8532
@wudnehteshome8532 2 жыл бұрын
የሲዳማ እና የቦረና የይቅርታ mentality እዚህ ትውልድ ላይ መስረፅ አለበት 💛💛💛💛
@sisayhabte4740
@sisayhabte4740 2 жыл бұрын
በእውነት እ/ር በዚ ቤተሰብ ውስጥ አለ። የበለጠ በፅናት ያቁማችሁ ምርጥ ባህል!!
@sarabuchi2690
@sarabuchi2690 2 жыл бұрын
ከጋሞ ማበረሰብስ የሚበልጥ አለ ወንድም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውውው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@sisayhabte4740 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@sarabuchi2690 ደምሪኝ
@ትግሥትአሠላ
@ትግሥትአሠላ 2 жыл бұрын
እሸትዬ የኔ ደግ የኔየዋሕ እግዚአብሔር ዘመንሕን ሑሉ ይባርከዉ እኝሕን የመሠሉ የዋሕ የሐገሬን ሠወች ባንተ ዉሥጥ አየሑ ላንተ ቃል የለኝም ክበርልኝ
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
@ሄኤሜንየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃላት ስላጠረኝ የምገልፅበት ብቻ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን አፅንቶ ያቆይላቸው 😍❤❤😍❤😍❤😍❤❤💚❤💛ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤😍ቃል የለም እነሱን መግለጫ
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 жыл бұрын
እሼ ምን ብዬ ላመስግንህ ብቻ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ አሟልቷ ከዚህ የበለጠ የስኬት ከፍታ ላይ ያኑርህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀሳቦችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው አንድነትን ፍቅርን እርቅን የሰው ልጅ መማር እንዳለበት የምታሳይበት ፕሮግራም ነው በርታ የአመቱ በጎ ሰው ላይ በሽልማት ባይህ ብዬ ተመኘሁ ቀጥልበት ሀሪፍ ነው ለትውልድ እየሰራህ ስለሆነ አመሰግንሀለው
@gashaw9373
@gashaw9373 2 жыл бұрын
ደግ ህዝብ ዘራችሁ ይባረክ!
@tezerakalu252
@tezerakalu252 2 жыл бұрын
እሼ ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ ፣ እግዚአብሄር ሥራህን ይባርክልህ ። አየህ እሼ ፖለቲከኞች ያባሉናል ስለማያውቁን ህብረተሰቡ ግን እንዲህ በሚገለጽ ፍቅር አብሮ ይኖራል ፣ለበደለው ይቅር ማለትን ከልብ ያውቅበታል ። አስተማሪ መልእክት ነው!!!
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 жыл бұрын
ድንቅ ባህል👍🏾 በሰሜንም እሄ ባህል እዲለመድ ምኛቴ ነው🙏🏽 ይቅርታ የሰው ልጅ ትንሳኤን ያገኘበት ነው❤️ ፍርድ የፈጣሪ እጂ የሰው እይደለም!!!!!!! 💚💛❤️
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 жыл бұрын
እውነት ነው ደቡብ እና ኦሮምያ ከጥንትም ስርአት ነው ሚገርም ባህል ነው ሁሉም ሃገር መስፋፋት አለበት እውነትነው ።
@shamsiyahshamsiyah5899
@shamsiyahshamsiyah5899 2 жыл бұрын
ይህ ኔዉ ጀግናዉ የዋሁ የአገሬ ሠዉ ዜመን የማይቀይሬዉ ግዜ የማይለዉጠዉ ቴሳስቦ የምኖር ህዝብ ነዉ
@fairytips4u
@fairytips4u 2 жыл бұрын
ዋው የሚያስደስት ነው የኢየሱስ ይቅርታ የገባቸዉ።የእግዚአብሔር ምህረትን የተረዳ ትዉልድ
@yishakdirshaye2490
@yishakdirshaye2490 2 жыл бұрын
የሲዳማ ህዝብ የተከበረ ነው :: በጣም የተከበሩ ለሀገር ዋልታ የሆኑ ሽማግሌዎች አሉት ; ከዚ በላይ ርህራሄ ከቃል በላይ ደግነትን ከነሱ አይቻለው:: ጌችዬ እንኳን ጌታ ረዳህ አንተም መልካም እና ታታሪ ሰው ነህ በቅርበት አውቅሀለው ::
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 жыл бұрын
ግሩም ነው። ጠፍቷል የሚሉንን እሴት እያሳየኸን ስለሆን ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እሼ
@yordanoshaile87
@yordanoshaile87 2 жыл бұрын
ይህንን ይቅር ባይነታችን እና ትልቅ እሴቶቻችን ለማፍረስ እረጅሙ አጅና ምላስ እየሰራ ያለዉ እሸቱ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን
@weyinshetfeyisa5345
@weyinshetfeyisa5345 2 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ጎበዝ ምርፕ ድንቅ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንደዚ አይነት ቸር ወሬ የሚያሰማን አተን ነበር
@samri23
@samri23 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ታሪክ😭 ኡፍፍ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 💚💛❤
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ታሪክ
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም አለ የእውነት አስደምመውኛል
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 2 жыл бұрын
እሸቱ አንተ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ:: እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ:: ለካስ ኢትዮጵያ በምንም ነገር ውስጥ ያልተነካኩ ልጆች አሏት:: በርታ !
@mariarossi6555
@mariarossi6555 2 жыл бұрын
Tekekel👍👌
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ እንደት ደስ ይላል ያረብ የበደሉኝን ይቅር እምል የናቁኝን እማከብር አድርገኝ ምን አል በሁሉም ብሄር እንድህ አይነት እርቅ ቢኖር
@አየንየየድንግልልጅ
@አየንየየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
እሸቱ ምረጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን በሰላም መጣ ❤️😘🌹
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@tezerakalu252
@tezerakalu252 2 жыл бұрын
እሱ ልጄ ነው፤ አደጋ አደርሳለው ብሎ አልወጣም የቀን ጉዳይ ነው ልጄም ሞታለው ብሎ አልወጣም የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው አንዴ ሆንዋል፣ እኔም የርሱ ቤት ሀዋሳ ሄጄ እጠይቀዋለው፣ ባለቤቴም እንደዛው እሱም ልጃችን ነው ቤታችን መጥቶ ይጠይቀናል ይንከባከበናል። ሰው መሆን እንዲህ ነው፣አስተዋይነት ፣ሩሩህነት፣ቸርነት ፍጹም ኢትዮጵያዊነት ተባረኩ !!! Maganu Barrako'ne
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 2 жыл бұрын
እሼዋ ለአንተ ቃል ያለኝም ማርያምን አንተ ለእኛ የተሰጠህ የአምላክ ድልድይ ነህ አባቴ ፈጣሪ ያክብርህ ከዚህ ፕሮግራም ብዙ እንመራለን በተለይ በዚህ ሰአት
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ደስ የሚል ባህል ወግ እምነት ነው ያላቸው ሌሎችም ከነዚህ ምር ህዝቦች ደግነት ይቅር ባይነት ቢማሩ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ 2 жыл бұрын
የእኛ አወቅን ተማር ያልነው ክፋት ለእናተ አይትረፈ ።ሀገሬን ስለ እናንተ ብሎ ይማራት።እሼ በርታ ይህ ፕሮግራም ይስፋፋ ቢቻል በየቀኑ ቢሆንል እመኛለህ !!
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ አየሩ አከባቢው ባህሉ ሰው አክባሪነታቸው ይቅር ባይነታቸው ይህ ፕሮግራም መቼም አይቋረጥ እሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ💌💖
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 2 жыл бұрын
صلي الله عليه وسلم
@leyuhabeshatube4022
@leyuhabeshatube4022 2 жыл бұрын
እሼ አንተ ትለያለህ በእውነት አንተ ይቺን ሀገር አንድ ለማድረግ የምትጥረውን ያህል ሁሉም ወጣት ቢረባረብ ሰላማችን ይመለስ ነበር የምታሳየን አንድነት ፍቅር ኢትዮጲያዊነትን ከበቂ በላይ ነው ልቡ ድፍን የሆነ ሰው ካልሆነ በቀር ማንም ስለሀገሩ ያስባል ይጨነቃል በዚህ ሁሉ ልፋትህ ከመቶ አንድ ካፈራህ ውጤታማ ነህ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ክፉ አይንካህ እሼ❤❤❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን እሸቱ በምታቀርብልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
@tigisettsegaya5050
@tigisettsegaya5050 2 жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው።ፈጣሪ ፡የነሱን ልቦና ያድለን።
@yordanoshaile87
@yordanoshaile87 2 жыл бұрын
እንዚህን ሰወች አይቶ እግዚያብሄር ይታረቀን የዋህ ህብረተሰብ
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው ፈጣሪ ይባረክ እሼ እባክህ እስት የኑሮውን ውድነትም ፕሮግራም ስረበት
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 2 жыл бұрын
እኔ በፍፁም ለዛዉም ደሜን ይከብዳል የእዉነት🙏🙏😭😭 እንኮንም የሀዋሳ ልጅ ሆንኩ 🙏😭ማሳሞ ማጋኑ ቡርሳሜ ናፍቆኛል😭
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 2 жыл бұрын
😍😍
@territesscohen5718
@territesscohen5718 2 жыл бұрын
People of Sidmo. What an amazing tradition you have. Such a great spiritual ability, to forgive and love a person who took your son's life, even to make him as your son. All my life I have traveled all over the world, in my life I have never seen nor heard such a powerful community, which can teach the world what it is to be a good human and to be a good person. Thank you. Thank you Mr. Eshetu for the amazing programs, that teaching me to be better person.
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 2 жыл бұрын
አገልጋዩ ልትደነቅ ይገባሀል ዋጋህ በሰማይ ትልቅ ነው ተባረክ የተባረከ መንፈስ ያለህ ይህ ይቅር ማለት ቀላል ነው አውቆ አስቦ ለመግደል አስቦ አይደለም ይቅር ማለት የሚከብደው አስቦና አቅዶ ነብስ ያጠፋ ነው
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 жыл бұрын
ረዘም የተርጎ በዝርዝር ቢቀርብ አሪፍ ነበር እኛም የአጎቴን ገዳይ ይቅር ብለን አብረን እየበላን አብረን እየጠጣን ከልጆቹም ጋር ጓደኛ ሁነን አብረን ነው ያደግነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
የደቡብ የይቅርታ ስርአት ምን አለበት በመላዉ ኢትዮጵያ ቢለመድ የሚያስብል ነዉ።ሳይማሩ እንዲሁ ከተፈጥሮ በመረዳት የመፅሀፍ ቅዱስን ትእዛዝ ነዉ የሚያከብሩት/የምታከብሩት።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸዉ/ይባርካችሁ።
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 2 жыл бұрын
እሸቱዬ እረዥም እድሜከጤና ጋር ይስጥህ እንደዚህ አንድ የሚያደርገንን እውነተኛ ታሪክ ስላቀረብክልን የሲዳማን ህዝብ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ ።
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
መታደል ነው እንድህ ያለ ልብ መኖር ባህላችሁ ይቀጥል❤❤❤❤
@gebeyaawmengist6538
@gebeyaawmengist6538 2 жыл бұрын
የተባረከ ማህበረሰብ ነው።እሸ አንተም ተባረክ! you are so smart!
@آمنهمحمدالحميري
@آمنهمحمدالحميري 2 жыл бұрын
አይ እሼ ሁሌም ለአንተ ቃላቶች ያጥሩብኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልህ
@abdmusic2510
@abdmusic2510 2 жыл бұрын
የሲዳማና የቦረና ይቅርታ እዚህ ትውልድ ላይ መሰራት አለበት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤
@kidyalemu7414
@kidyalemu7414 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር በረጅም እድሜ ይስጣቸው ። ለኛም የይቅርታ ልብ ያድለን ።
@monamohammed9843
@monamohammed9843 2 жыл бұрын
አላህ ይቅር ባዯችን ይወዳል ሁላችንም ይቅር እንባባል 👍🇪🇹👍🇪🇹👍
ፋኖ አዲስ አበባ ቢገባስ? በኢትዮጵያ ያለው ጥላቻና ግጭት መንስኤውና ተዋንያኖቹ እነማን ናቸው?
9:50
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 54 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 17 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 129 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН