ያልታየው የጥንዶቹ አኗኗር በቤታቸው!

  Рет қаралды 125,096

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@marakiweg2023
@marakiweg2023 3 ай бұрын
Surafel Teka (kura) youtube subscribe youtube.com/@surafelteka4280?si=GUW-a1lJgq49WmV4
@Masti-zo8ss
@Masti-zo8ss 3 ай бұрын
Selame edate nhe
@birukyeteklya2529
@birukyeteklya2529 3 ай бұрын
Surafel Teka
@rozakidane1259
@rozakidane1259 3 ай бұрын
surafel teka youtube
@selinacheru8404
@selinacheru8404 3 ай бұрын
Wow betam yemwedachu, yemadenkachu yagera lijoche rejem edemena tena yestachu !!!
@SalamGirma-t3q
@SalamGirma-t3q 2 ай бұрын
ማራኪዬ የኔንም አካውት አስተዋውቅልኝ❤
@YealganeshGebramaskel
@YealganeshGebramaskel 3 ай бұрын
ሱሪ እና ገበያነሽ ዕድለኞች ናችሁ ጌታን ከማወቅ በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ? የተባረካችሁ ናችሁ። ብሩም ወርቁም ዝናውም በምድር ላይ የሚቀር ነው። ዘላለማዊ ህይወት ስላላችሁ ደስ ይበላችሁ። ተባርካችኋል። በጣም እንወዳችኋለን
@emebetmelkie8345
@emebetmelkie8345 3 ай бұрын
ዋው! የአፄ ቴዎድሮስ ልጅ አንበሳ ክህደት በዘራችን የለብንም።እድሜ ጤና ይስጣችሁ ።
@Efrata288
@Efrata288 3 ай бұрын
ድንቅ ውድ እንቁ ተወዳጆች የኢትዮጵያ ልጆች የጥበብ ሰወች አፄው ቴዎድሮስ እና እቴየይቱ የአብርሐም እና የሳራ ጋብቻ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ስራችሁ ያኮራል ልጆቻችሁ ይባረኩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 3 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹህ
@arayanahome9979
@arayanahome9979 3 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በቸርነቱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር አሜን አሜን አሜን መልካሙን ሁሉ እመኝላቹዋለው ለብዙ ትውልድ ምሳሌ ስለሆናቹ እወዳቹዋለው❤❤❤
@AnaAbdu-q7u
@AnaAbdu-q7u 3 ай бұрын
ይሄ ተዋናይ በጣም ጎበዝ ነው ሰውለሰው ላይ ኩራ አይረሳኝም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
ሱራፌል እና ገባያነሽ በጣም የምወዳቸው ተዋናይወች🙏😍😍😍😍😍😍እርጂም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 3 ай бұрын
እውይ how I love these two! ምርጥ ኢትዮጵያኖች ተባረኩ!
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 3 ай бұрын
አርቲስት ሱራፌል ተካና አርቲስት ገበያነሽ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፣ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን እንዲሁ በፍቀርና በክብር ያኑራችሁ!! አፄ ቴውድሮስ ለእቴጌ ምንትዋብ ባላቸው ፍቅር ልክ የሚወድሽ ባለቤት ስላለሽ ደስ ይላል!!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 ай бұрын
ሱሬ እና ገብሽ በጣም የማከበራችሁ። ናችሁ። ዛሬ ሱሬን ጫማውን ብስመው ደስ ይለኛል። ዛሬ በተናገረው ቃል ማለቴ ነው። “ የቲዎድሮስን ሰርቶ ሀገር መካድ “ እግዚህአብሄር ያክብርልን እመብርሃን አትለያችሁ። እድሜውንና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ። የልጆቻቸሁን ወግ ማዕረግ ያሳያችሁ።
@mariameles5436
@mariameles5436 3 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ለብዙ ሰው ምሳሌ. የምትሆኑ ናችሁ ትዳራቹ ይባረክ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ የህይወት ገጠመኝ አዳምጡ እውነት እውነት ፍሬ ታገኛላችሁ በተለይ ህይወቴ የተመሰቃቀለ ነው ሰው መሆን አልቻልኩም እግዚአብሔርን ማምለክ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በግለ ወሲብ እየተሰቃየው ነው ለምትሉ አዳምጡ።❤
@ሚጣነኝየቲጂታናሽ
@ሚጣነኝየቲጂታናሽ 3 ай бұрын
እሽ ውዴ እናመሰግናለን❤❤
@tsionasnake09
@tsionasnake09 3 ай бұрын
Beyekenu Nw Madametiwo Gine Menme Yetelay Lewot Metati Alchalkum
@martaaljabal7265
@martaaljabal7265 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@helenokubay5488
@helenokubay5488 3 ай бұрын
​@@tsionasnake09tsolot dgdet yasfelgal
@WeyinishetTerefe
@WeyinishetTerefe 3 ай бұрын
ትክክል እህቴ በእውነት ትጠቀማለችሁ
@ageriemekonnen2642
@ageriemekonnen2642 3 ай бұрын
በሁሉም ስራወቹ እወደዋለሁ።የቴወድሮስ ራዕይ ትወናው ግን ድንቅ ነው። የመድረኩ ንጉስ ሱራፌል። ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ። የምታሳሱ አርቲስቶችና ጥንዶች።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 ай бұрын
ይሄ አርቲስት በጣም ተቀየረ ዋዉ በጣም ደስ ይላል እኔም ካገባው 13 አመት ሊሞላኝ 1 ወር ቀረኝ ወይ ጊዜ ውጪ ስለመቅረት የተናገረው ትክክል ነው አርቲስት የሚከበረው በሀገሩ ነው
@BezayitSamson
@BezayitSamson 3 ай бұрын
አፄ ቴዎድሮስን እየተጫወትክ ሀገርን መካድ አልችልም ሱራ ነፍስ እኮ ነዉ❤❤❤❤❤
@alebatse6865
@alebatse6865 3 ай бұрын
ስታምሩ ታዳጊው ከናንተ ብዙ መማር አለበት እኔ ዋሸው እንዴ እቤታቹ የመጡ ቀን ነው ባልና ሚስት መሆናቸውን ያወኩት ደስ ምትሉ ናቹ ዕረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ❤❤❤❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ❤ ገዢ ይውጣ ከቤታችሁ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 3 ай бұрын
ሱሪ ከስቷል ግን አምሮበታል እሶ ግን እያደረች አበባ ነዉ የመሰለችዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 ай бұрын
ዋው ሀጽይ ቴደሮስን የሚያክል ካራክተር ሰርተክ ሀገርህን መካድ አትችልም ዋው ለገባው ደንቅ ንግግር ነው ተመችቶኛል🇪🇹💪🥰👌
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
ዋዉ ማራኪ ወግ ዛሬ ምርጥ አርቲስትች ቤት ነው የሄድከው እሰይ ሱሬ እና ገብዬ ስታምሩ♥️♥️🙏🏾
@Tsegamuche
@Tsegamuche 3 ай бұрын
የቴዎድሮስን ታሪክ ሰርተህ ከሀገር እንደወጣህ መቅረት ሙያውን ለገንዘብ ብለህ ብቻ እንደምትሰራው ማሳየት ነው እኔ ሙያውን ወድጀው ነው የምሰራው ከአፄ ቴዎድሮስ የተማርሁት ነገር ብዙ ነው WOW አለ ፈረንጅ እድሜ ይስጥህ
@amarudesalegn6575
@amarudesalegn6575 3 ай бұрын
የዘመኑ ሰው የሚቀበለው ስራ ምን አይነት እንደሆነ ከባለፈው ስራህ እንደተረዳህ ተስፋ አናደርጋለን ። አቀራረብህ እርጋታህ ሳቅህ ደስ የሚል ነው እንዳንተ አይነት ስራ የሚያቀርቡ ሰዎች እንግዳው ጥሩ ቢሆንም እንኳን ጩኸታቸው ያውካል የአንተ አጠያየቅህ ግን ሰላም የሆነ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ነው። በስራህ በርታ
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 3 ай бұрын
ውድድ ደስ ብሎኝ የዳመትኩት ፍጻሜያቹ ይመርላቹ አብታቹ ህዝብ ነው በርቱን
@fekadutelahun-l4c
@fekadutelahun-l4c 3 ай бұрын
ሱራፌል ትልቅ ሰው ተግባርህ ደስ ይላል ውሳኔህም ታምር እውነት ብለሀል ❤❤❤❤❤አድናቂህ እኔ እግዚአብሔር ይረዳሃል
@genetkassa2686
@genetkassa2686 3 ай бұрын
ድምፅዋ ደስ የሚለኝ አርትስት ስለቀረ በች ደስ ብሎኛል 🎉
@mengestumeseret-xo2if
@mengestumeseret-xo2if 3 ай бұрын
ሁሉታችሁንም እወዳችሃለው በርቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-Hareg
@user-Hareg 3 ай бұрын
Ye Egziyabher lijoch banegagerachew yileyalu. Tebareku❤❤❤❤
@N33Natty
@N33Natty 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ከነሱ ብዙ ተምራለው፣እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቹ።❤❤❤❤❤❤
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 3 ай бұрын
Thank you for sharing kura is one of the best actors no one can forget about him 👏👏👏👏
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 3 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ናቹ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤ 🙏🙏
@tru1614
@tru1614 3 ай бұрын
ደራማችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 2 ай бұрын
I am so glad to see you like this, wow Glory to the most high God, marriage is especially Christian marriage has covenant, a lifetime commitment, absolutely right
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 3 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በብዙ ተባረኩ የአጴ ቴወድሮስ ልጅ ሱራ❤
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 3 ай бұрын
ዋይኔ ሴምሩ ባልና ሚስት እንደሆኑ አላውቅም ንብር ሊታይ ሊታይ አይሉም አግዚአብሔር ቅርይ ዘመናቺሁን ይባርከው በጣም ነው ሙወዳቸው 🥰🥰🥰🥰
@tru1614
@tru1614 3 ай бұрын
የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ከረጅም እድሜ ጋር
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 3 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች እናመሠግናለን ማራኪ
@ሜላትሜላትበለጠ
@ሜላትሜላትበለጠ 3 ай бұрын
ስታምሩ ምርጥ ጥንዶች
@77senait
@77senait 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንች ይባረክ 💚
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁግዚሽ ማራኪ ወግ❤❤❤
@SalamGirma-t3q
@SalamGirma-t3q 2 ай бұрын
እግዙአብሔርን የማቱሳላ እድሜ ይስጣችሁ❤
@meheretgetaneh
@meheretgetaneh 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባርክ
@noahnoah6012
@noahnoah6012 3 ай бұрын
You guys are blessed!
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Endenezi ayinet lemuyachew ena le tedarachew kibir yalachew sewoche kesint and nw yemigegnew🙏❤️ betam des yilale ❤ endezi ayinet sew bebedenb sira maserat yaleben… respect🙏🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
የድሮ እናቶቻችን የዋህ ናቸው የነሱን ልብ ያድለን ጸሎታቸው አይለየን አሜን
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ጀግናዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 3 ай бұрын
በእውነት አክባሬህ ነኝ:: ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት::
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 ай бұрын
ሱራፌል ❤❤❤❤ሁለቱም ምርጥ ተዋናይ ናቸው❤❤❤
@ebdras5409
@ebdras5409 3 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ😂😂😂
@RIOLA85
@RIOLA85 3 ай бұрын
አንቺ ግዜ እኔ ትመቺኛለሽ ማርያምን ደግሞ ጋዘጠኛ በረከት በላይነህንና ጋዜጠኛ ሰለሞን ሀይለ እየሱስን መች ነው በነሱ ፕሮግራም ምትሰራልን በአጠቃላይ ግን በርታ
@DERESEABEBE-p4n
@DERESEABEBE-p4n 3 ай бұрын
ስወዳቸው
@hirutlema6964
@hirutlema6964 3 ай бұрын
እንዴት ደስትላላቹ ተባረኩ ተባረኩ ትዳራቹ እስከ መቶ ሃያ አመት ይባርክላቹ እንደተመኛቹት ክብር ለመድሐኒአለም እኔ ትዳሩን የሚያከብር እና ለትዳሩ ዋጋ የሚከፍል ነው የሚያስቀናኝ ተባረኩ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 3 ай бұрын
ወይኔ የሚያምሩ ጥንዶች በጣም ነዉ ምወዳቸዉ እረጅም እድሜ ከጤኔ ይስጣችሁ❤❤❤
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Betam yeteregagu sirat yalachew misit bal siyawera sitadamet des sil❤❤❤
@DudueKonjo
@DudueKonjo 3 ай бұрын
ተናድጄብክ ነበር ዛሬ አየውክ አዲ አይነት ሰው ነው መጠየቅ ባለፈው እሩት የምትባል ባለጌ ቤተሰብ የማታከብር ከዛ ድስት አፍ ስታቀርብ አዘኩብ ዛሬ አንደኛ
@retagudeta9347
@retagudeta9347 3 ай бұрын
Betam arife ena yetebareke beteseb geta abezeto yebarekachew ❤❤
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ስወዳችሁ ውድድድድድ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahazihagos2117
@ahazihagos2117 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ።
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል❤❤
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 3 ай бұрын
ጋብቻ የማትመረቀው ትምርት ቤት ነው ::ጥሩ አባባል
@ebdras5409
@ebdras5409 3 ай бұрын
God bless you guys ❤❤❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 3 ай бұрын
ሱሬ ምርጥ ሰው ❤ የሸጥኩልህን ቲሸርት ገንዘቡን መመለስ እፈልጋለሁ ...!
@Edlawit-yt2fq
@Edlawit-yt2fq 3 ай бұрын
Siwedachew Erejim Edme Ke Tena gar yistlen Gebu Ena Sure
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 2 ай бұрын
ሱራፌል አወራሩና ድምፁ ስብሀት ነጋን ይመስለኛል ።
@senaysenayet775
@senaysenayet775 3 ай бұрын
ደምብ 5 አንደኛ ነው። የኢንጅነር ባንጃው ባለቤት
@ChombeCho
@ChombeCho 2 ай бұрын
እኔ አልጠበኩም አርት ላይ ባለቤቱን አደንቃታለሁ የሡሬ ሚስት ስትሆን ደግሞ ገረመኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 3 ай бұрын
And thank you for sharing
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 3 ай бұрын
የግዛቸው ሳቅ እንዴት እንደምወደው
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 3 ай бұрын
ገና እነደጀመርኩት ነው ምኮምተዉ ኡውነት ነው ትዳር ከመጀመሩ በፊት መመር ያለቹሀትን በጣም ወደጀዋለ 7 አመቴ ነው ሁለት ልጆች አሉኝ thanks for advising
@migameskhun8039
@migameskhun8039 3 ай бұрын
Sure we love you!!!
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 ай бұрын
በጣም የምወዳት የምደው አርቲስቶች የሚገርመው ግን ባልና ሚስት መሆናቸውን አላውቅም ነበር ❤❤❤❤በትላይ ሚስቲየው የሳቄ መንጭ ነች😂😂😂😂❤❤❤
@SebleDamtew-p7w
@SebleDamtew-p7w 2 ай бұрын
ባልና ሚስት መሆናቸውን ስሰማ ሰርፕራይዝ ከሆኑት አንዷ እኔ ነኝ ሱራፌልን በደንብ የማቀው ሰው ለሰው ላይ ነው ሚስቱን ደሞ ደንብ 5 ላይ ውዴ ሆና ስትሰራ ባብዝሀኛው ሱራፌል ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል
@tigi432
@tigi432 3 ай бұрын
i love both of them ❤i m really i like Surafel on Eregnaye" Gebya on Akerayu😂❤️
@RashaQatamen
@RashaQatamen 3 ай бұрын
ወይኔሥወዳቸዉ❤❤❤❤
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ከላይ የለበስሻትን ሸሚዝ ምንነት ብታውቂ ደስ ይለኛል። ምዕራባውያኑ በፋሽን ሰበብ ያሰራጩብን የእባብ ከለር ልብስ ነው። እኔም ስጦታ የተሰጠኝ ቦርሳ ነበረኝ አሁን በመቀስ ቆራርጬ ጥዬዋለሁ መጀመሪያ ባለማወቅ ስጠቀምበት ነበር እና ከትንሽ ጊዜ በኋላ ነው ማስተዋል የቻልኩት። እባካችሁ የምንጠቀማቸውን ነገሮች በማስተዋል እና በጥንቃቄ እንጠቀም። ምዕራባውያኑ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የጥልቁን መንፈስ በመላው አለም ማሰራጨት ነው ሚፈልጉት። አንቺም ባለቤትሽም በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ አርቲስቶች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@rawadarawada7786
@rawadarawada7786 3 ай бұрын
ዶመ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች❤❤❤
@endrisabdu4772
@endrisabdu4772 3 ай бұрын
ይህ ሰውየ ለዛው በጣም ነው ምወድለት
@GEZUWALEGEZUWALE
@GEZUWALEGEZUWALE 3 ай бұрын
ሠው ለሠውም ያማረው ትወና ነበረ የተጫወትከው ከረጅሙ ኪሎ ሜትር መድረሰ የትወናው መሠጠትክንና ከማንኛውም ሰራ ጀርባ ብዙ መሰዋት እንዳለ ማሣያ ነው ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁላችሁ
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
ኧረ ሳይኖርህ አትሳቅ😂😂😂ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤
@DerejeAbunu
@DerejeAbunu 3 ай бұрын
Oh, sura, I appreciate your determination!!
@lidetabebe3501
@lidetabebe3501 3 ай бұрын
You right
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 3 ай бұрын
የምወዳቸው ጥንዶች 🥰🥰🥰
@Ambassel
@Ambassel 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን በማመን እርሱን ለማስደሰት የሚደረግ ጋብቻ ጠንካራ ይሆናል ምክንያቱም ሰይጣን በዚህን ጊዜ ትኩረቱ ጋብቻ ላይ ነው ቤተሰብ እንዳይመሰረት ትልቅ ተፅዕኖ ያደርጋል ታዲያ ይሄ የገባው ጋብቻን አይፈራም::
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Betame yemwodachew tendoche edmena tana abezeto yisetachehu ❤
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 ай бұрын
ወይኔ በጣም የምወዳት ተዋናይ ነች
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
ማርያምን ጥዶች እደሆኑ አላውቅም ነበር❤❤❤ስታምሩ❤❤❤
@Henok12-r5e
@Henok12-r5e 3 ай бұрын
የመጀመሪያ comment nw like argu
@Edlawit-yt2fq
@Edlawit-yt2fq 3 ай бұрын
Mn cometk
@Henok12-r5e
@Henok12-r5e 3 ай бұрын
@@Edlawit-yt2fq 😭😭😭
@susansusan3329
@susansusan3329 3 ай бұрын
ደስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Medinaseid-g2t
@Medinaseid-g2t 3 ай бұрын
እንዴ እነዚ ሰወች ባልና ሚስት ናቸውዴ😳😳😳ማሻ አላህ
@Rimnatube89
@Rimnatube89 3 ай бұрын
Gizo gobez gazetegna neh gena kezi belay tadgaleh
@yonidire-q1c
@yonidire-q1c 3 ай бұрын
21ኛው ኮሜንት የእኔ ነው ሱሬ ጀግናዬ ነው
@المال-ظ4ج
@المال-ظ4ج 3 ай бұрын
ደስሲሉሁልጊዜ እሷንሳይ ደብ5 ነዉትዝየሚለኝ😂😂❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 3 ай бұрын
ይመሳሰላሉ ሲገርም❤ 😊
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 3 ай бұрын
Egizabeher yebarekalechu
@telayemamo691
@telayemamo691 3 ай бұрын
ስወዳችሁእኮታምራላችሁእድሜይጨምርላችሁ
@AldanaSweet
@AldanaSweet 3 ай бұрын
Betam new mawedachu gan menafik honachu😢
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 3 ай бұрын
I have a lot love and respect for you guys ya hagrea wedoche
@askaltegegn9287
@askaltegegn9287 2 ай бұрын
ጉበዝ
@fikruman1069
@fikruman1069 3 ай бұрын
Betam adnakish negn kesetoch anchi kewendoch shiwaferahu desalegn betam new mtmechugn
@moamegersa4868
@moamegersa4868 3 ай бұрын
Honest yehone interview!
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ለምለም ቀወጠቺዉ በነፂ እንሾሽላ ቀን 🫶❤️
19:06
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ፍቅር መጀመሬን ሳላዉቅ ማርገዜን አወቅኩኝ::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 1...
51:15
ቁጭ ብዬ እካድም ነበር አርቲስት ሰለሞን #makiba #tigistgirma #ኖር #poadcast
57:44
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН