ከኤርትራ የጀመረው የህይወት ጉዞ! ወጣትነቷን በፈተና ያሳለፈችው ለምለም Eyoha Media | online couples therapy |

  Рет қаралды 44,292

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 305
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ 🙏
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
በዚሕ አለም ላይ ትልቁ ሓብት ጤና ነው ወገኖቸ እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ እሕታችን እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትዳብስሽ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ Жыл бұрын
አሚኖ
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 Жыл бұрын
Lek new Ammen
@kaltube9906
@kaltube9906 Жыл бұрын
አሜን
@yabestgamerid9027
@yabestgamerid9027 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@AlexAlex-bs2vk
@AlexAlex-bs2vk Жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ኡኡኡኡኡኡኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tekleabdesta1939
@tekleabdesta1939 Жыл бұрын
ድንግል ከጎንሽ ትሁን። አይዞሽ የኔ እህት።
@yaredasrat488
@yaredasrat488 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ። ሁሉም መልካም ይሆናል። ምናባቴ ላድርግሽ?! መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ!
@asterhaile4572
@asterhaile4572 Жыл бұрын
እግዛብሔር ምሕረት የውርደልኪ ሐፍተይ አጆኪ ናይ ቅድስት ድንግል ማሪያም አደና አምላድነት አይፈለይኪ ።አሜን
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
አይዞሽ.. እኔን እውነት ቃል የለኝም 🙏 ሆይ አባክህ ማራት 🙏🙏🙏🙏🙏
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በልጅነትሽ ተሰቃየሽ በተለይ በሽታው ከባድ ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ እንዳልሽው ዋናው ጤና ስለሆነ ይማርሽ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጅይዳብስሽ🙏
@ritaritabubu9734
@ritaritabubu9734 Жыл бұрын
የስደትዋ እህቴ ላልዬ እመብርሀን ትምርሻለች እውነት ያማል እህቴን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ አለም እደውልልሻለን
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያዲንሽ እህቴ🥺🥺🥺
@AmyAmy-pz5cj
@AmyAmy-pz5cj Жыл бұрын
የኔ ከርታታ ክርስቶስ ይፍውስሽ እውነት ድነሽ ማየት እፍልጋለው ለሱ የሚሳነው የለምና አባት ሆይ ማራት
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትዳብስሽ አዪ አረብሀገር ስቃዩን እንደኔ የቀመሰው ያውቀዋል
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌼🌼🌷🌷
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
ሁሉንቻይ ሕያውእግዚያብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ እንባሽን ያብስ 😭 🤲መድሕነአለም ለሰው እማይቻለውን እሚችለው ለልጅሽ ሲል ከዚህ ደዌ ይገላግልሽ 🤲😭
@bnmcv4755
@bnmcv4755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ ድንግል ማርያም ከነ ልጅዎ
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
Egziabher amelak cherso yemarsh yene konjo
@fikirmarew7044
@fikirmarew7044 Жыл бұрын
እመቤቴ ትማርሽ እህህህህ የእኔናት አይዞሽ
@sebkedem9410
@sebkedem9410 Жыл бұрын
I’m so sorry my sister God😢be with you.
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Жыл бұрын
እግዝያብሔር፣ይማርሽ፣ጨርሶ፣ይማርሽ፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ትዳብሽ
@agijack3439
@agijack3439 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይማርሽ እህቴ።
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 Жыл бұрын
allah yashersh yene ehte offff lebe tameme selanch
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሀኪም ደሀ እስከመቼ ይሆን ወረፋ እስኪደርስ አስቡ እዴት ከባድ ነው?
@sujonmahmud1276
@sujonmahmud1276 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እህት
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 Жыл бұрын
Egziabher Amilak beliju kusl yifewusish yiraralish eht Alem
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 Жыл бұрын
እስኪ በምን መንገድ ልንረዳት የምንችልበትን ነገር አመቻቹልን እባካቹ?
@jeryhails6247
@jeryhails6247 Жыл бұрын
እመብርሃን ትዳብሽ የኔናት
@peaceandlove684
@peaceandlove684 Жыл бұрын
አይዞሽ 💔💔 እላህ ይረዳሻል 😔😔
@saron6381
@saron6381 Жыл бұрын
እመብርሀን ትዳብስሸ እህቴ 🙏
@qwas4390
@qwas4390 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ😥
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ሀኪሞቻችን ራሳቸው አንድ በሽታ ናቸው።ወረቀታቸውን የሚያገኙት ተምረው ነው ወይስ ገንዘብ ከፍለው?
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ እህቴ ፈጣሪ ጨርሶ የማርሽ የኔ ዉድ
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ እመብርሃን ትዳብስሽ
@galilamariam1072
@galilamariam1072 Жыл бұрын
Egezhabeheri yimareshi
@tigistdestow1257
@tigistdestow1257 Жыл бұрын
God-bless you
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይማርሽ ኦፍ
@shukernshukern3436
@shukernshukern3436 Жыл бұрын
Allah mullo tena ysetesh eheti ayezosh
@zebibdegol7842
@zebibdegol7842 Жыл бұрын
Egziaber yemharsh yene enat.
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ውይ የኔ እህት ፈጣሪ ይማርስ 😥😥😥😥
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@selamselam2633
@selamselam2633 Жыл бұрын
Ayzoschi enate mehariw fetari new
@aetya213
@aetya213 Жыл бұрын
Egzabher men yesanewal mahari new Mehretu yelakelsh ayzosh ehet alem.
@lielanabein6967
@lielanabein6967 Жыл бұрын
Egziabhier abzto ymarsh yenie eht
@AhmadAhmad-zj1ky
@AhmadAhmad-zj1ky Жыл бұрын
Uuffff egezaber yemareshi ema😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@dealerdealer8577
@dealerdealer8577 Жыл бұрын
egzaber yedarselse eeta waye sedate
@hiwettiakabo2751
@hiwettiakabo2751 Жыл бұрын
Igzabiher ymarsc 👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌻❤🌻❤🌻❤
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
የኔ ዉድ!!!
@nunuyusuf1468
@nunuyusuf1468 Жыл бұрын
Jesus is lord
@sina-yt9li
@sina-yt9li Жыл бұрын
Ethiopia mehone eskistelayi dirsi ebachachu diresulign 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲😭🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔enaten adinulign 😭💔lelochuni adinu ebakachu😭💔
@habtamibiks8612
@habtamibiks8612 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@semharhaile9908
@semharhaile9908 Жыл бұрын
የኔናት😭😭😭 ኡፍፍ እባካችው አቅም ያላችው ሰዎች እርዷት ህክምናውን ካገኘች ትድናለች ከፈጣሪ ጋር😭😭 ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ
@Hነኝወሎየዋ-u5w
@Hነኝወሎየዋ-u5w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ጠንካራ እህት በኢየሱስ ስም ተፈወሺ እርሱ ምህረት ያድርግልሽ
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ትዳብስሽ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እህቴ ድነሽ ለማየት ያብቃኝ አዛኝቷ ፈጥና ትድረስልሽ አይዞሽ ፀለይ ቁጭ ብለሽ ቢሆን ከቻልሽ ውዳሴ ማርያምን ሁሌም ፀልይ እመ አምላክን ተማፀኛት እሽ እህቴ አይዞሽ ሳይሽ ውስጤ ተረበሽ የልጅሽ አምላክ መድሀኒ አለም በምህረቱ ያስብሽ እማ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ የ ጤና ተቋም መገንባት አለበት። ይሄ ሁሉ ለጦርነት የምናወጣው ወጪ ብናስብበት እንኳን ህዝባችንን ሌሎች የጎረቤቶቻችንን ህዝቦች ያክማል
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ Жыл бұрын
የኔ እህት ገና እኮ ወጣት ልጅ ነሽ በምን ለከፈሽ ይሄ በሽታ አዝኛለው ጌታ ኢየሱስ መልካም ነው እርሱ ፈውስ ይሁንሽ
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሺ እህቴ 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ጤናሸን ሰቶሺ ልጅሸንም ለማሳደግ ያብቃሺ🙏🙏
@አሰቴርየማሪያምልጅ
@አሰቴርየማሪያምልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት አይዞሽ
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት መድሀኔአለም ካንች ጋር ይሁን
@kokikoki9120
@kokikoki9120 Жыл бұрын
ቸርነቱ ማያልቅበት ቸሩ መድሀኒአለም በእጁ ይዳብስሽ የኔ እናት ኡፍፍፍ በሰው ሀገር ተንከራተንም ጤናችንን አተንም ግን እስከመቼ እንዲህ ምንጎዳው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lewamlewam8522
@lewamlewam8522 Жыл бұрын
ለሊዬ የኔ ቆንጆ አምላክ በምህረት እጁ ይዴብስሽ❤🙏🙏የልጅሽ እናት ያድርግሽ🙏🙏
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
የዓለሙ መድሃኒት ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም እምባሽን ታብሰው
@kelvin1411
@kelvin1411 Жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሄር ይማርሽ ኡፍፍፍ የሰውልጅ ፈተናው 😥😥😥😥
@ደቡብፍቅርዩቱብ
@ደቡብፍቅርዩቱብ Жыл бұрын
አህለን እንኳን ሰላም መጣቹ አይዞሽ እህት አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ አብሽር ፍትህ ፍትህ ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ የገደለ ይገደል አሁንስ የሀገራችን ብሶት በስደት መቆቆም አቃተን ፍትህ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
አይ ፈተና እግዝያብሔር ይማርሽ ውይ 😭😭😭
@aynedxb7663
@aynedxb7663 Жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ስምና ስልጣን ቁስልሽ ይድረቅ ተፈወሺ ኢጂ ቸርች ትፈወሻለሽ አይዞሽ ምንም አትሆኝም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አይይይ ስደት እኔም እድሜየን ልጂነቴን በላው😥😥😥😥
@የናቴናፋቂማሚ
@የናቴናፋቂማሚ Жыл бұрын
ነይእነግባ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
@@የናቴናፋቂማሚምን ተይዞ ጉዞ😥
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችንም ነን እኔ በቅር ልገባነው ተከተይኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ እህቴ ኪዳነምህረት ትዳብስሽ የኔ ውድ ገና ልጅ ነሽ ይሻልሻል ።ወረፋም የህክምና መሳሪያውም እስከሚስተካከል ፃድቃኔ ማርያም ተጠመቂ ወይም በሚቀርብሽ ቦታ ። ወረፋ እየተባለ ስንቶች እየተጉላሉ ነው ጭራሽ መሳሪያ ብልሽት ወይ ነዶ እህህህህ ።በግል አይሰጥም ይህ ህክምና ብንተባበራት ውድ ቢሆንም ከተረዳዳን ይቀላል ገና ልጅ ህታችን ከእግዚአብሔር ጋር ብናተርፋት እህህህህህ
@tgtg3001
@tgtg3001 Жыл бұрын
እህቴ እመአምላክ በምህረት እጇ ትዳብስሽ አይዞሾ 🤲🤲🤲
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Жыл бұрын
እመብረሃን ትዳብስሽ እህታለም አይዞሽ ድነሽ ልጅሽን ታሳድጋለሽ
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት አለም
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
ትናነት በግቢ ሂወት እናት አባታችን እግዛብሄር ነበር ።ዛሬም ያው ነውና በልጁ በ ጌታ እየሱስ ስም ፈውስ ይሁንልሽ እህቴ 🙏🙏🙏እንጠይቅሻለን ::አይዞሽ እርግጠኛ ነኝ ህዝቡ አይጨክንብሽም ተፈወሺ ዘንድ አብዝተሽ ፀልይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sadanuru7191
@sadanuru7191 Жыл бұрын
ያረቢ አላህ ይድረስልሽ የኔ ሚስኪን ለኛም አላህ ይጠብቀት ከዚ ሙሲባ ከሆነ በሽታ
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
እባካቹሁ ኢትዬጲያ ያላቹሁ ለሴቶች ጉዳይ ወይም ለውጭ ድርጅቶች አመልክቱላት
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እናት ለእግዚአብሔር ሁሉም ቀላል ነው በጌታ በኢየሱስ ስም ተፈወሺ 🙏
@የያሲኔወዳጅነኝ
@የያሲኔወዳጅነኝ Жыл бұрын
እሄ ክፉ በሽታ እደውሀ ጥምት ያለኝን አባቴን አሳጣኝ እፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ ለልጅሽ ያትርፍሽ
@Getwel30
@Getwel30 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ አድርግልኝ ለምስክርነት ያብቃሽ!
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለልጅሽ ሲል ይማርሽ😢😢😢
@21Enate-b1u
@21Enate-b1u Жыл бұрын
ስልኩዋን አስቀምጥልን ጅማ ሄዳ ህክምናውን የምታገኝ ክሆነ አግዛታለሁ , አርሴማ ፀበል ተጠመቂ ከቻልሽ እግዛቤር ካችጋር ይሁን ስልኩዋን አስቀምጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 Жыл бұрын
የተረገሙ ዶክተሮች ኧረ በናታች የልጅ ቷን ህወት አድኑ
@romi2171
@romi2171 Жыл бұрын
እመ አምላክ ትዳብስሽ እህቴ🙏🙏🙏
@belayetefera5713
@belayetefera5713 Жыл бұрын
Geta yesus yifewusishal nekemet arara cherchi hiji bizu sewu eza eyehede eyetefese new yene enat
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ለእርሱ ምን ይሳነዋል
@myoheeien9966
@myoheeien9966 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከረታታዋ በሰድትም ተሰቃዬሸ ለ8 ዓመት ሀገርሽም በሰቃይ በሺታ ይማርሽ የኔ አለም 😭😭😭🙏
@usniatafese1557
@usniatafese1557 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አለህ ለንቺም ለልጅሽም ይድረስልሽ ጨርሶ ይመርሽ
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
Amlakie, endet tasazinalech. Anchin yereda Egziabher yiredowal!!!
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚሓብሔር ቸር ነው ትድኛለሽ በሰላም ከልጅሽ ከባለቤትሽ ጋር የምትኖሪበት ቀን ቅርብ ነው!
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
👉የኔ ቆንጆ፣ እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብስሽ🙏አሜን/3 👉አዲስ አበባም ሆነ ጅማ እግዚአብሄርን ከአመንሽ የሚያግዝሽ ሰው ያዘጋጅልሻል። ♦ምንአልባት **ጅማ** ብትሄጅ ኑሮ ተሎ ህክምናውን ታገኝ ነበር። ጥቁር አንበሳ ብዙ በሽተኛ ከመኖሩም ባሻገር መሳሪያው ተሰበረ ተብሎ ሌላ ጊዜ መጠበቅ፣ ♦እህታለም በህይወትሽ እራስሽ የፈረድሽበት መሰለኝ። ♦ሊድን የፈለገ እንኳን ጅማ ነውና፣ መልካቸውና ቋንቋቸው ከማይመስላቸው ውጭ ሀገር ድረስ ሂደው ይታከማሉ አይደል?? ♦እየፈረድኩበሽ አይደለም እህታለም፣ ልጅነትሽና ስቃይሽ እኔንም ስላመመኝ ነው።
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
እህቴ ብዙ ዉጣ ዉርድ አሳልፈሻል በዚህ አለም ትልቁ ሀብታችን ጤናችን ነዉ ጤናችን ካለ ሁሉንም ነገር እደርስበታለን እኔ ከሀገሬ የወጣሁት ደሀ ቤተሰቦቸን ላግዝ ነበር ግን አልሆነም ዛሬ እኔ በከፍተኛ የልብ ህመም ላይ ያልጋ ቁራኛ ሁኜ እንባየን እያነባሁ አለሁ በስደት ጠያቂ አልቦ በቂ ህክምናም አላገኜዉ ተሰቃየሁ ተገላተሁ ህይወቴ አስጠላኝ ምነዉ ባልተፈጠርኩኝ አልኩኝ መልኬ ዉበቴ ጠፋ እርገፈ ፈጣሪየን የምለምነዉ ሞት ለማንም የማይቀር ነገር ነዉ መዳን ካልቻልኩ እርፍቴን ላክልኝ ምናልባት የሰማይ ቤቴ የተሻለ ስለሚሆን
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅ ከወዳጅሽ እባክሽ ምህረትን ጠይቂላት😥😥😥😥የኔውድ እግዚአብሔር ይማርሽ
@achiyaatube4041
@achiyaatube4041 Жыл бұрын
የዓለሙ መድሃኒት ጨርሶ ይማርሽ እህቴ መድሕነአለም ለሰው እማይቻለውን እሚችለው ለልጅሽ ሲል ከዚህ ደዌ ይገላግልሽ 🤲😭
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
እኔን አይዞሽ እናቴ ሁሉም ለበጎ ነው።
@መሠረትክብረት
@መሠረትክብረት Жыл бұрын
የእኔ እኅት አይዞሽ አምላከ ቅዱሳን ይማርሽ ልጅሽንም በጥበብ ያሳድግልሽ
@menberemenbi8053
@menberemenbi8053 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ጨርሶ ይማርሽ ድነሽ ለምስጋና ያብቃሽ ።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ያድንሽ እመቤቴ ማርያም ታድንሽ🙏🙏
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ለልጅሽ የተረገመ በሽታ ሲያስጠላ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ልጄ አይዞሽ እመቤቴ ትዳብስሽ የምንችል እንርዳት
@suzitube6080
@suzitube6080 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት አድስ ጀማሪዎች ኑ አብረን እንደግ እንደማመር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 18 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 53 МЛН